ክፍል ውስጥ ሊመታኝ ሲመጣ በቴስታ መታሁት ፡ የአንድ ሰው ህይወት ፡ Comedian Eshetu : Donkey tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • This is a social show that gives a chance to different individuals who have low income and wants to share their story on media and to request help if they are in need.
    in this show we will invite cab drivers, commercial sex workers, teachers , street kids , students , maids and farmers etc.
    with their unique and fresh stories, we want the society to understand their side of the truth.
    #comedianEshetu
    contact
    comedys27@gmail.com
    0938 21 20 20
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 510

  • @selamsalha6052
    @selamsalha6052 Před 3 lety +28

    ደስ ትያለሽ ።የተበላሸ generation ነበር ያስተማርሽው። አስተማሪ እና ወታደር የሚከበርበት ቀን እንዲመጣ እመኛለሁ።

  • @seyefateklu6051
    @seyefateklu6051 Před 3 lety +70

    ሙሉየ አገር መምራት የሚችል ጭንቅላት ነው ያላት እሸ ይህችን ልጅ በተከታታይ ክፉል ብታቀርብልን እኛም ብዙ እንማራለን ለሀገርም ትጠቅማለች 100%

  • @aynalembehaylu7699
    @aynalembehaylu7699 Před 3 lety +12

    ዋው ምርጥ ሴት ነሽ ለብዙዎች አስተማሪ ነሽ ጎበዝ በርቺ

  • @haymitube
    @haymitube Před 3 lety +135

    የዛሬው ስፖንሰራችን የደብረ ብርሃን ብርድ ልብስ ፋብሪካ ነው በሀገራችን ምርት እንኩራ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹😀

  • @user-hn9xs8um9p
    @user-hn9xs8um9p Před 3 lety +101

    ክብር ለመምህራን
    ዶክተሩን
    ኢንጅነሩን
    ነርሱን
    መካኒኩን
    ሹፌሩን
    ፓይለቱን
    ወታደሩን
    በቃ ሁሉንም የሚያስተምር መምህሩ ነው ባጠቃላይ ከፈጣሪ በታች ከወላጅ በስተ ጀርባ ትውልድን የሚያንፅ ጨምቆ የሚሰራው መምህሩ ነው እና ክብር ለመምህራን

    • @user-hn9xs8um9p
      @user-hn9xs8um9p Před 3 lety +5

      አሜን እሺ ሰብስክራይብ ከሁሉም በፊት አርጌያለሁ ለጓደኞቼም ሼር አረጋለሁ እናተም ፀልዩልን እህቴ መቀለ ዩንቨርቲ ናት ድምፅዋ የለም ወንድሜ ወታደር ነው ምን ይሁን ምን ምንም የምናውቀው ነገር የለም እኔ ደሞ አረብ አገር ነኝ በስንቱ ልበጥጥበጥ አለች በሶ ስንቱን እንቻል ብቻ በፀሎት አስቡኝ

    • @gsgsgsggsg1494
      @gsgsgsggsg1494 Před 3 lety

      @@user-hn9xs8um9p ayezoshe fetare ale

    • @sofibonto1534
      @sofibonto1534 Před 3 lety +2

      @@user-hn9xs8um9p ዉዴ አይዞሽ ሁላችሁም እግዚአብሔር ጠብቆ ለቤተሰባችሁን ያብቃቹ ወደ እግዚአብሔር ተማጸኚ

    • @user-hn9xs8um9p
      @user-hn9xs8um9p Před 3 lety +4

      @@sofibonto1534 ሰላም ለእናተ እህት ወንድሞቼ ከዚህ በፊት ወታደሩ ወንድሜ ድምፁ ጠፍ ብያችሁ ነበር ዛሬ 27 ቸሩ መድኃኒያለም ቸር ወሬ አሰምቶኛል ወንድሜ ደህናነው እቤት ደውሎ ደህናነኝ እህቴም መቀለ ዩንቨርስቲ ያለችው ደህናናት ብሎ ደውሎ ነግሮናል እና ጭንቀቴን ለተካፈላችሁኝ አመሰግናለሁ አሁንም በሰላም እንዲመጣ ፀልዩኝ

    • @sofibonto1534
      @sofibonto1534 Před 3 lety +2

      @@user-hn9xs8um9p እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህት ስደት ላይ ሌላ ጭንቀት ይከብዳል አይዞሽ ሁላችሁም አንድ ላይ የምትሆኑበት ጊዜ ይመጣል

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 Před 3 lety +13

    ለመምህራን ትልቅ ክብር አለኝ😍😍😍

  • @messimessi5354
    @messimessi5354 Před 3 lety +14

    ጌታሆይ ወየው ለልጄ አልኩኝ ያለሁት ሰደትነኝ የ13አመት.ልጅ.አለኝ እግዛብሔር በጥብብ በሞገስ.ያሳድግልሽ.በሉኝ ፈጣሪ ከአለም ብልጭልጭ ነገር ስውረው አተን መፍራት አስተምርልኝ

    • @masateta6700
      @masateta6700 Před rokem +1

      እኔ ም ውዴ ይስድግ ል ን 🙏

  • @tigistmengesha510
    @tigistmengesha510 Před 3 lety +6

    Hi Eshea, I love your programs. The topics you bring to the public are very important and they are real in life. I live in America and I am an Early Childhood Development professional. She is suggesting good and professional ideas to improve our children's behavior. Thank you for working on our children, our future!

  • @addisalembekele8001
    @addisalembekele8001 Před rokem +3

    እንደዚህ ያላችሁ ትውልድን የምታንጹ መምህራን በርቱልን ፡፡ አሼም እንደዚህ መልካም ተሞክሮና የሕይወት ልምድ ያላቸውን መምህራን አቅርብልን፡፡ እናመሠግናለን ክብር ራሳቸውን እንደሻማ እያቀለጡ ትውልድን ለሚያንጹ ውድ መምሕራን!!!!!!!!!

  • @martasolomon5302
    @martasolomon5302 Před 3 lety +3

    ሁሌም ተመሳሳይ ሰው ማየት ሰልችቶኝ ነበር አንድ አይነት ታሪክ በተለያየ ቦታ ገላገልከን ስንት መጠየቅ ያለባቸው ያልተነገረላቸው በየጓዳው አሉ ጥሩ ነው በርታ 👍

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 3 lety +7

    በጣም፡ጡሩ ምክርነው፡ልጆችን፡ማቅረብ፡ውይይት፡ማድረግ፡ለልጆች፡መልካም፡ነው፡በርች፡እሼ፡እናመሰግናለን

  • @Ahadu795
    @Ahadu795 Před 3 lety +32

    ሀገር የሚገነቡት እንደዚ ውብ ያሉ መምህምራን የላቀ ክብር አለኝ😍😍

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 Před 3 lety +21

    አረ እሼ ፍሪ ናፍቃኛለች አቅርብለን በተረፈ ጀግና ቅመም ነክ ለምታቀረበዉ ሁሉ እና መሰግናለን

    • @user-kg8ft4lg5b
      @user-kg8ft4lg5b Před 3 lety

      @@comedianeshetu በጣም ደስ ይላል ምታቀርበው ቁም ነገ የጨበጠ ነው ጠንክር

    • @amharic1411
      @amharic1411 Před 3 lety

    • @abrahamofficials3563
      @abrahamofficials3563 Před 3 lety

      @@comedianeshetu ፖስተር ዴቨን ብታ መጣልን አሪፍ ነበር

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 3 lety +78

    ኧረ ተሼ ባግራውድህ ምንድ ነው ብርድ ልብስ እስፖሰር ብርደልብስ ካብሪካ ነው እዴ 😂😂😂😂😂

  • @gass1790
    @gass1790 Před 3 lety +4

    ደስ የሚል ውይይት ነው።
    እኔም መምህር ሆኘ በቆየሁበት ጊዜ ብዙ ጊዜ ተጣልቻለሁ። አሁን ላይ ያሉ ተማሪዎችን ማስተማር ፈታኝ ስራ እየሆነ መጧል።

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 Před 3 lety +4

    እሼ ግን ግሩም ኢትዮጵያ ዊ ነው እርግጠኛ ነኝ ዲኮሩ የሆነ ትርጉም አለው እንጅ ከዚህ የፀዳ ቦታ አቶ አይመስለኝም ግን ለኛ የሆነ መልክት አለው የዃላው ከሌለ የለም የፊቱ አይ ይች ብርድልብስ ቁርጥርጥ ብላ በዛው ላይ ብጣሽ ደራርበን ሰፍተን ነበር እማ ጋር እም ለብሰው አይ ግዜ 😪ተመስገን ያም ሁሉ አለፈና ቀረ ወደዃላ እናመሰግናለን እሼ😘🙏💪💚💛❤

  • @semabera2485
    @semabera2485 Před 3 lety +5

    ...✍💚💛💖She is so mature, brilliant, smart and brave Ethiopian. God bless her...✍💚💛💖😍🙏

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 Před 3 lety +4

    ፐለው ስብዕና ጣፍጦኝ ነው ያዳመጥኩት ባያልቅ እያልኩ የምር አሼ እናመሰግናለን መምህርት በርቺ አስተማሪ ብቻ ሳቶኚ ሀገር ገንቢ ነሽ

  • @eyesusyadinal2098
    @eyesusyadinal2098 Před 3 lety +3

    ወንድም እሸቱ ምርጥ ሰው ነህ ተባረክ።ብዙ ጊዜ ያንተን ፕሮግራም አያለው በርታ።

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před 3 lety +13

    ክብር ለመምሕሮቻችን ይሁን ትውልድ የምት ቀርጹ እናት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ጸጋውን ያብዛላችሁ ፈጣሪ

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 Před 3 lety +21

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እናት ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭

    • @lolman8495
      @lolman8495 Před 3 lety

      ቀምስሺ አንች ማፈራ በሌግ
      አሰደግ ያበደለሽ

    • @emuabubekirtube9148
      @emuabubekirtube9148 Před 3 lety

      @@lolman8495 ተነግሮ አናገሪን አንተ ያዝለኝ አልች አሮጌት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xr9jo6ip6h
    @user-xr9jo6ip6h Před 3 lety +62

    እሼ ይህ ቀረፃ የተካሄድው ደብረ ብርሃን ብርድ ልብስ ፍብሪካ ውስጥ ነው እንደ?😂

  • @user-ix8gp6vc1l
    @user-ix8gp6vc1l Před 3 lety +43

    ,እሼ ብርድ ልብሱን ለዘካርያስ ስጠው ለብዙ ሰው ያለብሰዋል ካላወከው የማማ ዝናብ ልጅ ነው ።

  • @semutimohammed
    @semutimohammed Před 3 lety +8

    ሰላም ለዚህ ቤት አሼ ምታቀርባቸው ሀሳቦች እያዝናኑ ቡዙ ነገር ያስተምራል የልጅ አዋቂ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @akliluabrham9386
    @akliluabrham9386 Před 3 lety +8

    Eshe you are doing amazing thing. I would recommend the interviews are summarized and published in journals or books.

  • @chrism2071
    @chrism2071 Před 3 lety +4

    ቆንጆ ልጅ ናት ከመልካም ስብዕና ጋር!

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 Před 3 lety +1

    wawww yenanat erejim edima yisitishe lemejemera giza edima sineger semahu lijochishen yasadigilishe❤❤❤❤❤🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 Před 3 lety +1

    ጥሎብኝ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች በጣም ደስ ይለኛል። ቁምነገር አዘል እና አስተማሪ ነው። በርታ። አደራ ግን አን ፖለቲካ የሚባል ነገር እንዳታወራበት እንዳታስገባበት ምክንያቱም፡ ዘንድሮ ሰዉ ነገሮችን የሚያይበት አንግል ከበድ ያለ ነው። በዚሁ ቀጥል። አመሰግናለው። ጓል አስመራ🇪🇷

  • @gizachewwendimu1062
    @gizachewwendimu1062 Před 3 lety +1

    wooooowww betam new imameseginachu, huletachum kumneger, tikiklina wektawi guday/mikr new yesetachun.

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 Před 3 lety +30

    ባጫ ደበሌ😍
    ልሂድልክ በእንጥሌ🤸‍♀️
    አሳደድከው ያንን ሙጀሌ💃🥳
    ልጅ የለህም ወይ የሚሆን ባሌ🥺❤️

  • @tube-vz7qo
    @tube-vz7qo Před 3 lety +25

    እሼ በናትህ በhighschool ላይ በጣም በተደጋጋሚ ፕሮግራም ብትስራ ጥሩ ነው...ትውልዱ ጠፍቷል

    • @tube-vz7qo
      @tube-vz7qo Před 3 lety +2

      @@comedianeshetu እሺ አረጋለሁ
      ደሞ ልቤን እና አንጀቴን አትብሉት "የኔ ማር" እያላችሁ😆🤨🙄😂

    • @maretuabebe460
      @maretuabebe460 Před 3 lety

      @@comedianeshetu ተዉ ግን እኔን አቅርበኝ ብዙ የምነግርህ ነገር አለ

  • @user-gy7py2ok7s
    @user-gy7py2ok7s Před 3 lety +2

    It is so wonderful to see mature teachers who put up a fight to give a high standard education and moral to their students, unfortunately our brave teachers are not being rewarded for all the effort and for the good job they put. You are a role model.

  • @ameteselamtube7773
    @ameteselamtube7773 Před 5 měsíci

    Thank You Eshetu & Teacher Mulunesh, For considering Education!

  • @user-rh3qo4dh8l
    @user-rh3qo4dh8l Před 10 měsíci

    እሼ እድሜ ይስጥህ በእውነት መምህርቷ ያለቻቸው እያንዳንዱ ነገር ትክክል ነው 2013 ሃይስኩል ስማር 22 ዓመቴ ነበር መለያያ ተብሎ የመጀመሪያ ማሟሟቂያ አረቄ ነበር ሲጠጣ የነበረው ከዛ አደንዛዥ እፅም ነበር ከነሱ ውስጥ እኔ ብቻ ነበር ስፕራይት ስጠጣ የነበረው እና ፋራ ነበር ሲሉኝ የነበረው 12 ለመፈተን ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6 ኪሎ ካምፖስ ስንገባ አደንዛዥ በኩኪስ በዱቄት መልክ በሶ ውስጥ አስገብተው ነበር ሲጠቀሙ የነበረው ይሄ ጉዳይ ትኩረት ተሰቶት ቢሰራ ጥሩ ነው እሼ የጋንጃ ቅጠል የሚባል አለ ትምህርት ቤቶች አቅራቢያ ወይም ትምህርት ቤት ውስጥ የበቀለ እሱን በማድረቅም የሚጠቀሙ አሉ ብዙ ወሬ አበዛሁኝ አመሰግናለሁ

  • @mekdestilahune9375
    @mekdestilahune9375 Před 3 lety +7

    ክብር ለመምህራን

  • @user-sd8zi4by9s
    @user-sd8zi4by9s Před 3 lety +1

    እኔም ቲቸር ነበርኩ ከኬጂ እስከ ሁለተኛ ክፍል አምስት አመት ደስ ይላሉ ተማሪዎች ግን በጣም ትግስት ይጠይቃል አንድ ኬጂ ተማሪ የጠየቀችኝ ጥያቄ ሰማይ ስንት ቀዳዳ አለው ብላኝ እርፍ ስለ ዝናብ ሳስተምር ፡አወይ መምህር ላይ ያለበት አባዜ የተማሪ አስተዋይ በጠየቀው ግዜ አይደል ፡ ግን ኢትዮ ቲቺንግ ደምዙ የሌለ ስለሆነ የአረብ ሸቃሊት ሆንኩ

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Před 3 lety +4

    Gobez ጀግና ብየሻለሁ💪💪💪💪

  • @akmsefamily5786
    @akmsefamily5786 Před 3 lety +2

    የሚገርም ነው እሼ በቲቪ ብትቀርብ ጠቃሚ ሀሳብ አላት።አመሰግናለሁ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 3 lety +1

    በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ለወላጅ አይን ይከፍታል።

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety +1

    ዋው ጠንካራ ሴት ነሸ እግዚአብሔር ቀራው ዘመንሸ ይባርክልሸ እሼ የ ሰላምህ ይብዛልን

  • @yordanosarega5499
    @yordanosarega5499 Před 3 lety +1

    አሼ ምርጥ እና አስተማሪ ፐሮግራም ነው እናመሰግናለን ፣ክብር ለመምህራን

  • @selamselina2145
    @selamselina2145 Před 3 lety +2

    እሼ የዚህ ፕሮግራም እስፖንሰር የደብረብርሃን ብድልብስ ፋብሪካ ነበር ወይ 😉😍 ሁሉንም ፕሮግራምክን ሁሌም እከታተላለሁ ሁሉም አዝናኝና አስተማሪ ናቸው ቀጥልበት በርታ ። እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 Před 3 lety +2

    እነመሰግነለን መምህር 💚💛♥️💚💛♥️👍👍👍

  • @mechucooking3753
    @mechucooking3753 Před 3 lety +1

    የምታቀርባቸውን ስራዎች በጣም አደንቃለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ብዙ ሰዎችን ለመርዳት የምታደርገው ደግሞ በጣም ጥሩ ነው👌👌👌👍👍👍

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 Před 3 lety +1

    ውይይታችሁ ግን እጅግ በጣም ትምህርት ሰጪ ነበር tankyou!!!

  • @foursite
    @foursite Před 3 lety +2

    Such a great discussion! Open dialogue is so important for this society. Ethiopia is arriving into the modern times. Modern times, modern problems.

  • @mafis9959
    @mafis9959 Před 3 lety +1

    Wow thank u

  • @user-md3zu1bk7b
    @user-md3zu1bk7b Před 3 lety +1

    ዋው ጎበዝ በርቺ ክብር ለመምህራኖች😍😍💚💛❤

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v Před 3 lety +2

    አዛርያ የኔ ቅመም ናፍቅኝ የተናገራቸው ቃላቶች ቀኑ ሙሉ በአይምሮዬ እየተመላለሰብኝ ነው ደግመህ አቅረብልኜና ይወጣልኘ አሹዬ የብዙ ሰው ምኛት ነው የኛ አሰተማሪ

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ ትያለሽ። እህቴ ምርጥ አስተማሪ እና የምትፈራ ናትየማረሳውና የዘገነነኝ ግን የምታስተምርበት ት/ቤት የ 8 ወር እርጉዝ ሆና በጫማ ጥፊ ክፍል ውስጥ አስወጥታ አንድ የክፍል ፍንዳታ ተማሪ መታለች።ሌሎችም እጅግ በጣም የሚያስቁ ነገሮች አሉ።ወንድ ብሆን አገባሽ ነበር፣ቲቸርዬ ፀጉርሽን በምንድነው ፍሪዝ የምታረጊው ኧረ ስንት ጉድ።በተረፈ አሁን ድረስ የምትወደድ አስተማሪ ናት።እሼ ግን studio አስተካክል ብርድ ልብስ አርገህ እንቅልፌን አመጣኽው

  • @user-pv1re4tw3c
    @user-pv1re4tw3c Před 3 lety +1

    የእውነት በጣም ጎበዝነሺ ግልጽነትሺ የእውነት ነው የተናገርሺው ህርተስፋየ ገጠመኝላይ ስለእቪርሥቲ ተማሪዋች በሀሽሺና በዝሙትየወደቁ እደሆነ ገጠመኝላይ ተናግርዋል አችበጣምጎበዝ በርች

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን አሼ እንግዳህንም እንደዛው ።
    እንደኔ ግን ጥሩ አስተማሪም ይሁን ጥሩ ተማሪ እንዳለ ሁሉ
    በጣም አንገት የሚያስደፋ ነገር ይበዛል እንዴት ት/ቤ መጠጥ ድራግ ሌላም ሌላም ነገር ይደረጋል ይሄ ት/ቤ ሳይሆን ትውልድ መግደያ የሆነ ስዉር ነገር አለ ።
    ያልታደለች አገር ---ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያስብሽ !

  • @omg7745
    @omg7745 Před 3 lety +5

    She's aemazing women

  • @semutimohammed
    @semutimohammed Před 3 lety +33

    ዲኮሩ ምንድን ነው አሼ እኛ ቤት ነው እንዴ የተቀረፀው😂😂😂😂

    • @GgGg-pi5eh
      @GgGg-pi5eh Před 3 lety

      are tey endate ayeshew😂😂😂😂welahi asakeshegh

    • @user-hz4qz5zh1h
      @user-hz4qz5zh1h Před 3 lety +2

      ክክክክክክ ወይ ሀኒ ከሓላ ያለው የእኛን ብርድልብስ ያስታውሰኛል ክክክክክ እውነት

    • @semutimohammed
      @semutimohammed Před 3 lety

      @@GgGg-pi5eh እኛ ቤት የሄደ መስሎኝ ነው እኮ😊

    • @semutimohammed
      @semutimohammed Před 3 lety +1

      @@user-hz4qz5zh1h ብርድ ልብሱ እኛ ቤት ስላለ ነው 🥰😂😂

    • @user-hz4qz5zh1h
      @user-hz4qz5zh1h Před 3 lety +1

      @@semutimohammed እኛም ቤት አለ ግን ልብ ብየ አላየሁትም ነበር ያንችን ኮሜንት ሳይ አየሁት

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 3 lety +1

    እሼ ማኛ እንኳን በሰላም መጣክልን በእዉነት ብርድልብሱ ያምራል የእዉነት የድሮ ትዝታ

  • @shayeatube1069
    @shayeatube1069 Před 3 lety +1

    ብርድልብሱ ተመችቶኛል ክክክክክ

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df Před 3 lety

    እሼ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ በጣም አሪፍ ፕሮግራሞችን በመስራት አስደምመኸናል፣ በርታልን ወንድማችን። ሆኖም ግን የስቱዲዮህ ባክግራውንድ ነገር ግን ይታሰብበት። ባለፈው ስስ ትራስ ተለጥፎ፣ አሁን ደግሞ ብርድልብስ፣ ፍራሽ ላይ ከመድረስህ በፊት አስተያየቴን አንብበህ ብታስተካክለው ደስ ይለኛል። ይህንን የፃፍኩት በቅንነት ነው። የምታቀርባቸው ሀሳቦች ሁሌም ምርጥ ናቸው።
    እደግልን።

  • @seyefateklu6051
    @seyefateklu6051 Před 3 lety +1

    ሙሉየ አለሙ ነጋ አብሮ አደግ እህቴ ምርጥ ኢትዮዽያዊ ጎንደር ነው ተወልደን ያደግነው ወይኔ ሙሉየ የለም እንደአንች አይነት ሴት ግልፅ አና እውነተኛ ሴት አሁንም ቢሆን አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከምር ግልፅ እና እውነተኛ ሴት ጎንደር ነው ተወልደን ያደግነው ሰይፈ ተክሉ ከእስራኤል

  • @rawirawi1318
    @rawirawi1318 Před 3 lety

    በጣም የምትደነቂ ጎበዝ መምህር ነሽ አመለካከትሽ ሰፊ ነው በርቺ የምወዳት መምህር አለች አሁን ባገኛት ብየ የማስባት በሂወት ብትኖር እና ባያት ደስ ይለኛል ሴት መምህራኖችን በጣም አከብራለሁ የምታልፉበትን መንገድ ጠንቅቀን እናውቃለን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c Před 3 lety +6

    ኧረ የፍሬ ትዝታ መጨረሻው ናፍቆናል የምትሉ ላይክ

  • @habibjemal8176
    @habibjemal8176 Před 3 lety

    Mulunesh Alemu, wawu abren new yetemarnewu Dilla.....

  • @seblesime7127
    @seblesime7127 Před 3 lety +6

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ለልጆቻችን ምን ማድረግ እንዳለብን ያሳየናል

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před 10 měsíci

    ጊዜሽን ተጠቅመሽበታል wow❤

  • @etsegenetsisay9168
    @etsegenetsisay9168 Před 3 lety

    ሀሳብህ ጥሩ ሆኖ ሳለ መልካሙንና ጥሩውን ደጉን ጊዜ ማስታወስህ 👌👉🙏በደብረብርሃን ብርድልብስ ቢሆንም ቦታው አይደለም🙏💙እሼ ምርጥ መልካም ሰው ለአስተያየት ያህል ነው ይመችህ አንደኛ ነህ💚💛💝💪

  • @ethiocitizen7614
    @ethiocitizen7614 Před 11 měsíci

    She was my teacher, you have a good soul thank you teacher!

  • @fitsummobile843
    @fitsummobile843 Před 3 lety +1

    bravo eshe
    ur so funny & interesting !!!

  • @ninafentaw9252
    @ninafentaw9252 Před 3 lety +6

    ምነው ብርድልብሱ ጋር አፈጠጣችሁ ይገርማል ።ከሶ ምን ተማራችሁ?
    እኔ ምንም ላይ ይቀረፁ ጉዳየ አደለም ቁም ነገር ካለው ፈልጌ ነው የማየው ።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 3 lety

    የአሳ ቆሻሻነት ከጭንቅላቱ ነው ይባላል ሁሉም ነገር የተበላሸው ተማሪ አስተማሪን ሲገመግም ነው :: ይሄ በእዚህ የሚቀጥል ከሆነ አይሆንም እንጂ በእኛ ዘመን አስተማሪ ከወላጅ የበለጠ ነበር የሚከበረው ለመምህርህ እነግራለሁ ከተባለ መግቢያ ነው የሚጠፋብን እድሜው ይጠር ስርዓቱ ነው ትውልዱ እንደ ዓይን እንዲጠፋ ያደረገው ብዙ መሰራት ያለባቸው ጉዳዮች አሉ ትልቅ ክብር አለኝ ለዛሬዋ እንግዳ እኔም መምህር ነበርኩ 1970- 1980 ዓ/ም ከእንግዲህ ብዙ ይጠበቅብሻል በርቺ ከጎንሽ ነን Love you may God richly bless you ! ሁልጊዜ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ የዛሬው ልዩ ነው ምክንያቱም በትውልዱ ላይ ነው መሰራት ያለበት ተባረክ አድናቂህ ነኝ ልጅ በልጅነት ውለድ ክበድ እናትህ እያለች በህይወት አስደስታት ያገኘኇችሁ መሰለኝ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለሃገራችን ሰላምና ጤና ይሁን !

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 Před 3 lety +1

    ልጆችን አንጾ ለማሳደግ ወላጆች ቀደሚውን ድርሻ ቢወስዱም የመምህራን አስተዋጽዖ ከፍተኛ ነው። ክብር ለመምህራኖች።

  • @Halluabigu2323
    @Halluabigu2323 Před 3 lety

    Misye you have smart & Brilliant mind
    ILOVE YOU 💜💚
    Hallel Michael
    EPS student

  • @seyefateklu6051
    @seyefateklu6051 Před 3 lety +1

    ሙሉየ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ወፍረሻል

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Před 3 lety +5

    ሁሉን ቻይ ብርድልብስ ፡ታሪክ አላት ፡

  • @merrymekonnen4160
    @merrymekonnen4160 Před 3 lety +2

    Brave women ❤

  • @messeretalem638
    @messeretalem638 Před 3 lety +1

    የደብረብርሃን ብርድልብስ የአገር ባለውለታ ነው ያሰደገን ገነ ልጆቸችንም ይለብሱተል እባካችሁ የራስን የመሠለ ዬለም አሽዬ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 Před 3 lety +1

    Agerachin geba weygud ,last days generations ,i miss old days ,and good time

  • @webshetaltaye2267
    @webshetaltaye2267 Před rokem

    Eshi this is amazing interview pls we need more

  • @user-du8zp7pi6k
    @user-du8zp7pi6k Před 3 lety +2

    እውነት ነው በነፃነት ማደግ ምንም ነገር ቢመጣ አትበላሽም ለዚህም አያቴ ነፍስህን ይማርው አነተ ስላሳደከኝ እድለኛነኝ

  • @jonasx9962
    @jonasx9962 Před 3 lety

    ደብረ ብርሃን ብርድ ልብስ ባለውለታዬ እቼን ብርድ ልብስ ለማጠብ ሳፋ ውስጥ የምረግጠው አሟልጬኝ የምወድቀው ነገር ስቃዬን አብልቶኛል ስላየውክ ደስ ብሎኛል ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 Před 3 lety

    ጎበዝ ነሽ

  • @kiyakoket1994
    @kiyakoket1994 Před 3 lety

    Haha eshe betam arif program nw muluye love u magic carpet school memehere neberech teru English astemari neberch demo meleketen astelalefelegn... Berta berta eshi..

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 3 lety

    Thank you very much, what an amazing woman💖❤💖 Endanchi aynet astemariwoch Egziabeher le medrachen yabzalen
    Very urgent and important discussion,
    Egziabeher abzeto yebarekachehu🙏
    Selam le ETHIOPIA

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 Před 3 lety +5

    እሼ ባር ግረውንድክ በጣም ደስ ይላል
    ይህን በርድልብስ አስታወስከን አሪፍ ቀይታ ነው

    • @ghfh3038
      @ghfh3038 Před 3 lety

      በጣም ብዙትዝታአለው

    • @aberakebede5221
      @aberakebede5221 Před 3 lety

      አቤት ሰው ክፋት ብርድ ልብስ ምን አሳየሺ

    • @ghfh3038
      @ghfh3038 Před 3 lety +1

      @@aberakebede5221 አይን አትይ አይባል ደሞ በክፋት አደለም ማር

    • @emebetnesibu4565
      @emebetnesibu4565 Před 3 lety

      @@aberakebede5221ምነው ሀቀኛ ልሁን አልክ ግልፅ እያየን ነው

    • @ghfh3038
      @ghfh3038 Před 3 lety

      @@comedianeshetu ኧረ እኔስ ገና ሳላይ ነው ላይክ የማረግህ እሸ ሁሌም ምርጫየ ነህ ተመችቶኝ ሰልቤ ደስ እያለኝ የማየው ፕሮግራም ነው ። በርቱልን በርቱልን አንተንና መሠሎች ጓደኞችህን ያቆይልን

  • @ggu7108
    @ggu7108 Před 3 lety

    እሸት የሁለየ ተከታታይህ ነኝ የስመኘው ልጆች እምደረሱ ኢጂነር ስመኘው በጣም ምርጥ ሰው ነበር ነገርግን በሞት ተነጠቀ እሱ ባይኖር እኳ አባይ ሲሞላ ደስ ነው ያለኝ በተረፈ በጪቆና ለሚሰቃዩ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ይድረስላቸው ዶክተር አብይ ከጁታወች ይሰውረው አሚን

  • @user-cm4kb9fi4v
    @user-cm4kb9fi4v Před 3 lety +3

    እሼ በጣም እሚገራርሙ ፕሮግራሞችን ሰው ያላያቸውን ያልተሰራባቸውን እየፈለገችሁ ነው እምታቀርቡልን እናመሰግናለን ሙሉ ክሩ በርቱልን

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 3 lety

    Good point. Amazing guest.

  • @mekedemlema2387
    @mekedemlema2387 Před 3 lety

    በጣም የሚገርም እውነት ነው ያወራሽው እኔ በልጅ ምክንያት በጣም ነው ከመምህር ጋር የምገናኘው ነበር ወላጅ በጣም ነው ልጅን የገደለው አዝናለው ከወላጅ በላይ ትልቁን ሜና የሜጫወተው መምህሩነው ወላጅ አስተማሪ ለጅን ቢቀጣው ምን ችግር አለው ወላጅ ጋር በጣም ድክመት አለ

  • @beletetube_
    @beletetube_ Před 3 lety +4

    ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላም የሁሉም ምሰረት ነውና ሠላምሽ ይብዛ እናት ኢትዮጵያ ሰብስክራይብ በቅንነት

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 Před 3 lety +1

    እግዛሐቤር ይመስገን ሰለም ለሁለችን አሼ እደምን አመሻችው በያላችሁበት ሰላማችው ይብዛ የአሼ ተከታዮች በሙሉ💞💞

  • @marthaabera2898
    @marthaabera2898 Před 3 lety

    Mulunesh Alemu Nega proud of you cus 💚💛❤️

  • @adonimesfin1250
    @adonimesfin1250 Před 3 lety

    ደብረ ብርሀን ብርድ ልብስ አሁንም አለ እንዴ?
    ምርጥ እናት እና ምርጥ መምህርት ቃላት የለኝም እንደዚህ አይነቱን ያብዛልን

  • @Bis-ow4hs
    @Bis-ow4hs Před 3 lety

    Eshi Enathin sayi baxme dasi yilgali 💋💋💋💋❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘❤❤😘😘😘

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለን መምህርት ሙሉነሽ::

  • @selamzewdu5668
    @selamzewdu5668 Před 3 lety +1

    Please come in TV

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 Před 3 lety +20

    ድኮሩ የተመቸዉ እስኪ ላይክ

  • @user-jl3sm8mt9x
    @user-jl3sm8mt9x Před 3 lety +1

    አንድ ደስ እምትለኝ ነገር አይንህ ሁሉ ነው እሚስቀው

  • @eliyaskinde2378
    @eliyaskinde2378 Před 3 lety

    Yemiren nw esha yehone motivational speaker ayenet sew nw yakerebekelegh egzaber yesetelegh bezu endi ayenet sew yasefelegwnale yabezalen selam

  • @lamminlammif3743
    @lamminlammif3743 Před 3 lety

    Ahunim eko iyastemarachut nwu !! fexary kakifu hulu yixebiken Amen

  • @user-kt5et5um3i
    @user-kt5et5um3i Před 3 lety

    እስኪልኮምት ዛሬስ ለ3ጊዜ አየሁት ሁሉምነገር በመምህርነዉ ክብር 💓💓💓

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Před 3 lety

    መሻአላሕ ምርጥ መምሕርነሽ አላሕ ይጨምርልሽ

  • @melatabeye8221
    @melatabeye8221 Před 3 lety

    This is one of my favorite show ,from my point of view I can say that more than half of my past teachers lack manners,some of them favor some students unfairly and this things have affected my life negatively . you know there is only one teacher whom I appreciates through out my entire life ,therefore I believe that the government should set a clear standards on school educational systems .