ልጃቸውን በጦርነት ያጡት እማማ ዝናሽ | ፕሮግራሙን አቋርጬ ካልሄድኩ አሉ | ያልተነገሩ ምስጢሮች | ሠላም - ኢትዮጵያ ከሱራፌል ጋር @ArtsTvWorld

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • እማማ ዝናሽ እና ዘካርያስ ኪሮስን ባልተለመደ መልኩ በቁም ነገር እና ከአዲስ ሀሳቦች በተጨማሪም በሶሻል ሚዲያው ከሳቅ ጨዋታ በስተጀርባ ያለውን ያለፈ ህይወታቸውን አካፍለውናል።
    #zekitube #emamazinash #ethiopiantiktok #ethiopia #Adwa #ethiopianmusic #selamethiopiawithsurafel
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Komentáře • 409

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Před 5 měsíci +258

    የ እማማ ዝናሽ አድናቂወች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 5 měsíci +191

    ዘካርያስ መረዳት ያለበት ደግ ልጅ ነው❤❤❤❤❤

    • @madreshuwoldemanuelalemu3617
      @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před 5 měsíci +1

      በጣም

    • @tibebwatekola2614
      @tibebwatekola2614 Před 5 měsíci

      Yegebawale tirwe leje neaw ❤

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 2 měsíci

      ለምን እሳቸውን መለመኛ የገቢ ምንጩ አድርጎ ሌላ እርዳታ ማሽቃበጥ ነው መርዳት ከፈለጋችሁ መንገድ ላይ በርሀብ ቤንዚል እየሳቡ ለሚወደቁት ልጆች እርዱ ስንት እሚረዳ ሞልቷል ላለው አታሽቃብጡ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 5 měsíci +138

    ዘካርያስዬ እንኩዋን ደስ አለህ ተባረክ እኝህን እናት ለዚህ ስላበቃህ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ❤❤❤

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem Před 5 měsíci +97

    ማሻአላህ መታደል ነው የማታ እንጀራ ስጠን እንደ እማማ ዝናሽ እንደ ዘካሪያስ ቅን ልብ ሰጠኝ የራሴን ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ሌሎቹንም የማይበት ቀና ልብ ይኑረኝ

  • @Abraham721
    @Abraham721 Před 5 měsíci +48

    Zeki ከኔ እድሜ ይጨምርልህ። እማማ ዝናሽ በጣም አስተዋይ እና የተመረጡ እናት ናቸው።

    • @negabe7417
      @negabe7417 Před 5 měsíci +2

      ትክክል ንጽሕናም በጣም ይወዳሉ 😍

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 5 měsíci +55

    እማማ ዝናሽዬ ሺ ዓመት ኑሩልን 🙏 በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 5 měsíci +66

    በእድሜ ማምሻ እንዴት ያለ መባረክ ነው እናንተዬ! በእማማ ዝናሽ የጉቁልና ዘመን ውስጥ እምዬ ኢትዮጵያን እያየሁ - ትንሳኤዋን ተመኘሁ - መምጫዋም ናፈቀኝ።

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc Před 5 měsíci

      💚💚💚💛💛💛❤❤❤
      😭😭😭😭😭😭😭😭😭
      👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 5 měsíci +39

    እናታችን እማማ ዝናሽ ዘኪ እንኳን አደረሳችሁ ዘኪ የልጅ አባት በመሆንህ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @tijolakew4276
    @tijolakew4276 Před 5 měsíci +16

    ዘካርያስ በእውነት በእማማ ዝናሽ ምክንያት እመርቅህ ነበር እንደዚህ ብዙ ስራ የምትሰራ መሆኑን አላወቅኩም አንተን እሩብ ሳይሰሩ በየሚዲያው ነበር ሚለፈልፉት እውነተኛ ሰው ነህ ተባረክ የእግዚአብሄርን መንገድ ነው የያዝከው አይለውጥብህ

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 5 měsíci +18

    ቀባሪ በፈጣሪ የሚባለውን አባባል በማማ ዝናሽ አየሁ ዘኪዬ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před 5 měsíci +36

    አይ እማማ ዝናሸ ይመቿት 🙏🙏🙏😘😘😘💚💛❤ የጋበዝካቸዉ ሰላም ኢትዩጵያ ተባረክ 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 5 měsíci +28

    እማማ ዝናሽ ከጉራጌ እና ከቀዳማዊ ሀይለስላሴ ውጭ ሌላ አይታያቸውም

  • @user-yq7ic2ym2c
    @user-yq7ic2ym2c Před 5 měsíci +19

    ወይ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ እድሜና ጤና ይስጦት ዘካርያስ በእውነት ተባረክ ከነመላው ቤተሰብህ 🎉🎉 አርት ቲ ቪ እናመሰግናለን 🎉🎉

  • @DhEy-qr7eo
    @DhEy-qr7eo Před 5 měsíci +25

    እውነት እማማ ዝናሽን በጣም ነው የምወዳቸው😁❤❤❤❤

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 Před 5 měsíci +9

    አላህ እረዥም አድሜ ይስጠወት በወጣትነትሽ ምን ጥሩ ስራ ሰርተሽ ይሆን እሄን የመሰለ ሚጦር ልጂ የሰጠሽ❤❤

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Před 5 měsíci

      ANCY.AYBLMU.ANTUBY..ANCYRASU.ANTUMTBYBT..EDMEYLAY.NOT

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před 5 měsíci +9

    የኛ ውድ እናት የአማራ እናቶች እኒህ ናቸው ካላወቁ እወቁ ብልጋ የጀበናው ሀገር😍😍😍🇧🇯💪

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 Před 5 měsíci +6

    ዘኪዬ ባንተ ነው ደስተኛ የሆኑት ተባረክ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛዛዛዛ❤❤❤❤

  • @ns8691
    @ns8691 Před 5 měsíci +21

    እማማ ዝናሽ ለጉራጌ ያላቸው ፍቅር 😅😅 እድሜና ጤና በሰፊው ተመኘሁ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před 5 měsíci +13

    ዘራፍ የአድዋ ድላችን የኢትዮጵያዊነት ማነታችን ህብራችን። ፈጣሪ ፍቅራችንን እና አንድነታችንን ይመልስልን።

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před 5 měsíci +12

    ዘክዬ ተባረክ እንደዚ እማማ ዝናሽን ዝንጥ ፏፏ አርገክ የያዝካቸው ላንተ ቃላት ያጥረኛል ባሁን ጊዜ የወለዱት ልጅ እንኳን እንደዚ አይንከባከብም❤❤❤❤

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 měsíci +9

    ወንድ ልጅ ተወልዶ ካልሆነ እንደ አባቱ
    ስጡትና ጥጡን ይፍተል እንደ እናቱ 😃 ዘራፍ 🥰 እማማ ዝናሽዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před 5 měsíci +11

    ውይ ታድለክ ዘኪ ኡፋፋፋፋፋ ፍቅር የሆኑ እናት 😍🤲

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 Před 5 měsíci +13

    የበጎ አድራጎት ሥራ ዘካርያስም እንዳለዉ የመሰጠት መክሊት ቢያስፈልግም ሰዎች ገንዘብ፣ የተለያዩ ቁሳዊ ነገር ሊሰጡ ይችላሉ ይህም መልካም ነዉ። ከዚህ የተለየና ከፍ ያለ በቀናት፣በዋራት፣ በአመታት ሳይወስን ሙሉ ጊዜዉን በአጠቃላይ ሒይወቱን እንደዘካርያስና እንመቆዲንያ ቢናም መሆንና መመረጥ ልዩ በረከት፣ መክሊት ነዉ። ዉድ ወንድም ዘካርያስ ስላገልግሎትህ እግዚያብሔር ይስጥልን። ግልፅና ተጫዋች የሆኑት እማማ ዝናሽ ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥልን። አራት ሚዲያ ጥሩ ዝግጅት ነበር እናመሰግናለን።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 5 měsíci +13

    ዘካርያስ እግዚአብሄር የድሆቹ አምላክ ይርዳህ ጎበዝ ደግ ስው ነህ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 5 měsíci +11

    እማማ ዝናሽን ለማናገር ቅድሚያ ብር መስጠት ዋው ተምሬአለሁ የአሮጊት ቢዝነስ አሰራር ካረጄሁ ልክ እንደ እማማ ዝናሽ ህልም መፍታት በጥራት ደስ ካለኝ መቶ መውሰድ ደስ ካላለኝ መመለስ😅 እኔ ደርግ ሲወጣ ኢሀዲግ ህዝብ ሲበድል እያየሁ ነው ያደግሁ እሱን ታሪክ እናገራለሁ

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 Před 5 měsíci +13

    ዘካሪያስ እግዚአብሔር ሁልጊዜም በረከቱን ያብዛልህ ለምታደርገው ሁሉ መከታህ ይሁን።

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe Před 5 měsíci +15

    በጣም ትልቅ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር አጨራረስህም ልዩ ነው ።
    እናመሰግናለን ❤

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 5 měsíci +3

    ማማ ዝናሽ ጠንካራ እናት ዘካርያስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ መላው ቤተሰብህ እንኳን ደስ ያለህ እግዚአብሔር በልጅ ባርኮሐል እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Akielsa
    @Akielsa Před 5 měsíci +5

    እናትና ልጅ ስታምሩ❤ ዘኪ ተባረክ አንተም የማታ እንጀራ ይስጥክ❤😊

  • @user-lt2pl5ji8p
    @user-lt2pl5ji8p Před 5 měsíci +16

    ዘኪ ግን ለስተኛ ግዜክ ነዉ የማማን ዝናሽ ታሪክ ስሰማ አይ እማማ ዝናሽ❤❤❤❤

  • @Se_lamG
    @Se_lamG Před 5 měsíci +8

    እንኳን ደስ አለህ ዘኪ እማማ ዝናሽ እንኳን ደስ አልዎት እንኳን ማርያም ማረችሽ ጀሙዬ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 5 měsíci +13

    እማማ ዝናሽዬ ጉራጌ ባል ፈልጉልኝ😂❤የኔ እናት❤

  • @lovealwayslovealways9761
    @lovealwayslovealways9761 Před 5 měsíci +8

    እማማ ዝናሽን ሳስብ እግዚአብሔር መቼም እንደማይረሳን እረዳለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ይዉሰድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulugetaalemu1443
    @mulugetaalemu1443 Před 5 měsíci +7

    እግዚአብሔር ለኛ ማስተዋል ያቆቸው ፍጡር ናቸው.

  • @yohannesmokennen5281
    @yohannesmokennen5281 Před 5 měsíci +3

    እኔ የገረመኝ ካልፈለጉ በቃ አይፈልጉም። ወሳኝ ሰዉ እንደዚህ ነው።ዕድሜ ናጤና እመኛለሁ ከሉኡል እግዚአብሔር። 🙏🙏🙏

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 5 měsíci +9

    ማነዉ እደኔ እናታችን የሚወድ❤❤🎉🎉ሺ አመት ኑሩልን❤❤

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Před 5 měsíci +4

    ወይ እማማ ዝናሽ ሁሌ አይደል እንዴ ዘካራስ ዛሬ ጎጃም በረንዳ ሄዷል ምግብ ሊያበላ ብለው የሚያወሩት ዛሬ አያገባኝም ምን እውቃለሁ ሲሉ በጣም አሳቁኝ። እድሜና ጤና ይስጥዎት ዘካራስ ተባረክ።❤

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr Před 5 měsíci +3

    ዘኪየ እዲሁም እማማዝናሽን የሚወድ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluatnafu4753
    @muluatnafu4753 Před 5 měsíci +10

    በጣም የምወድወት እማማ ዝናሸየ ❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ።

  • @makiamen656
    @makiamen656 Před 5 měsíci +11

    እማማዬ የኔ ጀግና ኑርሎኝ❤❤❤

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 Před 5 měsíci +15

    መልካም ተግባር 🙏ሁሉም እነደ ዘከሪያስ ቢያስብ🤔❓

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před 5 měsíci +2

    ❤❤❤❤ዘኪዬ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አዲሮ እማማ ዝናሽን አነሳቸው❤

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 Před 5 měsíci +5

    ትክክል ወድልጅ ተወልዶ ካልሆነ እደአባቱ ምወንድሆነውጀግን ወድልጅ💪

  • @Haregwa
    @Haregwa Před 5 měsíci +5

    ዋው ይሄ ሚዲያ እስከዛሬ የት ነበር ቦታው ደስስስስ ሲል ያደኩበትን ቁርበትንም አየሁት

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l Před 5 měsíci +5

    ሰላም ኢትዮጲያ
    ሰላም ሱሬ
    ሱሬ እንደ እማማ ዝናሽ የማታ እንጀራ ይስጥህ ይስጠን።

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr Před 5 měsíci +5

    እማማ ዝናሽ በትክክል የነቁ ናቸው ነገድና ዜግነት መለየት ችለዋል💪💪💪💪

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 5 měsíci +13

    ረጅም ዕድሜ ለንስር❤❤❤

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 5 měsíci +4

    ወይ ዘኪ በረከት ደስታ ብዙ ብዙ ነገር ነው እግዚአብሔር ያደለህ ,እማማ ዝናሽን የመሰለ እናት ትዳር ልጅ ...... እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ደስታው ለእኛም ተርፏል እማማ ዝናሽዬ የሳቃችን ምንጭ ❤❤❤

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሔር ፡ ይመስገን🙏🏽
    ወንድሜ ፡ ዘካርያስ ፡ ተባረክ🙏🏽
    እማማ ፡ ዝናሽዬ ፡ የኔ ፡ አበባ🌺
    I Love you very very much❤

  • @negabe7417
    @negabe7417 Před 5 měsíci +19

    የ አማማ ዝናሽ ጭቅላት በ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ 120 ሚለየን ህዝብ
    1 ሰው ብቻ ነዉ ሚከሰተው 🤔🙏

    • @senai974
      @senai974 Před 5 měsíci

      😅😅😅ጉራጌ 😅😅

    • @negabe7417
      @negabe7417 Před 5 měsíci

      ​​​​​​​​@@senai974
      ቡልጋ 😁👍

  • @hirutwoldeab4824
    @hirutwoldeab4824 Před 5 měsíci +5

    ዘኪ እንኩዋን ደስ አለህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @genetseyoum6240
    @genetseyoum6240 Před 5 měsíci +5

    ዘካርያሰ ተባረክ ልጄ

  • @user-ok1tt2bd5j
    @user-ok1tt2bd5j Před 5 měsíci +5

    የኔ እናት እማማ ዝናሸየ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tu7nj4ud7s
    @user-tu7nj4ud7s Před 5 měsíci +4

    እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንዲሁም ወንድማችን ዘኪን

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr Před 5 měsíci +2

    እማማ ዝናሽ የኔናት እድሜዎትን ያርዝምልን የኔናት ዘኪ ክበርልኝ ዘርህን ያብዛልን እንዲህ አይነቱ ሰውነው ኢትዮጵያ ያጣችውና የታመመችው።

  • @fatidundar5530
    @fatidundar5530 Před 5 měsíci +6

    ኧረ የት ነው ሰፈራቸው ባጋጣሚ እጄ ላይ ለማዳመጥ የሚያግዛቸው እቃ እጄ ላይ ነበር ቢመርቁኝ ቤታቸው የት ነው ?????፻

    • @fatidundar5530
      @fatidundar5530 Před 5 měsíci

      Ok አይፈልጉም

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 5 měsíci

      ጉጃም በረዳ ይጠይቁ ሰፈራቸዉ እዛ ነዉ

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před 5 měsíci +1

      ከ30በላይ ተልኮላቸው ነበረ እቢ አሉ እያለ😅
      እረ ለሚያስፈልጋቸው ስጭ አሁን በሰፈርሽ ሰው ይጠፋል?

    • @fatidundar5530
      @fatidundar5530 Před 5 měsíci

      @@user-xg3tw6uv4z አዎ ቡሀላ ተረዳሁ አላወኩም ነበር ለዛ ነው የሚያስፈልገው ካጋጠመኝ እሰጣለሁ ለዚህ ስጥ የምትሉኝም ካለ እንስጥ ለማንም ይሁን

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před 5 měsíci

      @@fatidundar5530 👍😍

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 Před 5 měsíci

    እማማዝናሽ ታሪካዊ ሰው ናቸው የማስታወስ ብቃታቸው በጣም ይገርማል እድሜ ጤና ይስጠዎት ዘኪም ተባረክ የሃገር እናትን ልጂ ሆነህ ማገልገልክ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Před 5 měsíci +2

    እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ፈገግ ነው ያስባሉኝ ዘኪ ያሰብከውን እግዚአብሔር ይሙላልህ

  • @KalkidanYonas-je2mo
    @KalkidanYonas-je2mo Před 5 měsíci +8

    ከቲክቶክ መንር ወደ ዩቱብ አማማ ዝናሽ ለማት ስሯሯጥ ተደፍቼ ነበር። የኔ ረባሽ እማማ ዝናሽዬ❤❤❤❤❤❤

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Před 5 měsíci

    ዘኪዬ ዘመንህ ይባረክ ሰፊ ልብ ኘው ያለህ እማማ ዝናሽን እንደዚህ ተንከባክበህ ታግሰህ መጠበቅህ ብድር ይግባህ በልጆችህ አግኝ ።ኤማማ አንቺናሉን ለምን ተውካቸው በማርያም ቀጥልበት በናትህ እማማ ዝናሽ ይመቻሉ ያስቃሉ ካንተ ጋር ደግሞ በደንብ ተግባብታችኋል በርታ። ድል ለፋኖ💚💪❤ ምንይልክ ዛሬም ንጉስ ነው💪

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před 5 měsíci +3

    ዚኪ ፈጣሪ እድሚህን ያርዝመው❤❤❤

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 Před 5 měsíci +2

    ሠላማችሁ ይብዛ። ለእማማ ዝናሽ እና ለእናንተም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 Před 5 měsíci +2

    እናታችን እድሜዎትን ይባርክልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @belayineshseleshi8636
    @belayineshseleshi8636 Před 5 měsíci +2

    እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይሥጦት የኔ ጨዋናት ጨዋታ አዋቂ❤

  • @Adme1244
    @Adme1244 Před 5 měsíci +2

    ወይ እማማ ዝናሺ እድሜ እና ጤና ይስጠወት ቀላል አሳቁኝ የዛሬው የተለየ ነው

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před 5 měsíci +6

    እግዚአብሔር እረጁም እድሜና ጤና ይስጠዎት የኔ ውድ እናት ዘኪዬ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 Před 5 měsíci +1

    እማማ ዝናሽ እድሜዎን ከጤና ጋር እግዚአብሄር ያርዝመው።

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 Před 5 měsíci +2

    ዘኪዬ የደሀ አባት እማማዝናሽ❤

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 Před 17 dny

    እማማ ዝናሸን ብዙ ሕዝብ የሚከተላቸዉ አፍቸዉ ሸለሚ ጣፍጥ ነዉ❤❤❤❤

  • @mekdesjaleta522
    @mekdesjaleta522 Před 5 měsíci +4

    ይመችህ ውድ አገር ወዳድ ተባረክ

  • @DawitaEyu-oh2cs
    @DawitaEyu-oh2cs Před 5 měsíci +6

    Zeki ena Jemanshe congratulations

  • @user-re6hz3un5d
    @user-re6hz3un5d Před 5 měsíci +1

    ዘኪ በጣም ጥሩ የሆነ አመለካከት ነው ያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይቀድስህም!"!

  • @user-px9ps8yh5h
    @user-px9ps8yh5h Před 5 měsíci +2

    የበጎ አድራጎት ተግባር በጣም ደስ ይላል አገራችንን በቃሽ ብሎ እግዚአብሔር ይማርልን እንጂ እንደው ከተመጋቢዎችህ መካከል መሥራት የሚችሉትን አስተባብሮ ስራ የሚያስጀመር ድርጅት ቢኖር ጥሩ ነበር።

  • @user-vr9dz5db5q
    @user-vr9dz5db5q Před 5 měsíci +2

    እማማ ዝናሽ ጉራጌ በጣም ይወዳሉ ❤

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 Před 5 měsíci +4

    You guys made my day😂😂😂😂😂😂😂 I love both zekarias and emama zinash yesefere yeragual yemikael sewoch ❤❤❤❤❤❤❤ for sure I will be your helper soon pray for me .

  • @emukal
    @emukal Před 5 měsíci +1

    ዘኬ መልካም ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ምናለበይ ትላልቅ ይቱበሮች የቱቡን ሼር ብታደርጉለት ስንት የተቸገረን የሚረዳ ሰው ነው 😢እይታው ያሳዝናል የእኛ ህዝብ ወሬ ብቻ ቁም ነገር ላይ አንገኝም እስቲ ሼር አድርጉለት

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 5 měsíci

    በእውነት መታደል ነው ወንድማችን እንም ደስ አለህ እንኳን ደስ አለህ የልጅ አባት ሆነሃል በነፍስ በስጋ ከሁሉ በቸርነቱ ይጎበኝህ በእውነት

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 Před 5 měsíci +9

    ዘራፍ፣ መላ፣ የኢትዮጲያ፣ ፋኖ፣ ሠራዊት፣ ኑሩልን❤❤❤፣ አሉላ፣ ቢሞት፣ ተተካ፣ ባልቻ😢ግንድ😮 አገላባጭ፣😢ብቻለቻ😂❤❤ፋኖ፣ ሉኢትዮጲያ፣ ለሕዝብዋ፣ ለነፃነት❤❤❤

  • @SufiaKsa-ds5nv
    @SufiaKsa-ds5nv Před měsícem

    ጠያቂው ልጂ አቤት ስነስረአቱ ደስ ሲል🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 Před 5 měsíci +3

    ተባረኩ ዋው ስታምሩ እማማ ዝናሽዬ እወዶታለሁ

  • @invisible1277
    @invisible1277 Před 5 měsíci +2

    እድሜ ና ጤና ይስጥልን እማማ ዝናሽ ❤❤❤

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 Před 5 měsíci +7

    ከማማ ዝናሺ ታሪክ እንማራለን ይተርኩልን የልጃቸውን ታሪክ ይተርኩ ጠንካራ እናት ናቸው ምንም አይሆኑም እውነትን የሚናገሩ ኢትዮጵያ ናቸው ።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 5 měsíci

    ዘካሪያስ እግዚያብሄር ይባርክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ የጅህን ይክፈልህ እግዚያብሄር!!!!!

  • @TigestTaffese
    @TigestTaffese Před 5 měsíci

    በእውነት እማማ ዝናሸን እወዳቸዋለው ዘኪ ክብሩን ያብዛልህ

  • @user-zq2sq4ht7o
    @user-zq2sq4ht7o Před 5 měsíci +3

    እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 5 měsíci +3

    እማማ ዝናሽዬ, ሰላም የኔ ኩሩ ❤❤❤👑👑🙏🙏🌹🌹
    እንኩዋን ለአደዋ ድል በዓል በሰላም አደርሳችሁ !!!

  • @user-im6pv7rk8j
    @user-im6pv7rk8j Před 5 měsíci +2

    ዘካሪያስ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 4 měsíci

    ጠያቂው ሰው በጣም ማቹርድ ነህ እኔ አየሰማሁ ሳስብ አንተ ስትጠይቅልኝ ቆየን።

  • @californa6827
    @californa6827 Před měsícem

    ማማ ሰወዳት አላህ እረጅም እድሜ የኔ ውድ

  • @aboodawwad799
    @aboodawwad799 Před 5 měsíci

    ዘኪ ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ልጅህን ጌታ ያሳድግልህ

  • @almazabebe7892
    @almazabebe7892 Před 5 měsíci

    ዘኪ ተባረክ ልጅህን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልህ

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 5 měsíci +5

    እማማ ዝናሸዪ ሰወዳቸው ❤😂😂

  • @user-re6hz3un5d
    @user-re6hz3un5d Před 5 měsíci +2

    እማማ ዝናሽ የተናገሩትን እውነት ሁሉም ሰው ሊቀበለው ይገባል ኢትዮጵያን ነፃ እንዲያወጣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው የተላከው

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před 5 měsíci +2

    ዘክዬ የመልካም ሰው ጥግ እንኳን በልጅ ባረካችሁ ቤትዬ ጄማነሽ እማማዝናሽ የልጅ ልጅ እንኳን አሳዬዎት ❤❤❤❤❤❤

  • @habteshasefa2484
    @habteshasefa2484 Před 5 měsíci +4

    ANDEGNA EMAM ZINASH👍💪

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 5 měsíci +3

    የኔናት❤❤❤❤❤❤

  • @user-nl5oq9xp3r
    @user-nl5oq9xp3r Před 5 měsíci +1

    እማምዬ ረጅም እድሜ

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 Před 17 dny

    ዛሬስ ሰላም ኢትዮጵያጋ ሰለዬዱ ደሰሰሰ ነዉ ያለኝ

  • @Firehiwot45
    @Firehiwot45 Před 5 měsíci +4

    ዘኪ❤

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před 5 měsíci

    እንኩዋን ማርያም ማረቻት ባለቤትህን ዘኪ እንኩዋን ደስ አለህ !
    እማማ ዝናሽዬ ውድድድድድድድድድድድድ