እማማ ዝናሽ እና አንቺናሉ አዲስ ቪዲዮ | emama zinash and Anchinalu New Video | Zeki Tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 05. 2024
  • Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
    youtube.com/@zekitube2212?si=...
    በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
    እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
    09 12 45 99 74 እና
    09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Komentáře • 191

  • @user-ot3vn6vq7c

    እማማ ዝናሽ እንደሚያስቡት አይነት መንግስት ያምጣልን

  • @tamrukassie8240

    ውይ ዘኪ ፈታ አረከን እማማ ዝናሽ እና አንችናሉ ኢራን እና እስራኤል ናቸው

  • @selasshibeshi6097

    እግዚአብሔር ኣምላኬ ሆይ ለእማማ ዝናሽ የማቱሳላን እድሜ እጥፍ ኣድርግልን ለኛ ለዲያስፖራዎች ነፃ የጭንቀት ህክምና ነው የሚሰጡን በተለይ ኣንቺን ኣሉና እማማ ዝናሽ ውስጤ ናቸው❤️❤️🙏🏾❤️❤️❤️

  • @ConfusedEquestrianHelmet-kq9lt

    አንድ ቀን ወታደሮቹ እንደ አንቺን አሉ አስመስላችሁ አምጥታችሁ ምን እንደ ሚሉ እንያቸው

  • @EtaYemaryam

    ረጅም እድሜ ይስጠዎት እማማ ዝናሽ ዘክዬ ተባረክ ትዳርህ ልጅህ ይባረክ

  • @GgFf-vd7dx

    አንችን አሉን በጣም ነው እሚጠሏት😂😂😂😂 በስማብ በብር ጨከኑ እኮ 😂😂😂 ከመጥላታቼው የተነሳ😂😂😂

  • @breehanyrobi8537

    እማማ ዝናሽዬ ሰላም ኖትመግስትን ሳይሆን እግዝአብሔር ያዘጋጀሎት ልጆት ዘኬ ነው እና የሚወዶት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው

  • @lidiyalidiya5895

    ዘካርያስ እባክህን አታስጩሀቸው

  • @aynadisteklu1626

    ለምን መቀለጃ ታረገዋቸዋላችሁ ሌላ ቁም ነገር መስራት አትችሉም መሳቂያ አታድርጓቸው እሳቸውን እያበሳጯቸው ነገር እያደረጋችሁ ትስቃላችሀ እናትህ ቢሆኑ ሐሳቂያ አታደርጋቸውም ሆዳቸውን መሙላት እና ልብሳቸውን መቀየር ብቸ በቂ አይደለም አይምሮአቸውን መጉዳት ጥሩ አይሆነም

  • @selambogale6833

    😂 ወይ አንቺናሉ ኑሪልን 😂 ሲጠሎት እንዴት ደስ ይሉኘል😅😅😅አረ ወየው😂

  • @Sarahsarah-hp2ey

    የማማዝናሽ ወታደሮች ይምጡ የምትሉ ላይክ ግጩኝ 😅😅

  • @user-yc5hd7nc8o

    አማማ ዝናሽን የሚጠብቅ ወታደር ጠባቂ ላጠው ለኢትዮጵያ ህዝብ ጠባቂ ወታደር ይስጠው

  • @---2661

    ዘኪ የኔ ውድ በእውነት በጣም እናመሰግናለን እማማ ዝናሽን እና አንቺናሉን ለማየት ብዙ ወራትን በጉጉት እየጠበኩ ነበር🧡🧡🧡🥰🥰🥰🥰

  • @mekdisemazger1404

    የኔ እናት ስወዳችው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጠወት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @iloveessey

    እማማ ዝናሽ በጣም ነዉ የምወዶት እድሜና እረጅም እድሜ እመኝሎታለሁ

  • @astedeasrede5582

    ❤እማማ ዝናሽ አቤት ለመንግስት ያላቸዉ ፍቅር የኔ እናት

  • @monabanna9185

    እማማ ዚናሽ ኑሩልን ከዘኪ ጋሪ

  • @muluteffera6754

    You are a good actor, እንደዛሬው ሰቂ አላወቀም አንቸናሉ ቶሎ ቶሎ አቅርብልን እባክህ።

  • @KisanetGhebre-wz2sd

    ዘካርያስየ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤

  • @amanealyedinglelijekidye7643

    እነዚህን ወታደሮች ማየት አለብን!