እማማ ዝናሽ ጋር የነበረ አስደናቂ ቆይታ || Our Amazing Time With Emama Zinash | ቤተ ሐጌ ሚዲያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ👇
    • Video
    • Video
    ልታግዙን ልትረዱን የምትፈልጉ በ 0912949130
    0966504090
    የሚያሰፈልጉን ንዋያተ ቅድሳት :- ዘቢብ
    ጧፍ
    እጣን
    እንደዚሁም በሌሎች ተጨማሪ ንዋያተ ቅድሳት ይህን የበረከት ስራ ማገዝ ትችላላችሁ።
    #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #ethiopia #love #trending #tewahdomezmur #funny #Orthodox #vlog #ቤተ_ሐጌ #youtube #subscribe #like #share

Komentáře • 200

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 Před 7 měsíci +21

    ዘካርያስ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ የኘሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ እየሰራህ ያለኸው ስራ የእሱን ስራ ነው እሱ ደሞ ለአንተ የታመነ ቤት ይሰራልሀል። አቢግያ ለንጉስ ዳዊት የተናገረችው ቃል ነው በርታ።

    • @AhmedShop-zr4kh
      @AhmedShop-zr4kh Před měsícem

      ❤❤❤❤

    • @meserettadesse7374
      @meserettadesse7374 Před měsícem +3

      ፕሮቴስታንት!!
      የትኛውም እምነት ሰውን መርዳት ይችላል
      ይሄ እምነትን ማንፅባረቂያ ባይሆን ጥሩ ነው
      ሰው የሆነ ሁሉ ሰውን መርዳት ተገቢ ነው

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 8 měsíci +23

    ተባረኩ ደስ የሚል ግዜ ነበር እማማዝናሽ የሳቃችን ምንጭ ዘኪ ደሞ ልጃቸው ተባረክ እረጁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤❤❤❤

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Před 8 měsíci +5

    ተባረኩ የተዋህዶ ልጆች በአንድ ላይ ስንሆን እናምራለን❤❤❤❤

  • @user-zm1vi4xr2x
    @user-zm1vi4xr2x Před 9 měsíci +23

    ሰታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ደሰ ሰትሉ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @ganimar5853
    @ganimar5853 Před 9 měsíci +20

    የኒ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አውነት ደስ ይል ነበር የተዋህዶ እንቆወች ወድሞቼ

  • @user-fc1fn7hv1v
    @user-fc1fn7hv1v Před 9 měsíci +17

    ታምራላችሁ እማማ ዝናሽ የሳቃችን ምንጭ እድሜ ይስጥልን ❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 8 měsíci +15

    መወልዳ ቋንቋ ነው እውነተኛ ወጣቶች ናቸው ተባርኩ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 8 měsíci +15

    ጉራጌይወዳሉ❤❤❤❤❤❤

  • @asterdurchoasterdurcho
    @asterdurchoasterdurcho Před 8 měsíci +6

    በውነት በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አልይችሁ ውንድሞች ተዋህዶ ልጆች ማለት ፍቅር ናችሁ በቃ ❤እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾❤እማማ ዝናሽ 😁😁😁ዮኒዬ የኔ ጅግና በርታልኝ ✝️⛪❤

  • @elsazeleke6852
    @elsazeleke6852 Před 8 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርከው ደስ ስትሉ ወንድሞቼ

  • @dgdbf6423
    @dgdbf6423 Před 9 měsíci +8

    በጣም ደስ ትላላቺቹ መልካም ማድረግ ለራስ ነው❤❤❤

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 8 měsíci +4

    እማማ ዝናሸዬ የሳቃችን ምንጭ ባለማህተቦች❤❤

  • @AstrSeliman
    @AstrSeliman Před 8 měsíci +7

    እናታችን እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይብዛላችሁ ❤️❤️❤️❤️👈

  • @user-mp8xk6pv1q
    @user-mp8xk6pv1q Před 7 měsíci +3

    ወንድም እህቶቻችን የቤተክርስቲያናችን ልጆች ዘራቹ ይባረክ እድሜያቹ ይርዘም አይለያቹ ክበሩልን ቤተክርስቲያናችሁን እንዳከበራቹ ክበሩ የእድል በሩ ይከፈትላቹ እንቅፋት አይንካቹ የኛ ውዶች አሜን

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před 9 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዮኒዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ እማማ ዝናሸ ህልም አለኝ ፉቱልኝ ❤❤❤❤

  • @elsazeleke6852
    @elsazeleke6852 Před 8 měsíci +3

    እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ሰጦ ያቆይልን ዘኪዬ እግዚአብሔር ቤትህን ትዳርህን ባርኮ ቀድሶ የተባረኩ ልጆች ያሳቅፍህ:: ትለያለህ

  • @user-hu2of2ix5e
    @user-hu2of2ix5e Před 9 měsíci +8

    ዋዉዉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ዮኒዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hn8ln2fb6g
    @user-hn8ln2fb6g Před 8 měsíci +4

    ደስ የሚል ኢትዮጵያዊነትን ቆይታ ነው! በርቱ! ሰፕስክራይብ አድርገናል!❤

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Před 9 měsíci +3

    ዋውውው በጣም ነው የምታምሩት ለእማማ እድሜ ይስጦዎት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወጣት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y Před měsícem +2

    እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጠውት አላህ መጨረሻሽን አላህ ያሳምርልሽ ሂዳውን ይስጠውት የሸዋ ቡርጋ ሰው ናቸው ጉራጌውችን ስወዳቸው የኔ አማራ እናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌

  • @user-hv8vp9bo2t
    @user-hv8vp9bo2t Před 9 měsíci +9

    እደው እመቤቴን ስጀመር አንስቸ እስክጨርስ ድረስ በሳቅ ሞትኩ ሆደ ቆሰለ የህልሙና የፍቹ ነገር🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እማማ ዝናሽየ እድሜዎትን ያርዝምልን 🙏❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ትላላችሁ ዮኒዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @madenaabuseraj5078
      @madenaabuseraj5078 Před 8 měsíci

      አወ እኔም 😂😂😂😂50 ብር አይፈቱም ❤❤❤😂😂😂

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma5236 Před 8 měsíci +4

    ኧረ እማማ ዝናሽ ጨዋታ ጨምረዋል ደብሮኝ ነበር 😆🤣😅

  • @martha1043
    @martha1043 Před 9 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጎበዞች በርቱ

  • @user-pw4ts9xg6p
    @user-pw4ts9xg6p Před 9 měsíci +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠቅቃችሁ ደሰ ስትሉ ከምር 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s Před 9 měsíci +5

    ውይ እማማ ዝናሺ እደትነው እሚወዱት ጉራጊ😅😅😅

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před 9 měsíci +6

    ኧረ እማማ ዝናሽዬ በሳቅ ገደሉኝ የኔ ናት ❤❤❤❤ተ❤

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 Před měsícem

    ነገር ግን እባካቹህ ብዙ አታዋሯቸው በእድሜ የገፉ እናት ናቸው በተለይ ከተበሳጩ ጥያቄ አታብዙባቸው እባካቹህ ዘኪ ተባረክ አንተ መልካም ሰው ነህ

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 Před 8 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘ደስ ስትሉ ቭዲዮ እስክያልቅ ድረስ አፌን ከፍቼ ስስቅ ስስቅ ስታምሩ ፈጣር አይለያችሁ 😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AstrSeliman
    @AstrSeliman Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ወዴ የተዋህዶ ቤተሰቡች በጣም ደሰ ትላላችሁ 💗💗💗💗💗❤️👈🥀🥀🥀🥀🥀👌

  • @halemahalmurshidi7018
    @halemahalmurshidi7018 Před 8 měsíci +3

    ዋው ስታምሩ❤❤❤❤እማማ ዝናሺየ በድሜ በጤና ያቆየወት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 8 měsíci +2

    የአገሬ ልጆች በእውነት ስታምሩ ብርክ በሉልኝ ለማማ ዝነሽ እድሜ መጨመር ነው ዘኬ ክበርልን ከነቤተስብ ኑሩልን እነታችን እድሜ ከጤነ ጋር ያድልልኝ❤️🙏❤️🙏❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r Před 9 měsíci +3

    😂😂😂እማማ ዝናሸዬ ❤❤❤❤ፅዱ ሸቅርቅር አንኳን ደህና መጡ ድብርቴ ነን አብሩልኝ😊

  • @burta2178
    @burta2178 Před 9 měsíci +4

    የኔ እናት😂😂😂፠ዮኒ ተባረኩ

  • @eyerusalemworku8722
    @eyerusalemworku8722 Před 9 měsíci +5

    ዮኒ በጣም ደሰ ይላል

  • @AlloDora-xu8on
    @AlloDora-xu8on Před 9 měsíci +3

    ወይኔ ዮኒዬ ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @milli_mill
    @milli_mill Před 9 měsíci +5

    ደስ የሚል ቀን❤❤😂

  • @tube-yenetube
    @tube-yenetube Před 9 měsíci +3

    ዮኒዬ ተባረኩ ወንድሜ❤❤❤

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 8 měsíci +2

    ወይኔ ደስ ሲሉ በስማም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘኪ ምርጥ ሰዉ 😂❤❤❤❤❤

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před 9 měsíci +3

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ዛሬ ሳቅ በሳቅ ብየዋለሁ ሚዲያዉን😅😅😅😅😅

  • @Ortdox
    @Ortdox Před 8 měsíci +2

    እማማ ዝናሽ የኔ ውድ እግዚአብሄር እድሜ ይጨምርላቸዉ ❤❤❤❤

  • @mlkamwolde7707
    @mlkamwolde7707 Před 9 měsíci +2

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 8 měsíci +2

    የተባረከይሁን❤❤❤❤❤❤በርቱ❤❤

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před 8 měsíci +3

    እማማ ዝናሽዬ እድሜዎት ይርዘም

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ እሰይ በጣም ደስ ትላላች አይለያችሁ

  • @martha1043
    @martha1043 Před 9 měsíci +2

    እማማዝናሽዬ የሳቄ ምንጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @xvert9183
    @xvert9183 Před 8 měsíci +1

    ተባርኩ ደስ ትላላችሁ❤❤

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk Před měsícem

    ዘራችሁ ይ ባረክ ሽንቴንአስጨረሳችሁኝ ወይ ዘኪ ተባረክ❤❤❤😘👌😘😘👍🙏🙏🙏👏👏👏

  • @cakocakocako4432
    @cakocakocako4432 Před 9 měsíci +3

    ዬኔ እናት

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh Před měsícem

    ዘካርያስ ዘመንህ ይባረክ ደስ ስትሉ❤❤

  • @zed8332
    @zed8332 Před měsícem

    ዋውውው በጣም ደሰ ትላላቹሁ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 Před měsícem

    እግዚአቤሔር ይባርካችሁ ፊቅሩን ያብዛላችሁ

  • @marthathaman2471
    @marthathaman2471 Před 8 měsíci +2

    ውዶቼ በርቱልን🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selamawitgizaw-ru1yn
    @selamawitgizaw-ru1yn Před 8 měsíci +1

    እንደው አንድቀን መጥቼ በጠየኳቸው።

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Před 8 měsíci +2

    ደስ ስትሉ ከእማማ ዝናሽ ጋር በርቱ። ድል ለጀግናው ፋኖ💚💛❤️ ሞት ለበሻሻው ቆሻሻ👎

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 Před 9 měsíci +3

    😂😂😂😂በሳቅ ሞቱኩ 😂😂 አይ የብሩክ ህልም😂😂😂 ሚኪዬ በኢትያዮጵ ውሰጥ አንድኛ ሀብታም😂😂😂😂 እማማ ፖሊስ ነበሩ እንደ😂😂

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 8 měsíci +2

    እማማ ዝናሽ ቤተክርስቲያን ሳሚ አሉ 😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ሰው አይጥልም

  • @zamzamzam5637
    @zamzamzam5637 Před 8 měsíci +1

    ደሥ ሥትሉ

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r Před 9 měsíci +4

    እባካችሁ ልጆቼ ንቅሳት ጥሩ አይደለም።ባትነቀሱም ቆንጆ ናችሁ በሸታ ነው ዛሬ ምንም ባይመሰላችሁ ብዙ ጥሩ ያልሆ ነገር ነው።ያለፈው ይብቃ በቆዳችሁ ላይ ይልሆነ በሸታ አታምጡ እንዲሁም አድሜ በጨመረ ቁጥር ተቸግረናለል ይቅርታ ካሰቀየምኩ በማማዝናሸ

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před 8 měsíci

      ትክክል ክርስቲያን ንቅሳት አይፈቀድልንም

    • @abebaba9310
      @abebaba9310 Před 8 měsíci

      አለማዊ ሆነው ነው በፊት አሁን አይደለም ተለውጠው ነው

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y Před měsícem

      ታዳ ሙስሊሞች ናቸው የሚነቀሱት አልሀምዱሊላህ አንነቀስም 🇸🇦🇸🇦🇸🇦👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌🕌💪💪💪💪💪

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p Před 9 měsíci +1

    በትክክል እማማ ዝናሽ ከሰት ጋር እዛም እዛም አቲበል😁😁😁😁😁🎉🎉🎉ዮኒ ሁላቹም ታምራላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r Před 9 měsíci +1

    ታረቅ ይሄ ለሁላችንም ነው 😂😂😂😂 ተደባዳቢው😂😂😂😂😂

  • @yesharegtsegaye3268
    @yesharegtsegaye3268 Před 8 měsíci +1

    Betam des yemile gize new yasalefachuhut

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 Před 8 měsíci +1

    ❤ God bless blessings ❤

  • @YenuTade-pp4mk
    @YenuTade-pp4mk Před 25 dny

    አግዚሀብኤር የባርካቹ አይለይቹ

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 Před měsícem

    እማማ ዝናሽ መቼም አይጠገቡም ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qi9rd6jq4i
    @user-qi9rd6jq4i Před měsícem

    ደስ ስትሉ አይለያችው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 8 měsíci

    እማማ ዝናሽ የዘኪ ውጤት ተባረኩ እናንተም❤❤❤❤

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 Před měsícem

    ክክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ወደኩኝ አይ እማማ ዝናሽ

  • @YeneSundros
    @YeneSundros Před 9 měsíci +2

    yene merete wendemeyeeeeeeee beretalengeeeeee

  • @sefanittsedalu4452
    @sefanittsedalu4452 Před 9 měsíci +1

    Egzeabher edmena tena yesetachu bertu betam des telalachu

  • @user-bk1vr3qk7b
    @user-bk1vr3qk7b Před 8 měsíci +1

    ቆርበዉ ከሆነ ግን ልክ አልሰራችሁም ።
    1.ቆርበዉ መጯጯው የለባቸውም
    2.የሌላ ሰው ትንፋሽ ወደሳቸው መተንፈስ የለባችሁም
    3.መሳም የለባቸውም የቆረበ ሰው እንደንጉስ ነው ። ስጋወ ወደሙ ማክበር አለባችው ዘኪ አንተ ሳታቅ ቀርተህ ነው እንደዚህ አይደረግም

  • @emmywandemu1076
    @emmywandemu1076 Před 9 měsíci +1

    ወንድሜ በርታ❤❤❤❤

  • @user-hv1bt2qx9u
    @user-hv1bt2qx9u Před měsícem

    እድሜ ይስጠዎት

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p Před 9 měsíci +1

    😂😅😅😅😅 ኧረ የሚሊ ባሰኮ ከመንግስት ጋር ተጋጪታሀል😁💯

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 3 měsíci

    ለእማሆይ ዝናሺ እድሜ ይስጥዎት

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r Před 9 měsíci +2

    ዘኪ ምነው የቤቱ ነገር ተደጋገመ 😊

  • @AlazarAlazarAlazarAlazar
    @AlazarAlazarAlazarAlazar Před 3 měsíci

    እናንተ የተባረካችሁ ወጣቶች ፣መልካም ስራ ነው የሰራችሁት ተባረኩ!"!

  • @tedla4680
    @tedla4680 Před 9 měsíci +1

    Please please for Emama Zinash an audiologist in Addis Ababa who can diagnose hearing loss and fit for a hearing aid.

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před 4 měsíci

    እማማ ዝናሽን ያቀረበ በሙሉ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ አድርጊያለሁ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Před 23 hodinami

    ማስቲካው ምን በዲሎነው የከፋ አላመጠችው

  • @user-dm6pe2so2d
    @user-dm6pe2so2d Před měsícem

    Egzabhire ybrkahu

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 Před 8 měsíci

    ዉይ ዛሬሰ በሳቅ ገደላቹኝ ።

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před měsícem

    አይ አማማዚናሺ እኔም እማጠለው እልም ለስፈታ😅😅😅😅😅😅

  • @user-sf1pf4md4l
    @user-sf1pf4md4l Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ስያምር

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 Před 8 měsíci

    አትጮህባቸው አልተመቻችውም ዘኪ ነው እሚሰማችው❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-ms1tj3zv6l
    @user-ms1tj3zv6l Před 9 měsíci +1

    አይ ብሩኬ ጉድህ ፈላ😂😂😂😂

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 Před měsícem

    ያረቢቢቢቢ ክክክክክክ

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan Před měsícem

    😅😅😅😅😅😅 እድሜ ይስጦት እማማ

  • @user-vf8wr6ub8u
    @user-vf8wr6ub8u Před 9 měsíci +2

    ኤረ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před 9 měsíci +1

    ዛሬ ማማዝናሺ መልስ ❤❤❤❤

  • @user-gg5tm3cy3t
    @user-gg5tm3cy3t Před měsícem

    ስታምሩ በመቤቴ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን ለናተም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እህት ወንድሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před měsícem

    Mengest yeftalete❤❤❤❤❤❤❤

  • @lulitmamo236
    @lulitmamo236 Před 9 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂 አይ ዮኒ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 8 měsíci

    እንዴት ደስ ትላልችው

  • @MarDegfu
    @MarDegfu Před 9 měsíci +2

    የኔ እናት ደስ ስትሉ

  • @MuluneshiabetaDannaa
    @MuluneshiabetaDannaa Před měsícem

    kamera la kuce bela mindinow melameto jelnate shu hada?

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 8 měsíci

    እማማዝናሺ❤❤❤❤❤

  • @goldencell3461
    @goldencell3461 Před 9 měsíci +1

    ሎድሮብር፣ያላቸው፣ፍቅር

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 8 měsíci

    በርታወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅

  • @user-kr8tz9bu5c
    @user-kr8tz9bu5c Před 27 dny

    ዎጣቶቻሃላህዲሜሂሲጣቹ