እማማ ዝናሽ በዘካርያስ ቤት - emama zinash | Zeki Tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
    youtube.com/@z...
    በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
    እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
    09 12 45 99 74 እና
    09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Komentáře • 158

  • @user-bz1hp9vg9z
    @user-bz1hp9vg9z Před 4 měsíci +24

    ዘክዬ ድፍን ሹራብ አልብሳቸው ወይም ሳሳ ያለካኔተራ ከስር አልብሳቸው ደረታቸው ባዶውን አይሁን ወንድሜ
    ተባረክ የአብርሀሙ ስላሴ ቤትህን ይባርኩት

  • @tsiendeshaw6030
    @tsiendeshaw6030 Před 4 měsíci +27

    እማማ ዝናሽ እንኳን ለዛሬዋ ቀን አደረሶት❤
    እመቤቴ በእድሜ በጤና ትጠብቅዎት
    ዘኪ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትንአቅም እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @BekaluTemesgen-ue5fv
    @BekaluTemesgen-ue5fv Před 4 měsíci +19

    ዘኪ በእውነት ፈጣሪ ይባርክህ።በጣም ትሁት ሰው ነህ
    በርታ ጀግናዬ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před 4 měsíci +7

    እማማ ዝናብ እውነታቸውን ነው የታቦት ተሽካሚልጅ ናቸው እዩ የአባታቸው መልካም ስራ እሳቸው ላይ እየታየ ነው እይ መታደል ልጅ ያለው ሰው እንኮን እንደእሳቸው አይጦርም የአባታቸው ምርቃት ይመስለኛል

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 4 měsíci +14

    ጀሙዬ በረታሽ ? ማርያም በሽልምት ታዉጣሽ 🙏❤🙏
    እማማ ዝናሽ ና ዘኪ እንዴት ናችሁ ?መግደላዊት ደህና ናት ,❤🙏

    • @user-kk8mz4kg4h
      @user-kk8mz4kg4h Před 4 měsíci

      መቅደላዊት ነው መግደላዊት ?

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Před 4 měsíci

      @@user-kk8mz4kg4h, ባልሳሳት መግደላዊት መሰለኝ
      እኔ እንጃ አባቷ ሲል ሰምቼ ነው

  • @user-nu1rt6cu6r
    @user-nu1rt6cu6r Před 4 měsíci +19

    እልልልል ወ/ሮ አንቺናሉና እማማ ዝናሽ ተታረቁ 🎉🎉🎉💃💃😅

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 4 měsíci +8

    እንኳን ለልደታ ለማሪያም አደረስን አደረሳችሁ እማማ ዝነሽ ከነቤተስቦ ዘኬ ጀማነሽ በረታች ሚጣዬስ እንዴት ነት እግዚአብሔር በማያልቀው በረከት ሁሌ ተባረኩ ዘኬ አቤት መታደል ነው🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s Před 4 měsíci +8

    ዘኪ እውነት ብደሩ ይገባህ ልጂህን ለቆምነገር ያደርሰልህ ልጂም አተ እደምትኮንላቸው አያደረግም ዘመነህ ሁሉ ይባርክ

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8p Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እማማ ዝናሽና አንቻሉ መታረቅ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏❤️🥰

  • @woudiewondimagegn33
    @woudiewondimagegn33 Před 4 měsíci +8

    ዘኪ እንኳን ደስ አለህ ጀማነሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @yohan4494
    @yohan4494 Před 4 měsíci +2

    ዘኩ እንዴት ናችው ጀማነሽ ደህና ነት እግዘብሔር እንኳን በልጅ ባረካችሁ የጀማነሽን ትግስት ለሁላችንም ይስጠን ዘኩ አሜሪካ ሜሪ ላንደ ይዘሀቸው ና ጀማነሽንም

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 4 měsíci +8

    ቅድስት ልደታ ማርያም ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ጀማነሽ እና ተገኝ ወርቅ 👏👏
    እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር ይማርዎት💕👏👏

  • @TigestZewide
    @TigestZewide Před 3 měsíci +2

    ወንድሜ እጅግ በጣም ጎበዝናችሁ በርቱልን ትልቅ ሠው ትሪት ማድረግ በጣም ከባድነው ጀግናናችሁ በርቱልኝ ❤❤❤❤❤

  • @asterzeleke9459
    @asterzeleke9459 Před 4 měsíci +8

    እማማ ዝናሽ ዕድሜና ጤና ያድልት ዘኪ እግዚአብሔር ልጃችሁን ይባርክላችሁ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 4 měsíci +9

    እንኳን ለልደታ ማርያም አደረስን

  • @abfreeeditzz7
    @abfreeeditzz7 Před 4 měsíci +8

    ዘኪዬ ልጅህ ለቁም ነገርደርሳ አንተን ጧሪ ቀባሪ ትሁንልህ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 4 měsíci +11

    ሚያዚያ1 እንደምን አደራችሁ እማማ ዝናሽ እና ዘኪ

  • @samri1215
    @samri1215 Před 4 měsíci +6

    እረተው እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር ነው የሰጦት 🌹🌹🙏🙏🌹🌹🤣🤣

  • @Easymoneysnpr6133
    @Easymoneysnpr6133 Před 4 měsíci +2

    thank you my brother 👑👑👑👍👍👍👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @HanaMesela-up8re
    @HanaMesela-up8re Před 4 měsíci +6

    እማማ ዝናሽይ ለዛሬዊ ቀን እንኳን አደረሶት

  • @aberashbayssa
    @aberashbayssa Před 4 měsíci +4

    .እልሌል. ሁላችንም እንኳን ደስ አላችሁ ጀማነሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ

    • @aberashbayssa
      @aberashbayssa Před 4 měsíci

      .ዘኪ እና ጀማነሽ ደጋግ ልጆች የአብርሃም ሥላሴ ይስጡኧቻሁ

  • @TigestZewide
    @TigestZewide Před 3 měsíci +1

    ከሣቸው ጋር የምታሣልፈው ግዜ በጣምያጎጎኛል ጀግናነክ የምትንከባከባቸው ያስደስተኛል በርታልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistretta4780
    @tigistretta4780 Před 4 měsíci +3

    ዘኬ ተባረክልኝ

  • @samri1215
    @samri1215 Před 4 měsíci +5

    Zeki እግዚአብሔር ይባርካቺው 🙏🙏

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Před 4 měsíci +6

    ቀን ደሞ አይረሱም😂😂❤

  • @user-jf8vn6tj3v
    @user-jf8vn6tj3v Před 4 měsíci +2

    እማማ ዝናሽ እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቆዎት ❤❤❤

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před 4 měsíci +4

    አሜን ከእኛ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @gebraaweke3198
    @gebraaweke3198 Před 4 měsíci +2

    እንኳን ለሆሳህና አደረሶት እማማ ዝናሽ

  • @sabalegesse2959
    @sabalegesse2959 Před 4 měsíci +5

    ዘክዬ ጉንፋን ሲይዛቸዉ ሹራብ አልብሳቸዉ ወንድሜ እንደ ሀሳብ ነዉ

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z Před 4 měsíci +6

    እማማ ዝናሽ የደስታዬ ምንጭ በጣም ከፍቶኝ እማማ ዝናሽን ሳይ እስቃለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤በእድሜ በጤና ይጠብቅልህ መዳንያለም ክረስቶስ ማሩን ቀልባቸው ነግሮአቸዋል ❤🙏❤ሰላም የነበሩት ቀያየርካቸው አጠገቦ ነወ ።

  • @qsdgdg6202
    @qsdgdg6202 Před 4 měsíci +4

    እዴት አደራቹ እማማዝናሽዬ እና ተገኘ ወርቅ ሠላም ናቹ ነጭ ሽንኩርት እና ዝጅብልም ጥሩ ነው

  • @MercyMercy-mv3pe
    @MercyMercy-mv3pe Před 4 měsíci +2

    ዘኪዬ ተበረክ አንተ ልዩ ሰው ነህ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 4 měsíci +5

    We want to see the reaction videos from seeing the baby.

  • @SARATADDESSE
    @SARATADDESSE Před 4 měsíci +2

    Egzihabher ybarkachu zeki

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ላደረገ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @MercyMercy-mv3pe
    @MercyMercy-mv3pe Před 4 měsíci +2

    እንክብካቤህ እረሱ ልዩ ነዉ❤❤❤❤

  • @user-ts7kf5zb3b
    @user-ts7kf5zb3b Před 4 měsíci +1

    ዘክዬ ልጃችሁን አሳዩን❤❤❤❤

  • @zednegede255
    @zednegede255 Před 4 měsíci +2

    ዘኪ በዚህ ዕድሜ ብዙ ሻይ ባይወብዱ በሶ በጥብጠህ ብትሰጣቸው ሻዩ በዝቷል

  • @user-bi6sq3ey1v
    @user-bi6sq3ey1v Před 4 měsíci

    ጀማነሽ
    ጌጤነሽ
    ተገኘ ወርቅ
    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ለኔም ስም ይሰይሙልኝ እንዴት እንደምወዶት እኮ ሙቼ ነዉ የምወዶት እርሶና እሸቱ ለኔ መንግሥት ናችሁ❤❤❤❤❤አንደኛዬ የህይወት መምህሮቼ ናችሁ

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Před 4 měsíci +1

    የኔ እናት ልጀቷን እያየህ ሲሉ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏

  • @melseifu8424
    @melseifu8424 Před 4 měsíci +2

    ዘኪዬ ሻዩ በዝቶ ከማሩ ጋር ጨጓራ እንዳያማቸው ምግብ ቢያስቸግሩም ቀለል ያለ ነገር በሶም ቢሆን በጥብጠህ ስጣቸው

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Před 4 měsíci

    😂በጣም እናመሰግናለን እርቅ መዉረዱ ደስ ይላል። ኑሩልን የኛ ጸስታዎች ዉድድድድድ❤

  • @redwanhassen8564
    @redwanhassen8564 Před 4 měsíci +1

    Congratulation for your new baby and also thank you for you do everything for the nice job I'm texting you from Atlanta Georgia

  • @emenetmengesha2054
    @emenetmengesha2054 Před 4 měsíci +4

    ዘኪ ለመዳኒቱ እጀራ ቢጎርሱ ይሻላል

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 4 měsíci +2

    የኔናት..❤❤❤❤❤

  • @mihretbegedlu8343
    @mihretbegedlu8343 Před 4 měsíci +3

    ዘካዬ እና እማማ ዝናሽዬ እንደም አደራችሁ

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 3 měsíci

    እማማ ዝናሺ አመማቸው ይማረዎት ዘኪ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @lediaasfaw-kh9xe
    @lediaasfaw-kh9xe Před 4 měsíci +1

    ሻይ እንደዚህ ሲበዛ ጥሩ ነው? ወይ በዳቦ ቢሆን ለመድሀኒት መዋጫ ከሆነ።

  • @SamrieHabeshawit
    @SamrieHabeshawit Před 4 měsíci +1

    እኔኮ ድምጻቸውን አጎርንነው ምግብ መጠጣቸውን የሚባርኩት ነገር በጣም ነው የሚያስቀኝ።
    ዛሬ ማክሰኞ ነው ቁርስ ብሉም ተመችቶኛል 😂

  • @TebaTeba-nc7ru
    @TebaTeba-nc7ru Před 3 měsíci

    አላህ እድሜና ጤናክን ይስጥክ በሄድክበተ ሁሉ ተከበር በሂወት ዘመንክ ሁሉ ተደሰት

  • @user-vb4xo8dj7b
    @user-vb4xo8dj7b Před 4 měsíci +2

    Zekiyea tebarek be ewenet ende enateh new yemetenkebakebachehu be lejeh agegew ken balebeateh

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju Před 4 měsíci +1

    Enkan Adersachu le lideta mareyam🎉🎉🎉🎉🎉 emama zinash edime Ena tena yestacho ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jp4vf2rl4v
    @user-jp4vf2rl4v Před 4 měsíci +1

    አይ እማማ ዝናሽ እድሜ እና ጤና ይስጠወት❤❤❤❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Před 4 měsíci +2

    ሰላም አደራችሁእማማ ዝናሽ እና ዘኪ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před 4 měsíci

    አይዞዎት የኔ እናት እንደ ተገኝ ወርቅ አይነት የተባረከ ልጅ ሰጥቶዎታል ዘኪ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሴድግላችሁ❤❤❤😘😘🙏🙏

  • @MercyMercy-mv3pe
    @MercyMercy-mv3pe Před 4 měsíci +1

    እንክብካቤህ እረሱ ልዩ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @TigestZewide
    @TigestZewide Před 3 měsíci

    አይሠማቸው አይዞት በላቸው ትልቅሠው እንደሕፃን ናቸው

  • @user-hj3et4cw9o
    @user-hj3et4cw9o Před 4 měsíci +1

    Zeki ligeh tebarekleh Emma zinashenem edema tena ystachew berta

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Před 4 měsíci +2

    የወተት ዘር አትስጣቸው አክታ ያለው ሳል ከሆነ ፣ የወተት ዘር ማለት ቅቤ ችዝ ወተት እርጎ አትስጣቸው አክታ ያበዛል።

  • @Lidu21
    @Lidu21 Před 4 měsíci

    የኔ እናት እማማ ዝናሽ 🥰🥰🥰😂

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እማማ ዝናሽዬ የልጅ ልጅዎትን አገኙ ?

  • @zelalemgetahune1655
    @zelalemgetahune1655 Před 4 měsíci +1

    Edma tena ystachawe

  • @user-ts7kf5zb3b
    @user-ts7kf5zb3b Před 4 měsíci

    እማምዬ እኔ በግሌ ስወድውት የኔ ናት❤❤❤

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 Před 4 měsíci

    Welahi Zeki tadelehal yedegenet teig memerke new ❤❤❤❤❤

  • @Marwacheru
    @Marwacheru Před 4 měsíci

    ክክክ😂መጫወቻ ልታርገኝ አሉ የኔ እናት❤

  • @sebleaabebe7675
    @sebleaabebe7675 Před 4 měsíci

    እንዴት ነሀ መልካሙ ወንድሜ ስለመልካም ስራህ ሁሉ እግዚአብሄር አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ
    ቤቢ ሀይሉ የነወይዘሮ አልማዝ መንግስቱ ቤተሰብ ቪዲዮ ማየት እፈልጋለሁ እባክህ ከቻልክ
    እኔም ታላቅ እህተቸው ነኝ
    ከአሜሪካ

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs Před 4 měsíci +1

    Zeki, If she is taking Medication give her something to eat not only tea.

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 4 měsíci +1

    ማዛ ማናት ዘኪ 😂😂😂😂😂

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 4 měsíci +2

    አሜን፫

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Před 4 měsíci

    የኔ ምስኪን ልክ እደ ህፃን ልጅ 😅😅😅ያታልላቸዋል 😮😮😮

  • @user-zo1by5tm9k
    @user-zo1by5tm9k Před 4 měsíci

    ወፈሩ እማማ ዝናሽ

  • @TilahunUga-ns7tt
    @TilahunUga-ns7tt Před 4 měsíci

    እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጦት።

  • @nmajetube
    @nmajetube Před 4 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Před 4 měsíci +1

    አይ እማማዝናሽ ግልፅና ግብፅ ናቸው እኮ

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael4814 Před 4 měsíci

    Zeki is a positive catalyst for Emama Zinash's life!

  • @annagola7570
    @annagola7570 Před 4 měsíci +1

    የፈለጉት ስጣቸው ፍትፍት ነው የጠየቁት

  • @mississippiwenz8388
    @mississippiwenz8388 Před 4 měsíci

    ዘኪ ሲስሉ አፋቸውን መሼፈን ብታስተምራቸዉ ደግሞ ለሁላችሁም ጥሩ ነዉ

  • @hant342
    @hant342 Před 4 měsíci

    እማማዬ

  • @enanadelele4884
    @enanadelele4884 Před 4 měsíci

    God bless you and you care I like your mom ❤🙏🙏🙏

  • @azebgebreamlak4767
    @azebgebreamlak4767 Před 4 měsíci +1

    Hi zekkie selam new😅😅😅

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 Před 4 měsíci +2

    መንገዜም ሺራብ ከላይ ቢለብሱ ጥሩነው

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 Před 4 měsíci +2

    እማማ ዝናሽ ግን አንቺን አሉን ጥምድ አድርገዋታል።

  • @user-kw7fk8vd4v
    @user-kw7fk8vd4v Před 4 měsíci +3

    እማማ ዝናሽ..😂😂😂😂.

  • @user-fw5er6jx7f
    @user-fw5er6jx7f Před 4 měsíci +1

    Esey enkwan leze abekachu fetare men yesanewal

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 Před 4 měsíci

    God bless blessings family ❤❤❤

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Před 4 měsíci +2

    እማማ ዝናሸየ ሳል ይዞአቸዋን

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 Před 4 měsíci +1

    አይ እማማ ዝናሽ የ አንቺናሉ መፈንከት ለትምህርት ነው የት አባትዋ አይነት አባባል ክክክክክክክክክክክክ

  • @alemgetachew1618
    @alemgetachew1618 Před 3 měsíci

    WEY EMAMA ZINASHYE HOD AYEBASOT ZEKIN YEMISEL LIJ YESETOTIN AMELAK AMESEGENU

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he Před 4 měsíci +1

    ማዛ እማማማ ዝናሽ

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před 4 měsíci +1

    አይ እማማ ዝናሽ❤❤😂😂

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m Před 4 měsíci

    Yene yewe❤

  • @tsiendeshaw6030
    @tsiendeshaw6030 Před 4 měsíci +2

    😂😂😂😂 ወይኔ ግፍህ ሪሞት

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 Před 4 měsíci

    Jemanesh Bek beye enji

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před 4 měsíci

    Egzabher yebarcachw 🥰😍🙏

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Před 4 měsíci +1

    Selam❤

  • @user-yt8pr9ec5d
    @user-yt8pr9ec5d Před 4 měsíci

    Anchenalu Ena emama zenash!

  • @naemchannell51
    @naemchannell51 Před 3 měsíci

    Salam salam

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 Před 4 měsíci

    SHALOM ETHIOPIA