የእማማ ዝናሽ ቀልብ አምሳ አለቃ ባዪሽን ወዶታል emama zinash | Zeki Tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
    youtube.com/@z...
    በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
    እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
    09 12 45 99 74 እና
    09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Komentáře • 130

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před měsícem +29

    የኔ እናት , ልጃቸዉ ሲያምርላቸዉ ደስ አላቸዉ 😂🌹❤ እናቶች ሁሌም ደስ ይበለን !!! 🙏🌻❤❤ አሜን !

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 Před měsícem +22

    ዘኪ እንደ አንተ አይነቱን ሰው ለአገራችን ያብዛልን በጣም የተባረክ ነህ

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 Před měsícem +20

    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
    በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።
    Godana Tube🙏🙏🙏

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před měsícem +19

    ዘኪ ወንድሜ ተባረክ እማማ ዝናሽ እንዲ ብሎ መናገር ጭንቅላታቸው የማስታወስ ችሎታቸው እያዳበሩ ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Před měsícem +17

    እማማ ዝናሽዬ ሳይማሩ የተማሩ ዘክዬ ሁሌ ሽቅርቅር በልላቸው ተደሰቱ እኮ❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před měsícem +6

    እማማ ዝናሽዬ ልክ ኖት ዘኪ ሲዘንጥም አይቻልም የእግዚአብሔር ፀጋው ስለበዛለት ነው 🙏🙏🙏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem +11

    እስይ አሉ 100 አለቃ ልትሆናው እንዴት የስው ደስታ እንደምስደስታችው ❤❤❤❤

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před měsícem +4

    እማማ ዝናሽና ዘካርያስ ደስ ሲሎ እኮ ደሞ ሲወዱት እኮ እሱን ብቻ ነው የሚያምኑት እማማ ዝናሽንና ዘካርያስን ያገናኛቸው እግዚአብሔር ነው የእውነት ይደቀኛል የሥላሴ ሥራ እናትና ልጅ ሲዋደዱ እኮ 💗💐🌷

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 Před měsícem +2

    ማርያምን እማማ ዝናሽ በጣም አሳቁኝ ሲጀመር ነገሩ ቀፎኛል አላሉም ኪኪኪኪኪኪ .........እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለእናታችን ያድልልን:: ዘኪዬ አንተም ተባረክልን::

  • @tigist8015
    @tigist8015 Před měsícem +2

    የማታ እንጀራ የሰጠዎት መደሐኒትአለም ይክበር ይመስገን::

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před měsícem +8

    እናት እና ልጅ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před měsícem +8

    ዘኪ እማማ ዝናሽ ደስ እንዲላቸው አንድ ሰው ይረብሻቸውና ፖሊስ ይምጣና ይውሰዳቸው ደስ እንዲላቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-ip2le5be1w
    @user-ip2le5be1w Před měsícem +2

    እማማ ፍሬ የሌለው ወሬ አይፈልጉም የሞራል ልእልና ቸው ድንቅ ነው።።

  • @eyobdagnachew90
    @eyobdagnachew90 Před měsícem +1

    ዘኪ ወንድሜ ተባረክ እማማ ዝናሽ እንዲ የልባቸውን መናገራቸው በጭንቅላታቸው የማስታወስ ችሎታቸው እያዳበሩ ነው

  • @selambogale6833
    @selambogale6833 Před měsícem +6

    እማማ ዝናሽዬ 😅❤ የኔ ወግ አክባሪ ❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před měsícem +7

    እማማዝናሽ ዘካርያስ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem +5

    አሁን ምን አለበት ቀስ ብለህ እህ እህ እያልክ ብሰማችው የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥችው

  • @hayu684
    @hayu684 Před měsícem +9

    ማነው ለእማማ ዝናሽ ሻሂ መጠጫ ኮፕ በፎታቷቸው አሰርቶ ሚሰጣቸው የሁልጊዜ ሀሳቤ ነው እኔ ሀገር ስገባ እያልኩ ግን ነገ ዛሬ ስደት አላስገባኝ 😂😂😂ሴት ሽምግልና ከላከ ቦተሊካ ነው ብለዋል እማማ ዝናሽእውነትዎትን ነው ባለጌ😅 የዚህን ትውልድ ጉድ አልሰሙ አላዩ😢

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před měsícem +7

    አይ እመማ ዝናሽ እምዬ ማርያም አድ ቀን አተ ዘኪ አደለህም ታስብሎት ❤❤❤

  • @nmajetube
    @nmajetube Před měsícem +4

    እናት እኮ ሁሌም የሊጅ ደስታ ነው ደስታዋ የኔ እናት 💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @mamesuperman903
    @mamesuperman903 Před měsícem +3

    ባላቸው ጨቁኗቸው ነበር እንዴ ወታደር ሲፈሩኮ 😂😂😂❤❤❤

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 Před měsícem +5

    ዘኪዬ ከአላህ ይከፈልክ🤲🙏🥰❤️

  • @Semaynesh-xo4ux
    @Semaynesh-xo4ux Před měsícem +2

    ዘኪ ተባረክ የመረዳት ችሎታቸው በጣም አሪፍ ነው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před měsícem +6

    እማማ ዝናሽ ና ልጃቸዉ, እንከን ደህና መጣችሁ ❤ሀ🙏

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Před měsícem +4

    ❤❤❤እማማ ዝናሽ ዘኪ ስወዳቹ እድሜ ጤና ይስጣቹ ❤❤

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 Před měsícem +7

    ዘኪ ግን እማማ ዝናሽ የባላቸውን ጡረታ ለምን አልተሰጣቸውም ???

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Před měsícem +6

    ባሀሉ ሲበላሽ አይሰሙም እማማ ዝናሽ ሴት ለባል ሽማግሌ አትልክም የባለጌ ቆሻሻ ወሬ አልሰማም አሉ እዉነት ብለዋል እዉነተኛ ሰዉ

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 Před měsícem +3

    እር ዘክየእርጂም እድሜ ከጤናጋ እመኝልሀለሁ❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před měsícem +2

    አማላጂ ልኮ የሚያገባት አጣቻ አላሉልም እማማ ዝናሽየ እፍፍፍ በሳቅ ገደሉኝ😅😅😅😅ወደፊት መሆኑ አይቀርም

  • @MuniraBelachew
    @MuniraBelachew Před měsícem +4

    ወላሂ በሳቅ😂😂😂እማማ ዝናሽ ❤🎉😘

  • @bezualemayehu5523
    @bezualemayehu5523 Před měsícem +1

    ሰላም እማማ ዠናሽ!
    ድህነት ከባድ ነው። እርሶ ብዙ ችግር አሳልፈው ነው እዝህ የደረሱት! እሱው ቤት እንጀራ እየጋገሩ በወር 3ብር እያገኙ እንደነበሩ ሕይወቶን ሲነግሩን በጣም ልብ የሚነካና የሚገርም ነው። ንጹህ እናት በመሆኖ እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶ : አሁንም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ! እግዚአብሔር ይባርኮት አሜን 🙏🙏🙏

  • @ethio-bi9vy
    @ethio-bi9vy Před měsícem +8

    ጨዋውንም ሴት አስረከሱት😅😅😅😅

  • @user-wj6cp3jn4o
    @user-wj6cp3jn4o Před 19 dny

    እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ ሁሊ ሳያቸው አያቴን ያስታውሶኛል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s Před měsícem +6

    የማማዝናሺ ጠባቄወች ወታደሮቹ ተገኝ ወርቅንም አሰፈራሩት😂😂😂😂

  • @kibruassefa3691
    @kibruassefa3691 Před měsícem +2

    ዘኪ፣ የሳቸው መሳቀቅ እኔንም አሰቀቀኝ።

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan Před měsícem +5

    Zeki long live

  • @TuTu-sj9vy
    @TuTu-sj9vy Před měsícem +3

    ዘኬ ይመጣል ይለኛል ፀሎቴ ክክክ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem +6

    እውነት ጭዋ እኮናቸው የሌባ ብር አይፈልጉ ባለይ ብር ይማያሸንፈችው. ቆፈጣን እሴት ናቸው

  • @alemabebe6691
    @alemabebe6691 Před měsícem +5

    እማማ ዝናሽ አንጀት አርስ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Před měsícem +1

    እግዝሬ ይስጦት እውነት ነው የታናገሩት በሃሉን ሊያጠፉት ነው ጨዋዎቹንም በነሱ ስም ባድላይ ያስጨፈልቃሉ እውነት ይቀፋል ወይኔ የኔ እናት ተናደዱ እንዴት እንዳሳቁኝ ሆዴ ቆሰለ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před měsícem +3

    Thank you

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 Před měsícem +1

    ዘኪ ጨዋታ ቀይርላቸው እፍፍፍፍፍ በሳቅ ደከምኩ

  • @hanahagos7732
    @hanahagos7732 Před měsícem +4

    አዳምጣቸው ልባቸው አታድርቃቸው.

  • @ethio-bi9vy
    @ethio-bi9vy Před měsícem +4

    ንቀል እባክህ በወታደርሳትከበብ😅😅

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 Před měsícem +3

    Tebarek zeki

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan Před měsícem +3

    Zeki tebarik

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 Před měsícem +2

    Zeki tebareke ❤❤❤❤❤ fetare be lijocheih lanteme yekefeleih

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Před měsícem +3

    ዘኪ You look great with that suit you are wearing 👌🏽

  • @user-lk5wy2kj1c
    @user-lk5wy2kj1c Před měsícem +1

    ሲስቁ ደስ ሲሉ አሜን

  • @zm5638
    @zm5638 Před měsícem +2

    የኔቆጆ እናት

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 Před měsícem +5

    ታስቀናላችሁ በርቱ

  • @ayni5236
    @ayni5236 Před měsícem +3

    ዉይ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e Před měsícem +4

    😅😅😅😅😅😅 አረበሳቅ ገደላችሁኝ ክክክክ😅😅😅

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 Před měsícem +1

    💚 Emama Zenashye ena Zeki! Pure Fun!🌻😂

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v Před měsícem

    የኔ እናት ረጅም ዕድሜ ስያሳዝኑ እምር ስትልላቸው ደስ አላቸው ዘኬ ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ

  • @user-bf4ty2vs6p
    @user-bf4ty2vs6p Před měsícem +1

    እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ

  • @user-lk5wy2kj1c
    @user-lk5wy2kj1c Před měsícem +1

    ደግመህ ስማቸው እንጂ ዘኪ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem +3

    😂😂😂😂😂 የኔ እናት ኦፍፍፍፍፍፍ. እንደው እግዚአብሔር እኮ ጀራ ነው አሁን አንተ በይጥላችው ኑሮስ 😂😂😂

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 Před měsícem +3

    😂😂😂😂 emamay ❤

  • @samuelteshome3650
    @samuelteshome3650 Před měsícem +3

    ደህና እደሩ ከፍቅር ጋር

  • @samuelsleshi1588
    @samuelsleshi1588 Před měsícem +4

    ሴቱ እረከሰ 😂😂😂😂😂 ❤

  • @madinabelet-wd8cx
    @madinabelet-wd8cx Před měsícem +3

    🤣🤣🤣🤣የኔ እናት 👌👌

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Před měsícem +1

    እማማ ዝናሽ ያራዳ ልጅ ብር የሌለበት ነገር ፖለቲካ ነው

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Před měsícem +4

    ልጃቸው ሲዘንጥ ደስ አላቸው😂

  • @brookhailemaryam6847
    @brookhailemaryam6847 Před měsícem

    ዘኪ ጨዋታህን አልወደዱትም ተዋቸው ቀፋቸው ለእሳቸው የሚመጥን ጨዋታህ ተበሳጭተውብሀል

  • @user-cw5sz4fc9w
    @user-cw5sz4fc9w Před měsícem +3

    ምን ስጡኝ😅😅😅

  • @user-cw5sz4fc9w
    @user-cw5sz4fc9w Před měsícem +2

    ዘኪ እሪከርዲ ስታርግ የሳቼውም ዲምፂ ይገባል ይስማሉ😂😂😂😂😂😂

  • @helusalema3536
    @helusalema3536 Před měsícem +1

    Zeki ye wetader libs giza ena 50 aleka hunilachew bedenb😂😂emama zinash love wetader betam

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan Před měsícem +2

    Ebakachew ye ethiopia wetaderochi andy emaman metachew asdestwat

  • @sunymstube8264
    @sunymstube8264 Před měsícem +1

    Zekiye egeziyabeher amelak erejeme edemea ena tena yeseteh

  • @sabafantaye1116
    @sabafantaye1116 Před měsícem +1

    Emama zenash ❤❤❤❤

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před měsícem

    ደስ.ስትሉ❤❤❤❤❤

  • @HajiHaji-u4d
    @HajiHaji-u4d Před měsícem

    በጣም ደስ ይላሉ

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Před měsícem +1

    ዝናብ ያልጣለበት መሬት እህል አያበቅልም😂😂

  • @user-cw5sz4fc9w
    @user-cw5sz4fc9w Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @LimarnBars
    @LimarnBars Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @wirohode506
    @wirohode506 Před měsícem +3

    😂😂😂😂😂 chewa nachewu eko

  • @TuTu-sj9vy
    @TuTu-sj9vy Před měsícem +2

    ባለጌ ክክክ

  • @nardosbirhanu3001
    @nardosbirhanu3001 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cn2pe9om8t
    @user-cn2pe9om8t Před měsícem +2

    Emama zenooo ❤❤❤❤😂😂😂

  • @Yjk584
    @Yjk584 Před měsícem +2

    Eteye Menshu, Anchin Alu, hamsaleka bayush lol 😂where did you get the name

  • @astertadese2229
    @astertadese2229 Před měsícem +2

    Wey Boltica 😂😂😂😂

  • @user-vd8wn1ys2o
    @user-vd8wn1ys2o Před měsícem +2

    ❤❤❤❤

  • @genetayele990
    @genetayele990 Před měsícem

    Aye eimama zenasehey zega yehe eirasu poleteka naw min aderegulegh mechem err besak yemechachu

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem +3

    የኔ እናት ነዳችው እኮ ነው ቆሻሻ አሉ

  • @fjdj2994
    @fjdj2994 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bi9qs8pr5y
    @user-bi9qs8pr5y Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-ts5jp9cx1r
    @user-ts5jp9cx1r Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂የባለጌ ገንዘብ አልወስድም

  • @AbebaFisum-sd9eb
    @AbebaFisum-sd9eb Před měsícem +3

    😂😂😂😂❤

  • @selambiratu8697
    @selambiratu8697 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan Před měsícem

    Chaw see you next time

  • @user-rj7nc2ic7m
    @user-rj7nc2ic7m Před měsícem +1

    😍😍😍😍😍

  • @user-nu7rk8uc4h
    @user-nu7rk8uc4h Před měsícem +1

    😍😍😍😍😍😍😍

    • @samuelteshome3650
      @samuelteshome3650 Před měsícem

      እማማ ዝናሽዬ ዘኪ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @user-fs3dm2qk3l
    @user-fs3dm2qk3l Před měsícem

    Amama znash wotader ywodaluw yakebraluw andedurow mesluchew ye ahunochun hod yfjew

  • @sitisiti5582
    @sitisiti5582 Před 25 dny

    msgen😂😂😂😂❤❤❤❤amnu eko

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 Před měsícem +2

    አይ ዛኪ ልጆቷ ሽማግሌ ኦሮጊት ስብሰባ ብትልክ ይሻል ነበር

  • @rediatfrezghi2043
    @rediatfrezghi2043 Před měsícem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @Melat.youtube
    @Melat.youtube Před měsícem

    ❤😂❤

  • @malhet7577
    @malhet7577 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤