እማማ ዝናሽ - ስለ ህጻን ሔቨን እና መሰል ህጻናት emama zinash | Heaven

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
    / @zekitube2212
    በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
    እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
    09 12 45 99 74 እና
    09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Komentáře • 230

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Před 21 dnem +39

    አቤት አዋቂ እናት ኖት መቼም እርስዎ አይገሉትም አስረው ከሚቀልቡት አሉ ሁሉም ያለው ይሄን ነው እማምዬ እድሜና ጤና ይስጥዎት።❤

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr Před 19 dny +7

    እማማ ዝኑየ እኮ ሀቅ ነዉ የሚፈርዱት😢😢ልክ ነዉ መገደልአለበት

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us Před 22 dny +38

    ለማማ ዝናሽ ይህንን ታሪክ መናገር ከባድ ነው አስጨናቂ ታሪክ ለማ ዝናሽ አይነገራቸው እኔ እንኳን ታሪኩ እያመመኝ ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 21 dnem +6

      ድምፅ እንዲሆን ብሎ ነው እሳቸው ጠንካራ እናት ናቸው ልጆችም በሞት ተነጥቀዋል የሐዘኑን ጥልቀት ይረዱታል

    • @yayahala615
      @yayahala615 Před 21 dnem

      😭😭😭😭

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot Před 21 dnem +1

      ድምፅ ይሁኑ እማማ ዝናሽ🙏🙏🙏

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew Před 18 dny

      ❤❤❤❤

    • @user-rd9fh6qu7z
      @user-rd9fh6qu7z Před 16 dny

      ❤❤

  • @user-cc8cu4eb1q
    @user-cc8cu4eb1q Před 21 dnem +19

    አስሮ ከመቀለብ መገደል የደፈረ ይገደል እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘኪ እናመሰግናለን

  • @Dasna_tube
    @Dasna_tube Před 21 dnem +24

    ከዳኛዉ እማማ ዝናሽ በ100 እጥፍ ይበልጣሉ 1 መድፈሩን 2 መግደሉን ለይተዉ አወቁ ከዛም ሞት መፈረድ እንዳለበትም ተናገሩ። ጠበቃዉና ዳኛዉ እንዃን እንደዚ አልተነተኑም።ከዚ ዘመን ከተማሩ ያልተማሩ የድሮዎቹ ወላጆች ይሻላሉ። ፍትሕ ለሄቨን

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Před 19 dny +2

      ትክክል ፣ ሁሌ የምለው ማስተርስ ካለው የገጠር ገበሬ ባስተሳሰብ ይበልጣል።

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s Před 21 dnem +25

    የኔ ናት የ7 አመት ልጂ አሉ እሳቸውኮን ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před 20 dny

      እኳን እማማዝናሽ አገር አቆየለም አለ😢😢

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 21 dnem +13

    እግዚኦ ቃላት አጣሁ

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh Před 21 dnem +6

    እማማ ዝናሽዬ ልበ ንፁህ እናት እድሜ ይስጥልኝ❤❤

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 Před 22 dny +14

    ትክክል እማማ ዝናሽ የእዉነት ሰዉ

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Před 21 dnem +8

    ዘኪ እማማ ዝናሽን ይዘህብን ጠፋህ እኮ እማማዬ❤

  • @Temesgen-u6r
    @Temesgen-u6r Před 21 dnem +9

    እግዚአብሔር ይህንን የመዓት ዘመን ያሻግረን።

  • @user-ru5us9vf7m
    @user-ru5us9vf7m Před 21 dnem +5

    😢😢😢😢አኢ እማማ ዝናሽ እዉነታቸዉን ነዉ ይገደል

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 Před 9 dny +1

    እማማ ዝናሽ በጣም ያሳዝናል 😢ልጅ ለወለደ ቀርቶ ሰው ለሆነ ሁሉ ያማል እግዚአብሔር ይፍረድበት ጨካኝ አረመኔ እግዚአብሔር የማይፈራ ነው 😭😭😭😭

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Před 21 dnem +4

    እናታችን እማማ ዝናሸ እዉነተኛ ሰዉ እዉነት ብለዋል❤

  • @ועח
    @ועח Před 21 dnem +9

    እማማ ዝናሽ እንኳን ትክክለኛውን ፍርድ ፈረዱ 🙏❤️ የ7አመት ልጅ ደፍሮ ገደለ አወ ገደለ እና ይግደሉት እንጂ ምን ያደርጋል አሉ 🙏🇪🇷

  • @user-sn4kc5qo8u
    @user-sn4kc5qo8u Před 21 dnem +7

    እውነት ነው መገደል ነው ያለበት ፍትህ ለሄበን 😢😢😢😢😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 20 dny

      ይገደልይህአረመኔ

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Před 19 dny +1

    መገደሊአለበት😢😢እማማዚናሺ😢😢

  • @user-wx8ob8ck7g
    @user-wx8ob8ck7g Před 21 dnem +4

    እኛም ዝም አንልም
    ፍትህ ለሄቨን እና
    በንደዚህ አይነት ተጠቅተው
    ዝም ለተባሉ እጻናቶች እና
    ሴት እህቶቻችን ፍትህ።😭😭😭😭

  • @OmuNebil
    @OmuNebil Před 21 dnem +2

    በትክልል እማማ ዝናሽ ይገደል ይገደል ፍትህ ለሄቨን
    ወላሂ ያማል ልብ ይሰብራል ለዚህ አረመኔ ሚገባው በአሰቃቂ ሁኔታ ተሰቅሎ መገደል ነው

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 Před 21 dnem +9

    ልባችን እየደማ ነው። መገደል አለበት። 😭😭😭😭😭😭

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Před 21 dnem +3

    ዘክየ እንዴት ነህ እማማ ዝናሽ እንኳን ሰው ገድሎ እንዴት ይቀመጣሉ አሉ ፍትህ ፍትህ ለፊቨን🙏🙏🙏

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን

    የፌቨንን ታሪክ ለመስማት ስለከበደኝ ብሽሽም መስማቴ አልቀረም😢😢😢😢 ከባድ ነው imagine how many ፌቨን እንዳሉ😢😢😢

  • @mihrettesfaye3080
    @mihrettesfaye3080 Před 21 dnem +4

    የኔ እናት 💔😭😭😭

  • @BehailuHailemariam-t8z
    @BehailuHailemariam-t8z Před 21 dnem +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድበት እኔ መተኛት አልቻልኩም ተቃጠልን ፍርድ ለእግዚአብሔር።

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 21 dnem +1

    ውይ ዘኪ እንኳን ለእማማ ዝናሽ መነግር ይክብዳል እኔ እንኳን ማይት ከበዶኛል አሁን በጣም ይጨነቃሉ እኛም በህልም በውን እየመጣ አስጨንቆናል ።

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Před 21 dnem +3

    እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Před 21 dnem +1

    ትክክለኛውን ፍርድ😢💔እማማ ዝናሽዬ🙏🙏🙏

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před 19 dny

    እማማ ዝናሽ ሲያወሩ የባሰ አስለቀሱኝ😢😢😢 ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለህፃናት😢😢

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Před 21 dnem +3

    የኔ እናት አዝነዋል😢😢😢

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Před 21 dnem +2

    ይገደል ወንድማችን እንድህ አይጨነቁ አትገራቸው መጥፎ ነገር

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 18 dny

    የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ ድንግጥ አሉ😭😭😭እስር ቤት አስረው ሊቀልቡት ነው ???? አሉ 😭😭😭😭😭

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Před 20 dny

    እውነት በጣም ያማል አስቀምጦ መቀለብ

  • @user-rg2wc9rl4d
    @user-rg2wc9rl4d Před 18 dny

    ኡፍፍፍፍ የኔናት አስለቀሱኝ😢😢

  • @TigsetTamera
    @TigsetTamera Před 18 dny

    ትክክልእማማዝነሺ,መገደልነዉያለበት

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru Před 21 dnem +1

    ዘክ የተዋህዶ ልጅ በርታልን ለእናታችንን እድሜ❤

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone Před 20 dny

    እማማ ዝናሽ ብልህ አዋቂ ናቸው ይገደልልን

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Před 21 dnem +2

    ሆዳችን ተቃጠለ አይናችን አበጠ ፍትህ መግደልና መግደል ብቻ ነው ያውም አያረካም ፍትህ ይገደል ፍትህ ይገደል!!!

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv Před 21 dnem +2

    እእእእ ጨካኝ እውነት እማማ ዝናሽ መገደልም ሲሰው ነው የእናተ የደጋጐቹ አምላክ ልጆጃችን ይጠብቅልን

  • @Davidm127
    @Davidm127 Před 22 dny +3

    እዉነት ይገደል

    • @manalegsadick2561
      @manalegsadick2561 Před 21 dnem

      በታች ህጻን ማ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ልቡ የተሰበረው ያውም በየቤቱ ዝም ያሉ እናቶች ም አሉ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ለሞቱባቸውም ፈጣሪ ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፍ ለቤተሰቦቻቸው በተለይ ለእምዬ መጽናናትን ይስጣቸው።ለታመሙት ለተጎዱት ምህረት ይስጣቸው በጣም የሚያስጠላ ማንም የማይታመንበት ግዜ ነው ልጆች እንዴት ነው የሚያድጉት ፈጣሪ እረ በቃ በለን

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh Před 20 dny

    Justice For Heaven and all Ethiopian kid's!!!!!💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @nurizeynu5031
    @nurizeynu5031 Před 21 dnem

    ውይ ምነው ባልወለድኩኝ ልጆቼን አልውጣቸው መልሼ ዉይ😭 ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሌሎች ህፃናት ልጆቼ😭😭😭😭😭😭##

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 9 dny

    😭😭😭😭😭ጌታ ቃልሖትን ይሥማልን የዋሕ እናት ነሖት

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 Před 21 dnem

    የኔ እናት😢 ሆዳችን ተቃጠለ 😢😢😢

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 19 dny

    😭😭😭😭 ሔቨንዬ የኔም ልጅ ናት 💞 ፍትህህህ ለ ሔቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 21 dnem

    😢😢😢😢ስላም እፍፍፍ🎉😢ይመጨረሻው ዘመና🎉🎉🎉

  • @frehiwotbenti2166
    @frehiwotbenti2166 Před 21 dnem

    የኔ እናት አሁን ገደሉት አሉ እውነት ነው ይገደል

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 21 dnem

    እማማ ዝነሽ እንኳን ተረዱ አለም ይፍረድ እግዚአብሔር ይፍረድ እውነት ብለዋል እነታችን ዘኬ ሰላም ነችሁ ከነ ቤተስብክ ተባረክ ፍትህ ለእፃነቶች በግፍ ለተጎዱት በሙሉ ፍትህ ፍትህ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 20 dny

    🙏 እግዚአብሄር አምለክ ይበቀልላት ነፍሳን ከህፃኑ ከቂርቆስ ይደምራት እናቷን በቸርነቱ ያፅናልን😭😭😭😭😭

  • @GenetLigabawገኒሊጋባው

    የኔ እናት ኦፍፍፍ😢😢😢😢 ስባት አመት ልጂ አሉ

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Před 10 dny

    በጣም በመገደል አለበት

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Před 21 dnem

    እማማ ዝናሽ አረጁ እንጂ ጭንቅላታቸዉ በጣም ጎበዝ ናቸዉ በትክክል ነዉ የሚናገሩት ምንም መዝገብ ሳይገልጡ ወንበር ሳይሰጣቸዉ ቁጭ ብለዉ ተገቢ የሚባለዉን ፍርድ ነዉ የተናገሩት እድሜ ይጨምርሎት እናታችን🙏🙏🙏🙏

  • @Halima18685
    @Halima18685 Před 21 dnem

    😭😭😭😭😭😭ትክክክክል እማማዚ

  • @ZeharaSeid-ym9jb
    @ZeharaSeid-ym9jb Před 21 dnem +1

    ይገደል ይገደል😢😢

  • @user-mx4jy7cp7f
    @user-mx4jy7cp7f Před 21 dnem

    Aye emama zenashe asero yekelebale enda yegedele alu ayachu yesekele yesekele😢😢😢

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f Před 21 dnem

    እውነት ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Před 21 dnem +4

    ይገደልልን ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 Před 21 dnem +1

    ❤❤❤😢😢😢

  • @tirsettshay4074
    @tirsettshay4074 Před 21 dnem +1

    Enkilif atan eko wendime 😭😭😭😭

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 21 dnem

    ታመናል😢😢😢😢

  • @GenetLigabawገኒሊጋባው

    ትክክል ይገደሉት 😢😢

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Před 21 dnem

    ስላየዋቸውም ድምጻቸውንም ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 Před 21 dnem

    ማንይግደለው😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @Etiopa
    @Etiopa Před 21 dnem

    እማማ ዝናሽ እድሜ ያሉ ብሩካን ናቸው እኛ ይነሱ እድሜ አይደለም 60 ስሞላን ግን እርኩሶች ቤተክርስቲያን በር ስናልፍ ጣታችንን አውጥተን ምንሳደብ እንዴ ስድብ ከጀመርን 10ቀን ዝም የማንል ማነህ ና ኤክለን ገለህልኝ ደፍረህልኝ ና የምንል ነው ምመስለኝ በዝ ከቀጠልን😢😢😢

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 20 dny +1

    ህፃናትና በአድሜ የገፉ አዛውንቶች አንድ ናቸው መናገር አልነበረብህም 😮

  • @RukiyaRukiya-w8d
    @RukiyaRukiya-w8d Před 21 dnem +1

    ግንኮ ይገደል የማይል ሰው የለም ታድያ እንዳይሞት የሚፈልገው ማነው ለምን ጊዜ ይሰጡታል።

  • @neymateenifujaaga8873
    @neymateenifujaaga8873 Před 21 dnem

    አዎን ይገደል

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 Před 21 dnem

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አያቴ ይህን መስማት የለባትም እማማ😢😢😢😢

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 20 dny +1

    ይገደል ይህአረመኔጨካኝ ዉስጣችንተቃጥሎል እእእእህህህህ

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 Před 21 dnem

    እውነት ነው እማማዝናሸ

  • @nuriyaboqojji
    @nuriyaboqojji Před 21 dnem

    💔😭😭😭😭😭justice ⚖️ FOR Heaven

  • @afas-uj5fk
    @afas-uj5fk Před 21 dnem

    ፋትህ ለሄቨን

  • @user-pg6st8qr2x
    @user-pg6st8qr2x Před 21 dnem

    ይሠቀልይገደል ያረብበቅርብተሠቅሎሲሰቃይያሳየንያረብ

  • @Mede66
    @Mede66 Před 21 dnem +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 Před 21 dnem

    ፍህት ለ ፌቨን😭😭

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o Před 21 dnem

    ለማንኛውም ያለነውም እኛ የሞትነውም እኛ !ታሳዝናላችሁ!የደንቢደሎ ተማሪዎች ግፍ ለናንተ ለመንጋዎች ሩቅ ነው!

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 Před 21 dnem

    I swear I was waiting I’m glad Emama Zinase heard that horrible thing and shame on the judge 🧑‍⚖️

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 21 dnem

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ይገደልልን ከዝበላ እዳይደገም መሆን አለበት በቃን የልጆቻችን. ሞት ስቃይ ይብቃ በቃ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-gq8jg2mr1j
    @user-gq8jg2mr1j Před 21 dnem

    ይሰቀልልልል

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před 21 dnem

    ትክክል የማማ ዝናሽየ ተቃጠል ወላሂ

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m Před 21 dnem

    እይዋ እማማ ዝናሽ ይገደል አሉ ውነት ብለዋል

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Před 21 dnem

    በጣም ያማል😢😢😢😢

  • @calltech5706
    @calltech5706 Před 21 dnem

    💔😭😭💔እግጅግ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭

  • @missfrola2127
    @missfrola2127 Před 21 dnem

    ወላሂ አወ መገዴል አለበት ምንም ወጀል የሊለባባትን ህፃን ልጂ ያውም የ 7። አመት😭እሡንም ይግደሠሉት ያረብብ😭

  • @BabeFikru
    @BabeFikru Před 21 dnem

    እኔአለሁ አይደለ ልጄንትቼ በሰው ሀገር ይህንን ስሰማ ለሊት አልተኛ ቀን በለቅሶ እስኪ ተውኝ ሂወት ከባድነው

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 Před 21 dnem

    የገደለ ይገደል ፍትህ

  • @SabaMengesha-yl3mu
    @SabaMengesha-yl3mu Před 21 dnem +1

    💔💔💔very painful

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 21 dnem

    😢😢😢😢ትክክል ይሄንአረመኔ ዝቃጭ መገድል አለበት

  • @tirsettshay4074
    @tirsettshay4074 Před 21 dnem +1

    Ayyy 😭😭😭😭😭😭

  • @bibinew-hv5yp
    @bibinew-hv5yp Před 21 dnem

    ❤ትክክልነት 😭😭

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 21 dnem

    እዉነት..ነዉ..አለም..አወቆናል..ያሳዝናል

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 Před 21 dnem

    ለእሳቸው እንዲህ አይነቱ ነገር ባይነገራቸው ይሻላል

  • @asterzekargea3762
    @asterzekargea3762 Před 21 dnem +1

    እውነት ነው እማማ ዝናሽ ያሉት

  • @ብዕርለዐከ
    @ብዕርለዐከ Před 21 dnem

    እውነት ነው ይገደል

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 Před 21 dnem

    እማማ ዝናሽዬ ግደሉት አሉ ብንችልማ የኢትዮ ህዝብ አንቆ ጨፍጭፎ ይገለው ነበር ግን ፍርዱን ለላይኛው ሰጥተናል አሁንም ዝም አንልም ሁላችንም እንዳንሰላች ይሄአረመኔ እሥኪገደል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 Před 21 dnem

    እውነት ነው እማማ ዝናሽ መንግሥት አስቀምጦ እያደለበው ነው

  • @HanaHana-fd5ti
    @HanaHana-fd5ti Před 20 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttesmamma6023
    @tigisttesmamma6023 Před 21 dnem

    ግን ባትነግራቸው ምንም ሳያውቁ ቢቀሩ ለእኛም ዘግንኖናል::

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g Před 20 dny

    😢😢💔👍

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 Před 21 dnem

    Justice😢😢😢

  • @AhmedKsa-t5m
    @AhmedKsa-t5m Před 5 dny

    💧💧💧💔💔💔😭😭😭😭