እትዬ ዝናሽ ከሳቃቸው ብቅ ብለዋል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 229

  • @hayats1633
    @hayats1633 Před 4 lety +13

    ወይኔ እማማ ዝናሽ ዘካርያስ ጥሩ ሰው የኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ በጎነትህንም ይጨምርልህ

  • @guenetgebreselaissie6608
    @guenetgebreselaissie6608 Před 4 lety +3

    It’s not nice to watch upsetting her please stop. She is scared of you She is in her golden age with a very tragedy history be kind. Do not aggravate her. That is not good for her blood pressure why are you posting this. You can see how Intelligent elegant legend she is. It’s really heartbreaking how you are treating her.

  • @banchab2962
    @banchab2962 Před 4 lety +5

    አረ በሳቅ መሞቴ ነው ዘካሪያስ የኔ መልካም ልዩ ሰው ነህ እማማ ዝናሽ የኔ እናት ኑሪልን

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 Před 18 hodinami

    እኔ ደጋግሜ ካላየዋቹ ቅርቅር ይለኛል ደሰ የሚል ተከታታይ ድራማነዉ የሚመሰለኝ

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 Před 4 lety +17

    አረባክህ ዘክየ በጣም ታስቀኛለህ የኔ መልካም

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw4542 Před 4 lety +2

    ምንም ቃላት የለኝም፣ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። እንዴ ምንም ሳንከፍል ድራማ እያየን ነው እኮ😂😆😆😆

    • @hanankiflu809
      @hanankiflu809 Před 18 hodinami

      አዉነትነዉ እኔማ በጣም ሰለምከታተላቸዉ ጓደኞቼ ዛሬ እማማዝናሸ አልመጡም ነዉ የሚሉኝ

  • @ademyesuf9572
    @ademyesuf9572 Před 4 lety +2

    አረ ገደሉኝ በህወቴ እንደዚህ ስቄ አላውቅም በናታችሁ ሰይፋ ላይ እንዲቀርቡ አድርጓቸው እናተማ ውይ መጥፎ ልማድ ለመዳችሁ

  • @user-ho3ig8nh7j
    @user-ho3ig8nh7j Před 4 lety +12

    ግን አይደብራችሁም የስው ቢዶው እያመጣችሁ ምትነግዱ ልጅ እኮ ለስራ ነው ሚያውለው እናንተ ግን መነገጃ ለራስ ጥቅም

  • @user-zv4qb9mx1r
    @user-zv4qb9mx1r Před 4 lety +9

    እንደማመጥ አላሉም😂😂😂ወላሂ ጎበዝ ናቸው

  • @user-ri3gj7rw1f
    @user-ri3gj7rw1f Před 4 lety

    ተባረክልኝ የኔ ቆንጆ

  • @fatumaseid62
    @fatumaseid62 Před 4 lety +2

    አጀብ አሁን ከዛቸው የሚሰርቅ ማሰቢያ ያለው ሰው ነው ፈሩኮ ይሰረቅብኛል ብለው በቃ ሌቦች ልብስ ማስወለቅ ቀራቸውኮ ሚስኪን የኔ ጣፋጭ ኑሩ ለዘላለም

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Před 4 lety +3

    የኔ እናት ምን አለበት አብራችው ብውል ዘካራስየ አፊ ቁርጥ የበልኝ

  • @helenh6930
    @helenh6930 Před 4 lety +1

    እማማ ዝናሽ ብጣም ደስ ይሚሉ ናቸው ዘካርያስ ብጣም ጎበዝ ነው

  • @maremare8074
    @maremare8074 Před 4 lety +3

    ውይ. ጬሕት. ችሎዎታ. ዘኪ

  • @susuyoutub5002
    @susuyoutub5002 Před 4 lety +1

    ወይኔ ደስ ሲሉ

  • @ayshayasin7300
    @ayshayasin7300 Před 4 lety

    ክክክክክክ አራ እመመ ዝናሽ ዳስ ሲሉ አርቴፍሻል ልለክለቻው እንዴ ወው ወለሂ እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js Před 4 lety

    ዘክይ የእውነት በጣም ነው ማደንቅህ ፈጣሪ እድሜና ጠና ይስጥህ

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ጤና ይሥጣቸዉ

  • @meincbitint8226
    @meincbitint8226 Před 4 lety

    zekaresiy egezabeher ybarekih

  • @somam6576
    @somam6576 Před 4 lety

    አየ ትልቅ ሰው የኔ እናት ዘክየ ተባረክ ወድሜ

  • @usetuer4512
    @usetuer4512 Před 4 lety

    ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ወገኖችን ያብዛልን ዘካሪየረስ የትግስት ብዛቱ አማማ ዝናሽ መነጥሩን ሰረያረጉት አሳቁኝ

  • @shumate1237
    @shumate1237 Před 4 lety

    My head pening my brother all god bless you all mama zinshe she is very strong

  • @almaznegash1889
    @almaznegash1889 Před 4 lety

    Mama zenash. Des. yemelu. zekareyas. Tebarek

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 Před 4 lety +2

    ውይ ልክ አረቦቹን በስመአም ትግስትህ ነገሩን እየደጋገሙ ደሞ አይረሱም የሚገርሙኝ ደሞ ካልታዩ ሲያወሩ የሚሰሙ አይመስላቸውም ሀሀሀሀሀ

  • @user-yo3iw9wn8c
    @user-yo3iw9wn8c Před 4 lety +2

    ኢንዲመመጥ ወይኔ ያኔ ጠፈጭ💓💖💖💗💕💔ዘከሪያ ደግ ሰዉነ ወለሂ አለህ ኢደሜነ ከጠነ ይስጠ

  • @AlexAlex-wv8jo
    @AlexAlex-wv8jo Před 4 lety

    ዘኪ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @hadiyaserag5997
    @hadiyaserag5997 Před 4 lety +2

    ያረቢ መነፀሩን ሢለብሡ አሣቁኝ

  • @amanuelshewa6906
    @amanuelshewa6906 Před 4 lety

    You become lovely family. Really, fantastic

  • @user-zr5ln8st5p
    @user-zr5ln8st5p Před 4 lety

    ክክክ ክክ

  • @henaman228
    @henaman228 Před 4 lety +1

    Emama zenash eko endat des yemelu nachew

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 4 lety

    የኔናት ደስ ሲሉ ሲያስቁ ማማዬ የኔ የዋህ እናተም ተባረኩ ዋጋቹን ከፈጣሪ አግኙት።

    • @etiopiaetiopia5523
      @etiopiaetiopia5523 Před 4 lety

      የእውነት ደብሮኝ ነበር ዘና አረጉኝ ማማዬ ደስ ሲሉ

  • @user-gg1uk1xz3h
    @user-gg1uk1xz3h Před 4 lety

    ለቤቱ አድስነኝ አንተም ያሰብከውን ፈጣሪ ይሙላልህ አይ ዱንያ በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው

  • @alamhason4066
    @alamhason4066 Před 4 lety +1

    ማማዝናሽ

  • @teofjh7107
    @teofjh7107 Před 4 lety

    Nice job! GOD BLESS YOU!

  • @asdzxcnuriyaausiman5907
    @asdzxcnuriyaausiman5907 Před 4 lety +3

    Kkkkkkkkkkkkkkkkk 😘😘😘

  • @dubaisharjha6346
    @dubaisharjha6346 Před 4 lety +5

    የኔ ማረ ሥወዳችሁ ዘከሪያሥ ድምፁሕ ሲያምሪ

  • @lemlemlejaj
    @lemlemlejaj Před 4 lety +1

    Enatachihu behonu nro vido atesrum nber meridat enidze adilm derama adelm betam yisazenal

  • @jesusislordamen6461
    @jesusislordamen6461 Před 4 lety

    በእውነት ከ እግዚአብሔር ብድራታችሁን ታገኛላችሁ ቃላት የለኝም ተባኩ

  • @almaznegash1889
    @almaznegash1889 Před 4 lety

    Tebareku

  • @saradamtew2404
    @saradamtew2404 Před 4 lety

    Wey tebarku

  • @shumate1237
    @shumate1237 Před 4 lety

    Emama ,zinshe betam zarina noty

  • @user-oy5rk7kb8u
    @user-oy5rk7kb8u Před 4 lety +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️አድሜ ይስጦት አናታችን

  • @sabaaregawi3684
    @sabaaregawi3684 Před 4 lety +2

    Zekareyas endew semeta anten felege magegnet efelgalew yemer lejoche endeyayuh enesum Xanten areya endiketlu Berta yene lej

  • @martaabebe9427
    @martaabebe9427 Před 4 lety +1

    እንኮን ሰላም መጡ እናቴ

  • @mbichaa7305
    @mbichaa7305 Před 4 lety

    Wow enate desi silu edeme na tena ysetoti 😘😘

  • @hanitube404
    @hanitube404 Před 4 lety +1

    ቤተስብ ሆኛለው

  • @meincbitint8226
    @meincbitint8226 Před 4 lety

    egezabeher tena ena edemey yeseteh

  • @ribkam5764
    @ribkam5764 Před 4 lety +4

    ልባቸዉን አታድርቃችው እባክህ የጠየካቸውን አሰጨርሳቸው?

  • @user-xu7ny7di2i
    @user-xu7ny7di2i Před 4 lety +1

    ዝናሽዬ የኔ ውድ

  • @user-yh7lo8vb4t
    @user-yh7lo8vb4t Před 4 lety

    ወይ ጉድ ምርጥ እናት

  • @zuriashm4355
    @zuriashm4355 Před 4 lety +1

    Love you Mama❤️❤️❤️❤️

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 Před 4 lety

    Bmariam endate edaskchiye fitary lamterdue hulu fitary yetbkachue fitary ergem demyena tina yestlen yenyanate sewdate wey betam btamnawo yaskchiye

  • @Mama-zw8hv
    @Mama-zw8hv Před 4 lety

    የኔ እናት

  • @milimili3774
    @milimili3774 Před 4 lety

    Hulachhum fetari ybarkachu

  • @kuwkuw7271
    @kuwkuw7271 Před 4 lety

    ውይ ጩህት

  • @meletweldehawariat4719
    @meletweldehawariat4719 Před 4 lety +1

    Abbey edme yhbke 🙏🙏🙏❤

  • @kadijaussen3593
    @kadijaussen3593 Před 4 lety

    emama gn zakrysen betam new yemewdut allah yetbkot emama . antenm melkam serahn allah yewdedlh

  • @selamindreas2528
    @selamindreas2528 Před 4 lety

    ውይይ ጩህት እማማ ዝናሽ

  • @mehiretbamlak7410
    @mehiretbamlak7410 Před 4 lety

    Kkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂wayin Minixru Basaq Motiku

  • @zainabkemal9020
    @zainabkemal9020 Před 4 lety +4

    kkkk የያዙት ፌስታሉ አያስቀምጡምምምም

  • @mimitsegaorkiyabayenatitol7155

    Suse honu eko ❤❤❤

  • @mabezash3500
    @mabezash3500 Před 4 lety

    በርቱ

  • @user-rf9hf8sv8p
    @user-rf9hf8sv8p Před 4 lety

    ሀሀሀሀሀሀ ውይይይይይ በሳቅ ሞትሁ ሰታምርኝ እምርናችሁኮ

  • @Balagerowa
    @Balagerowa Před 4 lety +1

    Tegan yabzalachw wendmoche

  • @guenetgebreselaissie6608
    @guenetgebreselaissie6608 Před 4 lety +1

    I don’t think it’s nice to stress the beautiful mother. If you are helping her it’s fair but you are aggravating her and making fun. You are acting stupid. Please respect her

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 4 lety +3

    እየውል ዘካሪያስ ቻይና አትበላቸው ቆንጅዬ አበሻ በላቸው

  • @rahimarahima8380
    @rahimarahima8380 Před 4 lety +1

    ስው መስሉን አያጣም ይባላል ልክ ነው ልክ የኔን ሴትዩ ወላሂ ልክ እደዚህ ነች

  • @degeneshdesta5448
    @degeneshdesta5448 Před 4 lety

    እማማ ያስቃሉ ውድድድድድ

  • @shumate1237
    @shumate1237 Před 4 lety

    Tinatuni yesxchu

  • @user-ej3un9ub4g
    @user-ej3un9ub4g Před 4 lety

    ዘካሪያስ ፀጉራን አስጎንጉናት ወድምየ

  • @user-ln2hb8ip8y
    @user-ln2hb8ip8y Před 4 lety +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ እረ በሳቅ ገደዉኝ

  • @trhasbelay4463
    @trhasbelay4463 Před 4 lety

    ደስ ሲሉ አይ ወኔ

  • @koki1872
    @koki1872 Před 4 lety +1

    እኒህ ሴትዩ ሥወዳቸዉ ፈጣሬ እዲሜያቸዉን ያረዝመዉ
    ኮመንተሮችየ በቅንነት ቻናሌን ይቀላቀሉ ከጀመረ እቀላቀላችሀለሁ

  • @zewditumolla2706
    @zewditumolla2706 Před 4 lety

    hulte enate alhe tdelhe mwldeme mwuldeme qaneqa nwu

  • @seganishfesseha8600
    @seganishfesseha8600 Před 4 lety

    እሸ ገዛልሀለሁ የፀጉር ማስተካከያዉን

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389

    እረ በሳቅ የኔን ፈንታ አሉ

  • @elsahayleslase358
    @elsahayleslase358 Před 4 lety

    ክክክክክክ አረ ለዛውም ፊትለፊት ኣሉ ወይኔ መሞትኩ

  • @user-ud1vh9ic5o
    @user-ud1vh9ic5o Před 4 lety

    ዘኪእነገባአበሻአገኞዉበላቸዉ

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 Před 4 lety

    ኮሮና እንዳይዛቸው ተጠንቀቁ እባካችሁ አደራ ዘካሪያሴ

  • @saradamtew2404
    @saradamtew2404 Před 4 lety

    Yet new yemenirut gen endew byachew desyelgal lehagere beselam yabkagn

  • @mnbkkvudydheuud2859
    @mnbkkvudydheuud2859 Před 4 lety +1

    ትታስቁ አያቴ ትዝ አለችኝ

  • @user-fh5zc8wt1k
    @user-fh5zc8wt1k Před 4 lety

    Anadewat new gn ahun kenzie sew yserekal gud new Ay ethiopia

  • @user-qg1wi1ks5f
    @user-qg1wi1ks5f Před 4 lety

    ክክክክክክ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 4 lety

    ክክክ እንደማመጥ ወይ እማማ ዝናሽ

  • @shumate1237
    @shumate1237 Před 4 lety

    Mini Aynti saw nachow

  • @tsehayhaile9105
    @tsehayhaile9105 Před 4 lety

    Zeki tebatek

  • @samriworku256
    @samriworku256 Před 4 lety +1

    Zekya ezaber yebarkek telk sew

  • @user-hu4up6he7c
    @user-hu4up6he7c Před 4 lety

    ማዳም በሣቅ ሞኩኚ

  • @user-pg6kc1bd2k
    @user-pg6kc1bd2k Před 4 lety

    የኔ እናት ደሞ ዘካራሴ ስይሉ አንጀት ይበላሉ

  • @GiasBd-oz4yh
    @GiasBd-oz4yh Před 4 lety

    እሄንንማ 5ግዜ ይሆናል ያየውት ከፍቅራቸው የተነሳ ክክክክክ

  • @user-fn9xl1di9l
    @user-fn9xl1di9l Před 4 lety +3

    እረ ምግቡን ተሸክመው ሞቱ ዘከሪያስ አኑሩት በላቸው

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 4 lety +1

      እኔ ራሴ ኮ' ጨነቀኝ በጣም🤷🏽‍♀️

  • @nesanetnesanet.tebrakzeman4147

    የዚህ ቲዩቪ የምታሰዬ ሴት ሆንሸ ወንድ እናት ወይም እህት የሌለው የለም እግ/ር ፍሩ ሰለእሳችው የሚያሳይው ቸሩ ቲዩቪ የለው ሰለዚህ ይህ ቲዩቪ የምታዩ ሁሉ ትክክለኝው በፌሰቡክ ቸሩ ብላችህ ፈልጋችህ እርዳችው

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Před 4 lety

    እማማ ዝናሽን ሳናይ እንዴት እንዋል።

  • @hirutaz541
    @hirutaz541 Před 4 lety +1

    *⛪በኮሮና ምክንያት የአብነት ትምህርት ቤቶች እንዳይዘጉ የተደረገ የበረከት ሥራ*
    🎙️ *በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተተኩልሽ ማህበር አባላት*
    መዝሙረ ዳዊት 45:16
    [16] *በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ፥ በምድርም ሁሉ ላይ ገዥዎች አድርገሽ ትሾሚያቸዋለሽ።*
    *♥️ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁእ ነው እንዳለ በዚህ በረከት ሥራ የተካፈላችሁ ማኅበራት በሞላ ጌታ በሰማያዊ በረከት ይባርካችሁ*
    የሐዋርያት ሥራ 20:35
    [35] *እንዲሁ እየደከማችሁ ድውዮችን ልትረዱና እርሱ ራሱ። ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው እንዳለ የጌታን የኢየሱስን ቃል ልታስቡ ይገባችሁ ዘንድ በሁሉ አሳየኋችሁ።*
    👇🏻 *ከታች ባለው ሊንክ እየገባችሁ ቪዲኦን ይመልከቱ*
    czcams.com/video/DQW8dNw6gNU/video.html
    *👇🏻ማኅበሩን ለመቀላቀል እምትፈልጉ ይህን ሊንክ ይጫኑ*
    chat.whatsapp.com/IEzQoGk18Hc1Ng1l5xfMIH
    *⛪በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ የበረከት ሥራ ማኅበር አላማችን ትልቅ ነውና ሃሳባችን ደግፈው ይቀላቀሉን*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 Před 4 lety

    ወይ ትግስታችሁ ሰው ሲያረጅ ፀባያቸው ይቀየራል ይባል የለ እውነት ነው

  • @saadasaada1092
    @saadasaada1092 Před 4 lety +2

    በሳቅ ዘና አደረጉኘ እርሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @merrytube8231
    @merrytube8231 Před 4 lety

    Ufffff emamyee Edmé ENA tena yestot

  • @meramfentw3871
    @meramfentw3871 Před 4 lety

    የኔእናትስወደወት

  • @ademyesuf9572
    @ademyesuf9572 Před 4 lety

    አረ ገደሉኝ እማማ ዝናሽ አንተ እራሱ እርግጠኛ ነኝ በጣም ነው የተግባባችሁት በርግጠኝነት በጣም ይናፍቁሀል መጥፎ ልማድ

  • @munuraya9173
    @munuraya9173 Před 4 lety

    መቅረብ አለብወት እንዴዴዴዴ