የእማማ ዝናሽ ተዋደዱ ተሳሳሙ ምርቃት!!// እማማ ዝናሽ ዘኪን ካዱት !! የመጨረሻው ስንብት ከምርቃት ጋር!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • የእማማ ዝናሽ ተዋደዱ ተሳሳሙ ምርቃት!!// እማማ ዝናሽ ዘኪን ካዱት !! የመጨረሻው ስንብት ከምርቃት ጋር!!

Komentáře • 642

  • @legese103
    @legese103 Před rokem +101

    ፓሰተር ቢኒያም ታማኝ ሀቀኛና ትክክለኛ ሰው። እግዚአብሔር ያክብርልን።

    • @sdad773
      @sdad773 Před 11 měsíci

      አላህ ይስጣችሁ

  • @user-kw8tr8ew3n
    @user-kw8tr8ew3n Před rokem +177

    የአብርሀም እና የሳራ ቤት ይሁን በጣም ምርጥ ሰው ነዎት በእውነት ቤተሰብዎ ይባረክ❤❤❤

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Před rokem +90

    ፓስተር ብንያም ከነ ባለቤትህ ከነ ልጆችህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በበረከት ይሙላ ቤታችሁ

  • @woine123
    @woine123 Před rokem +91

    በእውነት በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ :: ወንድም ቢኒያም ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ::
    ፈጣሪ አምላክ ከክፍ ይጠብቅህ::

  • @mawaysh
    @mawaysh Před rokem +89

    በእውነትቤታችሁ በበረከት ይሞላ ፖስተርዬ እኛ ተዋህዶዎች እንወድሀለን ባለውለታችን እና እውነተኛ ሰው ነህ 😍❤

  • @Godblessethio
    @Godblessethio Před rokem +46

    ፓስተርዬ ባለቤቶት እጅግ በጣም ነዉ ደስ የምትለዉ ልጆቾት በጣም ደስ ይላሉ ዘመናችሁ ይባረክ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Před rokem +33

    የፓሰተር ቢኒያም ትህትና በወላዲተ አምላክ እንዴት ደሰ ይላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና እሰከነ ሙሉ ቤተሰቦኦ ይሰጥልን የማያልቅ እንጀራ የአብርሃም የሳራ ቤት ይሁን ድንግል ማርያም ቤታቹሁ በበርከት ትሙላው❤

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Před rokem

      እውነት ነው አሜን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🙏

  • @solyanadeaalegn38
    @solyanadeaalegn38 Před rokem +30

    አቤት ትህትና በእውነት አስቀናቹን:: ማስተማር እኮ በተግባር ነው:: ምርጥ ቤተሰብ

  • @oneiove7184
    @oneiove7184 Před rokem +20

    ፖስተር ቢኒ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ቤትህን ቤተሰብን ይባርክልህ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před rokem +20

    የኔ እናት
    የፖስተር ባለቤት
    እዴት ደስ ይላሉ
    እርግት ያሉ ❤❤❤❤

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny Před rokem +15

    የልጆቹ ሰርአት እጅግ ይገርማል ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃቹ እማማ ዝናሸዬንም አላህ ያቆያቸዉ ዘኩምርጥ ሰዉ አላህ ይጨምርልህ

  • @warkamedia
    @warkamedia Před rokem +12

    እስኪ ማየት ብቻ ሳይሆን ሰብስክራይብ አድርጉት በማርያም❤❤❤ ምርጥ ስው ነህ ፓስተር ቢኒ❤❤❤

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 Před rokem +42

    እመብርሃን ትባርካቹ የተባረከ ቤተሰብ ተባረኩ ጌታ ይባርካቹ ሰዉ አክባሪ ናቹ ተባረኩ❤❤❤

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 Před rokem +15

    ግን እንደ ፍቅር ያለ ምን አለ እዉነት😍😍😍😍😍😍😍

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 Před rokem +23

    የኔ ጥሩ ሰዉ ከነቤተሰቦቺህ ፖስተር ቢኒዬ ተባረክ ❤️❤️

  • @tube7756
    @tube7756 Před rokem +20

    ፓስተርዬ ስላሴ ቤታችሁ ይግቡ🙏 የተባረከች ሚስት: ልባም ሴት ከእግዚአብሔር ናት

  • @user-qm7hi3hr5q
    @user-qm7hi3hr5q Před rokem +17

    ታባረክ ዘመንክ ይባረክ ፓስተር የረገጥከው ይለምልም አሜንን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +35

    ጌታ ቤታቹን በበረከት ይሙላው ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @loyidgirma8504
    @loyidgirma8504 Před rokem +29

    ፓስተርዬ እርሶ ድንቅ ሰው ኖት ❤ የልቦን መሻት ከሃጥያት በቀር የድንግል ልጅ ይፈጽምልዎ ክፉን ከእርሶ ያርቅሎ❤

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Před rokem +9

    ዋው ፓስተር ቢኒዬ ተባረክ የተባረከች ሚስትና የተባረኩ ልጆች አላቹ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MimiMimi-tm5jc
    @MimiMimi-tm5jc Před rokem +19

    ፓስተር ቢኒያም እስከነ ባለቤትህ ልጆችህ እግዚያብሄር ዘመናቹን ይባርክልህ አተ ትልቅ ሰው ጌታ አሁንም ፀጋውን በረከቱን ያሸክምህ ያላብስህ

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Před rokem +21

    አይ እማማ ዝናሽዬ ግልጽ እኮ ናቸው ልክ እንደኔ😁ፓሥተር ቢኒያም ከነቤተሰብወት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🤲

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před rokem +16

    ወንድማችን የምንውድህ ቤትህ በበረከት ይሙላ መልካም ስው ብድር የማይመልሱ መጋበዝህ ደግ ስው ነህ

  • @user-yq5cl5ky6j
    @user-yq5cl5ky6j Před rokem +11

    በእውነትፖስተርዪ ትለያለክ ከነ ቤተሰቡ ፈጣሪይባርክ ምናለ ለመልካም ሰው 100ሺአናስገባው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mattiwosnati2250
    @mattiwosnati2250 Před rokem +9

    ፓስተር ቢንያም መድሃኔዓለም በረከቱን ያብዛላቹ።
    ልጅ ዘካርያስ እድሜ ጤና ይስጥህ በልጅ ልጆችህ ተከበብ።

  • @user-dh6tq6th9c
    @user-dh6tq6th9c Před rokem +5

    የአብርሐምና የሳርን ቤት የባረኩ ሥላሴ የናተንም በበረከት ይሙሉት😍🌹❤

  • @abebechyirdaw7760
    @abebechyirdaw7760 Před rokem +11

    ፓስተር ቢንያም ፈጣሪ ይባርክህ እውነተኛ ፈጣሪህን አክባሪ ነህ የምትሰራው መልካም ተግባር ለሌሎቻችን አስተማሪ ነው ፈጣሪ ይባርክህ እናመሰግንሀለን።

  • @melatmiki4941
    @melatmiki4941 Před rokem +4

    ፓሰተር ቢኒያም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቦቻችን ይሰጥዎት 🙏🙏🙏😘😘😍😍😍😍

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +6

    ፓስተር ቢንያም, ምርጥ ኢትዮጵያዊ ! እንወድሃለን 🙏❤🙏እግዝአብሔር ቤተሰብህንም ይባርክልህ

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Před rokem +7

    ፓስተር ቢኒያም ወይኔ ባለቤትክ መልካም ሴት ነች እውነት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @AsAs-sz3nv
    @AsAs-sz3nv Před rokem +10

    ቤታችሁ በበረከት ይሞላ እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @tub6528
    @tub6528 Před rokem +6

    ፓስተር ቢኒዩ እግዚአብሔር ከነ ባለቤትህ ከነ ቤተሰቦችህ እርሱም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እመ ብርሀን በምትሄድበት ሁሉ ከፊት ከሁዋላህ ትሁንልህ አሜን ፫ እንዳከብርካቸው እሱ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ያክብርህ እንወድሀለን እናከብርሀለን ።

  • @user-tq9gu3ig6g
    @user-tq9gu3ig6g Před rokem +9

    የፓስተር ቢኒያም ህይወት ይባረክ

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před rokem +5

    ፓስተር እግዚያብሔር ቤቶትን በበረከት ይሙላው ዘመናችሁ ይባረክ💓💓💓💓💓💓

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před rokem +4

    ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል እንዲሉ የፓስተርዬ ባለቤት እናትዬ እጅግ ልዩ ሴት ነሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ የአብርሃም እና የሳራ የበረከት ቤት ይሁን💜🙏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před rokem +11

    መጨረሻችን እንደ እማማ ዝናሽዮ ያርግልን 🙏🙏🙏
    💚❤️💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️

  • @endashawbelay-wt5hh
    @endashawbelay-wt5hh Před rokem +10

    ፓስተር ቢንያም ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @user-hu9dt3xu3z
    @user-hu9dt3xu3z Před rokem +11

    አሜን አሜን አሜን በጣም ነው ደስ የምትሉት መታደል ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከነ መላው ቤተሰብህ ፓስተር ቢኒ

  • @hgfg3434
    @hgfg3434 Před rokem +6

    እፍፍፍፍፍፍ እንደ ፍቅር ያለ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ፓስተር ቢኒያም ቤታችሁን እግዚአብሔር በበረከት ይሙላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @embetemulugeta8362
    @embetemulugeta8362 Před rokem +23

    እስከነ ቤተሠቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ

  • @mekdesberecha2707
    @mekdesberecha2707 Před rokem +20

    የኔ አባት እግዝአብሔር ጫምሮ ጫምሮ ይስጥልኝ ሁሌ የእንግዳ ተቀባይ ሁኑ ቤታቹህ የሀብራሃም ቤት ይሁን 🙏

  • @tg-vl6vy
    @tg-vl6vy Před rokem +39

    እግዚአብሔር እናንተንም ደስ ያሰኛችሁ በበረከትም ይባርካችሁ የጎደላችሁንም ይሙላላችሁ

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 Před rokem +1

      ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ያክብርህ!ከነቤተሰብህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።❤❤❤❤❤

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 Před rokem +14

    ጠላትህ ይዉደቅ

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +3

    ትልቅ ስው አስተዋይ ስው ነህ❤ እኔ ከስው ቤት ስሄድ ተሎ ብየ ፊት አያለሁ ፊቱ ክስክስ ካለ ጮማ ከሚያቀርቡልኝ እየሳቁ ከመልካም ፈገግታ ጋር ቆሎ መብላት ይቀለኛል ❤❤❤ ፈገግታችሁ 😊 በቂ ነው ልዩ መስተንግዶ ከመልካም ፈገግታ ጋር😊

  • @meye1988
    @meye1988 Před rokem +5

    የፖስተር ቢኒ ባለቤት ትህትናዋ ደስ ሲል

  • @tsihitsihi8315
    @tsihitsihi8315 Před rokem +5

    እማማ ዝናሽ ደየሚላቸው ሰው ሳገኙ እንዴት እደሚደሰቱ ፖስተረ ቢናም እድ ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦት ይስጦት ❤❤❤

  • @lema9174
    @lema9174 Před rokem +4

    ገበታችሁ፣ሁሌም፣ሙሉ፣ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ፣ረጅም፣እድሜ፣እና፣ጤና፣ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před rokem +5

    የምወድህ የማከብርህ ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆችህን ባለቤትህን እመብርሃን ትጠብቅልህ ወይኔ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ😂❤❤❤❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před rokem +14

    እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ በእውነት መልካም ሰዎች ናችው እማማን በክብር አስተናገዳችሁዋቸው
    ክበሩልን 🙏

  • @sabatadesse6771
    @sabatadesse6771 Před rokem +5

    ፖስተር ቢንያም አንተን ማመስገን ቃላት የለኝም ግን የዘመናችን መልካም ሰው ነህ በእውነት እግዚአብሔር አይውሰድብህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +6

    ❤❤❤
    ምርጥ ቤተስብ ናችሁ በእውነት ባለቤትህ ደርባባ ሴት ❤😊

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Před rokem +2

    ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይስጦት በጣም መልካም ሰው ኖት እግዚአብሔር ቤታቺሁን በበረከት ይሙላው በበረከት ይትረፍረፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TzetaFikir
    @TzetaFikir Před rokem +7

    ፓስተር ቢኒያም በጣም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ የልጆች ስርአት አቤት አስተዳደግ ❤❤❤❤

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před rokem +3

    እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂የምወዶ ወንድማችን ቢኒያም በረከት ይግባ በቤታችሁ

  • @yonadesu1336
    @yonadesu1336 Před rokem +17

    አቶ ቢንያም በጣም ነው የማከብሮት እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛሎት

    • @sisaysasa3204
      @sisaysasa3204 Před rokem +1

      አቶ አይባልም ፓስተር ቢንያም አገልጋይ እስከሆነ ድረስ ግዴታ ነው

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 Před rokem +10

    የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @Yelif
    @Yelif Před rokem +5

    በስመአም ደስ እምትሉ ሙሉቤተሰቡ የፍቅር የበረከት ቤት ይሁን

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +4

    የኔ አባት ቢኒያም ሽታየ ስመኝዉ የነበረዉ ሁሉ በህይወቴ ሁነህ ስለ አየሁህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁነን በዉነት እመቤቴ ማርያም የዘወትር ጥበቃዋ አይለህይ አባታችን❤❤❤❤

    • @smms6004
      @smms6004 Před 10 měsíci

      በእውነት አባታችን ቢኒያም እስከነቤተሰብህ እማምላክ ትግባ❤❤❤❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před rokem +9

    ወይ ስታምሩ እድሜንና ጤናን ያድልልን❤❤❤❤❤

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Před rokem +1

    በምድርም በሰው ልብ ዘንድ ውስጥ ትኖራለህ በሰማይም በእግዚአብሔር መዝገብ ዘንድ ስምህን በፅድቅ አፅፈሀል ተባረክ ወንድማችን ፓስተር ቢኒ ባለቤትህ ፍፁም መልካም ሴት አንተ መልካም ሰው ከናንተ የወጡት ልጆቻቹ የተባረኩ ከማማ ዝናሽ ጋር ያደረጋችሁት ቆይታ እንዴት ደስ ይላል

  • @tigistdawit8541
    @tigistdawit8541 Před rokem +12

    እግዚአብሔር በበረከት ይግባ በምህረት ይግባ ቤታቹ በደስታ ይሞላ ❤❤❤❤

  • @lisaethiopia3077
    @lisaethiopia3077 Před rokem +3

    ፓስተር ቢኒ እረጅም እድሜ ከነ መላው ቤተስብህ ይስጥህ ቤትህ በበረከት ይሙላ!!!!!

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 Před rokem +2

    የልጆቹ ስነስርአት የሚገርምና የሚደንቅ ነው ልጅ ማሳደግ እንዲህ ነው እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋችሁ

  • @Ambassel
    @Ambassel Před rokem +20

    ቤታችሁን የደስታ የበረከትና የፍቅር ቤት ያድርገው እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋችሁ::ፍቅራችሁና መልካምነታችሁ ለብዙዎች አስተማሪ ነው::

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před rokem +12

    ምን ዓይነት ደግ ቤተሰብ ነዉ አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ❤️🙏

  • @marye9391
    @marye9391 Před rokem +5

    በእውነት ደሰ የሚሉ ቤተሰብ ለሰው ክብር ያላቸው መልካም ቤተሰብ እግዛብሂር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Před rokem +3

    አይ እማማ ነጭ ወረቀት እኮ ናቸው ያአላአህ😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-vo6qx2ll4x
    @user-vo6qx2ll4x Před rokem +5

    እግዛብሔር በበረከት ቤታችው ይሙላ ❤❤❤❤

  • @Seni3031
    @Seni3031 Před rokem +4

    አላውቅም ምን እንደምል በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላም
    ጤኔ ይስጣችሁ

  • @godsaveethiopia4223
    @godsaveethiopia4223 Před rokem +3

    Bless you and your family pastor bini❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před rokem +9

    ፖስተርዬ እግዚያብሄር ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ መልካም ቤተሰቦች ደስ ስትሉ እማማ ዝናሽዬ በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ተጫዋች❤❤❤❤❤❤

  • @misirben3240
    @misirben3240 Před rokem +4

    እውነት ድሮም አክብሮት እመርቅዎት ነበር ፓስተርዬ ከነባለቤትዎ ከነልጆችዎ እግዚአብሔር ይባርካቸው የባለቤትዎ ትህትና ይጋባል ማርያምን አይለያችሁ ❤❤❤❤❤

  • @sunset9000
    @sunset9000 Před rokem +4

    የተባረከ ቤት ይሁንልህ ፓስተር ቢኒ ቤተሰቦችህም ይባረኩ ዘመንህ ይባረክ

  • @monamona7139
    @monamona7139 Před rokem +1

    ፓስተርዬ ዘርህ ይትባረክ

  • @tg-vl6vy
    @tg-vl6vy Před rokem +5

    የዘኪ ትግስት እግዚአብሔር ይባርክህ መልካምነትህ አይወሰድብህ

  • @ZinuTub
    @ZinuTub Před rokem +11

    🎉🎉እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህር ከነቤተሰቦት
    🎉

  • @cocococo4233
    @cocococo4233 Před rokem +6

    ዋው እውነት አንተ ምርጥ ስው ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ያላሰባችሁት በርከት ሲሳይ ይሙላ በቤታችሁ ትህትና አብብሮት አቤት❤❤❤❤

  • @megbesisay3719
    @megbesisay3719 Před rokem +4

    ፓስተርዬ ምርጥ ሰው ❤ ከነቤተሠብ እግዚሐብሔር እድሜ ይስጣቹ❤

  • @user-lq3nt5iu2k
    @user-lq3nt5iu2k Před rokem +10

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ በጎደለው ይ ሙላላችሁ በመጨረሻ ሰዓት እማማ ዝናሽ ያከበረ አምላክ እናንተን ያክብራችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 Před rokem +5

    ፖስተር ቢኒ ፈጣሪ ቤትን ይባእክል 🙏🙏🙏🙏

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před rokem +6

    ፖስተርዬ እግዚአብሔር ያክብሮት
    ❤❤❤❤
    ልኡል እግዚአብሔር በበርከት ይሙላው
    ቤታችሁን
    ❤❤❤❤❤

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu Před rokem +1

    አዪ እማማ ዝናሽ ፓሥተር ቢንያም ቤተሠቦችሕም እንዳንተው የፍቅር ቤተሠቦች ናችሑ ፈጣሪ ዪጠብቃችሑ ዘኬ ትእግሥትሕን አዪቀዪርብሕ አዪ እማማ ዝናሽ ኮሚከኛ ናቸው ሠላም ዪግባ ቤታችሑ እብርሐንትሥማችሑ

  • @sarahowsmaid7190
    @sarahowsmaid7190 Před rokem +1

    ፓስተር ቢኒ ስላተ ለማውራት ቃላት ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር ያክብርህ ቤታችሁ የበረከት ቤት ይሁን ከነ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @selemantiztatube5983
    @selemantiztatube5983 Před rokem +6

    I have special respect for this family❤

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቹንም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቸው እመቤቴ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ

  • @adendemess5689-lx5xp
    @adendemess5689-lx5xp Před 9 měsíci

    ሁለቱም ቨድዩ ጨረሼ አየሁ በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሐር ይመስገን ፓስተር ቢኒ ዘመንህ ይባረክ ከነ ባለቤተህ እና ልጆችህ❤❤❤❤❤☺️🙏

  • @alzemtube5249
    @alzemtube5249 Před rokem

    ምርጥ ትንሽ ትልቁን የምታከብር ሰውሽ ልዑል እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏🙏🙏 ሁል ጊዜ ከእውነት ጋር የምትቆም እንደዘመኑ ሰው የማትወላውል ❤ በእውነት ከነ መላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር በሰላም በጤና በፍቅር በመተሳሰብ በአንድነት ያኑራችሁ በፀጋ በበረከት ያትረፍርፋችሁ 🙏እንቁ ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ ከልብ እወድሃለሁ አከብርሃለሁ 😍🙏🙏ኢትዮጵያችን ሰላም ትሁንልን

  • @tadla8200
    @tadla8200 Před rokem +4

    ቤታቹ በበረከት በጤና በፍቅር ይሙላ ካገርሰላም ጋር የማማ ዝናሽን ምርቃን ልጨምርበት🌾🌾🌾🌾🌾🌾❤❤❤❤

  • @Tehun-yr3zb
    @Tehun-yr3zb Před rokem +1

    አይእማማ ዝናሸ ዘኪንማ አትንኩብን በእግዚብሔር አትናገሩት አይዘኪዬ የኔናት ምንአጡናነው የምትለምኑት እድሜለዘኪ

  • @Fasildes
    @Fasildes Před rokem +1

    pastor Bini God bless you and your family , Emama Zenash God bless you too.

  • @emebtfeker8697
    @emebtfeker8697 Před rokem +8

    እግዝአቤሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላው በድሜ በፀጋ ያኑራችሁ

  • @ushermk6745
    @ushermk6745 Před rokem +4

    Lovely family God belss all of 🙏 from Eritrea 🥰🇪🇷🥰🇪🇹🥰

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před rokem +4

    ዋውየትልቅሰው:ልጆች:ስረአታቸው:እድግበሉ

  • @seventube794
    @seventube794 Před rokem +4

    ቤታችሁ በረከት ይግባ❤❤❤❤❤

  • @muluatnafu4753
    @muluatnafu4753 Před rokem +8

    በረከቱን ጥበቃውን ይስጣችሁ ለመላ ቤተሰቡ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +5

    ፖስተር በእውነት ልጆችህ ስርዓታቸው ሲያምሩ❤ የአንተ ፋሲካ የሆንክ ስው ፈገግታህ 😊 ከፍትፍቱ ፊቱ ይባላል የቤተስቡ ፍቅር ሆድ ያሞላል

  • @FatySam
    @FatySam Před rokem +1

    ምን አይነት ደግነትነው ወላሂ አላህ እዲሜጤናይስጣችሁ በደስታኑሩ ይህን መሐል አለቃውም እማማዝናሽን አይቸነው የመጣሁት ፓስተርቢኒያም ተባርክ ከነቤተሰብህ ሰውንየሚያከብር አላህያከብርዋል ቤታችሁ ሙሉይሁን

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před rokem +2

    ዋዉ የተባረከ ቤተሰብ መስተንግዶ ብሎ ዝም የልጆቹ ስነስርአት ጉልበት ሲስሙ ያሳድጋቹ የባልና ሚስት ደግነት ሰዉ አክባሪነት የተባረከ ቤተሰብ ።እረ እብስቱ ሲያምር ተገኝ ወርቅ የራስህን ዳቦ ዉሰድ አስጎመጁን ።እማማ ዝናሽዬ የሳቃችን ምንጭ እድሜና ጤና ይስጦት🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +15

    ሠላማችሁ ይብዛ ደስ ስትሉ እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před rokem +1

    😂😂እማማ ዝናሽየ በርሶ የሚቀየም የለም