♦️ሳይበቅል ጠፍቶ ሳይሞት የዳነ ♦️ዕድለኛው ብላቴና♦️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • የጠፋው ልጅ ተመለሰ

Komentáře • 197

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou Před 2 dny +34

    ያያዬ እንካን በሰላም ለቤትህ አበቃህ እሰይ እልልልልል ተመስገን ለናትናለልጅ ክብር ምስገና ይድረሳችው

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Před 2 dny +43

    በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ለኔም ለባርያው አይነ ልቦናዬን አምላክ ይክፈትልኝ 😢

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 2 dny +30

    ያያ ዘልደታ እንኳን ለቤትክ አበቃክ የምትወደው ቅዱስ ገብርኤል

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 2 dny +23

    ያያ ዘ ልደታ እንኳን በሰላም ለቤት አበቃህ ወድማችን❤❤❤ ወድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 Před dnem +9

    በዚህ እድሜ ስለዘፈን ሐጢያት መሆን፤ ስለቀኖና ስታወራ የመንፈስ ቅናት አደረብኝ ቤተሰቦችህ ታድለው በቤቱ ያፅናህ❤

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před 2 dny +8

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 🙏 🙏 🙏
    እደግልን ❤
    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ

  • @Selam21_27
    @Selam21_27 Před 2 dny +17

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በእውነት ያገልግሎት ዘመንህን ሁሉ አማኑኤል ይባርክልህ ውንድሜ 🥰🥰

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Před dnem +3

    ይህ ልጅ በደንብ አግዙት ትልቅ ሰው ይሆናል። በጣም ጎበዝ ነው። ያያ እንዲህ አውርተህ አትጣለው እርዳው ባክህ።

  • @user-yg3ym7vd4i
    @user-yg3ym7vd4i Před 2 dny +11

    ላንተ የረዳ እግዚአብሔር እኔንም ይርዳኝ🥺
    አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅሕ በቤቱ ያጽናህ 🥰🙏

  • @kokokoko-rs8vl
    @kokokoko-rs8vl Před 2 dny +6

    የልጅ አዋቂ ታድለህ ጸጋው ያብዛልህ ❤

  • @beliye1227.
    @beliye1227. Před dnem +2

    የሚገርም ነው ዕድሜው ህፃን የሚባል ነው አነጋገሩ ግን የአዋቂ ነው መድኃኔዓለም ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድሜ።

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 2 dny +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ያያ ዘ ልደታ እንኳን በስላም ለቤትህ አበቃህ ወንድማችን የተዋህዶ እቁ ልጅ ሽ ዓመት ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ እስከ መጨረሻ ወንድማችን በረታ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 Před 2 dny +6

    የኔ ልጅ ክርስ ትና ከባድ ነው በጥንቃቄ መራመድ አለብህ ገናነህ እራስህን ደበቅ አርግና ትጋ ብዙ ውጣውረድ ሊኖር ስለሚችል በፀሎት ትጋ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ::

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa Před 2 dny +9

    ያያዬ እንኳን ለቤትህ አበቃህ ልደትዬ ትጠብቅልን ወድሜ😊

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 2 dny +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤️እግዚአብሔር በቤቱ ያጽና እስከ መጨረሻ 💞, ወንድማችን ያያ እንኳን በሰላም ለቤትህን አበቃው እግዚአብሔር 💞

  • @hirutmekonnen9035
    @hirutmekonnen9035 Před 2 dny +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ልጅ በጣም ህፃን ልጅ ነው ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲመጣ ከፍቅር ይልቅ መጎሼምን ለምን የእኛን ሰው ያላየውን የተደበቀ እግዚአብሔር ግን የሚያውቀውን ሀጢያተችንን አሰበነው እውቃለን እባካችሁ በሰው ላይ ከመጠቋቆም እኔ ማን ነኝ እንበል ።ያአብ ቃል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል በርታልን

  • @tigistlema1703
    @tigistlema1703 Před 2 dny +7

    አሜን እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ መለሰ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 Před 2 dny +67

    አሁንም በደንብ አስተውል። ድምፅህንም በደንብ መግራት አለብህ፣ የዘፈኑ ቃና ይሰማል። ይሄን ለመቅረፍ ደግሞ በብዛት የካህናትን ቅኔ ማህሌት፣ ቅዳሴ፣ ወረብና ዝማሜወች ላይ አተኩረህ ብትጠቀምበት ድምፅህ ይቃናል። በተጨማሪም የኪነ ጥበብንና የንሥሃ መዝሙሮች አካባቢ ትኩረት ብታደርግ መልካም ነው። በርታ።

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před 2 dny

      እኮ እኛ የቸገረን በጋዝ እቃ በደንብ ሳይፀዳ ውሀ ይጨምራሉ ዘፋኝም ሁሉ ግዴታ ዘማሪ መሆን የለበትም የመድረክ ሱስ ይመስላል

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 Před 2 dny +14

      ምንድን ነው የምትቀባጥሪው(ረው? ሰው ወደ ሀይማኖት እንዳይቀርብ የናንተ ፈራጅነት ነው የሚያርቀው እንኳን ደህና መጣህ በርታ እንደማለት ያልሆነ ነገር ከምትቀባጥሪ ዝምታን ማን ገደለ?🤔

    • @betimek352
      @betimek352 Před dnem

      ውነት ብለሀል ድምፁ ያሬዳዌ ድምፃ ይቀረዋል እስቴ ካጠፋው አርሞኝ

    • @tenayeshure7957
      @tenayeshure7957 Před dnem

      ግን እኮ አልቀባጠረችም የመረዳት ችግር ካለባቹ ዝም በሉ​@@adrontube3361

    • @user-ts5re1yv4q
      @user-ts5re1yv4q Před dnem +1

      Lij nw kesee eyaleee yasetekakilal hulum bichaa yesu ezi mehone legnam lesum yitekimenal dersoooo tsadik anuneee eskiii😣😬

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před 2 dny +2

    የአብ ቃል የስምህ ስያሜም ለመንፈሳዊ ህይወት የተሰጠ ነዉ!!!

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před 2 dny +2

    ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣክ ወንድማችን እሱንም በቤቱ ያጽናው የጠፉትን መጨለማ ላሉት ወደ ቤቱ ይመልሳቸው

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Před dnem +1

    ዋው በጣም የበሰለ ልጅ ነው አነጋገሩ በጣም ደስ ይላል።ተባረክ፡ በቤቱ ያጽናህ በርታ።

  • @adoreaddis6528
    @adoreaddis6528 Před 2 dny +1

    የየ ዘልደታ እመቤቴ እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ ያጸናህ።እንኳን ደህና መጣህ።የቤተክርስትያናችን በጎ ልጅ ዘመንህ ይባረክ።

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 11 hodinami

    ያያ እንኳን እግዝአብሔር ረደህ ጎባዝ ብርቱ ልጅ ነው ያቀረባችሁት ከዝህ የበለጠ ጠንክረህ ድያቆን ዘማሪ አገልጋይ ሆነህ ለማያት ያብቀን በርታ

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Před dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!
    ያያ ዘልደታ እንኳን ከእስራትህ በስላም ተፈታህ ጎበዝ ጀግና የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ የተዋህዶልጅ !!!

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 2 dny +1

    ያዬ ቪዲዮ ቀረፃ የቆየ ቢሆንም መፈታትክን ስላየን ደስ ብሎናል ❤ልጁ እግዚአብሔር እንኳን አስመለጠው ከዘፈኑ አለም ደስ የሚል ድምፅ ተሰቶታል በቤቱ ያፅናን ሁላችንንም❤❤

  • @YihuneAbeje
    @YihuneAbeje Před 2 dny +6

    እንኳን ከአዝማሪነት ወደ ውዷ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤትህ በሰላም መጣህ

  • @jhhfdhjrfhj
    @jhhfdhjrfhj Před dnem

    እመብርሐን ልቦናህን ትጠብቅልህ ከክፉ ነገር ቸሩ መኅኒአለም ይጠብቅህ

  • @tube5169
    @tube5169 Před 2 dny +1

    እንኳን ደህና ተመለስህ ያያ ❤❤❤❤ ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @maazasahle2415
    @maazasahle2415 Před dnem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን።
    እግዚአብሄር እስከመጨረሻው በቤቱ ያቆይህ።

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q Před dnem

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏እሰይ እልልልልልል እንኳንም ከጨለማዉ ህይወት በብርሀን ወደ ምትመላለስበት አምላክህ ቤት ተመለስክ። ብስለትህን ስክነትህን እስከመጨረሻዉ ይጠብቅልህ! በርታ

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 Před 2 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናህ። ዘፋኝ መሆን ሰው በአንተ ይዝናናል ፤ ዘማሪ መሆን ግን ስው ይፅናና ብሃል እግዚአብሔር ይደሰትብሃል አገልግሎት ማለት መስቀሉን መሸከም ስለሆነ ፈተና ቢመጣም ከእህት ወንድሞች ጋር በፃም በፀሎት እየበረታህ ተሻገረው

  • @alganeshalganesh7716
    @alganeshalganesh7716 Před 2 dny +2

    ጌታህን አመስግን ጊዜው አሁን ነው። ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ይርዳህ

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v Před 2 dny +1

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ያሳድግህ
    ፀጋህን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ውድድድድ ነው የምናደርግህ እስከቤተሰቦቼ😇😍🙏🏻

  • @vfegcc37
    @vfegcc37 Před dnem

    ወንድማችን እንኳን ወደቤትህ መጣህ እግዚአብሔር ያበርታህ ክርስትና የመስቀል ጉዞነው

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2z Před 10 hodinami

    ስላተ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ በቤቱ ታፅናህ❤❤❤❤

  • @user-ub3dl4rk9m
    @user-ub3dl4rk9m Před 2 dny

    ያያ ወድማችን እግዚአብሔር እንኳን ለቤትክ አበቃህ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናክ ❤❤❤

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse Před 2 dny

    ያያ ስላየሁህ ካንተ በላይ ደስ ብሎኛል ያብስራ ያብስራ ነህና አልተወህም አልተውህም ተመስጌና

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Před dnem

    ያያዬ እንኳን ለቤት አበቃክ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ከክፉ ሁሉ የዛሬው አባቴ መዳንያለም ይጠበቅ

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 Před 2 dny +1

    ወንድም አለሜ ያያዬ እንኳን በሰላም ተገናኘን!!❤❤❤

  • @desta.21.27
    @desta.21.27 Před 2 dny

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ፍፃሚህን ያሳምርህ ❤❤

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l Před 2 dny +1

    ያያ ወንድሜ እንኳን ለቤት አበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 Před dnem

    ያያ እንኳን እግዚአብሔር አስፈትቶ ወደ አገልግሎት መለሰህ

  • @hiwothiwi2511
    @hiwothiwi2511 Před dnem

    ፈጣሪ መቸረሻህን ያሳምረው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ትሕትናህ እንዴት ደስ ይላል ተባረክ

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 Před dnem

    ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ከቤቱ አያውጣህ

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 2 dny

    በርታጠንክር ወንድማችን ወጣትነት ፈተና አለው ግን አንተ ቆራጥ ከሆንክ ሁሉም ቀላል ነው

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ያያ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን በሰላም ተፈታህ

  • @kidankidankidankidan7031

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ሌሎቹንም እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን

  • @almazbelachew5416
    @almazbelachew5416 Před 2 dny

    እግዚአብሔር በቤቱ አንጾ ያሳድግህ ተባረክልን

  • @EndashawErco
    @EndashawErco Před 12 hodinami

    እንኮን ተመለስክ ውንድማችን እግዚአብሔር አገልግሎትክን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናክ

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 Před 2 dny +2

    ያያዬ እንኩዋን መጣህልን እመቤቴ ትጠብቅልን

  • @user-vp9cs8vh5l
    @user-vp9cs8vh5l Před dnem

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ልጅ በቤቱ ያኑርህ

  • @estifanossolomon7008

    እንኳን በደህና መጣህ ልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ቤትን ጠብቅ ልጆችህን አድን አሜን አሜን አሜን በርታልን ያያዬ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህብን ነበር በሰላም ነው?

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před dnem

    ❤❤❤ዝማሬ መላህክት ይሰማልን ወድማችን በቤቱ ይጸናክ❤❤❤ይህን ውድማችን እኴንምለዚህ አበቃህ❤❤❤

  • @mesigente708
    @mesigente708 Před 2 dny +1

    ያያ እኮን እመብርሀን ለቤትህ አበቃችህ❤❤❤

  • @zinashzed246
    @zinashzed246 Před 2 dny

    ያያችን ስላዬኩክ ደስስስ ብሎኛል እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን ለእናትህ እና ለቤትህ አበቃህ

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l Před 2 dny

    አረፈደም የኔጌ በግዚ ነው እግዚአብሔር የመለስህ አይዞህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉❤❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 19 hodinami

    ያያ እንኳን ለቤትህ አበቃህ ወንድሜ❤❤❤❤❤ ዛሬ fb Post እያየሁ ነበር ማዘርም እንኳን ደስ አላቸው❤❤❤❤❤ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን ❤❤❤❤ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ለእኛም ማስታዋልን ያድለን❤❤❤

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před dnem

    እግዚአብሔር ይመሰገን 😢
    በቤቱ ያጸናህ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @hiruttesfaye7541
    @hiruttesfaye7541 Před 2 dny

    እንክዋን በፍቅሩ ወደቤቱ ሳበህ የኔ ልጅ
    በቤቱ ደግሞ ያፅናህ

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s Před dnem

    በርታልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f Před 2 dny +1

    ጤና ይስጥልኝ ተመስገን ጉበዝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nanatena
    @nanatena Před 2 dny

    እግዚአብሔር በቤቱ የፅናህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @marymery4899
    @marymery4899 Před 2 dny +1

    Egzihabher ymesgen Betam des ylal Betam wow 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @BettyGetu-gf4nw
    @BettyGetu-gf4nw Před 2 dny

    ወንድማችን መጨረሻህን ያሳመርልህ በቤቱያፅናህ

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 Před dnem

    Yeney abate enkuan Selame metahelege. Yeney wide lije egzaber yebarkeh

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f Před 2 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @mywife-jx7mw
    @mywife-jx7mw Před 2 dny +1

    Enkuwan egezabeher wede betu melesehe 🙏🙏🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před dnem

    እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před dnem

    በቤቱ የፅናክ እንኳን ተመለስክ የኔ ዉድ ልጆ ተመስገን እግዚአቤሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před 2 dny

    የኔ ጌታ በጥበብ ያሳድግህ በቤቱ

  • @selamethiopia8491
    @selamethiopia8491 Před 2 dny

    ያያ ወንድማችን እንኳን ለቤትህ አበቃህ እግዛብሄር ይመስገን እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤

  • @alemkassaye8129
    @alemkassaye8129 Před dnem

    እንኳን ወደቤቱ መለስክ ፍፃሜክን ያሳምረዉ ያያ እንኳን ለቤትክ አበቃክ

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před 2 dny

    ወድማችን እያያ እግዚአብሔር በማዉቀዉ ሁሌበተፈታ እያልኩ ነበር እንኮን በሰላም መጣህልን ወድማችን የኛብርቱ እግዚአብሔር ከተጋር ይሁን❤❤❤

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g Před 2 dny

    Egziabher yimesgen

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr Před 2 dny +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ከዘፈን ወደመዝሙር ይመጣል ጌት አሉ አይደል እንደእንትና ጥበበ ወርቅ ዘሪቱ ከዘፈን ወደ መናፍቅ ዘፈንነት የገቡ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 2 dny

    ያያዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ እዚህ ጋር ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ትላንት መፈታትክን ሰምቼ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤አሁንም ራስህን ጠብቅ ❤❤❤

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i Před dnem

    Lije Egziabher bebetu barko yatsnash! Ahunem Gena ferenjochu teenage bemilut edme west selehonk betam tselot yasfeligal bewnet enem etselyalehu!!!

  • @alemejiju143
    @alemejiju143 Před 2 dny +1

    አብዝቶ ይባርክህ ትልቅ ፀጋ ሰቶሀል ድምፅ አንጀት ይበላል

  • @gizachewshiferaw
    @gizachewshiferaw Před 2 dny

    ወንድማችን መጨረሻህን ያሳመርልህ በቤቱያፅናህ!!!

  • @abeethiopiaethiopia5800

    በቤቱ ያፅናህ!! ዝማሬ መላእክት ያስማልን!!

  • @user-uh7gs8fi2q
    @user-uh7gs8fi2q Před 2 dny

    ውንድም ያያ እንኳን ልድትዬ እረዳችህ እንኳን መጣህልን❤❤😊

  • @winniea9803
    @winniea9803 Před 2 dny

    ያያ ዘልደታ እንኳን እግዚአብሔር አስፈታክ ወንድሜ ❤❤❤

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl Před 2 dny +1

    እግዚአብሕር ይመስገን❤

  • @eyruskasi9364
    @eyruskasi9364 Před 2 dny

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱያፅነህ ወንድማች ያያዪ እንኳን በሰላም ተፈተህ

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x Před 2 dny +1

    በእግዛብሂር በቤት መመላለ ምን ያህል መታደልነው እህት ወንድሞቸ በስደት ያላቹ ሁላቹሁምእንደኔ ጭንቀትና ሀሳብ ያደከማቹ😢😢😢😢ስደት በቃቹ ብሎን በእግዛብሔር ቤት ለመመላለስ ያብቃንአሜንሁላቹሁም በፀሎት አስቡኝጭንቅ ብሎኛል😢😢😢

    • @rrrtuui2204
      @rrrtuui2204 Před 2 dny +1

      አሜን እግዚአብሔር ይርዳን እኔ እራሱ በጣም ነው የተጨነቅሁት

  • @tarikuwameles
    @tarikuwameles Před 2 dny +2

    እንኩዋን በስላም ተመለስክ

  • @BelaynesheTv23339
    @BelaynesheTv23339 Před dnem

    ያያ እንኳን ድህና መጣህ ውንድም ያያ ለእናትህ እንኳን መጣህላት ውደ ሚዲያም መጣህልን

  • @user-yy8mi3qg4h
    @user-yy8mi3qg4h Před 2 dny +1

    እግዝአብሔር ይመስገን የኛንም ልብ ይመልስልን

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 Před 2 dny +1

    የኔ አባት ከቤቱ ያፅናህ ❤❤

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Před 2 dny +1

    ወሰን የለውም መጠን መመርመር 😊🤗

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před 2 dny

    እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናክ ❤❤❤❤❤

  • @SerkalemBehaylu-xy9tq

    የመላክትን ዝማሪ ያሰማል❤❤❤

  • @Yorda697
    @Yorda697 Před dnem

    Yene geta God bless u more and more 👏👏👏👏👏

  • @user-hu3bz8fj7r
    @user-hu3bz8fj7r Před dnem

    Fetarey auenem bebatu yanureh Amen Amen Amen

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 2 dny

    ያያ በሰላምነዉ ጠፍተሀል እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @user-ie2cs7vx6u
    @user-ie2cs7vx6u Před 2 dny

    ተመሥገን እልልልል አሁንም አዛኝቶ ልብህን ትመልስልህ ገና ልጅ ነህ ❤

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 Před 2 dny

    Egziabher bebetu yasenah

  • @Bayush21
    @Bayush21 Před dnem

    ያያዘ ልደታ እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-je4ix9rx1k
    @user-je4ix9rx1k Před 2 dny

    Wedimachine kale hiwete yasemaline bebetu yatinahi

  • @AyarajeshRajesh
    @AyarajeshRajesh Před 2 dny +2

    ተፍቱል እግዚአብሔር ይመስገን