#new

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2024
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

Komentáře • 129

  • @rahelbelay8302
    @rahelbelay8302 Před 8 dny +70

    ኦርቶዶክሳዊይን በሀይማኖታችን እንፅና ማንም በዚህ ስአት የዘፈን ኮሰርት ቢያዘጋጁ እዳትገቡ ብዙዎች ኮንሰርቱ ላይ የሚታዩት ባለ ማተቡ ነው ወገኖቼ ግዜውን እንዋጅ ።።።

  • @teklitgebremaryam-ve8yv
    @teklitgebremaryam-ve8yv Před 6 dny +3

    እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን በዚህ ዘመን መምህራችን ነቅዕጥበቡ ስላገኝን። እውነትም ጥበቡን አድሎሀል በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ሰፊ የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @hannakebede5823
    @hannakebede5823 Před 7 dny +8

    ቃለሕይወት ያሰማልን። ስንዱ እመቤት ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ኃይማኖታችን ትምህርቷ እጅግ ድንቅ ነው።

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 Před 3 dny +2

    እዉነትነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠቡቅልን እግዚአብሔር 🙏🙏

  • @mfaz1019
    @mfaz1019 Před 7 dny +2

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን መላዕክት ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋልን አብዝቶ ያድልልን

  • @AsterArarsa
    @AsterArarsa Před 8 dny +5

    waqaayyoon karaa dhiiffama isaa nuf haa goodhu maalee akkaa gochaa namaati waqaayyoon guuyyaa tokko mitti sa,t tokkoti waani baay'ee baaleesaa dhiffamaa isaati nu haa yaadaatuu gootaani keenyaa waqayyoon barsisonn keenyaa immo gaaltaama umuri dheeraa waqaayoon siinfi haa keenu jiradhaa🙏nusii uummataa waqayyoon karaa garii iraa nu deemsisuu nu haa godhuu🙏AmeeenAmeenAmeen🙏

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před 7 dny +5

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ለኛም ሰሚ ልቦና ይስጠን 😢😢 አቤቱ ልባቺንን ክፈት ቃልህን እሰማ ዘድ ሰምተንም እሰራ ዘድ 😢

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 Před 8 dny +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Před 6 dny +1

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ለኛም በሰማንው ሰላለሳ ስልሳ መቶ ያመረ ፍሬ እድናፈራ ይርዳን የመላዕክት ጥበቃቸው ምልጃቸው አይለየን አሜን 👏

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx Před 8 dny +10

    ,በእውነት ደስ የሚል ትምህርነበረ ቃለህይወትን ያማልን❤❤❤

    • @berhanberhan2792
      @berhanberhan2792 Před 7 dny

      Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤♥️❤♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @SAhmmmd
    @SAhmmmd Před 8 dny +4

    አሜንን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarayemom6082
    @sarayemom6082 Před 8 dny +3

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር🎉

  • @ejiguakebede457
    @ejiguakebede457 Před 5 dny +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv Před 8 dny +4

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Před 8 dny +14

    ግን እግዚአብሔር አብዝቶ ተናገረን እኛም ተኝተናል እረ አንቃን በተለይ እኔ ፍቅርህ ሁሉንም ያስረሳኝ ይችን ክፉ ዓለም ግን ምን አይነት ፍቅር ነው ክብርህን አንተ ባወከው ልክ ክበር አምላኬ ❤❤❤

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Před 7 dny +3

    መምህር በእውነት ግሩም ት/ት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾💚💛❤️

  • @ethio4319
    @ethio4319 Před 6 dny

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር- ድንቅ እና ሚስጢራዊ፣ ህሊናን አነቃቂ ትምህርት ነበር። እግዚአብሔር ይስጥልን፣ ድንግል ማርያም ትጠብቆት። 🙏🏾✝️🙏🏾➕️⛪️💒

  • @GizaGi456
    @GizaGi456 Před 7 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-cb2wb5kt9r
    @user-cb2wb5kt9r Před dnem

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፣ድንቅ እና ሚሰጢራዊ ህሊናን አነቃቅ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 Před 7 dny +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Před 8 dny +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j Před 4 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሠማልን ለመምህራችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን❤❤❤❤❤

  • @GenetTilahun-yq1vf
    @GenetTilahun-yq1vf Před dnem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ -ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ።

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Před 8 dny +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራቺን 🙏🙏🙏

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před 3 dny

    በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 6 dny

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara Před 8 dny +2

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በየመጠጡ
    በየ ኮንሰርቱ ባለ ማህተብ ናቸዉ😢 ማርያምን ከእኔ ጀምሮ ከንቱ ትውልድ
    ጉባኤ ሲሰጋጅ ሰይጣን
    ኮንሰርት ሲዘጋጅ ጻድቅ የሚመስለን ትዉልዶች😢 ጌታ ሆይ የኔ ጥቅም መቸ ነዉ ?

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Před 7 dny +1

    Bewunet mamerachen Kal hiwot Kal Berkten yasemalen Ameen Ameen Ameen 🙏🤲❤️❤️❤️

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před 4 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @pen_killer535
    @pen_killer535 Před 7 dny

    ይህን፣የምታነቡ፣ወንድም፣እና፣እህቶቼ፣በፀሎታቹ፣አስቡይ።🙏🙏🙏

  • @mesi557
    @mesi557 Před 8 dny +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን፤✝️ የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን አሜን፫🤲📖✝️✅

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 5 dny +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @kinettibebu7076
    @kinettibebu7076 Před 2 dny +1

    Kale hiwote yasamalen mamarachin batem yetadasetkubat timerit new ❤

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 3 dny

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️በእውነት ስለሃይማኖት ብናውቅ ባየነው ነገር ኹሉ አንሸነፍም 😢

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Před 8 dny +3

    አቤት አባቴ ይህን ምስጋና አመሰግን ዘንድ ያዘኝ

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y Před 7 dny +9

    አባታችን በጣም ደስ የሚል ትምህረት ነዉ እረጆም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk Před 7 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜናጤና ይስጥወት❤

  • @samritube5541
    @samritube5541 Před 7 dny

    ቃለ ህይወትን ያስማልን በስማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ እግዚአብሔር አምላክ ይረዳ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር❤❤❤

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 4 dny

    እግዚአብሔር፣ልቦናይስጠን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣መምህራችን፨

  • @AbelG.A
    @AbelG.A Před 7 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ለእኛም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @nebyathelem3374
    @nebyathelem3374 Před 4 dny

    Qale heyotan yesamalina❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤idame tenane yesatinlen

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen Před 8 dny +1

    kale hiywet yasemaln bedme betena yakoyln

  • @alemalem6607
    @alemalem6607 Před 8 dny +1

    Amen Amen 👏👏👏👏🎉🎉❤❤❤❤

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 Před 6 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤🎉🎉

  • @genatabera2682
    @genatabera2682 Před 7 dny

    bewent lemirachin regim.edeman tena yesetelen kalehiwetin yasemalen Amen🙏

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před 8 dny +2

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ለእኛም ማስተዋልን ያድለን አሜን

  • @sabaalemy1345
    @sabaalemy1345 Před 7 dny

    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před 7 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን 🤲🤲🤲

  • @BethlehemAshenafi
    @BethlehemAshenafi Před 7 dny +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን. አሜን

  • @y9gh956
    @y9gh956 Před 4 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤ እግዚአብሔር❤❤❤

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 Před 8 dny +1

    Kale hiyiweti yasemalin memihirachin❤❤❤

  • @user-ef4fw6mt3h
    @user-ef4fw6mt3h Před 8 dny +3

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይውትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን ❤❤❤

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 8 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን❤

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Před 7 dny

    Amen amen amen kalehywet yasemaln memhr

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c Před 8 dny +1

    ቃለሂወትን ያሠማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-hg2vv4ui7w
    @user-hg2vv4ui7w Před 8 dny +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Před 7 dny

    አሜን አሜን አሜን ካለ ሂወት ያሰማልን 🙏❤️

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l Před 8 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን።እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን።

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 Před 7 dny +1

    አርቲስት ነን እሚሉ ዳኪራ እሚአለማምዱ ባለማተቦች መስቀል አጠልጥለን ስንጨፍር እምናድር እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @LijyohanesMan
    @LijyohanesMan Před 8 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ExcitedCobra-oi4bp
    @ExcitedCobra-oi4bp Před 7 dny

    መምሕር.ቃሕይወት.ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-jz9og1io5u
    @user-jz9og1io5u Před 8 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 Před 8 dny +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MeseretTulu-qf6fj
    @MeseretTulu-qf6fj Před 7 dny

    Qale hiwet yasemalen yesemanwun belbonachi yasadrben amen amen 🙏

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před 8 dny +1

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @selamwerkey1844
    @selamwerkey1844 Před 7 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @user-uc4lo9mh1h
    @user-uc4lo9mh1h Před 7 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @AbigyaTesfaye
    @AbigyaTesfaye Před 7 dny

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የአገልግሎት ዘመኖትን ዛብ ያድርግልን ከዚ የበለጠ የሚያገለግሉበትን ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለኡል እግዚአብሔር ያድሎት❤
    ክርስትና አስረሽ ምችው አይደለም በለዋል መምህራችን ሰምታችዋል የሰማ ላልሰማ ያሰማ ባለፈው ጎባኤ ተዘጋጅቶ አዳራሹ እንዴት እደነበር መቼም አልረሳውም ዛሬ ግን ዘፋኝ እከሌ መጣ ሲባል ያለው ሩጫ እህህህህህህህ 😢😢😢😢 ፈረሱም አህያው ሜዳውም አህያው በቻ ማሰዋለን ያድልን ቅዱስ እግዚአብሔር

  • @selamselam6431
    @selamselam6431 Před 6 dny

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-si9ne1pc3e
    @user-si9ne1pc3e Před 5 dny

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @uadv6750
    @uadv6750 Před 8 dny +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @user-di3rg9qf4h
    @user-di3rg9qf4h Před 6 dny

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin ✝️💒🕯🕯🕯🙏🙏

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b Před 7 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህምር❤❤❤❤🙏

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Před 7 dny

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤❤♥️❤❤♥️❤❤♥️❤❤♥️❤❤♥️❤❤♥️❤❤♥️❤❤♥️❤❤♥️❤❤♥️

  • @tejiibalageruuyoutube

    Qale hiweti yasemalena memerache edeme na Xena yesixeline rejime edeme egezabere yedeline 🤲🏻

  • @Aselef3620
    @Aselef3620 Před 7 dny

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 7 dny

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 8 dny +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 Před 8 dny +1

    Abatachen Regem edmena tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 Před 8 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @biruktayitsisay4751
    @biruktayitsisay4751 Před 6 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ሀያል ትምህርት ነው❤❤❤ ፈጻሚዎች ያድርገን ቅዱስ ሚካኤል የደነደነውን ልባችንን በፍቅሩ ይስበርልን😂😂😂😂😂😂😂

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr Před 7 dny

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @hayarhabash1659
    @hayarhabash1659 Před 7 dny

    ቃል ሕይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr Před 6 dny

    ❤❤❤ Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 Před 8 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር😊😊

  • @sara-cl9ed
    @sara-cl9ed Před 7 dny

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 7 dny

    ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Před 8 dny +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FhXfs-kp9vz
    @FhXfs-kp9vz Před 6 dny

    ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤😢😢😢

  • @talaethio7650
    @talaethio7650 Před 8 dny +1

    Klaewat yasmalen mangesta samayat yawerslen

  • @abrhamabram81
    @abrhamabram81 Před 8 dny +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አገልጋዮችን ይጠብቅልን

  • @rutmillion4634
    @rutmillion4634 Před 7 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @HanaTerefe-ow7rf
    @HanaTerefe-ow7rf Před 8 dny +1

    yemnwodachewun memhran bezi melku endnagegachew slemtadergu enamesegnalen…kezihm belay endiyastemrun Bertuln…

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před 8 dny +1

    አሜን፫👏👏👏👏👏👏👏

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 Před 7 dny

    አሜን❤❤❤

  • @AdissisayAhmed
    @AdissisayAhmed Před 8 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤🎉🎉🎉

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp Před 7 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 Před 7 dny

    Gerum new bewnetu kal hiwot yasemaln

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 Před 7 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምታን በቤቱ እንድነፀነ ፈጣሪ ይርደን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gh8mx3hk7g
    @user-gh8mx3hk7g Před 7 dny

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏👏⛪⛪⛪❤❤❤🍀🍀🍀🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌷🌷🌷🍁🍁🍁🌿🌿🌿 መምህረይ ቃለ ሂወት የስምዐልና🙏