#new

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024

Komentáře • 246

  • @bezayearsemalij7588
    @bezayearsemalij7588 Před 18 dny +37

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን ከእቅፉ አያውጣብን የድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ልመና አይለይብን 🙏🏿የዛሬው ትምህርት ለኔ ነው በጣም ብዙ ስለት አለብኝ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገሬ መሬት ያብቃኝ እና ለመፈፀም ያብቃኝ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @Senaakoo-yj7kq
      @Senaakoo-yj7kq Před 17 dny

      Enem Gen Damo Gemashun Laman Enda Tasalku Erasu Rashuu😢😢😢

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 Před 17 dny +1

      ቃለሕይወት ያሰማል መምህር
      ዳቅን ቃዳሚ እንኳን ወደሊባኖ መጣህለን
      አምና ይመጣል ተብለን ሰፍብለን ቀረተን ነበር
      በዚሜድያ ያለወቅነው የለም
      ብዙ ታፈራለችሁ የጥያቂያችን ሁሉ መልስየገኘንበት ነው

    • @berhanberhan2792
      @berhanberhan2792 Před 17 dny

      Kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @melsaandargeandarge
      @melsaandargeandarge Před 16 dny

      ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤናጋር ያዛልን

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 Před 16 dny +1

      ቃለሕይወትያሰማልን መምርራች እኔደጋግሜነውምሠማው
      ጥያቄአለኝ
      እኔበተወለደኩበት አካባቢ
      አንደኛ ቤተሰቦቹ ሲሞቱ ከሀገር ባይኖር ከቀብር ባይገኝ በሌላጌዜ ሰምቶ ሲመጣ በአመትምይሁን በስድስትወር
      ሂድናከመቃብሩ አልቅስይባላለ ከቤትአልቅሶ እልማድነወይከርሰትና ?ከቤት አልቆሶ እርሙንካወጣአይበቃሞይ?

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 3 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት💜🙏

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Před 8 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንዲሁ ውዱ መምህራችን አባታችን 🌻👏 ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ይቀድስልን ይባርክልን አባታችን ❤👏 እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30 ..60..100.. ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፎቃዱ ይሁን ወአሜን 👏👏👏

  • @AtsedeYalew-n8x
    @AtsedeYalew-n8x Před 17 dny +10

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን እናመሠግናለን❤እና አንድ ነገር ልናገርና በስለት በኩል እና አንድት ሴትዮ በጣም ብዙ ጊዜ መውለድ እቢ አላት በቃ በምንም ታምር እወልዳለሁ ብላ አታስብምና ከዛ እደቀልድ ቁልቢ ገብርኤል ልጅ ከሰጠኝ አይጥ ውጬ እገኛለሁ ብላ ተሳለች ቅዱስ ገብርኤልም ልጅ ሰጣት ግን ስለቷ ከበዳት እና እውነትወትን ነው ብዙ ያልተገቡ ስለቶች አሉ እግዚአብሔር አለማመን መፈታተን ነው ይህ ለሁላችንም ከምንም በላይ ማስተዋሉን ያድለን 🙏🥰

    • @Abyatube
      @Abyatube Před 17 dny

      @@AtsedeYalew-n8x በስመአብ ሆ መምህር አሁን ያስተማሩት ጋር ይመሳሰላል ከቅማጋ

  • @Soliyna21
    @Soliyna21 Před 17 dny +5

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድም ከመጀመሪያ ጀምሬ መጻፍ እንዳለብኝም ነው የማስበው ምክንያቱም እጅግ በጣም መልካምና አስተማሪ ስለሆነ ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ አለበት ያው እንደምናውቀው በቃል ያለ ነገር ይረሳው በወረቀት ያለ ይወረሳል ይባላል ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ
    እናም እኔ መጠየቅ የምፈልገው ነገር ስእለት ተስዬ እኔ እንደፈለኩት ባይሆን/ባይደረግልኝ ያን የተሳልኩትን ስእለት ማስገባት አለብኝ እንዴ ?? የሆነ ጊዜ ሰው ጠይቄ አንዴ ቃል የገባሽውን ነገር ሆነም አልሆነም ማስገባት አለብሽ አሉኝ በእርግጥ እንደሰውኛ ሲታሰብ እግዚአብሔር ሲያደርግልንም ሳያደርግልንም ትክክል ነው ምክንያቱም እኛ ሰዎች የምንለምነውን ስለማናውቅ ግን እንደ ቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ምን ይመክሩኛ አባቴ ምናልባት እዚህ ትምህርት ላይም ተመልሶ ባለማስተዋል አልፌው ከሆነ ይቅርታ ይደረግልኝ🙏

  • @Fcdf-jg5bv
    @Fcdf-jg5bv Před 17 dny +5

    በእውነት መምህር ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድማ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏 እኔ ጥያቄ አለኝ ስዕለት የምንሳለው ለእግዚአብሔር ነው የምንሰጠውም ለቤተክርስቲያን ነው ብለውናል እና በእኛ አገር አካባቢ ለመስቀል በአል እንዲሁም ለእመቤታችን ለግንቦት ልደታ በአልን ስናከብር ጎረቤት ሁሉ ተሰባስበው ነው እናም ስዕለት ይሳላሉ የሚሳሉት ግን ለምግብነት የሚውል ነገሮችን ነው እንጂ ወደቤተክርስቲያን አይሄድም ይህ አግባብ ነው ይላሉ ቢመልሱልኝ 🙏💒

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 14 dny

    ,መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን

  • @giona-wi8898
    @giona-wi8898 Před 11 dny +2

    ግሩም ት/ት!👍ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @Abyatube
    @Abyatube Před 17 dny +8

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላቹ ስሜ ወለተ ዮሐንስ ይባላል በቅዱስ ዮሐንስ ቀንም ነዉ የሰማሁ ያለሁት እንኩዋን አደረሳችሁ
    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ቀዳሚፀጋ ላንተም ፀጋዉን አሁንም አብዝቶ በብዙ ያድልህ አሜን።ይህን ካልኩ እኔም አንድ ሁለት ጥያቄ አለኝ እሱም
    1/ኩቲ ሚካኤል የሚሄዱ ሰዎች ከሰዉ ከተጣሉ ወይም በሰዉ ከተገፉ የሆነበቤተክርስቲያን የሚገኝ ዛፍ ስር መርፌ ይተክላሉ ለቅዱስ ሚካኤል ይነግሪሉ ያ በዳይም ለይ ክፉ ነገር ይደርስበታል።
    በሰፈራችን ሰዉ ከተጣላ ኩቲ ሚካል ሂጄ ነዉ መርፌ ምትክል ካሉ በጣም ይፈራል
    "ከስሙ እራሱ ሲታይ ገራሚ ነዉ ኩቲ ማለት በኦረመኛ ቁረጥ ማለት ነዉ::" መምህር ይሂ ግን እንደቤተክርስቲያን / እንደመፃፍ ቅዱስ/አስተምህሮ ልክ ነዉን እኔ እንደሰማሁት ጦንቋይ ቤት ነዉ አሉ መርፌ ሚተከለዉ
    እንዴት በቤተክርስቲያን እንዲ ይደረጋል?
    2/ብዙ ግዜ እኛ ክርስቲያኖች በማህተብ/ በመስቀል/ ፈንታ በአንገታችን ለይ የቅድስት አርሴማ ስዕል አድኖ የቅዱስ ሚካኤል ስም እንዲሁም የተለያዩ የቅዱሳን ስዕላትና ስሞችን በመስቀል ፈንታ እናደርጋለን/ እናስራለን /ይህ ልማድ ነዉ ወይስ ክርስትና? እባክህ ቀዳሚፀጋ እንዳታልፈኝ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @user-xx8iv1cy5e
      @user-xx8iv1cy5e Před 12 dny

      የቁጥር ሁለት ጥያቄሽ ተምረንበታል ወደ ሃላ መለስ ብለሽ ኣዳምጭው ። ያሉንደግሞ ምንዝር ጌጥ ነው እንጂ መስቀል ብቻ ማሰር ይበቀናል ኣሉት❤❤❤❤

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih Před 13 dny

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆየዎት 🌾👏💛

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 16 dny

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂዎት ያሰማልን በርቱ መምህራችን ብዙ ትምርት ተምረናል አዉቀናል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤

  • @yordiaweke9321
    @yordiaweke9321 Před 16 dny

    መምህር ትምሕርታቹህ በጣም እየጠቀመኝ ነው በርቱልኝ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Mekdes-ts2ho
    @Mekdes-ts2ho Před 13 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ጊዜየችሁን ይባርክላቹ።

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 Před 15 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ክድሜ ጠና ጋር 🙏

  • @almazzikie9688
    @almazzikie9688 Před 18 dny +2

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
    እኔ ስለሰእለት አንድ ጥያቄ አለኝ እባኰት እንቅልፍ ስለነሳኝ (ስለጨነቀኝ) አትለፉኝ
    የሀረር ልጅ ነኝ ከወደ የገጠር ትንሽ ከተማ
    ትንሽ ልጅ እያለሁ ለመጠለፍ በግድ የመዳር ችግር ነበረብኝ እኔ እና እናቴ ደሞ እኔ እንድማር እንፈልግ ነበር በዚ መሀል ሰለስእለት ብዙ ሳላቅ ለቅሉቢ ገብርኤል ከዚሁሉ ነገር ካወጣህኝ ትልቅ ስሆን በእግሬ እደጅህ እመጣለሁ ብዬ ተሳእልኩ ከዛ ቦታ ከ4 እስከ 6 ቀን የእግር ጉዞ ይፈጃል
    እደፈኩት ተማርኩም ክብሩንም ትዳር ከመረጥኩት ሰው መስርቼ በደስታ እኖራለሁ ኑሮየም በኢሮኘ ነው 30 አመት ሆነው ከተሳእልኩ ግን በጣም ሰላም የለኝም ብዙ ግዜ አስባለሁ የአካባቢው ሰላምም ጥሩ የሚባል አይደለም አሁ እናቴም ኑሮዋ እዛ አይለም እዛች አገሬ ከሄድኩ እንኳን 15 አመቴ
    ምን ላድርግ ግራ ገባኝ?

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 17 dny +1

      ግድ ነዉ አድርጊዉ እያረፍሽም ቢሆን ሂደሽ ፈፅሚዉ እህቴ ግዴታ እንደሆነ እኮ ነዉ እሰሰማን ያለነዉ

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago Před 5 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 Před 16 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን እሪዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የስማንውን በእዝን ልቦና ያኑርልን❤

  • @Gsyf-v6e
    @Gsyf-v6e Před 16 dny

    ቃለህ ይወት ያሠማልን እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @KelakedanDesat
    @KelakedanDesat Před 5 dny

    ቃለወትን፡ያሰማን

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s Před 17 dny +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር በእድሜበፀጋበጤና ይጠብቅልን እግዝብሔር❤❤❤❤

  • @user-km8jf6se5k
    @user-km8jf6se5k Před 13 dny

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Před 16 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Akisha31840
    @Akisha31840 Před 18 dny +4

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና ጤናው ይስጥል ። የኔ ጥያቄ ስንሳል የተሳልንበት ቤተ ክርስትያን ሌላ ስለታችን ሌላ ቤተ ክርስትያን ብናደረስ ግን ታቦቱ አድ አይነት ቢሆን ችግር አለው።

  • @tuuilgig
    @tuuilgig Před 14 dny

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @frweyankelaey4525
    @frweyankelaey4525 Před 18 dny +9

    ቃለ ሂወት ይሰማልን መምህር በእውነት ቡዙ አየተማረን ነው እና አንድ ጥያቄ ነበረኝ በአገራች ሰረግ ላይ ሙሽራና ሙሽራው ዶሮ ወይ መግ ታርዶ ይሻገራሉ እና ልማድ ነው ወይስ ክርስትና እኔ በስደት ነው ያለሁት እና እንደዚ ሰለ አየሁ ነው ማወቅ ፈለኩ

    • @OwnDqt
      @OwnDqt Před 16 dny

      ይህ ልማድ ነው በብዛት ደግሞ ከገጠር ነው እሚደረገው ከተማ የለም እና ትርጉሙም ሌላ ነገር ከጥንቁልና ጋ የተያያዘ ሳይሆን ሙሽራው ሲያርደው ጥላቴ እርር ቅጥል በል ማለትም እሷን እንዳላገባ ታሽቃብጡ የነበራቹህ የሷን ትዳር መያዝ ከኔጋ መጣመሯ የማያስደስታቹህ ሁሉ አሸነፍኳቹህ የሚልን ትርጉም ይዟል አሁን ግን በገጠርም እየተሰለጠነ መኪና ስለሚጠቀሙ እየቀረ ይገኛል በተረፈ ከመምህሮቻችን እንማራለን

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb Před 16 dny

    ቃለ ህይወት ያድማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @heliLulu-bf9tq
    @heliLulu-bf9tq Před 16 dny

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @Zzizette
    @Zzizette Před 18 dny +13

    በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před 14 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 17 dny +6

    ቃለ ህይወት ያስማልን ትልቅ ትምህርት ነው የሚስጡን አባቴ

  • @mebrihabtu2660
    @mebrihabtu2660 Před 16 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f Před 12 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-kl8vz1if2n
    @user-kl8vz1if2n Před 16 dny +1

    Qal hiwot yasemalin mamiracachin❤❤❤❤❤ amen Amen Amen 🙏

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 17 dny +3

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤነ ጋር ያድልልን🙏🙏🙏

  • @user-lx2lr1yv1y
    @user-lx2lr1yv1y Před 16 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hanan8193
    @hanan8193 Před 13 dny

    አሜን፣አሜን፣አሜን❤❤🎉🎉🎉

  • @aschalewworku2094
    @aschalewworku2094 Před 16 dny

    በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 17 dny +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ደግ የሆነ አምላካች ደካሞች መሆናችንን የሚያውቅ ቀድሞ የኖረልን ስራው ይደቃል ጥሩ ትምህርት ቃለሂወት ያሰማልን አሜን!!

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv Před 17 dny +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fggh6526
    @fggh6526 Před 17 dny

    Kale hiywet yasemalinnn memhirachinnn❤❤❤🎉🎉

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 17 dny +6

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @waaa4954
    @waaa4954 Před 17 dny

    Qal hiwot yasemalin mamirachin 🥰🥰🥰👏🏼🥰❤️❤️❤️

  • @Hirut942
    @Hirut942 Před 16 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @obseeget5426
    @obseeget5426 Před 17 dny +1

    Waaqayyoo sagalee jireenya isiin haa dhagesisuu bara tajajilaa keessaan isiniif haa dheresuu jabaadha wan baay'ee isiin irraa hubacha jira

  • @user-uq8id2qz6k
    @user-uq8id2qz6k Před 18 dny +8

    ሰላም እግዚአብሄር ይብዛላችሁ መምህር እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን ያገልግሎተወትን እድሜ የባርክልን መምህር ትንሽ ጥያቄ ነበረኝ እሱም ስለ ፀጉርና ጥፍር ነው እና ፀጉርም ጥፍርም በሰበት ቀን መቆረጥ አለበት ወይስ የለበትም እና ፀጉር አይጣልም አይቃጠልም ይቀበራልጂ ይባላል ጥፍርም እደዛው እና መምህር ይህ ነገር ልማድ ነው ወይስ ክርስትና ነው ሌላው ሴት ልጅ ምግብ ስትበላ በአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ ብላ አማትባ የምትበላውን ምግብ መባረክ ትችላለች ወይስ አትችልም ሰላመ ክርስቶስ ከነቤተሰቦወ ይብዛለወት አሜን 🙏

    • @samrawitgetie8647
      @samrawitgetie8647 Před 17 dny

      ሣንባርክ እንዴት እንበላለን ሁሉም ያደርግ የለዴ

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 Před 16 dny

      የባለፈውን ቢድው እዩት ተምረነዋል መልስ ተሰቶበትል

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 Před 16 dny +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን የአገልግሎት ጊዜዎትን ያርዝምልን::❤❤❤

  • @user-xb7ns8ut4f
    @user-xb7ns8ut4f Před 16 dny +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን.

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 17 dny

    Kaalihiyotin yasamalin mehemirachin ameen ameen ameen 🙏

  • @yordanostesfahiwet7079

    Qale hiwet yasemaln

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu7875 Před 17 dny

    Kale hiwot yasemalin Memihir.

  • @alemneshhadi5315
    @alemneshhadi5315 Před 15 dny

    Kale Hiwet yasemalen erejem edeme ena tena yestelen

  • @BettyBek-zi7tv
    @BettyBek-zi7tv Před 17 dny

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏kale Heiwate yasemalene

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 Před 17 dny +3

    ቃል ሂወት የስማዓልና መምህራቺን

  • @user-qo8vs6iv1g
    @user-qo8vs6iv1g Před 17 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት በጣም ብዙ ነገር ተሚራለሁ በእናተ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አድ ጥያቄ አለኝ ሰው ከሞተ እስከ 3ሶስተኛው ቀን ካለቀሳችሁ ይበቃል ከዛ በላይ ለቅሶ ሲበዛ ለማቾች እባ ያቃጥላቸዋል ይባላል ይህ እደት ይታያል እዳታልፉኝ እኔ አባቴንም እናቴንም በሞት አጥቻለሁ እና ሁሌ እዳለቀስኩ ነው ላቆምም ሞከርኩ ግን አልቻልኩም እባ ያቃጥላቼዋል ሲባል ደሞ አልቅሼ ስጨርስ እረፍት ይነሳሐቸው ይመሥለኛል 😭😭

  • @stc6291
    @stc6291 Před 17 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃህይወትቃለበረክትን ያሰማልን በእዉነትየማናቀዉን እድእና እያረጋችሁን ስለሆን እግዚአብሔር ይስጥልን መመህር

  • @user-wf7pv7ri4t
    @user-wf7pv7ri4t Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @rere3008
    @rere3008 Před 17 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፃጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤🎉

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 17 dny +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዐድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před 17 dny +1

    kale hiwet yasemalin❤❤❤❤

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 Před 17 dny

    Kale ehiwotn kale bareketn yasemalen edime ke gar abzito yestelen qidisti dingil Maryam tetebekelen abatachn

  • @Qaild-lw2wm
    @Qaild-lw2wm Před 17 dny +1

    ቃል ሂወት ያሰማለን መምህራችን

  • @MeklitTeshome-q8t
    @MeklitTeshome-q8t Před 12 dny

    memhrachn Kale Hiwetn Yasemaln Ena And Tyake Nberegn Lmsale Ytsalnew Lela Betkrstyan Bihon Ena Yasgbanew Le Lela Bihones Edet Nw Memhrachn Betmlsulgn Egzaber Yakbrelgn

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 17 dny

    እናመሰግናለን

  • @user-oh7rv4jv8c
    @user-oh7rv4jv8c Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Helen-vn4wt
    @Helen-vn4wt Před 17 dny

    Selam tena yesetelen ....letadekana ..taseya nabere ...ena ke hagere watecha new yalaute ...negare gen semeta laerafet ....manegade zege new alune ...ebakone yeredune !!!

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 Před 18 dny +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህ ልማድ እና ክርስትና እጀጉን እየተጠቀምንበት ስለሆነ በርቱ እግዚአብሔር ያግዛችሁ እኔ ጥያቄ አለኝ ቡሄ ወይም መስቀል ወይም እንቁጣጣሸ በየሰፈራችን ችቦ ስናበራ ላመት ካደረሰኝ በግ አመጣለሁ ወይም ሌላ ነገሮች ይሳላሉ እና አመት ደርሰው ያን ስለታቸውን ይዘው እዛ ሰፈር ይዘው ይመጣሉ መምህረ ሲያስተመሩ ስለት መሄድ ያለበት ቤተክርስቲያን ብቻ ነው አሉን እና ይሄ ትክክል አይደለም ማለት ነው ስለታችን ካልተፈፀመልን ስለታችንን ማስገባትስ አለብን

  • @GfgGjg-cf1lt
    @GfgGjg-cf1lt Před 16 dny

    በእወነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ አባታችን
    እኔ አድ ጥያቄ አለኝ አባታችን ስለት ስንሳል በቅዱሳን እንሳላለን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እንሳላለን ሰለዚህ ለምሳሌ በመቤቴ አማላጂነት ተሳልን ያነን ስለት ልናስገባ ስንሂድ ወደ ቅድስት ቤቴክርስቲያን ግድ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ቤቴ ክርስቲያን መሆን አለበት ነዉስ የእመቤታችን ቤቴክርስቲያን ከራቀን ካጥባችን ካለዉ ቤቴክርስቲያን ብናስገባ ችግር አለዉ እደት ነዉ የሚታየዉ መልሱልኝ ሌላዉ ደግሞ ያነን ሰለት ተሳልኩ ሰለቴ አልደረሰልኝም ብየ ማስቀረት እችላለሁ ነዉስ ባይደርስልኝም ግዴታ አለዉ
    እጅግ ይቅርታ አድርጉልኝ ሰላበዛሁባችሁ ካያችሁት መልሱልኝ አባታችን❤

  • @samera7145
    @samera7145 Před 17 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @LovelyBackgammon-dy6ou

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yo6mv7rr2t
    @user-yo6mv7rr2t Před 17 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-he9ok6fe6i
    @user-he9ok6fe6i Před 16 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ወደ ጥያቄዬ ስገባ ጎደኛ ነበረችኝ በንስሐ አባታችን ቃል ተገባብተናል ግን በስደት ነዉና ያለንዉ ሀገራችን ስንመለስ በቤተክርስቲያን ልንጋባ ነበር ብዙ ጊዜ ካወራን ብሆላ ቤተሰብ ማስወቂችን ሲደርስ ካሁን ቀደም ቃል የገባሁት አለኝ አለችኝ እሱም ምንድነዉ ከእኔጋር ከመተማወቃችን በፊት የጀመረችዉ ሂወት ነበራት ከእሱ ጋር ስታቆም ግን እግዚአብሔርን ከአንድ በላይ የሕወት አጋሪ መያዝ አልፈልግም የጀመርኩት ካልሆነ ብቻዬን ነዉ መኖር የምፈልገዉ ለብቻዬ አኖረኝ ብዬ ከእግዚአብሔር ዘንድ ቃል አለኝ አለችን ይህን እንዴት ያዬታል መምሕር ከአያችሁት አትለፎኝ

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c Před 16 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 Před 16 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 17 dny +1

    እኔ እውነት በጣም ሁሌም ይጭቀኛል ንስሀ አባት የለይ ቤተክርስቲያን. እያነፈቀይ ሁሌም በጓጓት. መፆም አልችልም ምክንያቱም ምግብ ስለምስራ መቅመስ ግዳታየ ነው አንደ ቀን እንኳን ነብስን ስልጠይቃት. ለቅዱስ ሚካኤል ሁሌም እናገርው አለው

    • @mariyam..enate21
      @mariyam..enate21 Před 8 dny

      አይዞሽ እማ ሁላችንም ነን በስደት ያለነው ኑራችን እንደዛ ነው ቸሩ መድኃኔዓለም ክርስቶስ በቸርነቱ ያስበን በርቺ 👏❤👏

  • @ExcitedCobra-oi4bp
    @ExcitedCobra-oi4bp Před 16 dny

    መምሕር.ቃለሕይወት.ያሰማልን.እግዝአብሔር.በእድሜ.በጤና.ይፀብቅልን❤❤❤

  • @BelgaMoges
    @BelgaMoges Před 16 dny

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤🙏

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx Před 18 dny +5

    ,የኔንም .ሀሳቤን.አሳኪልኝ.እናቴ.ኪዳነ.ምህረት

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 18 dny +2

    ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤አቤቱ ይቅር በለኝ ብዙ ተስያለሁ የከፈልኩት ጥቂት ነው ያረሳሁትን እንደምከፍል ሁሌ አስባለሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ብርሐን ነኝ ፣በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ካልበዛባችሁ ይችን ጥያቄ መልሱልኝ ተስዬ ያልሆነልኝ አለ ባይሆንም መክፈል አለብኝ ወይስ? በወቅቱ ለምን እንዳልሰማኝ ደሞ ስለማይጠቅመኝ እንደሆነ ቆይቼ ተረድቻለሁ ግን ስእለቱን አልከፈልኩም ፣እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Před 14 dny

      ይከፈላል ባይሆንም ቃልስለሆነ ❤❤❤እኔም ብዙስለት አለኝ ሀገርስገባ አስገባለሁ❤😢😢😢😢

  • @SelammuilatAbija
    @SelammuilatAbija Před 15 dny

    መምህር ቃል ሂወት ያሰማል ትምህርቶችህ ከምንም በላይ እራሲን እንድቀይር አድርጎኛል የማላቀውን እዳቅ ስለሆንኩኝ በጣም ነው የምነመሰግን 👏🌷 ግን አንድ ጥያቄ መጠየቅ እችላለሁ፣ ሰለዚህ ጉዳይ ማውቅ እፍልጋለሁ ጥያቄየን ተቀብላችሁ እንድትመልሱልኝ ከትህትና ፣ ከአክብሮት ፣ ከይቅርታ ጋር 👏 አጠይቅ አለሁ ፣ ጥያቄ ስለ ክርስትና ልጅ ፣ልጅ በምድር እንጅ በሰማይ አታፀድቅም ይላሉ ፣ ክርስትና ልጅ ግን በሰማይ ታፀድቅ አለችን ፣ ለምንስ ፣እደዚህ ልትባል ቻለች እናቶችን ስጠይቅ ፣አው ክርስትና ልጅ ታፀድቅ አለች አሉኝ ግን እስካሁን ድርስ አልገባኝም ከቻላችሁ አስርድኝ 👏👏

  • @atrisemamo1178
    @atrisemamo1178 Před 17 dny

    memir kalehiwot yasemalin and tiyake teteyike nbr and wondimachin ke beshitaye kefeweskegn bilo tesale teskalet gn siletu sirate betekristyan mitis hone mn mareg nw yalebet memir timirtachu ijig iyetekemen newuna bertulin!

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Před 16 dny

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይለን አሜን ፫❤❤❤

  • @mesfinassefa3372
    @mesfinassefa3372 Před 18 dny +2

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር እኔ ተወልጅ ያደኩት ገጠር ነው እና በምንኖርበት አካባቢ ሸክላ የሚሰሩ ሰወች አሉ እና ከነሱ ጋር እዳንገናኝ ያረጉናል ፆሙኳ መፆም አችልም በባዶ ሆዳችሁ ይበሏችኋል እያሉን እድንጋባም አይፈልጉም ሸክላ የሚሰሩት ሰወች ልማድ ነው ወይስ ከይቅረታ ጋር ባስረዱን

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 17 dny

      ይህ ቡዳ የሚባል መንፈስ በዝር ስለሚወራረድ አይናቸዉ ጋር ይሆንና መንፈሱ ሰወችን ይጉዳል ይገላል ይህ መሆኖን አዉቁ የነቃ ንሰሀ ገብተዉ መንፈሱን አስረዉ ቢሸኝ ኖርማሌ እንሱም እንደማንኘዉም የሥላሴ ፍጡር ናቸዉ ግን መንፈሱ ማሸነፊያ የማያቆርጥ አምልኮተ እግዚያብሔር ከታሰረ ከእነሱ ይሸሻል

  • @azebsahile1047
    @azebsahile1047 Před 16 dny

    እድሜ ይስጥልኝ መምህር እናመሰግናለን።

  • @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj

    ቃለህይ ወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @genatabera2682
    @genatabera2682 Před 16 dny

    lememirachin kalehiweten yasemalen regimedman tenayesyelen Amen🙏

  • @Film_production1134
    @Film_production1134 Před 18 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር. መቼም በናንተ ትምህርት እጅግ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ:: የእኔ ጥያቄ ልጄን ክርስትና ሳስነሳ እንደ አጋጣሚ ከአባቱ ስም ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ቆይተን አውቅን ምን ማድረግ ይቻላል ሰዎች ስጠይቅ አይቻልም የሚሉም አሉ የልጁን መቀየር የሚሉም አሉ አንዴ ከወጣ አይቀየርም ሚሉም አሉ .. ትክክለኛውን ማብራርያ እባኮትን. አመሰግናለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🙏🙏

    • @Abyatube
      @Abyatube Před 17 dny +2

      ችግር የለዉም ከአንድ ቤት በተመሳሳይ በአላት ስንነሳ የክርስትና ስማችንም ሊመሳሰል ይቻላል ለምሳሌ እህቴ ታላቄ ነች ክርስትና የተነሳችበት ቀን ለጥምቀት ስለነበር ወለተ ዮሐንስ ተባለች እኔም ስወለድ በአጋጣሚ በጥምቀት በአል የተጠመኩት ስለነበረ ወለተ ዮሐንስ ተባልኩ ለዚ ችግር የለዉም የክርስትና ስም ከረሳን ካህን እንዲሰይሙን ማድረግ ይቻላል በተረፈ መምህር በአግባቡ ይመልሱልሽ በሌላ መልኩም ሊመልሱልሽ ይችላሉ ከመልሱ እንማራለን

  • @assilaselefechbedeke3292

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mekdestesfaye522
    @mekdestesfaye522 Před 17 dny

    Amen Kale heywet yasemalen 🙏🏻 mamihir ena yemnuraw hindi naw kamageyaw santeb lay asrat asqmetalw gen andand sechgeray ansalew endagen tekalew ahune gen betam eydagagemkut naw men badereg yeshalegale😢

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Před 17 dny

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @mulukenyibeletal2498
    @mulukenyibeletal2498 Před 15 dny +1

    ቃለ ሕይወት የሰማልን መምህር።አንድ ጥያቄ ነበረኝ ብዙ ጊዜ ስእለት ስንሳል እኛ እንዲደረግልን የምንፈልግበት ጊዜና እግዚአብሔር ሊያደርግልን ያሰበበት ጊዜ ይለያይና የተሳልነው ስእለት በጠብቀነው ጊዜ ሳይሳካ ቢቀር የተሳልነው ስእለት በተሳልንበት ጊዜ ማስገባት አለብን ወይስ አልደረሰም ብለን መተው አለብን?
    2, ብዙ ጊዜ በባህል ግንቦት ልደታና መስቀል ጎረቤት ሰብሰብ ብሎ ውጪ ላይ ነው በዓሉን የሚያከብር በዛን ሰዓት በሰላም ለዛሬ ዓመት ቢያደርሰን እንደዚህ አደርጋለሁ እንላለን።በትምህርቱ ስእለት በቤ/ክያን ነው መሳል ያለብን ስላሉን የተሳልነው ስእለት በመንደራችን የስእለቱ አይነትም ምግብና መጠጥ ቢሆን አፈፃፀሙ እንዴት ይሆናል? እንደዚህ አይነት ስእለቶችስ ልክ ናቸው ወይ።መልስ ቢሰጡን መምህር አለመሰግናለሁ።

  • @MeronAmtat-je8ly
    @MeronAmtat-je8ly Před 18 dny +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን ።
    አንድ ጥያቄ አለኝ በስእለቱ ጉዳይ ልጅን ለስእለት መስጠት ከባድ አይሆንም በተለይ በአሁኑ ሰአት ልጆች በቤተሰብ ሳይሆን በእራሳቸው ነው የሚሄዱት ወላጆች በገንዘብ መቀየሩን ብዙም የሚያውቁ አይደሉም

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa Před 17 dny

    Ebakachw ye memiher mitkun silk yemtawk tebaberugn🤲

  • @user-ex9sm4kr2g
    @user-ex9sm4kr2g Před 17 dny +3

    #ጥያቄ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ። የኔ ጥያቄ ስእለታችን ካልደሰስ የተሳልነዉን መብዓ ማስገባት አለብን?? ወይስ እስከሚደርስልን ድረስ መጠበቅ ?? ይህንን ብትመልሱልኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

  • @Selam21_27
    @Selam21_27 Před 17 dny

    አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Před 17 dny

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤🙏

  • @hermelahermela3767
    @hermelahermela3767 Před 17 dny

    በእውነት ዘመናችሁን ይባረክ እናመሠግናለን መምህር❤👏

  • @user-zn2gt5qq8c
    @user-zn2gt5qq8c Před 17 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimokh9491
    @mimokh9491 Před 17 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-pm4ph4zh3z
    @user-pm4ph4zh3z Před 17 dny

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Před 17 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏