የሽመልስ አብዲሳ እናት እገታ፣ የአባዱላና ዐቢይ ወዳጅ ሞቱ፣ ፊ/ማርሻሉ ከፋኖ ጋር ድርድር፣ ዐቢይ የፈሯቸው 2ሺ ወታደሮች፣ የመቶ ሺ ተማሪዎች እጣ| EF

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024

Komentáře • 381

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 14 dny +74

    ይህ ድራማ የታገቱት ተማሪዎች መንግሥት እኔ የለሁበትም ለማለት የተቀናበረ ድራማ ነው 100% እንኳን ተማሪዬቹ እናቴም ታግታለች ለማለት የተቀናበረ ድራማ ነው ።።።።።።

    • @JimmaaJimmaa-hf1mq
      @JimmaaJimmaa-hf1mq Před 14 dny +6

      ወለጋ ደቢዶላ ምን ያህል እገታ እንዳለ ስትመለከት ታምናለህ

    • @user-bv3eh4tj4i
      @user-bv3eh4tj4i Před 14 dny

      @@JimmaaJimmaa-hf1mq የሚያግተው የብልፅግና ብልግና ያድራጃቸው ኮሬ ነጌኛ ቡድን ነው ይህን የአለም ጋዜጠኞችም የዘገቡት ነው የሶስት ልጆች አባት አንቆ የገደለ እውነት ስለተናገሩ ምስክሮቹን የገደለ እውነት ስለተናገሩ የፓርላማ አባሉንአስሮ የሚያሰቃይብዙ የቪዲዬ ማስረጃ ያለበት ወንጀለኛ መንግሥት የሚጫወተው ቁማር በልተነዋል ያለው አሁን በኢትዬጵያ ህዝብ ቁማሩን ተበልቷዋል ሾርት ሚሞሪ አይደለንም ለኢትዬጵያ ሲባል አይጧ ትለፍ ብለን ዝም ብንል ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ብሎ አፉን ከፈተ ዘንዶው NO MORE !!!

    • @user-bv3eh4tj4i
      @user-bv3eh4tj4i Před 14 dny

      @@JimmaaJimmaa-hf1mq በንቲ ኡርጌሳ አንቆ የገደለው ዘንዶው አብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ ያሰማራዋቸው የማፉያ ቡድን ኮሬ ነጌኛ ብሎ እራሱ የሚጠራው አጋች ገዳይ የሰው ደም ጠጭ እንደሆነ ታውቋል በአለም ዜና ተዘግቧዋል አታደባብሱ ይልቅስ ከእውነት ጋር ቆማችሁ ትውልድ አድኑ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ለውንበራቸው ማስጠበቂያ ንፁሀንን ሲጨፈጭፉ ዝም ብሎ ማየት እና ከገዳይ ጎን መቆም ዋጋ ያስከፍላችኋዋል ይህ አለም የሚከታተለው ወንጀል በማስረጃ የተደገፈ ነው!!!

    • @user-rj5ow7vt1p
      @user-rj5ow7vt1p Před 14 dny

      Betam wondime tikikl nehi enzhi chrakoch ensun kalmbrkekine mechm selam anagegneim

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 Před 14 dny

      ድራማ አይ የእገታ ድራማ የኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ በእገታ ድራማ ቁማር እየተበላ ነው

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 Před 14 dny +31

    ሽመልስ የእናት ፍቅር ያቃል እንዴ????

  • @kidstseyoum2021
    @kidstseyoum2021 Před 14 dny +41

    10ሚልየን ለመስጠት ይህ ሁሉ ድራማ እንኮን ተማሪዎች እናቴም ታግታለች ነዉ ጨዋታዉ

  • @juntaweyin4555
    @juntaweyin4555 Před 14 dny +34

    የሚገርም እኮ ነው የስንቱን እናት እያስለቀሰ በራስ ሲደርስ ያማል አይደል

    • @dk2403
      @dk2403 Před 14 dny +3

      I don’t think he has a sense to feel pain. Because he will take from those who need it the most and pay the price

    • @tesfayelemma9734
      @tesfayelemma9734 Před 14 dny +2

      I thought he was the head / leader of the kidnappers. Is he not?

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 Před 14 dny +3

      Bro ድራማ ነው ሴትየዋ ማሳጅ እየተደረጉ ነበር

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 Před 14 dny +1

      አረ ቁማር ነው የበሉት አይ ይቺ ሀገር

    • @GebermikalAyalw
      @GebermikalAyalw Před 14 dny +1

      ውሽትነው የታገቱትንተማሪዋችፊትህለመሸፍፈንነው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před 14 dny +38

    ፍትህ ለታገቱት የዩንቨርስቲ ተማሪዎች 😭
    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁👈💚💛❤️💪💪💪

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x Před 14 dny

      😭

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 Před 14 dny +4

      ኦሮሞ ጋላ የሆኑት ተለቀቁ የአማራ ተዎላጅ ግን ድምፅ የለም😢😢😢😢

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x Před 14 dny +5

      @@addisemetiku1495 የአማራ ዲያስቦራ ለሆዱ እንጂ ለህዝቡ ቆሞ አያቅም

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb Před 14 dny

      ​@@addisemetiku1495ጥሩ ነዉ

  • @user-cv1ol8xd7r
    @user-cv1ol8xd7r Před 14 dny +22

    አረ ስሜቱን ይወቁት የስንት ድሀ ልጅ ሲታገትና ሲገደል ደስታቸው አይደል ገና ይያያዛሉ

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 Před 14 dny +26

    ጓደኛዬ ጥራኝ አሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሴናተሩ ሞት ተከትሎ ነዉ ያልከዉ?

    • @kafinetIT
      @kafinetIT Před 14 dny

      🤣😂😛😅😆😄😃😀

  • @bezawitkasa5336
    @bezawitkasa5336 Před 14 dny +9

    የተራው ህዝብ ቤተሰብ ግን እንደወጣ ይቀራል እግዚአብሔር ይሁንህ የሃገሬ ህዝብ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 14 dny +29

    ምናለ ይሄን የተረገመ መሪ እንደ ወዳጁ ቢያነሳው ፈጣሪ😢

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Před 14 dny +19

    ዝናሽን በአገቱልን

  • @gtgt842
    @gtgt842 Před 14 dny +27

    ፋኖ ደህና ኣድርጎ ሲገልባቸው ድርድር ያኔ ንጱሃኑን ሲያርዱ ነበር ድርድር !!!ድል ለጀግናው ኣማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Před 14 dny +40

    እገታ ምን እንደሚመስል እሷም ልጇም እንኳን አዩት

    • @tenad7309
      @tenad7309 Před 14 dny +8

      እውነት ከሆነ?

    • @dk2403
      @dk2403 Před 14 dny +2

      This was for a single person the whole Tigray was on the siege for 2 year. If you don’t care your neighbors the fire will come to you.

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 Před 14 dny +1

      Ke temariwochu le mamsasele new😅​@@tenad7309

    • @tewodros4795
      @tewodros4795 Před 14 dny

      ድራማ ነው :: በራሱ...እራሱ አሲዞ ነው ያስለቀቃቸው ::

    • @GebermikalAyalw
      @GebermikalAyalw Před 14 dny

      ያሁሉ ልዩሀይልየትሂዶነው ሴራነው ይገባናል ፍትህለታገቱትተማሪዋች

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel Před 14 dny +23

    ኢትዮ ፎርም የሁሉግዜ ምርጫችን 💛❤️💙💙

  • @user-uz2pc4vi8y
    @user-uz2pc4vi8y Před 14 dny +38

    ድልልል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ❤

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Před 14 dny +34

    ድል ለአማራ ፋኖ😢

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před 14 dny +35

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 14 dny

      ህልምህ አቁም

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Před 14 dny

      😂😂😂😂😂😂ፋኖን፡ማሸነፍ፡እልምነው፡እኛ፡በፋኖ100%እርግጠኛነን፡የምትቃዙት፡እናንተናችሁ😂😂😂😂😂

  • @user-eg1ep3yj3r
    @user-eg1ep3yj3r Před 14 dny +7

    ድል ለፋኖ

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 Před 14 dny +10

    እውነት ነው ፊልድ ማርሻል ብራኑ ጁላ መከላከያ ሰራዊት ምንም መሞት የለበትም የ ሐማራ ሕዝብ ፋኖ ይምራኝ ካለ ለፋኖ ሐማራ ክልልን መልቀቅ ነው ።

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Před 14 dny +15

    እንደው በቃ የኢትዮጵያ ነገር እንዲህ የመንደር እንጂ የአገር አልመስል አለ በቃ ኧረ እግዚአብሔር በቃ ይበለን

    • @dk2403
      @dk2403 Před 14 dny +1

      You hit the nail on the head. This childish leader took the country to Bishasha village.

    • @photography6969
      @photography6969 Před 14 dny

      ​@@dk2403kotati

  • @user-rq3gf2jz5t
    @user-rq3gf2jz5t Před 14 dny +18

    ድል ለፋኖ ❤️💛💚💪💪💪

  • @Orange06909
    @Orange06909 Před 14 dny +7

    ሽመልስ ቢከፍልም የዘረፈው የሕዝብ ገንዘብ ነው ደሃው ከየት አምጥቶ ይከፍላል ኑሮውንም አልቻሉትም ::

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 Před 14 dny +23

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w Před 14 dny +9

    እንዴት ተለቀቁ ምርጥ ድራማ ናት የኛም ቤተሰብ እየታገተ ነው ለማለት ነው አጋቹም ድራማውም ሰሪም ብልጽግና ነው ይችን ሙድ ለጋሽ መሀሙድ

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 Před 14 dny +9

    የሺመልስ እናት ታገቱና ተለቀቁ። ይህን አራጅ ሆዳቸው መሸከሙ ይገርማል። ጉድ ወለዱ ህዝብን አረደ ልጅዎ። እሰቲ የፀልዩለት የያዘው ዳቢሎስ ቢለቀው።

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb Před 14 dny +3

    የምን ድርድር ነው ጀግናው ፋኖ ትግላችን ስር ነቀል ለውጥ ነው እናሽንፋለን እግዚአብሔር ይርዳናን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 14 dny +2

    እውነት እውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን ድራማ ካልተቃወመ የኢትዮጵያ ህብት እንዳለ ለግለሰቦች ኪስ በተዘዋዋሪ እየገባ እንደሆነ ማወቅ አለበት አጋቹ እና ታጋቹ አስለቃቂ አንድ ቡድዴ ናቸው አራት ነጥብ

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před 14 dny +15

    ድል ለተገፋው ፋኖ

  • @Hfj-y8j
    @Hfj-y8j Před 14 dny +4

    ድል ለአማራ ፋኖ 👍👍👍👍👍

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 14 dny +38

    ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ሊይ የበቀለ ጫቴን እንዳልቅም እርግህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጅምራለች ቀሚሷ ውስጥ ግብቼ እንኳን እንዳልደብቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!

  • @juntaweyin4555
    @juntaweyin4555 Před 14 dny +11

    እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️

  • @esmaelali2782
    @esmaelali2782 Před 14 dny +5

    አበበ ባዩ ከሁለት አመት በፊት ልክ እንደ ዛሬ jul 8, 2022 ከ ስንት እስራትና ስቃይ ከእስር የተፈታበት ቀን ነው🙏

  • @frank9167
    @frank9167 Před 14 dny +20

    100ሺዎቹ ፋኖን ይቀላቀሉ::

    • @photography6969
      @photography6969 Před 14 dny +1

      Erre

    • @user-bv8jt6ik8z
      @user-bv8jt6ik8z Před 14 dny +1

      ተቀላቅሎ ያልቃላ ምን ያመጣል😂

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 14 dny

      ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንዳ ሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 14 dny

      @@user-bv8jt6ik8zበጣም አመሰግናለሁ የልቤን ስለመለስክልኝ🙏😂😂😂😂😂

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 14 dny +5

    ቁጥር እና ብልፅግና እኮ በዘፈቀደ ነው የሚጠሩት

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 14 dny +2

    በየሔደበት ችግኝ ይተክላል የሰውን ልጅ ያርዳል አቢዮት ካሳዬ

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 Před 14 dny +10

    ፋኖ ከተደራደረ ለቢላ አንገቱን መስጠቱ ነው። ያርዱሀል!!!!
    እውነታው ይህ ነው። የፋኖ መሪዎች እንደተባለው የብልፅግና ካድሬዎች ካለሆኑ በዚህ ጊዜ እጅ ማሰጠት ፋኖን ማሰጨፍጨፍ ነው። ሲሸነፉ ነው ድርድር የሚሉት አትደራደሩ ታልቃላትሁ!!!!! ለድርድር ነው እንዴ ህዝብ ያለቀው????

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 14 dny +2

      እረ በጭራሽ አይደራደሩም። በአጭበርባሪው አብይ ከንግዲህ የሚታለለው ድክ ደክ የሚል የሁለት አመት ህፃን ብቻ ነው።

    • @nurnur4504
      @nurnur4504 Před 14 dny

      ታድ ለምነው ጂሎ እካን እኛ ፍኖ ወያኔም ተደራድርዎል አትጂል ዝም በል ቀረቦ አተ ውጪ ተቀምጠህ የድሀልጅ ታስጨረሳለህ በድሮን ና በጀት ከብት ቀዳዳ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 14 dny +3

      @@nurnur4504 ፋኖና ወያኔ አንድ ናቸው ወይ? አንተ እንከፍ ደንቆሮ መጀመሪያ ት/ቤት ተመልሰህ ፊደል አስተካክሎ መፃፍ ተማር!

    • @cathyjohnson4792
      @cathyjohnson4792 Před 13 dny

      ሆድ እቃህ ይቀደድ። ፋኖ የጀግና ሞት ይሞታል እንጂ በአረመኔው አብይ አይታረድም። ከዚህ ቀደም እጃቸውን የሰጡትን ፋኖች ጭዳ ያደረገው እነዚህንም ሊያርድ እየጠራ ነው። አዛኝ ቅቤ አንጓች ነህ አንተም የዚያው አራጁ ጎራ ነህ። ፋኖ እጅ እንዳትሰጡ!!!! ድርድር የለም። ሊያጭድህ ነው። አማራ ምርጫው አንድ ብቻ ነው!!!!! መታገል!! ማሸነፍ።

  • @eyobteff
    @eyobteff Před 14 dny +2

    “በአካባቢው ባሕል መሰረት ሊደረግ የሚገባውን ‘ጉዳይ’ ለመፈፀም” 🤔 የአቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ Devine intervention ለምን ትዝ አለኝ😊

  • @user-cw6gm2tt4r
    @user-cw6gm2tt4r Před 14 dny +15

    ድል ለፋኖየ❤❤💪💪💪

  • @Gonamhethi12345
    @Gonamhethi12345 Před 14 dny +7

    FANO

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s Před 14 dny +1

    Our voice ❤❤❤

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs Před 14 dny +1

    Thank U...

  • @regbehaile724
    @regbehaile724 Před 14 dny +1

    God blessed ❤ These Media

  • @user-vf4tl9pf9u
    @user-vf4tl9pf9u Před 14 dny +2

    ሰለም ኢትዮ ፎረም❤❤❤❤❤

  • @atsion7214
    @atsion7214 Před 14 dny +2

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lr8xl7hk6x
    @user-lr8xl7hk6x Před 14 dny +2

    😂😂ሸኔ እኮ አንዳንደዬ ጀግና ነው

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J Před 14 dny +3

    ለምን የሽመልስ እናት ይታገታሉ? መታገትና ተሰቃይቶ መሞት ያለበት ሽመልስ ነው።

  • @KasayaBekl
    @KasayaBekl Před 14 dny

    ስክሪፕት አፃፃፉ ቆንጆ የሆነ ፊልም ተማሪዎቹ በታገቱ በጥቂት ቀን ውስጥ የሽሜ እናት ታገቱ እግዚኦ ……

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 Před 14 dny +3

    E from🎉ኢትዮ ፎርም🎉

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z Před 14 dny

    አሁን,ብልፅግና,አደናግርአለሁ,ሲል,እራሱ,እራሱ,እየተደናገረነዉ,እዲነዉ,አማራ,ስለንቦናዉን,አልተረደዉም,እሚሰበር,መስሎት,ዘሎ,ገብቶ,መዉጨዉ,ጠፋበት❤💛💚💪

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy Před 14 dny +2

    አንደኛ

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Před 14 dny +3

    የሸመልሰ እናትአልታገተችም ሀዝብን ለማማለል ነው በአገሪቱ የሚፈፀመውን እገታ ሽመልሰ ትእዛዝ እየሰጠ መሆኑ እየታወቀ የሸመልሰም እናት ታግታ ሸመልሰ ከፍሎ ነው ያሰወጣት እየከፈላችሁ አሰወጡ አታማሩ ለማለት የተሰራች ሴራ ናት እኛም ነቅተናል አለ ሰውዬው

    • @user-cd8yd8lh3w
      @user-cd8yd8lh3w Před 14 dny

      ትክክል አጋቹ ኦህዴድ ታጋቿ የኦህዴድ እናት ከፋይ ኦህዴድ የተቀቀመች ድራማ

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 Před 14 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yehualamekonnen6809
    @yehualamekonnen6809 Před 14 dny +1

    ምየሚመስለው ድራማ ነው 100ተማሪዎችን አግቶ የኔም እናት ታግታለች ለማለት ነው እውነት ከሆነ ለሽመልስ የእናት ፍቅር የለውም እንጂ ቢኖረው ጥሩ ነው

  • @user-ly8sc5cf8o
    @user-ly8sc5cf8o Před 14 dny +1

    ሰዉየዉ እንኳን ሞቱ ሴናተሩ

  • @wgtfelafl6367
    @wgtfelafl6367 Před 14 dny +1

    የአሁኑ የብርሃኑ ጁላ ከፋኖ ጋ መደራደር እንፈልጋለን የነአበባው ታደስ የባህርዳሩ ኮንፈረስ ተቀጥላ ነው የተፈራ ማሙ እና የተዘራ ንጉሴ ወደ ፋኖ የላኩበት ምክንያትም በማታለልም ሆነ በማሳመን ፋኖ ወደ አንድ የአመራር ኮማንድ በማምጣት ፋኖ ከብልፅግና ማስታረቅ ነው የነዚህ ሁለት ሰዎች ተልእኮ የሚሰጣቸው ጉርሻ ወስዶ ተልእኳቸው እዚያ ያበቃል እንጂ የአማራ ህዝብ ተበድለዋል ፣ እየተገለ ነው ብሎ የእውነት ለመስዋእት ዝግጁ ሁኖ ለመታገል ወደ ፋኖ አልሄዱም እነዚህ ሁለት ጀነራሎች ፣ ለማየት ያብቃን ፋኖና ብልፅግና ስያጨባብጣዋቸው።

  • @barukgfa5128
    @barukgfa5128 Před 14 dny

    አንድ ዘንዶ ተሸኘ🤲🤲🤲

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 14 dny +1

    እነዛ ሚስኪን ተማሪዎች ማንይክፈልላቸው!! 😢

  • @helen-pq8dk
    @helen-pq8dk Před 14 dny

    10.ሚልየን በአምስት አመት ውስጥ ከደሀው የተዘረፋ የአገሪቱን ሀብት ያሟጠጠ ዘራፊ ሙስኛ መሆንክን አስመስክርሀል ሌላው ድራማክ የአማራ ክልል የታገቱ የይንቨርስቲ ተማሪዎችን እጄ የለበትም ለማለት ከሆነ ጨዋታክ ፉርሽ ሆኗል ሁሉም ባኗል ድል ለእውነት አማራ ፋኖ❤❤❤

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i Před 14 dny

    የነሱ ሲሆንማ የተጠየኩትን ሁሉ ከፍለው ያስፈታሉ ስንት የደሀ ልጅ ግን በወጣበት ሲቀር በየሜዳው ሲርግፍ ማንም ዞር ብሎ ያያቸው የለም ድል ለፋኖ ነፃ መውጣታችን አይቀርም እነዚህን እንከፍ ችግኝ ተካይ ጠርገው ያስወጡልናል

  • @abrshsol
    @abrshsol Před 14 dny +2

    ችግኝ በ “takeaway” 😅😅😅

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Před 14 dny +1

    አዲዎስ ፕሮቶኮል ምን ሞያ ነው እጅ መያዝ እንደው ይህን እንኩዋን ተው የሚለው ይጥፋ ማፈሪያ

  • @user-eg3mb7cb9c
    @user-eg3mb7cb9c Před 14 dny +13

    ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤ ሰላም ኢትዮ ፎሮም

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx Před 14 dny +1

    ሱዳን ድረስ ሄዶ ችግኝ ይዞ ተከለ ያልከው ግን ግራ ገባኝ ይሄ ነገር የፓስተሮችን ድግም ይዞ ሄዶ ቀብሮ መጣ በለኝጅ ሱዳን ቶሎ ብለው ችግኙን ነቅለው መጣል አለባቸው አለዛ ብጥብጡን ለማባባስ የችግኝ ድግምት ነው የተከለው

  • @awoketsegaye4240
    @awoketsegaye4240 Před 14 dny +1

    ድርድር የሚ ባል ነገር የለም አለቀ

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem Před 14 dny +1

    Chigir yelewim bimarus Amhara yet yidersal silezi mejemeriya netsanet

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Před 14 dny

    🙏❤️💛

  • @MiemnonAg23
    @MiemnonAg23 Před 14 dny +1

    ሽመልስ እናቱን ጠይቆ ተመለሰ ነዉ የሚባለው

  • @MeleseYimam-eq7mw
    @MeleseYimam-eq7mw Před 14 dny

    ❤❤❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 14 dny

    ምን ይሁን የኢትዮጵያ መጪ ዕድል ፋንታ ???? በተለይ ሕዝብ ማህበረሰብ የማይነካ የማያፈናቅል ቤት የማያፈራርስ ብያፈርስም ቅድምያ ቤት አዘጋጅቶ የማያስገባ ሜዳ የማይጥል ክልል የሚል ስም ክልሌ የሚል መንፈስ የምያስቀር ፖለቲካ እንዲነግስ እንመኛለን ሕዝቡም ልቡ ለእንደዚህ መልካም ነገር ማነሳሳት ይገባዋል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Před 14 dny +1

    የሽመልስ አብዲሳ እናት ከመቼው ታገቱ ከመቼው ተፈቱ ??? የኛም ቤተሰብ እየታገተ ነው ብላችሁ ልታፌዙ ነው። ይቺን ይቺን እማ ድሮ ልጆች ሆነን እቃቃ ስንጫወታት ነበር አትልፉ !!!

  • @ShMs-wt7hf
    @ShMs-wt7hf Před 14 dny +1

    የሽመልስ እናት እራሷ ሄዳ ነው ራሷን ያሳገደችው። ይህ ማለት ብሩ ለሸኔ የሚሰጥበት መንገድ ነው የተቀየሰው።

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 Před 14 dny

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Před 14 dny +2

    7ተኛ ኮሜንት😮

  • @bahriharegot8498
    @bahriharegot8498 Před 14 dny +1

    ኢዮ ፎርም በምታቀርቡት ሁል ዘናና ትንተና በጣም ኣከብራቹ ኣለው። በዚ የእፍሪካ ኩራት የሆነው ቢንያም ግርማይ የሰራው ታሪክ ዙርያ ትንተና ብታቀርቡ በጣም ጥሩ ይመስለኛል።

  • @GiftiWagesa
    @GiftiWagesa Před 14 dny

    WBO we respect yes yes

  • @viber907
    @viber907 Před 14 dny

    😮😊😊😊😊😊

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3i Před 14 dny

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @selamnkulu2541
    @selamnkulu2541 Před 14 dny +1

    ዘመዶቻቸውን ማስፈታት ከቻሉ ምነው ተማሪዋቹንስ ቢያስፈቱ:

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3j Před 14 dny

    ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @esetedesta7821
    @esetedesta7821 Před 14 dny

    Who is Brihanu Jula to ask for negotiation? He is supposedly army member and not the priminster.

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 14 dny

    ሺሜ እናቱን ከእገታ ሳያድን አገር ሊመራ አይ አገሬ መረገምሺ

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Před 14 dny

    I breathe a little better knowing Jim Inhofe is gone. His support for Abiy has costed so many lives and so much injustice.

  • @derejemengistu4024
    @derejemengistu4024 Před 14 dny +1

    የአጋቾቹን መሪ እናት እንዴት ይታገታሉ :??? እባካችሁ ቀልዳችሁን ተውት::

  • @habtamuzeleke9939
    @habtamuzeleke9939 Před 14 dny

    የስ 2ተኛ comment

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Před 14 dny +1

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @mesay1260
    @mesay1260 Před 14 dny

    Fanno is real man the last 4 month only more than 6 million new Fanno trainee finish training.....

  • @ayelignmengesha4454
    @ayelignmengesha4454 Před 14 dny

    Are they leading the country?

  • @kbzehamasen3909
    @kbzehamasen3909 Před 14 dny

    Lehulum gize alew. Shimelis Abdisa yebizu enatoch dem alebet! Yegun yagegnal!

  • @user-yl3gx4vw7e
    @user-yl3gx4vw7e Před 14 dny

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @getahunalehegn434
    @getahunalehegn434 Před 14 dny

    10 ሚ ለቤተዘመድ የተላለፈበት መንገድ ጥሩ ነው። በ3 ሰዓት ውስጥ ከዘመድ ቤት የተደበቁት እመበለት በተሎ መመለሳቸውም ጥሩ ነው። 24 ሰዓት ቢደበቁ 80 ሚሊዮን ሊያስከፍሉን ነበር።

  • @siembeyene2863
    @siembeyene2863 Před 14 dny +1

    Challo belunal le field marshalanachin

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 Před 14 dny +1

    So Shimelis Abdissa used his mother to get $10,000,000 birr? What a shame!!!

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před 14 dny

    Ethio Forum ❤

  • @esate725
    @esate725 Před 14 dny +2

    Number 1🎉

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k Před 14 dny

    ሠላም ለወሎ ህዝብ

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x Před 14 dny

      😂😂😂አተ ወሎ ዘርህም የለብህ

  • @user-nt6nd6fu5v
    @user-nt6nd6fu5v Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Před 14 dny +2

    #ትግራይ 💛❤️🙏

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 Před 14 dny

      ዘረኛ ስትሞች ትግሬ ነኝ በይ ቅማላም😂😂😂😂

    • @toyotaw2500
      @toyotaw2500 Před 14 dny

      @@addisemetiku1495ከሉም ብሄረሰብ ተጣልተሕ የት ትገባለሕ ትግራይ ከ ተነሳ እንኳን ለፍኖ ድሮንና ታንክ ያጠቀው እንዴ አድርጎ እያኮበካከበ ደብረብርሐን እንደደረሰ አንበሳ & ነብር ሳትነካው ጸባየኛ ነው ዋእ መቀሌ የፍኖ ምርኮኛ እንዳትሞላ

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 Před 14 dny

      @@toyotaw2500 ሀሀሀ አሁንም በካልቸር እየሄዳችሁ አላረፋችሁም ማን አንበሳ እንደሆን አለምን ጠይቅ አተ አዉድማ ጠራጊ ለማኝ ክክክ

  • @user-lg8wn6ci2u
    @user-lg8wn6ci2u Před 14 dny

    Abiye uqat yalam

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 Před 14 dny

    ብልፅግና ሲገረፍ ድርድር ድል ለጀግናው ፋኖ አስታጥቄ ወደፊት እንጂ ወደኋላ የለም ፋኖ

  • @mekonnenmengesha-dm2zn

    ማነው ከገዳይ መከላከያ ጋር የሚደራደረው

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Před 13 dny

    ድራማው ቀጥሏል ስንት ክፍል ያለው?