ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ | ግራሩ ስር እንገናኝ | አዝማሪ ምን አለ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World
  • Zábava

Komentáře • 210

  • @user-hg5wl2so4u
    @user-hg5wl2so4u Před 23 dny +62

    ምን አይነት እናት ወለደችሽ የተባረከች ሺ አመት ትኑር እናትሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mezgebuyonas8057
    @mezgebuyonas8057 Před 23 dny +58

    አቤት ድንቅ ጥበብ ይህንን ብቃት የሰጠሽ አምላክ ይመስገን።❤❤❤

  • @jabirhassen579
    @jabirhassen579 Před 23 dny +34

    ድንቅ ግጥም:እና ገጣሚ፡፡ከጥልቅ፡ሂሊና :ሂሊና ጋር!

  • @befekaduterefe4956
    @befekaduterefe4956 Před 21 dnem +10

    አረ በማሪያም ይችን እንቁ ኢትዮጵያዊት ገጣሚ
    ምንብዬ ላሞግሳት ፈጣሪ እድሜ ከጤንነት ይስጥሽ
    እላለሁ እንጂ ቃላት የለኝም፡፡
    ህሊና የህሊናችንን ጓዳ በቀጥታ አንኳኳሽ ፈጣሪ ይባርክሽ!!

  • @Meza252001
    @Meza252001 Před 23 dny +17

    የኔ ልዕልት የኔ ብቁ! እኔ እኮ እንዴት እንደምጠግብ በአንቺ የግጥም ሀሳቦች❤!❤

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Před 15 dny +8

    ህሊና የኔ ቆንጆ ስወድሽ። አሁን ደግሞ ወደ ሐይማኖት ነክ ግጥሞች ገባሽ እንዴት አይነት ቤተሰብ ይሆን ያሳደገሽ! እድግ በይ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meharifissehaye9637
    @meharifissehaye9637 Před 23 dny +12

    ወይ ህሊና ያንቺ ግጥም ሱስ ይሁንብን በቃ
    ምን አይነት ጀግና ናት እባካችሁ
    እስቲ ስለ ጥማችን ብሎ ጤና ይስጥሽ

  • @genettadesse9243
    @genettadesse9243 Před 21 dnem +8

    ምን አይነት ስጦታ ነው መቼም ከላ ካልሆ በውዕቀት ብቻ የሚሆን አይመሥለኝም እግዚአብሔር ይመሥገን የበለጠ በሕይወትሽ ሁሉ ይባርክሽ፣

  • @bruktawittadesse4009
    @bruktawittadesse4009 Před 23 dny +8

    ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏

  • @user-em1ov3ll5r
    @user-em1ov3ll5r Před 21 dnem +5

    ሁሌም በምናብ ና በአርምሞ ተመስጦ እንድንጓዝ የሚደር የግጥም መድብል ነው ።ፈጣሪ ይበልጥ ይባረክሽ።

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 Před 23 dny +13

    እፁብ ድንቅ ነው❤🎉

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 17 dny +4

    ይች ድንቅ ልጅ ህሊናን መግለጽ አልችልም ብቻ ከፈጣሪ የተላከች ያክል ይሰማኛል ❤❤❤❤

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před 23 dny +16

    እግዚኦ እችን ልጂ ሞቼ ነው የምወዳት ተባረኪ የኔ ንግስት❤❤

  • @girmamengistu1782
    @girmamengistu1782 Před 16 dny +3

    💕ሕሊናችን💕
    @8:02
    ጊዜ እንደ ሟች ብታፈርሰኝ
    ሐረግህ ስር ያየሁት መልክ
    እስትንፋሴን አስታወሰኝ
    እንኳን መጣህ በጉንብሴ
    አቅም ነስቶኝ ብታገልም
    እንዳልጥልህ በዘመን ልክ
    ሞትህ ፍቅሬን አያክልም። ❤

  • @Dagi-man
    @Dagi-man Před 15 dny +2

    ሕሌናዬ አጠራርሽ ደስስስስ ሲል🙏
    ሕሌናን የተጠቀምንባት አይመስልኝም መስራት በምትችለው ልክ ለመስራት እራሱ በቂ ነፃነት ያላት አይመስለኝም የግጥም የልህቀት ማዕከል ነችና🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 23 dny +7

    ንግስት የኢትዮጲያ ብልሽ ያንስብሻል ህሊናዬ🙏💕

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Před 21 dnem +2

    ዋው ሁሌም አዲስና ሰምና ወርቅ ነው ግጥሞችሽ ; ህሊና ጥልቅም ናቸው ይገርማል ለካ በግጥምም ትላልቅ ሃሳቦችም ላደለው በግጥም እንዲህ ይፈሳል ; እንደ ውሃ እንበለው እንጂ ,,,,,, እደጊልን

  • @user-du7on3ts8n
    @user-du7on3ts8n Před dnem

    ምን መታደል ነው እንዴትስ መመረጥ እግዚአብሔር ሲሰጥ እንደዚህ ነው በጤና ይጠብቅሽ

  • @user-bz1hp9vg9z
    @user-bz1hp9vg9z Před 23 dny +2

    እጅግ የተባረክሽ ልጅ ዘመንሽ ይባረክ የልቤን የራሴት ህይወት በግጥም ነገርሽኝ ምን አይነት ስጦታ ነው ይባረክልሽ

  • @gbesvk.
    @gbesvk. Před 21 dnem +5

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ነዉ ምለዉ። በይ የህግ ሰዉ ከሆንሽ ይህች ፍትህ የጎደለባትን ሃገር ትንሽም ቢሆን መንገድ ተስፋ አሳያቸዉ እዕምሮአቸዉ ለተደፈነባቸዉ

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 Před 18 dny +1

    ስለ ሁለተኛውን ግጥም ዶ/ር ወዳጄነው ሲያወራ ሰምቼ ስፈልገው የነበረ ግጥም ነው ዋው❤❤❤❤ ትችያለሽ ቀጥይበት👌👌👌

  • @astergezahegn6725
    @astergezahegn6725 Před 3 dny

    እንኳን ተመርቅሽልን ህሊና እንደስምሽ ለህሊናሽ እንደምትሰሪ ብዙ ተስፋ አለኝ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-yh8ms1cn3w
    @user-yh8ms1cn3w Před 23 dny +2

    ገጣሚት ኅሊና እንኳን ደህና መጣሽ ተባረኪ ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት❤❤❤

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Před 8 dny +1

    ህሊናዬ❤ የኔ ልዕልት❤ እናትና አባትሽ እንዴት ቢባረኩ ነው አንቺን አንደበተ_ርቱዕ እህታችንን ወልደው የሠጡን🤔❤😍ልዑል ከናቱ ጋር በዕውቀት አድማስ አብዝቶ ይባርክሽ የኛ የሁላችን ልዕልትትትትትትትትትትት
    I LOVE YOUUUUUUUUU
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 Před 20 dny +2

    የኔቆንጆ በጣም የሚገርሙ ናቸው ግጥሞችሽ በርችልን በመፅሐፍ አሳትሚልን ደሞ❤

  • @user-ek5vh3dx1x
    @user-ek5vh3dx1x Před 23 dny +5

    ስወድሽ እኮ ባንች ነው ግጥም የወደድኩት ❤❤

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 5 dny

    ህሊና ስምን መላህክት ያወጣዋል ማለት ያንቺ ነው ስታምሪ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 16 dny +2

    እንባዬን አንከባለልሽው የኔ ቆንጆ ተባረኪልን❤❤❤

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 23 dny +3

    እስኪ እኔም ልግጠም ታሪክ እንዳይረሳው፣
    ለወገኑ ሲል ለወደቀው፣
    ሞትህን አልይ ብሎ በረሀ ለቀረው፣
    ነፍሴ አትረሳህ ይልሀል ክፉን አልፉ በአንተ የኖረው።

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 Před 23 dny +10

    ህሌና ደሳለኝ ግጥሞችሽን በሙሉ በመፅሐፍ መልክ አሳትሚያቸው

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 Před 22 dny +1

      ገንዘብ እና ልብ ያለዉ ሰዉ ቢገኝማ ምን ያህል በጠቀመን ነበር ለማሳተም ተባባሪ እና ደጋፊ (sponsors) የሚሆናት::

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 Před 20 dny +1

    ድንቅ ግጥም ሕሊና እየጨመርሽ እያስደነቅሽ መጣሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጤና ይስጥሽ

  • @user-ru6fp6fq3n
    @user-ru6fp6fq3n Před 16 dny +2

    ጥበበ እስከ ግአዙአ የከተመችባት ውብ ከተማ
    ሕሊና ::እ/ር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰቶ ከጥበብ ጎተራሽ ደግመን ደጋግመን ለመቅመስ ያብቃን
    አቤት ስብዕና❤

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 22 dny +3

    ተወዳጇ ጥበብን የተካንሽ ተዋናይ ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ እንኳን ደህና መጣሽ ምነው ከጦቢያ መድረክ ጠፋሽ ? በብእርሽ ያንበረከክሻቸው ፣ግፈኞችን ያንቀጠቀጥሽ ፣ሚሊዮኖችን ለነጻነት ዋጋ እንዲሰጡ ይያደረግሽ ስለሆሽ ምናልባት ጥበብን የሚጠሉ ባለጊዜወች አውከውሽ ይሆናል ብለን ሰግተን ነበር ።ግን ዛሬ በማየታችን ደስ ብሎናል አትጥፊ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před 19 dny +1

    ግጥም እወዳለሁ ያንቺ ደሞ የተለየ ነው ❤🙏🏾🙏🏾

  • @tilahunmulugeta6394
    @tilahunmulugeta6394 Před 20 dny +1

    ድንቅ ዉብ ነዉ ፡፡ ለመግለፅ እማደንቅበት ቃል አጣሁ፡፡

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu6400 Před 20 dny +1

    በጣም ነው የምወድሽ ጎበዝ እንዳልልሽ ጎበዝ ነሽ ምን ልበልሽ ቀጥይበት በርቼ!!!

  • @ashenamamo6695
    @ashenamamo6695 Před 22 dny +2

    Congratulations Hlina....🙏🏼🙏🏼🙏🏼🏅🏅🏅🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377 Před 23 dny +1

    ቆንጆ❤መዳሐኒ ዓለም ስሙ
    ማርያም እሙ ትጠብቅሽ❤ በርች

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 23 dny +1

    ማሲንቆ ተጫዋቹ እጅግ የዜማው ስልት በጣም ውብ ነው ጎበዝ ነህ እናመስግናነን

  • @user-un7ks3df8n
    @user-un7ks3df8n Před 21 dnem +1

    Helina you’re very beautiful and gifted I was wondering what happened to you but now I got the answer you were studying congratulations for your great achievement keep up with your poem I love to hear it again and again best wishes for your future.

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew Před 23 dny +3

    የልጅ አዋቂ ተባረኪ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 20 dny +1

    እግዝአብሔር ይባርክሽ ከክፉ ይጠብቀሽ ድንቅ ነው !!

  • @user-jn8ym6fo4w
    @user-jn8ym6fo4w Před 20 dny

    ጎበዝ በርች 🙏🙏በጣም ምርጥ ለም ገባ ይገባል 👍👍👍🙏

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před 23 dny +1

    Thank you & the best to the beautifully innocent soul!

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 Před 20 dny +1

    ዋው የእግዚአብሔር ድንቅ ስጦታ ነው ያለሽ❤❤❤

  • @Erashenchal
    @Erashenchal Před 21 dnem

    thanks @Arts TV , Hilina talented young lady,great Job.

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Před 23 dny +1

    ምርጥዬ ነሽልንኮ 💚💛❤️

  • @sabatadesse1575
    @sabatadesse1575 Před 21 dnem +1

    My goodness,you are the best of the generation

  • @Ha1230
    @Ha1230 Před 22 dny +1

    ተባረኪልን ህሊናችን እንዴት ያለ መሰጠት ነው ።

  • @NanayaPico
    @NanayaPico Před 23 dny +2

    ህሊናዬ ልገልጽሽ ቃል የለኝም ተባረኪልኝ

  • @ashenamamo6695
    @ashenamamo6695 Před 22 dny +2

    Now she became a lawyer....😴😴💪💪💪

  • @ethiopia1896Adwa
    @ethiopia1896Adwa Před 22 dny +1

    ጥበብ ተጠበበች
    አዘጋዧን ሳደንቃት~~~
    እርግት ያለች የጠይም አበባ ❤

  • @user-ci2mf8qz5d
    @user-ci2mf8qz5d Před 21 dnem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማር የሆንሽ ልጅ❤❤❤

  • @tizebtalemayehu2044
    @tizebtalemayehu2044 Před 23 dny

    Beautiful!!

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 17 dny

    ወይ ስጦታ ይደንቃልጥበብሽ ብእርሽ ይለምልም💚💛❤👏👏👏👏

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 Před 23 dny

    Tebareki yene kojoooooo 😘

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před 20 dny

    ስለ አንቺ ለመግለጥ ዕዉቀት ያንሰኛል
    የማከብርሽ ወጣት ነሽ ነገርሽ ማር ነዉ
    ደስ የሚለኝ የእመቤቴ የድንግል ከአፍሽ አይጠፋም እመቤቴ ድንግል ሕይወትሽነ
    ትባርክልሽ ዉዲቷ ሰላምሽ ይብዛ🌼⭐️
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @negalegesse1784
    @negalegesse1784 Před 23 dny +2

    you back on the truck❤❤❤ well done. ❤❤❤

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 Před 20 dny +1

    Amazing. ❤

  • @AlexAlemayehu-be4ip
    @AlexAlemayehu-be4ip Před 21 dnem

    ግጥም ናፍቆኝ ነበር አይሁን ጠገብኩ ህሊናዬን ❤

  • @menberutessema7606
    @menberutessema7606 Před 23 dny

    I loved it ❤️

  • @meharikassahun3707
    @meharikassahun3707 Před 21 dnem +1

    🎉waw tebareki

  • @user-dv8eb8mb3r
    @user-dv8eb8mb3r Před 4 dny

    የኔ ወድ ስወድሽ። ህሉዬ ግጥሞችሽ ወብ ናቸወ።

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw Před 20 dny

    ምርጥዬ በርቺልን፡we expect great thing from you.በማንኛውም ነገር ከጎንሽ ነን፡፡

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 8 dny

    የኔ ውድ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ 🙏🏽🥀 በጣም አደንቅሻለሁ❤❤❤❤

  • @ruth4961
    @ruth4961 Před 23 dny

    WOW Amazing ❤❤❤❤

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij Před 23 dny

    Love you keep it up brove

  • @mobilmobil4608
    @mobilmobil4608 Před 20 dny

    Tebareki

  • @FlorindaTunga
    @FlorindaTunga Před 13 dny

    በስምሽ " ህሊና ቤት " የሚባል ግጥም ሊሰየምልሽ ይገባል።
    እጅግ በጣም የሚገርም ተሰጥኦ ነው ።

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 23 dny +1

    ታድላ በአይምሮ ሽምድዳው ጠክሪ አንቺ ጎበዝ ጀግና❤

  • @tizebtalemayehu2044
    @tizebtalemayehu2044 Před 23 dny

    Wow!! Well done

  • @sev7634
    @sev7634 Před 22 dny

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አቦ! እውቀትን ከደርባባነት ጋር አዋህዶ የሰጠሽ:: በርች! ወደ ፊት ብቻ

  • @alifethiopia
    @alifethiopia Před 18 dny

    🎉 this is really beautiful from Winnipeg Canada

  • @luluabate-ch4qv
    @luluabate-ch4qv Před 19 dny

    ጎበዝ አይገልፅሸም ዘመንሸን ያርዝመው

  • @daniyeshneh9743
    @daniyeshneh9743 Před 16 dny

    አቤት የእግዚአብሔር ዕጹብ ድንቅ ስራ !!🥰

  • @birf3612
    @birf3612 Před 21 dnem +1

    ህሊና🎉🎉❤❤❤ ትለያለሽ
    የገጣሚ ጥግ ነች

  • @melessebereka9513
    @melessebereka9513 Před 3 dny

    ዘመንሽ ይባረክ ኣቦ!

  • @asmamawmulusew1009
    @asmamawmulusew1009 Před 20 dny +1

    እፁብ ድንቅ ነው❤❤!!!

  • @ethio4421
    @ethio4421 Před 20 dny

    Amazing yene konjo the second poem is for me

  • @user-on8wj4ix1i
    @user-on8wj4ix1i Před 23 dny

    Ftari kayen yawetashe ehetalem emebiti mariam kelela tehunshe❤❤❤❤❤❤❤

  • @DahlakDahlak27
    @DahlakDahlak27 Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏

  • @grumebalaye1680
    @grumebalaye1680 Před 4 dny

    Wow amazing❤❤❤❤

  • @hewankibrom9003
    @hewankibrom9003 Před 23 dny

    ተባረኪ❤❤❤

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před 21 dnem

    መታደልሽ የኛ ጀግና እህት💚💛❤️👌👌👌

  • @alexg.889
    @alexg.889 Před 20 dny +2

    ዕድሜ ይስጥሽ።

  • @yezitesfaye3714
    @yezitesfaye3714 Před 23 dny +1

    Wow wow❤❤❤

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 Před 23 dny

    Amazing

  • @AMSAYAWZeru-wx5gd
    @AMSAYAWZeru-wx5gd Před 23 dny +1

    Uhhhhh ምርጥ ልጅ!!!

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure Před 23 dny +1

    ህሊና ❤❤❤ ተባረኪ!!!

  • @DahlakDahlak27
    @DahlakDahlak27 Před 23 dny

    wow A one 🙏🙏🙏

  • @nuranur9080
    @nuranur9080 Před 16 dny

    👌👌👌 አቦ ብእር ሽ ይባረክ 👌👌

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před 23 dny

    ኑሪልን ህሉ

  • @NomoreNonice
    @NomoreNonice Před 23 dny

    Hilun swedat bemariyam❤❤❤❤❤❤❤

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu Před 23 dny +2

    ህሊናዬ የኔ ድንቅ ክስተት ❤❤❤

  • @learnandgrow479
    @learnandgrow479 Před 18 dny

    Kezich lij fikir yizognal tebaberugn

  • @sebleworkgelan
    @sebleworkgelan Před 21 dnem

    ድንቅ ተሰጥኦ እንክዋን ደህና መጣሽ በርችልን

  • @MekdesEm7
    @MekdesEm7 Před 17 dny

    Yezihn yahil gitm timogn ayakim🎉❤ hilnaye❤❤❤❤

  • @godloveme854
    @godloveme854 Před 2 dny

    This is amazing. Wow, I always love her amazing words and she is incredible young lady. I will definitely say this the second one that's for me. That's my story.
    Thank you so much Helinaye ❤️ God bless you and all yours ❤❤❤ I have a lot of respect for you ❤️ ❤❤❤❤❤❤ you are Amazing 👏 ❤️

  • @GezehagnGetachew-gr4je

    እፁብ ድንቅ ነዉ ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MayMam-cv7tu
    @MayMam-cv7tu Před 2 dny

    እውነትም ድንቅ ነሽ!