ሀምሳ ሺህ ብር ያስከፈለኝ ፍቅር፡፡አፍቃሪዬ ስትጠጋኝ ሰውነትህ ይቆራርጣኛል አለችኝ፡፡ባለ ታሪክ ሙሉጌታ አበራ፡፡ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024

Komentáře • 85

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob Před 24 dny +17

    ሲያሳዝን ይህን ስምታ ዝም አትልም የፍቅር አምላክ ዳግም በፍቅር እንድትኖሩ እመኛለሁ

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Před 24 dny +1

      ደምረኝ ማሬ❤

  • @FikirAbera-hk1wd
    @FikirAbera-hk1wd Před 22 dny +7

    ባሌ ታሪኩ ነኝ እና ስለ ምክር, ሀሳባችሁ ከዉጭም ከሀገር ዉስጥም ለሰጣችሁኝ መልካም ምክር እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 22 dny +7

    አይ ወንዶች ፍቅራቹ over በፍቅር ላይ ስትረማመዱም over😅😅😅 ሁሉንም በልኩ ለማረግ ሞክሩ እንጂ😊

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 Před 24 dny +8

    ልጁ ያሳዝናል ብዙ መሰዋትነት ከፍሏል ልቦናዋን ይመልስለት ፈጣሪ

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Před 24 dny

      ደምረኝ እህቴ ጀማሪ ነኝ🙏

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Před 24 dny +5

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ

  • @dubairak1164
    @dubairak1164 Před 24 dny +10

    አይ ሴቶች እኛኮ የሚያፈቅረንን አናዉቅም ይሔኔ ያም ያም ሲጀነጅናት ነው ያማረ ሁሉ አይበላም ልቦና ይስጣት

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Před 24 dny +1

      ደምረኝ ማሬ ጀማሪ ነኝ🙏

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Před 23 dny

      ​@@Almi_Almደምሪኚ እንዳመር

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 16 dny

      ዝም ባሉ ቅናት በሽታ ነው

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u Před 24 dny +2

    ውይ እክብካቤው እዲህ ያለ ወድ ያለ አይመስለኝም ነበር በአሁን ሳአት መጨረሻውን ለማድመጥ ቸኩያለሁ

  • @SamiraTareq-hh1bn
    @SamiraTareq-hh1bn Před 21 dnem +2

    አይ ፍቅር አልተገናኝቶም ነገር ነውኮ

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s Před 24 dny +2

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው
    ግን ምን ሁና ነው?
    ለመፍረድ ያቅታል።

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Před 24 dny +10

    በፀሎት ግራ ጎንህን ጠይቅ ተዋት ያንተ አይደለችም አንዳንዴ ቆም ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው ለበጎ ነው!!!

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Před 24 dny

      ደምረኝ ማሬዋ🙏

  • @Tigist22
    @Tigist22 Před 24 dny +3

    አይ አይኑካ ገብቶልህ እኮ ነው ወንድም

  • @user-me3kp4kf2f
    @user-me3kp4kf2f Před 24 dny +3

    Anichi irasishii fikirineshii😅😅😅dasi sitili💃💃💃💃💃

  • @user-ni5dc3ki6k
    @user-ni5dc3ki6k Před 24 dny +5

    የኔ ጌታ ሢያሣዝን

  • @edenyemane3753
    @edenyemane3753 Před 24 dny +1

    ገኒዬ ፀጉርሽ እንዲ በጣም ነው ምታምሪው❤

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z Před 24 dny +5

    ወድማለም ወደራስህ ተመለስ ልጂቱ ሌላ ጨው ሳትቀምስ አልቀረችም 😅😅

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 Před 24 dny +3

    የጅል ፍቅር 😄😄😄😄

  • @senigi530
    @senigi530 Před 21 dnem +1

    ሳይካትሪስት ያስፈልግሀል የራስህን ህይወት ለመጀመር

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 Před 24 dny +1

    ገኒ አምሮብሻል🎉

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Před 24 dny +2

    ውይ በጣም የሚገርም ታሪክ

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Před 24 dny

      ደምረኝ እህቴዋ❤

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 Před 24 dny

    Lijinet lehon yichelal, eyebeseleche sit hed tetewaleche be tselot Egziabher endeiyasitekakelat teyik yetem atehedem bezi zemen legizew kalehone endante ayinet wend atagegnim betam tegesitegna neh geta yirdachu🙏

  • @michotamekuria89
    @michotamekuria89 Před 24 dny +2

    ወይ ጉድ

  • @hayu684
    @hayu684 Před 24 dny +3

    ሀምሳ ሽብር ያስከፈለኝ ፍቅር😂ሴቶች ስንት መቶ ሽብሮች ይበላሉ መሰለህ በአታላይ ወንዶች ምን ይገርማል

    • @Almetshay
      @Almetshay Před 20 dny

      ሰው በአለው ነው እሱ የገንዘብ መጠን ሊያወራ አደለም የመጣው በሰው ህይወት አታሹፉ

  • @medhaneefrem1357
    @medhaneefrem1357 Před 24 dny +1

    ሲያሳዝን😊

  • @beteleshifarra5378
    @beteleshifarra5378 Před 24 dny +1

    Wallaggaa hoorro guduru koo ❤❤❤😊

  • @memet2739
    @memet2739 Před 19 dny

    I love this show she is the best

  • @yodittekelemariam9628
    @yodittekelemariam9628 Před 24 dny +4

    Betam yasazenal egzybher wode lbau yemlsate 😢

  • @wudealemu-bk6kd
    @wudealemu-bk6kd Před 17 dny

    ፍቅር ከአገር ይጥፋ

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Před 24 dny

    Geny ❤fikr yehulet wegen newu Huletunim band lay bikerbu melkam neber
    Lelawu Lemeklit yidresilign addis yerasish ye hig ankets Mesritesh abatachihun
    Yemitarequbetin menged Dagim mesreg kasfelege ene esatefalehu
    Bergit Mule ebet eyemeta endemigobegnachu awukalehu
    Tselote band TILA SIR ENDIHONU NEWU

  • @semirewiz5387
    @semirewiz5387 Před 24 dny +2

    part 2

  • @Tigist22
    @Tigist22 Před 24 dny +6

    ወንድማችን ኮሜት የምታነብ ከሆነ በፀሎት በርታ ኦርቶዶክስ ከሆነ ፀሎት ስታደርግ በክርስትና ስሟን እጅህ ላይ እየፃፍክ ፀልይ ስከድ ከቻልክ ሱባኤ ገብተህ እግዚአብሔር ጠይቀው ምክንያቱን እስከመፍትሄው ታገኛለህ
    ፍቃደኛ ከሆንክ ገጠመኝ ብለህ ዩቱዩብ ላይ ስርች አድርግና አዳምጥ ያንተ አይነት ገጠመኝ የገጠማቸው ሰወች እንዴት ብለው የትዳር አጋሮቻቸው እንዴተ ፍቅረኛ ሆነውባቸው ሚስጢሩን አግተው አሁን በሰላም ንፁህ ፍቅርን እየተጎናፀፉ የሚኖሩ ሰወች አሉ

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Před 24 dny

      በቅኒነት ደምረኝ ማሬ❤ ጀማሪ ነኝ🙏

    • @sigtgul4474
      @sigtgul4474 Před 21 dnem

      ወንድሜ እ/ር ያበርታህ።ኦርቶዶክስ ከሆንክ ሱባኤ ገብተህ በፆም በፀሎት ጠይቅ መልስ ታገኛለህ ምናልባት አንተ ሆንካት እንጂ ላትሆንህ ይችላል።ትዳር ከእግዚኣብሔር መሆኑንም አትዘንጋ ፍቅራችሁን ያወቀ በመተትም ጣልቃ ሊገባ ይችላል ጠርጥር ሰው ያለምንም ምክንያት በዚህ ፍጥነት ሊቀየር አይችልም።'ሰውነትህ ይቆርጠኛል' የሚለው አማርኛ ሦስተኛ አካል መሀከላችሁ እንደገባ የሚያሳይ ነው በእርግጠኝነት ።መልሱ ለፀሎት በመንበርከክ ብቻ ነው ወዳጄ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @user-bh9pl3si1o
    @user-bh9pl3si1o Před 24 dny +2

    oh....

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw Před 24 dny +6

    ፍቅር እኮ የምር በጣም ከባድ ነው
    ግን እኔ ወንድ ልጅ ሆድ እንጂ ልብ ኖሮት የሚያፈቅር አይመስለኝም ነበር ልጁ ግን ገብቶለታል ከአወራሩ ይለያል 😁

    • @nike7267
      @nike7267 Před 24 dny

      ሆዳም ሆዳም የሚቀርቡሽ😅😅😅

    • @beedan865-zs3yw
      @beedan865-zs3yw Před 24 dny

      @@nike7267 😁ትክክል እኔጋ የሚመጡት እነሱ ናቸው

  • @proshambelkebede6057
    @proshambelkebede6057 Před 22 dny

    ሰዉነትህ ይቆራርጠኛል የምለዉ ጉዳይ እእእ ቢቻ ማለት ነዉ።

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 Před 24 dny +3

    ❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🇪🇷

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 Před 24 dny +4

    ሳስበው ያንተ እና ሚስትህ አይነጥላ ነው። እንዳትስማሙ የሚያረግ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ጸበል ይዘሀት ግባ ። ካልሆነ ደሞ ሌላአይታለች ማለት ነው በተለይ እንደነ እገሌ ልበስ የምትልህ ከሆነ ሰውነትህ ሸከከኝ የምትል ከሆነ ሌላሌላ ቀምሳለች ተከታተላት እና ከሕይወትህ አውጣት ። ደሞ ዝም ብለህ ጥፉባት አትደውል ጠፉሽ ምናምን አትበላት

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Před 24 dny +2

    ❤❤❤❤❤😢

  • @11naniyechristiantube
    @11naniyechristiantube Před 18 dny

    50000? Anchi endet Bizu Nw Bakish! Hooo!?

  • @s-ir1kz
    @s-ir1kz Před 24 dny +15

    ዛሬ ሞልቶልኝ መጄመሪያ ነኝ😂😂😂😂😂

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN Před 24 dny +2

    የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ ልክ እንዳአንተ ነበር ቅናቱ ለያየን እንጂ

    • @FikirAbera-hk1wd
      @FikirAbera-hk1wd Před 21 dnem

      Wow sory gin iko ine mikinat new yakategn mekinat iko yemewuded megelecha new yibalal

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 16 dny

      ​@@FikirAbera-hk1wdከቅናት የበለጣ ምን በሽታ አለ እኔም 6 አመት ባኔ ይሄ ነው የማይባል መስዋትነት የከፈለ ልጅን በቅናቱ የተነሳ ሀገር ለቅቄ ጠፋውለት ኡፍ ማፍቀር ብቻ ትርጉም የለውም ነጻነት አትንሱን

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 16 dny

      ​@@FikirAbera-hk1wdትምህርት እንድትማር መፈለግህ ጥሩ ነው ግን ልጅ እንደትወልድ የፈለኩት እንደትሰበር ነው ለልካው የማይመስል ነገር ነው ዋናው እንክብካቤ ነው ለሴት

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc Před 24 dny +6

    የኦሮሞ ሴት በተለይ የወለጋ ሴቶች እንደዚህ ናቸው። በል ተወጣው ወንድሜ። ከቻልክ ትግሬ አግባ እነሱ አይቀየሩም።😅

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Před 24 dny

      😂😂😂😮

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 Před 24 dny +2

      Sew besewunetu.ejj betewuled.botawu.ayewosenem. ehete.ena.ehet.ekan.yeleyayal

    • @MandRGeneralplc
      @MandRGeneralplc Před 24 dny

      @@abetu_maren2682 የሱ አይነት ብዙ ታሪክ ስለሠማሁ ነው። ካላመንሽ ጠይቂ እስቲ።

    • @user-dl6ik6ft9y
      @user-dl6ik6ft9y Před 23 dny

      Ari hani tigri lijjj latgir lijj naw mangbi .::

    • @gene6075
      @gene6075 Před 22 dny

      አረ ኣይባልም ማንም ሰው ክልል ወይም የተወለድበት ቦታ ኣይወክልም :: ኣንድኣንዴ ውስጣችን ኣለመዳመጥ ነው እንጂ ::

  • @BeezaB
    @BeezaB Před 24 dny +1

    እኔ አለሁ በቃ ቤብ 😢

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 Před 24 dny

    Only because of your daughters channel advertisement stop watching you videos