መስተፋቅር የተደገመበት ሰው ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? በመስተፋቅር የሚወለዱ ልጆች አደገኛ 22 አይነት ችግር አለባቸው እነሱም ምን ምን ናቸው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 04. 2024

Komentáře • 295

  • @ygyygh6610
    @ygyygh6610 Před 3 měsíci +208

    ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን እነኚህን አባት በጣም እወደዎታለሁ መልካም አባት ነዎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት የሚናገሩት ሁሉ እዉነት ነዉ

    • @user-gl3rx3jt5u
      @user-gl3rx3jt5u Před 3 měsíci +2

      አሜን፫

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Před 3 měsíci +1

      አሜን (3)

    • @MichaelShegaw
      @MichaelShegaw Před 3 měsíci

      ስምሽኮ ሙድ መያዝ ሙዴ ነው ነው ሙድ እየያሽባቸው ከሆነስ ማን ያምንሻል ሙድ እየያሽ ነው ሙድሽ ደስ ይላል ወላሂ

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 Před 3 měsíci

      ​@@MichaelShegaw እውነት ብለሻል 😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

    • @messiessi3635
      @messiessi3635 Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ያክብርሽ ሲሲ❤

  • @selamawityemaryamlij2606
    @selamawityemaryamlij2606 Před 3 měsíci +43

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ማታ ከመተኛቴ በፊት ትምህርቱን እየሰማሁ ነበር እናም ስለ ልጆቹ የዘረዘሩትን ማታ እየሰማሁ በጣም አዝኜ ነበር ምክንያቱም የልጆሽቼ አባት በመስተፍቅር ነበር ያገባኝ ያወቅኩትም አሁን ቅርብ ጊዜ ቁልቢ ልሳለም ስሄድ ነበር ያወቅኩት እናም ማመን አቅቶኝ ነበር ። በመስተፍቅር የተወለደ ብለው የዘረዘሩ ውስጤን ሰብሮት ነበር የዘረዘሩት ነገር ልጄ ላይ ያየሁት ነገር ነበር እናም ዛሬ ጥዋት ወደ ፀበል ስንሄድ ወዳጄን አቡነ እጨጌን አልኩዋቸው አባቴ ዛሬ የእርሶን ዝክር የምዘክርበት ቀን ነው እናም ይህን የመስተፍቅር አጋንንት እውነት ልጄ ላይ ካለ በኔ አድርገ ሸኙልኝ ብዬያቸው ነበር እናም ዛሬ ፀበል ስንጠመቅ ልጄ በጣም ነበር ዛሬ ደስ ብልዋት የተጠመቀች ልጄ ላይ ያለው መንፈሱም እኔ ላይ ሁኖ ለፍልፎ ፃዲቁ አቡነ እጨጌ ሸኝተውልኛል እባካችሁን ፃዲቁን አመስግኑልኝ። የአባታችን የአቡነ እጨጌ በረከታቸው እና ረድኤታቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን።

    • @belibeli8619
      @belibeli8619 Před 3 měsíci +1

      እሰይ በጣም ደስ ይላል❤❤ እግዚአብሔብሔር ይመስገን

    • @user-xh9yl2up6t
      @user-xh9yl2up6t Před 3 měsíci

      ላንቺ የደረሰ ለኛ ይድረስልን

    • @helennegash-nj1fx
      @helennegash-nj1fx Před 3 měsíci

      Abune echuge yohannes abate 🙏🙏🙏

    • @anteneh9755
      @anteneh9755 Před 3 měsíci

      የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፀበል አዲስ አበባ ዉስጥ እለ,,,????ካለ ብትጥቁሚኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ,,!

    • @sablefrew9109
      @sablefrew9109 Před 3 měsíci

      እልልልልልልል ላንቺ የደረሱ ለኛም ይድረሱ❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 3 měsíci +8

    የኔ አባት እወዶታለሁ ሺአመት ኑሩልኝ ሞቼ ነዉ ምወዶት ሳዮት ደስታ ይሰማኛል አባቴ እመቤቴ ትጠብቆት የመስተፋቅር መንፈስ እመቤቴ ትሰረዉ

  • @user-ei9wt3tv8o
    @user-ei9wt3tv8o Před 3 měsíci +8

    ይህ የእኔ ህይወት ነው ልጅነቴን ተበላሁ ከንቱ ሆንኩ ባከንኩኝ ተመስገን ልኡል አማኑኤል በህይዎት አለሁ

    • @MichaelShegaw
      @MichaelShegaw Před 2 měsíci

      አረጀሽ እንዴ ያለፈው አለፈ ጭቃ ሳታቦኪበት አሁን ምርጥ ፍቅረኛ መያዝ አለብሽ የት ተኝተሽ አለፈ ልጅነትሽ ውዴ የማያልፍ የለም አሁን ባለሽ ነገር ተደሰቺ እሺ እና ወደፊት ብቻ ከውሀላ ተምረሽ ቻው ቻው

  • @user-eq3ih4uh2n
    @user-eq3ih4uh2n Před 3 měsíci +13

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አው መምህር ይሄ አብር አከርት ትምህርቱን በጣም ነው ማወቅ የምፈልገው መምህርዬ በእግዚአብሔር ፍቃድ በቀጣይ እሱን ቢያስተምሩን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት ❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 2 měsíci +2

    አባታችን ሰሞኑን በዝርዝር የምሰማቸዉ በምልክቶቻቸዉ የሚነግሩን ነገር በጣም ጥሩ ነዉ እራሳችን እንድንመረምር አድርገዉናል። እመብርሀን ትጠብቆት

  • @tmhd1787
    @tmhd1787 Před 3 měsíci +4

    ይፍቱኝ አባቴ በፀሎቶ ያስቡኝ ወልተስላሴ እባላለው ከዚህ ክፍ ስራ እና ሰሪ ፈጣሪ ይጠብቀን መስተፍቅር ማለት የቁም ሲሆል ነው

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 3 měsíci +5

    ይህ የብዙ ሰዎች ታርክ ነው, እኔ በትስቤ, በተልዬ የአጎቴ ልጆች ሁሉም ይህ ትምህርት የኛ ታርክ ይምስልኛል. በጣም ያዛዝናል 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳን.ወለታ መስቀል ብላችሁ በጸሎት አሱብን..... በዝህ ዘመን በመተት መንፈስ ያልታሳረ, ዕድሉ ያልትውስደ የላም ጌታ ሆይ ማረን 😢... በርክታች, ጸሎታች አይልየን አባታችን ❤❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 měsíci +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንኳን አብሮ አደርሰን abatachn ❤*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye Před 3 měsíci +3

    በርክትወት ይደርብን መምህር አባታችን. እር በፀሉት ያስቡልኝ አባታችን 12 አመት የታመመች እህት አለችኝ አባየ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @user-xw9wf8yh6q
    @user-xw9wf8yh6q Před 3 měsíci +4

    ይሄ የኔ ህይወት ነው ኣባየ ዕድመ ለርሱት መንፈሱ በርሱት ነው የተፈወስኩኝ እግዘአብሔር ይመስገን ኣሁኑም ድረስ ይታደሳል መንፈሱ በፀሎት ኣስቡኝ ኣባየ❤❤❤

    • @ALINoor-tq2yb
      @ALINoor-tq2yb Před 3 měsíci

      እህት ቁጥር አሲጠምጭልኝ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 2 měsíci

      የሚታደስብሽ ከሆነ የቀሲስ ሔኖክ ተፈራ እንዳይታደስብን ማድረጊያ ከቅዱስ ገብርኤል ጋር በተያያዘ ያስተማሩትን ስሚ በተረፈ በርችና ቀጥቅጭ ስገጅ ሱባኤ ግቢና መንፈሱን አስረሽ እንዳያሳድሱ መልሰሽ ወደ ራሳቸዉ መላክ ትችያለሽ አላርፍ ካለ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 3 měsíci +11

    አባታችን ይህን መከራ እናቴ በዘመኗ አሳልፍዋለች አሁንጭምር እኔ ስደት ላይነኝ
    በእኔም ላይ ይህን ነገር ተከስቶ ብኛል ከማላዉቀዉ ሰዉ ፍቅር ይዞኛል አባቴ 24 ስለእሱአስባለሁ ልጁ ትቶኝእራሱ እኔ ፈልጌሂጀ አዋራዉ አለሁ ስለእሱ ማሰብ መጨነቅ እቅልፍ ማጣት ወዘተ በፆሎት አስቡአባቴ እግዚአብሔር ከእስራቴ ያዉጣኝ❤❤❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 2 měsíci

      አንችም ስገጅ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭ ፀልይ ትቆጣጠሪዋለሽ በ እግዚአብሔር ሀይል

    • @AaA-ec9fj
      @AaA-ec9fj Před dnem

      ሰላም እዴትናቹህ እኔ ስድስት አመት ሊሞላኝ ነው የሆነልጂ ጋር ባጋጣሚ ተገነኛን እና ወዳውኑ በሳምንት ፍቅር ያዘኝ እና ከዛቀን ጀምሬ እስከዛሬ ድረስ አለሁ በቃ አልፈልግሽምብሎ ይተወኛን እለምነዋለሁ ከሱ ስርቅ እደምሞት ነው የማስበው እሱ የራሱን ሂወት ጀምሮ እኔን ተውኝ ግን እኔ ድምፅህን ልስማው በቃ ሌላ ጋር እየኖረ እኔ በስደት ምንም ቤተሰብም ያለኝ አይመስለኝም በሱ ምክኒት ማንም ሰው ጋር አልግባባም በጣም በብቸኝነት ነው የምኖረው አሁን እውት ይሄ ፍቅር ብየ አስባለሁ ሊየኝ አፈልግም ስልክ እደውልልሽ ከፈለግሽ ፀጥ ብለሽ ኑሩ ይለኛን ምን ላድር ከኔ የተሻላቹ ምን አልባት ንገሩኝ ምን ላድርግ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 18 hodinami

      @@AaA-ec9fj አይ በሱባኤ አረጋግጭ ፁሚ ፀልይ ስገጅ በራሱ ይህ መንፈሳዊ መንገድ እዉነቱን ይመራሻል። መስተፋቅር ቢሆን እንድትወጅዉ አይደል የፈለገዉ ለምን ይሸሻል? መስተፋቅር ሊሆንም ላይሆንም ይችላል መልሱ ባልኩሽ መንገድ ይገኛል ከተጠራጠርሽ በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥሽ ያደፈጠ ካለ ቸክ አድርጊ

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Před 3 měsíci +2

    በእዉነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድረብን አሜን

  • @ydue5437
    @ydue5437 Před 4 dny

    አባቴ አላህ ይጠብቆት አላህ ከሸረኞች ሁላችንም ይጠብቀን ያላቹት ሁሉም ትክክል ነው ክፉ የሰራ ሚተርፈው ለዘርማዘር ነው ከደጋሚም ካስደጋሚም አላህ ይጠብቀን😢

  • @jarejarry4552
    @jarejarry4552 Před 3 měsíci +8

    እባካቹን ላይክ አድርጉ ሼር ሸብስክራይብ አድርጉ ምርጥ ትምህርት ነው ለሁሉም እዲዳረስ ላይክ አድርጉ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 3 měsíci +4

    አቤት ጉዳታች ግልጥ ግልጥልጥ ማድረግ ይሄ ነው ጆግኖቼ በርቱ

  • @Admasudefar
    @Admasudefar Před 3 měsíci +1

    አባታችን በትምህርትዎ በጣም ረክቻለሁ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ለፈፀምነው በደል አምላካችን ይቅር እንዲለን በፀሎትዎ አስቡን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 3 měsíci +3

    አባቶች የለንም ግን እናተን ስለሰጠን ተመስገን ነው አላማርርም ወደው አደለም እንደተያዙ እንዘንላቸው

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 3 měsíci +1

    እግዚአቢሄር አምላክ ምህረቱ ይላክልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አባ በጸሎትአስቡኝ

  • @mariabewekat3839
    @mariabewekat3839 Před 3 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት መሰደዴን በስንቱ ልውደደው ሀይማኖቴን አዎኩበት ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před 3 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛለወት❤❤❤

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 Před 3 měsíci +6

    እውነት ነው ።።በመስተፍቅር መተት የተያዘችው ልጅ እውነት ነው እኔም ቪዲዮውን አይቼ ግርም ብሎኛል።።

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před 3 měsíci +1

    ሰላም አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰበዎ ትጠብቅልን እግዚአብሔር በናተ ላይ እድሮ ላስተማረን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏⛪✝️❤️❤️

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 Před měsícem

    ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ እሄ ታሪክ በሁሉም ሕይወት በስፋት ተይዘናል እመብርሀን ከሟርተኛ ትስውርነ አሜን 👏💐💐💐💐💐💐በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @ehitemaryamydinglliji
    @ehitemaryamydinglliji Před 3 měsíci +4

    ወልደ ዬሀንስ በፀሎት አስብት እህት ወገኖቼ በ ማርያም

  • @user-qd8ff9pd1p
    @user-qd8ff9pd1p Před 29 dny

    ቤተሰቤንና እኔን እግዜአብሄር ነፃ አወጣ የድንግል ልጅ ይክበርልን ዓሜን።

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Před 2 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ለክፉ ስራ እንዳ ምንተጋ ለመልካም ሥራ ብንተጋ የት በደረስ መድሃኔአለም ይማረን በእውነት ።

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 Před 3 měsíci +3

    ወየው እኔው ነበርኩ ለዝህ ችግር የተጋለጥኩት ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእግዚአብሔር ሀይል በእግዚአብሔር ፍቃድ ገፍትሮ ባሌ የነበረውን ከእኔ ህይወት አስወጡቶታል
    ይገርማል ቀላል አመልከው ነበር ቤተሰቤን ጭራሽ ትዝ አይሉኝ
    ምንም ነገር ካለሱ በስተቀር አይነስውር ነኝ ።አረ አይነስውር ይሻላል ከእኔስ
    በጌታ ስም ቀንም ለሊቱም እርሱ ብቻ ነው ህይወቴ ውስጥ የነበረው
    ተለያይተን እንኳን የሚፈልገውን ሁሉ በህይወቱ ካከናወለ በኃላ መለየት እንኳን ሲፈልግ እኔ በጭራሽ ካለሱ የምሞት የማልኖር ነበር የሚመስለኝ
    እግዚአብሔር ግሩም ነው ከህይወቴ እንደ መጋዝ ነው ገዝግዞ ከህይወቴ ያሶጣልኝ
    እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ እንዲህ አንቁን እንጂ እኛማ ደንግዘናል እኮ

  • @user-vg9eg3jf6h
    @user-vg9eg3jf6h Před 3 měsíci +1

    አባታችን በእውነት ቃለህወት ያሰማልን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 3 měsíci +2

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን እየጠበኩኝ ነበር!!!!

  • @user-xv1gu8om6b
    @user-xv1gu8om6b Před 3 měsíci +1

    ሰላም እደት ናችሁ
    አባታችን እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛላችሁ እባካችሁ እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ😢

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 3 měsíci +1

    አ ቤቱ ጌታመድሐንይለም ሆይ ማረን እርሠወንና ሌሎች የፈዉስ ሠጪ አባቶች የሠጠን እግ ዚያብሔር ይመስገን ሁሌ በየግዜዉ የሚያስተምሩት የኒም የቤተሠብ ም ችግር ነዉ በምረቱ ይማረን እ ግዚኦኦኦ ነዉ

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u Před 3 měsíci +4

    በእግዚአብሔር የአባታችንን ስልክ የምታውቁ ተባበሩኝ😢😢😢

  • @hagarinashG
    @hagarinashG Před 5 dny

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Před 3 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @tarikuzewdu2276
    @tarikuzewdu2276 Před měsícem

    መልካም የተባረክ ትምህርት ነው

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 3 měsíci +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቀሲስ በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን እንጅ ጠፍተናል ወገኖቼ ህዝቡ በዚህ መንፈስ ደንዝዟል እግዚአብሔር ብቻ በምህርቱ ይመልከተን 😢🎉🎉🎉🎉

  • @SebleNega
    @SebleNega Před 14 dny

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ስልክ እዴት እናገኛለን

  • @user-qg1cn9ce4s
    @user-qg1cn9ce4s Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤🙏🙏🙏

  • @Filisltan
    @Filisltan Před 3 měsíci +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማለን።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን አብባታቺን እግዚአብሔር እረሜና ጤና ፀጋሁን አሁኒም ቻምሮ ይስጦት

  • @negstikefela5238
    @negstikefela5238 Před 3 měsíci +1

    አባታችን ይፍቱሽ በረከታቹ ይደረብኝ አውነት ነው አኔ ላይ አለ የመሰተፍቅረ መንፈስ ባሌ ያገባኝ በመሰተፍቅረ ነበር አና በረሱ ደም ፍትቶኝ ሌላ አገባ አሱ ሁለት ልጅ ወልዶ ትዳረ ላይ ነው አኔ የሀው ከተፍታን 10 ዓመት ምላኝ አሁን ፀሎት ሰጀምር ሁሉም አወቁትና ፍቅረኛ ይዤ አረገዝኩ አና ልክ 7ወር ሰምላኝ ሆዴ ውሰጥ ምተብኝ የመሰተፍቅረ መንፈስ መሆኑ ነው የተረዳሁ ባሌ የነበር ሰሌ አኔ ይጠይቃል አና ባል አላት ሰሉ ጠየቀኝ አወ አለኝ ሰለው ዝም አለ መሰተፍቁሩ አሳደሶት ይሆነል አላሉ አና በፀለታቹ አሰቡኝ

  • @abrehetwoldemariam7460
    @abrehetwoldemariam7460 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-rq2fx3wn6d
    @user-rq2fx3wn6d Před 3 měsíci

    አሜን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ክብርና ምሰጋና ለመድሀኒያለም ይሁን አቤቱ መድሀኒአለም አባቴ ሆይ ማርን ይቅርም በለን ሰለናትህ ብለህ

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Před 3 měsíci

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፡፡ እኔ ምን እላለሁ አደራሽን ድንግል ማሪያም በእለተቀንሽ የሰጠሽኝን ልጆቼን አደራ ሸክሜን ሁሉ ላንቼ ትቻለሁ እኔ የኔ እናት፡፡

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 3 měsíci +1

    ቃለህይዎትያሰማልን አባታችን ወይጉድይሄየኔታሪክነው እህ ይሄውቁሜቀረሁ እሱአግብታል እየተባልኩእራሱ ልቤያለውእሱጋርነው አምላኬሆይ እረአባቴ በኔላይማጉነውያለው 😢

  • @brhangebremedhn1719
    @brhangebremedhn1719 Před 3 měsíci +1

    ኣባታችን ኣገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ

  • @derejeabebe8588
    @derejeabebe8588 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @newaymeried3320
    @newaymeried3320 Před 3 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዎት ያብዛሎት የአገልግሎት ዕድሜዎት እግዚአብሔር ያብዛሎቶ

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Před 2 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h Před 3 měsíci +1

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫
    ወለተ ሚካኤል ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ ሰው ለመሆን እየጣርሁ ነው ገና አሁን ከንቅልፍ ነቃሁ በእውነት ሄወቴ ከነቤተሰቦቼ በጨለዋ የተዋጠ ነው ወገኖቼ በፀሎት እርዱኝ 😢😢

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 2 měsíci

      በርች ጨሌ ለመጣል ስታስቡ መዝሙር 90/91 በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ዉስጥ ያድራል…የሚለዉን ፀልዮና በካህን ፊት ማቃጠል ዝም ተብሎ አስቶ አይጣልም አደጋ አለዉ። እኔ ሀይማኖታቸዉን ያስቀየራቸዉ 10 ቤተሰቦች አዉቃለሁ በርቱ በደንብ ስገዱና ተቆጣጠሩት

  • @user-xc7vs3dk4n
    @user-xc7vs3dk4n Před 3 měsíci

    አባታችን ቃሐ ህይወት ያሰማልን እኔ ከርስ ትምህርት ብዙ አትርፊያለሁ እግዚአብሔር አገልግሎቶን ይባርክ::

  • @mimihabtewold1905
    @mimihabtewold1905 Před 17 dny

    Kala hiwot yasamalin abate ya agaligilotun zamanon yibarkilot ❤❤❤

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አንተ ሁሉን ማድረግ ይቻላሃልና ከታስርኩበት ፍታኝ🙏

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před 3 měsíci

    እውነት ነው የልጅትዋ ፈውስ ከዛሬ 3 አመት በፊት ነበር ፈውስዋ እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን ከባድ ነው ።

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před 3 měsíci

    በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላወት

  • @nathanaeltedla-wh7cx
    @nathanaeltedla-wh7cx Před 3 měsíci +1

    Awesome 👍.

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 3 měsíci +1

    አባታችን እኔእራሱሱኡዲ እዴትእደመጣሁ እማውቀውነገርየለም አባታችንእኔአይምዬየተከፈተው ይሄን4አመቴነውመስገድመፆም ስጀምነው አባቴጥምቀትእራሱ ከቤቴእደበቃለሁ አባታችንእድሜዎትንያርዝምልን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 3 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Před 3 měsíci +1

    ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b Před 3 měsíci

    አባ እድሜና ጤና ይሰጥውት ወትወት የሚል ትምህርት ነው ቃለህዊት ያስማልን

  • @robeltekie1358
    @robeltekie1358 Před 3 měsíci

    Amen qale hiwet yasemaln abatie

  • @saaraamucaasillaasee7872
    @saaraamucaasillaasee7872 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-yd6yq3ri4j
    @user-yd6yq3ri4j Před 3 měsíci

    እድሜ ከጤናጋር ይስቶት ቀሲስ ማርያምን በጣምነው የማከብሮት ሁሌ የማዳምጠው ልብ እየተኮስኩኝነው

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu Před 3 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን ❤❤❤

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 3 měsíci

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዛብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Před 3 měsíci +1

    እደሜና ጤናውን ያድሎት ❤❤❤❤❤

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Před 3 měsíci

    አባታች በጣም እውነት እኮነው እግዚአብኤር ይጠብቆት ❤❤❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 3 měsíci

    አባቴ መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ ኢየሱስ ልጆት ነኝ በፀሎት ያስቡኝ😢❤

  • @user-ob7lp3dg5h
    @user-ob7lp3dg5h Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን ❤

  • @user-oc4xx6kd1x
    @user-oc4xx6kd1x Před 3 měsíci

    አሜን አባቴ ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @selemawittekle5890
    @selemawittekle5890 Před 3 měsíci

    Thank you 🙏 ❤❤❤

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 Před 3 měsíci +1

    እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @zed96
    @zed96 Před 3 měsíci +3

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከትሁ ይደርብን በጸሎትሁ ይማረን አሜን አሜን አሜን
    አባታችን በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ 🤲አባቴ ይህን ጥያቄ መልሱልን ለሁላችንም ትምህርት ይሆነናል አንድ ወንድ ህዝብ እንዲወደው መስተፋቅር ወይም የሠው መውደድ ብሎ ቢያሰራ ለሚያገባት ሚስቱም ይሆናልወይ? ወይም ሁሉም ሰው እንዲወደው ያስደረገው መስተፋቅር ወደ ፍቅረኛውም ይሔዳል ወይ አባቴ መልሱልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Před 3 měsíci

      በደንብ ይሄዳል ።ያሰሩት እኮ ለሁሉም ሰው ነው።

    • @rakrkv7423
      @rakrkv7423 Před 3 měsíci

      የኔም ጥያቄ የሆነብኝ ነገር እሄነው

  • @abenezeryilema
    @abenezeryilema Před 3 měsíci

    ቃለሒወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው ❤

  • @user-et1td6kb4n
    @user-et1td6kb4n Před 3 měsíci

    እወነት ነውአባታችን እኔም 14 አመቴ ታስሬ ቁች ብየ አለሁ ወለተ እየሱስ ብላችሁ በፆለት አስቡኝ

  • @sablefrew9109
    @sablefrew9109 Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 měsíci

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይባርኩኝ

  • @user-ic1ze6sn8m
    @user-ic1ze6sn8m Před 3 měsíci

    አሚንንንንን ቃለ ሂወት ያሠማልን ልክ ነዉ አባታችን እኔም ነበርኩበት ያለሱ ሠዉ ያለ አይመስለኝም ነበረ አግብቶ እንኩአ ለቅሶየን ቅዱስ ሚካኤል ሠምቶኝ እደሠዉ አለሁ አሁን

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Před 3 měsíci

      እኔም እንደዛው ነኝ።አግብቼም ያው ነኝ

  • @GililaAyele
    @GililaAyele Před 3 měsíci

    Kale heywet yasemalen

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @ethiopiawongele3976
    @ethiopiawongele3976 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @eliasabraham403
    @eliasabraham403 Před 3 měsíci

    Kalehewote yasemalen Amen 🙏

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 3 měsíci

    በእውነት አባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-uz2zk4vr6y
    @user-uz2zk4vr6y Před 3 měsíci

    አንኳን ደህነና መጡልን አባታችን

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 Před 3 měsíci

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @YordiMuna
    @YordiMuna Před 27 dny

    ያልሆንኩት ምን አለ ከሠዉነት ጎዳና ወጣው ሠው ተዘባበተብኝ እራሴን ጣልኩ እማምላክ አንቺ ፍቺው ብቻ አለው ተመስገን

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 Před 3 měsíci

    qal hiwot ysemalen abtachen 🙏 🙏 🙏

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 3 měsíci

    🎚አሜን🤲
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @gigisisay6476
    @gigisisay6476 Před 3 měsíci

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 3 měsíci

    አባየይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ❤

  • @MekuanintMaru
    @MekuanintMaru Před měsícem

    የኔፈቅር አችም ዘላላምኑሪ አድ ነን

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Před 3 měsíci

    ቃለህወትን ያሰማልን

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 3 měsíci +5

    አግዚአብሔር ከክፉ ሰሪዎች ሰውረኝ አምላክን አስቀየምን ላይጠቅም ለዚች ከቱ አለም😢 ቡዳ አይነጥላ የእድል መተት እኔስ በጣም አስቸገረኝ አሁንስ ተስፋየ ላላ አባታችን ለምስክርነት ያብቃኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተማርያም ብለው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 2 měsíci

      በርች እንጅ አትቸኩይ ምን አልባት ስለምትቸኩይ አዉቆ ቢሆንስ እነዚህ መናፍስቶች የአንች የሀይማኖት መትጊያሽ ቢሆኑስ?🤔 እነሱ እንዲወጡልሽ ብቻ ቢሆንስ የምትፀልይዉ የምትሰግጅዉ ? እነሱ ከወጡ በኃላ የምትሰንፊ እንደሆነ ጌታ ባወቀ ቢሆንስ ልክ ቅዱስ ዻዉሎስ ትዕቢት እንዳይሰማዉ ጎኑን የሚወጋዉ አጋንንት እንደተሰጠዉ ለበጎ ነዉ እሱ ባወቀ እንዲያዉም በርትተሽ እንዲህ በይ ከተመቻችሁ ኑሩ እያልሽ በጎ ነገር መስራት እነሱ እንዲወጡ ሳይሆን ለአምልኮትሽ ለጌታ ፍቅር ብለሽ ስለሚገባዉ መስገድ መፀለይ መፆም የሁልጊዜ ስራሽ እንደሆነ ሲያዉቁ እራሳቸዉ መኖር አይፈልጉም ገማሽን አቃጠልሽን ብለዉ ሸኝን ይሉሻል። ለምን እርኩሳን ስለሆኑ ይሄ አይመቻቸዉም ስለዚህ አብረዉሽ አይቀጥሉም ያኔ አንች ሳትሆኝ እነሱ ተስፋ ይቆርጣሉ።

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 Před 3 měsíci

    እግዚኣብሄር ይማረን