መተት ምንድን ነው? ነጭ መተት እና ጥቁር መተት የሚባሉት የትኞቹ ናቸው? እነማን ይጠቀሟቸዋል? ክፍል አንድ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 242

  • @honeyyemariyamlije2720
    @honeyyemariyamlije2720 Před 5 měsíci +171

    ይፍቱኝ አባቴ አሜሪካ መጥተው እኔ በእርስዎ ነው የዳንኩት በስንት መከራ 😢😢😢😢 የመድሐኔአለም ስም ይመስገን አዳነኝ በእርስዎ ላይ አድሮ. አመስግኑልኝ አባቴ መድሐኔአለም😢😢😢. አመሰግናለሁ አባቴ.

    • @AlemuBesha
      @AlemuBesha Před 5 měsíci +1

      iI

    • @kidye16ema
      @kidye16ema Před 5 měsíci +1

      እልልልልልል ❤❤❤

    • @sloomgh4582
      @sloomgh4582 Před 5 měsíci

      Talot aderglgn walte selse😢😢😢

    • @-cm2jp
      @-cm2jp Před 5 měsíci +1

      ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድለስልን

    • @herisol7849
      @herisol7849 Před 5 měsíci

      እግዚኣብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ መዳኒተአለም ለኛም ይድረስልን

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Před 5 měsíci +53

    እንደናንተ አይነት መምህራንን ያብዛልንበእርሶ በመምህር ግርማ በመምህር ተስፋዬ ነው የነቃነው ፀጋውን ያብዛልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ⛪️🙏🏽🇨🇬

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 Před 5 měsíci +36

    ያልተነካ ግልግል አያቅም አሉ የተነካ ነው የናንተን አስተምህሮት የሚረዳ ።መድሃንያለም ይማረን

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 Před 5 měsíci +34

    ልዕል እግዚአብሔር እነዚን ደብተራዎች ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Před 5 měsíci

      ክብር ለደብተራ እነሱ እኮ ልቅ ምህር ናቸው እነሱ እኮ ናቸው ናቸው ፊደል የቀረፁት ok

    • @dawitist
      @dawitist Před 5 měsíci

      Amen

    • @tirhasberhe8571
      @tirhasberhe8571 Před 4 měsíci

      @@user-ct9vf1jx4wMin waga aelew tadiya.,,Ketikimachew gudatachew beza😂😂😂

    • @user-zc4mi8xz3g
      @user-zc4mi8xz3g Před 3 měsíci

      ካላወቃችሁ መማር ማን ገደለ እኛ እነዚህን አቺ የፃፍሽላቸው አይነት ሰዎችን አይደለም ያልነው በምኖደው ስም በመርጌታ ነን ባዮችና ደብተራዎች ነው የምናወራው የሚያጋልጡት እነቀሲስም ከቻላችሁ ተማሩ ካልቻላችሁ ተውት ቤታችሁ ሲያኳኳ በዛ ሰአት ታውቁታላችሁ ​@@user-ct9vf1jx4w

  • @getumerdassa9528
    @getumerdassa9528 Před 5 měsíci +14

    አሜን መምህር በዚህ ክፋት በነገሰበት የጨለማ ዘመን እግዚአብሔር አምላክ በእርሶ በኩል ይሀንን ድንቅ ትምሀርት ስለገለጠልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተክለ ጻዲቅ ነኝ በጸሎት አስቡኝ

  • @meheretgebretsadik8400
    @meheretgebretsadik8400 Před 5 měsíci +9

    ✝️ ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን እንደእርስዎ ያሉ አባቶችን የሚሰጠን ትክክለኛ እረኛ መንጋወቹን የሚጠብቅ የማይበትን በረከትዎ ይደርብን ቄስስ ሔኖክ ወልደማርያም 🤲

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před 5 měsíci +6

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እኛ ነቅተናል ይብላኝለት ላልነቃው ትውልድ ክብር ለአጋዕዝተ ስላሴ አሁን ዳራችን እሳት መሐላችን ገነት ሆኖዋል እግዚአብሔር ይመስገን አመለጥነው እድሜ ለእርሶ አበጥረው ጥቁሩንም ነጩንም እንድንለይ እረድተውናል 🙏 በፀሎቶ አስቡኝ አባቴ ቀሲስ እኔን ወለተ ማርያም ተክለ ስላሴ ፀዳለ ማርያም 🙏

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 5 měsíci +5

    🎚አሜን 🤲የሥላሴ ሰላም ለሁላችንም ይድረሰን🤲ወላዲተ አምላክ በነፍስም በሥጋም ትጠብቅልን🤲
    🎚አሜን🤲አባቴ !
    አውቄ በድፍረት ሳላውቅ በስህተት ከልጅነት እስከ አሁን ባለችው ሰዓት በሰራሁት ኃጢያት ይፍቱኝ😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @user-os7ns9tw2g
    @user-os7ns9tw2g Před 5 měsíci +4

    ይፍቱኝ፡አባ፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥልን።

    • @HanaaFikiruu
      @HanaaFikiruu Před 5 měsíci

      አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @user-tr3zf2mk6z
    @user-tr3zf2mk6z Před 5 měsíci +5

    ይፈቱን አባ በረከቱት ይደርብን በፀሎታችሁ አስብን በስደት ላለን😢

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před 5 měsíci +5

    ቀሲስዬ የማይጠገበው ትምህርቶችዎ አቁመው ነበር ስለመጡ መጣም ደስ ብሎኛል አስፈላጊ ትምህርት ነው

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 5 měsíci +6

    ይፍቱኝአባ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta Před měsícem

    አቤቤቤቱ አምላካችን ሆይ እናቴና እኔን ከታሰርንበት ስውር የአጋንንት ዛር ሰንሰለት እስር ነፃ አውጣን አባታች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውንም ያብዛልን።

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před 5 měsíci +5

    እንኳን በሰላም መጡ ምምህራችንቃል ህወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ኣምላካችን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 5 měsíci +6

    እውነትነው አባየ በፊት😢ሀይማኖቴንሳላውቅ ደፍተራላይሔጄ የብርቀለበት የመዳብቀለበት ጥፈትናየሚጨስስጠኝ።የመዳቡቀለበት ጭራሽ እንቅልፍ አያስተኛኝምነበ ወረወርኩት አሁን በደብትምህርቱን ስከታተልና ስቀጠቅጥ ስጾም ሰፀልይ😢መንፈስ ለሊተን በሙሉስቃዥነውየማድር😢😢😢😢በህልሜ የማልሕድበት ወንዝ ትልቅ ጫካ ገደልየለም አባየ ይባርኩ።ይፍቱኝ

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Před 5 měsíci +1

      መንፈስ እደሚገባብኝ አላወኩምነበር አሁነው ትምህርትሰስማ ያወኩት😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SelamawitGod-gl2we
      @SelamawitGod-gl2we Před 2 měsíci

      Eheta barech ename lalete yekasakesagh nabare ahone komowale segage kachalesh neseha gabetash korabe egezabehare yewagaleshale

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችን
    እኔ በልጅነቴ (17)አመቴ ነው ያገባሁት ባለቤቴ በጣም መጥፎ ሰው ስለነበር አብሬው መኖር ተቸገሬ አንድ ሴት ልጅ ወልጄ ተለያየን ከዛ ወዲህ ትዳር አላገባሁም በጣም ተቸግሬያለሁ ቤተሰቦቼ መተት አድረጎብሽ ነው ይሉኛል በፀሎት አስቡን

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን

  • @melssmelkamy3903
    @melssmelkamy3903 Před 4 měsíci +2

    አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በፆሎት ያስቡኝ ውለተ ሚካኤል

  • @user-uj2pj9bh8m
    @user-uj2pj9bh8m Před 5 měsíci +5

    በአጋንት የወረሱትን ዕውቀት ይዘው መተው እያስተማሩ እኛንም እዚማም አድርገው አንድም ቀን ሳይገባን እድሜ ልካችንን እንደተደናቆርን ስንት ዘመን አስቆጠርን አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ ጌታ ሆይ እባክህን ከዚህ ትውልድ ለየኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስንት ዓመት በመተት ኖርን እንዳንነቃ አደንዝዘው 😢እኔስ አሁንስ አቃተኝ

    • @yemaryam21242
      @yemaryam21242 Před 5 měsíci +1

      የመተተብሽን ፈልጊ እንጅ ጀሮ ያለው በትምህርቱ እየተጠቀመ እራሱን እያዳነ ነው
      አንች የዲያብሎስ ተከታይ ስለሆንሽ ጀሮሽ አይሰራም ለክፉ ነገር ብቻ ነው ጀሮሽ የሚከፈተው

    • @god_girl3203
      @god_girl3203 Před 5 měsíci

      ዮሐንስ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

      ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። መፍትሄው እየሱስና ኢየሱስ ብቻ ነው።

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Před 5 měsíci

      ​@@god_girl3203የጴንጤ ስብከት ስጠላችሁ እግዚአብሔር ፈጣሪ እንጂ አማላጅ አደለም ክብር ለድንግል ማርያም እና ለልጅ ይሁን አሜንንንን

    • @god_girl3203
      @god_girl3203 Před 5 měsíci

      @@user-ct9vf1jx4w በዮሀንስ 3:16 አታምኑም እኔ ምን ሌላ ነገር አልኩ?
      “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
      - ዮሐንስ 3፥16
      ዝም ብለሽ/ህ አሜን ለምን አትልም/ዪም ካላመንሽ/ክ መቀበል ነው ብቸኛ መንገድ ስለሆነ 🙏🙏🙏

    • @acknowledgment2490
      @acknowledgment2490 Před 4 měsíci

      thank you

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 5 měsíci +1

    *_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_*
    *_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው_*

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 Před 5 měsíci +1

    የኔ አባት የወለላይቱ እመቤት ወዳጅ እግዚአብሔር እርሶና እርሶን የመሰሉ የተባረኩ የአጋንንትን ሴራ ግልጥ አድርገው ያስተማሩንና ያነቁን አባቶች እግዚአብሔር ይጠቅልን ለዚ ነዋ ክፉ ትውልድ,የበዛው ፀጋ ያላቸውን አባቶቻችን የማያከብር የማይወድ ድንግል ማሪያምን የሚደፍር የአርዬስ ዘር የሆነው ያለምክንያት አይደለም የንስሀ ሞት ይስጠን እግ ሀይማኖታችንና ሀገራችንን ይጠብቅልን ዘሮ ይባረክ❤❤❤ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před 5 měsíci +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ

  • @world12209
    @world12209 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ🤲

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባረክልን ምን የቀረስው አለ ✅

  • @etinishdubai8269
    @etinishdubai8269 Před 5 měsíci +2

    Amen amen amen

  • @Admasudefar
    @Admasudefar Před 4 měsíci

    አባቴ ቃለሀይወት ያሰማልን በፀሎትዎ አስቡኝ

  • @meseleberhanu8000
    @meseleberhanu8000 Před 5 měsíci +1

    ይፍቱን አባታችን የመጋደል ሀይሎ መድሀኔአለም ኢንዲጨምርሎት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዶት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 5 měsíci +1

    ይፍቱን አባታችን መከራችንን እየበላን ያለነው እኛ ምእመናት ነን አምላክ ሲረዳን እናንተን አባቶቻችንን ሰጠን ጠላታችንን እንድናውቅ ህይወታችን ከተገለባበጠቦሀላም ቢሆን ነቅተንበታል እመአምላክ ትጠብቅልን

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před 5 měsíci +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እባክወትን አባታችን ትምርትዎን ቶሎ ቶሎ ይልቀቁልን በጣም ነው እምጠባበቀው

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 5 měsíci +2

    አ ቤቱ መድሐኒያለም ሆይ አንተ ፍታን አባቴ በትክክል ሁሌም የሚያስተምሩት በጣም ይገርመኛል ልክ በላይ ያለዉን የሚያስተምሩ ይመስለኛል በዚህ ወር በተለይ ዛሬም ሠሞኑን እመአምላክን አራት 5ሠዉ ጋር ተቀምጨ ከመሐል እቅልፍ ከዛ ሠወቹ 2ት ሁነዉ ይታዩኛል ለዛዉም አረብ ቤት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo Před 5 měsíci

      ውሃ በእቃ አርጊና ፀሎት አርገሽ እንደፀበል ተጠመቂው አይዞሽ

    • @haymanotmoges2386
      @haymanotmoges2386 Před 5 měsíci

      @@nahombekayoyo እመብርሀን ታክብርልኝ እሡን ስለምጠቀም ነዉ በህይወት ያለሁት ግን በየቀኑ በስመአብ አይድረስ ነዉ

  • @meronmekonnen6968
    @meronmekonnen6968 Před 5 měsíci +1

    የማጡሳላ እድሜ ይስጥልኝ!!!!! ፀጋዎን፡ ጤናዎን ይስጥልኝ ከማለት ውጭምን ይባላል!!!!! ስላሴ፡ እመብርሀን፡ ቅዱሳን ይመስገኑ!

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 Před 5 měsíci +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን 🤲 እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 Před 5 měsíci +5

    ብስመ ሰላሴ ብስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላኽ አሜን ✝️🙏🛐
    ይፍቱኝ አባታችን ቃል ህይወት ይስማዓልን ብሓቂ ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይሁን 🙌🛐 ለአባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን ናይ አገሊግሎት ዘመንኹም እግዚአብሔር ይብዝሓዮ 💒✝️🙏❤️💛🤝🫶☀️🎇🍃🕊️🕊️🕊️

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 Před 5 měsíci +2

    Zegawane yabzalwate amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.

  • @fetahatube
    @fetahatube Před 5 měsíci +1

    ቆንጆ ቻናል ነው እኔ እስላም ነኝ ባባትም በናትም ታላቅ ወንድሜ ሐረር ውስጥ ቁጥር 1 ተማሪ ነበር ከዛሬ 20 አመት በፊት መተት ተደርጎበት እስከዛሬ ድረስ የአእምሮ ህመምተኛ ነው በፈጠረህ ጌታ ምን ላድርግ ሠልስህን እጠብቃለሁ በፈጠረህ

    • @abc12452
      @abc12452 Před 5 měsíci

      ቢያንስ አንቱ ብለሽ ጥሪ እስኪ የቤተክርስቲያን አባታችን ናቸዉ ይቅርታ

    • @SelamawitGod-gl2we
      @SelamawitGod-gl2we Před 2 měsíci

      Eheta yaewenate kalebesh lamadane kafalagesh degama tafelegh

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sile-sew
    @sile-sew Před 5 měsíci +1

    አባቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ እኔ የነቃሁት በአባታችን መምህር ግርማ መምህር ሔኖክ ወልደማርያም እና ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ ብዙ ተጠቀምኩ ገጠመኜ ልጋብዛቹ 125 ፈተና ገጠመኝ የናዝሬቱ ወጣት የሚለውን አዳምጡ ብዙ ታተርፋላቹ የኔ ገጠመኝ ነው አመሰግናለው❤❤❤❤

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo Před 5 měsíci

      ሰምቸዋለሁኝ ግን ደግሜ ልስማው

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 5 měsíci +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Ashanafe
    @Ashanafe Před 5 měsíci +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ቅዱስ አማኑኤል ይባርክሎት እድሜ ከጤና ይስጥልን
    እኛም በሰማነው ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ አንድናፈራ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳን (ዘወረደ)ኒቆዲሞስ

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Před 5 měsíci +2

    ይባርኩኝ አባቴ እረ በቤቱ ስንት አለ እግቆ።ዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን ህይወት ትግል ናት

  • @nicenice6438
    @nicenice6438 Před měsícem

    ቓለ ሂወት ይሰማልን ኣባ❤❤❤

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት❤

  • @user-wt9ww1fz9f
    @user-wt9ww1fz9f Před 3 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እየኖር ነው ያለው ህይወት በክፉ ሰዎች የተነሳ እኔም ቤተሰቤም የዚህ ተጠቂ ሆነናል 😢

  • @FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl

    አሜን አባታች ቃለ ሂወት ያሰማልን❤የእመታችን የድግል ማርያምን የሚጠሩበት አገላለፀዎ እርስዎን ስሰማ ልቤ ሀሴት ታደርጋለች በጣም ደሰሰሰሰሰ ይለኛል ፈታሪ ያቆይልን❤

  • @zewduadamu4855
    @zewduadamu4855 Před 4 měsíci

    ቀሲስ ሁሌም እድሜና ጤናን አምላክ እንዲያበዛሎት አመኛለሁ።

  • @mltadendena6930
    @mltadendena6930 Před 5 měsíci

    መልካምየሆነትምህርትነው የሰጡኝ አባት❤❤❤❤ሰውግንይገርማል ሰውን ከሰውበታች ለማረግ ይህንሁሉ ገንዘብ ሲያወጣ

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h Před 5 měsíci +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማል የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 5 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @hit2579
    @hit2579 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማል

  • @Road-of-emmaus
    @Road-of-emmaus Před 5 měsíci

    መልካም ትምህርት ነው ፣ ቃለ ሂወት ያሰማልን ።

  • @user-fq1ic8le3m
    @user-fq1ic8le3m Před 5 měsíci

    አባቲችን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን እንወድዎታለን ብፅሎትዎ አስቡን

  • @abiylisanework6026
    @abiylisanework6026 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር ያጎናፅፍልን, እናንተን አባት አድርጎ የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባዉ!!!

  • @mesihaile580
    @mesihaile580 Před 5 měsíci

    አባታችን አንድ የፀሎት መፃሀፍ ላይ አስማተ መለኮት የምል ቃል ድርሳነ መላእክት ላይ አለ የቅዱስሚካኤል ላይም የሌሎችም መላእክት ላይ የገዛሁት ከቅዱስ እግዚአብሔር የሰበት ትምህቤት ሱቅ ነዉ ስፀልይ በጣም ግራ ይገባኛል አባቴ እባኮትን

    • @bereket2122
      @bereket2122 Před 5 měsíci +2

      አስማት ማለት ስሞች ማለት ነው የግዕዝ ቃል ነው አስማተ መለኮት ማለት የመለኮት ስሞች ማለት ነው።

  • @matihabesha
    @matihabesha Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ድንቅ አስተማሪ ትምህርት ነው ሁላችንንም እግዚአብሄር ይጠብቀን ድንግል ማርያም ትሰውረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @user-is9pl9mp5b
    @user-is9pl9mp5b Před 4 měsíci

    አባ ቃለሕወት የሠማልኝ እረጂም እድሜ የወለላይቱ ማርያም ትስጥልኝ

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 5 měsíci +2

    Amen Amen Amen Abaetchn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን።

  • @user-db7yy8pn8j
    @user-db7yy8pn8j Před 5 měsíci

    አባታችን ኑሩልን እድሜ አብዝቶ ይጨምርሎት ቃለህይወትን ያሰማልን እንወዴታለንንን ክበሩልን❤❤❤❤

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን ክብር ምስጋና ይግባዉ ❤❤❤❤

  • @memeereny6217
    @memeereny6217 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን
    ይፍቱኝ አባ እራሴን እየከበደን ነው
    በፅሎቶት አስብኝ

  • @user-ts3rc3zl2m
    @user-ts3rc3zl2m Před 5 měsíci

    አባ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @user-jf6ix8rm7s
    @user-jf6ix8rm7s Před 5 měsíci +2

    ሁለተ ሰማዕት ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ግራ እጀን እያመመኝ ነው😢😢😢😢😢😢

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Před 5 měsíci

      በመቁጠርያ ቅባ ቅዱስ እየቀባሽ ቅጥቅጥ አድርጊው እማየ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @moges0716
    @moges0716 Před 5 měsíci

    አባ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእረሶ ትምህርት የተጠቀመ ያውቀዋል ነፃ ወጥተን ሀይማኖቶቻንን አውቀናል ባለንበት ለመጽናት በእግዚአብሔር ቃል መሠረት ለመኖር እየተጋን እንገኛለን።

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ያክብርልን ንርልን አ አባ ይፍቱኝ

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @helenkeflekefle9766
    @helenkeflekefle9766 Před 5 měsíci +1

    ኧረ አባቴ ጉድ ሆንኩኝ ይህንን ትምህርት እያዳመጥኩኝ አንድ ነገር ትዝ አለኝ ልጅ ሁኜ አስታውሳለሁኝ ቀኝ እጄ ክንዴ ላይ በጣም ቆስሎብኝ ነበር ከቁስሉ ነጭ ትላትል እስኪወጣ ድረስ እና ትሎቹ ሲረግፋ ሲወጡ አያቸው ነበር ስጋየ ተቦርብሮ አጥንቴ እስኪታይ ድረስ ነበረ የቆሰለብኝ አያቴ ፀበልም ብቻ ብዙ ቦታ ትወስደኝ ነበር ሲድን ግን ለመጨረሻ ግዜ እማስታውሰው እና እሷም ያዳነሽ ያለቺኝ ፀበል ፃድቃን ሰማእታት የሚባል ትግራይ ክልል ቤተክርስቲያን አለ እና እዛ ወስዳኝ እምነቱ የሰማእታቱ መቃብር የሚፈልቅ ደመ ሰማእታት ነው እና እሱ እምነት ተቀብተሽ ነው የዳንሽው ነው ያለቺኝ ጥያቄ ካዛ በፊት አያቴ አይነጥላ ላውጣላት ብላ ደብተራ ጋር ወስዳኝ እንደነበረም እናቴ ነገረቺኝ አሁን ያቁስል እስካሁን ጠባሳውም አለ አንድ ቦታ ወደ ትክሻየ ላይም ያበጠ አለው ስነካው የህመም ስሜት አለው ተቀዶ የተሰፋ ቁስልም ይመስላል አሁን 35 አመቴ ነው የ6 አመት ልጅ ሁኜ ነው የቆሰለው እና መምህር ቀደም ብየ እንደጠቀስኩት ትምህርቱን ሳዳምጥ የተቀበረ ነገር ይኖር ይሆን እንዴ ብየ ስነካው ያበጠውን ጆሮየ ላይ የተለየ ሰሜት ተሰማኝ የማራገብ ስሜት እና የቤርሜል ቅዱስ ጌወርግስ እምነት ነበረኝ እና ስቀባው የማቃጠል ስሜት ተሰማኝ እና አባቴ እንደፈራሁት ቀኝ እጄ ትክሻየ ላይ የተቀበረ ነገር ይኖር ይሆን ? ኮሜንቱን ካዩት ይመልሱሉኝ መምህር ። በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በየአንዳአንዱ ትምህር ሄወቴን እያየሁበት ነው

    • @abc12452
      @abc12452 Před 5 měsíci

      እናቴ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ ብለሽ ሰርች አርጊና አዳምጪ ጉድ ትሰሚያለሽ አይዞሽ

  • @merichannel743
    @merichannel743 Před 5 měsíci

    ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡ አባታችን ።! በእድሜ ፡ በፀጋ ፡ ይጠብቆት !

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በእወነት ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @yoditressom847
    @yoditressom847 Před 5 měsíci

    መተት እና አስመታት እግዚአቢሄር ያጋልጠው እናመሰግናለን አባ ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜንአሜን

  • @user-lh5uu8mk1k
    @user-lh5uu8mk1k Před 5 měsíci

    መመህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤

  • @tesfayeangasu5709
    @tesfayeangasu5709 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማዎት ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ ....

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před 5 měsíci

    ይፍቱኝ አባታችን በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ፀጋውን ያብዛልውት አስማቶኞች ማስትዋል ይሰጣችው

  • @SelamHagos-ps4fl
    @SelamHagos-ps4fl Před 4 měsíci

    Amen edamn.tiane.yhabkim

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Před 5 měsíci +1

    አሜን😢😢😢

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Před 5 měsíci

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን እድሜና ጤና ይስጥልን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gezahegntamrat9017
    @gezahegntamrat9017 Před 4 měsíci

    እጅግ የሚገርም ተምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 5 měsíci

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይባርኩኝ አባታችን

  • @user-wr1pm1nh7h
    @user-wr1pm1nh7h Před 5 měsíci +1

    Amen edmen tenan yhbkia egzabiher ❤❤❤

  • @user-hh2bl7rs5u
    @user-hh2bl7rs5u Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen Kale hiwet yasemalen abatachn.

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Mes355
    @Mes355 Před 5 měsíci

    አረ በስመአብ በስላሴ ስም መምህራችን እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን 😍🤲🤲😥

  • @user-sk7zm3ce9o
    @user-sk7zm3ce9o Před 5 měsíci +2

    Kal hiwet yasemalign

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před 5 měsíci

    Ethiopia metiche weyn Amba maryam dires felgewot America hedewal tebalku Aba Egziabher fekido be akal lemegenagnet yabikan betselot asibugn tsegawin yabzalot🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @EndeChernetihMaren27
    @EndeChernetihMaren27 Před 4 měsíci

    Yeminisasalachu Abatoch Egziabher rejim edme tena yistachu m-tesfaye m henok tefera m henok w,-Mariam werkaferaw abiy yilma

  • @abushaschalew5145
    @abushaschalew5145 Před 5 měsíci

    Amesgnalehu abaaa

  • @user-pf7qq9uw9n
    @user-pf7qq9uw9n Před 5 měsíci +2

    Walte silesse nuf jiradhaabbayyee

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @fisehagetahun5056
    @fisehagetahun5056 Před 5 měsíci

    አባታችን ቀሎት የሰማልን

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Před 5 měsíci

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎ

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Před 5 měsíci

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @user-xp4xe3zi9h
    @user-xp4xe3zi9h Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤ ቃለሂወት ያሰማልንንን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 Před 5 měsíci +1

    Kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @almazametetadkan-7536
    @almazametetadkan-7536 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zedtafese4202
    @zedtafese4202 Před 5 měsíci

    Egzehber ybrkot

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 Před 5 měsíci

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry Před 5 měsíci

    አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮት ቃለ ህይወት ያሰማልን