ራሳችንን መስሎ የሚኖር የሚናገር የሚተገብር ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ሦስት!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ዓይነ ጥላ በውስጣችን እኛን መስሎ የሚኖር ከሆነ እኛ ሳንሆን እሱን ነው የሚናገረው የሚተገብረው። ዓይነ ጥላ እና ዛር አራት ቦታ ላይ ይቀመጣል። በዚህም ለብዙ ችግር እና በሽታ ይዳርገናል። ዓይነ ጥላ እና ዛር ሥጋችን ደማችን አጥንታችን ነፍሳችን ላይ ያድራል ወይም ይዋሃዳል!

Komentáře • 754

  • @user-tg1hi4bn2g
    @user-tg1hi4bn2g Před 4 lety +105

    እመቤታችን ማርያም ሆይ
    ችግርን= በብላሀት
    ቁጣን = በትግእሰት
    ጥላቻን= በፍቅር
    የምናሸንፍበት መልካም
    አመት አዲርጊልን

    • @mube8885
      @mube8885 Před 4 lety +2

      Amen Egzabhare
      Amelke yerdine🙏🙏🙏❣❣❣💞💞💞

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 Před 3 lety

      ኣሜንንንንንን ኣሜን ኣሜንንንንንንን በኡነቱ እግዝአብሔር ተራራው ልባችን ይግዛው

    • @tegisthailu2844
      @tegisthailu2844 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @HelinaEyuel
      @HelinaEyuel Před 11 měsíci

      amen amen amen🙏

  • @hananhanan1176
    @hananhanan1176 Před 4 lety +96

    ብዙ. ተለውጪበታለሁ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜን በጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u Před 4 lety +38

    ይገርማል እኔ ጋር ያለው ሁሉ ነው ይዘረዘርልን ፀሎት ስጀምር ገና ስጀምር ያዘጋኛል ያስጋሳኛ ሽንት ያጣድፈኛል ፈሴን ይመጣል እያርጥኩ ሽንት ቤት ስሄድ ምንም የለም ከራሱ ጋር ክርክር ነው ያዋራኛል ልክ እንደእባብ ስውነቴ እየዘሬ ይንቀሳቀሳል በትንሽ ነገር ስው እሳደብ እና በኃላ ለፀሎት ስቆም ቃም ይዞ ፀሎት ኮንቱ ነው እያሉ ጆሮ ላይ ራስ በራሱን አወራሉ ሄዴ ይነፋኛል እና ይጨሃል አብሮኝ እምስሩ ስውች ፍሳም እያሉ ያሽፍብኛል ይስቁብኛል በአሽሙር ይቀልድብኛል እና ስያሙኝ በድንገት እስማቹው እና አንቺ እኮ በስው ፊት የተናቅሽ እና የተዋረድሽ ነሽ ትንሹም ትልቁም ይስቅብሻል ይለኛል ግን እማወራው ራስ ለራሱ ነው ግራ ነርስ እየተማርኩኝ ነበር ትምህርት ሁሉ አቃርጬ ተስፈ ቁርጬ ነው ስደት የወጣሁት ግራ እየተገባሁኝ ምን ይሻላኛል ብየ ስጨነቅ ነበር አለማወቅ ችግር ነው ምንም ስለ ስይጣን ወግያ አላውቅም ነበር ግን ስደት ገዳም ነው ለኔ ብዙ እንዳቅ ረድቶኛል የእርሱ ትምህርት እና የመንፈስ ስራ ትምህርቶች መስማት ስጀመር ግን እየገባኝ መጣ እኔ ቀን የጨሁ ብቻ ነበር እምመስለኝ መንፈስ ያለበት እውቅት አለመኖር ችግር ነው ብሩ ይንካከል በስሜ ይጠራኛል አቤት ስለ ማንም አልጠራኝም አጠገባ ወል ውል እሚል ስው ይተየኛል ምንድ ነው እግዚአብሔር ሆይ ብየ ዝር ስል ማንም የለም ጀርባየ ላይ በጣም እሚከብድ ሽከም የተሽከምኩ ይመስል ይከብደኛል ለሁሉት ስንጥቅ ይላል ልክ እንደ ስው መሳይ ግን ጥቁር ስው ስተኛ መጥቶ እንደልነሳ አስራ ይዝኛል በስንት መከራ ኣባታችን ሆይ ብየ ስፀሌ ስለቀኝ እናስሎ እረ ስንቱ ልዘርዝሩው አሁን አሁን ግና ገባኝ ምን እንደለ አብሮኝ ታድያ ምስጋና ይደርስው እና አንድ ቀን በህልሜ ቅዱስ ገብርኤል ክንፉ ዘርግቴ ትልቅ ዘንዴ ስታገለኝ እሱ ስዋጋልኝ እና አብሮኝ ሆነ ሀይል ስሆነኝ ምቹው እያለኝ አየሁት እና ዘንድዋን ገድለኩት እና ከሁሌ ዝር ስለ አቤት ቅዱስ ገብርኤል ብየ ስገድኩለት እና ከዛ በአጠገቤ ተስውረ ከዛች ቀን ጀምሩ ተፅናናሁ ስይገባኝ እስከነ ሀጢያቴ እንደማይተውኝ እና እንደምጠብቀኝ ተረዳሁ አሁንም አለ የመንፈስ ውግያ አንድ ቀን እግዚአብሔር ይፈውስኛል ብየ በተስፋ ከስውች በመራቅ ህይወት እየገፋሁት አለሁ ምክንያት ስውች የበለጡ መራለን እንድስበር ስለምያድርጉኝ ነው እምርቀው እና እግዚአብሔር ይስጥልን አቤት በእርሱ ትምህርት ራስን መርመር ጀምራሉሁ

    • @zemenaynega2650
      @zemenaynega2650 Před rokem

      😅😮😮፨፨፨፤?ቀቀችወቅት 😢😢ቅፈቀወወወወበፈቀቀቀወፈዘዠቀቧዘወቨወወወወዘዘዠፈጸኘ ጸ 😢ኘኘኘኘጠኘኘኘኘኘ 😢😢😢😢😢😢😢በወዘዘዟወወቀዘበዘሸሸሸነበዘወወዘወበፈወቋቆወበዘፈወኸቀቀቀወወቀወቀወወቀቀወከሮኸቀዌኸወቀወቀወወጸረወሿወዎሿወወቀቋዘቆቆቆሸሸሾሽሿወቋከከጨቀቀቀቆወወ ቋዘወ ቀላሉ 😢ዘዘዘ😊ከተማ ከተማ ኸኾኮሶኮኮኮኬጰጻጸሯጸጸ ጰኮኮክሸቀሾሾጸሾሾሾሾሾቆጾጾጸቀጸጸጾጾሽሽሽሽሾ

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Před rokem

      እናስ አሁን ምን ደረሽ እኔ ብዙ ስቃይን ላይ ነኝ

    • @user-ed1mp9cp4t
      @user-ed1mp9cp4t Před rokem

      Yegasew.bezu.yawrale..yetyaznew.emakew.aye..enem.besdt.yaladregeg.yelem.lek.edanche...bechaadeken. fetary. Yefwesenale😢😢😢😢😢😢

    • @sewumameehenenrw9752
      @sewumameehenenrw9752 Před 8 měsíci

      እኔ የምር ጨቆኛል ምንደማረግ ተወዘጋግቤ አለሁ

  • @tigstasefaa8635
    @tigstasefaa8635 Před 4 lety +42

    አቤቱ አምላክ ሆይ ከዚህ ክፉ መንፈስ ሰውረን ጠብቀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ምልጃና ፀሎትህ አይለየን 😭😭😭 አባታችን በእውነት ቃለህይወተ ያሠማልን እንኳን አደረሰዎት

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Před 4 lety +45

    የእስራኤል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜና ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ።
    በእውነት። ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asteraster5273
    @asteraster5273 Před 4 lety +32

    በቀሲሰ ሄኖክ ትምህርት ፣በመምህር ግርማ ትምህርት ፣በመምህር ተሰፋየ አበራ ገጠመኝ እና ትምህርት ያሰተማረን የመከረን አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሰጋና ለሱ ይሁን. ተወዳጆች በርቱ. አልቀናን እኮ የለነም መለመላችን ነው በቸርነቱ ይማረን በአፊ ላይ ተቀምጦ ሰንቱን አተራመሰ በወላዲቱ 😭

    • @user-to4ws2pi2h
      @user-to4ws2pi2h Před 4 lety

      የኔ ዉድ እራስሽን እንደዛ ብለሽ አታሳምኝዉ አምላኬ ከኔ ጋር ነዉ ክፉ መንፈስ ሀይል የለዉም ብለሽ አስቢ ጸሎት በምታደርጊበት ጊዜ ጸበል አስነብቢ መልከአ ማርያም አረጋኖን ድርሳኖችን አንቢቢ አና ጸበሉን በጌታየ በእየሱስ ክርስቶስ በንጽህት በወላዲተ አምላክክ ብለሽ እርጭዉ ፊትሽን ደህና ትሆኛለሽ እኔ እንደዛ ያደርገኝ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ✨

  • @E.t.s.u.b.d.i.n.k.
    @E.t.s.u.b.d.i.n.k. Před dnem

    አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ልሉል እግዚአብሔር ይሰጥዎ ከልብ እናመሰግናለን ፀጋዎን ያብዛልን በረከቶ ይደረሰን በፀሎቶ ያስብን 🙏

  • @tesfayfilmon502
    @tesfayfilmon502 Před 4 lety +58

    ኣባታችን እንካን ዳህና ዳህና መጡልን: የኣመት በረከት ያድርግልን: ተዋህዶችን ይጠብቅልን ኣምላከ ቅዱሳን ኣሜን!!!

    • @samer8063
      @samer8063 Před 4 lety +3

      ሰላም አባታችን እንዴትነውት አሜን እግዝአብሔር ይመስገን እንኮን አደረሳቹ ውድ የመንፈስ እህት ወንድምዎቼ በኡነት አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን እኔም የዚህ መንፈስ ተጠቂ ነኝ ልበል ምክንያቱም ለብቻየ ስሆን በቃ የማላውቀው ትልቅ ፍርሃት ይሰማኛል አንድም ትምህርት ለመስማት ገብቼ እዚም እዛም እያልኩ ግዜ አጠፍለው ብቻ 1 ሳምንት ከነቃሁ 2 ሳምንት ደሞ እዚ ግባ በማይባል እውላለው እባካቹ በፀሎታቹ አስገቡኝ በጣም ደካማ ነኝ ያሰብኩት አላደርግም እኔስ እስኪ እርዱኝ

    • @tesfayfilmon502
      @tesfayfilmon502 Před 4 lety

      Shalom Dn filmon bemilew fb add text adrgln. tnsh ltebaberch echlalew!

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 Před 4 lety +1

      ትክክል እኔ እምላሴ ላይ አለ

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 4 lety

      ውዶች ቤተሰብ ሁኑ 👉 czcams.com/video/SY-D-qGgT0U/video.html

    • @kibrutech579
      @kibrutech579 Před 4 lety

      ,a

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 Před 4 lety +34

    በተለይ እንደዚህ ያለው ትምህርት በገጠር አካባቢ ቢስፋፋ ሰው ይለወጠጣን ብየ አስባለሁ ምክንያቱም በገጠር ነው ያለው በጥንቆላ እና በዛር ሰይጣን እየተመለከ ያለው ትምህርት በማጣትምክኒያት የስብከት እጥረት

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 4 lety

      ልክ ነው እኔም አካላቸውን የተቆረጡ የዛር ሰዎችን አውቃለሁ ውዶች👉 czcams.com/video/SY-D-qGgT0U/video.html

    • @malikkamalikka1997
      @malikkamalikka1997 Před 4 lety +2

      @@user-qk8vz9iz3x እረ ምን መቆረጥ ብቻ ብዙ አለ ስንት የሆነ ብዙ ነው የእኛ የቤታችን ገመና ብቻ እግዚአብሔር አምላክ የእኛ ምት የማይወድ በቸርነቱ ብዛት ማስተዋል ጥበቡን ይስጠን ነው የሚባለው

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 4 lety +1

      Malikka Malikkaአሜን አሜን አሜን
      አሜን ብታይ አንድ ሰሞን በአካባቢው የጠንቋይ ቤት ግማሹ ሞት ግማሹ አካል ቆረጣ ከዛም ህዝቡ ምን ይላል ዘንድሮ
      በጠንቋዮቹ ላይ ተነስቷል ማህቱ እያለ የአንድ ሰሞን ወሬ ነበር
      ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ልቦናን
      ለሁሉም ይስጥ ንፁህ ትውልድ ይፈጠርልን

    • @malikkamalikka1997
      @malikkamalikka1997 Před 4 lety +1

      @@user-qk8vz9iz3x እረ በጣም ነው የሚገርመው በስማ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን በጣም ያሳዝናል ሰው ልጂ ግን እስከ መቸነው እንደዚህ የሰይጣን ባርያ ሁኖ የሚኖረው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @khadijahs4781
    @khadijahs4781 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f Před 4 lety +25

    ቃለህይወት ያሰማልን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ከዚህ ከፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ አንድ ታሪክ መናገር እፈልጋለሁ በዚህ ዙሪያ ትምህር ብትሰጡበት ቢዬ ነው ማወቅም ስለፈለኩ ። አንድ ጊዜ በአብይ ፆም ውስጥ ወደ አንድ ገዳም ሄድኩኝ እና እንደ ማንኛውም ምዕመን በገዳሙ ጊቢውስጥ ሆኜ ፆም ፀሎቴን ጀመርኩ ፀበል እየተጠመኩ በፆም በፀሎት ቀጥ ብዬ እየፈፀሙኩ ሳለ ከዕኩሌታው ፆሙ በሃላ ነብሴ ተጨነቀኝ የማላውቀው ስሜቶች ይሰሙኛል በልቤ ውስጥ ፍረሃት ነገሰ አንዴ እባብ እስሬ የገባ ዙሪያየን እሱ ያለ እየመሰለኝ ያስፈልገኛል ቀጠል ብሎ ደግሞ ሌላ ነገር ደግሞ መጣ የጅብ ጭህት ለሌላው እማይሰማ ለኔ ብቻ እሚሰማ አጠገቤ ሆኖ እሚጮህ እየመሰለኝ የአጫጫሁ ሁኔታ በማላዘን በቃ እንቅልፍ አጣሁ ተጨነኩ ከዛን የነበርኩት በገዳም ውስጥ አዳራሽ ህዝብ መካከል ነበር ነገር ግን በፍረሃት የተነሳ ከአዳራሽ ወጥቼ እዛው አከባቢ ትንሽ ቤት ተከራይቼ ፆሜን ጨርሼ ወደ ቤቴ በሰላም ተመለስኩ እናም ሁልጊዜ በዓይምሮዬ እራሴን እጠይቃለሁ ለምን ነበር እንደዚህ የሆንኩት እያልኩ እና እምታውቁት ነገር ካለ ብታስተምሩበት እሰማዋለሁ ብዬ ነው መምህር እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @HaylegebrelBerihun-h6l

    በአምላካችን ላይ በመላእክት በቅዱሳን በፃድቃን በሰማእታት ለይ በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ላይ ዝሙትን አፀያፊነገሮችን እንዳስብ የሚያሳድብ ነገር እንዴት ከዐእምሮዬ ላጥፋ በማርያም መምህር በጣም ተጨንቄአለው እባክህ መፍትሄ ስጠኝ😭😭😭👐👐👐👐👐

  • @michaelabebe1216
    @michaelabebe1216 Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-wb2qj4vv2o
    @user-wb2qj4vv2o Před 4 lety +7

    ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ኣባታችን ብሓቂ ቃል ሂወት የስምዓልና ጸጋን ጥበብን ኣብዚሑ ይሃብኩም ልዑል እግዛብሄር አምላክና 🙏ከምኡ እውን ሩሑስ ሓዱሽ ዓመት ንመላእ ኦርተደጉሳውያን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ኣሜን,💖🤲🙏 ኣሜን,💖🤲🙏 ኣሜን 💖🤲🙏

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 4 lety +1

      ውዶች👉 czcams.com/video/SY-D-qGgT0U/video.html

  • @fikerteewodajooworkuufiker8448

    አሜን

  • @selamawitnegn5612
    @selamawitnegn5612 Před 4 lety +2

    አባ እግዝያብሔር ፀጋዉን ያብዛልዎት በእርሶ ትምህርት ሰላማዊ እንቅልፍ መተኛት ጀምሬያለሁ አባ የዛሬ ትምህርት ሙሉውን ማለት ይቻላል የኔን ህይወት ይመሰላል አባ እኔ በልጅነቴ አያቴ ቤት ዉስጥ የሚከበር የጨሌ እና የጥቁር ከብት አንገት ተደርጎ ጨሌም በትልቅ ገበቴ ዉስጥ በቂቤ ተዘፍዝፎ የሚመለክ ነገር ነበር ህፃን ነበርኩ አብሬ እበላለሁ እጨፍራለሁ ቤተሰቦቼ የሌላ እምነት ተከታዮች ናቸው እኔ ከብዙ ህመም እና ስቃይ በኋላ ከፍ8አመት በፊት ክርስቲናን ተቀበልኩ ከብዙም ሳልቆይ ስደት ወጣሁ ምን ማለት ፈልጌ መሰለዎት አባ ፀበል አልተከታተልኩም ዛሬም ብዙ አሰልቺ ነገሮች በህይወቴ አለ ካለፈዉ ዘመን 8ቱ አመታት እጅግ የተሻሉ ናቸው ነገር ግን በስደት ያለን ሰዎች ብዙ ችግሮች አሉ አባ እርሰዎን የምናገኝበት መንገድ ቢኖር🙏🙏🙏

  • @lydiayousef9039
    @lydiayousef9039 Před 4 lety +5

    አባ ፀጋዉን ያብዛሎት የወለላይቷ የድግል ማርያም ቤተሰቦች አባ በፀሎቶት አስቡኝ እህተ ይዋንስ በስደት ተሰቃየዉ ወዳገር ስመለስ እደ ፈጣሪ ፋቃድ አድራሻዎን

  • @user-jj2wy8yi7b
    @user-jj2wy8yi7b Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HelloHello-vk3um
    @HelloHello-vk3um Před 4 lety +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ይሄው ከዚህ ሁሉ ተጎጅ ውስጥ ነኝ በውጭም በሃገርም ውስጥ ስድስት አመት ሆነኝ ከሰው ለመቀላቀል እፈራለሁ ሰው ሰውም እደዚያው ማየትም መቅረብም እደኔው አይፈልግም ከ6 አመት በፊት ግን የሰው ፈቅር ከመብዛቱ ብቻየን የሆንኩበትን ዘመን አላስታውስም እና አስብና በጣም አዝናለሁ ለምን ብየ አስባለሁ ይገርማል የኔ የሚለቅ አይመስለኝም ብቻ የፈጠረኝ አምላክ የድንግል ልጅ ወደሱ በፀሎት ተያይዣለሁ እግዛብሔር ይመስገን።

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን አደረሶት ከዘመነ ዮሐንስ ወዴት ዘመነ ማትዮስ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💚💛❤🙏🙏🙏🌻

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን አሜን አሜን ።እባታችን።እባታችን።እባትችን።ቃለህህይወትያስማልን።እሜንን።እይረሶትከዘመነዮህንስወዴትዘመንማትዮስ።እንክን።አሜን እሜን እሜንእሜንን።እባታችን

  • @user-bx9xr3bl7f
    @user-bx9xr3bl7f Před 4 lety +10

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሠማልን
    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርችሁን ✝️✝️✝️

  • @user-wk8bq3wx3e
    @user-wk8bq3wx3e Před 4 lety +6

    አባታችን ቀለህወት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጠወት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን!!

    • @sccgasdf7976
      @sccgasdf7976 Před 4 lety

      አሜን አባታችን ቃለህይወትያሠማልን እኔ በጣምነው የሚያመኝ ሀኪም ስሄድ በሽታየለሽም ነው የምባለው ሁለተ ሀዋርያት ብለው በፆለታችሁ ይስቡኝ ተሠቃየሁ ከሠው ሀገር

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u Před 4 lety +3

    አሜን እንካን አብሮ አደረስን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወለተ ኪዳን ብለው በፀሎቶት ያስብኝ አቤቴ ጥቅር መልክ ያለው ስው መሳይ እየመጣ እንድልነሳ ይዘኛል እና እጩሃሉሁ አሁን ማ እምትኛው ለብቻየ ክፍል አደረግኩኝ ስው እስከሚስማኝ እጭሃሉሁ በእርሴ ትምህርት ግን ብዙ ተርድቼሉሁ

  • @alamalam6746
    @alamalam6746 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን የሰላም የፍቅር የዳኑት ያርግልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባረካል

  • @martagerma7139
    @martagerma7139 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen😢😢😢😢😢

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 Před 4 lety

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች ለሂወት ያሰማልን መምህር እግዛብሔር ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ አረ ወገን ጠፍተናል ለሁሉም እንድደርስ ሸር ሸር ሸር 👍👍👍👍👍 አድርጉ ካለማወቅ ስንቱነዉ የሚሰቃየዉ ስንቱነዉ በየሆስቢታሉ የተኛዉ እንቃ ፆለት አናቋርጥ ለመምህራችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፪

  • @bezaabezaa1605
    @bezaabezaa1605 Před 4 lety +20

    አባቴ ከእርሶ የተማርኩት የቀሰምኩት እውቀት በጣም ጠቅሞኛል ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-ht4wo1qq7u
    @user-ht4wo1qq7u Před 4 lety +2

    Amen amen amen kalhwet yasmaln 🌻🌻🌻🤲🤲🤲⛪⛪⛪🙏🙏🙏🌼🌼🌼

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ።አባየ በፆሎቱህ አስብኝ በስደት። ሁኘ ተሰቃይቻሎህ የኔማ ከዴሜ ነው

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር በፀሎት አስብኝ ወለተ መዲህን ተጋዲሎ ዉስጥ ነኝ

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 Před 4 lety +7

    በእውነት የተዋህዶ ልጆች እራሳችን መፈተሽ አለብን ጠክረን በፀሎት ማድረግ መስገድ አለብን

    • @saasaamm1343
      @saasaamm1343 Před 2 měsíci

      ትክክል❤❤❤❤ የዉነት

  • @bx395
    @bx395 Před 4 lety +6

    በእውነት አባታችን እግዚአብሔር ይሥጥልን
    ከዚሕ በለይ የምታገለግሉበት ፀጋውን ያብዛልሆ
    ሚሥጥሩን እውቀቱን ይግለጥልሆ አሜን

    • @user-sg9bu6re6n
      @user-sg9bu6re6n Před 4 lety +1

      አሜን እንኳን እግዜር በሰላም አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከመጨረሻው የወደደን ይመስገን። በጎቹን ከተኩላ የሚጠብቅን ከነብር መንጋጋ የሚያስጥልን መልካም እረኞች አባቶችን እግዚያብሔር እጅግ ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 4 lety

      👉 czcams.com/video/SY-D-qGgT0U/video.html

  • @elsa7399
    @elsa7399 Před 4 lety +4

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክዎት እግዚአብሔር ፊቱን ያብራሎት አሜን!
    መምህር እባክዎት በፀት አስቡኝ የክርስትና ስሜ ስርጉተ ገብርኤል ነው ልክ ነው እኔማ ተክናንቦኛል እንዴትአባቱን እንደምገላገለው አላውቅም እግዚአብሔርን እባክህን ያንተን ፍቅርህን ጨምርኝ ብቻ እያልኩኝ ነው የምፀልየው እባክዎትን በፀሎት አግዙኝ በዛ ላይ ሰው አገር ነው ያለሁት

  • @agaritigabu3669
    @agaritigabu3669 Před 4 lety +3

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ያድልልን መምህራችን እንዲሁም እህት ወንድሞቸ በቤተሠብ የዛር መንፈሥ በጣም ፈተና እየገጠመኝ ነው እኔ በሥደት ነኝ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተ ሥላሤእያላችሁ መምህራችን ቤተሠቦቸን እንዴት ከዛር አምልኮ እንደማወጣቸው በሀሣባችሁ አግዙኝ😢😢😭😭😭

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 Před 4 lety +1

    ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን ረዝም እድሜ ይስጥልን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 2 lety

    Kelhewate yasamalean amen amen amen😀😀😀🏅.

  • @LinaLina-xf8uj
    @LinaLina-xf8uj Před 4 lety +2

    ሰላምለሁላችንመምህራችን፣እኳንደህናመጡሉን፣እኳንአደረሰወት፣እኳንአብሮአደረሰን
    በእዉነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣በእዲሜበጤናኑርልን
    እኔማሁሌጥያቄይፈጥርብኛል፣እኔምደካማነኝ፣መስገዲ፣መፀለይየማልችል፣ስለትዳርባሰብኩቁጥር፣ጥያቄይፈጥርብኛል፣ለምንብየእራሴንጭቀትዉስጥእገባለሁ፣ብቻእናቴኪዳነምህረት፣ትርዳኝ፣በእዉነትበፀሎታችሁአስቡኝ😢😢

  • @tadelchlemiwhaanaa7050

    Egzaber yemesgen Amen Amen Amen keleyot yesmelen Abatechen beslotechu asbun

  • @gechtube4386
    @gechtube4386 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-kn7wy6ib9q
    @user-kn7wy6ib9q Před 3 lety +2

    አባታችን በእዉነት ከእርሶ ቡዙ ተምሪያለዉ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና ጠና ያኑሪልን ጸጋዉን ያብዛሎት ደካማ ልጃቸዉ ዉግያ ላያ ለኝ ወለተ ማርያም እያሉ ያሱቡኝ የሀ ጹሁፉ የምታናቡ ሁሉ በጸሎታቹ አሱቡኝ በእሜቤቴ ሰም 👏💐

  • @ermiyasmesele12
    @ermiyasmesele12 Před 4 lety +3

    በእውነት መምህራችን አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን 'እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም' ትጠብቅልን አሜን🙏

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 Před 4 lety +1

    አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ቃልህውትያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላሞትን ይብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን አሜን መምህራችን በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ብለው

  • @TingstAngucha-ge4pd
    @TingstAngucha-ge4pd Před 9 měsíci

    አምላከ እሥራኤል ጠብቀን አዛኝቱ እርጂን

  • @zedkidus8307
    @zedkidus8307 Před 3 lety

    አባታችን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን እኔ በጣም ከሰዉ ጋ ይጣላኘል በጣም ተናጋሪ ነኘ ሰዉ አስቀይማለዉ በጣም ይመኘል ዉደ ሀኪም ሲሄድ መዳኒት ይታዘዝልኘል ግን እቤት መጥቸ አልዉጠዉም መዳኒቱን በጣም ይመኘል ስራ አይሰራኘም አባ እባክዎ በፀሎት ይስብኘ እሰራለዉ ለህክምና ነዉ ስራ አስጠላኘ ዉስጤ በሺተኘ ሆን እባክዎ የስደት ልጀዎ ነኝ በፀሎት አስብኘ

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917

    አሜን እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን ዘመናችን የተባረከ ይሁን !
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 4 lety

      አሜን👉 czcams.com/video/SY-D-qGgT0U/video.html

  • @bx395
    @bx395 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @satethnimariam45
    @satethnimariam45 Před 4 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-dn9xi6up4n
    @user-dn9xi6up4n Před 4 lety +1

    በስመአብ ወውልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ
    አሜን ፫
    የተከበራችሁ እና የተውድዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የመብርሃን ልጆች የቅዱሳን ሁሉ አክባሪውች *እንኩን ለአዲሱ በሰላም አደርሰችሁ አደርሰን
    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ቤተሰቦች
    ለጸሎት በቆማችሁ ውቅት በጸሎታችሁ አስቡኝ
    በእውነት በጨለማ መኖር ሰለቸኝ ሰው የምሆንበት ቀን ነው የነፍቀኝ ???
    ዓመተ ሰላሴ እያላችሁ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጸሎት ያስቡን ወለተ ማሪያም

  • @snayataadane5260
    @snayataadane5260 Před rokem

    አባ በእርሶላይሆኖ ያስተማረን እግዚያብሄርይመሥገን ቃለሂወትያሰማልን አሜን አድነገር ላስቸግሮት እኔያለሁት ከአሀዛቦችጋነዉ ያለሁት ሁሌ ጠዋት እፀልያለዉ እሰግዳለሁ የሳአታት ፀሎት አያልፈኝም ግን ፆምመፆም አልችል ሰዎቹ አብሬ ካልበላሁ ሌላነገርይሉኛል እናም ሁሌፀልዬበት ፀበልእጠጣለሁ እና ብጫነገርያሥታዉከኛል ችግርይፈጥርብኝ ይሁን

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 Před 4 lety +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን በእውነት ትምህርተወ እውነተኛ ሕይወት ነውእግዚአብሔር አምላክ በእውነት ሰምተን ለመወጥ ያብቃን

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z Před 4 lety +12

    አባዬ እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን እንኳን ላዲሡ አመት በሠላም አደረሦት

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 4 lety

      ውዶች👉 czcams.com/video/SY-D-qGgT0U/video.html

  • @f7390
    @f7390 Před 4 lety +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን እንካን ኣደረስዎት ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምል

  • @wubetwubshet4138
    @wubetwubshet4138 Před 4 lety +5

    በጣም ብዙ ነክር ተምራለው የዛሬ ቪድዮ ደሞ ሁሉም ነገር በራሴና በቤተሰቦቼ የማየው ነገር ነው ምህራችን እናመሰግናለን እግዛብሔር ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨምርሎት ያብዛሎት ሁሌም ቪዲዮ አየልጠኝ አዳምጣለው ዳውሎድም አደርገዋለው ቤተሰቦቼም እዲማሩበት ሼር አድርጋለው

  • @AAa1-pk3bg
    @AAa1-pk3bg Před 9 měsíci

    አንካን በሰላም መጡ አባታችን

  • @megenagnaamsalu-vi9wv
    @megenagnaamsalu-vi9wv Před 6 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @workamba6033
    @workamba6033 Před 4 lety +6

    አባ እግዜብሄር ይስጥወት በርስወ ትምህርት ብዙ መንፈሶችን ተባረረሩ ተዋጋሁችቸው

    • @user-vi3rd8dm5u
      @user-vi3rd8dm5u Před 4 lety +1

      በገጠረ አካባቢይህ ትምህረት ያሥፈልጋን በጣም ልብ የሚነካ ትምህረት ነዉ እግዚብሔረ ፀጋዉን ያብዛልህ

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 4 lety

      👉 czcams.com/video/SY-D-qGgT0U/video.html

  • @honyamdebrhan8723
    @honyamdebrhan8723 Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @jerryat3217
    @jerryat3217 Před 4 lety +6

    ውይኔ ጉዴ የሚናገሩት እውነት ነው እነዚ ሁሉም እኔ ላይ የሚከናወኑ ናቸው 😳ግራ ሚገባኝ ነገር ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን :እግዚአብሔር ይርዳን እኛም እንበርታ አሜንንን 🤲

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 4 lety +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባ
    እንኳን አደረሰችሁ አባ ለአድስ
    አመት አድስ አመት
    የሰላም የፍቅር የአንድነት ይህንን አሜን

  • @teriklove3064
    @teriklove3064 Před 2 lety

    AmenAmenAmen

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me Před 4 lety +4

    መምህር ።እኳን።አብሮ።አደረሰን።ሰላምክ።ይብዛ።
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በጤናው ይጠበቅልን የአገልግሎት ዘመንዋትን ያርዝምልን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይምስገንልን

  • @lastalasta4985
    @lastalasta4985 Před 4 lety +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና አብዝት ይስጥልን ቸሩ መድሀኒ አለምአምላካችን

  • @user-zf7jd6qb7f
    @user-zf7jd6qb7f Před 3 lety

    መምህርችን አሜን💔🙏🙏

  • @sndayogebrihans6942
    @sndayogebrihans6942 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-qj8yq7fk1j
    @user-qj8yq7fk1j Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር

  • @user-wl3pr5xk2t
    @user-wl3pr5xk2t Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

    • @user-pm4fj5qi7i
      @user-pm4fj5qi7i Před 4 lety

      አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
      ብፅሎት አሰብኝ ሀሉት ክዲን ግምጃ ብርሃኑ በለው አባታችን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kehab0408
    @kehab0408 Před 4 lety +2

    ሰላም ኣምላክ ምሳኹም ይኹን መምህርና. ናይ ኣጎልጉሎት ዘበንኩም ይባርክ አምላከ ቁዱሳን መድሃኒኣለም ኣሜን. ኣነ ተኸታታሊ መደብኩም ኢየ ብዙሕ ድማ የመስግነኩም. ይቕሬታ amharic ብዙሕ ክዛረብ ኣይክእልን እየ ግን ክሰምዕ ቁሩብ ይኽእል ኢየ. ስለዚ ብትምህርቱኩም ብዙሕ ናይ ሂወት መቐይሮ ጌርና ክብሪ ንእግዚኣብሄር ይኹን ንዓኹም ኣቦታት ዝሃበና. ኣሜን. ሓንቲ ሕቶ ኣለትኒ ከምፍቃድ ኣምላክ ክትምልሱለይ ብስም እመኣምላኽ ይምሕጸነኩም. በታ ቁሩብ ዓቕመይ ዝገብራ ናይ ጸሎት ግዜ ክጽሊ ከለኹ ሓንጎለይ ማለት አብ ጭንቅላተይ እስር ኣቢሉ ይሕዘኒ ብምስትውዓልን ብርዲኢትን ክጽሊ ይደሊ እሞ አብ ሓንጎለይ(ግንባረይ ) የሕምመኒ ኣዒንተይ ድክም ይብለኒ ዋላ አብ ትምህርቲ ኣካዳም ኣይርድኣንን እዩ.ሕጂ አብ ወጻኢ ተመሃራይ ዩኒቨርስቲ ኢየ ግን ባዶ ዋላሓንቲ ኣይሕዝን ይምሃር የጽንዕ እሞ አብ ሓንጎለይ ኣይኣቱን ንእለቱ ይርስዖ ኩሉ ዝተመሃርኩዎ አብ ኣእሙረይ የለን በቃ ንሽም ኢየ ኣብቲ ደረጃ universty ዘለኩም እምበር ዋጋ የብለይን. ካብ ኡ ዝተላዕለ ንዓመታት ዝኣክል ብንባብ (ብዘይ ምስትውዓል )ዝኾነ ሂወት ይነብር ኣለኩ ግን ብምሕረት ኣምላክ በታ ዓቕመይ ንግሆን ምሽትን ቁሩብ ይሰግድ ኢየ.ጾም ውን በታ ድኽምቲ ዓቕመይ ይጸውም ኢየ. እሞ ነቲ ኣእሙረይ ዝዓጸወኒ ሓጥያተይን ጸላኢ ሰናይ ዲያብሎስን ንክስዕር ምክሩኩ ለጉሱለይ ብጸለትኩም ከኣ ኪዳነምህረት ክትበጽሃኒ ክትድጉፉኒ ይምህጸነኩም. ወስብሓት ለእግዚኣብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ኩቡር ወሓያል ይኩን ኣሜን.

  • @mogeshidoto9083
    @mogeshidoto9083 Před 4 lety

    የእስራኤል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ከፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

  • @martamarta9861
    @martamarta9861 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 3 měsíci

    ሰላምለእርሶይሁንአባታችን ሺአመትያኑርልን አባታችን

  • @hhe24
    @hhe24 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-gd4sn9xs4z
    @user-gd4sn9xs4z Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በፆለታችሁ አሰቡኝ ደካማ አህታችሁ ወለተ ሰላሴ

    • @serkalemmengistu8253
      @serkalemmengistu8253 Před 4 lety

      አሜንን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ!!!!!!!!!!!!!

  • @carsojudy3343
    @carsojudy3343 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቓል ሂወት ይስምዓልና

  • @foziyya977
    @foziyya977 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ውድማችን መምህር እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @user-ei6ef3hx9c
    @user-ei6ef3hx9c Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ከኛጋር ይሁን ከእናቱ ከእናታችን ጋራ

  • @samiraahmad2884
    @samiraahmad2884 Před 3 lety

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባቴ

  • @dejenemamo3975
    @dejenemamo3975 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት የሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አባታችን

  • @yemebirhanlig983
    @yemebirhanlig983 Před 4 lety +3

    መምህራችን እንኳን ከዘመነ ቅዱስ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ቅዱስ ማቴዎስ በሰላም አሻገርዎት :: ከዲያብሎስ ጋር የምናደርገውን የፍልሚያ ስልቱን ስላሳወቁን እና ስላስተማሩን የጸጋ ባለቤት እግዚአብሔር የድካምዎን ይክፈልዎት

  • @egzabhireyemesgen4437
    @egzabhireyemesgen4437 Před 3 lety

    Amen quale hewet yasemalen

  • @user-mo2si1gh8l
    @user-mo2si1gh8l Před 4 lety +3

    አባዬ በፀጋ ኑሩልን በእርሰዎ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @honeysara160
    @honeysara160 Před 4 lety

    ይሄን እንድሰማ ያደረገኝ ፈጣሪ ክብር ይስፋዉ። እምዬ ማሪያም ክብር ላንቺ ይሁን አሜን አሜን አሜን። አባታችን ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጦት በጣም ብዙ ማላቃቸዉ ያልገብኝ ነገር አስተምሮዉኛል ፈጣሪ ያክብሮት። ግን ይሄ ሁሉ ያለብን ሰዎች ብዙ ነን ከፈጣሪ ጋራ በፆሎት እየበረታን ነዉ። ሰዉ አገር ብንሆንም የፍቅር አይኖቹ ከኛ አይርቅም። መተቱ አይነ ጥላዉ በጣም ነዉ ምጠላዉ ግን በፈጣሪ ሀይል እደሚጠፋ እደ ሚበን አምናለሁ እምነት አለኝ በንጉሴ በፈጣሪዬ በስላሴ። በፆሎት አስቡኝ ፈጣሪ ምህረቱ ይላክልኝ አሜን 🙈😢

  • @fresalamyeshanewwubshet7112

    Lik agbche sinor yagatemegn Ena enem balen endtela esum enen enditela adrgo tefatan betam yemalawkew tsebya neberegn yitawekegn neber enam.. ahunma manabatu yisemawal be silasewoch fikr bemaryam amalajinet selamen aggnche eyetemarku new, ahunm mefetenun alakomem egziabher asalfo endaysetegn elemnewalew. Lemenkat zarem alrefedem..... Biyans keriw hiywetachinn bedesta endninor.... Temesgen, kale hiwot yasemaln

  • @asmarenega6831
    @asmarenega6831 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን የርሶን አይነት ያብዛልን !!!

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Před 4 lety +4

    እንኳን አብሮ አደረስን🕯
    መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልንየቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ልሁል እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት::
    የጠላትን ሚስጥር እደዚ ፈትፍቶ የሚያስተምር አባቶችን ያብዛልን አምላካችን::

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 4 lety +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን የኣገልግሎት ዘመኖ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መልካም ኣዲስ ኣመት በኡነቱ በጸሎት ኣስቡን የእርኩስ መንፈስ የሚታገልን እግዝአብሔር ይፈውሰን

  • @hanang7517
    @hanang7517 Před 4 lety +2

    አቤቱ ፈጣሪ አንተ ጠብቀን🙏🙏🙏

  • @user-vo7th6pk4y
    @user-vo7th6pk4y Před 4 lety +2

    መምህር በእውነት ሲናገሩ በቀጥታ መንፈሱ የሚያደርገውን እያየሁት ነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት በፀበሏአርሴምዬ ምስጋና ይድረሳት ተመስጌን ነው

  • @sabazinabe1250
    @sabazinabe1250 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፍፁም የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤❤

  • @fasekaalam2965
    @fasekaalam2965 Před 4 lety

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @haleka1
    @haleka1 Před 4 lety

    ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን፡ በጸጋ ላይ ጸጋ ጨምሮ በጤና በሰላም ይጠብቅልን ኣባታችን። በእውነት እንዲህ ዓይነት ትምህርት ለሕይወታችን በጣም ኣስፈላጊና ጠቃሚ ነው። ምክንያቱም የጠላታችን ድያብሎስ የክፋት ስልት ኣውቀን ስንተጋ ለማሸነፍ ይቀላልም ይቻላልም። እኔ በዝህ ትምህርት እራሴን ፈትሼ ችግሬን ኣግኝቼ ለምፍታት ችዬ ኣለሁኝ እና ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ከልቤ ኣመሰግናለሁኝ።

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 4 lety +1

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን