አብሮን የተሰደደው ዓይነ ጥላ፣ የቤተሰብ ዛር፣ የዕድል መተት ወዘተ የስደት ሕይወታችንን ያከብደዋል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • በውጭ ሀገር ያሉ የወንድም እህቶቼ የክፉ መናፍስት ውጊያ!

Komentáře • 697

  • @abeba5164
    @abeba5164 Před 2 lety +95

    ዘፈን እና ጭፈራ ቢሆን ብዙ ስው ይክታተለው ነበር። የነፍስ ሽልማት ስለሆነ ።።ብዙም ስብስክራይብ። አያርጉም። እመቤቴ ትጠብቅወት አባየ

    • @tigisthaylu7809
      @tigisthaylu7809 Před 2 lety +1

      በትክክል

    • @user-pz5kq8lv2c
      @user-pz5kq8lv2c Před 2 lety +1

      በትክክል የሀጢያት የሚያስተላልፍት ዩቲቨሩችማ በሚሊዮን ነው እይታቸው ሰብስክራይባቸው አውሬው በየት በኩል ያሳየቸዋል ብለሽ ነው ልባቸውን ተቆጣጥሮት እንደዚህ አይነትን ትምህርት ለማየት መመረጥ ያስፈልጋል

    • @user-ob5ov4mm4f
      @user-ob5ov4mm4f Před 2 lety +1

      በትክክል በእውነት እኔም ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኛል

    • @user-yj3ie6um7e
      @user-yj3ie6um7e Před 2 lety +1

      በትክክል አግዚአብሔር ልቦናችንን ያመልስልን➕➕➕

    • @user-jr3hg4ck7m
      @user-jr3hg4ck7m Před 2 lety

      በትክክል

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q Před 2 lety +52

    አባቴ እንኳን ደህና መጡልን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደ እርሶ አይነት ያብዛልን በእዉነት አባ ጠፍተናል በስደት ነዉ ያለሁት በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቼን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 Před 2 lety +53

    አባታችን በዐረብ ሀገር ያለን ስደተኞች በጸሎት ያስቡን በአሰሪዎቻችን ዘመቻዉ ከፍተብናል እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን(፫)

    • @user-xt8xf6hv1h
      @user-xt8xf6hv1h Před 2 lety +3

      አዞሽ የኔ ውድ ኢትዮጵያውያዊ እህቴ እናት እና ልጅ ከአንቺ ጋር ይሁኑ🙏

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před 2 lety

      አይዛችሁ እህቶቼ ግን ምን እያሏችሁ ነዉ

    • @nesnetnesnet1151
      @nesnetnesnet1151 Před 2 lety

      Amen Amen Amen 💚💛❤⛪🕊🤲🤲🤲🙏

    • @hananengeda778
      @hananengeda778 Před 2 lety

      Silkachun takalachu ye dengel lijochne ebakachu kawekachu

  • @user-sb2ro3ck3i
    @user-sb2ro3ck3i Před 2 lety +67

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር በፀሎት ያስቡኝ እህተ ስላሴ ብለው ትምህርቶት ሁሉ የኔ ሕይወት ነው 😭😭

    • @mekdesgoa2909
      @mekdesgoa2909 Před 2 lety +1

      በፀሎት አሰቡኘ

    • @user-dg5wj3bd2n
      @user-dg5wj3bd2n Před 2 lety +3

      እግዚአብሔር ያስባችሁ እህቶቸ የቤተሰብ ዛር የለለበት የለም እነሱ ሲአመልኩት ኖረው ወደኛ ህይወት መግባቱ አይቀርም

    • @user-sb2ro3ck3i
      @user-sb2ro3ck3i Před 2 lety

      @@user-dg5wj3bd2n አሜን አሜን አሜን
      በስደት የቁልቁሊት ኑሮ መኖር ሰለቸኝ

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 2 lety +2

      አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመን ይባርክላቹ የሁላችም ቤት ያለው እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i Před 2 lety +2

      @@user-sb2ro3ck3i አይዞን.ሀኒ.ሁላችንምነን.እሰይባርከንጅ

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 Před 2 lety +21

    ይህን ትምህርት ዲስላይክ የሚያደርግ በውነቱ እራሱን በደንብ ቢመለከት ጥሩ ነው

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 2 lety +1

      አጋጣም የዲስ ላይክ ትርጉም የማያዉቁ ይሆናሉ 😍እዉነት ነዉ ወንዲሜ ራሳቸዉ መመልክት ይኖርባቸዋል

    • @tigisthaylu7809
      @tigisthaylu7809 Před 2 lety

      በጣም

    • @user-ps1vx2um1i
      @user-ps1vx2um1i Před 2 lety

      አባ ያስተማሩት ሁሉም ነገረ ከኔ ጋረ አለ እናናም በፀሉቶ ያስብኝ ወለተ ስላሲ ከየሩሳሊም

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Před 2 lety +14

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ አውን ያሉት በሙሉ የኔ ህይወት ነው ሁሉ ነገር ከብዶኛል 😭😭😭ሀሴተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስብኝ

  • @user-jb4vj4jr9x
    @user-jb4vj4jr9x Před 2 lety +17

    እውነት ነው አባታችን ይሄ የእኔ ህይወት ነው በስደት አስቃየኝ
    ሀገሬ ልገባ ስል ነገሮች ውስብስብ ይሉብኛል ስላሜን ጤናየን አሳጣኝ
    በፆሎትዎ አስቡን አባታችን

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 2 lety +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ

    • @eskdarworku2479
      @eskdarworku2479 Před 2 lety +2

      ውዴ አይዞሽ እኔም እዲህ ነውእግዚአብሔር ይሁነን ::

    • @user-sk9dl8ji1f
      @user-sk9dl8ji1f Před 2 lety

      በፀሎት በፆም በስግደት ሴጣንን ድል መንሳት ትችያለሽ እእቴ በርቺ ሰይጣን እኛ ላይ ስልጣን የለውም

    • @eskdarworku2479
      @eskdarworku2479 Před 2 lety

      @@user-sk9dl8ji1f አመሰግናለው የኔ እናት በስደት ሁሉም ከባድ ነው ስለሁሉም ነገር ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን ነው ::

  • @FasileFasile-j8y
    @FasileFasile-j8y Před 16 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እውነቱ ይህ ነው
    ክርስትያን ማወቅና መማር የለበት የሴጣንን መሰሪ መንገድን ነው

  • @FekaduYemamnew-lj4el
    @FekaduYemamnew-lj4el Před 5 měsíci +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን...በእውነት እኔ እራሴ የዚ ችግር ተጠቂ ነኝ ኢኸው ዘመኔን ሁሉ እንደባከንኩ ህይወቴን እገፋለው...ሀይለሚካኤል ነኝ በፀሎቶ አስቡኝ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety +5

    እካን ሊያስተምሩን እናተን የምታስተምሩንን መተቸት በተውልን 😭 ልቦና ይስጠን አባታችን ይሄ ህይወት የሁላችንንም ነው በስደት ልበሰብስነው ወዮ አስበኝ ጌታ ሆይ ወለተ ሥላሴ ብለው ያስቡኝ አባቴ 😭😭😭

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před měsícem

    ትክክል 100% እኔ እራሴ በስደት ነው ብዙ ነገር ያወቅኩት ኢትዮጵያ በሰላም እኖር ነበር ምንም አላውቅም ስደት ላይ ግን ብዙ ችግር ደረሰብኝ ነገሮች እጅግ ይከብዱቡኛል በዚህ ላይ ታታሪ ትጉ ጥንቁቅ እዉነተኛ እያሎህ ውሸታም ሰነፍ ምንም የማልችል በሽተኛ እንደሆንኩ ይታያል ፈጣን እያሎህ ቀሰስተኛ ሁሉም ነገር ተቃራኒ ነው ከእዉነታ ከእኔ ያልተሻለ ምክንያት ወረቀት ሲይዙ እኔ እረጅም አመታት ወረቀት ሳልይዝ ኖርኩኝ ገንዘብ ስይዝ ስራ እለቃሎህ ገንዘቤ የሚበላበት የምያጠፋበት ምክንያት ይደራረብብኛል አንዳንዴ ደግሞ በጣም ቆንጅዬ ኮስታራ ኑሮዬ በሥርዓት መሪ እያሎህ ምንም ጥጌ የምያደርስ ሳይኖራቸው እኔን ይንቁኛል ያኔ እኔ በጣም እናደዳሎህ 😨😨😨😨ምንድነው በዚህ ልክ የተበልሳሼ እኔ ጋር የሚመጣ ብዬ ለራሴም ግራ ተጋብቼ አስቤ የማልደርስበት ጉዳይ ሆነብኝ 🤔ከዛም አልፎ ሹኩሽክታ አስቸገረኝ በአንድ ወቅት ለጉዳዬ ልታስተረጉምልኝ የመጣች ኤርትራዊ ትልቅ ሴት እብድ ናት አብዳ ታውቃለች አለቻቸው እኔ ስለ እብደት ማበድ የማውቀው ነገር የለም እኔም ቃንቃው አላውቀዉም በጃፓን ምድር ነው የአገሪትዋ ኢሜግሬሽን ሁሌ ስወጣ ስገባ የሚከታተሉኝ ብስውር መድቦ ሁሌ ያየኛል እኔ የማውቀው ነገር የለም በሂደት ቃንቃቸው በትንሹ አውቄ የንግግር ስህተት እንዳለ እኔ በጣም ጤነኛ እንደሆንኩ እስከዛሬም አገራቸው ስኖር እየሰራሁ እንደሆነ ስነግራቸው ታድያ እኛ ምን አደረግንሽ ምን አልንሽ ሲሉኝ እየተከታተላችሁኝ ነው እንደምትቀታተሉኝ ያወቅኩት ስራ የገባሁበት ቦታ እና መኖርያ ህንፃ ላይ የእኔ የጀርባ ታሪኬን ኢሜግሬሽን ብቻ የተናገርኩት እየሰማሁ ነው ስላቸው የተናገረሽ አምጭ ብለው አፋጠዉኝ ወጣሁ ብዙ ጠበቃ ጋርም ደረስኩ ማን እንደሚናገር የራሴ የጀርባ ታሪክ እንዳውቅ አልተቻለም ወሬዉን አቆመም አስተርጋሚ የሆነችው ሴትም አነጋገርቁዋት ያልሆነ ትርጉም ሰጥተሻል ያው ቃንቃ 100%ስለማልችል ትርጉም ተሳስቻሎህ ብለሽ አናግርያቸው አልኩኝ ግን አልተቻለም ብዙ ደከምኩኝ ከግዜ ቡሀላ ግን እኔ ጤነኛ እያሎህ እንደ በሽተኛ እኔ ትልቅ ችግር እያለኝ እንደ ተራ እኔ ከሰው በፊት እያሎህ ከሰው በታች አለቀ ስለው የሚርቅ በቃ ስል የሚጠፋው በመተት በሚታደስ እና በተሰራ መተት መሆኑን ገብቶኝ ፀሎቴ ላይ ተተክያሎህ እግዚአብሔር ሙጥኝ ብዬ የሙጥኝ ብዬ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️እና መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ዘመንዎን የተባረከ ይሁን ብዙ ትምህርት ማስተዋል አእምሮ ነው ያገኝሁበት ትምህርቶትን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️

  • @beletumkonn9116
    @beletumkonn9116 Před 2 lety +8

    እኳን ደህና መጡ አባታችን እኔ ከልጂነት እስካሁን በተኛሁ ቁጥር ሚስፈራ ህልም ሁል ጊዜ አያለሁ 😥 ፀሎት ሳደርግ በተለይ ይበዛል አድ ቀን ከስደት መልስ እፈወሳለሁ ፈጣሪ አፀደ ማርያም በፀሎት አስቡኝ የበረታችሁ 🙏

  • @himahima2935
    @himahima2935 Před 2 lety +2

    ትክክል ነዎት አባታችን

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Před 2 lety +5

    አባታቼን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት ኑሩልን እግዜያብሄር ይጠብቆት ወለላይቶዎ ቅድሰት ድንግል ማሪያም ትጠብቆት

  • @user-th7uw8vx4y
    @user-th7uw8vx4y Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በስደት ነው ያለሁት በጸሎት አስቡኝ ወለተ እሩፋኤል በጣም ሀጣተኛ ነኝ ለንሰሀ እንዳበቃኝ

  • @linayemaryamlij9092
    @linayemaryamlij9092 Před 2 lety +1

    አባታችን የህይወት አጋሪ ያልኩት ንሰሐ ሲገባና ፀሎት ሲያተኩር ከኔ ጋር አራራቀው ግን እመቤቴ ቤተሰቦቹን ንሰሃ እንዲገብ እየሞከርኩ ነው በፀሎት አስብኝ እኔ ደካማ ነኝ አባታችን እመቤቴ አንቺ እረጂኝ😭😭😭😭

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher1711 Před 2 lety +5

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በኡነት ያአሁን ጊዜ ልጆች እድለኛ ናቸው እንደርሶ አይነት መካሪ አባት ስለአገኙ ግማሾቻችንም ግማሽ እድሜላይ ስላወቅኖት ራሳችን እንድንፈትሽ ስላደረጉን እጅጉን እናመሰግናለን።

  • @asmraa8521
    @asmraa8521 Před 2 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የኛ ህይወት ነው ይህ ትምህርት

  • @abenezeryilema
    @abenezeryilema Před 4 měsíci

    አባታችን የአገልግሎት ቦታዋ እና የሚያገለግሉበትን ቀን እና ቦታ ቢነግሩን ደስ ይለናል ቃለሂወት ያሰማልን❤

  • @liyanegash7607
    @liyanegash7607 Před 2 lety +7

    አባታችን ስላስተማሩን ቃለህይወት ያሰማልን ትክክል ነዉ የኔህይወት ነዉ እመቤቴ ማርያም እንድረዳኝ በፀሎቶ አስብኝ ከኔ የበረታቹ አስካለ ማርያም እስከነ ልጆቸ ብላቹ

  • @dugsusgf5220
    @dugsusgf5220 Před 2 lety +5

    እንካን በሰላም መጥልኝ ኣባታችን በፀሎት ያስብኝ ኣመተ ክሮስ በለዉ

  • @HeluLove-
    @HeluLove- Před měsícem

    😢😢😢😢እህ በጣም ከባድ ነው ተሰቃየሁ አባ በፆለት ያስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት እያሉ

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ሔኖክ የዛሬ ሁለት አመት በፌት በእርሶ የፌስቡክ ገፅ ላይ አንብቤ መንፈስ እዳለብኝ እርግጠኛ ሆኜ በመፀለይ በመንገድ አስራ እና በረከት ስራ በመስራት በንስሀ እግዚአብሔር ን በመውደድ ድንግል ማርያምን በማፍቀር በፆም በበጎ ምግባር እየታገልኩት ነው እመቤታችን ንም እያሶጣችልኝ ነው የ666 መንፈስ እና በአሞራ የተመለሰ ዛር ወጥቶልኛል እግዚአብሔይመስገን

  • @degwaljemberw9603
    @degwaljemberw9603 Před 2 lety +2

    መምህረ ሄኖክ ሰላምኖት ትልቅ አባታችን ከትምህረቶ ብዙ ተምሪአለው ባለፈ የማሪያም መትቸ እንጦጦ ማሪያም ተፈውሻለው ስመኛው ነበረ የሶው ትምህረ ት ዕድሜና ጤና ረጂም ዕድሜ ይስጦወ ለክፉ የሚያሳበውን ማሪያም ታጥፈው

  • @abi4294
    @abi4294 Před 2 lety +5

    አባታችን ፀገውን ያብዛሎት የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመኖ ወለላይቱ እመቤት ትባርከው አሜንንንንንንን

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 2 lety +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በዕርሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ሁሉም ሰው የመናፍስቱን ሴራ ቢያውቅ መልካም ነበር አድነትም ይኖረን ነበር አሁን ስራቸውን ተንኮላቸውን የነቃም አባት ሲያስተም መንቀፍ ሆነ የሱ ጠበቃ የቆሙ ያስመስልባቸዋ
    ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የስደት
    ልጆችሽን አስቢን መከራው በዝቶብናል

  • @oagf4377
    @oagf4377 Před 2 lety +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እንኳንም መጡልን ምስቅልቅል ያለ ህወት አለን ሁላችንም አባቴን በጭራሽ ምግባር እዳይኖረው እኛንልጆቹን እንድናስጠላው አድርጎብናል በእውነት በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተማርያም ነኝ ከአረብ ሀገር አህዛብ ሀገር ነው ያለሁት ይሄን ህወቴ ታስተካክልልኝ ዘንድ ለቅድስትድንግል ማርያም ንገሩልኝ አባታችን ፍፃሜዬን እንድታሳምርልኝ እኔም ስለቴ ይድረስጅ የወር ደመወዜን እልካለሁ ውስብስብ ብሎብኛል ዙሪያው ጨልሞብኛል እናንተ ደግ አባቶች ሆይ በፀሎት አስቡኝ ብዙ ነው ችግሬ

  • @nanigedf6347
    @nanigedf6347 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃል ሂወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ በስደት እየተሰቃየሁ ነው ከሰው ጋር አልስማማ ሰው አይወደኝ በዛላይ በጣም ያመኛል የ እውነት በጣም ነው የከፋኝ እርዱኝ በፆለታችሁ 🙏❤

  • @demisekidanepowerloom3240

    አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አሜን

  • @user-wf6ry6wr2z
    @user-wf6ry6wr2z Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @RabihCall-om8wy
    @RabihCall-om8wy Před 2 měsíci

    በፀሎት አስቡኝ አባ ቅድስተ ማርያም 😢😢

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety +3

    ላባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር ስደተኛዋና በጸሎት አስብኝ አባዬ

  • @maritutigab4491
    @maritutigab4491 Před 2 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን⛪💚💛❤🌿🌾🌿🌾🌿🌾🌿

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 2 lety +1

    አባታችን አድሜና ጤና በፀጋ ይጠብቅልን እረ አባታችን ስንቱ ተነግሮ ያልቃል አባታችን በተለይ በስደት ያለን እመብርሃን ትሰርልን ብቻ ሌላ ምን ይባላል

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian Před rokem

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን እረጀም እድሜና ጤናያድልልን
    ያሉት ሁሉ የእኔ ሒዎት ነው ወለተ/ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ😢😢😢😢
    በስደት ስከራተት የፍቅር ትዳሪን እየበጠበጥኩ ነው እርሱ ነይ እያለ
    እኔ ለመሔድ ሰርቸው ባዶ እየሆነብኝ እቢ እያልኩ ሰባት አመት በይሉታ አለሁ ያለምንም ነገር😢😢😢😢😢😢

  • @user-ky3vg2zz8r
    @user-ky3vg2zz8r Před 2 lety +6

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በጸሎት ያሰቡን ወለተ ዮውሃንሰ

  • @senyathgos8809
    @senyathgos8809 Před 11 měsíci

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን😢😢

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 2 lety +5

    አባየ ቃለ ህይወት ያስማልን ትምህርትዎት በጣም ልዩ ነው ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ልዑል እግዚአብሔር

  • @tingirtyoutube8447
    @tingirtyoutube8447 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před 11 měsíci

    እግዚአያአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥልን ትክክል አባችን ቃለ ህይውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před 11 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው

  • @fafi2887
    @fafi2887 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ህይወታችንን ተረድተውታል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @mana6355
    @mana6355 Před 2 lety +7

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዎትን ያብዛሎት

  • @user-ez9jv4jj7v
    @user-ez9jv4jj7v Před 2 lety +4

    ቃለህይወት ያሰማልን አባ እኔስ ታምሜ አለሁ በክፉ መንፈስ እየተሰቃየሁ ነው አመተ ሚካኤል ብላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ 😭😭😭

    • @user-yj8bm3dv1f
      @user-yj8bm3dv1f Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 Před 8 měsíci

    እናተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን መምህሮቻችን😢🙏

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx Před 3 měsíci

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን አባታችን በፀሎቶ ያስብኝ ወለተ ሃና

  • @amen.egziabhareabhareethio2420

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mareasamenwuasamenewu3094

    ቃለ ህይወትን ያስማለን እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፍትልን

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g Před 2 lety +3

    አባዬ እንኳን ደህና መጣህ እኔስ ዝምብሎ ማጠራራት ወገቤን ድቅቅ ነው የሚያረገኝ ስሰግድ ሰውነቴ እደሳት ንድድ ነው እሚለው አሁን ትምህርታችሁን የማዳምጠው በግድ ነው እያቆራጠጠኝ

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 Před 5 měsíci

    አባታችን እድሜና ጤና ነይስጥልን ፈጣሪ በእዉነት ትልቅ ነገር ነዉ እያስተማሩ ያሉት

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያስማልን አባትችን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +2

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠበቅልን የዛሬ ትምርት ሙሉ በሙሉ የበታሰቦቼን ቸገር ነው

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 Před 4 měsíci

    ቃለ ሂወትን ያሰማል አባታችን የኔ እድል ማርያምን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሙሉ ሰለኔ ህይወት ነው እኔ ነፈሳን ይማርና እኔቴ ጨለ ታደርግ. ነበር ያው ከቤተሰብ ያወረሰችው እኔ ደሞ እቃወማት ነበር እጣኑን አንዳንድ ነገር እጥልባት ነበር ያሱን መገልገዬ እኔ በጣም እንታላ ነበር ግን እኔም በዛ ሰዐት ትንሸ ግዜ ቤጤ ቤንጤ አጫውቶኝ ነበር ግን ብዙም አለቆየሁም ተወኩት ግን አባታችን እኔቴ ነፈሳን ይማረው ሰትሞት ያንን ጨሌ ሰፈራችን በይ ውሰት ጣልኩት እና ልጅም ነኝ በዛ ሰዐት ምንም አልፈራውም ግን ሰደት ከወታው 20 አመት አልፍኛል አንድንም ሳልዘው በርግት ነው በመንፈሳው ህይወቴ ደካማ ነኝ አሁን ትንሸ እየጣርኩ ነው በፀሎት አሰቡኝ አፀደ ማራም

  • @hiruthabswit4410
    @hiruthabswit4410 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Před rokem

    አባዬ እድሜ ይሰጦት በውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን🤲🌿💖

  • @belaybbb5117
    @belaybbb5117 Před rokem

    አሜን አሜን ቃለህውት ያሰማልን ተስፋመንግስት ያውርስለን አሜን

  • @user-jh9sn3xx2d
    @user-jh9sn3xx2d Před 2 lety +3

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን✝️🕯✝️

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +2

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ እያሰተማሩን ያሉት ሁሉ በቤተሰቤም የነበረ እኔ ባላምነውም ሕይወቴን እያመሰቃለ ያለ ነው አምላካችን ቅዱስ አማኑኤል ፈጣሪ በሥጋም በነፍ እንዳልጠፋ ታድጎኝ እንጂ እንጠላቴም መሬት ሆኜ ቀርቼ ነበረ ቤተሰቦቼ ሳያውቁ ነው ያጣሃቸው ግነረ እኔነኝ ፈተናው የበዛብኝ ያውም በሰው ሀገር እግዚኦ ወገኖቼ እመብርሃን አለሁ ትበላችሁ ትበለን

  • @luletkabadekabadegabrmarm2006

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይዉት ያሰማልን አባ ይን ሒይዉት ነዉ ትምህርቱ በጰሉት አስበኝ ወለተ ማርያም በላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abzegonder4256
    @abzegonder4256 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን ልኡል እግዜአብሔር ለአግልግሎተዎ አብዝቶ ይስጥልን አሜን።ውዱ አባታችን ያስተማሩን በሙሉ እኛ ቤት ውስጥ አለ ተነግሮ አያልቅም በቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጅነት በልኡል እግዜአብሔር ቸርነት ይህ ሁሉ ችግራችን ይወግድልን ዘንድ በፆለተዎ ያስቡን ገብር ሀና ብለው።

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 2 lety +2

    ✝️ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️አሜን🤲 አባቴ ! በፅሎት እስቡኝ ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት

  • @SalamSalama-kn9qo
    @SalamSalama-kn9qo Před 8 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ደካማ እህታቹሁ ውለተ ስላሴ ብላቹሁ በፀሎታችሁ ኣስቡኝ

  • @fkremariamasnake9015
    @fkremariamasnake9015 Před 2 lety

    ቃል የለኝም ብቻ እድሜወትን እንደማቱሳላ ያድግልን አባታችን ።እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-tq6cb9iq1t
    @user-tq6cb9iq1t Před 7 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢

  • @user-pi9mk6kn4j
    @user-pi9mk6kn4j Před 2 lety

    ኡፍ እኔላይ ሁሉም አለ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +4

    አሜን፫ ቃለሕይወት ያሰማልን አባትችን ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 Před 2 lety

    እውነት ነው አባታችን እረ እየተጫወተብን ነው አባታችን በጸሎዎቶ ያስቡኝ የርኩስ መናፍስት በቤተሰቤም ሆነ በኔላይ ሰላም አሳጣን

  • @melak1317
    @melak1317 Před 7 měsíci +1

    ቃለህይወትያሰማልን🙏🙏🙏

  • @francefrance5161
    @francefrance5161 Před 2 měsíci

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እወነት ነው አባ ፈጣሪ እድሜእና ጤና ይስጥልን በእወነት በጣም ነው ያንገላቱኝ እረኩሳን መናፍስት ከነዘር መዘሪ

  • @user-dx8by6xw8n
    @user-dx8by6xw8n Před 4 měsíci

    ኣባ ዕድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏

  • @mareah8016
    @mareah8016 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልኝ

  • @mikaelayele4047
    @mikaelayele4047 Před 2 lety +2

    በውነት አሥተማሪ ትምህርት ነው እራሳችንን እንድንመረምር አድርገናል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @Mes355
    @Mes355 Před rokem

    ይህ ሁሉም የኔ ነው እግዚአብሔር አሰቃየኝ 😢😢😢😢💔💔💔አረ እግዚአብሔር አባቴ እርዳኝ ሰው የለኝም 😢😢😢

  • @limalima4922
    @limalima4922 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @user-te6tn5mb8r
    @user-te6tn5mb8r Před 2 lety +1

    እውነት ነው ቃልህይወትያሰማልን

  • @ejgnshmengsh6283
    @ejgnshmengsh6283 Před 2 lety

    እህህህ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የኔሂወት ነው በፀሎት ይሰቡን

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h Před 2 lety +1

    አባታችንእድሜናጤናይስጥልን:በእርሱትምህርት:ብዙነገር:ተምሪበታለው:እድሜይስጥልን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Před 2 lety

    መምህር.እድሜናጤናያድልልን

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Před 2 lety

    አባታችን አወነት የርሶ ትምህርት ምን ያህል ሰምቶ ተከታትሎ ለውጥ የማያመጣ ኦርቶዶክስ ተከታይ ያለ አይመስለኝም በተለይ ለወጣቶች አርሶ ማለት በቃ ቃላት የለኚም ፈጣሪ አድምዮትን ያርዝምልን የ አመቤቴ ደጇ ደርሼ አስክባረክ ቸኩያለሁ አናመሰግናለን መምህር 🙏🙏🙏

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 Před 2 lety

    መምህር፣እግዝያብሄርእርጅም፣እድሜይስጥልን

  • @yeneneshgebreyes4727
    @yeneneshgebreyes4727 Před 2 lety

    100/100 የተናገሩት ሁሉ ትክክል ነው፡፡

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Před 2 lety

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ይህ ትምህርት የእኔ ሒወት ነው እህት ወንድሞች ሁላቹሁም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም እያላቹሁ ስደተኛ እህታቹሁ ነኝ እሰራለው ግን ሁሌ ሀኪም ቤት ነው የሰራውትን ምጨርሰው ሁላቹሁም በፀሎት አስቡኝ

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እውነት ነዉ አባታችን ክፉ መንፈ እየተጫወትብ ሰው እድል እየገባ በጣም ያሳዚናል ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት

  • @user-ec9ll6kz9o
    @user-ec9ll6kz9o Před měsícem

    አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @saraaylew8586
    @saraaylew8586 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የስደት አይናችን የኔም ችግር ነው ይገርማል

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ልኡል እግዛብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w Před 2 lety

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ይሄ ትምህርት ለኛ ለስደተኞች ነዉ እግዚአብሔር ከዚህ ፈተና ይሰዉረን የሰይጣንን ጦርነት እግዚአብሔር ያጥፋዉ ከኛ ላይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስቡኝ ጸዳለማርያም ብላችሁ አስቡኝ

  • @samriyfashin1915
    @samriyfashin1915 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ደካማ እና ሀጥያተኛዋ እህተ ማርያም በፀሎቱዎ ያስቡኝ

  • @user-km8jf6se5k
    @user-km8jf6se5k Před 3 měsíci

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @makdessbarak891
    @makdessbarak891 Před 2 lety

    የእውነት አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ያብዛሎት የእርሶን ት/ት እየተከታተልኩ ከብዙ ነገር ህይወቴ ተቀይረዋል እርሶን የሰጠን አምላክ የድንል ማርያም ልጅ ምሰጋና ይድረሰው

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Před 2 lety

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ ውዴ 💞💞💞💞

  • @user-bf5lg7ny4f
    @user-bf5lg7ny4f Před rokem

    እንኳን ሠላም መጡ አባታችን

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před 2 lety

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዎትን ያብዛሎዎት እውነት ነው ይሁሉ አለ በኔ ሒወትላይ

  • @Amal-sr5kc
    @Amal-sr5kc Před 2 lety

    ኣባታችን እድሜና ጤና ይሰጦት የማቱሳላ እድሜ ያድልልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜንንን

  • @user-ku4wr2vi1c
    @user-ku4wr2vi1c Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጡ አባቴ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን🙏 በእዉነት ቃለሄወትን ያሰማልን እኛ ቤትም ከናት አባቴ ጀምሮ እስከ የልጅ ልጅ በመንፈስ ተይዘናል እድላችነን ምስቅልቅሉን ነው ያወጣዉ በዛላይ ጤና የለ በፀሎታቹህ አስቡን ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች ባሁኑ ጊዜ በመንፈስ ያልተያዘ የለም እግዚአብሔር ከዚህ የዳቢሎስ ስራ ይፍታን😥😥

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 Před 3 měsíci

      በጣም እህት😢 ነይ እስኪ

  • @user-ub5pg4ev1i
    @user-ub5pg4ev1i Před rokem

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን