በስድብ የሰከረ የTikTok ትውልድ ቀጣይ መከራ!! ነገር እየበሉ ቆሽታቸው ለሚነድ ሰዎች! Saddis TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 27

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 24 dny +12

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ መምህራችን ገባ ገባ በሉ የመምህር ተማሪዎች 👍👍❤❤

  • @user-jr9yb6yn2w
    @user-jr9yb6yn2w Před 24 dny +7

    ምርጥ አንቂዎቻችን በርቱልን ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 24 dny +6

    መምህር ዬ ❤❤❤❤❤ እንኳን በደና መጣቹ❤❤❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 24 dny +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር ተስፋዬ አበራ እና ቤዚ የምስራች ❤መምህርዬ ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር አውቅያለው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውንያብዛላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ህዝበ ሆይ ንቃ ሴጣን በዘመናዊ መልክ መቷል በፆም በፀሎት በስግደት እንበረታ እምነታችንን እንውቅ 😢❤

  • @ZufanGrmay-yg1xw
    @ZufanGrmay-yg1xw Před 24 dny +2

    እንኴን በስላላም መጣህልን እንቁ መምህራችን ❤❤❤

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před 24 dny +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤

  • @BETE-KIDANE-MIHRET
    @BETE-KIDANE-MIHRET Před 24 dny

    በእውነት ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ምዕመናን ኧረ ሼር እያደረግን 😢

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 24 dny

    እናመሰግናለን😊

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    ሰላም እንዴት ናችሁ❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @TsionDawit-uc7sw
    @TsionDawit-uc7sw Před 20 dny +1

    ችግሩ እኮ እንዴት እንደ ማቆም ነው እናቴ እንኳን በፍፁም ብትቆጣ እንደኔ አትሳድብም ፀልዪልኝ እስኪ😢😢😢

  • @TrustTrustt-dm3wo
    @TrustTrustt-dm3wo Před 24 dny +1

    Enkuwan Beselam metachew egziyabiher yerdachew

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 24 dny

    ❤❤❤❤

  • @YabsiraYoseph
    @YabsiraYoseph Před 24 dny +1

    ❤❤❤

  • @user-bl9ti4ip1e
    @user-bl9ti4ip1e Před 24 dny

    መምህሬ 😍

  • @meseretlema588
    @meseretlema588 Před 24 dny

    🤲💐💐💐💐💐💐🤲🤲🤲

  • @elshuTsegaye
    @elshuTsegaye Před 24 dny +1

    ሰው እራሱ መቀበል የሚችል አይመስለኝም ወይም አይፈልግም

  • @weinighebreindriase7698

    Saytani kemereti tenesto new yemisadebi ❤❤❤Seytani balinku yekinati menfese yetenawetachew sewchi yetekimali 🎉🎉🎉

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 Před 24 dny

    🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤⛪📖

  • @weinighebreindriase7698

    Yemisdebi sew mogesi yelowemi be egezeabeheri lejochi feti❤❤

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርን ካወኩኝ ወዲህ ስድብም ትቻለሁ አንድ ሲሰድቡኝ አስር የምመልሰው ቀርቷል

  • @abenetaddis1975
    @abenetaddis1975 Před 24 dny +1

    የመምህር😊 ግርማ ፍሬዎች😂😂😂😂

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Před 24 dny +1

      እስይ እንኳን ሆኑ ክምስቅ እታዳምጥም ይጠቅምክ ነበር

  • @yesufeshetie2098
    @yesufeshetie2098 Před 24 dny

    Unexplainable sadden death needs argent investigation

  • @weinighebreindriase7698

    Wesheti ketedegageme eweniti yehunali new yekifewechi mesareya 🎉🎉🎉

  • @weinighebreindriase7698

    Revelation 13 😢😢😢

  • @koodiyanpeedas1616
    @koodiyanpeedas1616 Před 24 dny

    ❤❤❤