34 - የግብፅ እና የኢትዮጵያ ታሪካዊ ግንኙነት፤ የተቀደሰ? ወይስ ያልተቀደሰ? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • የግብፅ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት፡ እጅግ ጥንታዊ እና ውስብስብ ነው። በበጎ ጎኑ ስናየው፡ ግብፅ እና ኢትዮጵያ፡ በክርስትና እምነት በኩል፡ የቆየና የጠበቀ ግንኙነት አላቸው።ከዚያ በተቃራኒ ደግሞ፡ በዐባይ ወንዝ እና በሌሎች ፖለቲካዊ ምክንያቶች፡ ከጥንት ጀምሮ የቆየ ጠላትነትም በመካከላቸው አለ። ለመኾኑ፡ ይኽን ታሪካዊ ጠላትነት አልፈው፡ ኢትዮጵያውያን ነገሥታትና በጥቅሉ ሕዝበ ክርስቲያኑ፡ ከግብፅ ጳጳሳት በማስመጣት ጭምር፡ ግንኙነቱ እንዲቀጥል ይፈልጉ የነበረው፡ ለምን ይኾን?
    ሰባት ምክንያቶችን በዚህ ትምህርታዊ ቪድዮ ውስጥ ታገኛላችሁ። እስከመጨረሻው ተከታተሉት!
    ዋቢ መጻሕፍት (References):-
    የብሉይና የሓዲስ ኪዳን መጻሕፍት
    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት።
    “መጽሓፈ ስንክሳር፥ ከመጋቢት እስከጳጕሜን።” አዲስ አበባ፥ ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት፤ 1993።
    ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው፤ የተዋሕዶ አንበሣም መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። (አዲስ አበባ፥ 1988)
    “ገድለ ቅዱስ ማርቆስ፥ በግእዝና በዐማርኛ።” አዲስ አበባ፥ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/ ማኅበረ ቅዱሳን፤ 2013።
    “ገድል ዘቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ።” መሪጌታ ጽጌ ዘርይሁን እና መምህር ዘሚካኤል ገ/ኢየሱስ (ተርጓሚዎች)።አዲስ አበባ፥ አኰቴት አታሚዎች፥ 2005።
    “የአቡነ ዜና ማርቆስ ገድል፥ በአማርኛ።” አዲስ አበባ፥ ሳቤላ ማተሚያ ቤት፤ 2005።
    ጌጡ ዘለቀ ገ/ማርያም (ሊቀ ትጉኃን)። ክብረ አበው ነገሥት፤ የአበው ቀደምት ነገሥታት ገዳማት እና ቅዱሳን ነገሥታት ወአድባራት ታሪክ (2007 ዓ.ም)።
    አዜብ በርሄ (ተርጓሚ) (2008)። ዝክረ ቅዱሳት አንስት ዘተዋሕዶ። አዲስ አበባ፥ ጃጃው አታሚዎች እና ዴቬሎፐርስ ኃ.የተ.የግ.ማ.
    Williams, C. (1974). The Destruction of Black Civilization: Great Issues of a Race from 4500 B.C. to 2000 A.D. Chicago: Third World Press.

Komentáře • 247

  • @Sahlemariam
    @Sahlemariam Před 3 dny +6

    እጅግ ደስ የሚል አዕምሮን አልፎ የሚሄድ ዕውቀት ነው፣ ሳይበላ የሚያጠግብ ምግብ ይመስላል። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ዕውቀት ይጨምርልሽ፣ ቤተሰቦችሽን ይባርክ።

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn Před 5 dny +52

    እኔ በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽ እወቀትሽ ያስደንቀኛን ለትውልዱ ታሪኩን እንዳውቅ እውቀት እንዲጨብጥ እየሰራሽ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለፋትሽን ይቀበልልሽ እመቤቴ ማርያም ከተኩላ እጅ ትጠብቅሽ አመሰግናለሁ እህቴ አድናቂሽ ነሽ

    • @hermelakassahun8806
      @hermelakassahun8806 Před 5 dny +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @emneteabyohannesagebo
      @emneteabyohannesagebo Před 5 dny +1

      እህቴ ልክ ነው አባ ትስፋ ሥላሴ ሞገስን አስታወሽን እኛ ኢትዮጲያውያን በግብፅ ውይ ምስር በሚለው እንጂ ኢጂፕት በሚለው አይደለም

  • @abrehamendale4393
    @abrehamendale4393 Před 4 dny +8

    ዶ/ር መስከረም የኢትዮጵያ ብራና መፅሐፍ ነሽ

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před 9 hodinami +1

    ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏🏽

  • @Msalemkassa
    @Msalemkassa Před 4 dny +10

    ከእግዚአብሔር እውቀት ሲሰጥ እንዲህ ነው ። እኔ በግሌ ሳዳምጥሽ የሚሰማኝን ስሜት መግለጽ በእውነት አልችልም ። ብቻ እግዚአብሔር ይባርክህ ። እታለም ❤❤❤

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 Před 4 dny +7

    ሰላም መስኩ። ተበረኪ ዕድሜ እና ጤና ከፀጋ ጋር ይስጥልን። የዕውቀትን ወተት እንደ ጋትሺኝ ሁሉ መድኃይኔዓለም በፀጋ እና በበረከት ይሙላሽ።

  • @save7997
    @save7997 Před 5 dny +23

    መስኪ ደርባባዋ የኢትዮጵያ እናት እንቁአችን ነሽኮ ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ 💚💛❤️

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před 3 dny +3

    ዛሬ ያቀረብሽልን ትምህርታዊ ገለጻ እኔም ጥርት ያለ ግንዛቤ እንዲኖረኝ ከምፈልጋቸው ነገሮች አንዱ ነበርና። ❤❤❤❤❤❤

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před 3 dny +9

    በነገራችን ላይ ስለ ሀገሬ ጥርት ያለ ግንዛቤ እንዲኖረኝ ከፍተኛ ፍላጎት ጭረሽብኛል። ገለጻዎችን በናፍቆት ነው ምጠብቀው የመስቀሉ ኃይል ከአንቺ ጋር ይሁን። 🙏

  • @helentesfaye5830
    @helentesfaye5830 Před 2 dny +2

    እድሜ፡ከጤናዬስጥሽ፡እህቴ፡እመብርሀን፡ትጠብቅሽ።

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 4 dny +5

    The iron Lady from orthodox...proud

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 Před 4 dny +4

    ስጦታችን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před 3 dny +6

    ያክብርልን መስኪ። ግራ መጋባቶችን ስለምታጠሪልን: በጌታ ኃይል ክፉ ሀሳቦችን ስለምትደረማምሽልን ጌታ ያክብርሽ። በሁሉ ነገር ከአንቺ ጋር ይሁን።

  • @ElsaKetema
    @ElsaKetema Před 5 dny +15

    እናመሰግናለን ዶ/ር ጊዜ ሰጥተሽ ታሪካችንን እንድናውቅ ስለምታደርጊን እድሜ ከጤና ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw Před 5 dny +19

    ድንቅ ነሽ፣ሃያሏ ኢትዮጵያ ባንች ልቦና እንዳልለች ይሰማኛል።

  • @Nevinhope
    @Nevinhope Před 3 dny +4

    ❤❤❤ኣንቺና ዘርሽ ማንዘርሽ ይባረክ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 5 dny +11

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር ትዶር / መስከረም እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀት ን ይስጥህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před 5 dny +5

    መስክየ ምርጥ የተዋህዶ እንቁ ንቁ ልጅነሽአንችን የሰጠን መዳንአለም ይመስገን

  • @Dagi-man
    @Dagi-man Před 4 dny +3

    ደ/ር በዚህ ዘመን አንችን የመሰለ አስተዋይና ዕንቁ ምሁራን በማገኜታችን እድለኞች ነን🙏

  • @SaraNatan-cc3fl
    @SaraNatan-cc3fl Před 2 dny +1

    በጣም ነው ምቀናባት ታድላ ሰው እንዲ ሙሉ ሲሆን ደስ ይላል

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 Před 3 dny +3

    ግሩም ነው መቸም። ምን ማለት እንዳለብኝ ቃላት ጠፋብኝና ቆምኩ። ብቻ የልብን የሚያውቀው አምላክ የልብሽ ይሙላልሽ መስየ ውድና ብርቅ እህቴ። ዶር የሚለውን ማእረግ ያልጠራሁት ለራሴ የራቅሽብኝ ወይም ባእድነት እንዳይሰማኝ ነው እንጅ ረስቸው አይደለም። ረጅም እድሜ ከጤና ከነመላው የተወደደው ቤተሰብሽ ጋር ይስጥልኝ።

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před 5 dny +9

    ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን እኛም በጣም ዸህና ነን አንቺም እንኳን ደህና ሆነሽ መጣሽ❤🎉🎉

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 4 dny +4

    መስክ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እናታችን ትጠብቅልኝ ከመላው ቤተሰብሽ የሀገር ሀብት /ኩራት /ችን ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን በሉ

  • @AEphremGetachew
    @AEphremGetachew Před 5 dny +8

    አመሠግናለሁ ። እግዚአብሔር ከነቤትሰቦችሽ ይጠበቅሽ 💛

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 5 dny +7

    እግዚአብሔር ያክብርልን! የኛ ድንቅ የተዋህዶ ልጅ በትምህርትሽ በብዙ ተጠቅመናል❤❤❤

  • @SolomenkatyeblBalchaw
    @SolomenkatyeblBalchaw Před 5 dny +5

    ዶክተር መስከረም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰበቦች ይሁን
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን

  • @genet526
    @genet526 Před 4 dny +2

    ስወድሽ ኑሪልን ::
    እግዚአብሔር ያበርታሽ : ይጠብቅሽ ዶክተርዬ::

  • @eyosafethebrom4517
    @eyosafethebrom4517 Před 5 dny +4

    እናመሰግናለን ክብርት መስኪ(ዶ/ር)! እግዚአብሔር ከክፉዎች ሁሉ ይጠብቅሽ!❤❤❤

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Před 5 dny +7

    ሠላም ዶክተር መስከረም የዕውነት ቃለ ህይወትን ያሰማለን በጣም ጠቃሚና ለአንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ኃይማኖት ተከታይ ለሆነ ሰው ጥቃሚ የኖኑ ነጥቦችን የያዘ በተለያዩ ማስርጃዎች የተደገፉ ትንታኔና ማብራሪያ ስለሰጠሽን እጅግ በጣም አመሰግናል፤እሁ። በተለይ የግብጽ እና የኢትዮጵያን ትሥሥር ግልጽ ያደረገ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ሠላመ እግዚአብሄር ከአንቺና ቤተሰብሽ ጋር ጸንቶ ይኑር።

  • @Mekdes-jq4pt
    @Mekdes-jq4pt Před 3 dny +2

    መስኪ ምርጧ በርቺልን የኛ ጀግና እህት

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 5 dny +3

    እግዚአብሔር ያክብርልን ዶክተር መስከረም ለቺሳ

  • @adanewoldemariam3630
    @adanewoldemariam3630 Před 5 dny +7

    በጣም አናመሰግናለን ዶክተር መስከረም:: በጥቂቱ አናውቅ የነበርውን በደንብ ተንትነሽ የበለጠ አንድናውቅ አንዲሁም የነበረንን ብዝታ አንዲጠራ ላደረክሺው አስተዋፅኦ ልዑል አግዚአብሔር የልፋትሽህን ዋጋ ይክፈልሽ:: ፆሙን በሰላም ያስፈጽመን :: አሜን::

  • @hagossultan8656
    @hagossultan8656 Před 4 dny +2

    መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የኣገልግሎት ዘመንሽ ያርዝምልሽ እላለሁ

    • @hagossultan8656
      @hagossultan8656 Před 4 dny

      ኣንድ ያለኝ ጥያቄ ታሪኩ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያና ግብጽ እንደዚህ ከነበረ ግኑኝነታቸው ሱዳን የሚባል ሃገርና ሕዝብ የት ነበረ እንዴት ነበረ? ይሄ ቀይ ሱዳኖች የሚባሉ በተለይ እንዳልነበሩ በቅርብ ግዜ ኢትዮጵያና ግብጽ ለመለያየት ምእራባውያን ከነ ሳዑዲ የኣረብ ሃገሮች ለቃቅመው እንዳመጥዋቸውና የኢትዮጵያና ግብጽ እና የጥቁር ደቡብ ሱዳኖች መሬት ቀምተው ማሃል እንደ ኣሰፈሩዋቸው ኣንድ ታሪክ ሰምቼ ነበርና ይሄ እንዴት ነው???

    • @utopia3386
      @utopia3386  Před 4 dny

      እውነት ሊኾን ይችላል። ጥቁርን መግፋት የኖረ የዐረብ ፖሊሲ ነው።

  • @tesfamariammareyabey5723

    Thank you for sharing D/r Meskerem🙏

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 Před 2 dny +1

    እድሜሽን ሳብ ያድርግልኝ

  • @Getachew-n2f
    @Getachew-n2f Před 3 dny +2

    የኔ ልጅ አኔ ሽማግሌ ነኝ ልመርቅሽ እግዝአብኼር ስራሽን ይባርከው አንቺና ዶ/ር ሮዳስ የኢትዮጵያ ታላቅነት ከመሠረቱ በማስረጃ አስደግፋችሁ እንዲበራ እያደረጋችሁ ሰለ ሆነ ብርሀናችሁ ይብራ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-gg4hq5uq4e
    @user-gg4hq5uq4e Před 3 dny +2

    We really thank you Dr. We have learned a lot about EOTC from u and Dakon Dawit Muluneh.
    God bless you all

  • @bethelhemkinfe2578
    @bethelhemkinfe2578 Před 3 dny +1

    በጣም በጣም አያሌ እውቀቶችን ስለምትሰጭን የአንችን U tube videos መከታተል በራሱ ትምህርት ዩንቭርስቲ እደመግባት እቆጥረዋለው ጠቃሚ ትምህርት ነው የምሰጭው በርች የህዝብ ልጅ ነሽ !!!

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li Před 5 dny +2

    በጣም የሚገርመዉ ብዙ ተማርን የሚሉ አንጋፋ ምሁሮች በተሳሳተ ርዕዮተ ዓለም ተጠልፈዉ የሐገራቸዉን ታሪክ እያጣጣሉ ባሉበት ሀገር አንቺን የመሰች አስተዋይና የሐገሩንና የኀይማኖቱን አጥንቶ የሚያስተምረን ሰዉ በማግኘታችን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እናመሰግናለን ዶክተር መስከረም በርቺ

  • @solomonkefela1099
    @solomonkefela1099 Před 5 dny +6

    እንኻን ደህና መጣሽ ጓል ማርያም።

  • @QueenCasopia1
    @QueenCasopia1 Před 5 dny +5

    Welcome, Dr. I was waiting for you, thanks.

  • @hualihaile2978
    @hualihaile2978 Před 2 dny +1

    እንደምን አለሽ ዶክተር መስከረም ብዙ የአእምሮዬ ጥያቄዎችን ስለመለሽልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሸ። እውነትን የሚያስተምርና የታሪክ ማንነትን የሚያሳውቅ በጠፋበት በዚህ ግራ በተጋባ ዘመን ጥሩ ጊዜ መጥተሻል በርቺልን

  • @user-nv3ym1dz5x
    @user-nv3ym1dz5x Před 4 dny +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ✨

  • @biruheyesuskifle
    @biruheyesuskifle Před 3 dny +2

    እናመሰግንሻለን

  • @lydiagrunitzky5026
    @lydiagrunitzky5026 Před 4 dny +2

    Dear Dr
    Can not stop to bless you .let Alfa GOD CREATOR SOWER YOU WITH HIS ENDLESS GRACE.
    Please was there 2 Sehaye Ketema in ETHIOPIA AND EGYPT

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před 4 dny +1

    መስኪ እንኳዕ በሠናይ መጻዕኪ። 🙏

  • @mikyitsme
    @mikyitsme Před 2 dny +1

    ዶክተር እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ ለእዚህች ድንቅ ሀገር እንዳንቺ አይነቱን ሰው ባያስነሳልን ምን እንሆን ነበር ..... ???እግዚአብሔር ያበርታሽ በስራዎች ሁሉ ከፊትሽ ይቅደምልሽ::

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 4 dny +2

    ዶ/ር መስከርም እድሜ ከጤና እመኛለው❤❤❤❤።

  • @user-vd4tj9ph7n
    @user-vd4tj9ph7n Před 4 dny +1

    እህታችንን ይጠብቅልን።

  • @naty-dere-5739
    @naty-dere-5739 Před 3 dny +2

    I always think the Egyptian pharaohs look more Afar people than the modern Egyptians. Love and respect from Ethiopia Africa.

  • @hermelakassahun8806
    @hermelakassahun8806 Před 5 dny +3

    ዊይ ባሁኑም የማትመጪልን መስሎኝ ደብሮኝ ነበር በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን!

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 Před 4 dny +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏

  • @andinetabebe6353
    @andinetabebe6353 Před 4 dny +1

    ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።ጥርት ጥንቅቅ ያለ መልዕክት።

  • @S1219M
    @S1219M Před 4 dny +1

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ! ደግሞ እርጋታሽ በጣም ያምራል።

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Před 4 dny +1

    Dr mesk thanks ,የተደበቀዉን እያውወጣሽ ስለምትነግሪ በጣም እናመሰግናለን በርቺ እህቴ

  • @yimernone4387
    @yimernone4387 Před 4 dny +1

    Well come back Meski with your usual eye opening Ethiopian renaissance thoughts.

  • @hanichokemerkato8873
    @hanichokemerkato8873 Před 5 dny +1

    ፡ድንቅ ታሪክ ድንቅ ሴት!!! እናመሰግናለን ፣፣

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 Před 4 dny +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 5 dny +4

    ትምርቱን ላዳምጥ አበሻ ቀሚስሽን ላድንቅ ቀሚስሽ እንዴት እንደሚያምርብሽ ውይ በእውነት ደርባባ ወይዘሮ ስታምሪ❤❤❤

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před dnem

    AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před 5 dny +3

    እንኳን ደህና መጣሽ🎉

  • @AbbaHenokMamo
    @AbbaHenokMamo Před 5 dny +1

    እንኳን ደህና መጣሽ።ለቀጣይ በሰላም ያገናኘን አምላከ ተክልዬ።

  • @0135827
    @0135827 Před 5 dny +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶክተር 🙏🏼

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 Před 5 dny +1

    እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ

  • @AklilMelese
    @AklilMelese Před 5 dny +3

    እንኳን ደህና መጣሽ we love you so much, atitfi

  • @user-lf2zg1zz9m
    @user-lf2zg1zz9m Před 5 dny +2

    እንኳን በደህና እግዚያብሔር አመጣሽ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před 22 hodinami

    Doc thank you very much 🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤️

  • @user-re5je7lc6u
    @user-re5je7lc6u Před 4 dny +1

    Blessed woman

  • @user-tt9ek9up1d
    @user-tt9ek9up1d Před 5 dny +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @sis-be1xz
    @sis-be1xz Před 4 dny +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡

  • @nahomtiruneh3450
    @nahomtiruneh3450 Před 4 dny +1

    Just fascinating 👏 God bless you

  • @mekdesbiruk372
    @mekdesbiruk372 Před 5 dny +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ዶክተር

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 Před 5 dny +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን::
    አብዝቶ መድሐኒአለም ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ::

  • @getahungizate6093
    @getahungizate6093 Před 5 dny +1

    እናቴ ተባረኪልኝ አንቺ ጀግና ሴት

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 Před 5 dny +1

    እኛ በጣም ደህናነ አንችስ እዴትነሽ እንወድሻለን እድሜና ጤና እግዜአብሔር ይስጥሽ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 5 dny +3

    Dr. Girum new ahunim Egziabher Amlak iwiketishin yasfalish des yilal yet nebersh biyalehu yemotutin be Genet yasarifilin anchim Tebarekee!

  • @mussie1620
    @mussie1620 Před 5 dny +2

    እግዚ አብሔር ይባርክሽ

  • @user-ey3cc2bs6c
    @user-ey3cc2bs6c Před 5 dny +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @bezihalemkebede5109
    @bezihalemkebede5109 Před 5 dny +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @save7997
    @save7997 Před 5 dny +2

    ዶ/ር መስከረም ሳትሰስቺ ለምታካፍይን እውቀት ከልብ እናመሰግናለን ።አንድ ጥያቄ ነበር ሰለ አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ ስለ ሰበሰብት መጽሐፍቶች ፣ በወረቀት የሰፈሩ እውቀቶች ፣ እንዲሁም ስለ አሞሞታቸው ማለት ገና ጎልማሳ ነበሩ ሲያርፉ ነብሳቸውን ይማረውና በዚህ ዙሪያ ብትሰሪልን መልካም ነበር አመሰግናለው።

  • @waffiki
    @waffiki Před 5 dny +2

    እግዚአብሔር ከነቤትሰቦችሽ ይጠበቅሽ:: Excellent Lecture.

  • @-sonofthesky7588
    @-sonofthesky7588 Před 2 dny

    Betam Yigermal! Edme ena Tena Yistln !!!

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex

    ድንቅ ነሽ

  • @anchinaluzewdie8515

    ❤❤❤እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse Před 5 dny +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን dr!!!

  • @rahelassefa1766
    @rahelassefa1766 Před 5 dny +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርት

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px Před dnem +1

    መስኪ እንዴት ነሸ በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ እኮራብሻለሁ

  • @adugnawambelu1670
    @adugnawambelu1670 Před 5 dny +3

    excellent

  • @meronaberraabebe9615
    @meronaberraabebe9615 Před 3 dny +1

    That was your best yet!!! 💞

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 Před 5 dny +2

    ተባረኪ!

  • @MeronGirma-sd4er
    @MeronGirma-sd4er Před 5 dny +2

    በጣም ነዉ እምወድሽ እህቴ❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 5 dny +3

    እንኳን በሰላም መጣሽልን ውዷ እህታችን 🤲❤

  • @afro90s78
    @afro90s78 Před 3 dny +2

    ዶር መስከረምን እኔ ነገ አደለም ማደንቃት ማከብራት ያሬዶ ዛሬ ነው በቃ የዲያቢሎስን እና የተከታዮቹን አሰራር እግር በእግር እየተከተለች እያጋለጠች ስለሆነ ዛሬ ላይ ምህራባውያን ፈጣሪ የለም ወደ ማለት የደረሱት በጴንጤዎች አስተምህሮ በልጽገው ነው የኛዎቹም መንገድ ላይ ናቸው የመጀመሪያ እቅዳቸው ደሞ ኦርቶዶክሳዊ ስነ ምግባርን መሸርሸር ነው ...... መዳኒያለም ረጅም እድሜና ጤናን ያድልሽ ዶክተር መስከረም በጣም ለዚ እየጠፋ ላለ ትውልድ ታስፈልጊዎለሽ!!

  • @GebRela-w9r
    @GebRela-w9r Před 5 dny +3

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ የኔ ጀግና

  • @user-zj8eh1be1q
    @user-zj8eh1be1q Před 3 dny +1

    ኢትዮጵያ ባንቺ ስትደዳደር ማየት ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @GetahunTekola
    @GetahunTekola Před 3 dny

    Tebareki

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 Před 5 dny +1

    የቤተክርስቲያኔ ውበት ነሽ❤❤❤❤

  • @bamatube7
    @bamatube7 Před 5 dny +3

    ይገርማል ቅዳሜን አስለምደሽን የለ ዶር ዛሬ ዶር መስከረም ቭድዮ አለቀቀችም እንደ? ብዬ ሰርች ሳደርግ ገና ተጭኖ አገኘሁት። ጎበዝ በርች።

  • @fitsumbereket7392
    @fitsumbereket7392 Před 5 dny +2

    Welcome dr!

  • @berhanuworkie4744
    @berhanuworkie4744 Před 3 dny

    Thank you