ሰበር መረጃ! ምዕራባውያኑ፡ በትክክለኛው የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ላይ የሠሩትን ደባ፡ መናዘዝ ጀምረዋል! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 03. 2024
  • የኢትዮጵያውን መጽሓፍ ቅዱስ፡ ምዕራባውያኑ፡ ለምን አገዱት?
    ምንጭ ቪድዮውን ለማየት፦
    • This is Why The Ethiop...
    The Ethiopian Apocalypse:
    Littmann, Enno. "Abyssinian Apocalypses." The American Journal of Semitic Languages and Literatures 19, no. 2 (1903): 83-95.

Komentáře • 393

  • @save7997
    @save7997 Před 4 měsíci +43

    መስኪዬ ደርባባዋ የኢትዬጲያ እናት የልብ አድርስ እኮ ነሽ ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ አሜንንን💚💛❤️

  • @seyoum917
    @seyoum917 Před 4 měsíci +44

    ልዑል እግዚአብሔር በየዘመኑ ሰው ያስነሳል።
    በዚህ ዘመንም አንቺን ያስነሳ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @mintube7945
    @mintube7945 Před 4 měsíci +41

    በእውነት በዚህ ዘመን አንችን የሰጠን አምላክ ስሙ ዘላለም ይመስገን ዘርሽ ይባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ::

    • @user-wc2rc1em8g
      @user-wc2rc1em8g Před 3 měsíci

      አሜን አሜን አሜን የዘመናችን ዲቦራናት ማርያምን ድንቅ ጥበበኛ ሴትናት

  • @ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ

    የሃብኩ እግዚአብሔር በጸጋሁ ብዝኀ እኅትነ መስከረም ❤

  • @Hamarich_arts
    @Hamarich_arts Před 4 měsíci +166

    የምር መምህር ገና notification ሲገባ በደስታ ነው የምዘለው ግን እንደ እኔ ትምህርቶቿ እስኪለቀቁ የሚቸኩል አለ?

    • @briktimasresha5386
      @briktimasresha5386 Před 4 měsíci +6

      Kelal ale!!! I look upto you Meskiye!!!

    • @sisay-jz5cl
      @sisay-jz5cl Před 4 měsíci +1

      ere ale

    • @yemarryamlij6854
      @yemarryamlij6854 Před 4 měsíci +1

      Alehu

    • @beletechendalamaw2041
      @beletechendalamaw2041 Před 4 měsíci +1

      እኔ ማርያምን ዛሬ አርብ መሆኑን እየጠበኩ ነበር

    • @Hamarich_arts
      @Hamarich_arts Před 4 měsíci +2

      ገና የዛሬ ሳምንት ነው እንዴ gnosticsm የሚለው ቪድዮ የሚለቀቀው በሳምት 2 ጊዜ እንድታደርግልን በትህትና እንጠይቃት 🙏😊

  • @wasihunsebesbe2712
    @wasihunsebesbe2712 Před 4 měsíci +16

    ብዙ ምስጢራዊና እሚገርሙ መረጃወችን እያሰማሺን ነውና፥ ረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን ዶክተር መስከረም!!!

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 4 měsíci +13

    እድሜ ለዶክተር መስከረም ደረቴን ነፍቼ ታሪክ አወራለሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ያብራልሽ ❤

  • @getachewgirma7311
    @getachewgirma7311 Před 4 měsíci +67

    ሰላም ለክሙ አርድዕተ ዮቶቢያ(ጦቢያ) ደቀመዛሙርት፤ሰላም ለኪ ሊቀሊቃዉንት እህት መስከረም

  • @KalabGebiru
    @KalabGebiru Před 4 měsíci +10

    የማከብርሽ ታላቋ ኢትዮጵያዊ መምህራችን አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @user-ie1lm6kb9k
    @user-ie1lm6kb9k Před 4 měsíci +39

    በጣም ጥሩ ስራ ነው መምህር ...በእዉነት እኔ ገና ገደል ይገባሉ እኛ ኢትዮጵያውያን የአለሙ መፋረጃወች ነን..!! አለም ሙሉ በሙሉ ክዶል በምንፍቅና እና በእስልምና እኔ አሜሪካ ነው የምኖረዉ መምህር እና በአሜሪካን ሀገር በፍጥነት በማደግ ላይ ያለው የኛይቱ ተዋህዶ 2 ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች ሀገራችን ላይ ሊያጠፍን ሲሞክሩ ሀገራቸው ላይ በዝተን አረፋን ...በእዉነት ስለኛ ሀገር የማይጠይቅ ሰዉ የለም በተለየ መልኩ ስለዚች ቅድስት ቤተክርስቲያን ...ንስሀ እንግባ ስጋወ ደሙን እንቀበል የእዉነት ቀን እየመጣ ነው ...ረዠም እድሜ ይስጥልን ለአንቺም መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን...!!!!!!

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před 4 měsíci

      እኔም ምስክር ነኝ ለዚህ እዉነት ነጩም ጥቁሮች ም ናቸው የሚጠይቁኝ የሚመሰክሩትም ዲሲ ባለው ሙዚየሞች ሳይቀር የግብፅ ን ፈረኦኖችን ጽሑፍ ያሰሰለጡ ኢትዮጵያዊ ን ሆነው ሳለ ታሪክ ገልብጦ በማዉራት የግብፅ ዝና በወሬ ወሰደው ብሎ ዉ ይናገራሉ ሲጎበኝ እና ማ እኛ ስለ ራሳችን እዉነተኛ ታሪክ አንናገርም አናወራም አንድም አዉቀዉ ያናንቁት ነበር አሁን ግን የፈጣሪ ዳግመኛ መምጫዉ ስለሆነም በራሳቸው መለፍለፍ ጀመሩ ብዙ እዉነት ያለው ኢትዮጵያ ዉስጥ ብቻ ነው ማለት አበዙ እኮ።።።።

    • @selam8546
      @selam8546 Před 3 měsíci +1

      ኢትጶያ ማለት ኮ ኩሸ ማለት ነው ኩሸ ደሞ ጥፈቁር ሱዳንና የግብጽ ጫፍ ያጠቃልላል በሙሴ ዘመን የነበረው ፈርኦን ኩሸ ነበረ ኮ አሰኪሬኑ ኮ አየነው። ግእዝ የየመን ቂን ቃ ነው ደ የሳባም መንግስት የመናዊት ነች ኮ።

    • @user-ie1lm6kb9k
      @user-ie1lm6kb9k Před 3 měsíci

      @@selam8546 እንዲህ አይነት ደደብነት መሀይምነት እራስን መጥላት በዘራችሁ አያድርስባቹህ..በመጀመሪያ ከራስህ ጋር ታረቅ አንብብ ጠይቅ ....አንተ መናፍቅ ከሀዲ መካድ የለመደ እናቱን ሚስቱንም ልጁንም ሀገሩንም ይክዳል ከሀዲ ብየሀለሁ መጨረሻ ላይ🤣😂😅😝😜🤪...!!!

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Před 3 měsíci

      ​@@selam8546መናፍቋ 😂😂 ውጪ ባንዳ

  • @user-pn3fs1gw5h
    @user-pn3fs1gw5h Před 4 měsíci +30

    አለቃ አያሌው የተገፉትን የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም እደገና ይታይ የግእዝን ትርጉም በማለታቸው ብዙ መከራ ደረሰባቸው ።እናም እኛ ኦርቶዶክስ የግእዝ በእኛ ሊቃውንት ቢተረጎም ❤❤❤

    • @deebbelaataye4372
      @deebbelaataye4372 Před 4 měsíci

      ሊቀ ሊቃውንት አያሌው የመፀሀፍ ቅዱስ ክፍል ተርጉመዋል እንዴ?

    • @berhangayele2636
      @berhangayele2636 Před 4 měsíci

      አትንደባበር ። የመጽሐፍ ቅድስ ክፍል አልተባለም ። ሙሉውን እንጂ።@@deebbelaataye4372

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před 4 měsíci +13

    ልዑል እግዚአብሔር በልዩ ጥበቡ እውነቱን ይግለጠው። ሐሰተኞች ይፈሩ። እውነት በእውነተኛው መጽሐፍ ቅዱስ ለሰውልጅ ይድረስ።

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 Před 4 měsíci +12

    እህታችን ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ይባርክሽ ግንዛቤያችንን ስላሰፋሽልን አመሰግንሻለሁ ለሁሉም እግዚአብሔር ያውቃል የእግዚአብሔርን እውነትን የኢትዮጵያ ትንሳኤዋን ማንም ሊያስቀረው አይችልም :: እግዚአብሔር ይመስገን ::

  • @michaelandhun3514
    @michaelandhun3514 Před 4 měsíci +10

    በርቺ ሊቅ ትርሲት መስከረም የሊቁ ቅዱስ ሔኖክ ቃልኪዳንና በረከት ይጠብቅሽ!

  • @abeldemisse6390
    @abeldemisse6390 Před 4 měsíci +11

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ, እውነተኛው አምላክ እውነቱን ይግለጥልን. ቅ.ድንግል ማርያም ከልጃ ጋራ ትከተልሽ

  • @dagninetayalew4333
    @dagninetayalew4333 Před 4 měsíci +13

    ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥሽ አልልሽም አብዝቶ ሰጥቶሻልና
    ይልቁንም አንቺ ለእኛ የተሰጠሽን ነሽ ለዚህም ሰጪ አምላክን አመሰግናለሁ

  • @mulutereftv3202
    @mulutereftv3202 Před 4 měsíci +30

    እባክሽ እራስሽን ጠብቂ ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ተባረኪ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před 4 měsíci +13

    ዳ/ር መስከረም የዘመናችን ንግሥት እንደኬ በርቺ : ወጣቶቹም ምርምር እንዲያደርጉ ግፊት አሳድሪባቸዉ በርቺ: ምሕራብአይዋን ሆነ ሌሎቹም ማመን ብቻ አይደለም ለኢትዮፕያ ይንበረከካሉ 💚💛❤👍

  • @DB-sr5pz
    @DB-sr5pz Před 4 měsíci +6

    በዚህ ዘመን አመንን በምንለው የቤተክርስቲያን ልጆች እጅግ በጣም በዛልንበት ሰዓት /ግዜ , ፈጣሪ አንችን ስለዕምነታችን ጠንክረን እንድንቆም የበለጠ እንድናውቅ ከተኛንበት እንድትቀሰቅሽን አንችን እህታችንን አስነሳ::
    እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ዶ/ር መስከረም::

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Před 4 měsíci +12

    ኦ ... በጣም በጣም በጣም ይገርማል!!! አገሬ እኮ ግሩም ናት! ደስ ብሎኛል። አለም እኮ...

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Před 4 měsíci +14

    ሰላም መስኪ የምታቀርቢያቸው ትምህርታዊና ሃይማኖታዊ መረጃዎች በጥሞና ነው የማዳምጠው በርቺ ተባረኪልን

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 Před 4 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚም በዛም ይነግረናል የሚያስተው ልብ ይስጠን

  • @getahunsolomon7344
    @getahunsolomon7344 Před 4 měsíci +2

    የመጀመርያ ምርጫዬ
    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ❤❤❤ብርታትና ጥንካሬውን የኢትዮጵያ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥሽ ያበርታሽ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏

  • @derejegirma4847
    @derejegirma4847 Před 4 měsíci +9

    ❤እመሰግናለን ❤ጸጋውን ይስጥልን❤

  • @berhanululu2448
    @berhanululu2448 Před 4 měsíci +8

    እንኳን ደህና መጡ መምህር።

  • @user-yc5fi4px2s
    @user-yc5fi4px2s Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይብርክሽ እህቴ ሆይ ።

  • @frehiwottulu9225
    @frehiwottulu9225 Před 4 měsíci +4

    መሥኪዬ መምህራችን መቼም እግዚአብሄር አንቺን አሥነሣልን፣ተባረኪልን አሡ ፈጣሪ ያበርታሽ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ

  • @user-wf7dr5hg3f
    @user-wf7dr5hg3f Před 3 měsíci

    ነግሰት በያት አታቃያት መስኪ ተበረኪ

  • @alemuenyew8131
    @alemuenyew8131 Před 4 měsíci +4

    ለመ / ር መስከረም ለቺሳ
    በምትኖሪበት በምትሰሪበት የሰራዊት አምላክ ከነቤተሰቦችስ ይጠብቅሽ የማያልቀውን የእግዛብሄር ፀጋ ያላብስሽ በውነቱ አደአች ያሉ ያብዛልን ። ። ።
    መቸም ቢሆን እደዚነዚህ የሉትን በሀይማኖተቸው በእምነታቸው በምግባራቸው የፀኑትን በውቀታቸው ከየትም አፎንፉነው አስሰው ፈልገው የተደበቀውን የእግዚአብሄርን ህግና ሚስጥር የውም የልተበረዘ የልተከለሰውን አደምን ከአጢያት እኛን ለመጥመቀ በገባው ቀል መሰረት የለዘርአ ብእሲ ድንግል ወለዲተ ቃል ከሆነችው ከመሀሪያ ተወልዶ 33 አመት ከ 3 ወር በምድር ለይ ተንከራቶ ስቃይና መከሪውን እየተቀበለ ሀዋሪያት አሰተምሮ ኦሪትን ለፀድቃት እንጅ ልሽራት ሳይሆ ላድሳት ነው ብሎ ኦረት ከነበያት ከሃዋሪያት አድቃል ከሚያልፈው ሰመይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል እንደአለው ሁሉ በሁለት ጥራዝ የተፀፈው ሰማንየ አሃዱ ( ፰፩ ) ቅደስ መፀሀፍ የሃይማኖት እና የሳይንስ ቀመር መገኛ ዘመኑን የሚዋጅ በቀራንዮ ተሰቅሎ በጎለጎታ ተቀብሮ ሞትን በሳልስቱ ድል ነሰቶ የተነሳው የሰራዊት አምላክ እግዚነህ እየሱስ ክርስቶስ ከናቱ ከቅዱሳን አባቶች እናቶች ይደምረን አሜነ ።አሜን ። አሜን ።
    ፈተና እደአለ እነወቅ ???
    ሰብሃት ለእግዚአብሄር በሰመያት ;
    ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብዕ ።

  • @asfawprodigital
    @asfawprodigital Před 4 měsíci +10

    ቃለ‐ህይወት ያሰማልን ላንቺም ለነገረንም! ዶክተር እጅግ ይገርማል የማናውቀው ብዙ ጉድ እንዳለ ያሳያል እያወቅን በመጣን ቁጥር ደሞ ወዳጅ መስለው ያወጡታል። እግዚአብሔር ይቦና ይስጠን እና ታሪካችን ይገለጥ። ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን፣ የአለሙ ገዢ፣ አስራተ ድንግል መሆንዋን የምናውጁበት ትንሳኤዋ ሲመጣ ሁሉም ይገለጣል የአለሙ መሪ ስለምንሆን ማንም ሊቃወመን አይችልም አይርቅም ትንሳኤያችን ቅርብ ነው።

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 Před 4 měsíci +5

      የውልህ ወንድሜ ትንሳኤ ከሰማይ እንደ መና የሚወርድ አይደለም መጀመርያ የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ ከተለማመደው የጥንቆላ የመተት ስር መማስ ቅጠል መበጠስ አቁሞ ዝሙት መዳራት ዘረኝነት ጥላቻን አስወግዶ ንስሀ ካልገባ አይደለም ትንሳኤ ለደቂቃ እፎይታ ያለውን ሂወት አይኖርም

    • @fikirtetakele3350
      @fikirtetakele3350 Před 4 měsíci +2

      እውነትህን ነው ነገር ግን ያልከው የቤተክርስቲያናችን የጀርባ ቅማሎች የሆኑ ክሀነታቸውን ያፈረሱ ተብታቢዎች ሟርተኞች ዛር አነጋሾች ዘረኞች ሐይማኖት መሰል ዲያቢሎስ ነኮለኮላቸው ድርጅቶች አጠቃላይ የዲያቢሎስ መንግስታቶቾ ከነጣኦታቸው ሳይፈረድባቸው የኢትዮጵያ ትንሳኤ አውን አይሆነሞ። ጌዜው ግን ቀርቧ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 Před 4 měsíci +3

    የምሁርነት ትርጉም ትመስይኛለሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-xx9qm1qi3l
    @user-xx9qm1qi3l Před 3 měsíci +1

    በጣም በጣም እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፣የዕውነት ጊዜ ቀርቡአልና።

  • @christiansador2568
    @christiansador2568 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መሲ ርቺልን የኢትዮጵያ እናት እመቤቴ ታግዝሽ❤❤❤

  • @ethel787
    @ethel787 Před 4 měsíci +12

    እንደምን ከርመሻል የኔ እህት የምትሰጫቸውን ትምህርቶች እከታተላለሁ ጠቃሚና ልናውቃቸው እሚገቡ ሆነውም አጊንቻቸዋለው በጣሙንም አመሰግናለሁ !!!
    እናም ስለ መልከፀዴቅ እና ስለ ዮቶር ከ ኢትዮጵያዊነት ጋር ያላቸውን ግንኙነት ሰፋ አርገሽ እንድታቀርቢልን በማርያም ስም እለምናለው 🙏🙏🙏 💚💛❤

  • @FireAbebe-dy9yw
    @FireAbebe-dy9yw Před 3 měsíci

    እውነትም መስከረም!!!!👏👏👏👏👏👏

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 4 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-fx8rj6tj6e
    @user-fx8rj6tj6e Před 3 měsíci

    ተባረኪ 🙏

  • @user-ce9tf8iq1i
    @user-ce9tf8iq1i Před 4 měsíci +2

    ዶክተር ላንቺም እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያሰማሽ እመብርሀን ታበርታሽ

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 Před 4 měsíci +6

    ❤️❤️❤️Dr. Meski derbabawa emebet

  • @negatucheru9792
    @negatucheru9792 Před 2 měsíci

    Really you are my heroic in telling the truth that you accepted.🎉🎉🎉

  • @yilmaatrihun7194
    @yilmaatrihun7194 Před 4 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 Před 4 měsíci +4

    በጣም ያስገርማል ተባረኪልኝ 🌻

  • @ltilahun
    @ltilahun Před 4 měsíci +5

    ሲገርም ትላንት ጠዋት በአጋጣሚ እኔም ተመልክቼዋለሁ! አንዳንድ ኮሜንቶችኅም አይቻለሁ ። ብዙዎች ባሁኑ ሰአት የኢትዮጵያን መጽሐፍ ቅዱስ ለማግኘት በጣም እንደሚፈልጉ ተረድቻለሁ። በርቺ እህቴ!

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv Před 3 měsíci +1

      this weak also Russia revealed that Jesus was black I am wondering so in that video so many people were talking about Ethiopia

  • @devetho4260
    @devetho4260 Před 4 měsíci +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር መስከረም
    ስለመፍትሔው የኛ እውነተኛ አባቶች የሚሰሩት ነገር አለ?

  • @user-fm4fg8xm1t
    @user-fm4fg8xm1t Před 4 měsíci +2

    እግዛብሔር የገልግሎት ዘምንሽን ያብዛልን እሱ ይጠብቅሽ ቃለ ሒዎት ያሰማልን

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 Před 3 měsíci

    እናመሠግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ነበር።

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 4 měsíci +2

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ ብዙ እንድናውቅ በሀይማኖታችን ጠንከር ያለ እውቀት እንዲኖረን ስለምታደርጊን ከልብ አከብርሻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 Před 4 měsíci +1

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ :- ለአንቺና አንቺን መሰል የእውነት ሠዎች" የእግዚአብሔር ጥበቃና ቸርነት አይለያችሁ ::
    መስኪ" ካንቺው ውድ እህቴ እጅግ ብዙ ትምህርት ተምሬአለሁ_ _ _እግዚአብሔር በቸርነቱ እስከ መላው ቤተሠብሽ ይጠብቅሽ"* ዓሜን !!!!!! ::

  • @yohannesh.giorgis5215
    @yohannesh.giorgis5215 Před 4 měsíci +2

    ግሩም ነው! በርቺልን! ስለ ሀይማኖታችንና ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ይበልጥ እንድናዉቅ በምታደርጊውን ጥረት የእግዚአብሔር ድጋፍ አይለይሽ!

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Před 4 měsíci +3

    መስኪ ሁልጊዜ በጣም ጥሩ መረጃ ስለምትሰጭን ከፋ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ ።ይህንን ጽሁፍ ብትተረጉሚልን በጣም ደስ ይለኛል

  • @amarechebud3423
    @amarechebud3423 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያክብርሽ ለኢትዮጵያ ትንሣኤ በሰላም ያድርስሽ ። በእውነት ብዙ ውስብስብ ነገር በታሪክ ዙሪያ ተፈቶልኛል። ዓለም ኹሉ ሊሰማው ሚገባው እውነት ነውና ። በሥራሽ ኹሉ እመብርሃን ትቅደምሽ ። ዶ/ር መስከረም ለቺሣ

  • @Abayneh-op8wv
    @Abayneh-op8wv Před 4 měsíci +8

    ሰላም ዶ/ር መሰከረም

  • @user-em3pl8uj1m
    @user-em3pl8uj1m Před 3 měsíci +1

    በዚህ ዘመን ፈጣሪ የሰጠን ባለ ብዙ ዓይን ድንቅ ሴት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 Před 4 měsíci +2

    እናመሰግናለ ዶ/ር የእውነት ጌዜ እየመጣነው በጣም ትልቅ መረጃነው እውነተኛው መፀሀፍ የኢትዮጵያው ለአለም ህዝብ ታትሞ ለማየት እድሜና ጤና ይስጠን 🙏

  • @user-hf5um8os7p
    @user-hf5um8os7p Před 3 měsíci

    ናመሰግናለን

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 Před 4 měsíci +1

    Meski you are our gift from God to all Ethiopians who are listening you. God bless you and your family.

  • @mesfinhaftu6206
    @mesfinhaftu6206 Před 4 měsíci +5

    ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ቀጥተኛነት አንዳችም ጥርጥር ገብቶኝ አያውቅም ፤ ነገር ግን ክርስትና እዛው ኢትዮጲያ ነበረ ሲል ውስጤ ፍፁም ሓሤት እያደረገ ነበረ ።
    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን እህታችን

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Před 4 měsíci +3

    እናመሰግናለን መስኪዬ!!! ያቀረብሽው ሁሉ ትክክል ነው። 😊

  • @millionhailudessalegn6392
    @millionhailudessalegn6392 Před 4 měsíci +2

    ዶክተር በጣም የሚገርምሽ በሃይለ ስላሴ ግዜ ታትሞ የነበረው መጽህፍ ቅዱስ በገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ላይብረሪ ነበረ የሚገርመው ባልታወቀ ምክንያት እንደጠፋ አስተማሪዬ ነግሮኛል።

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እዳች አይነቶችን ያብዛልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 4 měsíci +3

    እንኳን ደስ ያለሽ የዘራሽው እየበቀለልሽ ነው በጣም ደስ ይላል በርቺ ዶክተር አስተማሪ አገር ወዳድ እናመሰግናለን ዶክተር መስኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 Před 3 měsíci

    መምህረት ዶክተር መስከረም ለቺሳ,
    ውድ እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃለ ሕይወት ያሰማሽ !!!!

  • @segedumengistie1009
    @segedumengistie1009 Před 4 měsíci +2

    በጣም እናመሰግንሻለን። በምትሰሪው ስራ በጣም ብዙ የጠፋን በጎችን እየመለስሽ ወንደሆነ ልነግርሽ ፈልጌ ነው። በርችልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። ይህን ሰይጣናዊ አለም መታገል ቀላል አይደለም እና በርቺ።

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před 4 měsíci +1

    ግሩም ትምህርት ነው እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewworku-dg8hz
    @getachewworku-dg8hz Před 3 měsíci

    በጣም ጥሩ ስራ ነው መምህር ..

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před 4 měsíci +6

    ቅዱሳኖቹ ክፉ ዘመን እንደሚመጣ ስላወቁት ሁሉን በሚፅጥር ደብቀዉታል : የጥንንት አባቶቻችን አኮ ድንቅ ናቸዉ : መፅሐፍ ቅዱሥ ሳነብ ብዙ የተበወዙ ነገሮች አይበታለዉ ግን ሁሉም በጊዜዉ ይስተካከላል :ግን ተዋሕዶም ፕሮቴሥታንት ፔንቴ እና ካቶሊክ ሌሎቹም ትክክለኛ መፅሐፍ ቅዱሥ እንደማይከተሉ ማሳወቁ ጥሩ ነዉ በርች 💚💛❤👍

    • @lyonnaise6395
      @lyonnaise6395 Před 3 měsíci

      አረ እስቲ በናትህ ትንሽ እንኳን አሳየን እንድናውቀው

    • @samsonabraha9536
      @samsonabraha9536 Před 3 měsíci

      @@lyonnaise6395 ወንድምሜ(እህቴ) እኔ እንደ ዶ/ር መስከረም የታሪክ ,የበዐልና የሐይማኖት ተመራማሪ አይደለዉም ግን የኛ መፅሐፍ ቅዱሳችን እንደተለወጠ መፅሐፍ ቅዱሥ ለሚያነብና ለሐይማኖቱ የሚቆም ሊረዳዉ ይችላል ግን ጥናት አደርግና እመለሳለዉ ግን ትነሸ ምሳሌ ላቅርብ (ኢትዮኝያ መፅሐፍ ቅዱሥ ላይ ከ40,በላይ ተጠቅሳለች ግን አሁን አምስት እንኳን አይሞላም ሌላዉ ደገሞ ኢትዮፕያ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች የሚለዉን ለሱዳን ሰጥተዉታል : በጣም ብዙ የተለወጠ ነገር አለ በይበልጥ ከዶ/መስከረም መማር ትችያለሸ : እኔም ጥናት አደርግና እመለሳለዉ ተባረኩ ድል ለፋኖ 💚💛❤

  • @getkeffa8823
    @getkeffa8823 Před 4 měsíci +1

    ዶ/ር የሠጠሽን የመጵሐፍ ቅዱስ ሰማንያ አሀዱ እውነተኛ መሆኑን ከማብራሪያ ጋር የሠጠሽን ትምህርት በጣም ተመስጫለው አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @hamytesema3231
    @hamytesema3231 Před 4 měsíci +1

    በጣም ነው የሚገርመው እግዚያብሄርን እምለምነው የእውነቱ ፣ትክክለኛው ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የሚገለፅበት የኢትዩጵያን ትንሳኤ ያሳየን አሜን ! ዶክተርዬ በጣም በጣም በጣም ነ የማመሰግንሽ ጥሩ እንቅልፍ ትሰጪኝለሽ ፣ እድሜሽን ያርዝመው በእውነት መዳኒአለም

  • @endeshawberja1889
    @endeshawberja1889 Před 4 měsíci +2

    ትልቅ ማስረጃና ፍንጭ ሠጪ በመሆኑ ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥልን፤ በርቺልን።

  • @aberashregassa2584
    @aberashregassa2584 Před 4 měsíci +1

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ምን እንደምልሽ አላውቅም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ።

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Před 4 měsíci +1

    አትጠገብ ዶኮተርዬ❤❤❤❤❤❤❤የተዋህዶ ማይክራፎን ፀጋውን ያብዛልሽ ውድድድድድድድ

  • @elgea354
    @elgea354 Před 4 měsíci

    ❤️❤️❤️🙏🏻

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤ የዘመናችን እንቁ አንሰት እህታችን መምህርት ዶክተር መሰኪዬ እንኩዋን በሰላም መጣሸልን ፀጋሸ ከነቤተሰብሸ ይብዛላችሁ ። አሜን አሜን አሜን የማያልቀውን ቃለሕይወት ያሰማልን። በዙ እወቀት ቀሰመናል ከአንቺ ከርዑተ አንደበትሸ እግዚአብሔር ይባርክሸ አብዝቶ ይሰጥሽ🎉🎉🎉🎉

  • @Fasildes
    @Fasildes Před 4 měsíci +1

    መምህራችን አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ETHdaily-hj4ts
    @ETHdaily-hj4ts Před 3 měsíci +1

    THANK YOU ❤ you are being the bridge for our country and for youth let's get our kids to subscribe this kind of channels rather letting them open tiktok in deed that video passed 1M views

  • @tamratbushramuhammed4463
    @tamratbushramuhammed4463 Před 4 měsíci +1

    መስኪ በየ እለቱ ነዉ እመከታተልሽ እናመሰግናለን በጣም

  • @EKidane77772
    @EKidane77772 Před 4 měsíci +2

    መ ምህታችን እንደተለመደው ለማይጠገበው ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤ሰሞኑን እኔም ቪዲዎውን አይቼው በጣም ደስ ብሎኝ ነበር አሁን ለምን ለሚለው ጥያቄም በሚገባ ስለገለፅሽልን ምስጋናዬ ብዙ ነው 🎉🎉🎉

  • @user-uk4pb9vx9d
    @user-uk4pb9vx9d Před 4 měsíci +1

    An ethiopoan icon. You are simply phenomenal

  • @aynalemdesta7125
    @aynalemdesta7125 Před 4 měsíci

    ዶክተር መስከረም እዉነት ነዉ መከራዉ ቢበዛም የኢትዮጵያ እዉነት ግን ፈጦ እየመጣ ነዉ እንደ አንቺ አይነቶችን ያብዛልን🙏

  • @taklu85
    @taklu85 Před 4 měsíci

    ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር አምላካችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። የእመቤታችን ጥበቃ አይለይሽ።

  • @zewdugebre-hiwet2318
    @zewdugebre-hiwet2318 Před 3 měsíci

    ቃለሕይወት ያሰማልን፣ ዶ/ር መስከረም።

  • @dimvidpro
    @dimvidpro Před 4 měsíci +2

    ውድ አንደበተርቱዕ የሆንሽ እህታችን ዶ/ ር መስከረም አንቺን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን። እንዳነቺ ያሉትን ብርቱ የተዋህዶ ልጆችን የቤተክርስቲያን አርበኞችን ያብዛልን። አዎ እኔም ይህን ጉዳይ ተመልክቼው በጣም ገርሞኝ ነበር። ይገርምሻል አንቺን አባ ተስፋ ሥላሴንና እህተማሪያምን አሰብኩ ። እህተማሪያም የ ተዋህዶ መፅሐፍ ቅዱሳት 125 ናቸው ብላ ነበረ። እንኳን አየሽው በጣም የሚገርም ና የሚጥም ማብራሪያ ነው የሰጠሽው ። እግዚአብሔር ይስጥልን😍

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 Před 4 měsíci +1

    እንደ ሁልጊዜም እግዚአብሔር ይስጥልን ። እስከአሁን የምታቀርቢያቸው ወደ መጽሐፍ ቢቀየሩ መልካም ይመስለኛል ።

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Před 4 měsíci +4

    ይህን እናውቀው አለን ሰምተንዋል የኪንግ ጀምስ መጻሐፍ አለኝ ሙሉ አደለም አንዳንንዶች የተቀየሩ ናቸው. አንች እግዚአብር ይባርክሽ.

    • @DawitTagegne
      @DawitTagegne Před 4 měsíci

      ስነፍጥረትን ኦሪት ዘፍጥረትን ኢትዮጵያዊው የትሮ
      ራጉኤል ነው,

  • @83Tamiru
    @83Tamiru Před 4 měsíci +1

    በእውነት የእውነት አምላክ እግዚአብሔር አይሁድ የመስቀሉን ነገር እንድዳፈን በሥጋዊ ጥበብ በቆሻሻ ክምር ተራራ ብሠሩም በዘመናት ቆይታ ተራራው የተፈጥሮ ነው ብሎ መጭው ትውልድ የመስቀል ነገር ከአእምሮው እንድ ጠፋ ብደክሙም ኢሌኒን አስነስቶ የውሸት ክብርን ንዶ እውነተኛውን የዓለም ብርሃንን ገልጦልናል እናም እንዳልሽው እውነት ከመቆፈር፣ ከመፈለግ ይልቅ ለኃላፍና ጠፍ የዓለም ምናምንቴ ክብራችንን ሽጠን በአደባባይ እርስ በእርሳችን ከላይ እስከ ታች በምንበላላበት ዘመን ስለ እውነት የተነሳሽ መሆንሽን አምናለሁ ።
    እውቀትና ብቃት ባይኖረኝም በምእራቡ ዓለም ሆኜ ኃይማኖቴንና ትውፍቴን ጠብቄ እስከ መጨረሻው እንድጸና ትምህርትሽን ፍለጋሽን ዘወትር እከታተላለሁ ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳን እመ ብርሃን በምልጃዋ በፍቅር ትደግፈኝ ።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ ስትታችን ዶክተር መስከረም ።

  • @waffiki
    @waffiki Před 4 měsíci +1

    እንኳን ተፈጠርሽ።
    በጣም የተመረጥሽ ነሽ።
    እባክሽን የምታዉቂዉን በየቀኑ አዉጪልን።

  • @melesetekilemariamazememew9248
    @melesetekilemariamazememew9248 Před 4 měsíci +3

    ኢትዮጵያን እንደዛሬው ከመጥበቧና ከማነሷ በፊት እጅግ ሠፊና ትልቅ ሐገር መሆኗን ማስተዋል ይገባል። በዚያ ላይ ተወዳዳሪ እንጂ የሚበልጣት የሌለ የታላላቅ የበቁ መንፈሣዊያንና የተራቀቁ አባቶች (ሊቃውንት) ሐገርም ናት። በነገረ መለኮት ጉዳይ የጠቢባን፣ የቅዱሣን፣ አማንያንና የተመረጡ መሆናቸውንም መረዳት ያስፈልጋል!!

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Před 3 měsíci

    ምንመጥን ስላልሆንን አይባልም !!! ገና ሀጢያተኞች እያለን እንኳንየጥበብ መፅሀፍ !!! ቅዱስና ንፁህ የሆነውን ከስላሴ አንዱ ወልድን እንኳን ወደዚህ ዓለም ወርዶ ሊያድነን አንድያ ልጁን ሰጠን !!! " የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!!! " ሌላው ሁሉ ለትምህርት ሊያንፁ ነው የተፃፉልን !! ለኛ ለማይመጥን ሂወታችን እግዚአብሔር ልጁን ከሰጠ በመሀላችን ካደረ!!! የቱ ነው ከወልድ በልጦ ስለማይመጥን የተከለከለው ይህ የኛን አስተሳሰብ በምን ሚዛን እንዲቀመጥ የሚያሳይ መልዕክት ነው !! የማይመጥኑን የጥበብመፅሀፍት ?? ለዚህ ነዋ ትውልድ እንዲጠፋ እንዳያውቅ የገደልንው እንጠየቅበታለን !!! ቅዱስ መፅሀፍት ሁሉ ለትምህርታችን ተፃፉ ይለናል !! ከተደበቁ እንዴት እንማር !!! እኛ ምን እስክንሆን ?? አብም ወልድም መንፈስ ቅዱስም አንድ አምላክ እንዲህ አላሉም !! " የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መድራትነው ""

  • @zenebechdemessia7852
    @zenebechdemessia7852 Před 4 měsíci +2

    ሠላም ልእልት

  • @yimenuyirdaw1153
    @yimenuyirdaw1153 Před 4 měsíci +4

    ሰላም እህቴ

  • @mekushanigus
    @mekushanigus Před 4 měsíci

    ዶ/ር መስከረም እንደአንቺ አይነት ሰው ያብዛልን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ። ለዘመናት የተደበቀን እውነት ጥናትና ምርምር በማድረግ ግልፀ የሆነ ማብራሪያ ትንታኔ እየሰጠሽ ትውልዱን እያነቃሽ ነው።

  • @ZekimanZeki-wq8bq
    @ZekimanZeki-wq8bq Před 3 měsíci

    ዙሮ ዙሮ የምዕራባውያንም ብሆን ሌላው መጻፍ ቅዱስ ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ናቻው

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Před 3 měsíci

      አይጀሉም ። ያለዕውቀት አትቀደጅ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @user-vx8oq6ct2d
    @user-vx8oq6ct2d Před 4 měsíci +3

    Anchinm kalehiwet yasemaln

  • @Xin3777
    @Xin3777 Před 4 měsíci +1

    Dr Meskerem, thank you SOOOOO very much. This is a billion dollar video, may God bless you and your entire family 🙏🏼
    May our God grant you a very long life and continue to reveal and expose the TRUTH.❤
    HATS OFF🎩🤝🏻❤

  • @user-gg2jn8qu3i
    @user-gg2jn8qu3i Před 3 měsíci

    ዶክተር መስከረም ዉድ እህቴ በዚህ ዘመን ያችን የአብ ግማሽ ቢገባን መልካም ዘመን ይመጣልን ነበር እግዚአብሔር ይርዳን አለን እድሜ ይስጥልን

  • @kirubelamare1530
    @kirubelamare1530 Před 3 měsíci +1

    Hi doc!
    Doc your articles are such eye openers. One single small comment, የ ድምፅ ጥራት ይታሰብበት doc! አመሰግናለሁ።

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele Před 4 měsíci +1

    ለአባቶቻችን ምስጋና ይድረሳቸው ይሄንን ለፃፋት መስዋዕትነት ከፍለው ነዉ