7- አስደናቂው የኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲ - ጥበብን ማጥናት - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • - ጥበብን መፈለግ (pursuit of wisdom)፡ እንደ አገር፡ ምን ማለት ነው?
    - በርግጥ፡ ኢትዮጵያ፡ የራሷ የኾነ አገር በቀል የትምህርት ፍልስፍና አላት?
    - የግሪክ ፈላስፎች “ጥበብ” ሲሉ እና፡ የእኛ ኢትዮጵያውያን መሥራች አባቶችና እናቶች (founding fathers and mothers) “ጥበብ” ሲሉ፡ አንድ ነበረ?
    - ለ7500 ዓመታት በዘለቀው የኢትዮጵያ አገራዊ ህልውና ውስጥ፡ የትምህርት ዋና ግቡ፡ ምን ነበረ?
    ዋቢዎች (References)፦
    መጽሓፈ መክብብ - አንድምታ
    መጽሓፈ ጥበብ - አንድምታ
    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት።
    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት።
    Borchardt, F. L. (1990). The magus as renaissance man. The Sixteenth Century Journal, 21(1), 57-76. doi.org/10.230...
    Buhler, S. M. (1990). Marsilio ficino's de stella magorum and renaissance views of the magi. Renaissance Quarterly, 43(2), 348-371.
    "Renaissance man - Definition, Characteristics, & Examples". Archived from the original on 3 May 2015. Retrieved 25 April 2012.
    Romualdez, A. V. (1964). Towards a history of the renaissance idea of wisdom. Studies in the Renaissance, 11, 133-150.
    Root-Bernstein, R. (2009). Multiple giftedness in adults: The case of polymaths. In International handbook on giftedness (pp. 853-870). Springer, Dordrecht.
    UNESCO. (2000). The Dakar framework for action: Education for all: Meeting our collective commitments, including six regional frameworks for action; adopted by the world education forum, Dakar, Senegal, 26-28 April 2000, UNESCO. (pag 13)
    * * *
    የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
    አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ። 0978212223
    ከአገር ውጪ፡ መጻሕፍቱን፡ ከአማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል፦
    www.amazon.com...
    የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
    (ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

Komentáře • 206

  • @adoniyaadam3010
    @adoniyaadam3010 Před rokem +16

    እህቴ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ የጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን።

  • @Be-crystsotom
    @Be-crystsotom Před rokem +24

    ተመስገን።ጠምቶኝ ነበር ጥበብ ።በረከቱን ያብዛልሽ

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 Před 6 měsíci +1

    በጣም የሚጠቅምና ኢትዮጵያን የሚገነባ ሀሳብ ነው።

  • @user-jl4yb9qz6d
    @user-jl4yb9qz6d Před rokem +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እንደሚወዳት መገለጫው በዚህ በጨለማ ዘመን እንደ ዶክተር መስከረም ለቺሳ ያሉ ፋና ወጊ የጥበብ ሰዎችን ሰጥቶናል። አንቺን ያስነሣሽ እግዚአብሔር ነውና እርሱ በኃያል ክንዱ መውጣትሽንና መግባትሽን ይጠበቅልን።

  • @roar3711
    @roar3711 Před rokem +14

    ዶክ በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ በዚ ድብልቅልቅ ባለብን ጊዜ የኛን ነጥለሽ ያየሽበት እና የምታሰምሪበት መንገድ እጅግ ግሩም ነው።ሌላው ያለሽ የሴትነት ስብዕና ብሎም ኢትዮጵያዊነት ቀለም በእውነት ይማርከኛል።

  • @sewbesewmeretu7830
    @sewbesewmeretu7830 Před rokem +3

    እግዚሐብሔር እንዳንቺ ያለውን እንደ አብርሃም ዘራቹሁን ይባርክ
    የእግዚሐብሔር መንፈስ አዋሪያት ላይ ሲወርድ ሰባ ሁለት ቋንቋ ሳይማሩ መናገር ችለዋል ኑ ወደ ኔ ጥበብን ትማራላቹ የጥበብ መጀመሪዉ እግ,ዚሐብሔርን መፍራት ነው ይላል ቅዱስ መጽሐፍ
    ,አባቶቻችን በገዳም ለመጀመሪያ ጊዜ ያዩትን ልጅ እርሶ እያሉ በክብር እንደ ትልቅ ሰው ይጠሩታል ምክንያቱም እንደ ቂርቆስ የተመረጠ እና የበቃ ይሆናል በማለት ከዛ ጊዜ ወሰደዉ ከመረመሩት በዎላ ዓለማዊ መሆኑን ካረጋገጡ አንተ እያሉ ይጠሩታል ላልተረዳነዉ ሰዉ እንዴት ልጅ እንዴት እርሶ ይላሉ ሞኝ ናቸው እንላለን ነገር ግን ሞኙ እኛ ነበርን ምክንያቱም መርምረዉ ስለሆነ የሚያደርጉት
    አልበርት አንስታይም ነገሮችን ጊዜ ሰተው ሳይመረምሩ የሚያጣጥሉ የድንቁርና ከፍተኛ ደረጃ ነዉ ይላል የሱን ግኝት በጊዜው የነበሩ ፕሮፌሰሮች ለጊዚው ስላጣጣሉበት
    ሼክስፔር ደግሞ መሐይም ሰዉ ሲናገር አይጠራጠርም ይላል
    አባቶቻችንም ነገርን ከስሩ ውሀን ከጥሩ ይላሉ ሰለዚህ አባቶቻችን ነገሮችን መርምረዉ ስለሆነ የሚናገሩትና የሚሰሩትም አንስታይን ሊቅ ይላቸዋል
    ለዚህ ነዉ ጠላት በቀላሉ ከዚህ በፊት ያላጠቃን ነገሮችን በተለያየ አቅጣጫ ስለሚያዩ ከእግዚሐብሐር ጋር ሆነው የጠላትን በማር የተለወሰ ሬት የሆነውነ ሀሳብ ስለሚረዱት

  • @eskedarsetegn9897
    @eskedarsetegn9897 Před 9 měsíci +1

    መስኪየ አምላከ እስራኤል ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ....በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ ሴት ነሽ. በአካል ባገኝሽ ደስ ነው የሚለኝ

  • @zinabuyimanie7666
    @zinabuyimanie7666 Před rokem +1

    ሁላችነም ሰብስክራይብ እያደረግን ምክኒያቱም ሁሉም ተመልካች ማየት ብቻ ሳይሆን ተቀላቀሉ..
    አመሰግናለሁ ።

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርት

  • @abrahamassefa1859
    @abrahamassefa1859 Před rokem +6

    ተባረኪ

  • @hiwottsegaye1314
    @hiwottsegaye1314 Před rokem +1

    ዶክተር በጣም ነዉ ምወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
    💚💛❤

  • @fantumelese4589
    @fantumelese4589 Před 4 měsíci +1

    በጥቅሉ እንወድሻለን አንወድሻለን ብዙ ዓመት ኑሪልኝ

  • @yared09
    @yared09 Před rokem +4

    ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ዕድሜዎን ያርዝምልን:: እግዚአብሔር ይሥጥልን !

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před rokem +7

    አሜን የሳምንት ሰው ይበለን ጸጋውን ያብዛልሽ ዶክተር🙏

  • @abledemelashe15
    @abledemelashe15 Před rokem +1

    በርች።

  • @messayberihun
    @messayberihun Před rokem +8

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፤ እህቶቻችን ። እውቀትን አብዝቶ ይጨምርልሸ።

  • @Awlogson
    @Awlogson Před rokem +2

    ዶ/ር መስኪ( እታለሜ) የአይናችን ስስት ነሽ ልብሽ የበራ ውድ ኢትዮጵያዊት ። ሁሌም ሳዳምጥሽ ህሊናዬ የሀገሬን ልዕልና የአባቶቻችንን ልህቀት በመሳል ይመሰጣል ያለፈውን የማይብሽ የሚመጣውን የምመረምርሽ መነፅሬ ነሽ።

  • @addisabesha2175
    @addisabesha2175 Před rokem +1

    እግዚአብሔር በመለኮት ሀይሉ ይጠብቅሽ
    የጸናው ቅዱስ ገብርኤል ያጵናሽ
    እንደ ፍቁረ እግዚ ዮሀንስ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
    ከክህደት ያድንሽ

  • @abelmehari926
    @abelmehari926 Před rokem +7

    እግዚአብሔር አሁንም አሁንም አብዝቶ ይስጥሸ። የምትናገሪው ሁሉ ጥንቅቅ ያለ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ። የሥላሴ ልጅነት ትርጉም ውስጥ ዓለም የማትሰጠን ሰላም እና ጥበብ አለ። እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @DerejeMulugieta-us7kv
    @DerejeMulugieta-us7kv Před rokem +2

    ዶ/ር መሰረት ፈጣሪ ጥበቡንና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ በጣም ሚገራርም ከሊቅ እስከ ደቂቅ
    ከአዛውንት እስከ ልጅ ሚማርበት ትምህርት ነው ሚያቀርቡልን
    ፈጣሪ እድሜውን ይስጥልን

  • @zemedkundamtew
    @zemedkundamtew Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před rokem +1

    ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ!

  • @fentaworkneh1850
    @fentaworkneh1850 Před rokem +1

    ወድ እህታችን ዶክተር መስከረም... ጊዜሽን ወስደሽ አጥንተሽ ወጣቱን ኢትዮጵያዊ ትውልድ ጥንታዊት ሃገሩ የጥበብ መነሻ ፍልስፍና የነበራት እንደሆነች ወደ መሰረቱ እንዲመለስ ጥልቅ ትምህርት እያቀረብሽ ነዉ... ይህ ጥረትሽ ወጣቱ ትውልድ ሀገሩንና መሰረቱን በጥልቅ እንዲአውቅ የሚረዳ ስለሆነ በርችልን... 🙏🙏🙏

  • @raheltegegne3358
    @raheltegegne3358 Před rokem +1

    እህታችን መድሀኒያለም ዘርሽን ይባርክልሽ። ያወቅሽዉን እኛም እንድናውቅ ስለአደረግሽን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @malikmmm5080
    @malikmmm5080 Před rokem +1

    የኔ ሙህር እህት አትጥፊብን

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 Před rokem +4

    እመቤታችን ትጠብቅሽ በርቺልኝ የኔ እናት እናንተን ባያስቀርልን ኖሮ አገራችን ትንሳኤ መናፈቅ አይኖርም ነበር በረቺልኝ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +2

    እውነት ነው ዶክተር ዕውቀት ሲካፈል ይበዛል፡ አንችንና አንችን የመሰሉ ለጋስ ኢትዮጵያውያንን አመሰግናለሁ፡ ተባረኩ፡፡

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před 7 měsíci +1

    Dr meskerem thank you 🙏🙏🙏.

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 Před rokem +2

    በ 14 ዓመቴ የጥበብ መገለጥ ተሰጥቶኝ ብዙ አስደናቂ ነገሮችን እያወኩ በወቅቱ የሚረዳኝና የሚያበረታታኝ የቤተሰብ ድጋፍ በማጣቴ ለ4 ዓመት ከኔ ጋር ቆይቶ ተወሰደብኝ። እና በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ማንኛውንም ነገር በፍጥነት የማወቅና ማንኛውንም ችግር የመፍታት ጥበብ ይሰጣል። ይህን ኃይል ለመቀበል ትልቁ ዝግጅት ፤ እውነት መናገርን ፣ ቸርነትን ፣ ርህራሄን ፣ እግዚአብሔርን ፣ መላዕክን፣ ሰውን፣ ማንኛውንም ነገር መውደድን፣ ሃጢያት የተባሉትን መፀየፍን ይጠይቃል። እነዚህ ባህርያት ለሰከንድ እንኳን ማዛነፍ አይገባም። ራሱን በዚህ መልክ ያዘጋጀ የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ ሆኖ የጥበብ ባለቤት ይሆናል። ቤተሰብ ግን ልጆቻቸውን ሲያሳድጉ ራሳቸውን ሞድል አርገው መታየት ይጠበቅባቸዋል። ልጆች አንዴ መስመር ከያዙ ቶሎ የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ ይሆናሉ። የጥበብ ባለቤት ይሆናሉ።

    • @utopia3386
      @utopia3386  Před rokem

      ውድ ተስፋዬ፦
      በቪድዮው ስላብራራሁት ጉዳይ፡ በጣም ጠቃሚ ምሥክርነት ነው የሰጠኸኝ፤ አመሰግናለሁ።
      በቀጣይ ቪድዮ ላይ ለተመልካቾቼ ስለማነብበው፡ "ሰዎች ቢያውቁት ጥሩ ነው" ብለህ የምታስበውን ተጨማሪ ማብራሪያ፡ እዚሁ ጋር ብታክልበት ጥሩ ነው። በተለይ፡ ልጆች የጥበብ መንፈስ ማደሪያ እንዲኾኑ ከወዲሁ እንዴት መሥመር ማስያዝ እንደሚቻል የደረስክበትን ግንዛቤ ብታካፍለን፡ ለወላጆች ጥሩ ሊኾን ይችላል።

  • @user-lw4dv2vo8c
    @user-lw4dv2vo8c Před rokem +3

    ዶ/ር. እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክሽ የመሞህር ግርማ እና ያንቺ ትምህርት ለትውልድ በጣም ጠቃሚ ነው. እኔም ከናንተ የተማርኩት. እግዚአብሄርን እያመለኩ እና እያገለገሉ በቅድስና መኖር. ከሁሉም እንደሚበልጥ ተምሬያለው

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před rokem +2

    ምርጥ።

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሺ መስኪ❤

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Před rokem +1

    የኢትዮጵያ እንቁ እና ድንቅ ምሁር ሼር ሼር ሼር በማድረግ ትውልድ አድኑ ልፋትዋን ድካሟን ሼር ሼር አድርጉ እባካቹ ኢትዮጵያ ዊ በሙሉ

  • @GetachewHurissa-lw4lf
    @GetachewHurissa-lw4lf Před rokem +1

    ዶ/ር እድሜ ና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ ለትውልድ የምትጠቅሚ እንዳንቺ ያሉትን ምሁራን አብዝቶ እግዚአብሔር እንዲሰጠን ምኞቴ ነው ።

  • @journalistgosa
    @journalistgosa Před rokem +1

    እንዲህ አይነት ትምህርቶችን አነፍንፌ ነው ምማረው እስካሁን እንዴት አላወኩም ባክሽ እናታችን ። ለማንኛውም በርቺልን

  • @sindumakuria4251
    @sindumakuria4251 Před rokem +1

    እንኳን በስላም መጣሽ እረ እንደውሃ ጠማሽን

  • @save7997
    @save7997 Před rokem +2

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️መስኪዬ የኢትዬጲያ እናት💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @seyfumengeste5400
    @seyfumengeste5400 Před rokem +1

    ውድ እህታችን በርች

  • @aste973
    @aste973 Před rokem +2

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ፡ያክብርልን

  • @user-ds5tg9hq4i
    @user-ds5tg9hq4i Před rokem +1

    በርቺ

  • @masreshaagze1573
    @masreshaagze1573 Před rokem +1

    Mesekrem you so brilliant and legend

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před rokem +1

    Thank you god bless you ❤❤❤❤.

  • @wondante
    @wondante Před 8 měsíci +1

    You are Amazing 🎉 Egeziabeher Yemesegen 🙏

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc Před 5 měsíci +1

    ዶ ር መስኪ ጥበብ ትሄይስ እምኩሎን መዛግብት እንዲሉ ከጥበብ በላይ ምንም ነገር የለም

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye6896 Před rokem +1

    ዶ/ር በእውነት ከልቤ አከብርሻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hannagashaw9756
    @hannagashaw9756 Před rokem +1

    እግዚያብሔር ይባርክሽ

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 Před 8 měsíci +1

    Welcome Dr.🇪🇷🇪🇹

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 Před rokem +2

    ዶ/ር መስከረም የኢትዮጵያን የትምህርት ፖሊሲ በተመለከተ ያነሳሽው መሰረታዊ ጉዳይ ራሱን የቻለ መፅሐፍ ብታዘጋጂ ትውልድ የሚቀይር ነው ኢትዮጵያ እንዳንቺ ብሩህ አዕምሮ ያለው ትውልድ ያስፈልጋታል

  • @birhanedesta4021
    @birhanedesta4021 Před rokem +1

    ትሁት፤ ንግገርሽም ትምህርትሽም ልቅም ያለ ነው፡፡
    እናመሰግናለን!

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma2688 Před rokem +1

    በርችልኝ ዶክተር

  • @BhaftaSemere
    @BhaftaSemere Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤ቀጥይበት ተባረኪ

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem +1

    መስኪ የተዋሕዶ አርበኛ በርችልን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gezahegnworku6863
    @gezahegnworku6863 Před rokem +11

    ውድ እህታችን በጣም እናመሰግናለን፡፡ ልፋትሽ ውጤት እንደሚያመጣ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    በተለይ ወጣትና አዳጊ ልጆች ላይ መስራት ብትችይ መልካም ነው፡፡
    እኛማ አረጀን እኮ፡፡ የልጆቻችን የወደፊት ተስፋ ያሳስበናል፡፡
    So keep it up the good work sister!!!

  • @workiewube5
    @workiewube5 Před 4 měsíci

    ፀፀፀ

  • @BanchiKassahun
    @BanchiKassahun Před rokem +1

    የኢትዮጵያ እንቁ ክበሪልን

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Před rokem +2

    ዶክተር እንዴት ነሽ ሩት እባላለው ከሁለት ወር በፊት ሁለተኛ ዕትም የሆነችውን የፀሐይ ከተማ የተሰኘች መጽሐፍሽን ከአገር ቤት ይዘውልኝ እንዲመጡ ብዬ መጽሐፉን ለማግኘት በጣም ብዙ ደክመው ነው ያገኙት ዋጋውም በእጥፍ ነው እና ድጋሚ ቢታተም መልካም ነው ። ስለምታካፍይን ዕውቀቶች እናመሰግናለን❤❤❤ from Doha Qatar

  • @user-tv2ve6qw1z
    @user-tv2ve6qw1z Před rokem +1

    Thank U ... Dr.

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +1

    ክቡር ዶክተር መስከረመ ለቺሳ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን

  • @mogesasmare9240
    @mogesasmare9240 Před rokem +1

    እድሜ ከጤና ያድልሽ።

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Před rokem +2

    ❤❤❤እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ደርባባ

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 Před rokem +1

    💞🌻🌻🌻መስኪዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልሽ🎉🌻🌻

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 Před rokem +3

    መስኪዬ እንኳን በሰላም መጣሽ መልካሙን ሁሉ ተመኘውልሽ🙏🙏🙏

  • @solianabirru3509
    @solianabirru3509 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ፣ ዶክተር ጥበበ ሊቃውንት

  • @gunner189
    @gunner189 Před rokem +1

    Merte sewe nesh Dr .erjime edem yestesh .Timehertesh des yilal.berch.

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před rokem +1

    Girum new Dr.Tadesku (yet nebersh) batekalay Tebarekee!!!

    • @Lgenemeti2011
      @Lgenemeti2011 Před 10 měsíci

      እግዚአብሄር ይስጥሽ እውነት የተጠላበት ዘመን ነው ቀጥተኛ እውነትን መናገር ይበጃል እናመሰግናለን እግዚአብሄር አሁንም እውነትን ጨምሮ ይግለጥልሽ ::

  • @zelalemjemberu7965
    @zelalemjemberu7965 Před rokem +2

    ስጋዊ እውቀት ከመንፈሳዊ እዉቀት ጋር እንዲህ ሲሰጥ እጅግ ግሩም ነው።

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ጥበብ ምን ማለት እንደሆነ ባንቺና አንቺን በሚመስሉ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ውስጥ እያየናት ነው.
    ብዙዎቻችን ዘመናችንን በዋዛ ፈዛዛ አልፏል ነገር ግን ይህንን የቀደሙ አባቶች ጥበብ ለልጆቻችን ከወዲሁ የጥበብን (የእውቀት) ምንነት በማሳወቅ ሀላፊነታችንን እኛ ወላጆች መወጣት አለብን.
    አህቴ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን.

  • @yemaneaarabon9171
    @yemaneaarabon9171 Před rokem +2

    ጥብብ ያብዛልሽ ተባረኪ

  • @adanegashu3702
    @adanegashu3702 Před rokem +1

    ዶ/ር ፀጋውን አሁንም ያብዛልሽ፡፡ እግዚአብሔር እንደዚህ ያሉ በሁለት ወገን የተሳሉ ምሁራንን ያብዛልን!

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ዶክተር መስከረም

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před rokem +1

    አመሰግናለሁ ለሰጠሽኝ ትምህርት::

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před rokem +1

    ብጣም አርጎ እግዚአብሔር ይባርክሽ:: ካንች ብዙ ተማርኩ:::

  • @mekushanigus
    @mekushanigus Před rokem +1

    ዶ/ር እንዳች አይነት ሙህራንን ያብዛልን ደስ የሚል ት/ርት ነው እየተማርንበት ነው።

  • @mimimama2065
    @mimimama2065 Před rokem +1

    Thank you for sharing sis

  • @abrhambire2295
    @abrhambire2295 Před 8 měsíci +2

    Txs in advance. Pls, notify the episode in bold

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h Před rokem +1

    ተባረኪ ❤❤❤

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 Před rokem +1

    Egzabhere yebarkeshe

  • @sarahsmile362
    @sarahsmile362 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 Před rokem +1

    HAYALU EGZIABHER tsegawn yabzalesh

  • @user-ew6nx8ft2m
    @user-ew6nx8ft2m Před rokem +1

    Hagere eko sew atatam lk endanchi, betam nw makebrsh. Demo Doctor lilish alfelgm behagere amargna 'Tebibuwa Meskerem' enji.

  • @berket2497
    @berket2497 Před rokem +1

    ሴትነትሽን ያከበርሽ ልቅም ያል ኢትዮጵያዊነት ነሽ እንወድሻለን በርችልን ሰው እንድህ ሲለግስ ይጨመርልታል❤❤

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 Před rokem +1

    ዶክተር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን።

  • @dawitwold9177
    @dawitwold9177 Před rokem

    የኢትዮጵያ ትንሳኤ ማለት ይህ ነው ።የመጽሐፍ አቧራ እየተነሳ ነው፡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን ዶ/ር ።

  • @ErmiasSebsibe-dn9gu
    @ErmiasSebsibe-dn9gu Před rokem +1

    አመሰግናለው

  • @user-mb1sl7sf8g
    @user-mb1sl7sf8g Před rokem +1

    ምስክርም እግዚአብሔር እድመና ግን ያድልሽ

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 Před rokem +1

    ጠቢቡ፡ንጉሡ፡ሠለሞንም፡እንዳለው፡ “የጥበብ፡ሁሉ፡መጀመሪያ፡እግዚአብሔርን፡መፍራት፡ነው”።

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 Před rokem +1

    Ehetaleme Egezabehere yemesgen
    Ye Ethiopia Amekake abzeto abzeto yebarekeshe 🙏

  • @ejigayuhderssebogale9469
    @ejigayuhderssebogale9469 Před 2 měsíci

    Egezaber. Yebarkesch.

  • @belchan6579
    @belchan6579 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ እህታችን እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ!!!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +1

    ጥበበኛ በአላዋቂዎች መካከል ሲኖር የሚሆነውን እያየ የሚረዳውም በማጣት ሀዘን ውስጥ መግባቱ አይቀርም፡ In the kingdom of unwise to be wise is to suffer . እንዳሉት፡

  • @fekadugashaw9297
    @fekadugashaw9297 Před rokem +1

    Dr Mskerm well come back ❤

  • @zinashasiged5341
    @zinashasiged5341 Před 5 měsíci

    እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሬልን ለቤተሰቦችሽም ለኛም እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @eidkodak5967
    @eidkodak5967 Před 4 měsíci +1

    💯💯💯

  • @genetgmariyam5360
    @genetgmariyam5360 Před rokem +1

    Hi my sister will come ❤

  • @Keberesnshaw
    @Keberesnshaw Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @soulrebel1987
    @soulrebel1987 Před rokem +1

    እግዚያብሔር ይስጥልን እህታችን፣ ፈጣሪ ጥበብና ማስተዋሉን ያብዛልሽ! 💚💛❤️

  • @biniyamyitbarek8945
    @biniyamyitbarek8945 Před rokem

    ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @user-ez8rc7kh9l
    @user-ez8rc7kh9l Před rokem +1

    welcam d/meskerm

  • @yirgatesfaye
    @yirgatesfaye Před rokem

    አመሰግናለሁ።

  • @mekadr842
    @mekadr842 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ