4- የአሕዛብ የቃል ጥበብና የኢትዮጵያውያን የሃይማኖት አቋም - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ቀደምት ኢትዮጵያውያን፡ ስለአሕዛብ “ የቃል ጥበብ” ምን ያስባሉ?
    ብዙም ያልሰማነው የኢትዮጵያውያን መንፈሳዊ መርኅ (Golden principle)
    በኢትዮጵያ ውስጥ፡ በክርስትና ሃይማኖት ማስገደድ፡ በእውነት ነበረ?
    እውን፡ “ኢትዮጵያ” የምትባል አገር፡ ዘመናውያን ፖለቲከኞች እንደሚሉት፡ በኩሻውያን፣ በሴማውያን ወይም በያፌታውያን የበላያዊ/ጽንፈኛ ማንነት ላይ ብቻ የተመሠረተች ናትን?
    የንግሥተ ሳባን እና የጠቢቡ ሰሎሞንን ታሪክ የሚያጥላሉ ትርክቶች፡ መነሻቸው ከየት ነው?
    ዋቢዎች (References)
    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት።
    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት።
    Davis, D. Diane, and Victor J. Vitanza. "Diogenes of Sinope." Classical Rhetorics and Rhetoricians: Critical Studies and Sources, Praeger Publishers, Westport, CT, USA (2005): 132-6.
    Halperin, David M. "Plato and erotic reciprocity." Classical Antiquity 5, no. 1 (1986), 6080.
    Machiavelli, Nicolo. "The prince (WK Marriott, Trans.)." Shelbyville, KY: Wasteland Classics (1992).
    Reeve, Charles DC. "Plato: Republic." Hackett, Indianapolis (2004).
    Reid, Richard. "Atrocity in Ethiopian History." Journal of Genocide Research 24, no. 1 (2022): 97-108.
    Salvadore, Matteo. "Gaining the Heart of Prester John: Loyola’s Blueprint for Ethiopia in Three Key Documents.”." World History Connected 10, no. 3 (2013): 43.
    የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
    አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
    ከአገር ውጪ፡ መጻሕፍቱን፡ ከአማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል፦
    www.amazon.com...
    የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
    (ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

Komentáře • 264

  • @warkamedia
    @warkamedia Před rokem +26

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ በእውነት ለኢትዮጵያ የተሰጠሽ ድንቅ ሴቶች መካከል ከዋንኞቹ አንዷ ነሽ ክበሪልኝ የኔ ጀግና

  • @kiburgetachew8382
    @kiburgetachew8382 Před rokem +57

    ዶ/ር ድንቅ አምሮና ጥልቅ እውቀት እግዚአብሔር እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን ዶ/ር እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ👏

  • @yemisrakmengesha7955
    @yemisrakmengesha7955 Před rokem +24

    ሁሌም በናፍቆት የምጠብቀው ትምህርት ነው። በርቺልኝ እህቴ

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 Před rokem +36

    እንኳን ደህና መጣሽልን ዶክተር ❤
    እንደኔ በድምፅና በምስል ማቅረብሽ ችግር የለውም። ሀገር ቤት ብዙ ነገር ላይሞላ ይችላል ብቻ አንቺ አትጥፊብን አደራ ❤ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችሽ❤

    • @birhanukebede4922
      @birhanukebede4922 Před rokem +1

      ዕድሜሽን ያርዝምልን ቃለ ሕይወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን

  • @yoditaseged663
    @yoditaseged663 Před rokem +20

    አቤት ምን ያህል እግዚአብሔር ይወድሻል ማስተዋልን እና ጥበብን ሰጠሸ ለኛ እውቀትሸን ሰለምታካፊን በጣም እናመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን አንቺን በዚህ ምድር ያመጣሸ ፍጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ጥብንይ ስጥሸ እዉቀትሸን ያስፍልሸ

  • @derejetekele6255
    @derejetekele6255 Před rokem +10

    እዳቺ አይነቶችን ያብዛልን እኛስ አለፈብን ሳንጠቀምበት ለልጆቻችን ትሆናላችሁ ❤

  • @fast2799
    @fast2799 Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህች ቀን ያደረሠን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን እሕታችን እንኮን ደሕና መጣሽ
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ayenalemabebe
    @ayenalemabebe Před rokem +17

    እግዚአብሔር ይመስገን የሐገራችን ድንቅ ልጅ እረጅምእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @samsong.mariam7489
    @samsong.mariam7489 Před 3 měsíci +1

    ኑሪ ያኑርሽ ብርታቱን ያድልሽ ጥበቡንም እውቀቱን የማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድልሽ

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ይጠብቅሽ ዘመንሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ፍት ይሁን ያድርግልሽ ዘርሽ ትውልድሽ ይባረክ ይሻጋር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤!

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Před rokem +16

    ሰላምሽ ይብዛ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ዳክ፣፣፣

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 Před rokem +5

    ግሩም ድንቅ ትንታኔ ነበር ብዙ እያወቅን ነዉ ቁጭ ብሎ ለማንበብ ግዜዉም ትግስቱም የሌለን ሰዎች በዉነቱ መስኪ አንቺ ብዙ ፅሀፍ ነሽ እናመሰግናለን ማኪያቬሊና መሰሎቹ ብዙ እነሱን የሚመስሉ ሰይጣኖችን አምርተዉልናል ነፍሳቸዉ አይባረክ እርኩሶች ናቸዉና

  • @zewdenieshdebel3999
    @zewdenieshdebel3999 Před rokem +1

    መደሀኒአለም እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን
    እኔ ጠርጥራለው አነቃቂ አንደበት እያሉ የኦብራን መፀአፍ አንብቤ የላሉ አ/ር ልቦና የስጣቸው።

  • @michaelkdejene7336
    @michaelkdejene7336 Před rokem +29

    ይህ ድምፅ ብቻ አይደለም የሚሰራ የሚፈውስ ሚያነቃ የሚያስታውስ የሚዋጋ ለማይወደው የሚጋፋ ሚኮሰኩስ ብቻ ወሳኝ ድምፅ ነው

    • @kefelgnaklilu2033
      @kefelgnaklilu2033 Před rokem +2

      በዚህ ድምፅ ውሰጥ ኪዳነምህረት አለች ወንድሜ ልክ ብለሃል

  • @MelesseAlemayehu
    @MelesseAlemayehu Před rokem +1

    /ር ድንቅ አምሮና ጥልቅ እውቀት እግዚአብሔር እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን ዶ/ር እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Před rokem +4

    ዶ/ር የእግዚአብሔር ፀጋ አይለይሽ። ኑርልን። እናንተን መስማት ባንችል ሀገር ስለሚባለው ነገረ መፍራት ብቻ ሆኖ ነበር ሕይወታችን።

  • @alemalemu6951
    @alemalemu6951 Před rokem +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏

  • @fitsumkidane8197
    @fitsumkidane8197 Před rokem +7

    ባቀረብሽው ዝግጅት በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ። ቀጥይበት መጸሓፎችሽም ትምህርት ሰጭወች ናቸው ደግሜ እላለሁ አመሰግናለሁ

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před rokem +5

    እቺን የምትመስል ውብ አገር በነሱ የውሸት ትርክት የዳቢሎስ መፈንጫ አደረጓት እግዚአብሔር ይገስፃቸው ቅዱስ ሚካኤል አይለይሽ 🙏

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 Před rokem +13

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን.:: እድሜ ይስጥሽ ከጤና ጋር:: በርቺልን:: እጅግ ጥርት ያለ ትምህርት ነዉ::
    It is a waking up sound!!

  • @getachewwoldegiyorgis8128

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @fgxcvxvz.-yp1bv
    @fgxcvxvz.-yp1bv Před rokem +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ

  • @habtamudachasa8166
    @habtamudachasa8166 Před rokem +3

    ዶ/ር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን የእውነት ልዩ ሴት ነሽ በርቺ በምንችለው ሁሉ ከጎንሽ ነን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +1

    ዶክተር መስከረመ ለቺሳ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የኢትዮጵያ ጀግና ❤️
    🙏

  • @barcontube1216
    @barcontube1216 Před rokem +5

    Thank you as always

  • @elsabettadesse8066
    @elsabettadesse8066 Před rokem +3

    ትውልድን ወደ ማንነቱ ለመመለሥ ብዙ መስከረሞች ያስፈልጉናል ድምፃችሁን አሰሙ

  • @LakechB
    @LakechB Před rokem +3

    እውቀት ነፍስንን ታረሰርሳለች። በእውቀት የቆመ ሰው በቃላት ጥበብ አይናወጥም።

  • @Be-crystsotom
    @Be-crystsotom Před rokem +8

    በጉጉት የምጠብቀው ብቸኛ ፕሮግራም ይህ ነው

  • @rahelfikadu448
    @rahelfikadu448 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር ዕውቀቱን ይጨምርልሽ

  • @genetassefa6107
    @genetassefa6107 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እናመሰግናለን ፍፃሜሽን ያሳምርልን

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 Před rokem +1

    ዶ/ር እግዜአብሔር ይስረጥልን አንችን የመሰለ ሰዎችን ያብዛልን፡፡

  • @user-oi3dd1uj7p
    @user-oi3dd1uj7p Před rokem +1

    እግዚሐብሔር ሁለም እስከምድሀት ሰው አለው...!!!

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 Před rokem +2

    እናመሰግናለን ዶክተር በርችልን እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን 🙏የዘንዶውን ተከታዮች ልቦና ይስጣቸው

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤታችን ጥላዋን ትዘርጋልሽ እግዚአብሔር ወደቀደመው ዘመን ይመልስልን ሀገራችንን ክፉዎችን ያርቅልን ኢትዮጵያ ሰልምሽን ይመልስልን

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 Před rokem +8

    ሰላም ሰላም ሰላም 🙏🙏🙏

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 Před rokem +6

    በርቺልን መስኪዬ ብዙ እየተማርን ነው። ከድሮው ማንነታችን ብዙ ትእግስትና ጥበብ መማር እንዳለብኝ ገብቶኝል። አሁን እኮ ቶሎ ምንገነፍል ግልፍተኛ ሆነናል። ለክፉ ሰዎችና ክፉ ሃሳቦች እኮ በትእግስትና በጥበብ መመልስ አቅቶናል። የድሮዎቹ ኢትዮጵያዊያን ክፉውን ሰው እንዴት ባለ ማስተዋል ሳይጎዱት ቅን ፍርድ መፍረዳቸው በጣም ያስደንቃል። እነሱን ለመምሰልና ለማከል ጓጓው። እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እንወድሻለን። በሰማይም በምድርም ጸጋው አይጓደልብሽ።

  • @romange5198
    @romange5198 Před rokem +8

    ዶክተር በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ከነቤተስብሽ ይባርክህ እኔ በትምህርት በጣም ደስትኛ ነኝ ግን አንድ ሙከራ ብታደርግ ደስ ይለኛል የተጎድት ወጥቶችና ትንንሾቹ ልጆቻችን ናቸው በውጭ ያሉት በጣም በአገር ውስጥ ያሉትም በስልጣን ልንለው ውይም በኛ ቤተስቦች ድካም ስለዚህ በፕሮግራም ልጆችን በልጆች በቀላሉ አንች ታውቂያለሽ ቤተስብንም ለብቻ እንደ ትምህርት በኢንተርኔት ብታስተምሪን ታሪካችንንም ማነታችንንም ሃይማኖታችንንም ደስ ይላል ደግሞም ጠንካራ አገራችንን የምናውቅ ባለበት አስፈላጊ በሆነ ቦታ ልበ ሙሉ ሆነን መኖር እንችላለን እንደምትችል እርግጠኛ ነኝ እባክሽን ስንት ነፍስ ታድናለሽ በውቀት ።

  • @hailealem4806
    @hailealem4806 Před rokem +1

    ዶ/ር በእውነት ሰወድሽ እድሜ ከ ጤና አብዝቶ ይስጥሽ በርቺልን!!!

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Před 8 měsíci +1

    የእውነት፡ ኢንሳይክሎጲዲያ፡ ሆነሽ፡ አገኘሁሽ፥ ዶ/ር፡ መስከረም፤ እግዚአብሔር፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ የሰጠሽን፡ ፀጋ፡ መስማት፡ እጅግ፡ ያረካል🙏🙏🙏

  • @selamtesfaye6461
    @selamtesfaye6461 Před rokem +6

    እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብሸ እግዚአብሐሔር እንዲሰጥሸ እመኛለው

  • @loammelaku9800
    @loammelaku9800 Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይመስገን
    I think after all this problems Ethiopia will rise again with the name of God to the righteous place.

  • @truelovecommunitytransform2854

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ በጣም ታስፈልግናለሽ

  • @awetwolday8162
    @awetwolday8162 Před rokem +10

    I believe God is working through you. Thank you, God ! And thank you, Dr . Please keep it up

  • @simegnassefa5239
    @simegnassefa5239 Před rokem +3

    Yegna jegina tebareki

  • @Embete-
    @Embete- Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እንክዋን በደህና መጣሽ

  • @mistyswenson8147
    @mistyswenson8147 Před rokem +11

    God bless you, sister 🙏

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před rokem +19

    ዶክተር እባክሽ በቀን በቀን ባችይም በሳምንት 3 ቀን ይሁን ፕሮግራሙ በተረፈ በርችልኝ እንወድሻለን የዘመናችን እቁ ንቁ መምህራችን ❤

  • @LakechB
    @LakechB Před rokem +3

    ተባረኪልን።

  • @guducasa2687
    @guducasa2687 Před rokem +3

    እናመስግናለን! በርቺ

  • @yetigirma6156
    @yetigirma6156 Před rokem +4

    በጣም ጠቃሚ መልእክት ትምህርት ነው ግን ድምፁ ማነስ አለ

  • @itsokitsok600
    @itsokitsok600 Před rokem +3

    መስኪ አትጥፊ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před rokem +2

    ወይ እግዚአብሔር እነዚህን ተንኮለኞች በማጋለጥሽ ተምሬበታለሁ እነዚህ እንግሊዞች ግን ለምን ከኛ ጋር ተያያዙን ? ለምን ታሪካችን በተሳሳተ መንገድ ይተረጉሙብናል?
    ዶክተር መስከረም በጣም ድንቅ ትምህርት ስለሰጠሽን እግዚአብሔር ያክብርልን💚💛❤💚💛❤🙏💕🌷🌺🌹

  • @mamushbekele2287
    @mamushbekele2287 Před rokem +3

    Doctor Meskerem egziabiher Amlak kakifu nager yitebikish ayzosh berch!

  • @yoyoanber1917
    @yoyoanber1917 Před rokem +4

    መምህር እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን አንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልጅሽ ብሆን ብዬ ተመኘው

  • @destadereje8016
    @destadereje8016 Před rokem +19

    We all appreciate you and eagerly wait all the essential information and facts you transmit! Be blessed, dear our precious sister!

  • @bezawitmussie7635
    @bezawitmussie7635 Před rokem +3

    በርቺ ዶ/ር ፡ ብዙ ቁምነገር ነው የተማርነው አብዝቶ ይሥጥልን

  • @abbayabichuu6309
    @abbayabichuu6309 Před rokem +3

    ዶክተር፣እንኳን፣ደህናመጣሽ

  • @askalehailu360
    @askalehailu360 Před rokem +3

    ዶክተር በቅድሚያ ይህን ትልውቅ እውቀት የካነሽን አምላክ እያመሰገንኩ
    በመቀጠል በእውነት ቀኑን ሙሉ ብሰማው ውስጤን እያነቃቃኝ ትልቅ ትምህርት እያወኩኝ በተመስጦነው የምሰማው በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚያብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @misganah266
    @misganah266 Před rokem +3

    thank you very much.

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 Před rokem +3

    Ehetaleme Dimschen le mesmat labeqan Amelake Yemesegen.
    Ye Ethiopia Amekake abzeto abzeto yebarekeshe 🙏 ❤️

  • @amelbabi8859
    @amelbabi8859 Před rokem +2

    Meskiye egzeabher Amlak ahunem tsegawen yabezalesh erejim edmena tenawen kenebetesebesh temegnew tebareki

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 Před rokem +2

    መስኪ ልዕልት ! ሰላምሽ ይብዛ እድሜና ጤና ይስጥልን ! በዚህ ጭለማ ወቅት ዶክተር መስከረምን : ዶክተር ሮዳስን እና መሰል ኢትዮጵያውያንን የሰጠን አምላክ ይመስገን !!! አሜን !!!

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Před rokem

    ዶ/ር እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ብዙ ነገር ነው እየተማርኩ ያለሁት እንዳንች አይነት ለእውነት የሚኖሩትን ያብዛልን

  • @tamene1525
    @tamene1525 Před rokem +6

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mahiletbelay3032
    @mahiletbelay3032 Před rokem +3

    ዶክተር እናመሰግናለን, ታሪክ እያበላሹ ያሉ በዝተዋልና በርቺለን,

  • @akodrive2926
    @akodrive2926 Před rokem +3

    ቅዳሜዬን ካንቺ ጋር ነኝ እንኩን ደህና መጣሽ በድጋሚ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před rokem +2

    ኑሪልን አቦ

  • @leludesta4571
    @leludesta4571 Před rokem +2

    ሰላምሽ ዪብዛ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @teshomeadugna8938
    @teshomeadugna8938 Před rokem +2

    ዶ/ር እግዚአብሔር ያበርታሽ።

  • @yoseftaye3909
    @yoseftaye3909 Před rokem

    ዶ/ር በጣም ድንቅ ትምሕርትም ስብከትም ነው ለኔ በርቺልን እግዚአብሔር ሑሌም ከአንቺ ጋር ይሑን አሜን አሜን አሜን

  • @alemalemu6951
    @alemalemu6951 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን ያኑርልን ዶክተር ❤️😇🙏🙏

  • @user-st2gs1zq9r
    @user-st2gs1zq9r Před rokem +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር!!

  • @simegnmesfin6416
    @simegnmesfin6416 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣሽልን ዶክተር እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ👏

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před rokem

    ትምህርትሽ ተመችቶኛል ።እግዚአብሔር ይርዳሽ እናመሰግናለን ።

  • @mihretadera4696
    @mihretadera4696 Před rokem

    ብርክ በይልኝ ዶክተር መስከረም የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይሽ:: የድንግል ማርያም ምልጃዋ ከንቺ ጋር ትሁን:: ቅዱስ ዑራኤል ምስጥሩን ይግለጥልሽ::

  • @user-br3gp1nt1q
    @user-br3gp1nt1q Před rokem

    እግዚያብሔር አንቺን ሰቶናል እግዜያብሔር ይመስገን ከዚህ ተጨማሪ እውቀትን ይጨምርልሽ ሚስጥርን ይግለጽልሽ የሚገባሽን ና የሚያስፈልግሸን አሜን፤፤

  • @user-cn4cp7jx1b
    @user-cn4cp7jx1b Před rokem

    ላይክ፣ ሼር፣ ስብክራይብ፣ በማድረግ የጣት ጻም ገብታችሁል ማለት ነው አድርጉ ይረዳታል ትልቅ ትምህርት እየስጠች ነው እባካቹ ወንድን እህቶች
    ወርቅ እቁ አስተማሪያችን ናት የተዋህዶ ልጆች። ተባረኪልን እድሜ እና ጤና ከነቤተሰብሽ

  • @yosefe5083
    @yosefe5083 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @dawit2583
    @dawit2583 Před rokem +4

    መስኪ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብ አርጌአለሁ በታም ነው የምወዲሽ የኔ ምርጥልጅ አስተማሪዬ

  • @gena15
    @gena15 Před rokem +2

    በእውነት በጣም የሚጥም እና ብዙ እውቀትን የሚያስጨብጥ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ዶር መስከረም🙏🏽❤️

  • @zolazuzu9832
    @zolazuzu9832 Před rokem

    ውድ እህታችን በርቺ ሁሌም የምናፍቀው ነው

  • @getachewgirma7311
    @getachewgirma7311 Před rokem +1

    ሰላም ለኪ እህቴ ዶክተር መስከረም፥እጅግ የተወደደ መርሀግብርሽን በርትተሽ ቀጥይበት አምላክ ያበርታሽ፤ከዚህ ቀደም በተለያየ ሚዲያ ወይም ቻናል ያደረግሻቸዉን ቃለመጠይቆች ትንታኔዎች በዚህ ሚዲያ ብትጭኛቸዉ እላለሁ፤በተረፈ በርችልኝ/ልን

  • @waffiki
    @waffiki Před rokem +1

    በጣም ነው የማደንቅሽ። የምትይዉ በሙሉ ትክክል ነዉ።

  • @mekushanigus
    @mekushanigus Před rokem +1

    እንደ አንቺ አይነት ብሩህ አዕምሮ ያለው ሰው ያብዛልን። እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ

  • @tigsthabteweld5914
    @tigsthabteweld5914 Před rokem +2

    Thank you.

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 Před rokem +1

    ይህን founding principles ለማፅረስ ማስተማርን ስለሚጠይቅ theologians ብዙ መስራት ይጠበቅባቸዋል

  • @yewubdarmamo6641
    @yewubdarmamo6641 Před rokem +4

    thanks Dr.hopefully the generation will benefit from this program.

  • @wendesedet
    @wendesedet Před 4 měsíci

    እግዝሐብሔር ጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @emebetemageja2578
    @emebetemageja2578 Před rokem

    ክብር ምስጋና ለጌታ ይሁን አንችን ጌታ ስለስጠን ሁሌን ፕሮግራምሽን እናፍቃለሁ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቼበታለሁ ተባረኪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን::

  • @tenayenedaw8167
    @tenayenedaw8167 Před rokem

    በእውነት ተባረኪ

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +6

    እግዚአብሔር አምላካችን ለዘመናችን ከታላላቆቹ መካከል አንዷ የተሰጠሽን ውዷ ዶር መስኪ
    አብዝቶ ይባርክልን፥በጤናው ከዕድሜ ያድልልን፡፡
    የያዝሽው መንገድ ገራሚ ነው፥ለዛሬው መከራ ቀን አዘጋጅቶ ያስተማረሽ፥በስርዓቱ ብዙ ነገርን የገለፀልሽ ነሽና በትክክል ወቅታዊ ነገሮችን ከመሬት ያለውን በደንብ በአስረጋጭ በማረጋገጫ በሰፋው ማብራራት የሚችል እምቅ ዕውቀቱን ከመጀመሪያውም ተሰጥቶሻል፥ከዚያም በተሰጠሽ ዕድል ሑሉ በበዛው ዕውቀት ለጥንቃቄ አንቺን ስላደለን ፈጣሪን እናመሠግናለን፡፡
    ባይገርምሽ ብትችዪ በምን ዓይነት መልኩ ልናገኝሽ እንችል ይሆን?ብዙ የማጋራሽ፥የምጋራሽ ዕውቀቶች አሉኝና፡፡
    ከአንድ ዓመት ወዲሕ በፌስቡክ የዚሕን ዓይነት ፅሑፎች ቀጥታ ለመፃፍ ስሞክር
    sensitive መረጃዎችን detected አድርጎ የሚያወጣ alarm ሳይኖራቸው አይቀርም ፥ልፖስት ስል እምቢ ይለኛል፥ወይም select all አድርጌ ኮፒ ላደርግ ካላዘጋጀሑት የተወሰነ እንደፃፍኩትን ብትን ያደርግብኝና ሌላ ገፅ ላይ ይከተኛል፥ወይም ገፆቹንና አጥፍቶብኝ ኔትወርክ ስታክ ያደርግብኛል፥ወይም ከኔትወርኩ እንዳለ ያስወጣኛል፥በቃ አንድ ጊዜ ካወቁ ነገሮቻቸውን የሚፃረሩትን ሑሉ በartificial intelligence linkኮቻችንን አውቀውታልና አንቺም እየተጠንቀቅሽ ፃፊ፡፡
    በሌላም ኮፒ እያደረግሽ አስቀምጪ የምታስተላልፊውን የዩቲብ ታላቅ ትምሕርት፥ምንም እንኳን በመፅሐፍ የፃፍሽው ቢሆንም በንግግር በተለይም ስራ እየሰራንም ለማዳመጥ በድምፅ ያለው የተሻለ ነውና እባክሽን አድርጊውና ጠብቂው፡፡
    አንድ መረጃ ደግሞ ላቀብልሽ፥የአለም አቀፍ የሶሻል ሚዲያዎች ከተቆጣጠሩት አንዱ የሆነው ሐብታም የቴስላ መኪኖች ባለሐብቱ ኤለን መስክ ከሰሞኑ የሆነ ትልቅ አለምአቀፋዊ መቆጣጠሪያ በእያንዳንዳችን ቤት ውስጥ ተፅዕኖው እንደሚገባ አሑን ባልሻቸው ጨካኝ ምሳሌዎች እያስረዳ እየዛተ ነበረ፡፡
    "ከተሞችን ስንሰራ የጉንዳኖችን ከተማ አፍርሰን እነርሱን ደፍጥጠን ነው የእኛን ከተማ የምንገነባውና የእኛ ተፅዕኖ እንዳያስደነግጣችሑ ከወዲሁ እወቁት "እያለን ነበረ በተለያዩ የዩቲብ ቪዲዎች ተመልክቼ ከገረመኝ ወቅታዊ መረጃ አንዱ ነው፤ተፅዕኖዎቹን ከአንድ ከሑለት ሳምንታት እስከ ወራት ድረስ ይደርሷቹሐል "ብሎም ነበረ፡፡
    እስቲ እነዚሕንም እየተመለከትሽ ፕሮግራም ብትሰሪበት የሚል መልእክት አለኝ፡፡
    ስለሰጠሽን ታላቅ ወቅታዊ እና ወሳኝ ነገሮቻችን ሑሉ በእግዚአብሔር ስም እናመሠግናለን!!!
    ክበሪልን!!!!

  • @mt-nr9os
    @mt-nr9os Před rokem

    ለሚፈልጉኝ ሰዎችም ሁሉ ነው እንጂ የደከምሁ ለኔ ብቻ እንዳይደለ እነሆ እዩ። መጽሐፈ ሲራክ 24/34
    ፈጣሪ ካንቺጋ ይሁን !!!

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 Před rokem

    እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነው። እሱ ይርዳን

  • @wonduabebe5123
    @wonduabebe5123 Před rokem +1

    አግዜር ይስጥልኝ የሆነ ያልገባን ነገር አንዳለ ዛሬ ገባኝ እባክሽ ይሄን ህዝብ ከትርክት ለማውጣት ይሄ ነው መፍትሄው በርቺ

  • @yimernone4387
    @yimernone4387 Před rokem +11

    Dear Meski, thank you for another round of interesting and vital talk with a national significance. As usual, let me also recommend you to make another talk on the topic of fascism. I strongly advise you to read the book of Jason Stanley" How Fascism works-the politics of us and them". This issue is so relevant for the Ethiopian history of the past five decades. Thank you and i wish God bless you with strength and wisdom.

  • @mickeyatlaw5423
    @mickeyatlaw5423 Před rokem

    እግዚአብሔር ጤናዉን በረከቱን ከነቤተሰብሽ ይሁንልሽ

  • @girmamulugeta
    @girmamulugeta Před rokem

    ጠፍተሽብን ነበር እንኳን መጣሽልን እግዚአብሄር እድሜሽን ያብዛልን

  • @addisdamtew1950
    @addisdamtew1950 Před 8 měsíci

    ዘርሽ ይባረክ

  • @hyssoptube4878
    @hyssoptube4878 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ