2- “Exceptionalism” ምንድነው? አስገራሚው “የአገር ብርቅዬነት” ጽንሰ ሃሳብ - ዶ/ር መስከረም ለቺሣ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ብዙ አገራት፡ የየራሳቸው የ“National Exceptionalism” እሳቤ አላቸው። በዚያ ላይ ተመርኵዘው፡ የሥልጣኔያቸውን መርኆችና እሴቶች ይገነባሉ። ኢትዮጵያስ?
    ዋቢዎች (References)
    Cave, A. A. (1988). Canaanites in a Promised Land: The American Indian and the Providential Theory of Empire. American Indian Quarterly, 277-297.
    Crist, T. (2009). Godly government: Puritans and the founding of Newark. Newark History Society.
    Cunningham, S. C. (2021). Manifest destiny, American exceptionalism, and the city on a hill seen through Winthrop, O'Sullivan, and Bush: Opportunities for religious peacebuilding. Sociology Compass, 15(12), e12946. doi.org/10.111...
    Delbanco, A. (2021). John Winthrop, A Model of Christian Charity (1630). In The Puritans in America (pp. 81-92). Harvard University Press.
    Hodgson, Godfrey (2009). The Myth of American Exceptionalism. Yale University Press.
    Messay kebede (1999). Survival and Modernization‒Ethiopia's Enigmatic Present: A Philosophical Discourse. Lawrenceville, N.J.: The Red Sea Press Inc.
    የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
    አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
    ከአገር ውጪ፡ ከአማዞን ለማዘዝ፦
    www.amazon.com...
    የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
    (ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

Komentáře • 407

  • @save7997
    @save7997 Před rokem +70

    መስኪዬ ሀገራችን ባንቺ ብትመራ እንደው ከህመማችን ፣ከበሽታችን ድነን ወደራሳችን ወደ ማንነታችን ይንመለስ ነበር ሰላም ይሰፍን ነበር።

    • @selamlalem3040
      @selamlalem3040 Před rokem +1

      መጀመሪያ ጥፋቱን በሰዉ ከመለጠፍ ጥፋታችንን አምነን ለመለወጥ ከጎጠኝነት ብንወጣ ያኔ ነዉ ለዉጥ አንድ መሪ ተለወጠማለት ሀገር ህዝብ አይለወጠም ያም የሀገር ታሪክ ይነግረናል
      እንደ ሀገር ማን ነዉ እስቲ ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመሪዉ የተገዛ በየዘመናቱ ችግሮች ነበሩ
      አንቺ ብትመሪ ለተባለዉ ይህ በሰዉ መታመን ነዉ ያ ደግሞ ከእግዚአብሔር ጋር ያጣላናል የንጉስ ሳኦል ታሪክ ማየት በቂ ነዉ

    • @save7997
      @save7997 Před rokem +1

      @@selamlalem3040 ሲጀመር ይሄ የመናፍቆች ሀሳብ ነው ሲቀጥል እንደ ኢትዬጲያ ህዝብ ለመገዛት የሚመች የለም በጣም ስርአት ያለው ህዝብ ነው ።ደሞ ትምህርቱን በደንብ አልተከታተልከውም በኢትዬጲያ ምድር ላይ የምዕራባዊያንን ስርአት በፍጹም ስህተት ነው ደግመህ አዳምጥ።ሲቀጥል ኢትዬጲ እንደዚህ አይነት መሪ በታሪኮ የላትም አስመሳይ እየሳቀ ሚያርድ መሪ በፍጹም ።እሶ ትምራን ላልኩ መናፍቅ የሆነ ብቻ ነው ይሄን ሚቃወም በእውቀት ፣በስነምግባር ፣በሀይማኖት ፣በባህሪ በሁሉ ሙሉ ነች ጥሩ ነገር ሰው ሲመኝ ልትናደድ አይገባህም ላንተም ጥሩ ነው ከነ እዩ ጩፋ ትገላገላለህ።

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 Před rokem +1

      ​@@save7997 :)

    • @save7997
      @save7997 Před rokem +1

      @@madotbelete4745 ?

    • @aynalembalcha8980
      @aynalembalcha8980 Před rokem +1

      Haq nw aleqe
      Tikikil meskin yemigeltsat comment

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 Před rokem +8

    ዉይ ዶክተር ያየሁትን ቃለመጠይቆችሽን ሁሉ እየደገምኩ ከማየት ነው የገላገልሽኝ በyoutube ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ። ሀሳቦችሽን መስማት እወዳለሁ።

  • @user-tw4qp2ri2l
    @user-tw4qp2ri2l Před rokem +5

    ተመስገን ፈጣርዬ ሚድያ ናፍቆኝ ነበር በእውቀት የተሞላ እግዚአብሔር ይመስገን ይህው ተባረኪ እመብርሀን ትከተልሽ

  • @gena15
    @gena15 Před rokem +10

    Dr. መስከረም እጅግ በጣም ነዉ የማከብርሽ ሁሌ ሳዳምጥሽ አገላለፅሽ በጣም ይስበኛል በተጨማሪ በከፍተኛ የትምህርት ደረጃ መማርሽ ማንነትሽን ወግሽን ኃይማኖትሽን ያላናጋው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +4

    ዶክተር ቁጭ ብየ የዕለት ስራየን እየሰራሁ፡ አንችን ደግሞ ሳይሰለቸኝ አዳምጥሻለሁ፡ በተቻለኝ መጠን የኢትዮጵያ ታሪክ ነክ የሆኑ ጹሑፎችን አነባለሁ፡ ግን ከአንች እያገኘሁ ያለሁት ማብራሪያ ብዙ ጉዳዮችን ለማጤን ረድቶኛል ፡ ዘመንሽ ይባረክ፡ ኑሪልን ሐገርሽ ትፈልግሻለች፡

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 Před rokem +3

    ዶ/ር መስከረም መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ብርታት ጽናት ኃይልን ያጎናፅፍሽ። ለአድናቆቴ ቃላቶች የሉኝም! ምንብዬ ላድንቅዎት? ልክ እንደ ዶ/ር ሮዳስ ያለ ዘመናችሁ በዚህ በጨለመ ዘመን መፈጠራችሁ ለኢትዮጵያ ደስ እያለኝ ለእናንተ ለብርቅየዎቹ ለበራላችሁ ልቤ ይቃጠላል። በጣም ግሩም አመክንዮ ነው። እነዚህ ሰዎች አንብበው ጥንታዊ እኛነትን በሀገራቸው መስርተው እኛን በምትክ ለማስወገድ የሚሄዱ ይመስለኛል። እነሱ ለመጉላት የእኛ ጥንታዊነት መጥፋት አለበት። አሁን የተናገሩት ደግሞ በጣም ግሩም ነው እነሱ ፒልግሪምን እንዳጠፉ የእኛዎቹም እኛነትን እያጠፋ ነው አምላክ ይርዳዎት። በጣም እወድዎታለሁ መድኃኔዓለም ከቅድስት አናቱ ጋር አይለየዎት።

  • @besemselasysemeselamawlnea471

    ሰላም ዶክተርዬ እንካን መጣሽ ድንቅ ሙሁር ነሽእንዳንቺ አይነቱን ያብዛላት ኢትዮጵያ መፅሀፍን ገዝቻለሁ በጣም አሪፍ ነው ዶክተርዬ ካንቺ ብዙ እንማራለን እንጠብቃለን በሰፊው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አገራችንን እግዚአብሔር ይባርክ🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇪🇷🇪🇷🇪🇷😭😭😭

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 Před rokem +3

    ዶ/ር መስከረም አንቺንና ዶ/ርሮዳስ ታደሰን በጣም አደንቃችሗለሁ:: ሕዝባችን የማያውቁት እንድያውቁ ሥለምታደርጉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ይስጣችሁ:: በያዛችሁት ሥራ ቀጥሉበት:: ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር:: ጠላቶቿን እግዚአብሔር ያስወግድልን:: አሜን::

  • @misganah266
    @misganah266 Před rokem +4

    ሁሌም አንችን ሳዳምጥ ብዙ አተርፋለሁ ...በጣም ነዉ የማመሰግንሽ፡፡

  • @solomonteshome3759
    @solomonteshome3759 Před rokem +3

    በህይወቴ መንፈሳዊነት ብቃት ይመሰለኝ ነበር አሁን ግን በእግዚአብሔር መመረጥ የእግዚአብሄር ታላቅ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ

  • @demsislemma
    @demsislemma Před rokem +6

    ዶ/ር በራስሽ ዩቱብ መምጣትሽ መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před rokem +4

    ምርጥ አቀራረብ ጠለቅ ካለ እውቀት ጋር ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ።

  • @jobushman3279
    @jobushman3279 Před rokem +3

    ብርቅዬ የክርስትስ ልጅ DR ምስከረም በርቺ እንግዶችን እየጋበሽ በጋራ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ በመመካከር ብዙ ውጣቶችን መቅርጽ ትችያለሽ ገና እግዚኣብሔር ባንቺላይ ብዙ ስራ አለው የቀደሙት ያባቶቻችን የእውቀት ፈርጥ አሻራ ነሽ ። ❤❤❤

  • @yosefe5083
    @yosefe5083 Před rokem +2

    መስኪ እረ ብሶብሻል አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ልጅ ነሽ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 11 měsíci +3

    ብርቅዬ የኦርቶዶክስ ልጅ እውቀት ያብዛልን

  • @tizetadameta9695
    @tizetadameta9695 Před rokem +2

    መሥኪ የሁሌ ምሳሌዬ ነሽ።ዘመንሽ ይባረክ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před rokem +4

    እጅግ ወሳኝ ትምህርት ነው የጀምርሽልን እንኳን መጣሽልን ብዙ የምትሰጭን ነገር አለ እኛም እግዚአብሔር ይርዳን ለመቀበል💚💛❤🌹🙏💕🌸

  • @emuemu5917
    @emuemu5917 Před rokem +3

    ሴቶች በጥሩ ሁኔታ ሲማሩ እይታቸው ውብ ነው ባይማሩም ጥበበኞች ናቸው መስኪ ቀጥይ እንከተልሻለን ❤

  • @wondumulugeta194
    @wondumulugeta194 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በእድሜ እና በጤና ያቆይሽ በጣም ታላቅ ትምህርት እያስተማርሽ ነው

  • @eyeru1901
    @eyeru1901 Před rokem +4

    መስኪ አንችን አለማድነቅ እጅግ ንፉግነት ነው ፣እግዚኣብሔር በክብር ያኑርል ከነቤተሰብሽ እህታችን በጣም የማከብርሽ የምወድሽ ጀግናዬ 😍😍😍😍💚💛💓

  • @warkamedia
    @warkamedia Před rokem +2

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ ኢትዮጵያ ከምትኮራባቸው እንስቶች ወደፉትም ትውልድ የሚዘክርሽ ድንቅ ሰዎች መካከል አንዱ አንቺ ነሽ ምናለ እምዬ ኢትዮጵያ እንዳንቺ ስዎች ቢበዙባት በጣም ነው የማደንቅሽ የማከብርሽ 🤗🤗🙏🙏🙏

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +3

    ፈጣሪ ጤናውና ዕድሜውን ከነሙሉ ስኬት ይስጥሽ!!!
    ውዷ እሕታችን ዶ/ር መስኪ ስናዳምጥሽ ብንውል ብናድር አትጠገቢም እኮ!!!
    #ትለያለሽ እኮ!!!
    #እንደአንቺ ያሉትን ከፊትለፊት ያምጣልን!!!
    #ትውልዱን፥ዜጋችንን ለመታደግ!!!

  • @woldetewolde7029
    @woldetewolde7029 Před rokem +3

    ለጥያቄሽ ምላሽ ተገኝቶበታል፣ ያውም የተገኘው ካንቺ ሁለት መጽሐፍተ ምርምር። ቀጥይበት ። ብርታቱን ይስጥሽ አሜን።

  • @yaredkassa547
    @yaredkassa547 Před rokem +2

    በጣም ምታኮሪ ኢትዮጵያ ምትመስይ ሰው !!
    እግዚያቤር ይባርክሽ።

  • @mamsis3790
    @mamsis3790 Před rokem +2

    ዶክተር መስኪ ኩራታችን ነሽ በምክንያታዊ ማብራሪያሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ !

  • @yegnamereja4121
    @yegnamereja4121 Před rokem +2

    እንዳንቺ ያሉ እህት እና ወንድሞቻችንን እድሜ እና ጤና ፈታሪ ይስጥልን

  • @yohannsbayush4418
    @yohannsbayush4418 Před rokem +3

    እባክሽ የሚመለከት ባይኖር ማስተማርሽን አትተዪ።ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @simdela4785
    @simdela4785 Před rokem +4

    ያንቺ ተከታይ ነኝ! በጣም ነው የሚያደንቅቅሽ ልክ እንደሃሳብሽ የሚመሳሰል ሁሉ ባለፈው ሳምት ፕረሲደንት ኢሰያስ ቁጭ ኣርጎ እግሮኗል! ሰላምሽ ይብዛ👊🇪🇷👊

  • @nunubetty9153
    @nunubetty9153 Před rokem +2

    ዶክተርዬ የኔ ኢትዮዽያዊ ሁሌም አስብ ነበር ተከታታይ ትምህርት እንዲኖርሽ ❤❤❤ የኢት/ኦርቶዶክስ ጀግና አብረን ሀገራችንን ከ ጭንቅላት ወራሪ እናጠፋለን
    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅሽ ፀጋሽን ያጠንክርልሽ

  • @save7997
    @save7997 Před rokem +2

    ዶ/ር መስኪዬ ድንቅ ኢትዬጲያዊ ሁሌም እንኮራብሻለን ቸሩ መድኅኒዓለም ሀሳብ ምኞትሽን ያሳካልሽ ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ ።

  • @mekonengatachew1278
    @mekonengatachew1278 Před rokem +2

    መስኪ ዕውቀትን ለወገን ማካፈል መሰጠትን ይጠይቃል እስይ በርችልን ከአድናቆትና ምስጋና ጋር

  • @GetachewHurissa-lw4lf
    @GetachewHurissa-lw4lf Před rokem +1

    እግዚአብሔር ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ ።

  • @dawitsolomon7878
    @dawitsolomon7878 Před rokem +3

    ለኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ሰው ያስፈልጋታልና በስራሽ ሁሉ ከጎንሽ አለን!

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 Před rokem +3

    በርችልን ድንቅ ነሽ❤

  • @ashenafiyosef8913
    @ashenafiyosef8913 Před rokem +2

    ተወዳጅ እህታችን Dr "መስኪ" የራስሽ የሆነ ሾው ስለ ጀመርሽ በጣም ደስ ብሎኛል ነገር ግን የሚቀርቡት የ commercial ማስታወቂያዎችን ቀይሪልኝ ምክንያቱም
    ከበስተጀርባው ቁማር የሚቆምረውን ስለማውቀው ነው
    ፀረ ኢትዮጵያ እና ፀረ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ነው በተረፈ
    እንኮራብሻለን።

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 Před rokem +3

    ያለሽን ዕውቀት ማራኪና ሳቢ በሆነ መንገድ አጋርተሽናል።እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ዶክተር መስከረም።

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 Před rokem +3

    አመሠግናለሁ:: ዉዷ የተዋሕዶ ልጅ::
    ጥበብ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ::
    ቀጥይበት;;

  • @birtukanalemnew2008
    @birtukanalemnew2008 Před rokem +3

    ፈጣሪ የልብሽን ሃሳብ ይሙላልሽ ማስተዋልሽንም ለትውልድ እድታስተላልፊ እግዚያብሄር ይርዳሽ፡፡

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere6671 Před rokem +1

    መስኪ እግዚአብሔር አንቺን ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ሕዝቡን እንድታነቂ የመረጠሽ ይመስለኛል በርቺ

  • @save7997
    @save7997 Před rokem +3

    መስኪዬ የኢትዬጵያ እናት ትምህርትሽን በጉጉት ነው ምንጠብቀው ብዙ ነገር ተምረናል ተጠቅመናል ።ፕሮግራምሽ ቀጣይነት ያለው ይሁን እናመሰግናለን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před rokem +3

    እግዚአብሄር እንዳንቺ ያሉትን ምሁራን አብዝቶ አገራችንን ከጥፋት ያድንልን🙏 እየሆነ ያለውን ስለገለፅሽልን እናመሰግንሻለን። የኢትዮዽያ አምላክ ይጠብቅሽ❤

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 Před rokem +4

    በጣም እዉድሻለሁ እዉነት

  • @yullitigetachew7900
    @yullitigetachew7900 Před rokem +2

    IT'S PEOPLE LIKE YOU WHO NEED TO BE ON CZcams. PLEASE KEEP UP THIS WORK WE WILL LEARN A LOT FROM YOU🙏🙏🙏

  • @wendimubeyene
    @wendimubeyene Před rokem +1

    የታመመው ማንነታች የሚድንበትና የሚፈወስብ ብሎም ሀሳቡ ስጋ ለብሶ የሚታይበትና የሚነሳበት ቻናል። እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን።

  • @rahel4864
    @rahel4864 Před rokem +4

    በጣም ግሩምነው በርችልን የኔናት 💚💛❤️🤲🏽

  • @amanueldibabe2814
    @amanueldibabe2814 Před rokem +3

    ጀግኒት❤

  • @kfersha1407
    @kfersha1407 Před rokem +2

    ዶክተር መሲ። ስለምታቀርቢው ትንተና እና ጥልቅ የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። በጣም እምናከብርሽ የምንወድሽ አስተማርያችን ነሽና ኑሪልን።

  • @yisehaktadesse5687
    @yisehaktadesse5687 Před rokem +2

    ዶ/ር መስከረም ሌቺሳ በውለታ የሚታሰብ ፣ የሚያስመሰግን ግሩም አቀራረብ ነው።ክበሪልን!!

  • @dagnachewmelese7355
    @dagnachewmelese7355 Před rokem +2

    እንዳንች አይነት ሰወች ለአገር እና ለትውልድ መነሳት እና ከፍ ማለት በዚህ ዘመን በእንደዚህ አይነት መንገድ ትውልዱ ዘንድ መድረስ አለባቸው። በርችልን።

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před rokem +2

    ኢሄ ነገር በመኃል መጥቶ እንጂ ስጠብቅሽ ነበር ።
    ኑሪልን እንግዲህ ሁሉንም እያየነው ነው ።
    አልሰሩ አላሰሩ እንደው ጉዳይ አስፈጻሚ እስቲ ልብ ይስጠን ይስጥልን ።

  • @seifuchekol2444
    @seifuchekol2444 Před 11 měsíci +3

    Hi Doc I'm very satisfied by the lessons you provide to us I want to buy some of your books

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před rokem +2

    ዶክተር መስከረም እባክሽ ይሄ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ለብዙ ሰው እንዴደርስ በተለያየ ቻናል ላይ እየሄድሽ አስተዋውቂው እባክሽ እህቴ 💕🙏 🙏🙏💕💚💛❤️

  • @meskeremwsenbet
    @meskeremwsenbet Před rokem +3

    I am Very Glad to See you in this Platform Doctor You will make a great change

  • @senayetzeethiopiatube8632

    መስኪዬ የኔ ጀግና በእውነት ይሄ ጉዳይ በጣም ወሳኝ ነው ለዚህ ዘመን ትውልድ መንፈሳዊ መምህራን ሲነግሩን አልሰማ ብለናል ። እኔ እንደኔ ያንች ሴረኞችን እና የጥልቁን አለም የተረዳሽበት አረዳድ ያየሽው ለኔ መንፈሳዊ እይታም ትምህርትም ነው ብዬ አምናለሁ እንደኔ የተረዱም ብዙዎች አሉ። ብዙው ደግሞ ስለዚህ ጉዳይ መስማት የማይፈልግ ነው ። ከእምነት የወጣ ፍልፍና አለም ላሉት ያንች አቀራረብ በጣም ጥሩ ነው ማስተዋል ያድለን አመሰግናለሁ መስኪዬ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን አሜን ፫

  • @esubalewdinku1065
    @esubalewdinku1065 Před rokem +2

    ዶ/ር . እግዚአብሔር አንችን የመሳሰሉትን ቁጥራቸውን ያብዛልን።

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 Před rokem +4

    ዉይ ዶክተር መስከረም እንኳን በራስሸ ቤት ድህና መጣሽ

  • @selamawitmulugeta4415
    @selamawitmulugeta4415 Před rokem +3

    የምወድሽ

  • @tssegaaalegessehaile6641

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጊዜሽን ለኛ ሰተሽ ይሄን የመሰለ ታላቅ ነገር ስላካፈልሽን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።

  • @imainithabiti6980
    @imainithabiti6980 Před rokem +2

    I am so impressed by the Doctor’s knowledge. I am so happy Ethiopia has you as a dear child we need many more of your kind

  • @gech1995
    @gech1995 Před rokem +1

    ዶከተርየ የኛ እንቁ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @kinfetadesse8358
    @kinfetadesse8358 Před rokem +2

    The fruit of the renowned Bahir Dar University, Pedagogical department, winner of Gold medal. I was lucky enough to know you back then. But, the way you evolved and shaped yourself through time is praiseworthy evenmore. Dr Meskerem Lechisa, keep on doing what you do, please!....Thanks.

  • @alemuayenew2959
    @alemuayenew2959 Před rokem +3

    God bless you

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun1303 Před rokem +3

    Amlak yebarkesh wedwa ehtachen l

  • @Daniel-md7vg
    @Daniel-md7vg Před rokem +2

    በጣም ስጠብቀውና ያንችን እውቀት ለህዝብ የሚደርስበትን ቻናል በጉጉት ዮቱብ ይዞልኝ ሲመጣ እንዴት እዳመስገንኩት ልነግርሽ አልችልም አንድም ቀን የተናገርሻቸው ቁምነገሮች አላለፊኝም ወድያው ነው ሳብስክራይብና ላይክ ያደረኩት አይዞሽ እህታለም እንነሳለን ለሃገርሽ የትለፊውን ልፍት ጌታ ይቀበለው ኦሮቶዶክስ የምድራዊ ሐይማኖታችን ብቻ ስትሆን ስማያዊ ርስታችንን የምናገኝባት ሃብታችንም ጭምር ናት ::

  • @bereketzekedusan6813
    @bereketzekedusan6813 Před rokem +2

    መስኪዬ ካፍሽ ማር ይዘንባል በርቺልን የአገራችን ነገ ባንቺና በመሰሎችሽ ብትቀረፅ እጅግ ምኞቴ ነዉ

  • @Additiontube8450
    @Additiontube8450 Před rokem +2

    ተባረኪ

  • @akodrive2926
    @akodrive2926 Před rokem +1

    ዶ/ር በእግዚያብሄር ስም ሰላም ላንቺ ይሁንልሽ በራስሽ CZcams CHANNAL በመምጣትሽ በጣም ያስደስታል ቡዙ እንማራለን ብዙ እንማክርሻለን

  • @ElianaWubie
    @ElianaWubie Před rokem +4

    እንዴት ያለ ጥልቅ እውቀት እና ማስተዋል እግዚአብሔር አድሎሻል። እናመሰግናለን

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 Před rokem +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ much love from Texas!!! The more I listen to your speeches the more I miss my Promised Land ETHIOPIA!!! Thanks dear I can’t wait for your next video ❤❤❤❤❤❤

  • @addisnegash8077
    @addisnegash8077 Před rokem +2

    ዶ/ር መፅሀፎችሽን ማግኘት አልቻልም ከድሬዳዋ ነው ።በጣም አክባሪሽ ነኝ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏🙏

    • @befekadumolalegn5405
      @befekadumolalegn5405 Před rokem

      አዲስ አበባ አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተምያ አጠገብ ገላን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 303 ነው መፅሀፎቿ የሚገኙት።

  • @hailus7714
    @hailus7714 Před rokem +1

    When I hear about exceptionalism in relation to Ethiopia, I remember this quote in the bible. Amos 9:7 Are you not as children of Ethiopians unto me, O children of Israel?

  • @yayesintayehu6843
    @yayesintayehu6843 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamdemissie3376
    @abrahamdemissie3376 Před rokem +2

    Dr. Meskerm I am learning a great deals from you
    I am 70 years old and in USA been here 51 years!!! To be honest with you
    Growing up I was exposed to this so called Modern Education!!!! I lost and many Ethiopians our Traditional Education was advance I enjoy your video, I like to Share with you about
    “ETHIOPIA’S
    UNIQUENESS”
    **ETHIOPIA IS OLDEST NATION ON THE EARTH!! **ETHIOPIA MENTIONED IN THE BIBLE OVER 47 TIMES SPECIALLY, GENSES, EXODUS etc… **ETHIOPIA HAS ITS OWN LANGUAGE AND ITS OWN SCRIPT “AMHARIC”**ETHIOPIA ACCEPTED ORTHODOX
    (Christian)
    TEWAHEDO CHRUCH“
    BEFORE CHRIST
    **ETHIOPIA HAVE ITS OWN CALENDAR!!! **ETHIOPIA IS THE FIRST COUNTRY TO RECOGNIZE THE RELIGION OF ISLAM!!!
    It has 13 months of SUNSHINE!!! **ETHIOPIA IS THE FIRST NATION IN THE WORLD WHO INTRODUCED WHEAT CROP OTHER EATABLE GRAINS!!!
    **RIVER GIHONE or ABBEY or NILE IT ORIGINATE FROM ETHIOPIA From “the GARDEN OF EDEN”!!!
    Genesis 2:10-14 lists four rivers in association with the garden of Eden: Pishon, Gihon, Hiddekel (the Tigris), and Phirat (the Euphrates). It also refers to the land of Cush-translated/interpreted as Ethiopia, but thought by some to equate to Cossaea, a Greek name for the land of the Kassites. (“CUSH”)
    **ETHIOPIA HAS AND IS THE OLDEST CIVILIZATION ON EARTH!!!**ETHIOPIA HAVE CONTRIBUTED TO THE WORLD CIVILIZATION IN ARTS, WRITING, ASTRONOMY, PLANT SCIENCE
    ARCHITECTURE and SO MANY OTHERS!!!
    - [x] *BY THE WAY ETHIOPIANS BUILT THE PYRAMIDS although it is in EGYPT!!! *ETHIOPIA GOVERNED EGYPT FOR 75 years SHEBA (25 Pharaoh)
    was Ethiopian!!!**ETHIOPIA HAS A VERY RICH CULTURE AND HISTORY OF THE EARTH AND PEOPLE!!!
    ANY HISTORICAL OR CENTURIES OLD ITEM YOU SEE IN EGYPT WAS MADE BY ETHIOPIANS!!! Today, The current Egyptian Government do not EDUCATE THEIR MASSES THE TRUTH ABOUT ETHIOPIAN CIVILIZATION WAS ENLIGHTENING EGYPTIAN!!! Only the phony Egyptian History
    WHEN EGYPTIANS FIND OUT THEIR GOVERNMENT HAS BEEN LIEING TO THEM FOR GENERATIONS AND CENTURIES!!! **THE ETHIOPIA IS THE ONLY COUNTRY IN THE WORLD OR AFRICA NEVER COLONIZED FOUGHT FOR ITS FREEDOM AND INDEPENDENCE FROM THE BIRTH OF THIS EARTH!!!
    **NO NATION ON THIS EARTH CAN COMPARE WHATS LAYED OUT!!!
    **ETHIOPIA ALWAYS FACE DIFFICULTY IN AND OUT OF THE COUNTRY BUT IT ALWAYS OVERCOME ANY OBSTACLES FACED IN FRONT OF IT!!! From hunger, famine and WAR!!!**ETHIOPIA ALWAYS WINS BECAUSE IT HAS
    THE TRUTH!!! **ALSO THE INVISIBLE DEFENSE FORCE CALLED GOD WHO PROTECTS ETHIOPIA 24/7 year around!!! **ANY ILL THOUGHTS OR ACTION ON ETHIOPIA GOD LET YOU KNOW BY SENDING YOU A MESSAGE WHICH YOU WILL UNDERSTAND!!!
    For example;
    **GOD DOESN’T HAVE WEAPONS BUT HE HAS MORE POWERFUL than any Weapons on this planet such as NATURAL DISASTERS AS A SIGNAL, it could be tornadoes, hurricane, flood, climate change, diseases and so many others…. **ALL GOD ASKED DO NOT MESS WITH GOD’S LAND ETHIOPIA
    ETHIOPIA IS A HOLY LAND!!!
    It is True!!! If in doubt do your own research!!! But that’s the fact!!!ETHIOPIANS WAKE UP TAKE CARE OF THE HOLY LAND REGARDLESS OF THEIR SINS!!! **In HOLY LAND people need to clean their SOUL
    AND BE HOLY PEOPLE LIVING IN THE HOLY LAND!!!
    **GOD BLESSED ETHIOPIA!!!**ETHIOPIA IS A HOLY LAND!!!**ETHIOPIA HAS A INVISIBLE DEFENSE FORCE CALLED GOD, HE PROTECTS ETHIOPIA 24/7 year around!!
    Because ETHIOPIA IS GOD’S LAND!!!YES, ETHIOPIA IS A HOLY LAND!!!
    **Any “ill will”against ETHIOPIA; GOD will SEND YOU A MESSAGE LIKE HE DID TO EUROPEAN COUNTRIES recently WITH FLOOD and many SIGNALS to come YOU WILL see and UNDERSTAND what it is!!!
    NO COUNTRY IN THE WORLD MATCHES ETHIOPIA THAT!!!!
    **WHY GOD MADE ETHIOPIA THE GARDEN OF EDEN!!!

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 Před rokem +1

    ዶ/ር መሥከረም እጅግ አመሰግናለሁ፤ ግን ሁልጊዜ ውስጤን የሚያቃጥለኝ ነገር የእራሳችን የሆነውን ሥልጣኔአችነን የት እንደነበርን እንኳ ዞር ብለን እንዳናይ ልክ እንደ ጌታ መስቀል እንደተቀበረው ታሪካችን ላይ ቆሻሻ የሚጭኑ የእራሳችን እውር ሰዎች ስላሉብን ነው ፤ ታላላቅ ሐገሮችን እንዴት እንዳደጉ እና ታሪካቸው ላይ የሚሰጡትን ግንዛቤ ስናይ እጅግ በላቀ ሁኔታ ይማሩታል እኛ ግና ታሪካዊ ነገሮችን እያፈረስን ነው፤ እነዝህ ያደጉ ሐገሮች ሳይንስን በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው በእራሳቸው ፊደል ያጠኑታል ስለሚገባቸው ይተገብሩታል ወደ እራሳችን ስንመጣ ታሪካችን የሚነግረን አባቶቻችን እጅግ ጠቢባን እንደነበሩ ፊደል የቀን መቁጠሪያ ሁሉ የሰሩ እጅግ ኃያላን የነበሩ ናቸው ፤ ወደ ታሪካችን ብንመለስ የምናድግበትን እራሳችን እናገኘዋለን ለምሳሌ እንደሌላው ሳይንስን በራሳችን ቋንቋ ተጠቅመን ብንፈላሰፍበት ጥበቡ እንደው ከብቶቻችን አለ ፤ ግና ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ እንዲሉ ያሉንን ነገሮች የስልጣኔአችን መሰረት እንደሆነ ሳይሆን እንደ ንቀት እናየዋለን ቋንቋን ማሳደግ የእድገት መሰረት ነው ግና እኛ ኢትዮጵያውያን እንግሊዝኛ መናገር ስንጀምር እንሻፈፍና የራሳችን ታሪክ ላይ ቆሻሻ እንጭናለን ሥለ ሐገሬችን ታሪክ አንዳች አናውቆም የወደቅነውም ለዝህ ነው ፤ ወደ ማነነታችን የምንመለሰው በታሪካችን ጸንተን ተግተን ከሠራን ብቻ ነው።

  • @waffiki
    @waffiki Před rokem +2

    excellent, educational, teaching, and mind-opening.

  • @baslielgirma342
    @baslielgirma342 Před rokem +1

    Doc ለአነጋገሬ ይቅርታ ነገር ግን ምርጥ ትምህርት ነው ፡፡ ትውልዱ ልቦና ሰቶት በሰከነ መንፈስ ቢረዳው መልካም ነው ይቀጥል እላለሁ ፡፡

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አንችን ስላገነን

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 Před rokem +2

    Egzabhere yebarkeshe

  • @getnetboge7286
    @getnetboge7286 Před rokem +1

    ዶ/ር በእውነት ከአንቺ ብዙ እንማራለን በርቺ

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 Před rokem +2

    ዶር መስከረም እንክዋን ደና መጣሽልን ለምታካፍይን እውቀት እግዚአብሔር በብዝ ይክፈልሽ😊❤

  • @eskeeee5197
    @eskeeee5197 Před rokem +3

    ተመስገን አንችን ሰጠን አምላክ❤❤❤

  • @GNegasi
    @GNegasi Před rokem +3

    Very interesting and fascinating.
    Keep up the good work

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Před rokem

    በጣም የምወዳት የኢትጵያችን እንቁ የተዋህዶ ልጅ
    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን።

  • @abinetaragea3245
    @abinetaragea3245 Před rokem +1

    ይሄንን ድንቅ ትምህርት ዛሬገናበመስማቴ በራሴበጣም አፍራለው ካንቺሀሳብበመነሳት አሜሪካውስ በመሰራትላይ ያለውገዳም የዚአላማማስፈፀሚያ የመሆንእድሉሰፊነው

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před rokem +1

    መስኪዬ ሁሌም ኑሪልኝ። ስወድሽ አንቺ በራስሽ ፈጣሪ ሀገራችን ሰው ባጣችበት ግዜ ለክፈ ቀን ያዘጋጀሽ ብርቅዬ ኢትዬጵያን ከሚያክሙ ከተላኩት ውስጥ ነሽ ብዬ መንፈሴ ያምናል። ሁሌም በፀሎቴያስብሻል።

  • @MrTetekami
    @MrTetekami Před rokem +1

    እኔ ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው። የተለየን ብዬ አስብ ነበር። ግን የተለያየ ህዝቦችን ካየሁ በኃላ ግን ልዩ መጥፎ ሰዎች ህዝቦች ነን። በጣም ደካማ ህዝቦች ራሳችንን የምንቆልል ን። ሰለ ኢትዮዽያ መጥፎነት ተቆጥሮ አያልቅም ግን አናውቀውም።

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Před rokem +2

      የኢትዮጵያ ህዝብ ሰነፍ ነዉ እያንዳንዱ ህዝብ በሃላፊነት አይንቀሳቀስም እያንዳንዱ ህዝብ ከሚናገራት ቃል ጀምሮ ሃላፊነት ቢሰማዉ የት በደረስን ነበር። መጀመሪያ ህዝቡላይ ነዉ መሠራት ያለበት

  • @shewakirstakele6398
    @shewakirstakele6398 Před rokem +2

    የኛ ዕንቁ በርቺ እንወድሻለን

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +1

    የኔ ውድ እእት ዶ/ር መሰክዬ ባለማህተብዋ ሰወድሽ ❤❤

  • @onelove8659
    @onelove8659 Před rokem +2

    ሰላም ለአንቺ ይሁን መምህር መስኪ:
    ጉሩም መልክት ነው: በጣም አመሰግናለሁ:: ያልተቆራረጠ የመልክቱን ፍሰት የጠበቀ: ሙያዊ መሮራሉን የጠበቀ: ማለቴ ትርፍ ወሬ ያሌለው:: really thank you.
    መምህር: በእውነት በጣም ታስፈሊገናለሽ::ልክ በጨለማውስጥ ስትሄድ የሆነ የሚያበራ ነገር የሚያስፈልገኝን ያህል የአንቺ አስተምሮ ያስፈልገኛ/ና ል::
    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ::

  • @demekemebratu8173
    @demekemebratu8173 Před rokem +2

    እናመሰግንሻለን Dr. እግዚአብሔር ይባርክሽ....

  • @hw4347
    @hw4347 Před rokem +4

    ዶክተር እጅግ የሚገርም አረዳድ እና በጣም ጥሩ የሆነ አገላለፅ ነበር በደንብ ላስታዋለው ትልቅ ዕውቀትን እና ግንዜቤን የሚያስጨብጥ ነበር በርቺልን ክብረትን ይስጥልኝ።

  • @SolomenkatyeblBalchaw
    @SolomenkatyeblBalchaw Před měsícem

    ሠላም ጤናን ተመኘሁል ከመላው ቤተሰብሽ

  • @sileshiesemahagnekumlachew5028

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶክተር።

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 Před rokem +2

    ዶር መስከረም በጣም ዘግይተሽ ግን ደግሞ እግዚአብሔር በፈቀደ ሰዐት መጥተሻል።ከአንቺ ብዙ እንማራለን ።መልካም ተፅዕኖ በኢትዮጵያውያን ላይ በተለይም በእኛ በኦርቶዶክሳውያን ላይ መፍጠር እንደምትችይ አምናለሁ።

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 Před rokem +1

    ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን!!! ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 Před rokem +2

    በዉነት ድንቅ የኢትዮጲያ የእዉቀት ሙዳይ ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ በየቀኑ ብዙ ሚስጥሮችን በሚገባን መንገድ እያስተማሺን ነዉ ተባረኪ

  • @yemareyamelegi2483
    @yemareyamelegi2483 Před rokem +1

    መስኪዬ ሀገራችን በዳንቺ አይነት ሰው ቢሆን የምትመራው የት በደረስን ነበር እ/ሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @endalegetu7391
    @endalegetu7391 Před rokem +2

    Dr, Meskerem Ejig Betam enameseginalen.

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před rokem +2

    ግሩም ነው