1 - ዶ/ር መስከረም ለቺሣ - የዩቶፕያ ቻነል ትውውቅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 351

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před rokem +36

    ዶክተር እኳን ደህና መጡ እንቁ ንቁ ሙህራችን ❤🙏

    • @seyoumlegesse5032
      @seyoumlegesse5032 Před rokem

      እድሜ ይስጥልኝ ዶ/ር መጽሐፉን እንዴት ላገኝ እችላለሁ ?

  • @meronsolomon3022
    @meronsolomon3022 Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ በየክፍለ ዘመናቱ እንቁ የሆኑ ልጆችን ትወልዳለች ከእነዛም አንዷ ለኔ አንቺ ነሽ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን ።

  • @michaelkdejene7336
    @michaelkdejene7336 Před rokem +53

    ጥሩ እውቀት እንገበያለን ይህቺ ትልቅ ሀገር ከወደቀችበት እምትነሳው እንደነ ዶክተር መስከረም አይነት ሰዎች ትውልዱን ሲያነቁት እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለኝም እግዚአብሔር አገልግሎቱን ያስፋው እውቀቱንም ያብዛልሽ አንድ እርምጃ ነው እሩቅ ሚደርሰውና

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +5

    ሼር ላይክ እናድርግ፡ እርሷ ብዙ ደክማ የምታካፍለንን ዕውቀት ብዙዎች ጋር እንዲደርስ የቻልነውን እናድርግ፡

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Před rokem +23

    ውይ ዶክተርዬ አንቺ የኢትዮጵይ ዕንቁ እንኳን በራስሽ ፔጅ መጣሽልን ብዙ ትምህርት እናገኛለን በጣም ነው ይምንወድሽ 💚💛♥️

  • @tesfayegizwe3141
    @tesfayegizwe3141 Před rokem +19

    በጠም የማከበርሸ እትዮጵያን እህታችን ነሽ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይበርክ

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 Před rokem

    ልዑል እግዚአብሔ ር ይክበር ይመስገን አንቺነም እኛንም ለዚህ አበቃን
    በጣም አድርጌ የማከብረሰሽና ሰለማንኛው አይነት ትምህርታዊው መልአሰቶችን እጅግ አድርጌ አደንቀዋለሁና እረካበታለሁ !!!!

  • @guducasa2687
    @guducasa2687 Před rokem +1

    አሜን ቸር ያሰንብተን

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 Před rokem +1

    ዶ/ር መስከረም በጣም የምናከብርሽ እና የምንወድሽ እህታችን እንኳን በራስሽ ዩቲዩብ ቻናል መጣሽ:: ባለ ብዙ እውቀት ባለቤት እንደመሆንሽ እና በጣም ቅን ስለሆንሽ ከአንቺ ብዙ እንማራለን እግዚአብሔር የልብሽን ሀሳብ ይሙላልሽ ተባረኪልን!

  • @tayetessema4908
    @tayetessema4908 Před rokem

    ክብርት ዶክተር መስከረም በመጀመሪያ የላቀ ሰላምታየ ይድረስሽ። እስካሁን በምታቀርቢያቸው ሀገራዊ ርእሰ ጉዳዮች በጣም እደነቃለሁ። ቅድስት ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም የሆነችው ና የምትባለው ሀገራችንበከንቱ አይደለም ።ከቶውንም አንችን
    የመሰሉ የየዘመኑ ትውልድ ስለሚፈጠሩ ነው።እህቴ የዘመኑን በይነ መረብ በመጠቀም እንደማርና ወተት የሚጥም መሰረታዊ ጥልቅ እውቀት አዝንቢው። ትውልድ ይረሰርሳል። ትውልድ ይለመልማል። ሐገረ ኢትዮጵያ መሰረቷ የፀና ለዘመናት የሚያኖራት ትውልድ ይፈጠራል።ሁልጊዜ ላዳምጥሽ እወዳለሁ።ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ።
    ከታ መ ተ

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Před rokem

    ዶክተር እንኳን ደስ አለን ለእግዚአብሔር ልጆች በሙሉ ሼር ሼር ሼር በማድረግ ትውልድ አትራፊ እንሁን ዶክተርን ጤና እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem

    ዶክተር መስከረም ዘመንሽ ይባረክ፡፡ ዕውቀት ሲያካፍሉት እየተባዛ ይሄዳልና ጥሩ ውሳኔ ነው፡፡

  • @rahele564
    @rahele564 Před rokem

    ዶክተር መስከረብ ውድ እህታችን በጣም እናመሰግናለን ያንቺ youtube ቻናል ስለ ሀገራችን ብዙ እውቀት ለሌለን በጣም ወሳኝ ነው እግዚኣብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 Před rokem

    ዶክተር መስከረም ሊቺሳ መጽሀፎችሽን አንዳቸውንም አላነበብኳቸውም፡፡ ሁሉንም የት አገኛቸዋለሁ፡፡ መቼም አግዚአብሔር በሰዎች ሲገለጥ ድንቅ ነውና አንቺ ብቻ ትበቂናለሽ፤ እግዚአብሔር ከግብዝነት ይጠብቅሽ፡፡

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 Před rokem

    የኢትዮጵያ ን ትንሳኤ ማየት ከሚፈልጉት ና ከሚመኙት አንዷ ነኝ የሆነ የተግባር ስራ ያስፈልገዋል የሚል እምነትን ነበረኝ እና መንገዱ አልታይሽ ብሎኝ ነበር ። ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የሆነ ነገር ተገለፀልኝ ። ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ። እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል ዓመታዊ በዓል አደረሰን ።
    ይህን ሚዲያ በምችለው ሁሉ ለመደገፍ እግዚአብሔር ይርዳኝ።

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Před rokem +1

    እጅግ የማከብርሽ ዶክተር መስከረም ለቺሳ መንፈሳዊ ህይወቴን ለማስተካከል የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀሜን መገደብ ስለነበረብኝና ፌስቡክን መዝጋት ስለነበረብኝ ልከታተልሽ አልችልም ነበር። አሁን የዩቲዮብ ማህበራዊ ድህረ-ገፅ በመጨረሻ ከፍተሽ በመምጣትሽ እጅግ ተደስቻለሁ። እግዚአብሔር አብዝቶ ህይወትሽን ፣ ቤተሠብሽን፣ስራሽን፣ ድካምሽን ይባርክ!!!! እንወድሻለን!

  • @getkeffa8823
    @getkeffa8823 Před rokem

    ዶክተር የምትሠጪን ዕውቀት የውድ አገራችንን ታሪክ በጣም ዕውነተኛ በመሆኑ እየተከታተልኩ ነው ኑርልኝ ዕድሜ ና ጤና ይሰጥሽ

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Před rokem +1

    ዶ/ር እንኳን ደህና መጣሽ። እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ።

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልሽ ፍፃሜሽን በእግዚአብሔር ፊት ያማረ ይሁን ሁሌ ነው የማዳምጥሽ ፍፁም ሰውነትን ነው የምታስተምሪው❤

  • @sosenabekele4069
    @sosenabekele4069 Před rokem +3

    ዶክተር መስኪዬ በዚህ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ቶሎ ቶሎ ልናገኝሽ ስለሆነ! ብዙ ነገር እንደምንማር እርግጠኛ ነኝ! 🙏

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 Před rokem +4

    አንደበትሽን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርከው💚💛❤️

  • @woinshetyemane9921
    @woinshetyemane9921 Před rokem

    ኦው ዶ/ር መስከረም እንኩዋን ደህና መጣሽ ሃይል እና ብርታት ፅናቱንም ይስጥሽ ውጤታማ እንደምትሆኚ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @soulrebel1987
    @soulrebel1987 Před rokem

    በጣም የምወድሽና የማደንቅሽ ለሀገርሽና ለወገንሽ የምትቆረቆሪ አስተዋይ ኢትዮዽያዊ እህታችን ነሽ። ፈጣሪ ሀሳብሽን ያሳካልሽ፣ ማስተዋልና ጥበቡን ያብዛልሽ!

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 Před rokem

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እንኳን በደህና መጣሽ ! በጉጉት ነበር የምጠብቅሽ።መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልሽ ለእኛም መልካም የእውቀት ዘመን !

  • @eyerustiki2995
    @eyerustiki2995 Před rokem

    እግዚአብሔር እንዳንቺ አእምሮአችንን ለመጠቀም ያብቃን። በጣም የምወድሽ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተዛመድኩሽ እህትሽ ነኝ። አርአያዬ ነሽ ለዚህም ላመሰግንሽ እወዳለሁ። ከሁሉ በላይ ግን ለኢትዮጵያችን አንቺን የሰጠ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ።

  • @marthabeyene9899
    @marthabeyene9899 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ይቺ ምስኪን ሀገር የምትነሳበት ጊዜ የደረሰ ይመስለኛል እምነትን ከዕውቀት ጋር ያጣመሩ ትውልድ አዳኝ ሰዎችን እያሳየን ስለሆነ እግዚአብሔር አይነልቦናችንን ያብራልን የእኛንም የልጆቻችንንም

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ክበሪልኝ ኑሪልኝ ለሀገር ለወገን ታስፈልጊያለሽ እና እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን እና መምህር ፋንታሁንን ሌሎችንም ስለሰጠን

  • @user-eg7io6ps9q
    @user-eg7io6ps9q Před rokem

    ዶ.ር መስኪዬ ሁሌም የራስሽ ሚድያ ኖሮሽ እውቀትሽን ብታካፍል ምን አለበት ብዬ እቆጭ ነበር ።ተመስገን ሀሳቤ ሆኖልኛል። እግዚአብሔር ይጠብቅ ልብሽን። በአሁኑ ዘመን ሰውን ባለበት አልፀና ብሎናል ። የምወድሽ የኢትዩጵያን ረቂቅነት ገብቶሻል ብዬ ስለማስብ ነው።

  • @alemdesta4923
    @alemdesta4923 Před rokem

    የጥበብና እውቀት ኣድናቂዋ ፡ የንግስተ ሳባ ዘርና የመንፈስ ልጅ ፣ እንቁዋ ዶክተር መስከረም ለቺሳ ፣ እንኳን በዪቱብ ማስተማር ጀመርሽልን! እንዳንቺ ኣይነት ኣስተማሪ ፡ ከአኣብዮቱ በፊት ቀደም ብሎ ተከስቶ ቢሆን ኖሮ ፣ ከብዙ እራስን የማጥፋትና የመጠፋፋት እብደት በዳንን ነበር! ነገርግን እግዝኣብሄር ኣሁን ነው የፈቀደው መሰለኝ ።

  • @bgk2159
    @bgk2159 Před rokem

    ክብርት ዶክተር መስከረም በጣም እናመሰግናለን እንደአንቺ ያሉ ኢትዮጵያን የሚያድን ትውልድ ያብዛልን በርቺልን እንኳን መጣሽልን እናከብርሻለን ዩቱብ እንዲህ ለቁም ነገር ሲውል ያስደስታል ለብዙዎችደሞ የውሸት ነው

  • @senayetzeethiopiatube8632

    መስኪዬ በእውነት በራስሽ ቻናል በመምጣትሽ እጅግ ደስ ብሎኛል የኔ ኩል ውብ የሆንሽ ሴት ካንች ብዙ እውሸቶችን ብዙ የሃገር ታሪኮችን የሃይማኖት ጽናትን እና ንጹህ እምነትን እንደምንማር ሙሉ እምነት አለኝ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብር ይባርክ ያርዝምልሽ !!!

    • @genetresom2380
      @genetresom2380 Před rokem

      አምታታሺን እኮ! እውሽቶቸ። ወይ ውሸቶችን በዪው አሊያ ደግሞ እውነቶችን ወይም ሌላ። just for fun.

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 Před rokem

    ዶ/ር መስከርም ለቺሳ እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር አገልግሎቶን ይባርክ🙏🙏🙏

  • @mullemesay9345
    @mullemesay9345 Před rokem +7

    አውነት ነው እጠብቅሽ ነበር እድሜ ከጤና ከነቤተሰብሽ ያድልልን ብዙ ተስፋ አለን

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 Před rokem +3

    ዶ/ርዬ እንኳን ደህና መጣሽ። በዚህ ስለመጣሽ በጣም በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል። የድንግል ልጅ ሥራሽን ይባርክልሽ፤ እኛንም አስለዋይ ልቦና ይስጠን።

  • @aklesiazegiorgis5510
    @aklesiazegiorgis5510 Před rokem +3

    Yes! I was waiting for this. Well come Dr. Meski we love you!

  • @workieabezie2977
    @workieabezie2977 Před rokem +2

    ከተኛንበት እንድንነቃ ጥረትሽ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል፣ ነጮች ኢትዮጵያዊያን፣
    1/በታሪካችን ጦረኛ መሆናችንን፣
    2/አጋጣሚውን ካገኘን ከማንም እንደማናንስ እና
    3/የተለየዬ ሐብት እንዳለን ስለሚያውቁ ለተከታታይ ዓመታት ሰላም ካገኘን ጠንካራና ተጽእኖ ፈጣሪ አገር እንደምንሆን ስለተገነዘቡ የተለያየ አጀንዳ እየሰጡን አሁን ለምንገኝበት ሁኔታ አብቅተውናል፣ ዛሬ ነቅተን ተግባብተን፣ አንድ ሆነን አገራችንን ለማሳደግ፣ ከድህነት ለመውጣት ካልሰራን መጭው ጊዜ ጨለማ ነው። እንንቃ፣ እንደ ዶ/ር መስከረም ያሉ ምሁራን የሚያቀርቡትን ጠቃሚ ምክር ተከትለን የየድርሻችንን ለመወጣት ጥረት እናድርግ፣

  • @user-qu1cg6sj2h
    @user-qu1cg6sj2h Před rokem

    እንኳን ደህና መጣች ዶ/ር መስከረም ላንቺ ቃል የለኝም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @dukeduke6688
    @dukeduke6688 Před rokem

    ዶ/ክ በጣም ነዉ የምኮራብሽ እንዳንቺ ያለ ሙሁር እግዚአብሄር ያብዛልን 💚💛❤️ ✌️✌️✌️

  • @eskezer3083
    @eskezer3083 Před rokem

    መስኪ እግዚአብሔር ረዳሽ አንድ ቀን አብሬሽ እንደምሰራ ባለ ሙሉ ተስፋ አለኝ

  • @lidiaselu1575
    @lidiaselu1575 Před rokem

    በህይወቴ ምመኘውን ነው ያሳካሽልኝ ክብር ይስጥሽ ሀገሬን ይበልጥእንድወድና እንድሳሳላት ታረጊኛለሽ አመሰግንሻለሁ🙏🙏🙏💚💛💔

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před rokem +2

    እንዴት ነሽ ዶክተር መስከረም እንኳን ደህና መ ጣሽልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ 💚💛❤️🙏

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Před rokem +5

    እንኳን ደና መጣሽ ዉድ የኦርቶዶክ አረበኛ የሀገር የለኝታ እንቁ ሴት በራስሽ ቻናል ስላየሁሽ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @mulugetabjemaneh1380
    @mulugetabjemaneh1380 Před rokem

    እጅግ በጣም የማከብርሽ እና የምወድሽ እህቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድልሽ። ብዙ እያስተማርሽን ነው በርቺ በዚሁ ቀጥዪ። ለብዙ ሰዎች እያደረስኩኝ ነው። ገና ብዙዎች ይማሩበታል።

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před rokem +7

    በጣም ጥሩ!!!
    እንከታተላለን!!
    እግዚአብሔር ይህን ቻናል ከነ እዘጋጇ ይባርክልን!!!

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 Před rokem

    ደስ ብሎናል ደስ ይበለን ኢትዩጵ ቻናል የዉቀት ባህር ተከፈተልን፣!!!

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 Před rokem

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ በራስሽ ሚድያ በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይሙላልሽ

  • @tsegayesea7344
    @tsegayesea7344 Před rokem

    እህቴ
    እግዚአብሔር
    ይባርክሽ
    ያፅናሽ
    እድሜና ጤና ይስጥሽ
    ዘርሽ ሁሉ ይባረክ
    በፀጋ ላይ ፀጋ ይስጥሽ
    በርቺ

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 Před rokem +2

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ድንቅ እና ብሩህ አይምሮ ያላት እህት ነች ያ ብቻ ሳይሆን አገራችንን ታሪካችንን እምነታችንን በሚገባ በቅንነት ተረድታ የማስረዳት ብሎም የማስተማር እምቅ አቅም ያላት እንዲህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ሁላችንም እንከታተላት ላልሰሙ እንዲሰሙ እናርግ ሌላም ሌላም የሚጠበቅብን ነገር ካለ እናግ እላለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ እላለሁ

  • @bereketadmassu8338
    @bereketadmassu8338 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ላለንበት ወቅት ታነቂናለሽ እግዚአብሔር ፈተናዎችሽን ያስወግድልሽ ያነሳሻቸው እርእሶች ሁሉ በተቃራኒ ወገን የቆሙትን የሚያርድ ነውና እግዚአብሔር በመንገድሽ ይቅደም !!!

  • @demsislemma
    @demsislemma Před rokem

    የሰማዩ አምላክ ምስጢሩን ይግለጽልን፡፡ እናመሰግናለን

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d Před rokem

    ዶ/ር እንኳን ደህና መጣሽልን🙏❤በተለያያ አማራጭ መምጣትሽ እእ....ጅግ ደስ ብሎኛል/ናል በብዙ ነገሮች ምሳሌ የምናደርግሽ ሙህር እህታችን ስለሆንሽልን። ፈጣሪ እረጅም ጤናና እድሜ ይስጥሽ!! እንዳች ያሉ እህቶቻችንንም ያብዛልን.....

  • @meazaayele4491
    @meazaayele4491 Před rokem +9

    እንኳን ደህና መጣሽ። እግዚአብሔር አምላክ በበጎ ሐሳብሽ ሁሉ አብሮሽ ይሁን 🤲

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Před rokem +19

    This is a happy day Dr. Meskerem Lechissye nefse. Glad you came on with your own CZcams channel. First your own printshop and now your own audiovisual medium. The natural next step for you would be to open a school! Hope your bravery begets more brave ones like you sister. Igziabher zemenishin yiqedis. Amen.

  • @salamaselamawit3346
    @salamaselamawit3346 Před rokem +15

    እንኳን ደህና መጣሽ የእምዬ ኦርቶዶክስ ድንቅ ብርቅ የቁርጥ ቀን ልጅ ❤

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 Před rokem

    ምርጥ ኢትዮጵያዊት በርቺልን እግዚአብሔር የያዘ ስው ትልቅ ሰው ነው

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 Před rokem

    ለሁሉም ጊዜ አለውና በፈቀደ ሰዓት መጠሻል በተቻለ መጠን አዳምጣለሁ ስራዎችሽን በጣም ነው እማከብርሽ በጎ ሐሣብ ነው እምታወሪው፡፡ በተለይም ስለኢትዮጵያ ታሪክ

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 Před rokem

    Ehetaleme Egezabehere Ye Ethiopia Amekake abzeto yebarekeshe🙏 Qidset Dingel Mariam Sirachen Tebareke 🙏

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Před rokem

    አረበደንብእናውቅሻለን የኔውብ በዚመልኩ ስላገኘውሽደስብሎኛል ካንቺ ብዙእናተርፋለን መጽሀፍሽን ገዝቼ ማንበብባልችልም በዩቲብ ስለመጣሽ እጅግደስብሎኛል በርቺ ፈጣሪ እውቀቱን ያብዛልሽ

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 Před rokem

    ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ብርታት እና ጥበቡን ያብዛልሽ እህቴ🙏

  • @beleteasefa3490
    @beleteasefa3490 Před rokem

    ዶ/ር መስከረም አንች ምርጥ መምህር ነሽ፣ እንደ አንች አይነት ምርጥ መምህር ባለበት ሀገር እንደት በእነዚህ ጠባብ ብሄርተኞች እጅ ልንወድቅ ቻልን? ጥያቄየ ነው።

  • @sileshiesemahagne4540
    @sileshiesemahagne4540 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ይመስገን፤ በዚህ መንገድ መምጣትሽ በጣም ጥሩ ነው ዶክተር። እያንዳንዱን መርሐ ግብር በጉጉት እንጠብቃለን!

  • @saraalmuewntnewbmatgizaqer6308

    ተመስገን በጣም እማከብረሽ ሰዉ ነሽ በጠሰም ነዉ ደስ ያለኘ እንኳን ደና መጣሽልን

  • @rahelteffra4342
    @rahelteffra4342 Před rokem +1

    እጅግ የተከበርሽው ዶክተር መስከረም እንደ ውቅያኖስ የጠለቀ እውቀትሽን በCZcams ይዘሽ በመቅረብሽ የብዙሃንን ህይወት መንገድ መሪ ነሽ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @genetresom2380
    @genetresom2380 Před rokem

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እያልኩ ስፈልግ ስፈልግ አጥቼ ዛሬ አገኘሁት። Immediately subscribe.

  • @tsegawt5024
    @tsegawt5024 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣሽ። እግዜአብሔር ዕድሜና ጤናውን ይስጥልን።

  • @tersite858
    @tersite858 Před rokem +4

    እንኳን ደህና መጣሽ
    ከጠያቂዎቹ አንዷ ነበርኩ
    የተባረከ ፍሬ እንደምታፈሪ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ!

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 Před 4 měsíci

    Very proud of you. Glad to see your deep work in Ethiopianizem. I love my country and our people. Unfortunately we are poorly governed.

  • @kidestabebe2868
    @kidestabebe2868 Před rokem +8

    እንኳን በደህና መጣሽ ዶክተር በርች አግዚአብሔር ይርዳሽ ።

  • @kidisthailu4686
    @kidisthailu4686 Před rokem

    ዶክተር መስከረም ሁሌ በራስሽ ቻናል እንድትመጪ እመኝ ነበር ይሀው መጣሽ ደስ ብሎኛል።
    - በአለማዊም በመንፈሳዊም ማንነት ጥሩ አርአያ ከሆኑት ውስጥ አንዷ ነሽ ክርስታናዊ አለባበስ ምንም ምናምንቴ ሳናደርግ በተፈጥሮ ቆንጆ እንደሆንን ተገንዝበን እንድንጓዝ ምሳሌ ነሽ ።
    - መንፈሳዊ ውጊያ ላይ ትምህርት የሰጡንን አባቶቻችንን እንደነ መላከ መንክራት ግርማ ያሉትን በመረዳትሽ ምን ያህል መንፈሳዊ ውግያ አድርጉ የሚሉትን በማድረግ እንደ ተጠቀምሽ የሆነ ጊዜ በፅሁፍሽ ስላወኩ ደስ ብሎኛል
    - ኦርቶዶክስ ተዎህዶ እምነት ላይ የተመሰረቱ ታሪኮችን አይምሮአችንን የሚያንፁ ትምህርቶችን እንድታቀርቢልን እንመኛለን።
    -እግዚአብሄር መልካም ነገሮችን ያብዛልሽ የሰውን አስተሳሰብ ወደ መልካም የሚቀይሩ ፕሮግራሞችን እንድትሰሪ እመኝልሻለው።
    - አንደ እግዚአብሄር ፍቃድ አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፈ አረጋለው ።

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 Před rokem +4

    በጣም ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እውቀትሽን በጣም አደንቀዋለሁ ዶክተር መልካም ጅማሮ ነው በርቺ 💪

  • @user-bible7
    @user-bible7 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣሽ ክብርት ዶክተር እጂግ የምወድሽ ሰው ነሽ ካንች ብዙ እንጠብቃለን ፣፣እኔ የኢትዮጲያ የወደፊት ፕሬዝዳንት ብትሆኝ ደስ ይለኛል

  • @dawitabebemamo9881
    @dawitabebemamo9881 Před rokem

    አመሰግናለሁ እግዝሐብሄር ይስጥልኝ።

  • @atalayabebe1979
    @atalayabebe1979 Před rokem

    እግዛብሔር ይባርቨ ይብዛልቨ ❤🙏

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 Před rokem

    ዶ/ር እንክዋን መጣሽልን እደ ወይን ምጣፍጪ አስተዋይ አንደበተ ርቱ እዴት እደምወድሽ እኮ ምነው አውርታ ባልጨረሰች ነው ምለው እኮ 😮 እግዚአብሔር የጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ ትውልድ ካንቺ ብዙ ይማራል በርቺልን 😊❤

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 Před rokem

    💒ሙሉ የመምህር ዘላለም ወንድሙ ትምህርቶችን ለማግኘት youtube.com/@wongelezelalemmedia1523

  • @freeworld6783
    @freeworld6783 Před rokem +10

    እንኳን ደህና መጣሽ ክቡር ዶክተር መስከረም እንወድሻለን እናከብርሻለን በርችልን እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን 🙏🏾

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣሸልን። እግዚአብሔር ይስጥልን ። I am so happy to see you here.

  • @zewdieayele7565
    @zewdieayele7565 Před rokem

    ❤❤❤❤❤ ❤እንኳ ደህና መጣሽልን አከብርሻለሁ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @user-mj5fu9ey5j
    @user-mj5fu9ey5j Před rokem +5

    እግዚአብሔር በጀመርሽው ባሰብሽው ነገር ሁሉ ይርዳሽ ይቅደምልሽ።

  • @Haptemer-l8h
    @Haptemer-l8h Před rokem +7

    እንኳን ደህና መጣሽ። የመልካም የለውጥ ሰሚ ያርገን።

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud Před 11 měsíci

    Amen Amen 🙏✝️🙏✝️

  • @תדלהאשטה-ת6ק

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን

  • @henokestifanos6803
    @henokestifanos6803 Před rokem

    በርቱልን መምህርት መስከረም ለቺሳ!

  • @jemberuarega1365
    @jemberuarega1365 Před rokem

    እጠብቅ ነበር። በትክክለኛው ስዓት መጥተሻል። እንኳን ደህና መጣሽ!!

  • @werkeaferahuassefa3069
    @werkeaferahuassefa3069 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይደግፍሽ እርሱ ባለቤቱ መዳንዓለም በበለጠ ኣንደበትሽን ብርሃን ያድርግልሽ ድንግል እመቤቴ ትጠብቅሽ ተሻጋር ትውልድ ያድርግሽ እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤ኣክብሮቴ ከፍፍፍፍፍ ያለ ነው ከኣሜርካ!

  • @samsonabraha5229
    @samsonabraha5229 Před rokem +8

    Hi ! Doc , All the time when I watch your videos I learn something new ,Mesky you are one in ten milions ! a few people have your kind of mentality ,specially in our Home, anyway it is great to see you Everyday, Berchi.

  • @bettyzenebe8450
    @bettyzenebe8450 Před rokem +6

    Yene gobez ! Berchi ! We need more people like u.

  • @fekadugashaw9297
    @fekadugashaw9297 Před rokem +1

    Thank you Dr welcome for your 🙏 CZcams video

  • @demsislemma
    @demsislemma Před rokem

    አምላከ ሰማይ ወምድር ያከናውንልሽ፡፡

  • @fritaeth8620
    @fritaeth8620 Před rokem

    Enkuan dehna metash dr. Meskerem betam des belognal berasesh ypu tube selemetash kanchi bzu enaterfalen💓

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 Před rokem

    EGZIABHER yemesgen Hasabeshen HAYALU EGZIABHER yimullalish

  • @selenda-369
    @selenda-369 Před rokem

    ክርስቶስ ከናቱ ጋር በነገር ሁሉ ካንች ጋር ይሁን፡፡ ፈጣሪ ሃሳብ / ህልምሽን ሁሉ ያሳካልሽ፡፡

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 Před rokem +1

    ዶ/ር መስከረም እውቀት ከእምነት ጋር ሲሆን አንችን የመሰለች በሳል ዉብ ሴት ይፈጥራል!!! ሃሳብና አስተያየትሽን ለመስማት በየ ቻነሉ ስምሽን search ከማድረግ አረፍሁ :: Nice to see you on your own channel.:: የምእራቡን ዓለም ሕይወት እና ማህበረሰባዊ ስሪት መጥቼ ካየሁ በኅዋላ ሃሳብሽ ይበልጥ ገባኝ ::
    በርችልን, እግዚአብሔር አንችን እና ቤተሰብሽን አብዝቶ ይባርክልን!

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Před rokem +3

    ኦኦኦኦኦኦኦኦ እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ ረዳን!!!❤ እጅግ ደስ ይላል!!!

  • @abebechbedane978
    @abebechbedane978 Před rokem

    በዝህ መንገድ ዕውቀትሽን ለማካፈል በመወሰንሽ በጣም እናመሰግናለን።
    ከእነ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ጋር ወይም ልህቀት ት/ቤት ብትሆኚ ብዙ እንደምትጠቅሚ እመኝ ነበር። ክፉ አይንካሽ።

  • @woinshetdemissie9078
    @woinshetdemissie9078 Před rokem

    ዶክተር በጣም ስጠብቀው ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @forhumanmined
    @forhumanmined Před rokem

    የእምዬ ኦርቶዶክስ ድንቅ ብርቅ የቁርጥ ቀን ልጅ

  • @samrawitadefres1639
    @samrawitadefres1639 Před rokem

    መስኪዬ በጣም ስለምወድሽ ነውበማእረግ ያልጠራሁሽ! ደስታዬ ወደር የለውም ከልጅነቴ ጀምሮ ትኩረቴና ህይወቴ በሆኑ ሀገሬና ሀይማኖቴ ጉዳዮች ላይ የምታደርጊያቸውን ውይይቶች በጉጉትና በአድናቆት ነበር የምከታተልሽ:: ብዙ እውቀት ለመገብየት በንቃት ዝግጁ ነኝ!!!

  • @AesopEthiopia
    @AesopEthiopia Před rokem

    በርቺ ውድ እህታችን።