የፀሐይ ከተማ ማን ናት? | ከዶክተር መስከረም ለቼሳ ጋር | ክፍል 2 | መልክአ ሕይወት | ሀገሬ ቴቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ዶ/ር መስከረም ለቺሣ፡ በሕፃናት ትምህርት፥ በመምህራን ሥልጠና፥ በትምህርት ቴክኖሎጂ አጠቃቀም፥ በአካባቢ ሳይንስ፥ በአውሮፓውያን የሰብአዊነት (Classical Humanism) ፍልስፍናና በተያያዥ ርእሰ ጉዳዮች ላይ፡ ከ 15 በላይ ጥናቶችን፡ በተለያዩ የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ጥናታዊ መጽሔቶች (Journals) ላይ አሳትማለች። እንዲሁም፡ ከተለያዩ ፀሓፊዎችና ማኅበራት ጋር በመተባበር፡ ለሕፃናት ማስተማሪያነት መዋል የሚችሉ የአማርኛና የእንግሊዝኛ ጥራዞችን፡ በበጐ ፈቃደኝነት ሠርታ አሳትማለች። ዶ/ር መስከረም ለቺሣ፡ በመምህርነት ዘርፍ፡ የ2011 ዓ. ም “የዓመቱ በጎ ሰው” ሽልማት፡ ዕጩ ተሸላሚ ነች።
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: t.me/Hagerie_T...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Komentáře • 16

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 Před rokem +5

    እናመሰግናለን ❤ ደስ ብሎኝ ሰማውት ❤

  • @emebetabay1676
    @emebetabay1676 Před měsícem

    Ewnte nwe gebrsdm metfat Alebt ❤❤❤

  • @babyayalew8059
    @babyayalew8059 Před rokem

    ዶክተር መስከረም ያንቺን አስተሳሰብ እና ትምህርቶች ካወቅኩሽ ጊዜ ጀምሮ ፈልጌ ነው የምከታተለው።
    ሁሌም አንቺን ሳዳምጥ በጊዜዬ እንዳልባከነነ እና እንዳተረፍኩ ይሰማኛል።
    በርቺ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 Před rokem

    ዶ/ር መስከረም ባለችበት ቦታ ሁሉ እደፀሀይ እውቀት ጥበብ ያንፀባርቃል ❤ እዴት እደምወዳት እኮ

  • @meronmaryo3477
    @meronmaryo3477 Před rokem +1

    Mnale hulum abesha bisema ena bimar ❤

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 Před rokem +1

    ክፋት በብልጭልጭ ወረቀት ተጠቅሎ ሀገራችን ገባ እና ወርቅ አልማዛችንን ማንነታችንን 8:21 አስጣለን።

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 Před rokem

    ዶ/ር መስከረም ግሩም ድንቅ ብርሀን ነዎት። ልባችንን ይክፈትልን

  • @user-yu9tp8jm9z
    @user-yu9tp8jm9z Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayegetachew1296
    @tesfayegetachew1296 Před rokem

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተምሬበታለሁ🥰

  • @user-ts9nc5fv5f
    @user-ts9nc5fv5f Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተምሬበታለሁ

  • @Ethio21127
    @Ethio21127 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 Před rokem

    እናመስግናለን

  • @user-iy9wy8pz5e
    @user-iy9wy8pz5e Před rokem +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🤞

  • @user-iy9wy8pz5e
    @user-iy9wy8pz5e Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-kg6fd2di3j
    @user-kg6fd2di3j Před 11 měsíci

    D&G እያልን የምንከተለው ፋሽን ነው (ጆንዲ)

  • @fikrekifle1546
    @fikrekifle1546 Před 6 měsíci

    ድንቅ ኢትዮጳዊት ምሁር
    አንዳንዶች በደቂቀ እስጢፋኖስ ዙሪያ
    የተሰጠውን መልስ ለማደናገር ዳዴ
    የሚሉ የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች
    ማለት ተሃድሶዎች ሲሯሯጡ ይታያሉ
    ነገር ግን እውነትና ንጋት እያደር
    ይቀላል ተሃድሶዎች ተአምረ ማርያምን
    አይደለም መፅሐፍ ቅዱሱን በራሳቸው
    አባባል እየተረጎሙት አይደለም እንዴ
    አይደንቀንም አጋንንት የብርሃን
    መላእክት መስለው እራሳቸውን
    ይለውጡ የለምን?