EOTC TV | ጉባኤ አንስት | ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ማንናት? ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 05. 2024
  • +++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
    📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
    📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
    ለመረጃ 📞 +251985585858
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    / eotctv
    ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
    / eotctvchannel
    ➽የቴሌግራም ገጻችን
    t.me/eotctvchannel
    ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
    vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    ➽የትዊተር ገጻችን
    / eotct
    ➽የኢንስታግራም ገጻችን
    pCknRF0MtB...

Komentáře • 137

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 Před 2 měsíci +32

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እንደ አንቺ አይነቱን ያብዛልን።

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx Před 2 měsíci +5

    ዶክተር መስከረም የዘመናችን እውነተኛ ክርስቲያን ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልሽ

  • @elisi21
    @elisi21 Před 2 měsíci +17

    ዶክ አመለ ሸጋ ጎበዝ ተማሪ ዩኒቨርስቲ በ16አመቷ የገባች ልጅ ናት። ቤተሰቦቿ በጣም ጥሩ የተከበሩ ታታሪ ሰራተኞች ናቸዉ። መስኪ ከልጅነቷ ጀምሮ ስነምግባር ያላተ ምስጉን ተሸላሚ ተማሪ ነበረች። አንድ ሰፈር ነበርን

  • @benawagash244
    @benawagash244 Před 2 měsíci +14

    መስኪ!!!!እንዳንቺ አይነቶች ብዙ ውለጅልን!!!!!!!!!!!ከአብራክሽ የሚገኙ የሥጋ ልጆች ማለቴ ነው!!!!

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před 2 měsíci +25

    የዛሬ ሳምንት የዛሬ አመት ነው እንጂ ወር አለፈው እኮ መምህርት ምነው እንኳን አላስቀራቹት ለማንኛውም

  • @tewodros6834
    @tewodros6834 Před 2 měsíci +17

    ዶክተር እድሜሽን ያርዝመዉ። ግራ ለተጋባነዉ አስተማሪ ነሽ።

  • @hannadesalegn5793
    @hannadesalegn5793 Před 2 měsíci +8

    አሁንም ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ፍሬሽን ያብዙልሽ የኔ እህት

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 2 měsíci

      እህቴ ጻድቃን ኣባቶች ፍሬያችን እንዲበዛ የሚጸልዩልን ነው፡ ፍሬ የሚያበዛ ግን ፈጣሪ ብቻ ነው።

  • @esubalewalemayehu
    @esubalewalemayehu Před 2 měsíci +19

    መምህርት በጣም ተምሬብሻለው ሁሉንም ፕሮግራሞችሽን እከታተላለሁ እና እማላውቃት ሀገር ላይ እየኖርኩ እንደሆነ እየተሰማኝ ነው በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s Před 2 měsíci +6

    ክብርት እህታችን ዶክተር መስከረም ለቺሳ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ጥበብንና ማስተዋልን ይጨምርልሽ ያቺን አንቺ የምትናገሪላትን ኢትዮጲያን የሊቆች የጠቢቦች ሀገር የሆነች ሀገራችንን እንዲመልስልን የድንግል ልጅ ፍቃዱ ይሁን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 2 měsíci +22

    በእውነት ስለ እውነት መስከረም ለቺሳ የኛ ውድ እህት ስለ ሰጠከን ክብር ለአንተ ይሁን 🤲❤

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před 2 měsíci +1

    እንዴት ደስ ይላል። የአቢቲ ነገር። ❤❤❤

  • @frew.6083
    @frew.6083 Před 2 měsíci +9

    መስኪዬ ሁል ጊዜ እራሴን እንዳይ እንድወቅስም ስለምታደርጊኝ አመሰግናለሁ::
    ባባዬን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ:: 🙏🏽
    ተሜም ሁልጊዜ በደስታ በአየር ላይ ሂድልን! 😊

  • @surafealberhanemeskel9110
    @surafealberhanemeskel9110 Před 2 měsíci +2

    እውነት ነው ምርጥ ሴት መምህርት ነሽ! እግዚአብሔር ትዳርሽን፣ ልጅሽን እና ስራሽን ይባርክልሽ!

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před 2 měsíci +1

    ያክብርሽ ኑአሚን። ተወዳጇን እህታችንን ስለጋበዝሽልን።

  • @Elia1621
    @Elia1621 Před měsícem

    እግዚያብሄር መልካም ነዉ ፤ ዶ/ር የእግዚያብሄርን መልእክት ይዘሽ እንደመጣሽ ይሰማኛል ፤ ሰሚ ጆሮ ያብዛልን

  • @biructawit
    @biructawit Před měsícem +1

    ውበትን , ማስተዋልን, ጥበብን… እግዚአብሔር ያደለሽ እንቁ መምህር ዶክተር መስከረም ለቺሳ 🥰❤️🌺 ያገልግሎት ዘምንሽን ያብዛልሽእ:: በጣም ነው የማክብርሽ የምወድሽእ❤️

  • @Bisratzeethiopia
    @Bisratzeethiopia Před měsícem +1

    መስኪ በርችልን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን...

  • @tesgabrhanekifle494
    @tesgabrhanekifle494 Před měsícem +1

    እንዴት አንደምወድሽ እግዚያብሔር ይባርክሽ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 2 měsíci +7

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ፣ ጤናን ከነመላው ቤተሰብሽ ያድልሽ የኛ ድንቅ መምህርት❤

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 Před měsícem

    ተወዳጇ እህቴ ሁሌም ካንቺ ብዙ እማራለሁ ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤

  • @Abamezgebe
    @Abamezgebe Před měsícem

    የዚህ ዘመን ክርስቶስ ሰምራ አንቺ ነሽ ፍጻሜሺን ያሳምርልሽ እላለሁ

  • @meseretmesfinmessi1283
    @meseretmesfinmessi1283 Před 2 měsíci +5

    በጣም አሰምወዳት እና እማከብራት ሴት ናት ለእኛም አርአያችን ናት 🥰

  • @EsundaleHiz
    @EsundaleHiz Před 2 měsíci +10

    you are hero ,God bless you Meski

  • @nomnanoto
    @nomnanoto Před 2 měsíci +7

    ዶክተር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤❤

  • @getachewgirma7311
    @getachewgirma7311 Před 2 měsíci +6

    እዉነት ነዉ መምህርት፥የከበረ የክርስቶስ ሰላምታዬ ይድረስሽ እያልኩ እኔም የራሴ አቋም አለኝ ትዉልዱ አአስር ሺህ ልብወለድ(fiction) ከሚያነብ አንድ ገድል ቢያነብ ምን ያህል በተለወጠ ራሱን ባስገዛ ክብርና በፈጣሪ ማመንን በልቡ አምኖ በስራዉ ባሳየ በመሰከረ ነበር።
    እግዚአብሔር ይባርክሽ፤ረጅም እድሜና ጤና ጥበብና ሀይልን ልብና ልቦናን አብዝቶ ይስጥሽ።

  • @mamasita4594
    @mamasita4594 Před 2 měsíci +3

    እግዜአብሔር አምላክ እንደገና በልጅ ይጎብኝሽ

  • @gibigebrel6815
    @gibigebrel6815 Před 2 měsíci +1

    ወይ Dr. መስኪ አሁን አዳምጨ መረስኩኝ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ የተክልዬ ምልጃ ጎበኛችሁ ተመስገን ብያለሁ ሴት አናብስት ነሽ በርቺ

  • @mekdesgeb1866
    @mekdesgeb1866 Před 2 měsíci +8

    ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Před měsícem

    ዋው የሚገርም ማብራርያ ነው ከእርጋታሽ ጋር::እግዚአብሄር እውቀትሽን ይጨምርልሽ::በጣም እጅግ ጠቃሚ ሰው ነሽ ተባረኪ::

  • @hopehope8661
    @hopehope8661 Před 20 dny

    ዶክተር መስከረም በርችልን።

  • @senaithailuwondimu4672
    @senaithailuwondimu4672 Před 2 měsíci +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před 2 měsíci +1

    አስተማሪ ነው ሕይወታችሁ መስኪ። በብዙ በረከት ተከበሻል። እህቴ መስኪ።

  • @TsehayZewdu-rc1sg
    @TsehayZewdu-rc1sg Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 2 měsíci +7

    ዶ/ር ለመስከርም ለቺሳ እድሜ ከጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @oshi2930
    @oshi2930 Před 2 měsíci +1

    ስወዳት እድሜየ ከጤና ይስጥሽ ከእነ ቤተሰቦችሽ ዶክተረየየ❤❤❤

  • @YosephMekasha
    @YosephMekasha Před 2 měsíci +1

    አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን ። ያብዛልን!!

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 2 měsíci +1

    እምወድሽ መምህሬ ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር አብዝቶ በጥበብ ይባርክሽ ።

  • @Elia1621
    @Elia1621 Před měsícem

    ዶ/ር ገና ያልተጠቀምንባት የዩቶፕያ ሀብት ናት ፤ እግዚያብሄር መሰሎቿን ያብዛልን ፤ አቅራቢዋንም እግዚያብሄር የንስር አይንሽን ይባርክልሽ ፡፡

  • @mulekechinu
    @mulekechinu Před měsícem +1

    አድናቂሽ ነኝ:: በርች

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 Před 2 měsíci +1

    ተባረኪ

  • @user-qy6nu4ke1i
    @user-qy6nu4ke1i Před 2 měsíci +1

    በእድሜ በጤና ያቆይለን በእውነት 🌹❤❤❤❤👏👏❤❤❤🌻🌾❤👏🌾🌾

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 2 měsíci +3

    በጣም የምወዳት የማደንቃት ውብ ሴት❤

  • @user-gg4hq5uq4e
    @user-gg4hq5uq4e Před 2 měsíci +1

    እንደ ዶክተር አይነት ሴት ለመውለድ በጣም ማማጥ ይጠይቃል:: ተባረኪ ዶ/ር መስከረም::

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 Před 2 měsíci +1

     እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስንጠብቃችሁ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አገልግሎታችሁን ይባርክ

  • @teigistlemmadessalegn6947
    @teigistlemmadessalegn6947 Před 2 měsíci +4

    በጣም ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነው። እጅግ አስተማሪ፣ አሳሳቢ እና አበረታች ነው። ዶ/ር መስከርውምም በርቺ፣ በጣም አድናቂሽ ነኝ። መፅሐፍቶሽን በአማዞን እንድናገኝ ብታደርጊልን በጣም ይረዳናል። የፕሮግራም መሪዋንም ሳላደንቅ አላልፍም። በርቱልን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።❤❤❤❤

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Před měsícem +1

    Dr Meskerem Lechisas betam amesegnalehu. Amlak yitebksh. Nurilin.

  • @abaw5598
    @abaw5598 Před 2 měsíci +1

    ዶክተር ከሚያከብሩዎት ብዙዎች አንዱ ነኝ፣እግዚአብሔር ረዥም እድሜና የተሟላ ጤንነት ያድልዎት፣ይኑሩልን።

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před 2 měsíci +1

    በእውነት አንቺን በማወቄ እድለኛ ነኝ

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 Před 2 měsíci +2

    ዷክተር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ነው የምከተልሺ በደንብ ነው የሚገባኚ ትምህርትሺም🙏ምን ያህል እውቀትሺም የጠለቀ በእግዚአብሔር ስጧታ ይታያል እድሜና ጤና ይስጥልን እሱ ይጠብቅልን🙏ጋዜጠኞዋም በጣም ጎበዝና ትህትና ያለሺ ነሺ በርቱልን ብዙ ሰው እያስተማራችሁ ነው🙏✝️

  • @mershayemane1656
    @mershayemane1656 Před 2 měsíci +6

    ተባረኪ እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ ፡፡ጤናውንእድሜውንመልካሙን የልብሽን መሻት ሁሉ ለቤተሰብሽ ጭምር ይስጥሽ፡፡አንቺን ምክንያት
    አድርጎ አምላካችን ብዙ ያስተምረናልና፡፡

  • @beetyberry5087
    @beetyberry5087 Před 2 měsíci +1

    ቀንቼ ቀንቼ ቀንቼ ልሞት ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ

  • @emumamo2724
    @emumamo2724 Před 2 měsíci +2

    ታህሳስ 3 በአታ ማርያምም የአመት ናት እኮ የኔ ውድ እናት ዶ/ር ዬ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Před měsícem +1

    ዶክተርመስከረምአቺንየሚሰሙጥሩይረዳሉእኔእንደተረዳሁትአችየምትይውናሀኪምአበበችየሚሉትየእውቀትብቃትእጅግያስደስተኛልነገርንከምጩውሀንምከምጩመረዳትአይምሮንይከፍታልእግዛብሄርእድሜጤናይስጥልን❤❤

  • @hannabelihu7434
    @hannabelihu7434 Před 2 měsíci +1

    Wow! Egzeabehr chemero yebarkesh Dr.

  • @MuluMengesha-dj3vz
    @MuluMengesha-dj3vz Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሰማራው አህቴ

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Před 2 měsíci +3

    Egzahabhir ❤️ 🙏 yakbrlgn ❤️ 🙏

  • @hiwotananya
    @hiwotananya Před 2 měsíci +1

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ፀጋ በረከቱን ያድልልን እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁኖት...... ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁብሽ........ተክልዬ ደግመው ደጋግመው ይስጡሽ... አንዱን ሺ ያድርጉልሽ

  • @user-xt8tl3xx5u
    @user-xt8tl3xx5u Před měsícem +1

    ,ዶ/ር አንች ለኔ የዓለም ብርሃን ብየሻለሁ አሁኖንም ዘርሽን ያብዛልን
    ገና ታድጊያለሽ
    ምሉ በኩለሔ

  • @surafealberhanemeskel9110
    @surafealberhanemeskel9110 Před 2 měsíci +2

    በሰላም ነው ከአንድ ወር በኋላ?!

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 Před 2 měsíci +3

    በጣም የምወዳት የማከብራት መምህሬ ❤❤❤እድሜ ከጤናጋር እመኝልሻለው ከነ መላ ቤተሰብሽ 🙏🙏🙏♥♥😍😍

  • @Adwa_Africa
    @Adwa_Africa Před 2 měsíci +2

    ዶ/ር መስከረም የትምህርት ካሪኩለማችን እንዴት ይስተካከል ትውልድ እንዴት ይዳን? እንዴት ማንነቱን ይወቅ? መንገዱን እንዴት ያግኝ? ወይስ በኢትዮጵያ ሀገር በኢትዮጵያዊ መልክ በህልሙ የአውሮፓ ኩዋስ እየተጫወተ ዘሩ ከምድረገፅ ይጥፋ? መውጫው እንዴት ነው?

  • @yoyobuddy9874
    @yoyobuddy9874 Před 2 měsíci +1

    enamesgenalen EOTC & Dr. Meski......edme ketena gar yistelen

  • @user-gs8bq4cw8h
    @user-gs8bq4cw8h Před 2 měsíci +2

    Meski pls grade 11 negn endanchi mehon efelgalew bemtchyiw agzhgni ebaksh❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethio0402
    @ethio0402 Před 2 měsíci

    ፈጣሪ ይጠብቅወት

  • @girmamang3797
    @girmamang3797 Před 2 měsíci

    በርቺልን ከየትም አልመጣሽም ፣ ያመጣሽ እግዚአብሄር ያውቃል።

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @clight214
    @clight214 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @zenebech-yk5hj
    @zenebech-yk5hj Před 2 měsíci

    The Golden Women

  • @TarekegnDeginet-og5mq
    @TarekegnDeginet-og5mq Před 2 měsíci

    ዶክተር ለአገር ለቅድስት ቤተክርስቲያን :ለባህል ልትውልድ ትውፊት በሚዲያ በደንብ እያገለግልሺን ነው ::ከዚህም በላይ እድታገለግይ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤ትዳርሽን እግዚአብሔር ይበልጥ ይበርክልሽ:: ስለጋብቻ እና በግል ይቱብ እድሰሪል አደራ? ??

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 Před 11 dny +1

    🤔Babatoche fenta legoche teweledulshe🥰🥰🥰just 🫡😘

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 Před 2 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @YemaneAlene
    @YemaneAlene Před 2 měsíci +1

    ምን ዋጋ አለው በጣም ያማል በአሁኑ ሰዓት የሃገራችን ምስቅልቅል የቤተ ክርስቲያናችን ችግር ይህ ይሆንንየመፍትሔው ጥቆማ ከዚህ ውስጥ ይኖር ይሆንን (ደግሞም አለ)ብሎ ለመወያየት ሀሣቡም ምኞቱም በሌላቼው አባቶች ጋር መኖር

  • @tsigeredahaylemeskel3151
    @tsigeredahaylemeskel3151 Před 2 měsíci

    Tebrklign Dr. Yabzailen. Endanche

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 2 měsíci +1

    መምህርት ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን በርቺ ጀግና ነሽ🙏🙏❤

  • @yegebreallej9690
    @yegebreallej9690 Před 2 měsíci +1

    Netsu Ethiopiyawi

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 Před 2 měsíci

    ዶክተር እውነት እንዳ አንቺ አይነት ሰው ቤተክርስቲያን ብዙ ሰው ያአስፈልጋታል አወቅን አለን ተማርን ለሚሉት ምሳሌ ነሽ አንቺ በሕይወት እያለሽ ነው ቤተክርስቲያንን እያገለገልሽ ያአለሽው አብዘኞቹሁ ተማርን የሚሉት ግን ሲሞቱ ነው ለመቀበር ሬሳቸሁ የሚመጣሁ

  • @weredetsehaywoldeyohannes9434
    @weredetsehaywoldeyohannes9434 Před měsícem +1

    አረ እባክሽን ዶክተር ከአፀደ ነፍስ ነው እኛን ለማረጋጋትና ለመባረክ ወደ ዓለመ ስጋ የሚመጡት ? ምን መረጃ አለሽ ? አስረጂን እባክሽን

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před 2 měsíci

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @Kmariam98
    @Kmariam98 Před 2 měsíci

    በሰላም ነው ክፍል 1 እኮ ከ 1 ወር በፊት ነው የቀረበው

  • @sarongalkeshijob2692
    @sarongalkeshijob2692 Před 2 měsíci

    Agalalswa edet des yilala❤❤❤

  • @lemlemdesta2578
    @lemlemdesta2578 Před 2 měsíci

    Gazetegnawam betam des yemtl yeteregagach yemnfelgewn tyake new yeteyekechat

  • @lemlemdesta2578
    @lemlemdesta2578 Před 2 měsíci

    Egziabher tsegawnyabzalsh beta newyemadenksh

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před 2 měsíci

    No more ዶ/ር መስከረም ለቺሳ

  • @tsigeredahaylemeskel3151
    @tsigeredahaylemeskel3151 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤😢

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Před 2 měsíci

    ከመጠን በላይ በመዘግየቱ በጣም ቅር ብሎኛል !! ለዚህ ማብራርያ እንኳ አልተሰጠንም !! አይ የኛ ቤት !!

  • @mili1621
    @mili1621 Před 2 měsíci

    እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ ናት።

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Před 2 měsíci

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ ትልቅ
    አክብሮት አለኝ

  • @tsioneneyea1396
    @tsioneneyea1396 Před 2 měsíci +1

    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒🌻🌻🌻

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 Před 2 měsíci

    አምላክ ይባርክሽ

  • @Tewahedo
    @Tewahedo Před 2 měsíci +7

    እህተ-ማርያም የምትባለዋን ሴትዮ ለምን እንደምትደግፍ ጠይቁልን

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 2 měsíci +1

      እውነት ስለ እውነት እኔም እፈልጋለሁኝ

    • @Rakb553
      @Rakb553 Před 2 měsíci

      ትደግፋታለች አረ እንዴት ደገፈቻት ብታሳውቀን ጥሩ ነው 🤔

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před 2 měsíci

      @Tewahedo የማታውቀውን አታውራ

    • @aschalewwoldemariam2599
      @aschalewwoldemariam2599 Před 2 měsíci

      Raey yayechilachew esua nat

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 Před měsícem

    How about Gedle Giorgis have you had a chance to read the gedle, Dr. Meskrem Lechesa?

  • @genetasfaw1249
    @genetasfaw1249 Před 2 měsíci

    'ሌ' ሳይሆን 'ለ'ቺሳ ነው ኑኀሚን።

  • @user-bn2lb1dr5d
    @user-bn2lb1dr5d Před 2 měsíci

    EOTC የመጨረሻዋ ጨካኝ ድርጅት በትግራይ ህዝብ ላይ ጨፍጫፍ ኣካሂዳ መንግስተሰማያት የምትመኝ ፈጣሪ የኛ ብቻ የምትል

  • @Amanualamots
    @Amanualamots Před 18 dny

    ኤልዛቤል የምድራችን

  • @user-ny1zq6or7c
    @user-ny1zq6or7c Před 2 měsíci

    ታላቅ ምሁር መስኪ🎉

  • @YemaneAlene
    @YemaneAlene Před 2 měsíci

    ሌላው ስለ ደቂቀ እስጢፋ ብርሃኑም የወረደው ለነሱ ነው የመጨረሻዎቹ ትክክለኞች እነሱ ናቼው ብለው ሽንጣቸውን ገትረው የሚከራከሩ ዲያቆናት ጓደኞች ነበሩኝ ከነሱ አንዱ ወደስብከተ ወንጌል አዘንብሎ በዛም ጊዜ አቋሙ ያው ነበር አሁን ለይ በአዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ አድባራት የአንዱ አስተዳዳሪ ነው።

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia Před 2 měsíci +2

    😂 ወፈፊት

  • @weredetsehaywoldeyohannes9434

    አቤት አቤት ባንድ መልኩ ጒንዳጉንዶ አልሄድኩም መሄድ አላስፈለገኝም በሌላ ጊዜ እዚያው ጒንዳጉንዶ እንኳን አይታወቁም ትያለሽ እባክሽን ነገርን ከስሩ ውሃን ከጥሩ እንደሆነ አትዘንጊ
    ደግሞስ አንቺ ያገኘሽው ገድላት ጨካኙ ዘርዓ ያዕቆብ ያስከለሰው(ያስበረዘው) ለመሆኑስ አስበሻል?