🔴 "የድንግል ማርያምን ሥም ስጠራ..." ዘማሪት ሲስተር ፋሲካ መኮንን | የኔ እንግዳ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 87

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 Před 6 měsíci +5

    ከልጅነት ጀምሮ ደግሞ ወጣትነትም ሳያሸንፋት በ አምላኳ ቤት በትጋት በተሰጣት ፀጋ ስታገለግል ያደገች ውስጧም እንደ ውጭዋ ያማረ መልካም ሴት ነች፡፡ እኔ በቅርብ አውቃታለሁ ለዚህም ምስክር ነኝ፡፡ አምላክ ከዚህ በበለጠ እስከ እድሜ ልክሽ በቤቱ ያኑርሽ ሌላ ቃል የለኛም የኔ ውድ፡፡

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před rokem +8

    እውነት ደስስስስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ እህታችን ዘማሪ ሲስተር ፋሲካ ስላቀርብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    #እኔ_እምኖረው_በሳውዲ_ዓረብ_ነው_ግን_ትንሽ_ይከብዳል
    #የምከብደው_ደሞ_ቅድስት_ቤተክርስትያን_ስለ_ሌለ_ነው እንግዲ እግዚአብሔር ይመስገን ነው።

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i Před 3 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ፋሲካዬ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብሽ ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ክፉ ሁሉ ያርቅልሽ በርቺ

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Před rokem +6

    ኑሬዬ በስደት ቢሆንም ኑሮዬ በባእድ ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን ማለትን አልተውም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አጽናኝ መዝሙር ነው።

  • @Blen12-th8ew
    @Blen12-th8ew Před 13 dny +1

    ❤❤በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ❤❤

  • @meseretmekonnen268
    @meseretmekonnen268 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ባባቶቻችን ላይ አድሮ ይፈውሳል, ልጅም ይሰጣል, ህይወትንም ይቀይራል እንዲህ እንዳንቺ::
    ለመጀመሪያ ግዜ ያየሁሽ መምህር ግርማ ጋ ነው በጣም ተመስጬ ነው የተመለከትኩት ልጅ መውለድ እንኳን እንዳልቻልሽ ባለቤትሽ በጣም ነበር ያሳዘነኝ ::አሁን ደግሞ ወልደሽ እጅግ ድነሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል::
    ግን ምናለ እግዚያብሄር እንዴት እንደፈወስሽ ብትመሰክሪ ለሌላውም የተቸገረ እንዲድንና አጋንንትን እንዴት መዋጋት እንዳለበት እንዲያውቅ.....

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před 3 měsíci +3

    በእውነት ለእኅታችን እንኳን ደሕና መጣሽ
    እኔ መዝሙርሽን ስሰማ
    እጽናናለሁ በርች❤❤❤❤

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před měsícem +1

    እውነት ለመናገር በጣም ጠንካራ እንደሆንሽ ያሳያል ያውም ከልጅነትሽ ጀምሮ እስከ ወጣትነትሽ ድርስ አንችን ያየ አምላክ እኛንም ይየን እንዳንቺ ፅኑ ያድርገን አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @zemarithiwotOfficial
    @zemarithiwotOfficial Před rokem +6

    ጸጋው ይብዛልሽ እህቴ

  • @lallistuuoromiyaa8692
    @lallistuuoromiyaa8692 Před 5 měsíci +3

    Bewonet zemare melaketen yasemalach melkam sew nesh berchilin bebetu yatsenash ezgaber amlak ❤

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 Před rokem +6

    ዘማሪት ፋሲካ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልሽ።

  • @biruktayetali8189
    @biruktayetali8189 Před rokem +6

    ፀጋውን ያዛልሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @ssm-is3cm
    @ssm-is3cm Před 3 měsíci +3

    ዘማሬ ማላእክት ያሰማለን😢😢😢

  • @meskeremlegese8397
    @meskeremlegese8397 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜሽን ይባርከው ተባረኪልን ከዘማሪት መስከረም ለገሰ

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Před rokem +7

    ለኔ እርያየ ነሽ ጥንካሬን የተማርኩብሽ እህቴ ነሽ ባአካልም በብዙ ነገር በስደት አገር በየጊዜው የምታደርጊያቸው ዕድገት ጥንካሬሽን ያሳየኛል በቤተክርስትያን አገልግሎት ብቻ ሳይሆን ሴቶች ማህበር ሆነሽ በሞያሽ ተጠቅመሽ በዱባይ ላሉ ሴቶች እህቶቻችን በመጠለያም ሆነ በየአሉበት እየረዳሽ ያለሽ እንቁ ምርጥዋ እህታችን ነሽ እኮራብሻለው በርችልን

  • @HargewionTesfa
    @HargewionTesfa Před 2 měsíci

    ሰላም እንዴት ናችሁ ሲስተር አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ዲያቆን አንተንም አምላክ ይስጥልን በልማድ እና ክርስትና በዝማሪውም በእንግዳ ሰዐት ብዙ እየተማርንና እያተረፈን ነው በርታልን

  • @BerhanAshinekebede
    @BerhanAshinekebede Před měsícem

    አሜንእግዚአብሔርይመስገንዝማሬመላዕክትያሰማልኝ

  • @shegawfasil8532
    @shegawfasil8532 Před rokem +2

    እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ

  • @kidistyemariyamkidist4178

    የተዋህዶ ፍሬዎች ጸጋዉን ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ ዘማሪቀዳሜ ጸጋ ዘአብ የቻናልህ ስም ለምን ቀየርከዉ

  • @zewdneshdejene8967
    @zewdneshdejene8967 Před 3 měsíci +1

    Endet Endemwedat Egziabher abzto ybarksh!

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n Před 4 měsíci +1

    Zemare melikte yasemalen ya betakersteyane lijochachu tebareku❤❤❤❤❤❤ segawen yabezalachu

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n Před 4 měsíci +1

    Tikikle ehetachen be arebe hagere yaluten ehetochachen egzeabhere yebarkachawe awropa hagere kalute yabelata Le gezebachawe sayesasu bahulume nagere yameralu nachawe hewetachawen yebarek ya Madame kemamoche❤❤❤😢😢😢

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 Před rokem +2

    ኑሮየ በስደት ብሆንም ኑሮየ በባእድ ብሆንም እግዚአብሔር ይመስገን ማለትን አልትዉም(2) አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልሺ የአግልግሎት ይባረክ. ስም ፋሲካ ዘውዴ ስደታይኛዋ ነይኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @afomrede9153
    @afomrede9153 Před 3 měsíci

    ስሥተር ፋሲጋና ዶክተር ባለቤትዋ የኦርቶዶክስ ተውህዶ ኣምባሳደሮች ናቸው እግዚኣብሄር መርጣችሃል ድንቅ እንቅ የእግዚኣብሄር ቤተክርስትያን ናቹ ለምን የተደላደለ ንሮ እያላችህ ስለ ዲንካ ያሉት እናቶችና ኣባቶች ማሰባችህ ትልቅ ክብር ነው ድባይ ላሉት ኦርቶዶካ ማስብ ታላቅ ጸጋ ነው ለዝህ ነው ኣምባሳደሮች ናችህ ቤተክርስታያን ያደገ ሰው ብቸኛ ኣይደለም በስደት መድሃኖተ ዓለምና ቤዛይተ ዓለም ሁል ግዜ ከእንንተና ከተውዳጆች ልጆቻችህ ጭምር በተጨማሪ ቀዳሚሃ ለጥበብ ፈርሃ እግዚኣብሄር ነው እጅሽ ላይ የምትወልድ እናት ታድላለች ባልሽን ጋር የሚመጣ ታካሚ ታድለዋል እናንተ ትፈውሳላችህ ኣዳኝ መድሃኒዓለም ደግም በእናንተ በኩል ኣርጎ ያድናቸዋል ይህም ታላቅ ጸጋ ነው ባለቤትሽ ታድለዋል መልካም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት እግዚኣብሄር ያክብራችህ ሃሳብ ልባችሁን ያሳካላችህ

  • @user-lc2mu8fk6s
    @user-lc2mu8fk6s Před měsícem

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @birktichekol4156
    @birktichekol4156 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @nolawitkassa4167
    @nolawitkassa4167 Před 7 dny

    Melkam Set Tebareki

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před rokem +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j Před 2 měsíci

    Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetmergia4778
    @netsanetmergia4778 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው። ልጆችሽን ቤትሽን ይባርከው።

  • @SaraSara-vy2rc
    @SaraSara-vy2rc Před rokem +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ የምወዳችሁ😍😘
    እህታችን በርቺ😘

  • @achamhaile2973
    @achamhaile2973 Před rokem

    ፀጋውን ያብዛልሽ እቁ ዘማሪያችን

  • @AdiLenta
    @AdiLenta Před 3 měsíci

    በጣም በጣም ነውኮ የምወድሽ 😘😘😘😍

  • @melonamegsetu5228
    @melonamegsetu5228 Před rokem +1

    በቤቱ ያፅናሽ የኔ ኮጆ

  • @weletemaryam6171
    @weletemaryam6171 Před rokem +6

    እኛም እንዳንቺ በመምህር ግርማ እጅ ተፈውሰን ለማገልገል ያብቃን ደሞ መፈወስሽን መስክሪ አትፈሪበት ልጅ እንዳትወልጂ ሃኪም ለሃኪም ስትከራተቺ በመምህር ግርማ ላይ እግዚአብሔር አድሮ 2 መንታ ልጆች እግዚአብሔር ሰጠሽ

    • @SolomonVA
      @SolomonVA Před rokem +4

      በግርማ ወንድሙ ተፈውሸ ልጅ አገኜሁ ስትል አልሰማሁም፡ እንዲህ አይነት ነገር ውስጥም የምትገባ አይመስለኝም፡ ግርማ ወንድሙ የራሳቸውን ስራ እንጂ የሚሰሩት የእግዚአብሔር ፈቃድ አይደልም፡ እውነተኛንና ሀሰተኛን እንዴት ለይቶ ማወቅ ተሰናችሁ? አስተውሉ ፤ አስተውሉ ፤ አስተውሉ፡ የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ቅዱስ አይደሉም። ስለዚህ ጊዜያችሁን በከንቱ ከምታባክኑ የቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ትክክለኛ አስተምህሮ መርምሩ ፤ የእርኩስ መንፈስንና የመንፈስ ቅዱስን አሰራር ለይታችሁ እወቁ።

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 Před rokem

      ​@@SolomonVA በትክክል❤

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 Před rokem

      የት ነበርክ ኡፍ እረ በቃችሁ እናንተ ሰዎች

    • @user-ze1ow4sz9p
      @user-ze1ow4sz9p Před rokem +2

      ሲቀጥል በእርሱ እጅ እንኳ ብትፈወስ በእምነቶ እግዚአብሔር አዳናት እንጂ መምህር ግርማ ናቸዉ እንዲ ያዳኖት? ምስክርስ ቢሆን እግዚአብሔር አዳነኝ እንጂ ግርማ አዳኑኝ ነዉ እንዲ ማለት ያለባት ለምን?

    • @user-ze1ow4sz9p
      @user-ze1ow4sz9p Před rokem +1

      ​@@SolomonVA በትክክል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @user-eh7oe4tj6j
    @user-eh7oe4tj6j Před 2 měsíci

    በመምህር ግርማ ወንድሙ የፈዉሥ ጥምቀት ላይነበር የማዉቃት

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Před rokem

    በውነት ደስ የሚል ቆይታ ነበር ኑሮዬ በስደት ቢሆን በውነት ይሄስ የኛም😢ነው በተስፋ እንጠብቃለን

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před rokem +1

    ቀዳሜ ጸጋ ትንሿ ጎጆ የት ሄደች

  • @elsacomputer8040
    @elsacomputer8040 Před rokem

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ሲ/ር ❤❤❤ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @achilovebekelewins3683

    ዘማሪት እህቴ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ። ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክልኝ።

  • @meserettafesemamo4069

    ፀጋውን ያብዛልሽ ዘማር ፋስካ ተባረክ

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪት ሲስተር ፋሲካ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ❤🙏

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před rokem

    የኔ ቆጇ ስወድሽ እግዚአብሔር ጠጋውን ያብዛልሽ❤❤❤

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Před rokem

    ሲስተር ፋሲካዬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን እህቴ ከልብ ነው ምወድሽ

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 Před rokem

    ዘማሪት ፋሲካ እማምላክ ትጠብቅሽ በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ

  • @yeabseransemu2496
    @yeabseransemu2496 Před rokem

    የምወድሽ የኔ ትሁት ለቤተክርስቲያን በዝማሬዋ የምር የምታገለግል በዝማሬ በመደገፍም በርቺ ስሟን የምትጠሪያት እመ አምላክ ካንቺ ጋር ትሁን

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem

    የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem

    እህታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ 🙏❤

  • @user-xb4lr2ll5t
    @user-xb4lr2ll5t Před 3 měsíci

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @selameselame9719
    @selameselame9719 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem

    ቃለህወትን ያሰማልን እህታችን🙏

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
    እልልልልልልልልልልልል

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před rokem

    Yemwedish Fasikaye Medhanialem yebelete tsegawin yabizalish edim ena tena yistish🥰🥰

  • @gjgbjryihu9656
    @gjgbjryihu9656 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meharighirmay7345
    @meharighirmay7345 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Alemtshayetola-vk6fp
    @Alemtshayetola-vk6fp Před 5 měsíci

    Tsegawen yabzalachu egzabher ❤❤❤

  • @addisalemmeliss8095
    @addisalemmeliss8095 Před rokem

    ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d Před rokem

    Thanks!! Kendil Media; you are doing our Model Orthodox church followers...Long Live Our sister...

  • @user-kk8pz2dj9r
    @user-kk8pz2dj9r Před rokem

    be ewnet melkam sew nesh yene ehit bebetu yatsenash

  • @tsegayeamdesillassieg.4015

    "የካህኑ ቤት ፍርስዋል!" "Manni Lubichaa Diigameera!" ወቅታዊ መዝሙር ይሻል/Faaruu Waqtaawaa barbaada.

  • @user-xh3iw5kl4v
    @user-xh3iw5kl4v Před rokem

    እሱን ጥሪው ☝አቻ የሌለው

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem

  • @maledawedasi2103
    @maledawedasi2103 Před rokem

    yenim role model nechi sister...bertu

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před rokem

    Nurilen enatachen

  • @astewaletsega6497
    @astewaletsega6497 Před rokem

    እስኪለቀቅ በጉጉት ነው ምንጠብቀው

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 Před rokem

    አደይን፡ትመስላለች፡አይደል?

  • @user-oi9oq6dj6u
    @user-oi9oq6dj6u Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 Před rokem

    ❤❤❤ ብርክ በይልኝ
    ፀጋዉን ያብዛላቹ

  • @dawitfentahun4501
    @dawitfentahun4501 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MetagesmatshaMatsha-il8qd
    @MetagesmatshaMatsha-il8qd Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤