🔴 "ይህንን ሳታደምጡ የጸሎት መጽሐፍ እንዳትገዙ" መጋቤ ሐዲስ ምስጢረ ሥላሴ ማናዬ| ክፍል- ፩ | የኔ እንግዳ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 05. 2023

Komentáře • 57

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እረዥም እድሜን ይስጥልን መደኃኒያለም ባለማውቅ ብዙ ነገር እናበላሻለን ይማረን የምህረት ጌታ መፈለጋችንን ይመልከትልን ኑርልን ጸሎታችሁ ይድረሰን

  • @asne3025
    @asne3025 Před měsícem

    ቃለህወት ያሰማልን በርቱልን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን የኛ ዕንቁ መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @betsisdad1242
    @betsisdad1242 Před rokem +1

    ዲያቆን.. በርታልን ይህ ያንፀናል ያፀናናልም። ለየኔታም ለአገልግሎት የሚሆን ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ቸሩ መድሀኔ አለም ያድልልን። አሜን keep up the good work diakon.

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před rokem +4

    ይሄን ነገር ሁሌም አያለሁ በቅዳሴ የፀሎት መጽሀፍ የሚያደርሱ ብዙ ናቸው እደተረዳሁት ግን ብዙወቻችን ስለማናውቅ ነው አባቶች ቢናገሩ ሳይታክቱ

    • @Azahel294
      @Azahel294 Před rokem +1

      ትክክል የማናውቅም አለን የምናውቅም ልንኖር እችላለ ሲነገረን አንሰማም የእውነት ።😭😭

    • @mekadr842
      @mekadr842 Před rokem +1

      ቅዳሴ ላይ ፀሎት መፀሀፍ የሚያነብ ሰው ይገርመኛል ቅዳሴው እኮ የስጋ የደሙ መክበሪያ ስርአት ነው ታላቅ ስርአት ....

  • @tarikuwameles
    @tarikuwameles Před rokem +2

    አንድማችን ተባርክልን እናመስግናለን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @webchannel2572
    @webchannel2572 Před rokem

    አባታችን መምህር የህይወት ቃል ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን እንድንጠቀም የእርሱ ፈቃድ ይሁንልን !

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 Před rokem +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን ሰላም ያቆየን እንጠብቃለን 🙏

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před rokem +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ቡዙ ትልቅ ነገር አሰተምረውናል እግዚያብሔር ይመሥገን የተግባር ሰው ያድረገኝ ያድረግን መምህሮቻችን እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🤲

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před rokem

    የኔታ ምስጢረ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኑሩልን ❤❤❤

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትያሰማልን አባታችን በእውነት ለኛም ማስተዋልን ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zq3nk7wz7y
    @user-zq3nk7wz7y Před 8 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን .…..ደስ የሚል ትምህርቶች እያገኘሁበት ነው በዚሁ ቀጥሉበት ..

  • @user-xw2vm4bo9z
    @user-xw2vm4bo9z Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እውነት ብለዋል ያሉትን የተጻፉልንን የጸሎት መጽሐፍት እንጠቀማቸውና እንጠቀምባቸው

  • @user-np9qq8gg4m
    @user-np9qq8gg4m Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን
    ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን👏👏
    እናመሰግናለን ወንድማችን🌺🌸👏

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይድረሰን፡ ይሄ ወሳኝ ነገር ነው ብዙዎቻችን ትክክለኛውን የፀሎት መፅሃፍቶች አናውቅም፡ ቀጣይ ክፍል2 ይኑረው ወንድሜ ጸጋ፡ ብዙ ነገር እየተማርንበት ነው❤❤❤

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ
    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @sentayhugebregziabher8841

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውዳሴ አምላክ ትንሹ ትልቁ የሚባሉት የትኞቹ እንደሆኑ ባውቃቸው ደስ ይለኛል በጣም የምወደው ጸሎት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 Před rokem

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን ለማናውቀው እንድናዋቅ ላደረጋችሁን እናመሰግናለን ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tofikgizaw5252
    @tofikgizaw5252 Před rokem

    በእውነት ቃለ እይወት ያሠማልን ሚስጥረ ስላሴን የማቃቸው ሰፈሬ ያሳደገኝ አዲሱ ሚካሔል ስብከተ ወንጌል አላፊ እያሉ ነውና በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለአባታችን ወንድማችን አንተም እግዚአብሔር ይስጥልን. ❤❤❤
    ድጋሚ አቅርብልን አባታችን ወንድማችን

  • @sarahalaro420
    @sarahalaro420 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን.

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před rokem

    ወንድማችን በውነት,በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያቀረብክልን ሁለተኛውን እንጠብቃለን ቀሲሲ ይፍቱይ ይባርኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-bj5ru6hz8u
    @user-bj5ru6hz8u Před 3 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን✝️💒👏

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ኀይወት ያሠማልን

  • @seyoum917
    @seyoum917 Před rokem

    በአባታችን አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
    አዘጋጁን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን
    ብዙዎች ይህን ቢመለከቱት በጣም ይጠቅማል በዘልማድ ከመሄድ ይረዳል።

  • @user-nq3eh8tm8l
    @user-nq3eh8tm8l Před rokem

    እንኳን ደህና መጣህ
    ተወዳጅ ተወዳጅ የምትለው አማርኛ አትጠቀማት

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem

    ክፍል ሁለት እጠብቃለን
    ነገር ግን ደጋግመህ አቅርብልን አባታችን

  • @meseretabebe6594
    @meseretabebe6594 Před rokem +1

    Thank you so much for hosting this interview. It is really important, helpful and eye opening. Many thanks to the guest, Megabie Haddis Mister Selassie, we're always grateful for God for giving us spiritual teachers like you🙏

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን ❤❤❤ አሁን በግሩፖ ሲያወሩ ሚስጥራቸው ውጥቶዋል ሙስሊሞችና መናፍቃን ተባብርው ተዋህዶ ለመበርዝ የተበርዘ መፅሀፍ ሊያሳትሙ እየተራራጡ ነው እባክቹ መፍትሄ ይፈለግለት ከተዋህዶ እራስ ይውርድ የራሳቸውን ይስበኩ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před rokem

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze Před 3 měsíci

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @abenettaye8375
    @abenettaye8375 Před rokem

    እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem

    የዘወትር ጸሎት መጽሀፍ 300መቶ ገብቶል የሚጽፍት አረ በእውነት አባታችን ወንድማችን በድጋሚ አቅርብልን ምእመኑ ስይመርምሩ ዝም ብለው ነው የሚገዙት 😢😢😢😢

  • @digitalictroom2007
    @digitalictroom2007 Před měsícem

    Qaxilu 23:10 liin

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem

    ትምህርቱ ሼርር አድርጎ

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před rokem

    እንዴት ያሉ አዋቂ ሰው ናቸው !!!
    ሌላም ጊዜ እየጋበዛችሁዋቸው ያስተምሩን::
    አገላለጽ ያውቃሉ:: በደንብ ነው የሚያስረዱት ::
    ጸጋውን ያብዛላቸው!!
    ጠያቂውም በትእግስት ስለምታስጨርሳቸው ልትመሰገን ይገባሃል::

  • @mekbebfetene9246
    @mekbebfetene9246 Před rokem

    በቅድሚያ መምህር እየሰጡት ባለው ማብራሪያ ላመሰግን እወዳለሁ።ስለአዋልድ መጻሕፍት ጭምር እኔን ግራ ከሚያጋቡኝ መጻሕት ውስጥ በተለያዩ አሳታሚዎች የሚታተመው መጽሐፈ ሰዓታት ጉዳይ ነው ከእርሱ በስተቀር በውስጣቸው ያለው ርእስ በጣም የተፋለሰና ቅደም ተከተሉ የተዛባ ነውና መምህር በዚሁ ላይ ማብራሪያ ቢሰጡበት።

  • @MulunehAlemayehu-eh3nq
    @MulunehAlemayehu-eh3nq Před 2 měsíci

    ከይቅርታ፡ ጋር፡ማስተካከያ ።
    መፅሐፍቶች፡ የሚለውን፡ እንደመምህር ፡መፅሀፍት።

  • @selamneeri5546
    @selamneeri5546 Před rokem

    Arganon mexhaf alegn man endexafew aytaweqem cover photo mislefkur welda alebet.

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 Před rokem

    እንዴ
    ተወዳጅ የሆኑ መምህራን እናቀርባለን?

  • @user-lv9bf7lg6s
    @user-lv9bf7lg6s Před rokem

    WHAT ABOUT JOHN 3:1-3

  • @brookgetanheemkdmalm7225

    ወንድማችን ቀረፃው የተመጣጠነ አይደለም ባንተና በመምህር መሃል ያለው ይስተካከል

    • @Kendilmedia
      @Kendilmedia  Před rokem +1

      እሺ እናስተካክላለን:የ ካሜራ ልዩነት ስላለብን ነው

    • @brookgetanheemkdmalm7225
      @brookgetanheemkdmalm7225 Před rokem

      @@Kendilmedia ያን ያህል የከለር ልዩነት የለውም የፍሬም እንጂ !

  • @sahluteklu6804
    @sahluteklu6804 Před rokem

    በጸጋ ዘመን ተረት ለምን? ጌዜውን ከማታባክን ስለ ወንጌል ብታወሩ ህይወት ይሆን ነበር ዬሐ 22:18 ይመልከቱ

    • @hadasabraha1132
      @hadasabraha1132 Před rokem

      Teletext ayedeleme yememhere girma wondemu temeleke

    • @almazmissgina560
      @almazmissgina560 Před rokem +1

      አንተን እኮ አይመለከትም አንተም ጊዜ ሳታባክን ወደ አዳራሽ ዳይ 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

    • @ayelechfikire
      @ayelechfikire Před měsícem

      ተረት ማለት ምን ማለት፣ አንድ ነገር ተረት ነው ለማት ማስረጃህ ምድን ነው? ጅልና ወረቀት ያሲያዙትን አይለቅ፣ አሉ

  • @user-ht4ch9wf5l
    @user-ht4ch9wf5l Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 7 měsíci

    ቃለ ሒወት ያሰማልን