EOTC TV | መብቴን ማንም እንዲነካ አልፈልግም ሐላፊነቴንም እወጣለው | የሰንበት እንግዳ ዶ/ር ቤቴል ደረጀ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 71

  • @asnakukebede7673
    @asnakukebede7673 Před rokem +42

    ዶክተር ቤቴል ነሓሴ 24,2000 የመጀመሪያ ልጄን በጋንዲ ሆስፒታል አዋልዳኛለች በእርግጥ በጊዜው ዋናዋ ሃኪም ዶክተር ኢትዮጵያ ትባላለች።በጣም ከባድ የሆነ የማደንዘዣ ችግር(Anesthesia complication) አጋጥሞኝ ነበር ። በእግዚኣብሄር ቸርነት በእነሱም ድካም እኔም ልጄም በህይወት ተረፍን። ከሁለት አመት በሁዋላ ሁለተኛ ልጄን ለመውለድ ወደ ጥቁር አንበሳ ሪፈር ሳጽፍ በመጀመሪያ ልጄ ያጋጠመኝን ሁኔታ ሳስረዳው በጊዜው በእድሜ ገፋ ያለና በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አስተማሪ የነበረ ትልቅ ሃኪም በህይወት መትረፌ ገርሞት የኦፕሬሽን ሪፖርቱን ካላየሁ አላምንሽም ሲለኝ ነው ምን ያህል በከባድ ሁኔታ ላይ እንሳለፍኩ ያወኩት ይበልጥ እግዚኣብሄር ያደረገልኝን የተረዳሁት። ምን ለማለት ነው እጅግ ብርቱ እና እድለኛ ሃኪም ነሽ እኔም በአንቺ እጅ በተአምር ተርፌያለሁ። ከሰመመን ሳልነቃ የጸለያችሁልን በሙሉ እናመሰግናለን ሲሉ እሰማቸው ነበር። እግዚኣብሄር ዘመንሽን ይባርከው። ለሁሉም ትረፊ

    • @eyobsamuel1380
      @eyobsamuel1380 Před rokem +5

      ድንቅ ነው ፤ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ፤ በዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልሽ ፤ እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ፤ ከነቤተሰብሽ።

    • @asnakukebede7673
      @asnakukebede7673 Před rokem +1

      @@eyobsamuel1380 አሜን ።

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před rokem +1

      እንኳን እመብርሃን በስላም ገላገለችሺ እህቴ

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 Před rokem +8

    ኦርቶዶክሳዊ ማለት እንዲህ ነው በሁለቱም በኩል የተሳለ ሰይፍ

  • @ayo7639
    @ayo7639 Před rokem +12

    ተዋህዶኮ የምርጦች መገኛ ናት፤ የስነምግባር የባለሙያ ማፍሪያም ናት፤ አሉ ብዙዎች ፈጣሪ ብቻ የሚያውቃቸው፤ ቢወጡ አርያ የሚሆኑ እራሳቸውንም ቤተክርስቲያናቸውን የሚያኮሩ እንዴ የሚያስብሉ ልጆች አሏት፤ እባካችሁ ውጡ ተዋህዶ ትታይባችሁ ትነበብባችሁ እናንተም የተዋህዶና ከተዋህዶ በመሆናችሁ ክብር እንደሚሰማችሁ ግለጹ፡፡ እህታችን ጀግኒት አሁንም ሕይወትሽ ኑሮሽ ስራሽ ቤተሰብሽ በብዙ ይባረክ፡፡

  • @777MK37
    @777MK37 Před rokem +7

    ኢትዮጵያውያን ሴቶች ከ ጀግናዋ ዶ/ር ቤተል ብዙ ተማሩ። በስኬት ላይ ጤና ከነ ቤተሰብሽ ይስጥሽ። 👍

  • @lucasyt8696
    @lucasyt8696 Před rokem +7

    አይ ዘሪቱ😔 ገና ከዚህ ላይ ነች 🤔" እየሱስ ያድናል" እስኪ በፈጣሪ የትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ነው አያድንም ተብሎ የተፃፈው🤔 እንዲሁም የትኛው የእምነት ተቆአም ነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አያድንም ብሎ የሰበከዉ 🤔አይ አቀንቃኝ ዘሪቱ 🙄 ለማንኛውም እናመሰግናለን ዶክተር ቤቴል 🙏ይህን ያህል የስኬት ደረጃ ያደረሰሽን እግዚአብሔር በመፍራት ሕዝብሽን በሙያሽ ምታገለግይ ❤እንዲሁም በእምነትሽ ብርቱ እንዲሁም መልካም እናት እና የተከበሩ አርኪቴክት ባለቤት❤🙏 የምትፈሪዉ ፣ ምታገለግይው ፣ምታከብሪዉ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን እስከ ቤተሰቦችሽ ይባርክ🙏🙏❤❤

  • @user-ig5dg3up5y
    @user-ig5dg3up5y Před rokem +2

    ለሁላችንም ምሳሌ መሆን የምትችይ ድንቅ ሴት ነሽ።

  • @user-ue2en4jm4k
    @user-ue2en4jm4k Před rokem +9

    Orthodox yena webat✝️😘😘😘😘
    Yegna jegna neshi❤

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይጠብቅሸ ዶር ከነቤተሰብሸ

  • @user-or7vx3su2v
    @user-or7vx3su2v Před rokem +2

    ጎሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ዶ/ር በርቱ
    የአሁኑ ትውልድ ፖለቲካ ሐጢያት ነው የሚመስለው
    ዋናው ነገር እግዚአብሔር በሚወደው መንገድ ማስሄድ ነው

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 Před rokem +5

    አይ ዘሪቱ ጤነኛ አትመስለኝም አይምሮዋ ትንሽ ሳይስት አይቀርም አትፍረዱባት። ዶክተር ካንቺ ግን በዚህ እንተርቪው ብቻ ብዙ ተምሬአለሁ። 🙏

    • @marthatadesse4673
      @marthatadesse4673 Před rokem +2

      Zeritu satawuqew ke ginb gar new yetegachechiw le zeritu libona yisitilin

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie4305 Před rokem +3

    EOTC TV ምርጥ የህይወት ተሞክሮ ያላቸዉን ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን!!!

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Před rokem +2





    ንፂህት
    ቅድስት
    የፀናች
    ሀይማኖት ።
    የሰው ልጅ የለሀይማኖት ምግባርም ያለስራ ምንም ነው በተዋህዶ ያፅናን!

  • @selomezegeye3661
    @selomezegeye3661 Před rokem +6

    ከግጭት ይልቅ መፍትኄ፤ በጣም ትምህርታዊ ነው፤ 🙏😍

  • @selambelay7377
    @selambelay7377 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይህንን የመሰለ መርሃግብር ስላዘጋጃችሁልን። ዶ/ር በቴል እግዚአብሔር ዕድሜና ጸጋውን ያብዛላልሽ።

  • @adr4013
    @adr4013 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውድ የተዋህዶ እህቴ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před rokem +5

    የሚገርመው እኔ ባለሁበት የማህበረቅዱሳን አባል የሆኑ ሁሉ በዘር ት ከፋፍሎ እን ሱ ግን ባሉበት የጸኑ የሚገርም ስብህና ያላቸው በመልካም ስነምግባር የታነጹ ናቸው
    እግዚአብሔር እስከፍጻሜው
    ዶክተር ጀግናና መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ ❤️

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 Před rokem

      በውጭ ሆኖ የስሚ ማውራትና እና ማጋፈር ቀላል ነው ቀርብ ብሎ ግን ስለቤተክስቲያን ማወቅ ብልህነት ነው

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha

    መልካም አርአያ ነሽ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ከክፉ ይጠብቃችሁ 🌼 🙏

  • @ninahabtamu290
    @ninahabtamu290 Před rokem +4

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ስለሰጠሽ ማስተዋል እግዚአብሔር ይመስገን ላደረገልሽ ነገር ሁሉ አማኑኤልን አመስግኚ ተመስገን እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @abebebelay1584
    @abebebelay1584 Před rokem +1

    ዶ/ር ቤተል እግዚአብሔር ይጠብቅሸ መልካም ሴት ትዳርሸ ይባረክ አሁንም ጥበቡን እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጥሸ ኑሪልን እናመሰግናለን።

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Před rokem +4

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልሸ ከነ ቤትሰቤሸ ጀግና ሴት ነሸ ብዙ ነገር ከአንቺ ብዙ ተምነናል

  • @12smart899
    @12smart899 Před rokem +2

    ቅድስት ሀገረችንን እግዚአብሔር ለአዲሱ ዓመት የሠላም፣ የፍቅር ፣የመተሳሰብ፣ የአድነት ዘመን ያርግልን

  • @abelteame1221
    @abelteame1221 Před rokem +2

    እንደውም በጣም ትዕግስተኛ ነሽ if I were you ቆራርጬ ነበር የምጥላት
    seriously you are patient.

  • @tseganash1854
    @tseganash1854 Před rokem +1

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ቤተሰብሽ

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ የተዋህዶ ልጅ

  • @muluk974
    @muluk974 Před rokem +2

    Amen amen amen 🇲🇱

  • @yohannskebede6278
    @yohannskebede6278 Před rokem +2

    ሀሪፍ ፕሮግራም ነው 🙏🙏

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před rokem +4

    ጎበዞች!!! እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ::

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Před rokem +1

    ጀግና

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 Před rokem +1

    ዶ/ር እናመስግናለን ክቡር ባለቤተሽም እንደ አንድ ኦርቶዶክሳውይ ሀገሩን ለማገልገል በአማነበት ፓርቲ ስለሚያደርገው ጥረት እናመሰግናለን

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s Před rokem +1

    እህቴ ዶ/ር ቤቴል አንቺና ዘሪቱ በምድር ሳላችሁ በምታመልኩበት ቤተ እምነት፤ በምትከተሉት ዶክተሪን ብትለያዪም በሰማይ ግን በአንድ ቤተክርስቲያን በክርስቶስ እየሱስስ ፊት የምትቆሙና የምታመልኩ ናችሁ። ይህንን ሁላችንም ብናስተውል ጥሩ ነው። መክሰስ ሴጣናዊ ምክረ ሀሳብ ነዉ። መጉደል እንጂ ማትረፍ አያመጣምና።

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 Před rokem +2

    በጣም ጎበዝ ቤተሰብ። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @meseretfentaw9613
    @meseretfentaw9613 Před rokem +4

    ስለመይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን💕👏💕 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልሽ ከነቤተሰቦችሽ ጀግና ሴት ነሽ ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ባለማዕተቧ።

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ተባረኩ

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 Před rokem +1

    God bless you Dr

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před rokem +1

    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 Před rokem +2

    You're wonderful and she is successful ❤️ ✨️ 💖 💕

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před rokem +3

    ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před rokem

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @tassewbogale5559
    @tassewbogale5559 Před rokem +4

    Thank you very much Dr. Bethel for your exemplary life and being the fruit of EOTC. We are proud of you for your integrity and sincerity and touched by your contributions to our beloved Church Evangelical and Apostolic services. May God give you health and longevity.

  • @user-hv7uk3ir8x
    @user-hv7uk3ir8x Před rokem +3

    ❤ ሰላም

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +3

    ጀግኒት 😘

    • @fereselamtadesse5753
      @fereselamtadesse5753 Před rokem +1

      የብሩህ አእምሮና የመልካም አንደበት ባለቤት ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው::

  • @habtamuhailu7040
    @habtamuhailu7040 Před rokem +2

    👍for u doctor

  • @tsegaselase1922
    @tsegaselase1922 Před rokem

    Egzabher docteren tadeguatal egzabehere yemesgene ,kessytan wottmed ameleteche ...,ennezeritu bezu assebewebat nebere ...!

  • @ተወልደመድህን

    We proud of you. Dr Beti God bless you and protect you family. 🙏 🙏 🙏

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem +3

    ሰላም

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ባለፈ ሚዲያ ላይ የተዘዋወረው ፎቶ አይደል ይኤ ፖስቱ ላይ

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Před rokem +3

    ያለፍላጎት ማንንም የካሜራ አይን ውስጥ ማስገባት ትክክል አይደለም፡ በተለይ ደግሞ ለጥቅማጥቅሞች ተብሎ፡

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 Před rokem

    የተዋሄዶ ልጅ መሆንሽ ደሞ በጣም ያኮራል

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 Před rokem

    Kale hiwot yasemalin dr. Hagershin bemenfesawi ena yesew nefs yemadan sira silemitagelegiyat edimena tena yistish!!!!!

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem +1

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @serawsafra431
    @serawsafra431 Před rokem

    fetari zemenshn yibarik ehte. be-emnetshm be-alemawi hiwetshm melkam menged yizeshal.

  • @abnw8044
    @abnw8044 Před rokem

    Egziabher babetu batsagawu yanurachu ende lasawu berhan yamehonuten yabezaln

  • @desalegnfentaye4847
    @desalegnfentaye4847 Před rokem

    Dr anchim balebetshm des tilugnalachew lijituan agabuhn ema

  • @yemiminilik480
    @yemiminilik480 Před rokem

    You are a lot

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 Před rokem

    "አዎ ወይም አይደለም በሉ።" ይላል መጣፍ።እህት ወንድሞቼ እናንተ የቀለም ቀንዶቹ "ይመስለኛል" ካላችሁን ማነው ታዲያ አዎ ወይም አይደለም ብሎ አስረግጦ የሚያስተምረን?እንወያይበት።

  • @dantesanu3053
    @dantesanu3053 Před rokem

    ጥያቄ ለዶ/ር ቤቴል " አዎ ኢየሱስ ያድናል ግን የሚያድን በሕይወት ስንኖር እና ስናሳይ ነው ? " ለመሆኑ ዶ/ርዬ ህክምና የሚያደርጉለትን ታማሚ እስከመጨረሻው ክትትል ያደርጉለታል ወይስ እኔ ይህንን አድርጌልሀለሁና ቀሪውን አንተ ተወጣው ይሉታል እንዴ ? ኢየሱስ እኛን የማዳኑን ሥራ ጀምሮ መልካምን ነገር በማድረግ ፈፅሙት ብሎናል ወይ ? የእርሱ የማዳን ሥራ በቀራኒዮ መስቀል ላይ ተፈፅሟል። ደህንነታችንን ከተቀበልን ለተቀበልነው ነፃ ስጦታ በሕይወታችን ምላሽ መስጠት ይኖርብናል። ግን የእኛ ሥራ በማዳኑ ላይ የሚያበረክተው ድርሻ የለም።

    • @user-or7vx3su2v
      @user-or7vx3su2v Před rokem

      እዚህ ገብተህ አትቀባጥር መናፍቅ

    • @user-or7vx3su2v
      @user-or7vx3su2v Před rokem

      ቀራኒዎላይ የተፈፀመው ድህነት አንተ አሁን ስለምትሰራው ሀጢያት ሀጢያትህ አይደለም እሽ ሰውንም እየገደልህ እያመነዘርህ እየሰረቅህም እየኖርህ ትድናለህ ማለት ነው ????
      መልካም ስራ አያስፈልግም ማለት ምን ማለት ነው እግዚአብሔር የሀጢያተኛች ጠበቃ ደጋፊ አይደለም እሽ

    • @dantesanu3053
      @dantesanu3053 Před rokem

      @@user-or7vx3su2v ተሳዳቢነትን መቸም ከኢየሱስ አልተማርንም። መልካም ሥራማ ከማንም የሚጠበቅ ነው እኔ ያልኩት የእኛ መልካም ሥራ በደህንነት ሥራ ላይ " የሚያበረክተው ድርሻ የለም " ነው። ስለዳንክ እርሱን ስለምትከተል መልካም ሥራን ትሰራለህ እንጂ ደህንነትህን ለመፈፀም አትሠራም። መልካም ሥራን ለመፈፀምም ፀጋ ያስፈልግሀል። ዛሬም እንዲረዳን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል።