EOTC TV
EOTC TV
  • 4 940
  • 39 859 267
EOTC TV | ዜና ቤተ ክርስቲያን | ሐምሌ 01 2016 ዓ/ም
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
czcams.com/users/eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html
➽የትዊተር ገጻችን
EotcT/
➽የኢንስታግራም ገጻችን
pCknRF0MtB77/?igshid=MDJmNzVkMjY=
zhlédnutí: 207

Video

EOTC TV | ፍኖተ ሕይወት | ትኩረት ለሕጻናት
zhlédnutí 54Před 6 hodinami
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን czcams.com/users/eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html ➽የትዊተር ገጻችን EotcT/ ➽የኢንስታግራም ገጻችን in...
EOTC TV | ሰላም በወሬ ብቻ አይመጣም | የሰላም ሚንስቴር በዘጋጀው ጉባኤ ላይ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች አስተያየት
zhlédnutí 983Před 6 hodinami
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን czcams.com/users/eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html ➽የትዊተር ገጻችን EotcT/ ➽የኢንስታግራም ገጻችን in...
EOTC TV | ዝክረ ሊቃውንት | ብፁዕ አቡነ አትናቴዎስ ከልደት እስከ ጵጵስና | ክፍል 1
zhlédnutí 294Před 6 hodinami
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን czcams.com/users/eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html ➽የትዊተር ገጻችን EotcT/ ➽የኢንስታግራም ገጻችን in...
EOTC TV | ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን | ክርስቲያናዊ ሥርዓተ ሐዘን | --ክፍል 1
zhlédnutí 338Před 7 hodinami
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን czcams.com/users/eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html ➽የትዊተር ገጻችን EotcT/ ➽የኢንስታግራም ገጻችን in...
EOTC TV | ዕቅበተ እምነት | አውቆ አለማመን | ክፍል 1
zhlédnutí 634Před 2 hodinami
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን czcams.com/users/eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html ➽የትዊተር ገጻችን EotcT/ ➽የኢንስታግራም ገጻችን in...
EOTC TV | እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ የልደት በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!!!
zhlédnutí 873Před 4 hodinami
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን czcams.com/users/eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html ➽የትዊተር ገጻችን EotcT/ ➽የኢንስታግራም ገጻችን in...
EOTC TV | ክብረ ቅዱሳን | ልደቱ ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ የሐንስ
zhlédnutí 255Před 4 hodinami
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን czcams.com/users/eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html ➽የትዊተር ገጻችን EotcT/ ➽የኢንስታግራም ገጻችን in...
EOTC TV | ሰዓተ ደቂቅ | ልዩ ሣምንታዊ የሕጻናት መርሐ ግብር
zhlédnutí 169Před 4 hodinami
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን czcams.com/users/eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html ➽የትዊተር ገጻችን EotcT/ ➽የኢንስታግራም ገጻችን in...
EOTC TV | ትግርኛ ስብከት
zhlédnutí 80Před 4 hodinami
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን czcams.com/users/eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html ➽የትዊተር ገጻችን EotcT/ ➽የኢንስታግራም ገጻችን in...
EOTC TV | ሐዋርያ ቅዱስ ጴጥሮስ ኣበይ ኣበይ እናተዘዋወረ ኣምሂሩ ክንደይ መልእክተታት ከ ጽሒፋ?
zhlédnutí 84Před 4 hodinami
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን czcams.com/users/eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html ➽የትዊተር ገጻችን EotcT/ ➽የኢንስታግራም ገጻችን in...
EOTC TV | Oduu Torbee Mana Kiristaanaa Waxabajjii 28 2016 B.A
zhlédnutí 110Před 7 hodinami
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን czcams.com/users/eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html ➽የትዊተር ገጻችን EotcT/ ➽የኢንስታግራም ገጻችን in...
EOTC TV | ዜና ቤተ ክርስቲያን | ሰኔ 28 2016 ዓ/ም
zhlédnutí 851Před 7 hodinami
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን czcams.com/users/eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html ➽የትዊተር ገጻችን EotcT/ ➽የኢንስታግራም ገጻችን in...
EOTC TV | Sirna Soomaa Kutaa 1ffaa
zhlédnutí 318Před 7 hodinami
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን czcams.com/users/eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html ➽የትዊተር ገጻችን EotcT/ ➽የኢንስታግራም ገጻችን in...
EOTC TV | EEGUMSA AMANTAA Afaan Haaraan Maali
zhlédnutí 266Před 7 hodinami
czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን czcams.com/users/eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 czcams.com/video/Wqgq1KebrOo/video.html ➽የትዊተር ገጻችን EotcT/ ➽የኢንስታግራም ገጻችን in...
EOTC TV | ማዕደ ቅዱስ ያሬድ | የበዓለ ጴራቅሊጦስ ቃለ እግዚአብሔር | ክፍል 2
zhlédnutí 343Před 9 hodinami
EOTC TV | ማዕደ ቅዱስ ያሬድ | የበዓለ ጴራቅሊጦስ ቃለ እግዚአብሔር | ክፍል 2
EOTC TV | ዐውደ ስብከት | ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል
zhlédnutí 121Před 9 hodinami
EOTC TV | ዐውደ ስብከት | ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል
EOTC TV | የሰንበት እንግዳ | አሁን ላይ ከከተማ ሄዶ ከውሻ ጋር ተጋፍቶ የሚማር ተማሪ ያለ አይመስለኝም
zhlédnutí 506Před 9 hodinami
EOTC TV | የሰንበት እንግዳ | አሁን ላይ ከከተማ ሄዶ ከውሻ ጋር ተጋፍቶ የሚማር ተማሪ ያለ አይመስለኝም
EOTC TV | የሰንበት እንግዳ | አሁን ላይ ከከተማ ሄዶ ከውሻ ጋር ተጋፍቶ የሚማር ተማሪ ያለ አይመስለኝም
zhlédnutí 661Před 12 hodinami
EOTC TV | የሰንበት እንግዳ | አሁን ላይ ከከተማ ሄዶ ከውሻ ጋር ተጋፍቶ የሚማር ተማሪ ያለ አይመስለኝም
EOTC TV | ዐውደ ስብከት | መልዓ መንፈስ ቅዱስ ላዕላ ሐዋርያት
zhlédnutí 263Před 12 hodinami
EOTC TV | ዐውደ ስብከት | መልዓ መንፈስ ቅዱስ ላዕላ ሐዋርያት
EOTC TV | ዜና ቤተ ክርስቲያን | ሰኔ 26 - 2016 ዓ/ም
zhlédnutí 1,1KPřed 12 hodinami
EOTC TV | ዜና ቤተ ክርስቲያን | ሰኔ 26 - 2016 ዓ/ም
EOTC TV | ወቅታዊ ጉዳይ | በሣምንቱ በቤተ ክርስቲያን የተከናወኑ ዓበይት ጉዳዮች
zhlédnutí 356Před 14 hodinami
EOTC TV | ወቅታዊ ጉዳይ | በሣምንቱ በቤተ ክርስቲያን የተከናወኑ ዓበይት ጉዳዮች
EOTC TV | ጉባኤ አንስት | የገዳማት እመ ምኔቶች በምክክር ጉባኤው ላይ የሰጡት ሐሳብ
zhlédnutí 1,4KPřed 14 hodinami
EOTC TV | ጉባኤ አንስት | የገዳማት እመ ምኔቶች በምክክር ጉባኤው ላይ የሰጡት ሐሳብ
EOTC TV | ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን | የማዕረግ ስም ተገቢነት ክፍል 2
zhlédnutí 542Před 14 hodinami
EOTC TV | ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን | የማዕረግ ስም ተገቢነት ክፍል 2
EOTC TV | Eegumsa Amantaa Gaaffilee Afuura Qulqulluu Irratti Ka'aniif Deebii
zhlédnutí 215Před 14 hodinami
EOTC TV | Eegumsa Amantaa Gaaffilee Afuura Qulqulluu Irratti Ka'aniif Deebii
EOTC TV | Dhiifama
zhlédnutí 150Před 14 hodinami
EOTC TV | Dhiifama
EOTC TV | Sagantaa Addaa Waa'ee Qajeelcha Kutaa Lallabaa Kutaa 2ffaa
zhlédnutí 375Před 14 hodinami
EOTC TV | Sagantaa Addaa Waa'ee Qajeelcha Kutaa Lallabaa Kutaa 2ffaa
EOTC TV |ዜና ቤተ ክርስቲያን | ሰኔ 24 2016 ዓ/ም
zhlédnutí 2,8KPřed 16 hodinami
EOTC TV |ዜና ቤተ ክርስቲያን | ሰኔ 24 2016 ዓ/ም
EOTC TV | " ማዕዶት ለኢትዮጵያ " የኪነ ጥበብ መርሐ ግብር
zhlédnutí 1,5KPřed 16 hodinami
EOTC TV | " ማዕዶት ለኢትዮጵያ " የኪነ ጥበብ መርሐ ግብር
EOTC TV |Oduu Torbee Mana Kiristaanaa
zhlédnutí 69Před 16 hodinami
EOTC TV |Oduu Torbee Mana Kiristaanaa

Komentáře

  • @Ggg-w9f
    @Ggg-w9f Před 2 hodinami

    ❤❤❤

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Před 3 hodinami

    Selam selam selam yihuni Alam hulu bitsu Abatachin berakat yidaribin ❤❤❤

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 Před 3 hodinami

    And ken arebichin endezih yeminardibet ken yimetal

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 Před 4 hodinami

    መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር ሰው ዝም ብለህ ሙት አይባልም! ራሱን የመከላከል ተፈጥሯዊ መብት አለው። ሕገ ርትዕ ነውና። የሰላም በሮች ሲዘጉ ምንጊዜም የጦርነት በሮች ይከፈታሉ። መቼም የአድዋን ጦርነት ስሕተት ነው ኃጢአት ነው የሚል አባት አይኖሮም። ምክንያቱም ሕገ ርትዕ ነውና። የአሁኑ ዘመን ልዩነቱ የቀለም መኾኑ ብቻ ነው። ጣልያኖች ነጮች መኾናቸው እና ሕወሓት/ብሎጽግና ጥቁር መኾናቸው ነው። በተረፈ የጥልያንም ኾነ የእኛዎቹ ጥቁር ጥልያኖች ምንም ዐይነት የርእዮተ ዓለም ልዩነት የላቸውም። የቤተክርስቲያን አበው እነዚህን ጥቁር ጥልያናውን ከደገፉ ነጭ ጥልያናውያንን መንቀፍ የለባቸው። ልዩነቱ የቀለም እንጂ የርእዮተ ዓለም ልዩነት የለባቸውምና። በቤተክርስቲያን ታሪክ ቅዱስ ገላውዲዎስ፣ ቅዱስ ፊቅጦር፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሌሎች ቅዱሳን ሰማዕታት ወታደሮች ናቸው። ሀገራቸውን እና ሃይማኖታቸውን ሊያጠፋ የመጣውን ይዋጉታል። ምክንያቱም ይህ ሕገ ርትዕ ነውና! በአጭሩ አትሸፋፍኑት በግልጽ መናገር ያለባችሁን ተናገሩ። ቤተክርስቲያን ለብልጽግና ፀር ናት የሚል የፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ ተዘጋጅቶ እያያችሁ ዝም ማለቱ፣ ጵጵስና በዲፕሎማሲ እና በድርድር እየሾማችሁ መለካዊ በመኾን ሰላም አይመጣም።

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 Před 4 hodinami

    እግዚአብሔር ይስጥልን። በእውነት አፈ መምህር አባ ገብረሥላሴ የተናገሩት ሐቅ ነው። ሸፋፍኖ ማለፍ ዋጋ የለውም። ግልጹን መነጋገር ነው። እንደ አቡነ አብርሃም መንግሥት ሳይኖር መንግሥት ያድኅነን ማለት ዋጋ የለውም። ገዳማት እየፈረሱ፣ አብያተክርስቲያናት እየተቃጠሉ፣ ምዕመናን እየታረዱ፣ ካህናት እየተሠው፣ የአብነት ደቀመዛሙርት እየተረሸኑ መነኮሳት እየታረዱ ጸጥ ብሎ መንግሥት መንግሥት ማለት ጅልነት ነው። በመጀመሪያ ሮቦቱ ብናልፍ አንዷለም በተአምር የሰላም ኃላፊ ሊኾኑ አይችሉም። የራሳቸውን ማኅበረሰብ ሲገድሉና ሲያስገድሉ ነው የኖሩት። በአጭሩ ከሳጥናኤል ጋር ተሰብስቦ በመወያየት ሰላም ሊመጣ አይችልም!!! እንደ አቡነ ሉቃስ ማውገዝ ያለበት ይወገዝ። ሕዝብን እየጨረሰና እያስጨረሰ የሚገኘውን ሙሐዘ ኅምዝ ጋንኤል ክስረትን ዲያቆን ብላችሁ እየጠራችሁ እንዴት ሰላም ይመጣል???

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před 5 hodinami

    ♥️🙏🙏🙏⛪⭐

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 4 hodinami

      ያባቶች በረከት ይደርብን

  • @shitayeurge2629
    @shitayeurge2629 Před 5 hodinami

    ቸሩ መድኀኔዓለም ሰላሙን ይላክልን

  • @user-qn6uc9lf8q
    @user-qn6uc9lf8q Před 5 hodinami

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 3 hodinami

      ያባታችን በረከት ይደርብን

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df Před 6 hodinami

    ስላም ፣ የምመጣው ፣ ከፖለቲካ፣ አይደለም ፣ ከእግዚአብሔር ፣ እንጂ ።

  • @Eledana1221
    @Eledana1221 Před 6 hodinami

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን እውነት ይሔ ሀዘን ቢቀር በጣም ጥሩ ነበር በተለይ በእኛ በገጠሩ አስተማሪም ስለሌለ ሀዘን በጣም ከባድ ነው ጥቁር መልበስ ነጩን ልብስ በማጥቆሪያ ተዘፍዝፎ ይለበሳል አረ ስንቱ በጣም ከባድ ነው እኔም አንዷ ነኝ እናቴን ያጣሁት በስደት ሆኜ ነው ለረጅም አመት ሳንተያይ እስካሁን ድረስ ሀዘኔን መተው አልቻልኩም በመንፈሳዊ ህይወት ጎበዝ ነበርኩ እናቴን ካጣሁ በሗላ ካአቋረጥኩ ሶስት አመቴ ልቤ ውስጥ እንሳት ያፍነኛል በጣም እየተሰቃየሁ ነው እንዴት ልተው ግራ ገብቶኛል

  • @peaceandLove1014u
    @peaceandLove1014u Před 8 hodinami

    የመነኮሳት ታሪክ እንደው ድንቅ ነው።

  • @BantealemEyayu
    @BantealemEyayu Před 8 hodinami

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @tarikuashagire2804
    @tarikuashagire2804 Před 9 hodinami

    የስራችሁን ከእግዚ አብሄር ታገኛላችሁ በውሽት አትስበኩ አደለምዘንዶ ምንም የለም ነገርግንበቅዱሳኑስም እግዚአብሄር ድነት ያደርጋል ስለውነት ስሩ

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq Před 9 hodinami

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @lemlemabirham
    @lemlemabirham Před 9 hodinami

    አባታቸን አደሜ እና ጤና ያደለለን ቃለህወት ያሰማልን❤

  • @lemlemabirham
    @lemlemabirham Před 9 hodinami

    እመ አምላክ 😢አቤት ማርያም ርግብ የዋህና ትህትና የሞላብሽ የጌታይ እናት ሰላም ሊክ ጌታሆይ እንደ ቸርንትህ ይቅር በለን አናቴ ሆይ አሜልጀኛ ይቅርታ አሰጠኛ

  • @adegamar5223
    @adegamar5223 Před dnem

    ምድራዊ ብርሃን ይስጥዎት

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Před dnem

    ❤🎉👍💕🤞🤲🤲👏

  • @fikertemelesse
    @fikertemelesse Před dnem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4x Před dnem

    ቃልሕይወት። ያሰማልን በእውነትየቡአችን። ጥያቄ። ነው

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před dnem

    ✝️💐💟እንኳን እብሮ አደረሰን !!! የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት ፥በረከቱ፥አማላጅነቱ ከሑላችን ጋር ይኽን!እምነት!!!🙏💟💐✝️

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 Před dnem

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před dnem

    ኢትዬጵያ ልትበለፅግ ነው እልልልልልልልልል አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ የውሸት ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ሌባ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ ለለሆነ ተጠንቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ዳንሳ ና ዬናታን የሚባሉ ዘራፊዎች ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ይህን የግብረሰዶምያን አለቃን ወደ ተዘጋጀለት ማረፊያ ቤት ገሀነመ እሳት አስገባዎለው ብሎ ነገረኝ ጌታ ይባረክ::ሀሌ ሉያ :በሉ ::

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g Před dnem

      እኛ ኦርቶዶክሳውያን ሰላማችን ጌታችን መድሃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @alean6268
    @alean6268 Před 2 dny

    Selam

  • @Astermulunah
    @Astermulunah Před 2 dny

    አባቴ ለኔ ያደረገልኝ ታምር ስደት ሰውቤት እየሰራው ሸትት አድርጓኛ ወደላይ አስቶ ከሰራሚኩ ጣለኝ እኔ ዓይኔና ጭቅላቴ ያለ አልመሰለኝም ግን መጥምቀ መለኮት ዩሐንስ አባቴ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ምንም ሳልሆን አነሳኝ ❤እኔ ልክ ስወድቅ የሞትኩ ጭቅላቴ የተሰበረ ነው የመሰለኝ 😢 ግን ተአምረኛው አዳነኝ 🥰 እኔን የረዳ እናተንም ይርዳችሁ ዛሬም ነገም የቅዱሳን ጥበቃ አይለየን❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před 2 dny

    አሜን🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Před 2 dny

    አሜንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ኦሮቶዶክዊያን ወገኖቼ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አሜንንንንንን❤❤🙏🙏

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 2 dny

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🎉❤❤🎉

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 Před 2 dny

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 Před 2 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ZelalemAtalay-dt2vm

    ❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 2 dny

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @GmadihinGeb
    @GmadihinGeb Před 3 dny

    እጅግ መልካም ተግባር ነው ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 3 dny

      ያባቶች ቡራኬ ይድረሰን

  • @mulugetateka9308
    @mulugetateka9308 Před 3 dny

    ትግራይ አንድ ናት እናንተ ጀኖሳይደሮች ከኢኦተቤም የተለየን ነን ራያም ትግራይ ነው ራያ ሀገረ ስብከት ብሎ የለም የጀኖሳይድ ቅጥያ መሆኑ ነው?

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Před 3 dny

    Amen amen amen sagale jireenyaa sii haa dhagesisu Bara tajajilakee sifi haa dherrssuu

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 Před 3 dny

    Amen amen amen amen dhugaati waaqayyoo sagalee jireenya isin haa dhageesisu Mana isaa keesati isin haa qusatu Bara tajajilaa keesan isinif haa eebisu lafaarrati tajajila Isaa samirrati Dhala mootuma isaa isin haa tasifatu

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 3 dny

    አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን የአለም ጋዜጣዎች ሁሉ ገዳይ ወታደሮቹ ንፁሀንን እንደሚጨፈጭፍ በየጊዜው በመረጃ እያጋለጡት ነው ሀሌ ሉያ ጌታ ደግሞ ከነሙሉ ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላቸዎለው አንድ በአንድ በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ሀይማኖቱ እንደ ስሙ የማይታወቅ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ ሚስት ነኝ ባይ ማን ነትዎን ለገንዘብ የሸጠች አርዬስ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ ስለሆነ ስብከቱን ትቶታል ተጠንቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ማጅራት መቺዎቹ ዳንሳ ና ዬናታን ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ፋኖዎች ን የአበባ ጉንጉን ይዛችሁ እየዘመራችሁ እንድትቀበሉዎቸው አለኝ ይህን የግብረሰዶማውያንን እለቃ ግን እብቅቶለታል ወደ ጥልቁ እወረውረዎለሁ :: በሱ ዱስኩር እዳትታለሉ ደም ጠጪ አውሬ ነው አለኝ ለችግኝ እንጂ ለሰው ህይወት ግድ የለውም ::ሀሌሉያ::

  • @birhaneebirhanee9564

    🙏🙏🙏

  • @AmeleworkMulu
    @AmeleworkMulu Před 3 dny

    ሰኔ 27 2016

  • @Gehelenmariam
    @Gehelenmariam Před 3 dny

    O My God Wonderful ....No word at all...

  • @EstaluBerihun
    @EstaluBerihun Před 3 dny

    አሜን ለሀገራችን ሰላም ፀሀዮ ብርዱ ሳይበግራችሁ የምትፀልዮ የተከበራችሁ መመሀን በርከታችሁ ይደርብን ።

  • @user-vj8or1sk5z
    @user-vj8or1sk5z Před 3 dny

    አሜን...እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @user-yv5ds8zy9l
    @user-yv5ds8zy9l Před 4 dny

    ግማታም

  • @user-yv5ds8zy9l
    @user-yv5ds8zy9l Před 4 dny

    አቡነ በርገር ገደል ግባ

  • @abdulhelimbadisu
    @abdulhelimbadisu Před 4 dny

    😢😢😢🇪🇹💔😔😔😔

  • @WondemenehEyassu
    @WondemenehEyassu Před 4 dny

    የባንክ አካውንቶቹ የሌላ ገዳም ነው! የሚያመጣው ስም ሌላ ነው! ትክክለኛ የገዳሙን አካውንት ቢለቀቅ የሚል ሀሳብ አለኝ!

  • @user-xm2ww6jr2r
    @user-xm2ww6jr2r Před 4 dny

    Amen amen amen!

  • @user-wu7wd8rg9g
    @user-wu7wd8rg9g Před 4 dny

    እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን አሜን

  • @user-K_9h7
    @user-K_9h7 Před 4 dny

    ክብር ለእውነት መንገድ ለተዋህዶ የሚደክሙ ሁሉ🙌

  • @netsanettadesse3741

    ብፁዕነትዎ ቡራኬዎት ይድረሰን!!በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው!ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @DrdaratuuDabalee
    @DrdaratuuDabalee Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🫶