EOTC TV | የኔ ጥያቄ| ቅብዐ ቅዱስ ምእመናን መጠቀም ይችላሉ ወይ? በጸሎት ቤታችንስ ዕጣን መጠቀም እንችላለን ወይ?”

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 09. 2022

Komentáře • 69

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፍታሪ ያቆይልን 🙏😘

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry Před 3 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @cocob7788
    @cocob7788 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን አባታችን

  • @moonmoonlove8108
    @moonmoonlove8108 Před rokem +9

    ቃለ ህይወት የሠማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ቃሉን ለመከተል ትእዛዙን ለመጠበቅ ቤተክርስቲያን ካህናት አባቶቻችንን ዳቆን ወዲሞቻችንን እዲናከብር ለንስሀ ሞት ምንበቃ ያዲርገን አሜን💜💜💜💜💜

  • @banselyen7780
    @banselyen7780 Před rokem +10

    ጥያቄዎች
    1. እናቶች በእርግዝና ወቅት ዘቢብ ቢበሉ የህፃኑ አእምሮ ብሩህ የይሆናል ይባላል በቤተክርስቲያናችን ስርዓት ዘቢብን በቤታችን በጠቀም ይቻላል ወይ?
    2. ተወልጄ ባደኩበት የገጠሪቱ ኢትዮጵያ ቆራቢ ወይም ደናግላን ካልሆኑ በቀር የቅዳሴ ፀበል መጠጣት አይቻልም፡፡ ፀበሉን የሚያድሉትም ዲያቆናት ብቻ ናቸው፡፡ አዲስ አበባ ደግሞ ያስቀደሰም ያላስቀደሰም ቆራቢም ቆራቢ ያልሆነም ይጠጣል፡፡ አንዳንዴም ራሳቸው ቀድተው የሚጠጡ ምዕመናንን እናያለን፡፡ ይሄስ ከቤተክርስቲያናችን ስርዓት አንፃር እንዴት ይታያል?

    • @sikosilo1638
      @sikosilo1638 Před rokem

      ማንኛውም ምእመን ቅዳሴ ፀበል መጠጣት ይችላል እህታችን

  • @banselyen7780
    @banselyen7780 Před rokem +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥዎ!

  • @freshmantube7592
    @freshmantube7592 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን⛪💠🕊🕊🕊

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před rokem +2

    ቃል ሂወት የስማዓልና ኣባየ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐❤

  • @YhenewAlemuAschale
    @YhenewAlemuAschale Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 Před rokem +4

    በዚህ ዘመን መከላከያችን ፀበሉ እጣኑ ቅባቅዱሡ ነው እንጂ ክፉመናፍሥት እቤት ይቀመጣሉ ሥለዚህ ለካህን አሥባርከን እጣኑንን ቅባቅዱሥንም እቤታችን መጠቀም ከጀመርን ቆየን አባታችን መተቱ ደንቃራው ኮተቱ በበዛበት ዘመን መከላከያችን እነዚህ ነገሮ ናቸው

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
    አሜን🤲

  • @tigstgalso9094
    @tigstgalso9094 Před rokem +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ዉድ ምምራችን ❤❤❤

  • @tadiwoskebede3798
    @tadiwoskebede3798 Před rokem +1

    እግዜር ይስጥልን አባታችን፣ በእውነት ትልቅ ነገር ነው ያስተማሩን🙏

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před rokem +1

    ቃልልል ሂወት የስማዓልና መምህር ፡🙏🏽💐

  • @ehtemaryamb1431
    @ehtemaryamb1431 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቀሲስ

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን አባማህበር ቅዱሳን

  • @user-zs6yk9pd8z
    @user-zs6yk9pd8z Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡዉነት ብዙወቻችንን የሚያሳስተዉ ትምህርትነበር. አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡዉነት. አስተዋይልብ ሰሚጆሮይስጠን በኡዉነት በህጉእድንኖር እግዚአብሔርይርዳን አሜን፫

  • @banaart5915
    @banaart5915 Před rokem +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ሁሉ ጊዜ በውስጤን ጥያቄን የሚፈጥርልን የነበረው መልሰን አገኘሁት

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Před rokem +1

    Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️
    Amen 🙏 ❤️
    Qalehiwet yasemaln 🙏 ♥️

  • @iui44i22
    @iui44i22 Před rokem +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አባታችን👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4v Před 9 dny +1

    ቃለህወት ያሰማልን

    • @user-kd3lo6by4v
      @user-kd3lo6by4v Před 9 dny

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @firnusyalew692
    @firnusyalew692 Před rokem +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před rokem +1

    እኔ ከግብጥ አሰሬወች አምጥተው ሁሌም ጥዋትጥዋት ልጆቻቸውን ትምህረት ቤትሲሔዱ ይቅባቸውልን እኔም አንድንድቀን እጠቀማለሁ

  • @pomekassa8262
    @pomekassa8262 Před rokem +1

    Amen kale hiwot yasemalene

  • @raheedraheed4825
    @raheedraheed4825 Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @alemyemodeshlijtube19

    ቃለሂወት ያሰማልን የኔ አባት እዴሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማለን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ስደትላይ ብሆን ንስሀባት አለኝ ለእረፍት ወደሀገር እምትገቡ እህቶቸ ንስሀ አባት ያዙ ተመልሳችሁ ብትሰደዱኳን ሂወታችሁ የተረጋጋ ይሆናል በስልክ ትወያያላችሁ ሸክማችሁ ይቀላል

  • @rahelmulat7597
    @rahelmulat7597 Před rokem +1

    Kale hiwot yasemalin abatachin endihum wendmochachin

  • @rahelmulat7597
    @rahelmulat7597 Před rokem +1

    Zmare melaekt yasemalin zemarit rich

  • @zestifanoskebede1091
    @zestifanoskebede1091 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před rokem

    qaqlyot yasemaln!

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @sababaye3423
    @sababaye3423 Před rokem

    ቃለሂወት ያሰማአልን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @djdjjrjff7936
    @djdjjrjff7936 Před rokem +2

    የኔ ጥያቄ አረብ አገር ያሉ ልጆች እያሰላኩ እየተጠቀሙት ነው ወደ ውጭ እየላኩላቸው ይሄ ተገቢ ነወ ወይ !? አባቶቼ

  • @enawneng2822
    @enawneng2822 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @sababaye3423
    @sababaye3423 Před rokem

    🙏🙏🤲

  • @sinduruta9348
    @sinduruta9348 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ !ታዲያ ለምንድነው በየቤተክርስቲያኑ የሚሸጠው?

  • @xhvudv4292
    @xhvudv4292 Před rokem

    👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👋💒💒💒💒

  • @user-hk5ho8kc4o
    @user-hk5ho8kc4o Před rokem

    እኔ አሁንም እዴያብራሮልኝ እምፈልገው እጣን እቤቱ ውስጥ ማጭስ ሳይሆን እቤታችን ውስጥ የፀሉት ቤት ለቅዱሳን ስእል ባለበት ቤቱውስጥ ማጨስ ይቻላል ውይስ አይቻልም ይህንን ቤያብራሮልኝ እኔ ወርሀውይ።ብአላቶች በሆኑ ግዜ አጨሳለሁ እፀሉት ቤት

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 Před rokem

    አብዛኞቻችን ክርስትያኖች በቤታችን ውስጥ የ ተባረከውን ተጠቅመን ለውጥ ስላየንበት እንደዚህ አይነት ምክር ከ እናንት አልጠበኩም ነበር

    • @user-fr9vd4or4d
      @user-fr9vd4or4d Před rokem

      @@tirsitgetachew3758 እመቤታችን የተወለደችበት ሀገር ሊባኖስ የቅብዓ ቅዱስና ዕጣን ምዕመናን በነፃ ይወስዳሉ ለጸሎት ቤታቸውም ጭምር በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ተመልከቱ czcams.com/video/KGLzSKewy7w/video.html

  • @raheedraheed4825
    @raheedraheed4825 Před rokem

    ታድያ ለምንድነው በየቤተክርድትያኑ የሚሸጠው ቅባዕ ቅዱድ

  • @abelhailu4822
    @abelhailu4822 Před rokem

    እኔ ያልጋባኝ ነገር በያቤተክርስቲያኑ ይሸጣል ጊዙ ይላሉ ታዲያ ለምን እንደዚህ ሆነ 🙏🙏🙏አቤቱ ይቅር ባለን

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 Před rokem

    አባታችን ቤታችን ውስጥ የፀሎት ቤት ካለ ቅዱሳኑን ማጠን ይቻላል ወይስ አይቻልም እዚህ ላይ ስላልገባኝ ነዉ

    • @mesretasfaw464
      @mesretasfaw464 Před rokem

      እስከመጨረሻው ስሚው መልሰውታል

    • @weynshetgesmie8075
      @weynshetgesmie8075 Před rokem

      @@mesretasfaw464 ስማሁት ግን ቤት ውሥጥ ስለ ፀሎት ቤት ማጠን ይቻላል ወይስ አይቻልም እስካሁንም አልገባኝም።ጠያቂዋ እኮ።ቤት ውስጥ ማጨስ ይቻላል ወይስ አይቻልም ነበር ያለችው አባታችንም ቤት ውስጥ ማጨስ እንደማይቻል እንጅ ቤት ውሥጥ የፀሎት ቦታን አልጠቀሱም ለዛ ነው

    • @mesretasfaw464
      @mesretasfaw464 Před rokem +1

      @@weynshetgesmie8075 ጸሎት ቤት ውስጥ ማዕጠንት ማጠን እሚቻለው ካህን ቦቻ ነው ብለዋል እኮ ውድ እንደውም እንደምሳሌ ጠቅሰዋል ካልስልጠናቸው አጥናለሁ ብለው የገቡ መሬት ተከፋታ እንደዋጠቻቸው በነብዩም ኤርምያስም ግዜ የነበረው ንጉስ ለምጥ እንደወጣበት አባቶች በደንብ አስተምረዋል

    • @weynshetgesmie8075
      @weynshetgesmie8075 Před rokem

      @@mesretasfaw464 እሽ አመስግናለሁ

    • @meronsileshi6333
      @meronsileshi6333 Před rokem +1

      @@weynshetgesmie8075 plus ማርዬ ለፀሎት ቤትም እኛ ብናጨሰው ፀሎተ እጣን ፀልየን ስላልሆነ አይፈቀድም ፀሎተ እጣንን የሚፀልዩ ደሞ ካህናት ናቸው

  • @zenebe614
    @zenebe614 Před rokem

    ቅባ ቅዱሱና እጣኑ ለምዕመን የሚሸጠው ምን እንዲደረግበት ነው?
    ይህን ቤተክርስቲያን አታውቅምና ነው?
    ግራ የምታጋቡን ለምን ይሆን?

    • @banselyen7780
      @banselyen7780 Před rokem +2

      ለምዕመናን የሚሸጠው ለቤተክርስቲያን መባ እንዲሰጡ ነው ፤ የሚሸጡት ደግሞ ካህናት አይደሉም፤ ምናልባት የቤተክርስቲያኗ ንዋየ ቅድሳት መሸጫ ካላት ምዕመናን ከዚያ ሊገዙ ይችላሉ፡፡

    • @meronsileshi6333
      @meronsileshi6333 Před rokem +2

      ግራ መጋባት ፈልገሽ ይሆን? የስዕለት ጥላ ስለተሸጠ ፀሀይ ላይ ይዘሽ ልትወጪ ነው? ካልተሸጠ እንዴት መባ ይገባል?

    • @zenebe614
      @zenebe614 Před rokem

      @@meronsileshi6333
      አንቺ የምትይውን እንኳን ትንሽ ትንሽ ሳላውቅ አልቀርም።
      ለማንኛውም እግዚአብሔር አንድ ወጥ ሀሳብ ተናጋሪ አባቶች የምናይበትን ቀን ያምጣልን ።

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን