EOTC TV | የኔ ጥያቄ | በወር አበባ ወቅት ጸበል መጠጣት ይቻላል?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2022

Komentáře • 355

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 Před rokem +83

    አንዳንዶች እሩካቤ አርገው ቤተክርስቲያን በስንት ቀን በኋላ ወደ ቤተመቅደስ እንደሚገባ የማያውቁም ስላሉ ይህንን በሌላ ጊዜ ብታስረዷቸው ብታስተምሩን ጥሩ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mahlet7858
    @mahlet7858 Před rokem +35

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን! ግልጽ በሆነ መንገድ ሊያውም በቤተክርስቲያናችን official channel ላይ ምላሽ መሰጠቱ ጠቃሚ ነው። ይኽ መርሐግብር ተጠናክሮ ቀጥሎ፤ ግራ መጋባት ለሚፈጥሩብን ብዙ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንድናገኝ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይኹንልን። አሜን!

  • @metikmedia6990
    @metikmedia6990 Před rokem +19

    ዓለሙ ሰንበትን ዘፈንንና ዘፋኝነትን፤ለዘፈንና ለዘፋኝነት በማጨብጨብና በመሸለም ያሳልፋን፥ነገር ግን አይጠቅምም አይረባም፤እንዲህ አይነቱን መርሐግብር መከታተል ለነፍስ ለስጋ ይበጃል፥ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před rokem +46

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před rokem +12

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ብርታቱን ጉልበቱን ጤናውን ያድልልን

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Před rokem +28

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቂ መልስ የመለሱልን በየጊዜው ለሚነሱት ጥያቄዎች ለሚሰጡን ምላሽ የተዋህዶ መምህራችን አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅዎ ።

  • @dhfhbxdgbgd5672
    @dhfhbxdgbgd5672 Před rokem +16

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቋት

  • @alemaddis6192
    @alemaddis6192 Před rokem +12

    ቃለ ህወይወት ያሰማልን አባታችን እስከ ዛሬ ድረስ ቅዱሱ መጽሐፍ አልነካም ነበር።ጸሎት ለማረግ እፈራ ነበር አሁን ተረድቻለሁ።

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን

  • @user-oy1wz7sn7u
    @user-oy1wz7sn7u Před rokem +5

    “በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤”
    - ገላትያ 3፥13-----------ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድለወት

  • @luluSeid-ue2fd
    @luluSeid-ue2fd Před 2 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ያብዛልን አባቴ

  • @simretafework9974
    @simretafework9974 Před rokem +8

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በጣም አስፈላጊ ትምህርት ስለሰጡን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ ይል የለ ፤ በኛ ቤተክርስቲያን በልምድ የሚደረግ ነገር ይበዛል ምክንያቱም አንጠይቅም አናነብም ብቻ በልምድ ብዙ ዘመናችንን ኖርን ብቻ ብዙ ተምሬበታለሁ። እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉ ብዙ ይቀረናል ፤ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 Před rokem +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን እስከዛሬ የማላውቀውን ዛሬ አውቂ አለሁ መምህር ርጀም እደሜ ይስጠወት።

  • @edelawitbefkadu1100
    @edelawitbefkadu1100 Před rokem +12

    Galatians 3 (አማ) - ገላትያ
    13: በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን።
    >>> አባ ስለ ሰጡን ማብራሪያ እረጅም እድሜ ይስጥኦት። እርስዋም እንዳብራሩት ክርስቶስ ኢየሱስ ለኛ እርግማን ስለሆነልን አሁን የእርግማን ህግ በእኛ ላይ አይሰራም። የኔ ጥያቄ ቅዱስ ቁርባኑ ስለሚዘጋጅ የሚፈስ ነገር ያለበት ወደ መቅደስ አይግባ የሚለውን ሀሳብ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ወይም ማብራሪያ ቢጨምሩበት ጥሩ ነው ብዬ በትህትና አስባለሁ!!

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Před rokem +20

    ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በውስጥም
    በውጭም ላላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን
    ለ 2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ
    🕊️🕊️🌹🌹🕊️🕊️🌹🌹🕊️🕊️🌹
    በአሉ የሰላም 🕊️👈 የፍቅር ❤️👈
    የአንድነት ይሁንልን 💚💛❤️
    እንቁጣጣሽ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @user-ww8hf9qh4b
      @user-ww8hf9qh4b Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @berkitefera8190
      @berkitefera8190 Před rokem

      Amen Amen Amen Egzihabiher yibarkhhh Wudd Yetewahidoo lij Inkuan abroo adderesen melkam addis amet👏👏👏😘😘😘😘

    • @senayitlamesgen6152
      @senayitlamesgen6152 Před rokem

      አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-bc6cd9hp3h
    @user-bc6cd9hp3h Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ብዙ አባታቶች ይህን ጉዳይ ያስተምራሉ ግን ጆሮ ዳባ ብለን እናልፍና እንደ አዲስ እንጠይቃለን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለአባታችን
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ በተክርሥቲያናችንን ሀገራችንን ህዝባችንን ትውልዳችን እምንኖርበት ሀገር አሠሪወቻችንደቂቅ አዳምን መላ አለምን ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መንድህን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሦቶሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀን አፂር ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊ ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 Před rokem +1

    በውነት ለአመታት ግራ ያጋባኝ ነገር ነበር ዛሬ ሁሉን ተምራለሁ ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @tsionfentahun5328
    @tsionfentahun5328 Před rokem +4

    “ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥17

  • @promobil5835
    @promobil5835 Před rokem +1

    Amen Amen Amen KAL hiwot yasemalen abatachin endwe yene teyaki seldefitera biyasetemirun yemele nwe kal hiwot yasemalen abatachin berketo yiderben 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @workneshawoke7646
    @workneshawoke7646 Před rokem +62

    እስከዛሬ ድረስ ግን ምንም ፀበል እንደማይጠጣ ነው የምናውቀው ይሕ ነገር ለኔ አሁንም አዲስ ሆኖብኛል እኔ በወር አበባ ጊዜ በጣም ስለሚያመኝ ፀበል መጠጣቱን ባውቅ ኖሮ እድን ነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥልን እባ

    • @genetyoutube8712
      @genetyoutube8712 Před rokem +5

      ኧረ ይችላሉ ማሬ የሰው ወሬ ስሞታሸ ነዉ እማ

    • @birtukaneyoutube4819
      @birtukaneyoutube4819 Před rokem +2

      እኔ ግን ብዙ ግዜ እንደሜጠጣ ነው ነው የተማርኩ እንደውም አይጠጣም የሜል ሰው ማስታበያና ስንፈት እንደሆነ ሴመን ቤቴመቅደስ መግባት እንደለለብን እና መጠመቅ እርቀታችንን ጠብቀን ግን እመማችንን ጠበል እየጠጣን ጦሎት እያረግን መፋለም እንዳለብነው የተማርኩት

    • @bezawolde759
      @bezawolde759 Před rokem +1

      ትክክል እንደማይጠጣ ነው የምናቀው

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před rokem +3

      እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር በለኝ ዛሬ የአባታችን ትምህርት ማለትም ሴት ልጅ በየወርአበባዋ ግዜ ቤተክርስቲያን / መቅደስ ውስጥ እንደማትገባ መቁረብ እንደማትችል ያስተማሩት እንዳለ ሆኖ ግን ሴት ልጅ በወርአበባዋ ግዜ ፀበል መጠጣት ትችላለች ነገር ግን መጠመቅ አትችልም ብለው ያስተማሩት ትምህርት ግራ ገብቶኛል አምላኬ ሆይ አይነ ልናዬን ያብራልኝ ማስተዋሉን ይስጠኝ 🙏🏼

    • @user-fu9ix4lc3z
      @user-fu9ix4lc3z Před rokem +5

      ቤተመቅደስ ብቻነው መግባት የማይቻለው
      ምክንያቱም በቤተመቅደስ ውስጥ የጌታችንየመድሀኒታችን ደም ብቻነው መፍሰስያለበት ስለሚባል ነው

  • @paradisebright6072
    @paradisebright6072 Před rokem

    Good job Abatachin. Excellent answers. May God bless you. You are a very good father.

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před rokem +6

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🙏🏼 እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እኔን ሃጥያተኛዋን ይቅር ይበለኝ በአንድ ወቅት አዲስ አበባን ብዙም አላውቃትም የዛሬ 8 አመት ይመስለኛል 3 ቁጥር ማዞርያ የሚባልበት አካባቢ ይመስለኛል የእናታችን የቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን መሰለኝ አንድ የቤተክርስቲያናችን አባት የሴት ልጅ የወርአበባ ላይ ሆና ፀበል መጠመቅ ትችላለች ፀበል ግን መጠጣት አትችልም ብለው ከመጠመቂያው ቦታ ዞር ብለው አጥምቀውኛል ከዛበፊትም ከዛም በኃላ እስካሁን ድረስ ግን በየወርአበባዬ ግዜ ፀበል ጠጥቼም ተጠምቄም አላውቅም እናም ይሄ የቤተክርስቲያን እስተምሮ ትንሽ ተምታታብኝ አሁን አባታችን ከሰጡት ትምህርት ጋር ፀበል መጠመቅ አይቻልም ግን ፀበል መጠጣት ይቻላል ሲሉኝ ግራም ገባኝ የትኛው ነው ትክክል ብዬ ለማለት ከበደኝ አምላኬ ሆይ ይቅር ይበለኝ 🙏🏼😭

    • @user-gh1vu1eq9f
      @user-gh1vu1eq9f Před rokem

      የወር አበባ እድፍ እኮ ነው እንዴት በቁዱስ ስፍራ እዳፋችንን እናርግፋልን ግልፅ ነው ምንም የሚያምታታ ነገር የለው ስንጠመቅ በንፅህና መሆን አለበት

  • @addisalemkefelegn4083
    @addisalemkefelegn4083 Před rokem +6

    በአንድ ጥያቄ ብዙ መልስ ያገኘሁበት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @paleto3640
    @paleto3640 Před rokem +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉንና ክብሩን ያብዛል

  • @genetyoutube8712
    @genetyoutube8712 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይሠጣል አባታችን ቃላ ህወሃት ያሰማልን

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem +4

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +4

    ዘመኖቶን ይባረክልን እናመሰግን አለን አሜን አሜን አሜን

  • @astera8089
    @astera8089 Před rokem +2

    እውነት አባ በጣም አስፈላጊ ትምርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን 💒💒💒

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin Abbatachin erme tsega yabzalot egzabher yimasgen bexam turu xiyaqe Ena mels new tebareku ❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před rokem +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን

  • @garaamagadaama5218
    @garaamagadaama5218 Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋ እግዚአቢሔር ያብዛለዋት🙏🙏🙏

  • @koigatu615
    @koigatu615 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን እግዚአብሄር ይስጥልን በቂ ትምህርት ነው ያስተማሩን

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 Před rokem +3

    ቃለህይወትን ያስማልን አባታችን እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏

  • @user-cx8hc1wi9r
    @user-cx8hc1wi9r Před 11 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @merondessalegn2993
    @merondessalegn2993 Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
    የአገልግሎት እድሜ እና ዘመን ይባርክልን። እንኳን መጠጣት ፀበል ያለበትን እቃ እንኳ አልነካም ነበር።
    የዘወትር ጥያቄዬን መልሰውልኛል ክብረት ይስጥልን።

  • @serkeserke4264
    @serkeserke4264 Před rokem

    መምህራችን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎትዎን ዘመን ያርዝምልን በጸጋ ያቆይልን

  • @genetdegaga8081
    @genetdegaga8081 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን!!!ብዙ ብዙ ተከራካሪዎች ነበሩኝ ይቅር ይበልሽ እባልም ነበር።ደስ ብሎኛል አሁን ይስሙት።

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Před rokem +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን አባታችን
    ግራ የምጋባበትን ነገር አስተምረውኛል እድሜ ይስጥልን
    ግን እንደዚህ አይነት ትምህርቶች
    በቤተክርስትያን አውደምህረቶች
    ላይ ነውመሰጠትያለበት ምክንያቱም ብዙ ምእመን መማር
    ይችልበታል በዚህ ፕሮግራም ላይ መማር እሚችሉት ቴክኖሎጂውን አክሰስ የሚችለው ብቻ ነው ስለዚህ ብዙሀኑ እንዲማር ግድ ይበለን እናመሰግናለን::

  • @user-zi4et4nr7m
    @user-zi4et4nr7m Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @debrituasekalemeryime9514

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ክቡር አባታችን

  • @Ahayel
    @Ahayel Před rokem +1

    እናመሰግናለን በእውነት ማወቅ አለብን እኔ ሁሉም ነገር ክልክል መሆኑን ነው ማውቀው

  • @user-zq2zu4oo3u
    @user-zq2zu4oo3u Před rokem

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 Před rokem

    Amen Amen Amen
    Kale hiwot yasemalin 🙏

  • @emuaa7493
    @emuaa7493 Před rokem +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před rokem +3

    ላስተማሩን ለገስፁን አባታቸውን እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🏿

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በርከት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን 👏👏👏👏

  • @almaz_12_21
    @almaz_12_21 Před rokem +1

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před rokem +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
    በህይወቴ የምጠላው ጥያቄ ስላችሁ ኢትዮብ ገብቶ ዕርእሱን ጥፎ መማር ለምን አቃተን ብዙ አባቶች ያስተምራሉ ኢትዮጵያ ገጠር ውስጥ ካልሆን በቀረ ኢትዮጵያ ውስጥ ለራሱ ብዙ አባቶች ያስተምራሉ

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Před rokem +1

    Kale Hiwot Zemare Melakt Yasemaln

  • @AregZenebe
    @AregZenebe Před rokem +2

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን💐

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 Před rokem

    ሁሌ እሚጠየቅ ጥያቄ ነው እንኳን መለሳችሁት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-pm7bp8rf8j
    @user-pm7bp8rf8j Před 9 měsíci

    በጣም ደሰ የሜያሰኝ መርሀ ግብር ነው ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @user-gl4ef8ex9s
    @user-gl4ef8ex9s Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 👏

  • @user-hk3sv5oe7c
    @user-hk3sv5oe7c Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛❤️
    እኔም እንደማይቻል ነበር እማውቀው
    ሌሎችንም ጉዳዮች አንደዚህ በሶሻል ሚዲያና በጉባኤ ብንማር መልካም ነው ።

  • @terefayalew2575
    @terefayalew2575 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የብዙ ጊዜ ጥያቄዬ ነበረ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 Před rokem

    Amen amen amen kalehiwet yasemalin

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 Před 4 měsíci

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን አባታችን🙏🥰

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před rokem +3

    ቃል ሂወት የስማዓልና ኣባየ ቡነት ዓቢ ትምህርቲ እዩ ነዓይ ሓጣተኛ ውላድኩም 🙏🏽💐🕊

    • @user-si6yx7fe1t
      @user-si6yx7fe1t Před rokem

      ፋሲካ የኔ ነሽ ማለቴ ስፈልግሽ ነበር አንቺ ወንድ ልጅ ያለሽ ነሽ አገርሽ ጎንደር

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 Před rokem

      @@user-si6yx7fe1t ኣይኮንኩን ሓፍተይ ይቅሬታ 🙏🏽

    • @user-si6yx7fe1t
      @user-si6yx7fe1t Před rokem

      😯😯😯አልገባኝም ምንኛ ነው

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 Před rokem

      @@user-si6yx7fe1t የነ እህት እኔ ኣንችቺ ምትያት ፋሲካ ኣይደለሁም ይቅሬታ

    • @user-si6yx7fe1t
      @user-si6yx7fe1t Před rokem

      @@fasikamesfun7232 እሺ ለቀና መልስሽ በጣም አመሰግናለው መልካም ቀን

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Před rokem +2

    አባታችን እድሜ የሰገልን❤❤❤🙏

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 Před rokem

    Amen kale hiwote yasemala abatachen

  • @merrypaulos1393
    @merrypaulos1393 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @astera8089
    @astera8089 Před rokem

    አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባ አስቡን በፆሉት💒💒💒

  • @tsionfentahun5328
    @tsionfentahun5328 Před rokem +2

    “ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።”
    - 2ኛ ቆሮ 6፥16

  • @cocob7788
    @cocob7788 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወ ትያስማል አባታችን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @TgasTagas
    @TgasTagas Před 7 měsíci

    ቃል ሄወት ያሰማልን አባታችን እግዚሀቢሄር እዲሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem

    በእውነት ቃለይሆትያሰማልንአባታችን

  • @user-zz7gm6jp3r
    @user-zz7gm6jp3r Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን💞✝️💒

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን

  • @meseretdegu9889
    @meseretdegu9889 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @kedst.ethiopa8130
    @kedst.ethiopa8130 Před rokem

    ቃለ ህይውት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-fn2qw2dr5j
    @user-fn2qw2dr5j Před 28 dny

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 Před rokem +1

    በጣም መልካም ትምህርት ነው እኔ መጠጣት እንደሚቻል አላውቅም ሌሎች ግን የሉትን

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
    እኔ እስከ ዛሬ ፀበል መጠጣቱን አውቅም ነበር

  • @haroni2982
    @haroni2982 Před rokem

    ቃለሒወት ያሠማልን መምሕራችን

  • @workyemuchie8043
    @workyemuchie8043 Před rokem +1

    አሜን (3) አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @hdhfhrhry6822
    @hdhfhrhry6822 Před rokem

    Kale hiyiwet yasemalin abatachin

  • @tigegetachew8559
    @tigegetachew8559 Před rokem +4

    Waynee gudee talaq haxiyaat sarichalew wayooliny 😭😭😭Uuuufffffff welataa mika'eel bilachuu ba tsoloot asibuny

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 💠

  • @manam5963
    @manam5963 Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤🙏❤🤗

  • @mese1116
    @mese1116 Před rokem

    egzabeher ystlen kalhwetin yasmaln 🙏🙏🙏

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @almazfeleke5607
    @almazfeleke5607 Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ አባቴ የኔም የሁልጊዜ ጥያቄ ነበረ በደንብ ተመልሶልኛል።
    የፕሮግራሙ አዘጋጆችም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 Před rokem +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta2300 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-yd1fm7bc8d
    @user-yd1fm7bc8d Před rokem

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před rokem +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ✝️❤❤

    • @asterabraham210
      @asterabraham210 Před rokem

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።በጣም ማወቅ የምፍልገው ጥያቄ ስለተመለሰልኝ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @frehiwotwoldyohanes4467

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን:: እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @bedilishhailemariam5571

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን!

  • @ashemobile
    @ashemobile Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባ

  • @natanayele973
    @natanayele973 Před rokem

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 Před rokem

    ቃልዬትን ያሰማልን መምራችን

  • @xhvudv4292
    @xhvudv4292 Před rokem +3

    በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏💒