EOTC TV | የሰንበት እንግዳ | አስደናቂዋ ሴት የግእዝ መምህርት እማሆይ ዜና ማርያም!! !

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 08. 2022

Komentáře • 748

  • @bulchabekele1782
    @bulchabekele1782 Před rokem +147

    ድንቅ ቃለ-መጠይቅ ነው።እኔ በበኩሌ 4 ነገሮችን ተምሬያለሁ።
    1.ዓላማ፣
    2.ዓላማን ለማሳካት ጥረትን፣
    3.ቁርጠኝነትን
    4.የእግዚአብሔር አጋዥነትን በፍፁም ልብ መተማመንን።እማሆይ ድንቅ ሰው ኖት።

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 Před rokem +14

      በጣም ወጣት ሆነው እማ ሆይ መሆን ይሄን ከንቱ ዘመናዊ አለም ንቆ ጥቁር ቆብ መልበስ ትልቅ ጥንካሬ ትዕግስት ነው በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናቸው

    • @ethio8774
      @ethio8774 Před rokem +1

      እውነት ነው

    • @gaithessa7981
      @gaithessa7981 Před 4 měsíci

      በእውነቱ ፀጋውን ያብዛሎት እማሆይ

  • @zelalemfikre6881
    @zelalemfikre6881 Před rokem +246

    ደጋግሜ አደመጥኩት.... ምን አይነት ፀጋው የበዛላቸው እናት ናቸው!!! ለመንፈሳዊ ህይወት ያላቸው ትጋት፣ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ትምህርት ለማወቅ ያላቸው ጉጉትና ያላቸው እውቀት እንዲሁም በራስ መተማመን ለወንዱም በተለይ ደግሞ ለመነኑም ሆነ በአለም ለሚኖሩ እህቶቻችን ተምሳሌት የሆኑ እንቁ እናታችን ናቸው። ቤተክርስቲያንም እኒህንና መሰል ሴት መናንያንን ወደፊት በማምጣት በመንፈሳዊም ሆነ በአለማዊው እውቀት የበለፀጉ እንዲሆኑ በማመቻቸትና ያላቸውንም እውቀት ፍሬ ሳያፈሩ መጥፋት ስለሌለባቸው ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን በጠበቀ መንገድ ለሌሎች ማስተማር እንዲችሉ እድሉ ቢመቻችላቸው፤ በተመሳሳይ በቤተክርስቲያን እውቀቶች ላይ ጥናትና ምርምር እንዲያደርጉ የምርምር ተቋም ቢከፈት መልካም ነው እላለሁ። ያላደመጣችሁት በሙሉ እባካችሁ አድምጡት

    • @JemberWodajo
      @JemberWodajo Před rokem +10

      በትክክል እውነት እኔም ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ፀጋው ላይ ፀጋውን አብስቶ ያድልልን

    • @eshetubeletederzie3821
      @eshetubeletederzie3821 Před rokem +3

      @@imdove7849CZcams Mawek ena metegber yileyayal. Zemenawi timihrt yemnmarew le ewket new. kezam yaweknewn ena yemnamnewn eninorewalen.

    • @eshetubeletederzie3821
      @eshetubeletederzie3821 Před rokem +1

      @@imdove7849CZcams America yetemare sew silalat meselegn be technology yerekekechiw. Yale timihrt sew bado new.

    • @ehtemaryamb1431
      @ehtemaryamb1431 Před rokem

      👏

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před rokem +1

      Really በእርግጥ የኦርቶዶክስ ምንኩስና ነው ብለው ነው???? የተደሰቱት እኔ በደንብ እማመዛዝን ነው ጋዜጠኛው ትንሽ ፊሺ ሆኖበታል I agree with him!!! እኔ በኦርቶዶክስ ውስጥ ያደኩ ነኝ ምንኩስና እንድዚህ ሞደርናይዝ መሆኑ ትልቅ ሰርፕራይዝ ነው ለእኔ እኔ እማውቀው መናኝ ስለሚያስመለክታቸው ተነስተው ማንም ሳይሰማ ይመንናሉ ከዛ በኃላ አንገታቸውን ደፍተው በፆም በፀሎት ብቻ ቤተክርስቲያንን ማግልገል ነው ይሄ ልኔ ትልቅ ጥያቄ አለው ዩንቨርስቲ ለይንቨርስትት መዞር ከወንዶች መወያየት????? አልገባኝን ወይንም ተቀይሮ ይሆን የኦርቶዶክስ ምንኩስና???? አልገባኝም!! ከኮምፕዩተር ጋር ግንኙነት ሶሻል ሚድያ ዋው ስላልገባኝ ነው???? ይቅርታ ይደረግልኝ::

  • @-tenamamikrkedoctor8593
    @-tenamamikrkedoctor8593 Před rokem +54

    ይህን ላደረገ ለሕያው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
    እማሆይ በረከትዎ ይደርብን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያጎናፅፍዎት እናታቺን

  • @seaseas3400
    @seaseas3400 Před rokem +157

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በረከታቸው ይደርብን በሃይማኖታችን ያፅናን 💗🙏

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před rokem +32

    ወይ መታደል ወይ መመረጥ አቤት ፅናት የክርሰቶሰ ፍቅር አቤት ደሰ ሲል ፍፃሜዎት ይመር እማሆዬ እፉፉፉፉ

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 Před 4 měsíci +11

    የታደለ ነው ለዚ ክብር የሚበቃው እግዚአብሔር ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @yihena4041
    @yihena4041 Před rokem +182

    ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው እማሆይ ዜናማርያም እግዚአብሔር ዘመነዎን ይባርክልዎት

  • @tsegagiorgis702
    @tsegagiorgis702 Před rokem +32

    እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችንን በሰፊው የሚያገለግሉበትን ብርታት ከሙሉ እድሜና ጤና ጋር ይስጥልን፤

  • @keralemmengistu1084
    @keralemmengistu1084 Před rokem +45

    እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ በረከትዎ ይደርብን !!!!!!!!!!!!

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před rokem +58

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርልዎት ክብርት እናታችን በጸሎታቸው ያስቡን እግዚአብሔር ከቅድስት እናታችን ድንግል ማርያም ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +29

    ዜና ማርያም እማሆይ በጸሎትዎ ያስታውስን እግዚአብሔር ይመስገን ቤቴክርስትያን እንዲህ ያደረሰች መምህራኖች ምስጋና ይድረሳቹ ።

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane Před rokem +21

    እማሆይ መምህርት ዜና ማርያም እንደ እማሆይ ገላነሺ ሐዲስ (ዘጎንጅ)የሚያስተምሩበትን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎ! ይበርቱልን ፡፡ አሁን ያሉበት ቦታ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ ትልቅ ቦታ ነው፡፡ ብዙ ተማሪዎች የሚማሩበትና የሊቃውንት ምንጭም ስለሆነ ደስ ብሎናል፡፡ ዘለዓለም ሥላሴ!አሜን:::

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r Před 4 měsíci +7

    ❤❤❤❤❤❤❤ነኛም እደርሶ ልብይስጠን ንሰሀኳ መግባት አቅቶኛል እኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tube-up5ij
    @Tube-up5ij Před rokem +19

    ግሩም ነው በመንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ እኔም ምኞት አለኝ ቸሩ መድኃኔዓለም ቅዱስ ፍቃዱ ከሆነልኝ ።
    እማ ሆይ ድንቅ ጥንካሬ ነው በእውነቱ ።

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 Před 4 měsíci +7

    እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልል በቤቱ ያጥናዎት እኛንም በፆለትዎ ያስቡን በረከተዎ ይደርብን

  • @wubeBe-vw6xu
    @wubeBe-vw6xu Před 29 dny

    ጠንኳራ ኖት በኛ ማህበረሰብ ውስጥ ይሄን ያህል ፈተና ተቋቆሞ እዚህ መድረስ ድንቅ ነው ።
    በእውነት እግዚዓብሔር በቤቱ ያፅናዎት
    እውነት ነው ድንቅ መልዕክት ነው ቢሰራበት ቤተክርስቲያናችንን ለመታደግ እምነታችንን ለማጠንከር ይረዳናል ።❤

  • @freshmantube7592
    @freshmantube7592 Před rokem +49

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንዎትን ያርዝምልን እሞሀይ እድሜ ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን😭🕊🇪🇹⛪❤🌹

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Před rokem +31

    አቤት መመረጥ የኔ እናት እግዚአብሔር በስርዎት የተባረኩ ፍሬዎች በመንገድዎ ከይከተሎት 😍😍😍😍😍

  • @peaceandLove1014u
    @peaceandLove1014u Před dnem

    የመነኮሳት ታሪክ እንደው ድንቅ ነው።

  • @shegawfasil8532
    @shegawfasil8532 Před rokem +24

    አሁንም ፀጋውን ጨምሮ ያድልልን እማሆይ ዜና ማርያም የእድሜ ዘመነዎትን ይበሠርክልዎት

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Před rokem +9

    እምሆይ የእርሶ ፅናት በመንፈሳዊ ቅናት እንድቃጠል ብቻ ሳይሆን ያደረገኝ የኔን ባዶነት ገልጦ አወጣው። በእውነት ጠቢቡ ሰለሞን ‹‹በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ›› ብሎ የተናገረው ቃል የተገበሩና የተመረጡ ነዎት። ብዙ መልካም ፍሬ እንዲያፈሩ ፀጋዎትን ይብዛልን!!! እኛንም ለንስሃ ያብቃን!

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 Před rokem +32

    ደስ ሲሉ እናታችን ፅናቶ ትጋቶ ደስ ይላል በሁለቱም የተሳሉ ይሄ መመረጥ ነው አለም ውስጥ እየኖሩ ዓለም መናቅ መመረጥ ነው ምን ያህል የክርስቶስ ፍቅር ቢበዛሎት ነው በረከቶ ይደርብን በእውነት በፀሎቶ አስቡን በአለም ሀሳብ እና ብልጭልጭ ለተያዝነው አምላክ የእርሱንም የእናቱንም የመላዕክቱን የሐዋርያቱን የሰማዕታቱን የነብያቱን የቅዱሳን አባቶችን እና የቅዱሳን እናቶች ፍቅራቸው ይብዛልን አሜን

  • @ethio8774
    @ethio8774 Před rokem +12

    PHD በዚሁ ቢቀጥሉበት መልካም ነው...በሴትነቴም በሐይማኖቴም እንድኮራ ነው ያደረጉኝ ። እግዚአብሔር በፀጋ በበረከት ይባርክዎት።🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +24

    እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ ጸጋ በርከቱን ይስጥልን ክርስቶስ አባታችን ይጠብቅልን በርከትዎ አይለየን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @selam7747
    @selam7747 Před rokem +15

    አቤት ፀጋ አቤይ ክብር እማሆይ እረዴት በረከተዎ ይድሰን በመጀመሪያ ክብር ለታላቁ ልዑል እግዚአብሄር ሲቀጥል ለእርሰዎ የአላማ ፅናት በሶስተኛ ደርጃ አርሰዎን ለወለዱ እናትና አባተዎት ክብርና ምስጋና ይገባል 🙏🏽❤️❤️❤️

  • @user-gj2jm7gx3s
    @user-gj2jm7gx3s Před rokem +21

    መመረጥ ነው እማሆይ ዜና ማርያም እግዚአብሄር ይጠብቀዎት በረከተዎ ይደርብን 🙇👏👏

    • @sababaye3423
      @sababaye3423 Před rokem +1

      እግዚአብኢር ይጠብቀውት

  • @user-bj1mo9wo5k
    @user-bj1mo9wo5k Před rokem +17

    በእውነት ለብዙሆች አራያየሆኑ እናትናቸው እግዚአብሔር ፀጋዎን ያብዛሎት

  • @user-sr1vm6dr5u
    @user-sr1vm6dr5u Před rokem +6

    ዛሬም በኛ ዘመን እንዲህ አይነት ጠንካራ ትጉህ ፅናት ያላት እናትእኛ ስላየን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እማሆይ ፀሎትዎ በረከትዎ ይድረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን !

  • @rahelmolla2483
    @rahelmolla2483 Před rokem +18

    መምረጥ ነው እማ ሆይ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያብዛልዎት እናታችን በረከትዎ ይደርብን🙏

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před rokem +12

    🙏🏽❤💐ኣቤትትትት ትዕድልቲ ኣቤት መባረክ ኣቤት ጸጋ እግዚብሄር ዘመን ኣገልግሎትክን ይባርክ ሓፍተይ እመሆየ 😭😭😭😭❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽በጸሎትክን ዘክራኒ ነዓይ ሓጣተኛ ሓፍትክን

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Před 4 měsíci +8

    እፁብ ነው❤ እኛ አለን ሁለት አለም ወደን😢

  • @jhonbirhanu5679
    @jhonbirhanu5679 Před rokem +9

    ይህ ሁሉ ተግዳሮት የጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ ስራ ነው ጠንክሮ እስከ መጨረሻው መታገል ያስፈልጋል
    እርግጠኛ ነኝ በድል ይጠናቀቃል
    እማሆይ ዜና ማርያም ብዙ ስራ መስራት የሚችሉ ጠንከራ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዓምድ እንደሚሆኑ አልጠራጠርም።
    ነገር ግን ይሁዳ ከሐዋርያት መካከል እንደተገኘው ሳጥናኤልም ከመላእክት መካከል እንደተገኘው ሁሉ እንደዚሁ በቤተ ክርስቲያን ውስጥም ለእርስዎ አይነቷ ወጣት መናኝ መሰናክል የሆኑ መንፈሳውያን መሰል ተኩላዎች ስላሉ በጣም በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገዎታል።
    በመጨረሻ ማለት የምፈለገው የምንችል ኦርቶዶክሳውያን እና በአብነት ጉባኤ ቤት ያለፍን ሁሉ ለሚሰሩት የተቀደሰ ስራ ሁሉ በሃሳብ ፣ በሞራል እንዲሁም በኢኮኖሚ በንደግፋቸው እላለሁ።

    • @teigistlemmadessalegn6947
      @teigistlemmadessalegn6947 Před rokem

      መረጃ ከተገኘ ብታካፍሉን። እንደ አቅሜ መርዳት እፍውልጋለሁ።

  • @eyesuskirstos
    @eyesuskirstos Před rokem +12

    መታደል ነው እኛ ሃጥያትን መናቅ አቅቶናል ያደለው አለምን በሙላ ይንቃታል። በውነት መመረጥ ነው ፈጣሪ ያጽናዎት፣ በረከቶ ይደርብን

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 Před rokem +18

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዋት ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- Před rokem +19

    We need more game changing female monks.
    በሕትመት ሥራቸው እንደአቅማችን እናግዛቸዋለን፨
    ሊበረታቱ ይገባል፨

  • @user-fl9gh2qw2m
    @user-fl9gh2qw2m Před rokem +55

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፡ እማሆይ እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Před rokem +27

    ሴት እህቶቻችን ከእናታችን የምትማሩት በጣም ብዙ አለ

    • @user-fu9ix4lc3z
      @user-fu9ix4lc3z Před rokem +1

      በተላይ አለባበስ አቤት ስርአት

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Před rokem +13

    እማሆይ ህይወቶ ያስቀናል አምላክ ያጽናሆ ለኛም ከረፈደቢሆን ለኛም ጥቂቱን ጽናቶን ያድለን በርቱ ፍጻሜዋን ያሳምርሎዋ

  • @gideyhadisalemu7719
    @gideyhadisalemu7719 Před rokem +15

    የነበረው ቃለመጠይቅእጅግ ደስ ይላል!!!!ጸጋውን ያብዛለዎት መ/ርት እማሆይ ዜናማርያም ጌትነት!!!

  • @user-fo5tq4su1x
    @user-fo5tq4su1x Před rokem +17

    እማሆይ ቃለህወት ያሰማልን 🙏በረከቶት ይደርብን ጸጋውን ያብዛሎት አሜን 🙏

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před rokem +8

    መታደል እኮ ነው የእንባ መሪና በረከት ይርዳዎት እማሆይ

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před rokem +17

    እማሆይን ስላቀረባችሁልን በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለሁ ቀጥሉበት እማሆይየ በረከትዎ ይድረሰኝ በሳል ግሩም ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před rokem +8

    በእውነት ደስ የሚል ነው እማሆይ መዳኒዓለም እስከ ናቱ ኪዳነምህረት ዘመነዎትን ይባርክሎት !!

  • @hiwottsegaye1314
    @hiwottsegaye1314 Před rokem +9

    በረከትዎት ይደርብን::እማሆይ"እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት🙏 ።

  • @tgayichilu2842
    @tgayichilu2842 Před 3 měsíci

    ቃላት የለኝም የእማሆይን ጽናት ለመግለጽ በጣም ግሩም ነው በነጋገራቸው እንኳን ያስተምራሉ በህይወትዎ ውስጥ እምቅ ሃይል እንዳለ ተረድቻለሁ

  • @MsNexus
    @MsNexus Před rokem +8

    ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እሙሀይ እግዚአብሔር አምላክ እስከፍፃሜ ድረስ ያፅናዎት እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ መታደል እኮ ነው ይቺን አለም መናቅ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před rokem +29

    እግዚአብሔር ይመሰገን የመረጠዎት እንኳን ለዚህ አበቃዎ እሞሐይ ድንግል ማርያም ትጠብቀዎ 🙏😍

  • @AsterBelete-ci8xy
    @AsterBelete-ci8xy Před 3 měsíci

    ከፈጣሪ የተሰጠ በረከት ጸጋ ፍጻሜሽን ያሳመረው

  • @freshmantube7592
    @freshmantube7592 Před rokem +76

    በኦንላይን ትምህርት ቢጀምሩ ማስተማር❤❤❤

    • @alem4310
      @alem4310 Před rokem +4

      ሁሉም አል ውዴ ቴሌ ግራም ላይ የምትፈልጊውን ሰርች አርጊ

    • @user-su1tj1ll2d
      @user-su1tj1ll2d Před rokem +2

      @@alem4310 እስኪ ልንኪ አስቀምጭልን እህት

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Před rokem

      መመረጥ ነው እንዴት ደስ ይላል

    • @birketayebelachew8577
      @birketayebelachew8577 Před 4 měsíci

      ምርጥ ሀሳብ ነው የግእዝ ቌንቌ መማር እፈል ጋለሁ

  • @kidanemihret2908
    @kidanemihret2908 Před rokem +5

    እናቴ እማሆይ በረከትዎ ይደርብኝ...ለእርስዎ የገለጠውን እውቀት መድኃኔዓለም ለኔም ይግለጥልኝ በረከትዎ ይደርብኝ፡፡

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před rokem +6

    ኦድሜይሰጣቹህ እማሆይ ጠንካራ ጎበዚ እናት ለኛ ትምህርት ናት እድሜይሰጥልን ደሰይል ናበር ቆይታቹህ

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Před rokem +3

    አቤት መታደል አቤት መመረጥ እማሆይ ዜና ማርያም እግዚአብሔር ከዚሕ በላይ ፀጋው ያበዛሎት

  • @semegnemersha8932
    @semegnemersha8932 Před rokem +6

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የባረከዎት እድሜና ጤና ይስጥዎ ፣እራሴን ጠላሁት በአጥያት ለቆሸሸው ዕድሜዬንጠላሁት

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በረከተወት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እናታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን በረከቶ ይድረሰን

  • @kidistgirma6214
    @kidistgirma6214 Před rokem +8

    ቃለሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነው እንደዚህ አይነት ዘመኑን የዋጁ በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ብርቱ የሆኑ ሴቶችን አቅርቡልን

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham2422 Před rokem +6

    ቃለሕይወትያሰማልን በእውነት እንዴት መታደል ነው ለዚህ መብቃት እግዚአብሔር ፍፃሜዎትን ያሳምርልን

  • @wudiehana1992
    @wudiehana1992 Před rokem +4

    አቤቱ መመረጥ እንዴትስ መታደል ነው ይሄን ትልቅ ክብር ከእውቀት ጋር ማካሄድ በመቻልዎ ቃለ የለኝም እማሆይ ዜና ማሪያም በረከትው ይደርብን

  • @user-fw4my1mo4f
    @user-fw4my1mo4f Před rokem +7

    አናታቸን እግዚአብሔር የኣጎሊጊለት ዘመነቸዉን ይባረ 💓💓💚

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z Před 4 měsíci +2

    በጣም ደስ የሚል ነዉ ዉይይት ነበር እማሆይ እግዚአብሔር ዘመኖወት ይባርክለዎት❤❤❤❤

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem +6

    ሰላም ጤና ይስጥልን ተመልካችግንየለም አይ አለመታደል ማህበረ ቅዱሳንላይም የለ እዚህም የለም ወዴትናችሁ የተዋህዶልጆች

  • @l.m9558
    @l.m9558 Před rokem +2

    እኅት! ዜና ማርያም ሰላም ለአንቺ ይሁን።
    የግእዝ ቋንቋን ለመማር ስላደረግሺው ጥረት ከልቤ አደንቅሻለሁ።
    አሁን በአለንበት ዘመን የግዕዝ ቋንቋ በመነመነበትና ሊጠፋ በተቃረበበት ዘመን የሰው እርዳታ ሳያስፈልግሸ እግዚአብሔርን ብቻ ተማምነሽ የግዕዝ ቋንቋንና ቅኔንን እስከ አገባቡ በራስሽ ፍላጎትና ጥረት ለመማር በመቻልሽ አድናቂሽ ነኝ።
    ከዚህም በተጨማሪ የሕግ ,የታሪክ, የመዝሙራት, የቅኔ,
    የነቢያት መጻሕፍትንና እንዲሁም
    የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍትን ጨምረሽ ብትማሪ ዘላለማዊ የሆነ የሕይወት እነጀራ እንደሚሆንልሽ ልጠቁምሽ እወዳለሁ ።
    ማቴ 4÷4.
    ዮሐንሰ 6÷35።
    2ኛ ጢሞ÷3÷12-17.
    "ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ ወይትባረክ ስመ ስብሐቲሁ ቅዱስ።"

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል የሴት መምህር ሳይ የመጀመሬያዬ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እናታቸን እማሆይ ዜና ማርያም በርከቶት ይደርብን ይድርሰን አሜን

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Před rokem +8

    ጀግና እማሆን ይበርቱ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በተለይ በስርዓተ ትምህርት ቀረጻ

  • @user-ns9cg9uk4x
    @user-ns9cg9uk4x Před rokem +8

    እናታችን በርከቶ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie4305 Před rokem +7

    ፍፃሜዎትን ያሳምርልዎት!!!

  • @almaz7677
    @almaz7677 Před 3 měsíci +1

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉🎉🎉🎉

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 Před rokem +5

    እግዚአብሄር በቤቱ ያፆናወት በረከተው ይድረስን በውነት ቃለህወትን ያሰማልን

  • @slmeneshdesalegn5155
    @slmeneshdesalegn5155 Před rokem +2

    እግዚአብሔርን ሲመርጥ እንዲህ ነው ከተመረጡት ጋር አስበን አባት ሆይ🌻🌻🌻🌻

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 4 měsíci +1

    በእውነት መታደል ነው እማሆይ የረዳሁ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እማሆይ ፈተናው ከባድ ነው ግን ከእርሶ ጋራ እግዚአብሔር ስላለ በርሱ ጥበቃ እዚህ ደረጃ ደርሰዋል አሁንም በርቱ ለብዙ መነኮሳቶች አርአያ ነሁ እናም እናቴ አሁንም አምላክ አይለይሁ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር ሰርተሁ ያሳየን ሌሎቹም እንደርሶ ሆነው ቅድስት ቤተክርስቲያን እና ሐገራችን ኢትዮጵያን የሚመጣባቸውን መከራ በጋራ የአውሬውን ስርአት ለመዋጋት እንድንተጋ በእግዚአብሔር እረዳትነት አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏❤

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Před rokem +5

    ሰለሁሉም ነገር የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሁን እናታችንመጨረሻዎትን ያሳምርለዎት

  • @atsedemekonnen9289
    @atsedemekonnen9289 Před rokem +2

    እማሆይ ዜና ማርያም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @user-is5ud8zk3v
    @user-is5ud8zk3v Před rokem +5

    መጨረሻወትን ያሳምረዉ የኔ እናት በድጋሜ ዲማጊዮርጊስ ቢመጡ እና ባገኛወት ደስይለኛል

  • @Mgds-sj9xh
    @Mgds-sj9xh Před 3 měsíci

    ውይመታደል እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜ ያፅናወት እማሆይ በረከተወ ይደርብን በውጭ ያለነውን በሰላም ወደሀገራችን ገብተን ለዚህ ክብር እንድንበቃ በፀሎት አስቡን አሜንንንን

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +5

    በእውነት ድንቅ ና ደሰ የሚል ቃለ መጠየቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እማሆይ እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክልዎት

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Před rokem +12

    እናታችን ፀጋውን ያብዛሎት✝️🙏

    • @serkietiotube2789
      @serkietiotube2789 Před rokem

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 Před rokem +1

    መመረጥ ነው በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እማሆይ ዜና ማርያም ቀሪ ዘመኖትዎን እግዚአብሔር ይርክሎት!!

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Před rokem +5

    እኛን ኦርቶዶክስን የጎዳን የልምድ አባባል ዋናዉ በእግዚያብሄር ትእዛዝና በቤተክርስትያን ስርአትና ህግ መሆን አለበት ግን በልምድ ሴት እንዲህ ማረግ የለባትም የሚባለዉን አባባል አይጠቅምም የጌታን ትንሳኤ ቀድማ ያየችዉ መቅደላዊት ማርያም ናት ስለዚህ በራሳችን ግምት አባባል ሴት እንዲህ አታደርግም እንዲህ አትሰራም እያልን የልምድ ተገዢ አንሁን እምሆይ ቃለሂወት ያሰማለን ራሱ የዛሬ ቃለምልልስ ትምህርት ነዉ !

  • @user-ud5hr9xe9c
    @user-ud5hr9xe9c Před rokem

    ቤተ ክርስቲያናችን ለሴቶች ያላትን ክብር ማሳያ ነዎቶ እማ ሆይ!!!

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Před rokem +8

    እድሜና ጤናውን ይስጥልን እናታችን ግሩም እና ድንቅ ቃለ መጠየቅ ነው

  • @ayfokirtsega9380
    @ayfokirtsega9380 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይርዳዎት!
    ልዩነታችን ግን ይገርማል 🙏🙏🙏

  • @user-rx4wm7xe4w
    @user-rx4wm7xe4w Před 4 měsíci +1

    አሜንንን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎት ይደርብን አሜንንንን

  • @user-ot7kd5nj8g
    @user-ot7kd5nj8g Před rokem +7

    እናታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @zerihunnigussie8769
    @zerihunnigussie8769 Před rokem +1

    እማሆይ ዜና ማሪያም ምን አይነት ፀጋው የበዛላቸው እናት ናቸው አቤት መመረጥ
    ይህን ላደረገ ለሕያው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
    እማሆይ በረከትዎ ይደርብንቶት ይደርብን ጸጋውን ያብዛሎት አሜን!!

  • @solyanatube888
    @solyanatube888 Před rokem +2

    በስመ ስላሴ በእዉነት በጣም መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋዉን ያብዛሎት ፍፃሜዎን ደግሞ ያሣምርሎት በእዉነት እኛንም በፀሎትዎ ያስቡን እማሆይ አሜን።

  • @user-wk7un4gj2m
    @user-wk7un4gj2m Před rokem +1

    መታደልም መመረጥም ነው ❤❤❤
    የእማ ሆይ በረከት ይደርብን❤❤❤

  • @hanalebanon3892
    @hanalebanon3892 Před rokem +1

    አቤት መመረጥ እግዚአብሔር ሲመርጥ እንደዚ በግርማ መጉስ ነው እማሆይ እመብርሀን ፀጋውን ከእዚ የበለጠ ታድሉት

  • @America1219
    @America1219 Před rokem +1

    በእውነት ግሩም ነው ይህን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾 በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። በተረፈ እማሆይ የጀመሩት የግዕዝ መፅሀፍ እንዲሁም የጀመሩት ዝማሬ አልቆ እንማርበት ዘንድ ቶሎ እንዲጠናቀቅ ማገዝ እፈልጋለሁ እና ከተቻለ የዝግጅት ክፍሉ ይህን መልክት ከተመለከታችሁ እማሆይ ዜና ማርያምን እንድታገናኙኝ በትህትና እጠይቃለሁ።

  • @user-vl3pl4yf4g
    @user-vl3pl4yf4g Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ድንቅ ነው 🕊🕊🕊

  • @tiyobista7941
    @tiyobista7941 Před rokem +5

    አግዚአብሔር የርስወን ፀጋ ለሁላችን ያድለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @almazmekonnen5528
    @almazmekonnen5528 Před rokem +6

    ጸጋዉን ያብዛልዎት እማሆይ

  • @Mwa584
    @Mwa584 Před rokem +2

    እማ ሆይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት ለእኛም የእርሰዎ መንፈስ ይደርብን አሜን🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤🙏አሜን ፫
    የእማሆይ ዜናማርያም በረከታቸዉ ይደርብን ❤❤🙏🌻🌻🌻🌻

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Před rokem

    ወይ መታደል 😍🙏🙏🙏😢❤❤❤🤲🤲
    ለዚች አጭርና ብለጭልጭ አለም ነገር አለመግዛት ምንኛ መመረጥ ነው
    በድንገት ለምትቀር አለም ውስጥ ለምንኖረው ለኛ አስተማሪ ነገር ነው!!!

  • @HeroyEtsub
    @HeroyEtsub Před 3 měsíci

    ጤናዎትን ከእውቀት ጋር አብዝቶ እግዚአብሔር ያኑርዎት

  • @user-my4bi2ze6w
    @user-my4bi2ze6w Před rokem +2

    እማሆይ ፅናትዎ ያስደስታል ግን ከተማ ፈተናው ከባድ ነው ከተቻሎት ደብረሊባኖስ ይኑሩ ብዙዎች ወድቀዋልና እግዚአብሔር እንዲጠብቆት እፀልያለሁ:: መነኩሴ ከተማ ከኖረ ከባድ ፈተና ውስጥ ይገባሉ:: መነኩሴ ከገዳም ከወጣ ኣሣ ከባህር ከወጣ ኣደጋ ላይ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ያድሎት

  • @fitsumgenene6809
    @fitsumgenene6809 Před rokem +3

    እናታችን በፅሎት ያስቡን🙏 ተክለ ማርያም

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před rokem +3

    ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ እናታችን እውነት ጀግና ነሽ ሰውን ታይው የሚበላው እንጅ የሚያማው አያጣም 🌾💒

  • @lom2503
    @lom2503 Před rokem +1

    ወጣትነት እና መንኩስነት እንዴት ደስስ ይላል እራስን ኣሸነፎ መኖር ለፈጣሪ መገዛት 😘 እግዝአብሔር ኣምላክ እድሚወትን ያርዝምልን🙏

  • @mekdesdagnaw8201
    @mekdesdagnaw8201 Před rokem +1

    እውነት መመረጥ እና መታደል ነው በዚህ ዘመን እደዜ መሆን እማሆይ በረከተው ትድረስን