Ethiopia-በዲማ ጊዮርጊስ የሚገኙት ብቸኛዋ ሴት የቅኔ መምህርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 02. 2019

Komentáře • 184

  • @iloveethiopia9388
    @iloveethiopia9388 Před 5 lety +22

    እንግዲህ ይሄ ፀጋ ከላይ መመረጥ ያስፈልጋል አቤት መታደል እናቶች በረከታችሁ ይድረስን 🙏 ራማ ሚዲያ እጂግ በጣም እናመስግናለን የምታቀርባቸው ታሪካዊና ሀይማኖታዊ ጉሩም ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ + ጎጃም ታሪካዊ እና የእግዚአብሔር ጥበብ የሚታይበት ነው

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 5 lety +36

    እራማ ሚድያ እንኳን ደሆና መጣችሁ እናመሰግናለን የውነት አዳድስ ጉዳይ ነው የምታቀርቡት እማሆይ ጎበዝ እግዚአብሄር ከርሰወጋር ይሁን አሜን

    • @bakerpatrick6842
      @bakerpatrick6842 Před 3 lety

      A tip: you can watch movies at Flixzone. Me and my gf have been using it for watching all kinds of movies recently.

    • @miloremington4870
      @miloremington4870 Před 3 lety

      @Baker Patrick Definitely, I've been using flixzone} for since december myself :D

  • @yetyeshadgehadgeg1368
    @yetyeshadgehadgeg1368 Před 5 lety +33

    እንደው ምንአባቴ ላርግህ ተሸ ደስ የሚልና መፈሳዊ የሆኑ ልዩና ታሪካዊ ቦታወችን ስለምታስጎበኘን እማ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ!

    • @user-xd3wm5rd3k
      @user-xd3wm5rd3k Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @melatmelat3129
      @melatmelat3129 Před 5 lety

      Amen amen amen

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 Před 5 lety +2

      እውነት ለዚህ ጋዜጠኛ ቃላት የለኝም በተለይ በሀይማኖት ታሪክ ያላቸው ቦታን ስለሚያሳየን እስካሁን እንደ እሱ አላየውም በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነው እድሜውን ያርዝመው

    • @vhhh4852
      @vhhh4852 Před 4 lety

      Yetyesh Adgeh Adgeg የሚገርም ፕሮግራም ይመቻችሁ

  • @dbayehclasss5935
    @dbayehclasss5935 Před 5 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥኦት የፕሮግራሙ አቅራቢ እናመሰግናለን በእውነት

  • @frehywotchannel2582
    @frehywotchannel2582 Před 5 lety +37

    ዋዉ ይህ ነዉ ጋዜጠኛ ማለት ራማዎች በርቱ

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j Před 5 lety +11

    ዋው በጣም ድስ ይላል ምነው የሃገራችን ጋዜጦች ተብየ ውሬ ክመፍትፍት እንደዚህ ቁም ነግር ያልው ነግር ብታቅርቡ እኔ የራማ ጋዜጠኛ እድናቂው ነኝ እስክይ እንደኔ የምትውዱት እጃቹ አወጡ

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q Před 5 lety +6

    ራማ ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙ ጊዜ እስከ መጨረሻ በልከታለውም አያዋለሁ በጣም ቆንጆ ስራ ነው የምትሳሩ በጎ አድራጎታችሁንም እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜው ይርዳችሁ በርቱልን ዋጋው ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 Před 5 lety +21

    እኔ ለስጋዬ ስደክም እድሜዬ የጨረስኩ ከንቱ መጨረሻዬ ያማረ አርግልኝ ምድራዊው ሳይሆን ሰማያዊው እንዳስብ እርዳኝ እፍፍፍፍ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    ምንም አልልህም ብቻ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ እድሜህን እንደ ማቱ ሳላ ያርዝመው ብዙግዜ የሀይማኖት ታሪካዊ ቦታ ታስጎበኘናለህ ታሳየናለህ ያላየነውን ታሳየናለህ ምን አይነት በእግዚአብሄር የተመረጥክ ልጅ ነህ እማሆን በፀሎት አስቡኝ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 5 lety +2

    #ራማዎች (ተሼ በእውነት ጎበዝ አድናቂቅ ነኝ በርታ ከሌሎቹ ያላየነውን ካንተ ብዙውን አሳየህን በርቱ እናመሠግናለን እማሆይ በረከቶት ይድረሰን አሜን
    💚💛❤🌹

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +12

    *እራማ ሜዲያ አንድኛ እስኪ የምትውዱት እኔ ቃላት የልኝም ውድድድድድ በጣም !*

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere7879 Před 4 lety +1

    እማሆይ የቅኔ መምህሯ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ብዙ ፍሬ የምታፈሩ ሁኑ ቅኔ የምትማሩት ወጣቶች በጣም ደስ ትላላችሁ የቄስ ትምህርት ቤት አስታወሳችሁኝ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety

    እራማ ሚዲያ በእውነት እናመስግናለን
    እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @tube-jy6zk
    @tube-jy6zk Před 5 lety +5

    ራማ ሚድያ አሁን ሌሎችም ከናተጋ ተደምረው ሶሻል ሚድያ እየተባሉ ይጠራሉ እስኪ ሌሎችም መልካም ነት ከራማ ተማሩ ቁጭ ብላቹህ ብሔር ከቢሔር ጋር ከማብላት መልካም ነት ለራስ ነው ራማ በርቱ

  • @haile952
    @haile952 Před 5 lety +12

    መርጬ ሳይሆን ተመርጬ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ያረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን
    ራማ ዎች በርቱልን ገዳማቶችንን በደንብ አስተዋውቁን በርቱልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውድድድድ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Před 5 lety +6

    እድሚያችሁ ይርዘምልን እግዚያብሔር እድሜ ከፀጋ ይስጣችሁ

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Před 10 měsíci

    የዲመዉ ጊወርጊስ ላሀገሬ አብቃኝ ቤተሰቦቸን ጠብቅልኝ የአባቴን የናቴን ነፍስ አማልድልኝ አጥማቸዉ ያረፈበት ዲማ ጊወርጊስ❤❤❤

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 Před 5 lety +1

    ጋዜጠኛው ደስ ስትል አቤቱ ጊታየ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ ለስጋዬ ስሮጥ እድሜየን ጨርስኩት ምድራዊ ሳይሆን ስማያዊ እርዳኝ

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 Před 5 lety +2

    እራማዊች የምታቀርቡት ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነው በርቱልን ውድሞቻችን

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 Před 5 lety +2

    ፀጋዉን ያብዛልዎት እማሆይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተሺዬ ሚዲያ ማለት ራማ ነው ዘረኝነት የሌለበት ጥንታዊ የማናዉቃቸዉን ነው ያሳየኸን እስኪ ወደ ሸዋ ሂድ ሁሉም ጋዜጠኛ ጎንደር ጎጃም ብቻ ነው ሸዋ ብዙ ቦታዎች ገዳማት አሉ

  • @user-rd7bs9wj1j
    @user-rd7bs9wj1j Před 4 lety

    አሜን፫ቃለህወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርበን

  • @user-xd3wm5rd3k
    @user-xd3wm5rd3k Před 5 lety +2

    እራማ ሚዲያ እንደዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ዊ ሰወዳቹ እማሗ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ያድሎት ፀጋዉን ያብዛሎት አሜን፫

  • @shambelmengsitu5857
    @shambelmengsitu5857 Před 2 lety

    አቤቱ የናታችን የሞሀይ በረከት ይድረሰን

  • @betatubebeta
    @betatubebeta Před 5 lety +1

    ♥እንዴው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በወጣትነት ዘመን የምትሰራውን የምታውቅ ታላቅ ሰው ነህ

  • @melkiedress6839
    @melkiedress6839 Před 5 lety +1

    እራማ ሚዲያ በጣም በረቱ በጣም ጥሩ ነገሮችን ነው የምታቀረቡ

  • @Bettylifefighter
    @Bettylifefighter Před 5 lety +1

    Thanks to God! Thanks to Rama Media for covering one of the most prestigious and well-blessed place Dima St.georgis monastery. Our mom Emahoy Hereyit Debas is one of the most outstanding Kine teacher of Ethiopia. Those people know how she is enriched with spiritual knowledge with full of humbleness. Wish God keep our mom from anything bad!

  • @user-jp4mq6jz1g
    @user-jp4mq6jz1g Před rokem

    እድሜ አለ ጤና የሰጠ ለነ እናቶች ነን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe7819 Před 5 lety

    እናመሰግናለን ራማ ሚድያ በጣም ደስ ይላል እደው ጎቻም ውስጥ የሚሰየሙ የቦታ ስያሜወች እደት ደስይላሉ

  • @tesfaneshzewdu5619
    @tesfaneshzewdu5619 Před 5 lety +1

    በጣም ደስ ይላል በረከተዎ ይደርብን መታደል ነዉ!

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 Před 5 lety +1

    ራማዎች ምርጦች በርቱ በዚሁ ቀጥሉ ከምር ፕሮግራማቹ ደስ ይላል

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 Před 5 lety +1

    ውይ...ራማ የሚዲያ። እናመሰግናለን ♥♥♥♥♥

  • @enesyemaryamnegnyemaryam2770

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የራማ ሚዲያ አቅራቢዎች እማሆይ ጸጋሁን እግዚአብሔር ያብዛልዎት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት በጾሎት አስቡን

  • @nejatahmed1584
    @nejatahmed1584 Před 5 lety +5

    Besuri yemihedutn sbekilgh. Berchi, gobez.
    I would like to help you and i am a Muslim

  • @andarega6800
    @andarega6800 Před 4 lety +1

    ውንድሜችን እጅጉመልካምሰውነህ በርታአ

  • @bero431
    @bero431 Před 5 lety

    Good job RAMA media!!! Keep working.

  • @user-gd9wq3on2w
    @user-gd9wq3on2w Před 5 lety +1

    እናመሰግናለን ወድማችን ቀጥልበት

  • @user-hs5lr1kb2t
    @user-hs5lr1kb2t Před 5 lety +3

    ተሽየ ምርጥ ሠው በጣም እናመሠግናለን! !!!

  • @herimaherima4720
    @herimaherima4720 Před 5 lety +2

    እማሆይ፡እግዚአብሔር👆፡አብዙቶ፡ይባርኩት፡እረጂም፡እድሜ፡ይጨምርሎት፡ከአይነብረሓን፡ልበብረሓን፡መሆነ፡መታደል፡ነዉ።።እራማዎች፡እናመሰግናለለ፡ተባረኩ።

  • @user-ct4ez7xr4m
    @user-ct4ez7xr4m Před 5 lety

    እናመሠግናለን ወንድማችን እግዚአቢሄር ይጠብቅህ

  • @yetebarektidartadergilachu1214

    Bereketachu yederben amen amen amen

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +2

    ራማ ውስጤ ነው ምርጥ ነው ፕሮግራም ወንድማችን በርታልን

  • @selamineshemariyam1846

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ራማ ሚድያ
    ደስ ይላል። ለምታቀርብልን ጠቃሚ መረጃዎች። እማሆይ በርቱልን እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን መታደል ነው በእግዚአብሔር ቤት እንድህ መኖር

  • @mtagsewgaalweonelove6882

    Egzybhari xan yesxotii 👏.

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 5 lety +9

    ራማሚዲያ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ

  • @user-ui6mc9ei8v
    @user-ui6mc9ei8v Před 5 lety

    ይሄ ልጅ እሚያቀርበው ሲመች ተባርክ እግዚአብሄር ይስጥልን እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-ut9sf7fz8l
    @user-ut9sf7fz8l Před 5 lety

    እራማ ሚድያወች በጣም ጥሩ ደስ እሚል ነገር ነው እምታሳዩን እናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @maranata2865
    @maranata2865 Před 5 lety +1

    እናታችን በረከትዎ ይድረሰን🙏🏾

  • @salamaseyoum4974
    @salamaseyoum4974 Před 5 lety

    Egziabher edme ketena gar yistot teshager tasew tebarek

  • @user-oe9sf7tx9w
    @user-oe9sf7tx9w Před 5 lety +1

    ቃለህይወት፡ያሰማልን
    ፡በረከታቹይድረሰንአሜን፡አሜን፡አሜን

  • @user-bp2rw9dw3b
    @user-bp2rw9dw3b Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም።

  • @user-qi8on1bm5q
    @user-qi8on1bm5q Před 5 lety

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጤት እማሄይ በረከታችሁ ይደርብን

  • @Gabour-qt1wc
    @Gabour-qt1wc Před 5 lety

    ራማዎች.እግዛብሔር.ያክብራቹ.በእውነት.ብዙ.ነገር.እጠብቃለን.ከናተ.ተዋህዶ.ያደረከኝ.አንላክ.ተመስገንልኝ.የኔ.ጌታ.ክብርህ.ይስፍ.ተመስገን

  • @user-hx8jd1nq5n
    @user-hx8jd1nq5n Před 5 lety

    ራህማወች ከሚድያወች ሁሉ ለኔ አንደኛ ናችሁ ጋዜጠኛ ተሻገር ጣሰው እግዚአብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው በጣም ጎበዝ ነህ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před 4 lety

    Chachataw gira yagabal.Yasiqal yigermal. Thanks Rama media

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 Před 2 lety

    እነዚህን ሊቆች ያገር ሀብት ደሞም ሴቶችን ትኩረት ሰለሰጣችሁ በጣም አከብራችሗለሁ ትልቅ እውቀት ያለበትን ከተማ እየገባን ወደ ራሳችን እየተመለስን ነው ዋናው እውቀት ያለው ከዚህ ነው ወንድሜ እንኳንም ነቃችሁ

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 5 lety +1

    ራማወይ ጥግ ድረስ ወደድኳችሁ በርቱ ቀጥሉበት የኔ አደኛ❤❤❤❤🇨🇬

  • @user-io7ll1iq8z
    @user-io7ll1iq8z Před 5 lety

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃህ አይለየን
    የቅኔ መምህር እናቶች በረከታቹህ ይደርብን ጸሎታቹህ አይለየን በጸሎት አስቡን💒💒💒

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275

    Thank you good Rama

  • @saraangy3179
    @saraangy3179 Před 5 lety +1

    በድሜ በጤና ኑሩልን እናቶቻችን እዲሁም አባቶቻችን

  • @heavengebremariam6700
    @heavengebremariam6700 Před 5 lety

    Rama media tebarekulin endet des yilal kine memar mawek kelal aydelem egziabhar begedam yalutn enatoch abatoch ehtoch wendmoch yitebkilin tselotachihu ayileyen

  • @birukbeyen8730
    @birukbeyen8730 Před 5 lety

    ራማ ሚዲያ አቦ እንዲ ነው የጋዜጠኝነት ሙያ ኢትዮጵያዊነትን ማቀንቀን አሉ እንጂ የዘር አቀንቃኞች እግዚሃብሄር ከምድረ ገፅ እንደ ዳይኖሰር ያጥፋልን ዘራችሁ ይባረክ ራማ

  • @user-wo3el7zj2x
    @user-wo3el7zj2x Před 5 lety

    በጣም ደስእምትሉ እደዚህ ታሪካዊ ቦታ አሳዩን በርቱ

  • @fikirteshiferawmihretu3251

    ዋዉ እግዚአብሔር ያብዛለወት በጣም ደስ ይላል ራማ ፕሮግራም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Před 5 lety

    ዋው በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @adinabelay3652
    @adinabelay3652 Před 5 lety

    Tebarek wendemachn beruk hon wendemachne egziyabher yebarek dengle tetebekeh

  • @huluagerishberihun5265

    እግዚአብሔር አምላክ የአብነት ትምህርት ቤቶች እንዳይጠፉ እና እንዲጠናከሩ ይርዳልን፡፡

  • @user-wj7xp2hv2t
    @user-wj7xp2hv2t Před 4 lety

    ቅዱስ ጊውርጊስ ዲማ ሀገሬ ደጀ ስላምህ ንፈቀኝ አባቴ አሳዳጌዬ በስላም ልድጅህ አብቃኝ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g Před 5 lety +1

    tebarekulgn ramawoch

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 Před 5 lety

    ዋዉ በጣም እናመሰግናለን በርቱ

  • @salamyusuf5088
    @salamyusuf5088 Před 5 lety

    You are the beast gornist this our part of history good job

  • @malicamohamed4737
    @malicamohamed4737 Před 5 lety +4

    በርቱ ራማዎች

  • @lilya6824
    @lilya6824 Před 5 lety

    Thanks እራማ ሀገሬን ስላሳየህኚ

  • @user-du4no1oh9y
    @user-du4no1oh9y Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @birega3943
    @birega3943 Před 3 lety

    እማሆይ በረከቶዎ ይደርብን

  • @tighabtighab2583
    @tighabtighab2583 Před 4 lety

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ አሜን አሜን አሜን

  • @user-lt4mu3dl9x
    @user-lt4mu3dl9x Před 4 lety

    ጸሎተወት ይደርብን እናታችን አሜን አሜን አሜን 👏✝👏✝👏✝👏✝👏✝👏✝👏✝👏✝✟✝👏✝👏✝👏✝👏✝👏✝👏✝👏✝👏✝👏👏✝👏✝👏✝👏✝👏✝

  • @endale3623
    @endale3623 Před 5 lety

    ተሼ ተባረክልን

  • @weletemariyam3863
    @weletemariyam3863 Před 5 lety +1

    ራማ ሚዲያዎች በርቱ ባለ በርከት ሆናችኃል እናመሰግናለን

  • @zebenauabebe4649
    @zebenauabebe4649 Před 5 lety

    እህህህህህህህህ እናታችን መመርጠወ ደስስስስስስ ሲል ረሀምሥ ሜዲያ ብዙ ቁም ነገር ፣አለዉ

  • @kebromgoytom7356
    @kebromgoytom7356 Před 5 lety

    እግዚአብር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Před 4 lety +1

    የናንተ ጸሎት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @gegeyemareyamliggegeyemare6370

    ራማወች ተሸ ጎበዝ ጋዜጠኛ በርቱልን

  • @saraangy3179
    @saraangy3179 Před 5 lety

    እናመሰግናለን

  • @senedulove5626
    @senedulove5626 Před 5 lety

    እናመስግናለን በጣም

  • @MekdesMose-fh2ic
    @MekdesMose-fh2ic Před 9 měsíci

    ሐገሬ ደብረ ዲማ ❤️❤️❤️❤️

  • @merontsega8895
    @merontsega8895 Před 5 lety

    Ramawechi yemtakerbut hulu betam lyu new bertu

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 Před 5 lety

    እናመሰግናለንን

  • @mrphone263
    @mrphone263 Před 5 lety

    yitasew lejyi tebarek

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Před 10 měsíci

    እሙሀይ ሂሩት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hiattebrkhiat927
    @hiattebrkhiat927 Před 5 lety +1

    ዎዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @saraangy3179
    @saraangy3179 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nanifirometube7116
    @nanifirometube7116 Před 5 lety

    Kalehewotn yasemalen

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity Před 5 lety +2

    ራማ ሚይዲያ ታርካችን ስለምታሳዩን እናመሰግናለን

  • @user-fc2tm4wi3g
    @user-fc2tm4wi3g Před 5 lety +1

    እግዛብሁርይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @endeanchimpentaneshendetji2157

    Teshager miret sew egziabher yitabkeh😍

  • @user-nw3fi1kw8r
    @user-nw3fi1kw8r Před 5 lety

    የእውነት ራማ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ይህን ክብር ማግኘት በጣም መታደል ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety

    አቤት ሀገሬ ናፈቀኝ
    አይ አተ ስደት እፍፍፍፍ መቼ ነው

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 5 lety

    በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችው

  • @user-sx9wx2uf9t
    @user-sx9wx2uf9t Před 5 lety

    ቃለህይወትን ያስማልን