MK TV || የአብርሃም እንግዳ || እማሆይ ዜናማርያም ጌትነት - ፪ || መመንኮስ መሞት አይደለም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 10. 2022
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 86

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 Před rokem +23

    እንዴት እንደምወዳቸው የሚያስቀና ህይወት የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አጥር የሴት እህቶቻችን ተምሳሌት ቀጥተኛ እውነተኛ መምህርት ናቸው በአንድም በሌላ አይቻቸዋለሁ ቃለመጠይቃቸውን በቃ የተረጋጉ አዋቂ እና እውነተኛ መምህራችን ናቸው እግዚያብሔር አምላክ እንደእርስዎ ያብዛልን እህቶቻችንንም

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před rokem +10

    አምላከ ቅዱሳን ከከንቱ ውዳሴ ይጠብቅልን እናታችን🙌🥰

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +10

    እግዚአብሔር ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅዎ እማሆይ😍😍😍😍💓💓💓

  • @use1K629
    @use1K629 Před rokem +15

    ይህ ነው የሰው ልጅ ሆኖ ሲገኝ ።
    እማሆይ ዜና ማርያም በጸሎትዎት
    አስቡን እኛንም ወደ ቤቱ እንዲ መልሰን 🙏🙏

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d Před rokem +6

    እማሆይ ፈጣሪ እርጅም ጤናና እድሜ ይስጥልኝ!! እንደ እርስዎ ያለውን ፈጣሪ ያብዛልን!!

  • @user-om5or6jj6j
    @user-om5or6jj6j Před rokem +10

    መመረጥ ነዉ እደዚህ ሆኖ በእግዚአብሔር ቤት መፅናት እማ ሆይ መጨረሻወት ይመር

  • @yoshe23
    @yoshe23 Před rokem +11

    _የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።ማቴዎስ 22፥14 እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን እናታችን ጸሎታችሁ አይለዬን እማሆይ።_

  • @jhonbirhanu5679
    @jhonbirhanu5679 Před rokem +9

    ለቤተክርስቲያናችን ትልቅ አርአያ የሆኑ መነኩሲት ነወት ወላዲተ አምላክ እስከ መጨረሻው ከለላ ትሁነወት🙏🙏🙏

  • @dinberiesagdew6783
    @dinberiesagdew6783 Před měsícem

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያፅናዎት

  • @zertihuntegegne3894
    @zertihuntegegne3894 Před rokem +4

    እማሆይ ቀሪ ጊዜዎትን እግዚአብሔር ይባርክልዎ ምርጥ የኦርቶዶክስ ፍሬ።

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 Před rokem +7

    እማሆይ ለተተኪው ትውልድ እደመብራት እያበሩ ስለሆነ አምላክ በኪነጥበቡ ይጠብቅዎት:አሜን:

  • @getayakalalene-tq4js
    @getayakalalene-tq4js Před 5 měsíci

    ፅናቷ የምትገርም ሰዉ ነች እግዚአብሄር አምላክ የልብሽን ያሳካልሽ፡፡

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 4 měsíci

    እማሆይ በእውነት በርቱ እግዚአብሔር ያሰቡትን የልብዎን ይፈፅምልን እኛም ለመማር እግዚአብሔር ይርዳን ጥሩ ነው መማር አለብን 🙏🙏🙏❤

  • @almazmesganw3159
    @almazmesganw3159 Před rokem +5

    እዉነት እዉነት ባህበረቅዱሳንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 Před rokem +2

    እማሆይ በፀሎት አስቡኝ ትልቅ ፈተና ላይ ነኝ መጨረሻዎትን ያሳምርልን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před rokem +5

    እማሆይ ለእኛም አርአያ ነሽ አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ያበርታሽ ከፍ በይ ግድልሽን ለመጨረስሽ ያብቃሽ

  • @AmdebrhanBerhe-hr9of
    @AmdebrhanBerhe-hr9of Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እማሆይ

  • @almazmesganw3159
    @almazmesganw3159 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እማ ሆይ ቃለ ይህዉት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእዉነት በፀሎታችሁ ያስቡን

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ እግዚአብሔር ፀጋዎትን አብዛልዎት በእድሜ በጤና ይጥብቅዎት እግዚአብሔር ያክብርል ለኛ አራያ የሚሆኑ እንግዶች በማቅረብ ፍፁም በሆን ትህትና ቃለ መጠየ በማድረግ ስለሚያስተምሩን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይፀብቆት ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @ggtt5112
    @ggtt5112 Před rokem +2

    በእውነት እማሆይ በረከትዎ ይደርብኝ ነው የምለው እፀብ ድቅ ነው እናቴ እመብርሐን ከውዳሴ ከንቱበአማላጅነቷ ትጠብቅልን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před rokem +1

    ምን ይባላል ስለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን
    እማሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መታደል ነው በእውነት

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +2

    እናታችን ብርቱካን ስወድሽ እርጋታሽ ትህትናሽ በርቺልን ድንቅ ቆይታ ነበር ክፍል ሶስት እጠብቃለሁኝ
    በእውነት እናታችን በፀሎትዎት ያስቡን🙌መመረጥ መታደል መባረክ ነው እፁብ ድንቅ ነው ፅናትዎት 👏

  • @user-xj7my7sr8l
    @user-xj7my7sr8l Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት 🤲

  • @bateribabawu2676
    @bateribabawu2676 Před rokem +2

    ብቤቱ ያፅናችሁ አሜን

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Před rokem +1

    መታደልም መባረክም ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @miserakewoldemariam3682
    @miserakewoldemariam3682 Před rokem +3

    ብቤቱ ያፅናችሁ አሜን❤

  • @mhgfg8364
    @mhgfg8364 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቶቻችን ቃለህይወት ያሠማልን እማሆይ

  • @abebazewdie7705
    @abebazewdie7705 Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ሃገራችን፣ እናታችን ቤተክርስቲያንም እንደእርስዎ ያሉ እህቶች ወንድሞችን ነው የምትፈልገው እማሆይ በጣም ነው የቀናሁቦት ለሁላችንም ተምሳሌት ኖት፡፡
    እግዚአብሔር መጨረሻዎችን ያሳምርሎት

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 Před rokem

    እግዚአብሔር ብጸሎትኪ ይርድኣና እማሆይ ።

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m Před rokem +2

    አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን እማሆይ ጸጋውን ያብዛሎት

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤መታደል

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም መታደል ነው በረከቶ ይድረሰን እማሆይ💞🙏💞

  • @karemaaa4945
    @karemaaa4945 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሲጠራኮ... ግሩም ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜዎን ያሳምርልን

  • @ferhaferha6273
    @ferhaferha6273 Před rokem

    እ/ር በቤቱ ያጰናሸ

  • @wubanchilidu9966
    @wubanchilidu9966 Před rokem +1

    ኦርቶዶክስ ለ ዘላለም ትኑር🙏

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እማሆይ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-ue7gn3dp3p
    @user-ue7gn3dp3p Před rokem +1

    እፁብ ድንቅ ነዉ መታደል ነዉ

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 Před rokem +1

    እህት ብርቱካን እወድሻለሁ እንድ ቀን የማግኝሽ ይመስለኛል ፈተናየን ስጨርስ እግዚአብሔር ይርዳኝና።

  • @Gent592
    @Gent592 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን እማኾይ

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před rokem +2

    የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ለደህና ነገር እኮ አትገኙም ወሬ ቢሆን እህኔ ትልከሰከሱ ነበር

  • @hanna1342
    @hanna1342 Před rokem

    በረከቶ ይደርብን እማሆይ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜዎትን ያሳምርልን
    ሞንኩሰው አፈረሱ ከመባል ይሰውርልን🤲🤲

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን አቅራቢያዋ እህታችን ሳምንት በጉጉት እንጠብቃለን,

  • @sraarazonj4358
    @sraarazonj4358 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @bateribabawu2676
    @bateribabawu2676 Před rokem

    ቃለሕይወትን ያሰማልን እማሖይ በረከቶት ይደርብኝ ።

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ie1op9ct9q
    @user-ie1op9ct9q Před rokem

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @user-po7kt1pu5r
    @user-po7kt1pu5r Před rokem

    ምናለ ሁላችንም ኦርቶዶክስዊ እንደዚህ ብንለብስ እሳቸውስ ተመርጠው እማ ሆይ ሆነዋል እራሳቸውን ለጌታ ሰጥተዋል ግን አለባበስ ከነሱ ብንማር ጥሩነበር😥

  • @user-en6lx1jb4j
    @user-en6lx1jb4j Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @beza1413
    @beza1413 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 Před rokem

    በረከትዎ ይድረሰን

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +1

    መታደል መመረጥ ነው።

  • @user-ot7kd5nj8g
    @user-ot7kd5nj8g Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      yene wudፕሮፋይሉን በመንካት ደምሩኝ

  • @weletemaryamg7969
    @weletemaryamg7969 Před rokem

    Qal hiwet yasemaln Amahoy berektachew ydrbn 🙏🙏🙏Ehtachin betam enamesgnsh alen Endezi enat bemaqrebsh🙏🙏🙏

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 Před rokem

    በቅድሚያ፡የፕሮግራም፡አዘጋጇን፡በጣም፡እጅግ፡አድናቂዋ፡ነኝ፡ምክንያቱም፡እንግዳ፡አቀባበሏ፡ፈገግታዋ፡ትህትናዋ፡በጣም፡የጋዜጠኛና፡ሐይማኖታዊ፡ሥነስረአቷ፡ይበል፡ያሰኛል፡ዕመቤቴ፡ዕድሜ፡ጤና፡ትስጥልኝ፡እማሆይ፡በረከትዎ፡ይድረሰን፡በፀሎትዎ፡ያስቡን፡ሐይማኖታችንን፡ይጠብቅልን፡፡

  • @amarefkir8385
    @amarefkir8385 Před rokem

    አንዴት ደስ የሚል ነው

  • @user-mm4wf5gz6y
    @user-mm4wf5gz6y Před 5 měsíci

    መንኩሴማለትየሞተከአለምየተለየነው፣ምውትየሀውር፣ሀበምውትእንድል፣ሴትበመሆንሽአደንቃለሁ፣እንዳውምለብዙሴቶችምሳሌናአርአያትሆኝአለሽ፣የዘመኑገላነሽበርቺ፣

  • @share_the_daily_bread_EOTC

    መንኮሰ ማለት ሞተ ማለት ነው። እማሆይን በጸጋ ይጠብቅልን

  • @genzebd8225
    @genzebd8225 Před rokem

    መታደል

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před rokem

    በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @enbilatube2193
    @enbilatube2193 Před rokem

    #ተግዳሮት_ተግዳሮት ይህን የመንግሥት ርእዮት ዓለም መግለጫ አይጠቀሙ!! ጋዜጠኛዋ እህታችን ትህትናሽ መልካም ሁኖ ሳለ የአማርኛ ቋንቋ ሳይጠፋ ይህን ደስ የማይል ቃል ምን ችግር ፣ ገጠመዎት ቢሉ እህታችን #ተግዳሮት ስልችት ያደርጋል፤ ለቤክርስትያን ቃል ንግግር አይመችም፡፡

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Před rokem

      ተግዳሮትን አዲስ ነገር ጋዜጣ ናት ያስተዋወቃት !!

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem

    ሰላም ጤና ይስጥልን

  • @user-es4lt7kp5m
    @user-es4lt7kp5m Před rokem

    ያስፈፅመወት

  • @destaw333
    @destaw333 Před rokem +1

    ምንኛ መታደል ነው።

  • @yeshiyetawhado1503
    @yeshiyetawhado1503 Před rokem

    Bertu noti ⛪️🤲

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 Před rokem

    ወይ መታደል በማርያም

  • @diamond16tube
    @diamond16tube Před rokem

    ማህበረ ቅዱሳን ግርግዳ ላይ የተሰቀለውን ምስል ከጀርባ ያለውን የት እንዴት ማግኝት እችላለሁ ...እማሆይ ቀሪ ጊዜዎትን እግዚአብሔር ይባርክልዎ !!!

  • @bezubezu8685
    @bezubezu8685 Před rokem

    Betam astemari yehone hiwot nw yalewot Emahoy, beedma betsega yitebekilene!!!

  • @mimi8769
    @mimi8769 Před 5 měsíci

    Weye yene enat mene ladergote Weye

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před rokem

    ጎጃም የምታፈራቼው ሊቅ ጠቢባን ነው ለህቶቼ ልጅ ተመኜሁላቼው የእማሆይን አርያ እኔስ በቤተሰቦቼ አመላካከት ተዋህዶን የቤተክርስቲያን ነገር አልተማርኩም። አሁንም ጎጃም የሰበት የአብነት ትምህርት ሴት ስትማር እንደ ክፉ ነገር ይቆጠራል

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Před rokem

      ጎጃም የአብነት ትምህርት መማር የሚከለክል የለም።

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 Před měsícem

    እዴትደስይላሉየጠንካሮችተምሳሌት❤❤❤❤እድሜዎንያርዝምልን

  • @-washeramedia
    @-washeramedia Před rokem

    እና መብላት ነው

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Před rokem

    በእዉነትመመረጥምመታደልነዉበዝህሂወትመኖርእማሆይዜናማረያምበረከትዎትይድረሰንማበረቅዱሳኖችእናመሰግናለንበዙትምህርትየምናገኝበትፕሮግራምስለምታቅርቡልንማህበሩንያስፋልን

  • @meronyealmaz4001
    @meronyealmaz4001 Před rokem

    ቀጣይ ገና ሳምንት ነው??

  • @user-cg3sl9vk8f
    @user-cg3sl9vk8f Před rokem +1

    ታድለሽ ከዚህ ብልጭልጭ አለም እንኳንም እራቅሽ በቤቱ ያጽናሽ

  • @sadahsadah9364
    @sadahsadah9364 Před rokem

    መታድል ነዉ ቡዝህ እዉቅት መፃናት

  • @dawitdessalegn2274
    @dawitdessalegn2274 Před 5 měsíci

    እንቁ መነኮሳትንም ሆነ ምዕመናንን ለሚዲያ አታውሉብን እባካችሁ። ለአርያ ሰባክያን ይበቁናል። እባካችሁ

  • @Siralem1219
    @Siralem1219 Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እማሆይ