MK TV || የወጣቶች ገጽ || ማእተቤ ከምንም በላይ ናት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 05. 2023
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 228

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +51

    እባካችሁ እየተቃጠሉ ላሉ ቤተክርስቲያንና አባቶቻችን ድምፅ ሁኑ

    • @user-vo6ov3is8w
      @user-vo6ov3is8w Před rokem +1

      እፍፍፍ አሑንስ በዛ😢ሑሉም ነገር ያደክማል ወደማን ይጮሀል እግዚአብሔር ይማረን ብቻ 😢

    • @bezagirma9544
      @bezagirma9544 Před rokem

      @@user-vo6ov3is8w እውነት ነው እግዚአብሔር ይማረን

    • @YeneSundros
      @YeneSundros Před rokem

      www.youtube.com/@YeneSundros

  • @user-ci2vl8lh8z
    @user-ci2vl8lh8z Před rokem +39

    አየ ፅናት አየ ብርታት ለኛም የናተን ፅናትና ብርታት ያድለን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹የኛ ብታት ወድማችን ጎበዝ በርታልን🌹🌹🌹🌹

  • @selenatkedir4208
    @selenatkedir4208 Před rokem +16

    ብንሞትም ብንኖርም በክርስቶስ እያው ነን ስጋ የሚገሉትን አንፈራም❤

  • @cityphone9560
    @cityphone9560 Před rokem +1

    አዬ ጽናት አዬ ብርታት የኛ የተዋህዶ እንቁ አዳምዬ እግዚአብሔር የልብህን ሁሉ ይፈጸምልህ 💐💐💐💐💐💐

  • @ertselam
    @ertselam Před rokem +24

    ኧረ እባካችው ለደብረ ኤልያስ ገዳማና በአሪሲ ለሚታረዱት ኦርቶዶክስ አባቶች ድምፅ ይሁኑ 💔

    • @ethio540
      @ethio540 Před rokem +2

      ይህን ሀዘን የምትጋሩ የት አላችዉ 😢

    • @tadekebe2270
      @tadekebe2270 Před rokem +1

      Adam gilts meliktun eyastelalefe new.

    • @emuemu8333
      @emuemu8333 Před rokem +1

      😭😭ገዳያችን በዛ ፍትህ💔😭

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn4505 Před rokem +5

    አዳምዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ በቤቱ ያፅና ያሰበከውን ያሳካል የእኛ ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před rokem +2

    አዳም በጣም ከማደቃቸው ወጣቱ አንዱ ነው ቤተሰቡ ላይ እሱ ላይ ብዙ ፈተና ገጥሞቸዋል ግን ፈተናው አላሸነፋቸውም በጣም በመንፈስ የጠነከሩ የምቀናባቸው ናቸው 🙏💙

  • @berhanueshete9689
    @berhanueshete9689 Před rokem

    እንድዚህ አይነት ጅግና ቤተ ክርስቲያንአችን ትፈልጋለች እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥልን እመብርሃን አትለይክ ጀግና ነህ ኪዳነምህረትን እርሷ ጥላ ከለላ ትሁንክ ከፊትህ ትቅደም።

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Před rokem +14

    አቤተ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በእምነታችን አፅናን❤❤❤ ተባረክ አዳምየ🌹🌹🌹

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Před rokem +4

    ጀግና ነህ አዳምየ💚💛❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ በእድሜዬ እኩሌታ አትውሰደኝ

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před rokem +1

    አቤቱ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእምነት ጽናትን ስጠኝ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሳህን ያስምርልህ በእውነት ድንቅ መልክት ነው እናመሰግናለን

  • @ber_tube
    @ber_tube Před 6 měsíci

    ይህ ወንድማችን በእውነት "ዘመኑን ዋጁት" ሚለውን የተረዳ ነው! እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +4

    ❤❤❤❤ዘመንህን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምርልን

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay5274 Před rokem +4

    ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +2

    አዳም በዚህ ወጣትነት እድሜክ በእምነትክ ያለክ ተጋድሎ በጣም ነው ደስ የሚለው ፈጣሪ ከክፎወችው ይጠብቅክ

  • @user-mn1ck4pg8w
    @user-mn1ck4pg8w Před rokem +13

    ወድም ተማማቾቹ ጽናታችሁ ሒወታችሁ አየ መታደል መጨረሻውን ያሳምርላችሁ የወድማችን ማዕበል እሚገርም ተሰፍው በእግዚአብሔር ነው አንድ ቀን ቁሞ ለመሔድ ያብቃልን በርቱልን የኛ ጽናቶች

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ አንተ አይነት የተዋህዶ ልጅ በማየቴ ጌታ ሆይ አለማመኔን እርዳው ጌታዬ😭😭😭😭

  • @yeshyesh6652
    @yeshyesh6652 Před rokem +7

    ትህትናህን ጥንካሪህን አለማድነቅ ነፉግነት ነው ዋው😊😊

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 Před rokem

    የቅዱሳን አምላክ ብዙ እንዲትሰራ አዕምርውን ጸጋውን ያብዛልህ የቅዱሳንን ታሪክ ገድል የሰማ እንዲህ ይመሰክራል እኛንም ትንሽ እምነት ይጨምርልን😢

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 Před rokem

    ይህንንልጅ መድሃኔአለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀው በሰጠው አስተያየት በሙሉ እስማማለሁ ክበርልን።እንደሱ ያሉትን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
    እናንተም ማሕበረ ቅዱሳን ሚዲያ በርቱልን

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Před rokem +1

    ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠህን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤

  • @saraa726
    @saraa726 Před rokem +2

    የኛ እንቁ አዳምዬ ምንም አይገልጽህም አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኢትዮ ጀግና ልጅ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem

    አቤት መታደል ይህን ሁሉ መከራ በእምነት መፅናት እንዴት መታደል ነው

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Před rokem +3

    የኔ ስንድሮስ አዳም ጀግና ወንድማችን ነው በርታልን ❤❤❤

  • @user-hi3fc5cb8t
    @user-hi3fc5cb8t Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሁ የጽናት ተምሳሌት ናችሁ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን
    በእውነት ወንድማችን ለጽናትህ ምንም ቃላት የለኝ የጀመርከውን ስራህን ሁሉ ከፍጻሜ ያድርስልህ አሜን

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk Před rokem

    አንተ የታደልክ አምላከ ሀሳህብህን ያሳካልህ 🙏🙏🙏 አቤቱ በእምነታችን አፅናን በቸርነትህ

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay Před rokem

    እመብርሃን ትጠብቅሕ ወንድማችን እንቁ የተዋሕዶ ወጣት💖💖

  • @derejedereje630
    @derejedereje630 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ብርታት ጉልበት ይሁንህ የሚገርም መልእክት ነው ያስተላልፍከው በተቻለ መጠን ይሄን መልእክት ብፁዓን አባቶቻችን ቢያዩት እመርጣለው በተለይ በዓሁኑ ሰዓት በሀላፌነት ላይ ያሉትን አባቶች ማለቴ ነው እነ ብፁህ አቡነ አብርሀምን ጨምሮ ለዝህች ሀገር እና ለቤተክርስቲያናችን ለምትጨነቁ አባቶቼ ይድረስልኝ እላለው የሚገባ መልእክት ነው ያነሳው

  • @berhanuasnake7082
    @berhanuasnake7082 Před 7 měsíci

    አዳምዬ በጣም ነው የምወድህ! የኦሮምኛ መርሐ ግብር Dargaggootaaf ሚለውን ተከታትያለሁ። እኛ ሁላችን ወጣቶች እንደ አንተ እሼ እና ሌሎች በዚህ ደግ ሕይወት እና ተግባር መማረክ አለብን።

  • @YeAhaduTub
    @YeAhaduTub Před rokem +4

    አዳምዬ🙏🙏🙏🙏

  • @negussieadale8921
    @negussieadale8921 Před rokem +2

    በእውነት ይህን ግፍ እግዚአብሔር ይበቀል ምን እንላለን በኢትዮጵያ ምድር እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረንን ህዝብ በዝህ መልክ ማስቃየት ተገብ አይደለም እያንዳንዱ የጊዜ ጉዳይ እንጅ ከእግዚአብሔር ዋጋዉን ይቀበላል ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልብህን መሻት እሱ ይፈፅምልህ ቅዱሷን በምልጃቸው ይጠብቁህ ፈጣሪ ይርዳህ በርታ

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Před rokem +5

    በእውነት ጀግናነህ💪💪💪💪💪

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před rokem +6

    እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ ወንድማችን ግሩም ነው. የወንድምህን ጥንካሬ ሳይ እጂግ ነበር የተገርምኩት የተደሰትኩትም. እግዚአብሔር መጨርሻህን ያሳምርው እንድህ ያሉ የቤተክርስቲያን ወጣቶችን ሳይ ተስፍ አደርጋለው በዚህ በክፍ ዘመን.

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Před rokem +5

    ግሩም ነው በጣም ጥሩ ይቀጥል

  • @kalkidanyeemebetilje5482

    Yene tenkara berta ante gubezi jegena swe nki adam🙏🙏🙏🙏

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před rokem +4

    ጀግና በርታልኝ❤ 🙏

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem +5

    ጀግና ነህ የእውነት እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ❤ የኔ ሰንድሮስ እናበረታታው🙏

  • @eishi503
    @eishi503 Před rokem

    😐😓እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ብርታቱን ፅናቱን ይስጠን የኔ ውድ የልብህን መሻት እመብርሃን ትፈፅምልህ🙏❤️❤️❤️
    ⛪⛪⛪💚💛❤🙏🙏🙏

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Před rokem

    እመብርሐን እስከመጨረሻዉ ፍፃሜህን ታሣምርልህ ወንድሜ❤❤🙏🙏🙏

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před rokem +5

    ተምሬ ባሮ እየሆንኩኝ ነውጅ ህይወት ለመቀየር ይበቃኝ ነበር በርታ ወንድማችን ጀግና ነህ❤

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው እዳንተ ያሉ ወጣቶችን ያብዛልን

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před rokem +12

    ወንድማችን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ አሜን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před rokem +4

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜው ያጽናህ ወንድማችን ሀሳብህን ቸሩ መድኃኔዓለም ይፈጽምህ

  • @saraalsara169
    @saraalsara169 Před rokem

    ወጣትነት በዚህ ሲሆን ነዉ ደስ የሚለዉ 😢😢😢 አምላክ ይጠብቅልን

  • @amlakymesgen7322
    @amlakymesgen7322 Před rokem +2

    ጎበዝ አስተዋይ ሰውነህ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před rokem +4

    ጎበዝ ወንድማችም ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ያበርታህ በርታልን❤

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před rokem

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኛንም በማህተባችን አጽናን

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እውነት ነው

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 Před rokem

    በእዉነት እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ
    እግዚአብሔር በሀይማኖት በእምነት የፀናን ያድርገን

  • @tigistmelaku3702
    @tigistmelaku3702 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ ወንድሜ ጣፋጭ አንደበት አለህ

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Před rokem

    Amen Amen Amen Bawenate Wandemachni Egzibehare Sagawene Yebezalehei

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před rokem +1

    በእውነት፣ቃለህይወትያሰማልን፣ እግዚአብሔር፣እስከ፣መጨረሻው፣ያፆናህ፣ወንድማችን

  • @misganawkibret603
    @misganawkibret603 Před rokem +4

    Thank you for sharing!

  • @user-to1uz8od1w
    @user-to1uz8od1w Před rokem +4

    ጎበዝ አስተዋይ ነህ በዚህ እድሜህ በርታልን እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምር

  • @amrankan6115
    @amrankan6115 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ያሉ ወንድሞቻችን አሉን 😢😢እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥልን

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w Před rokem +1

    አደዛሬ ተመሥጨ የሠማሑት ወጣት የለም 😢😢😢😢😢😢በስመአም ልዑል እግዚአብሔር እሥከመጨረሻው ያፅናሕ

  • @QwQww-pg7zm
    @QwQww-pg7zm Před rokem

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቤተ ክርስቲያናችንን ጠብቅልን

  • @rozateka7327
    @rozateka7327 Před rokem

    ይሄን ልጅ ሁሌ ጋብዝቱ እባካችሁ አባቶች ይሄን ልጅ መጠቀም አለባችሁ ለወጣቱ በጣም አስፈላጊ ሰው ነው

  • @geni-oy7jp8jt2h
    @geni-oy7jp8jt2h Před rokem +2

    እዉነትነዉ ወድማችን😢😭ሞቱን ማንም አያቅ😢 ጸጋዉን ያብዛልህ🥺🥺ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ያበርታህ እስከ ቤተሰቦች በርታ 😢

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Před rokem

    ዛሬ ልቤም ጉልበቴም ዝሎብኛል ወደ ዚህ ስመጣ ግን ልቤም ጉልበቴም ብርትት ይላል
    ወንድማችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን በርቱ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Před rokem +10

    በርቱ ወጣቶች 🙏

  • @user-ms1tj3zv6l
    @user-ms1tj3zv6l Před rokem +4

    አዳምየ የተዋህዶ እንቁ ቃልህይወት ያሠማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን ካንተ ብዙ ነገሮች

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před rokem +2

    አዳምየ ወድሜ የተዋህዶ እንቁ

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 Před rokem +3

    Egziabher yimesgen.

  • @ashenafiabebe6195
    @ashenafiabebe6195 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ❤️🙏
    የሰው ልጅ መጨረሻው ሲምር ነውና እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምረው አዳም ወንድሜ ❤️🙏
    እግዚአብሔር አምላክ በድካምክ ሁሉ ያበርታክ አሜንንን ❤️🙏

  • @user-lu1yq2kz4g
    @user-lu1yq2kz4g Před rokem +7

    እግዚአብሔር ያንተን አይነት ወጣት ያብዛልን ፀጋውን ያብዛልህ ይገርማል በጣም ከባድ ችግር አሳልፋችሁ😢በሳት የተፈተነ ወርቅ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው በርታልን🙏❤❤❤❤

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Před rokem +5

    መድኃኔዓለም ከአንተ ጋር ይሁን ቸሪቱ አማላጂቱ ጥላ ከለላ ትሁንህ🙏

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem +1

    የሚገርም ወጣት❤

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 Před rokem +2

    ዋው ልዩ አገላለጽ በርታ እናመሰግናለን

  • @user-rz2pe7bb4k
    @user-rz2pe7bb4k Před rokem +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለካ በዚህ ዘመንም ጠንካራ ወጣት አለ😢❤❤

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    በምድር የሚያለቅሱ በሰማይ ይስቃሉ ክርስቶስ አምላካችንም ስለስሜ ትጠላላቹ ብሎናል ይቺ አለም ደሞ ለርስዋ ያልሰገዱትን ታስወግዳለች😢 ብንሞትም የእግዚአብሔር ብንኖርም የእግዚአብሔር ❤❤ ወንድማችን ክበርልን በእውነት

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Před rokem +3

    አምላክሆይ አንተ ሠላምህን ሥጠን አቤቱ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem

    እግዚአብሔር እስከመጨረሻ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Před rokem +3

    ሰውን የእውነት የምታከብረው ስታውቀው ብቻ ነው።
    እራስህን ስላስተዋወከን ስላወቅንህ ደስ ብሎናል ብዙም አስተምረኸናል ወንድማችን እናመሠግናለን በርታልን🥰💖👏👏

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Před rokem +3

    ውይ እግዚአብሔር ይደግፋችሁ በጣም ጠንካራ ቤተሰብ ናችሁ በጣም ድንቅ ቤተሰብ ያልተሰበረ ልብ ያለው ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ድንቅ ቤተሰብ ወንድምህን አይቸ ቀራሴ አዝኛለሁ እሱ አካሉ ቢጓሉም ባለ ሙሉ ልብ ሰው ነው እኔ ግን አካሌ ሙሉ ግን በጣም ብዙ ነገረ የጓደለኝ ሬሳ ነኝ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před rokem +1

    እፍ ገና ዛሬ ሳይክ ወንድሜ ባለ ማህተቤ ኖሮኝ የተሰርቀው ኮፒተር በገዛሁልክ እግዚአብሔር በሄድክበት ጥላ ከለላ ይሁንክ ❤❤❤❤

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před rokem

    እግዚአብሄር ይመሰገን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልሁ እንዳት ልብ ያድልን 🙏🙏🙏

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ምሠራበትን እድሜ ይስጥህ መጨረሻውን ያሳምርልህ❤እኛ ኦርቶዶክስያዊያን በጣም እንወድሀለን❤

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před rokem +1

    ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ፍፃሜህ ይመርልህ !🎚🤲

  • @user-bs8mh6em4x
    @user-bs8mh6em4x Před rokem +3

    እንዳንተ ኣይነት ወንድሞች ስለ ኣሉኝ ብጣም ደስታ ይሰማናል አመቤቴ ብርታት ትስጥህ የልብህ ማሻት ትፈጽምልህ ወንድሜ❤❤❤

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Před rokem

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @mariamnayem6148
    @mariamnayem6148 Před rokem +2

    Adamiye Tebarek Zemenihin Bebetu Yakoyew.
    Betekirstaniyachinin Ke Atsirariwoch Yisewrilin.

  • @aynalem2449
    @aynalem2449 Před rokem

    በእውነት አድምዬ ፀገውን እግዚአብሔር ያብዛልክ🥰🥰🥰🥰

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Před rokem +3

    በውነት አዳምዬ ወንድሜ ለሁላችን ትምህርት ነህ በርታ ቤተሰቦችህም ሁሌ ሳስባቸው እበረታለሁ የእግዚአብሔርን ቸርነት አያለሁ በዛመከራ እዴት እዳወጣችሁ እኛንም ከምንም ሊያወጣን እደሚል እተማመናለሁ

  • @user-li3dx4js3e
    @user-li3dx4js3e Před rokem +3

    የኔ ብርቱ እያለቀስኩ ነው ያየሁት ፅናትህን እግዚአብሔር ይጨምርልህ በርታ እግዚአብሔር ይዞ ያፈረ የለም

  • @alzemtube5249
    @alzemtube5249 Před rokem +2

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድም አዳም እፁብ ድንቅ በመሆነ መንገድ ድንቅ ነጥቦችን እያነሳህ ቆይተሃልና እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ አባቶችን እንደሚሰሙህ እምነቴ ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před rokem

    ስንቴ ኮሜንት ለመፃፍ እጄ አንስቼ ቃል ጠፋብኝና ተውኩት ብቻ እግዚአብጮሔር አምላክ ይጠብቅህና ህልምህ ያሳመን

  • @josephsete8576
    @josephsete8576 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን የወጣቶች ቅፅ ፕሮግራም አዘጋጆች በርቱልን።
    በተለይ በስደት ስለሚኖር ክርስቲያኖች የተነሳው አሳብ እውነት ነው እኔም በስደት ስለምኖር ስለ ቤተክርስቲያን ያላው ፍቅር ልዩ ስለመሆኑ ምስክር ነኝ።
    እግዚአብሔር ይክበር ስለሁሉን ነገር

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 Před rokem +2

    😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲 kale atawye ewnte abata oy edchrnatke yune Hulu ngr Lmalkame newan wedemachen enmsgenlen 🙏❤️

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Před rokem +1

    የናተ ህይወት በውነቱ ትምህርት ነው አቤቱ ቸርነቱ እድለኞች ናቸው

  • @comceill6635
    @comceill6635 Před rokem

    እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤ እግዚአብሄር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ 🙏

  • @user-ic1bz2kt3r
    @user-ic1bz2kt3r Před rokem +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @ayuwas2751
    @ayuwas2751 Před rokem

    እግዚአብሔር ያብዛልህ ትክክለኛ ትምህርት ነው የሰጠኸን

  • @zeghionofficial
    @zeghionofficial Před rokem

    ኹልጊዜ የምመርጠውን ቦታ ስለመረጥኽ። አከበርኹኽ። የሞትኽን ቀን አስብ!!! የመቃብር ቦታዎችን ኹልጊዜ እንጎብኝ። ❤

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችን ጥላዋን ትዘርጋልህ በርታልን ልጃችን

  • @QwQww-pg7zm
    @QwQww-pg7zm Před rokem

    Kale Hiyotin yasemalin Tegawn yabizalachehu AMEN 🙏

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem

    አምላካችን መዳኒታችን እየሡሥ ክርሥቶሥን የያዘ ወርቆ አይወርቅም ፈጣሪ ለኛም ፅናቱን ብርታቱን ያድለን