ቤት ተቆልፎብኝ ከሰው ተገልዬ ነበር.....ለዘመናት የአእምሮ ሕመምተኛ ነበርኩ.....በሰንሰለት ከታሰርኩበት በቅዱስ ሚካኤል ተፈታሁ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    CZcams / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Komentáře • 165

  • @user-mp6ms3xz6j
    @user-mp6ms3xz6j Před 9 měsíci +27

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሁላችሁም ❤❤❤❤ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤና ያድልልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hirut9525
    @hirut9525 Před 9 měsíci +16

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 9 měsíci

      ንገሩን እንያልን ቬር ሰበስክራያበ እንደርግልን በረቱ ❤❤❤

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 Před 9 měsíci +16

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ

  • @aaasssaaasss8739
    @aaasssaaasss8739 Před 9 měsíci +13

    ውይ ደስ ስትሉ. ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን😍😍😍😍😍😍😍

  • @fekerii332
    @fekerii332 Před 9 měsíci +10

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ እህቴ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ 😢እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያምጣልን አሜን ፫ ኢቲ አርት ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን የበረከቱ ተካፋይ ስላደረጋችሁን ከጥያቄው ውስጥ ስድስቱን መልሻለው እግዚአብሔር ይስጥልን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ⛪️ኢትዮጵያ ሀገራችንን ዳሯን እሳት መኽሏን ገነት ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ⛪️✝️✝️🇨🇬

    • @comcell1739
      @comcell1739 Před 9 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን የኔ እማ

    • @user-fq7of6rw7n
      @user-fq7of6rw7n Před 9 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 Před 9 měsíci +13

    አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 Před 9 měsíci +6

    በእዉነት ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ከዘመናችሁን ይባርክላችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-ww1fy5qq3v
    @user-ww1fy5qq3v Před 9 měsíci +9

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችሁ

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 Před 9 měsíci +10

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤

  • @yodibayu
    @yodibayu Před 9 měsíci +7

    ጠያቂውም ዘማሪ አይደልንዴ እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉኮ ናት የኔ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይቀበልላችሁ ይባርክላቹ በእውነት

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Před 9 měsíci +7

    በርቱ ከዚህ በላይ እንድታገለግሉ በቤቱ እንድትፀኑ ያድርጋችው የተዋህዶ ልጆች

  • @user-fg6lq2ye5f
    @user-fg6lq2ye5f Před 9 měsíci +5

    የሰማዕታት ከተማ ሻሸመኔ 😢 እህታችን የልብሽን መሻት ቅዱስ ዑራኤል ያሳካልሽ
    እህት ወንድሞቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በሬቱ🙏

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Před 9 měsíci

      አሜን አሜን አሜን🙏💒❤🕊

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 9 měsíci +4

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ውበት ከውስጥ እስከ ውጭ ስታምሩ በርቱ በቤቱ ያፅናችሁ ቸሩ መድሃኒታችን

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před 9 měsíci +7

    እናት አለም ቤተ ክርስቲያን ሆይ ልጆችሺም ያልፋሉ ጥላቶችሺም ያልፋሉ ቅድስቲቱ እምዬ ግን ትቀጥያለሺ 😭 እኛ ግን እስካለን ድረስ እናለቅሳለን እንሞትልሻለን

  • @user-sh5tu8bi1e
    @user-sh5tu8bi1e Před 9 měsíci +8

    ጸጋው ይብዛላቹ የኔ ውቦች ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ ከእናንተ ብዙ ተምረናል

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 9 měsíci

      ዝማሬ ❤ መልአክት ❤ያስማልን እህት ዉንደሙች ❤❤❤ በቤቱ ❤ያፀንልን አሜን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 9 měsíci

      እዉናት ነዉ ቤተክርሰትያን ስትቀረበ ታቃታልህ አልች ትክክል ❤❤❤ ደስ ትላልችሁ❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 9 měsíci

      መዝሙሮ አጠረ ስአት ጨመሩ ከተችለ ❤❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 9 měsíci

      በጣም ያስለቀስል ለኪ እግዚአብሔር ከኝ ጋር በዙ ተመረክ❤❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 9 měsíci

      ለቅዱለ ኦራኤል የጠበቅን አይዙች ክርሰቱሰ አላሞ ላይ ከላች መክራ አላች ግን አለምን አቨንፈታልሁ በለል ከተስሰቱክ አረሙኝ ዳይቆን❤❤❤

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Před 9 měsíci +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቻሁን ያርዝምልን ኢትዮጵያ ሀገራቻን ስላም ያድርግልን ቤተሰብ በስቃይ ውስጥ ናቸው ብቻ አምናለው ሁሉም ስላም ይሆናል

  • @user-gg7uk7qr4z
    @user-gg7uk7qr4z Před 9 měsíci +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏💒👑❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @Dagishadagimawi
    @Dagishadagimawi Před 9 měsíci +8

    አይዞን ቤዝ እግዚአብሄር ነገሮችን የሚሰራው በምክንያት ነው ለሁሉም ጊዜ አለው ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ሁላችሁንም አካል
    ፍቄ
    ሁላችሁም ከዚህ በላይ እድሜ ጨምሮላችሁ በቤቱ በአውደ ምህረቱ እንድታገለግሉት ይፍቀድላችሁ

  • @Emmy-db9mb
    @Emmy-db9mb Před 9 měsíci +3

    ፀጋወን ያብዛላችሁ ዝማሬ መልእክት ያሠማልን❤❤❤👏👏🙏🙏🙏

  • @azmerangus5592
    @azmerangus5592 Před 9 měsíci +3

    አሜን፫ አጥት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልንዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @tigisttube483
    @tigisttube483 Před 9 měsíci +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት የሳማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemenuabeje5728
    @zemenuabeje5728 Před 9 měsíci +1

    ሁሉም ድንቅ አገልጋዮች ናቸው።ዲያቆኑ ግን ስሰማቸው ውይ ስሰማቸው ባድር።ጣዕመ ዜማቸው አማለለኝ።ይህን በመሰለ ልሳን የሚያገለግሉ ታዳጊ ተተኪዎችን ያብዛልን።

  • @afo5830
    @afo5830 Před 9 měsíci +2

    እህት ወንድሞቼ በረከታችሁ ይደርብን ለዝማሬያችሁ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @agizasurakoyomedia
    @agizasurakoyomedia Před 9 měsíci +2

    ፍቀ ወንድሜን ስለአቀረባቹ እናመሰግናለን የምር ኢ ቲ አርት ሚዲያ ክበሩልን በርቱልን❤

  • @user-wt8mq9ho8l
    @user-wt8mq9ho8l Před 9 měsíci

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችሁም ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤና ያድልልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን🙏

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Před 9 měsíci +2

    ሰንበት ትምህርት ቤት የአሁኑን ባላውቅም በእኔ እድሜ የፍፁማን ህይወት ነበር አሁን መነኩሴ ብሆንም ግን ምን እላለሁ ከፍፁማን ወደ ወጣኒነት መጣሁ አላለሁ ምክንያቱም ስራችን በፍፁምነት ማዕረግ የሚሰራ ስራ ነበርና የምንሰራው ግሩም ናት ሰ/ት/ቤት

  • @elsi.1
    @elsi.1 Před 9 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
    የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n Před 9 měsíci +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ስአት እግዚአብሔርን የሚያመስግን በእዉነት የታደለ ነዉ እህታችን አይዞሽ ቅዱስ ኡራኤል ያሳካልሽ

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 9 měsíci +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይርዘምልን እህት ወንድሞቸ❤❤❤

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 Před 9 měsíci +2

    እግዚያአብሄር ፀጋውን ያብዛላቹ🙏🙏🙏

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ዝማሬ መለዓክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ👏

  • @user-wb8ib7xv8j
    @user-wb8ib7xv8j Před 9 měsíci +3

    ቃለ ሒወትን ያሠማልን❤

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 9 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Alma-dx4jv
    @Alma-dx4jv Před 9 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ሰለዝማሬው አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን በርቱ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 9 měsíci +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን. ❤❤

  • @comcell1739
    @comcell1739 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክትን ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o Před 9 měsíci +1

    ሁላችሁም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በፀጋና በበረከት ከዚህ በላይ አምላከ ቅዱሳን ይባርካችሁ 🤲🤲🤲
    ይኸ መልዕክ ዘፈን ወይም አላማዊ ቢሆን ስንት ሰው ባየነው ነበረ የተዋህዶ የት ገባችሁ

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před 9 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናቹ አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️

  • @ldetdelelegh5724
    @ldetdelelegh5724 Před 9 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @lulitdesta475
    @lulitdesta475 Před 9 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድላችው

  • @OppoCell-xx6lr
    @OppoCell-xx6lr Před 9 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @AlamMamueiye
    @AlamMamueiye Před 9 měsíci

    የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት እድሜና ጤና ይስጣቹ በእውነት ❤❤❤

  • @21barkot
    @21barkot Před 9 měsíci

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት እግዚአብሔር ይስልን ቃለሂወት ያሰማልን ሁሉንም መልሻለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 Před 9 měsíci

    ዘማሪ መላክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @burteyiche2021
    @burteyiche2021 Před 9 měsíci +1

    Amen Amen Amen Zmare meleatn yasemalen 💚💛🧡

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 9 měsíci +1

    ፀጋ እግዚአብሔርን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለሐገራችን ሰላም ይስጥልን . አስለቀሽን 😢

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Před 9 měsíci +2

    የአእምሮ ህመም ሳይሆን መተት ይሆናል

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Před 2 měsíci

    እንካን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አምታዊ በ ዓል አደረሰን:: ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ ወጣሁት ዳገቱን ድንግል ማርያም ባንቺ ምልጃ አለፍኩት ዳገቱን::

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 Před 9 měsíci

    ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 Před 9 měsíci

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ ዝማሬ❤መላክትን❤ያሰማልን❤

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንኻን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን::

  • @YohensZetewahdo-to5ih
    @YohensZetewahdo-to5ih Před 9 měsíci +1

    ሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @etayewadugna9480
    @etayewadugna9480 Před 9 měsíci

    ዝማሬ መላይክያሰማለን ❤❤❤

  • @kelomanjaro968
    @kelomanjaro968 Před 9 měsíci

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህድ ሰውደሽ❤❤❤❤

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian Před 9 měsíci

    ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋው ይብዛላችሁ!!!

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 Před 9 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @MmmHhh-fm8ek
    @MmmHhh-fm8ek Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጥዑመ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እዴት ደስስ ይላሉ በእውነት
    ጥያቄው ደሞ 8/4መልሻለሁ 🌻🌻

  • @selamayeleayele4107
    @selamayeleayele4107 Před 9 měsíci

    ልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @sev7634
    @sev7634 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ቸር ነው

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 9 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ❤❤❤

  • @samerh2020
    @samerh2020 Před 9 měsíci

    ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያስማልንአሜን❤❤❤

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před 9 měsíci +2

    እናቴ ኦርቶዶክስ ክፉሽን ለኔ

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp Před 9 měsíci

    ተመሰገን.ተመሰገን

  • @melatfikremaryam2067
    @melatfikremaryam2067 Před měsícem

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @signals8462
    @signals8462 Před 9 měsíci

    ፀጋውን ያብዛላችሁ እህት ወንድሞቼ🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @azmerangus5592
    @azmerangus5592 Před 9 měsíci +1

    እታችንም አይዞሽ😢

  • @kasahunastatike
    @kasahunastatike Před 8 měsíci

    ከገጠር እኔንም ውሰዱኝና አሳትፉኝ በእግዚአብሔር

  • @Emmy-db9mb
    @Emmy-db9mb Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Před 9 měsíci

    Egziabher yimesgen

  • @berkifekede2823
    @berkifekede2823 Před 9 měsíci

    41:10 urael berhana kal yeywet yasemaln yene konjo tebarki❤❤❤❤

  • @YeneKal
    @YeneKal Před 9 měsíci

    አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤

  • @user-yy1bu1lz6j
    @user-yy1bu1lz6j Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni
    @Ethiopiahgerahgera-ey7ni Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 Před 9 měsíci

    አዞሽ እህታችን እኛም ኒቶርክ ዳታ ተዘግቶብን በሰው አገር ተፅናንተን ዝም ብለናል በእውነት ያስጨንቃል

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 9 měsíci

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen 😢😢😢😢😢

  • @bizuayehudange4779
    @bizuayehudange4779 Před 9 měsíci

    ❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen Před 9 měsíci

    Zmare melaekt yasemaln kale hiwet yasemaln

  • @user-ew3th5rc2h
    @user-ew3th5rc2h Před 9 měsíci +1

    AMEN AMEN! AMEN AMEN

  • @berkifekede2823
    @berkifekede2823 Před 9 měsíci +1

    26:01 seragn endegena❤❤❤❤

  • @belyneshmelse3915
    @belyneshmelse3915 Před 9 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልል❤ቃለህወትን ያሳመልን

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 9 měsíci

    በስመሀም በውነት ሻሸመኔ እህቴ አይዞን በውነት ከባድነው

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir Před 9 měsíci

    ኢቲ አርት ሚድያወች በርቱልን

  • @ShewaShewa-cf7iy
    @ShewaShewa-cf7iy Před 9 měsíci

    እውይ ደስ ሲሉ❤❤🙏

  • @belyneshmelse3915
    @belyneshmelse3915 Před 9 měsíci +4

    ለሸሼመኔ አምለክ እጅን ይዘራገልን😂😂

    • @user-fq7of6rw7n
      @user-fq7of6rw7n Před 9 měsíci

      ምን ያስቃል😢

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před 9 měsíci +2

      ምን፣ያስቃል ፣እግዚአብሔር ፣ማስተዋል ፣ልቦና ፣ይስጠን 😢😢😢

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 9 měsíci

      ፀሎት ቅዱሰን አይለይን❤❤❤ በረቱ አይተትና በሱባኤ ጠየቆ እንፀልያልን❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 9 měsíci

      አሜን

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔ 3 ነው የመለስኩት

  • @user-tw1oj7of6p
    @user-tw1oj7of6p Před 9 měsíci

    Zemare melakt yasemaln Abatachn asbun

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 Před 9 měsíci

    Zemare Melakten Yasemalen mengeste semayaten yawerselen!!!!!!!!!!!

  • @user-ci5hc7rs5i
    @user-ci5hc7rs5i Před 9 měsíci

    Amen bebetu yakoycuw

  • @user-gn5wp3rf3v
    @user-gn5wp3rf3v Před 9 měsíci

    A men Amen Amen❤❤❤❤❤❤

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Před 9 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኔ ቲክ ቶክ የለኝም

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Před 9 měsíci +1

    26:04

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 9 měsíci

    Amen Amen Amen Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿☘☘💐💐💐⚘⚘⚘🍀🌾🌾🌾🌾🍀🍀⚘🌷🌷💐☘☘🌿🌿🌺🌿🌿🌿☘💐💐💐🌷🌷⚘⚘⚘⚘🍀🍀🍀🌾🌾🌾

  • @Abeba-iw8gf
    @Abeba-iw8gf Před 9 měsíci

    ❤❤❤Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p Před 9 měsíci

    ❤❤❤Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @berkifekede2823
    @berkifekede2823 Před 9 měsíci

    51:23 ❤❤❤❤❤