♦️ከእንጃልኝ ወደ ማረኝ🎈የቀድሞው ታዋቂው የባህል ተጨዋች ወርቁ ሞላ🎈

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 11. 2023

Komentáře • 355

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 9 měsíci +62

    እግዚአብሔር ይመስገን💒❤🙏 አንተን ወደ ቤቱ የመለሰ አምላክ እኔንም ወደቤቱ ይመልሰኝ🙏💒 የኔ ጌታ መድኃኒዓለም ዓግዘኝ😢💒❤🙏

    • @user-ri7yz6cl4e
      @user-ri7yz6cl4e Před 8 měsíci

      እግዚአብሔር ያግዝሽ ፅልይ ይሆናል ይመልስሻል ❤❤

    • @abebahiluf459
      @abebahiluf459 Před 8 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በቤቱ ያጽናህ በእውነት 🤲🤲🌺🌺🌻💐👏👏👏

    • @justfooty-editz
      @justfooty-editz Před 8 měsíci

      አሜን ❤

  • @use2435
    @use2435 Před 9 měsíci +14

    ዘፋኞቹ ተመለሱ እኔ አዳማጯ መውጣት አቃተኝ ጌታ ሆይ እኔንም ባሪያህን እርዳኝ 😢በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እልልልልልልል❤

    • @user-vz9dx3vp3k
      @user-vz9dx3vp3k Před 9 měsíci

      እኅቴ አይዞሽ አንዲት ቀን ትበቃሻለች እመ አምላክ ቸሪቱን ምርር ብለሽ ለምኛት ❤

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 Před 8 měsíci

      በጣም እኔ በሱ ዘፈን ተሰውሬለሁ ብቻ ተመስገን እኛም ልቦናችንን ይመልስልን የማዲጎ መቶ የመለሰው ይመስለኛል

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 9 měsíci +53

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ. እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን. ወንድማችን.

    • @user-mt8sb1cg6e
      @user-mt8sb1cg6e Před 9 měsíci +1

      እልልልልልልእልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልወዱማችን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 Před 9 měsíci

      ​@@user-mt8sb1cg6e❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀደ

  • @user-cx6yo3cf7c
    @user-cx6yo3cf7c Před 9 měsíci +34

    በጣም ይገርማል ከልጂነታችን በዘፈን አሁን ደግሞ በመዝሙር እስከመጨረሻው ያፀናህ ውርቁአችን ሉሌ እናመስግናለን

  • @user-cx6yo3cf7c
    @user-cx6yo3cf7c Před 9 měsíci +26

    የድግል ልጂ እስከመጨረሻው ያፀናህ ይጠብቅህ ወንድማችን አይዞአቹህ በርቱልን ሁላቹህም

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 9 měsíci +29

    ተመሰገን እግዚአብሔር እንኳን ከዘፈን ወደ መዝሙር እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናህ የኔ ወንድሜ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ነብሴ በሀሴት ሞላች😘😘😘😘😘😘

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Před 9 měsíci +9

    ወይ መታደል ይሄ እኮ መታደል ነዉ እግዚአብሄር የድል ማረያም ልጅ በቤቱ ያፅናሀህ ተመስገን ተመስገን ❤❤❤

  • @gedam626
    @gedam626 Před 9 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን በዉነት የሱ ፈቃድ ነዉ የዉነት እኔ ስደት ስወጣ ስለ ሀይማኖቴ ምንም አላቅም ነበረ አሁን ግን አምላክ ይመሰገን ብዛ አወኮ ሰለ ሀይማኖቴ እናም እንድበረታ ሆንኩ ይችን ኮሚንት የምታነብ መልከት አለኝ ሶሻል ሚድያ አታብዛ የመንፈሳዊይ ማህበረ ይኑራችሁ በሀይማኖታችሁ ጎበዝች ሆኖ ፀሎይ እግዚአብሔር ከናንተ ጋረ ይሁን ሰላም ለሀገራችን ይላከልን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💒💒💒💒💒

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 9 měsíci +10

    ወርቁ ድሮምኮ ለሀገር ፍቅር አቀነቀነ እንጂ ዘፍኖ ስውን ገደል አልከተተም! በርግጥ የአሁኑ ለነፍስ በርከት ምግብ ነው እና መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወርቀ ❤

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 Před 8 měsíci

      በትክክል ያደገበትን ማህበረሰብ ወግና ስርአት ባህልና እምነት ነው ያስተዋወቀው

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 Před 9 měsíci +6

    ቃላት ስለሌለኝ እግዚአብሄር ይመስገን ብዬ ልለፍ እጅጉን እድለኛነክ❤❤❤❤

  • @senayeri433
    @senayeri433 Před měsícem

    I am Eritrean, I love your old songs and I love your orthodox songs. God bless you. Please come with God songs more. We miss you ❤️

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Před 9 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ወርቁ ሞላ የታደልክ ሰው ነህ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @user-ph7iy4lm5g
    @user-ph7iy4lm5g Před 9 měsíci +13

    ወርቅዬ ዘፈንህ በደንብ ስምቻለሁ አሁን ግን በማርያም መጠሃል በርታ እኛም ወደ አንተ እንድንመጣ ማርያም እድሜ ከጤና ይስጥህ እራስህን ጠብቅ ገዳይ በዝቶብናል እግዚአብሔር ይጠብቀን😂😂😂😂😂😂

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Před 9 měsíci +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ዪመስገን መንፈሳዊ ህዪወት እንኳን ከዘፈን ወጥተን በቤቱ ላለነዉም ከባድ ነዉ ከዘፈኑ አለም የሚመጡ ወንድም እና እህቶቻችን ቶሎ መዝሙር ባያወጡ እመኛለሁ መማር ሽብሸባዉን ጭብጨባዉን ከበሮዉን ክብሩን አዉቀን ስናደርገዉ መልካም ነዉ ወንድሞች ባንድ ላዪ ሲሆኑ መልካም ነዉ እንኳን ደህና መጣህ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před 9 měsíci +11

    ወረቅዬ እግዚአብሔረ በቤቱ ያፅናህ ወድሜ🙏🙏🙏✅✅✅✅✅

  • @desalegngebire2297
    @desalegngebire2297 Před 24 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ወርቁ ሞላ የታደልክ ሰው ነህ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ;;

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Před 9 měsíci +14

    እግዚአብሔር ከዘፈን ወደ መዝሙር የሚመጡትን ሰወች አብዛልን ፈጣሪ ሆይ በሃይማኖታችን የማንደራደር ጠንካራ አድርገን። በቤቱ ያፅናህ ውንድማችን🙏🙏🙏

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    እንኩዋን አምላክ እረዳህ ወርቁ የበገና መዝሙር ብትሰራ እባክህ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 9 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል እንኳን እመብርሃን ፍቅሯን በልብክ አሰረፀችልክ 🙏

  • @ndnb913
    @ndnb913 Před 9 měsíci +8

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰልን በቤቱ ያፀናህ

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 9 měsíci +4

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ አንተን የረዳህ ልዑል እግዚአብሄር እኔንም ወደ ልቤ ይመልሰኝ 🙏🙏🙏

  • @user-pq5gc5ub2v
    @user-pq5gc5ub2v Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቤቱ መለሰህ ክብር ምስጋና ይገባዉ ለድልግል ማርያም ልጅ

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 Před 8 měsíci

    አግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ አጅግ በጣም አሰደናቂ ሰነመግባር ነው ያለህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-rf4mk5jh4q
    @user-rf4mk5jh4q Před 8 měsíci +4

    አንተን የመለሰ የሰራዊት ጌታ የጠፉትንም ሁሉ ይመልስ❤❤❤

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Před 8 měsíci +2

    ተመስገን ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እኛ ዘፋኖች ሃጥያተኛ ናቸው ብለን እንናገራለን እግዚአብሔር ከወደደ ግዜው ጠብቆ ይመልሳቸዋል መታደል እልልልልልልልልል እንኳን ለቤቱ መለሰህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 👏👏🕊🕊🕊😢😢

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 8 měsíci

    እግዚያብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም አምላክ የጠፋሁን በግ ይፈልጋል አጊቶት ወደሱ ጠርቶታል ክብር ለድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 Před 9 měsíci +7

    ድምፁና ዜማው ግን በደንብ መገራት አለበት። በደንብ መማርና ማጥናት ቢችል መልካም ነው።

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh Před 9 měsíci +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን. ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን. እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እልልልልልል🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Před 8 měsíci

    🎉❤እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስስስስስስ ይላል ዝማሬ መልእክት ያስማልንን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-mi7tc1ef7e
    @user-mi7tc1ef7e Před 9 měsíci +2

    ልዉሊ በጣም ነዉ እምወድህ እምከታተልህም እመብርሀን ከአንተ ጋር ትሁን ለሀገራችን ሰላም ❤❤❤❤❤

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p Před 9 měsíci +9

    I am so happy. My brother
    was wishing or hoping to be a better life when my mom told me you are my cousin. Congratulations. Tg from 🇺🇸

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 6 měsíci

    አሜን ፫በዉነት ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 9 měsíci +3

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @user-eg3nb5wy8z
    @user-eg3nb5wy8z Před 9 měsíci +2

    ወርቁ ሞላ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማንች እንኳን በሰአት ተመልስክ በሰጠህ ተሰጦ በቤቱ ሆነ በዝማሬ እንድታመሰግነው ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před 8 měsíci

    እስይይይይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር ለሁላችን በሃይማኖታችን ያፅናን በቤቱ ይጠብቀን

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před 9 měsíci +3

    ይትባረክ እግዚአብሔር አምላክ አባዊነ 🙌🙌🙌🙌እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይሰባሕ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 8 měsíci

    እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል ዚማሬ ማላአክትን ያሠማልን

  • @user-xj2rg1gu9f
    @user-xj2rg1gu9f Před 8 měsíci

    እግዚያብሔር ይመሥገን እግዚያብሔር አዋቂ ነው ወርቁየ በቤቱ ያፅናክ

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd Před 7 měsíci

    እውነት ለመናገር ዘፈኑንም አለቀው ዛሬ ነው እራሱ እሱንም ያይሁት እንኳን ተመልስክ የአርበኛው ሰማዕት ወዳጅ ሰብስክርያብ አርጌሀለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ ይለይብኛል

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤ክብር ምስጋና ኣምልኮት ለልኡል እግዝአብሔር ተመስገን እንዲ ልባችን የሸፈተው ሁላችን ወደቤቱ ይመልስ❤❤❤❤❤🎉

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Před 9 měsíci +3

    እግዚያብሄር ይባርክህ ወንድሜ ሆይ እስከመጨረሻው ድረስ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ልዑሌ የድንግል ማርያም ልጅ በርታልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před 8 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወርቅዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ ልኡሌ ከየት አገኘኽዉ መልካም እና የዋህ እንደሆነ አብራዉ ስለተማረች ትነግረኝ ነበር አምላክ ደግም የዋኾቹን ይወዳል ደስ ብሎኛል።

  • @abay5630
    @abay5630 Před 8 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በቤቱ ያጽናልን አሜን፫ ሰለ መዝሙር የዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤💒
    ዘማሪ ዳ/ን ልዐል ሰገድ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችኝህ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @benezementube2119
    @benezementube2119 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ሌሎችንም ከዚህ ህይወት ውስጥ መውጣት እየፈለጉ መውጣት ያቃታቸውን ሁሉ እግዚአብሔር ያስባቸው እንደአንተ ይጥራቸው። የሰው ልጅ ፍጻሜው ሲያምር ነውና ወንድሜ ፍጻሜህን ያሳምርልህ።

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki Před 9 měsíci

    መታደል ነው በዚህ ክፉ ዘመን አለምን ጥሎ እግዚአብሔር ስር መሸጎጥ መታደል ዘፈን ውስጥ አጋንንት ነው የሚወደሰው በመዝሙር ደሞ እግዚአብሔር ይከብራል ነገር ግን በእግዚአብሔር ተመረጠክ መምጣትክ ደስ ይላል ወንድማችን መድሐኒዓለም በቤቱ ያፅናክ ሉል ሰገድ በጣም ምርጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጀግና ነክ በርታ በደንብ ወንድማችንን አግዘው አበረታታው መድሐኒዓለም ፍፃሜያችንን ያሳምረው በርቱ

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 Před 9 měsíci +1

    ወርቅየ የኔ የዋህ እሩህሩህ ፈጣሪ ይርዳህ በቤቱ ያፅናህ ያገሬልጅ ወድሜ

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 Před 9 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘር ማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናሕ ወንድማችን ስለሁሉም ነገር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰዉ

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰድ በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 9 měsíci

    ልዑሌ አዘንኩብህ አገርኩብህ ለሰዉ ፊት አደላህ ያኔ የታደገህን አምላክህን ከዳህ ሚድያ አይደለም ነብስ ይሰጣል ለ እምነት ታማኝ አገልጋይ አይደለህም እዉነትን ደብቃችሁ አትቀሩም ፍኖተ ፅድቅ ተሀድሶ ነዉ እኛ ሀጥእ ልጆቿ አለን ለ እምዬ

  • @omar-tj6ro
    @omar-tj6ro Před 8 měsíci

    አልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመስገን አንካን አግዚኣአብሔር ታሪክህን ለወጠልክ ወንድምአለም ከዘፈን ወደ መዝሙር ኣቤት መመረጥ አግዚአብሔር አስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናኽ ኣምላኬ ለኔም ታሪኬን ለዎጦዉ ቋንቋየ ነሽ ሚድያ አናመስግናለን

  • @easrteasrt9832
    @easrteasrt9832 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ይውሰድ መድሃኒ አለም በእውነት ❤❤

  • @romange5198
    @romange5198 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክ የብዙ ግዜ የማስበ ይሄ ነገር ነበር አብታሙ ቤተክርስትያን ደሀውን የገጥር ቤተክርስትያንን አስቡ እባካችሁ መስላችሁ በከተማ ባሉት ውስጥ ብቻ አምላክ የሚመለክ መስሎአችሁ ከሆነ ተሳስታችኃል ተዛዝኑ እባካችሁ ውንድሜ ይባርክ እውነተኛ ክርስትያን ነህ ተባረክ ።

  • @YergeduAbye-gm8jq
    @YergeduAbye-gm8jq Před 7 měsíci

    ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር መጨርሻህን ያሳምረው ደስ ይላል

  • @TewabechBelay
    @TewabechBelay Před 7 měsíci

    እግዚአብኼር ይመስገን አንኳን ለዚኸ አበቃኸ መጨረሻኸን ያሳምርልኸ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳኸ ፅና

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ያንተን ልብህን የከፈተ የኛንም ይክፈት መጨርሻህም ይመርልን ወንድማችን ለኔም ሰማይቱ የሂዎት ቁልፌ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ አንተን ወደ ቤቱ እንደመለሰህ እኛንም ይመልሰን።

  • @Gete-do2mq
    @Gete-do2mq Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye Před 9 měsíci

    ይገርማል እንዳንድ ግዜ እግዚአብሔር ግዜ ይስጥህ እና መጠቀም እቅቶቸው ያለፍ እሉ ለምሳሌ እኔ ና እርቲስት ጥላሁን ገስስ ነፍስህን በገነት ያድርገውና እንድ የነፍስ እባት ነበረን እና ቤቱን ያፅልያፅ ፅበል ይጠመቅ ነበር ግን እንደዚህ ብሎ ለእባ እላቸው ከኢትዮጲያ ስመለስ ንስሀ እገባለሁኝ እሁን ግን ዘፈን ላወጣ መሄዴ ነው ብሎ ተስናበተ እልተመለስም እሜሪካን እረፍ ያሳዝናል

  • @Yedimaw
    @Yedimaw Před 8 měsíci +1

    "የአገልጋዮች ባሪያ አድርገኝ ነው እሚባል" አለ:: ትሁት ነህ :: በክርስትና ትልቁ የበረከት ምንጭ ትህትና ነው: ራስን ዝቅ ማድረግ የከፍታችን መጀመሪያ ነው

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Před 9 měsíci +1

    በጣም የምንወደውወንድማችን እንኳን ደናመጣህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፁናህ

  • @user-dq5rj4tb6l
    @user-dq5rj4tb6l Před 8 měsíci +1

    እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሆንህ ከልጇ ጋር ይጠብቆህ ሰማአቶ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅህ

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን. ወንድመችን በቤቱ ያፅናህ. ዝማሬ መላክት ያሰማል. ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ መታደል ነው 💚💛❤️ 🙏🙏

  • @gojjamfenta6800
    @gojjamfenta6800 Před 9 měsíci +1

    Be ewnte yhe leje madngo semote alem kentu mehonone senager neber Egzbher le holachenme leba yesten amen💚💛❤

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 Před 8 měsíci

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወድማችን

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 9 měsíci +1

    ያንተን ልብ የቀየረ አምላክ የኛንም ልብ ይቀይርልን እዴት መታደል ነው ለንሰሀ በቅቶ ማገልገል

  • @user-fy4oq1qc7j
    @user-fy4oq1qc7j Před 9 měsíci +1

    በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን እምነት ይጨምርልህ

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Před 9 měsíci +2

    እግዚያብሔር ቤቱ ያበርታህ ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @ZerihunTadesse
    @ZerihunTadesse Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር መጨረሻክን ያሳምርልክ ወንድሜ ትልቅ ሰው ክበርልኝ

  • @RabehCall-vs2rf
    @RabehCall-vs2rf Před 9 měsíci +1

    ወድማኝን በቤቱ ያፅናህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💚💛💛❤❤💚💚💚💛💛❤❤

  • @i-am-Amhara
    @i-am-Amhara Před 9 měsíci

    በቤቱ ያፅናህ ወንድም አለም

  • @user-bc9jx8hg1s
    @user-bc9jx8hg1s Před 3 měsíci

    ወርቁ ወንድሜ ጓደኛየ አብሮ አደጌ ወደ ፈጣሪየ አደራ እኔም እንድመጣ ፀልይልኝ:: ወንድሜ ወርቁ እኔ መንፈሳዊ ቅናት ቀንቸብሀለሁ:: በምትወደው በጊወርጊስ ስም አደራ አለም እንዳታታልልህ ጠንከር በል::

  • @destadesta8840
    @destadesta8840 Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @Eminetn
    @Eminetn Před 9 měsíci

    እግዘረአብሄር ይመስገን የጠፉትን በጎች ፈልጎ የሚያመጣ እግዜአብሄር ስሙ ይባረክ እናንተም እግዜአቤሄር ይስጣችሁ የጠፋን ሰው ተቀብላችሁ በፍቅር ማስተናገድ ደስ ይላል በሌላው አካባቢም እሄ ቢለመድ ጥሩ ነበር ግን በውጭ ሀገር ያሉ ቤተክርስቲያኖች አባቶችም ሆነ ምእምእናን አንድ ሰው ተሰናክሎ ከቤተክርስቲያን ከራቀ ከዛ ተፀፀቶ ሲመለስ አይቀበሉትም ያገሉታል ለምን በዚህም አንድ ቀን ብታስተምር ደስ ይለኛል

  • @tigistmabera2898
    @tigistmabera2898 Před 8 měsíci

    በቤቱ ያጽናክ ወንድማችን

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 8 měsíci

    አሜን አሜን

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @habitam
    @habitam Před 8 měsíci

    ወይኔ ስትዘምሩ ደስ ስትሉ የኔ እንቁ ወድሞቼ ሽ አመት ኑሩልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️አምላኬ ሆይ ለናት ሀገሬ በሰላም አብቃኝ ጌታዬ ሆይ ❤️❤❤❤

  • @user-px3wf1ug1r
    @user-px3wf1ug1r Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉንድሜ በርታ 🙏🥰🥰

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 9 měsíci +1

    እንካን በሰላም ተመለስክ ወንድሜ ጎበዝ ሁሉም እንዲመለስ በንስሐ ይፈልጋል እግዚአብሔር ደግሞ የሚጀምሮው በቤቱ ባሉት ኖው ሁሉም ፍቕር የሎውም ማልቐስ ያስፈልጋል ወንድሜ

  • @tsion4649
    @tsion4649 Před 8 měsíci

    Woriyee Wondmie Egziabhier yatsinah❤️❤️⛪️⛪️

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 8 měsíci

    አንተን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይመልከተን መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ለቤተክርስቲያናችን ለቤተሰባችን ሰላም ይስጠን🤲

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 Před 8 měsíci +1

      Amennnnnnn Amennnnnnn
      Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 ❤❤❤
      Amennnnnnn Amennnnnnn

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu2553 Před 8 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን ያአንተን ልብ የመለሰ አምላክ የሁላችን ልብ ይመልስ የድንግል ልጅ በርታ ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury Před 8 měsíci

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እንኳን ለዚክ አበቃሕ ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ ፍፃሜክን ያሳምርልክ 👏👏👏

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd Před 7 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 Před 9 měsíci

    ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ቃል ህይወት ቃልሰናይ የስመዐልና ክብራት ኣሕዋተይ ዝማሬ መላእክት የስመዐልና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌷❤️🌷❤️🌿💚🌷💛🌿🌷🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 👏

  • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
    @HumaidAlsuwaidi-hk6ee Před 9 měsíci +3

    እግዛብ ሄር ይመስገን ወድማቸን በርታ እኛኖም በቸርነቱ ያስበን ❤❤🥰🥰👍👍

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 9 měsíci +2

    ክብር ለሥላሴ ❤❤❤❤❤

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድምዋ 🙏🙏🙏🙏

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329 Před 2 měsíci

    ተመሰገን በቤቱ ያጥናህ ወድሜ ከክፉ ይጠብቅህ ደስ ብሎኛል❤

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በዙፋኑ ያኑርህ ወድማችን ብዙ እየተመለሱነው ሁላችንም በጾሎት እንሰባቸው ዳቢሎስ ይፈትናቸዋል

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ በእውነት በጣም ደስ ይላል።

  • @workneshyilma8860
    @workneshyilma8860 Před 8 měsíci

    እግዛብሔር ይመስገን በ ቤቱ ያፅናህ ።

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 9 měsíci +1

    እልልልልል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን❤