180ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ከሁለት ልጆቻቸው ሰባት ልጅ የወለዱ አባት የልጅ ልጆቻቸው ምን አይነት ሆኑ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 11. 2023

Komentáře • 397

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 8 měsíci +43

    ይቺን ልጅ የረዳ ጌታ ሆላችንንም ይርዳን አሜን 😭😭😭

  • @mesfintadele3770
    @mesfintadele3770 Před 8 měsíci +38

    ልክ እንደኔ እስኪ ስትገቡ የመጀመርያ ስራችን መሆን ያለበት ላይክ ሲቀጥል ደግሞ ሼር ማድረግ ከዛ ቡሀላ ማዳመት እንጀምር በእግዚአብሔር ወንድሞቼ

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 Před 8 měsíci

      እውነት ነው

    • @user-yl1oi2wk7p
      @user-yl1oi2wk7p Před 8 měsíci

      እሺ ወንድማችን😊

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před 8 měsíci +1

      ጥሩ ሀሳብ ነዉ ሼር በማድረግ ላይከ ማድረግ ማስተማር ትምህርቱ ለብዙ ሰዉ።ይዳረሴል

    • @hamisolomon6534
      @hamisolomon6534 Před 8 měsíci +1

      እኔም ላይክ እናድርጌ ነው ይምጀምረው❤

    • @weynshetweynua3926
      @weynshetweynua3926 Před 8 měsíci

      እሺ ወንድማችን

  • @user-cy3ly4ll9n
    @user-cy3ly4ll9n Před 8 měsíci +23

    የኛ እንቁ መምህራች እንኳን ደህና መጡልን👏⛪️ ምዕመናን ሼር እራረጋችሁ ግቡ በእናተ ሼር የምድን ነፍስ አይጠፋም እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው ተማሪዎች በርቱ❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 8 měsíci +15

    ሎሚያቸው ፈዋሸ የተነገረላቸው,የተወራላቸው,የተመሠከረላቸው አባታችን አቡነ ሐ/ማረያም የተቋጠረብንን ቋጠሮ ይፈቱልን#መምህረ እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔረ ይመሥገን በጥሞና አዳምጡና ኩምቱ 👉ለካስ ብዙ በድለንሃል አምላኪ ሆይ ይቅረ በለን😭😭የሚያረጉት አያውቁምና ይቅረ በላቸው ብልሃልና😭 ቤተሰብሸ የመለሽ እህታችን በእውነት እግዚአብሔር ይባረክሸ ይጠብቅሸ እናመሰግናለን ሰላካፍላችሁን🙏🙏🙏🙏🕯🕯

    • @eftah21
      @eftah21 Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አሜን😢

    • @helenma4550
      @helenma4550 Před 8 měsíci

      Amen amen amen❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 8 měsíci +77

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c Před 8 měsíci +14

    እግዚያብሔር ይመስገን ይህችን ልጅ ለዚህ ቤተሰብ መዳኛ ስለአደረጋት መምህር ከክፋን ሁሉ እግዚያብሔር - ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před 8 měsíci +24

    በሥላሴ ስም
    title ገና ሳነበው shock አደረኩኝ.. ልኡል እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያዬን ይጠብቅልን. መምህር እመቤቴ ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን.

    • @chinach4522
      @chinach4522 Před 8 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg Před 8 měsíci +6

    መምህር የስንቱን ነፍስ አዳንክ የእኔን እዴሜ ጨምሮ ይስጥልን መዳህኒ አለም😍😍❤❤በጣም ነው የምወድህ የኔ እንቁ መምህር

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t Před 8 měsíci +9

    አንተን የወለደች ማህፅን ትለምልምልን ልዩነው❤❤❤❤❤

  • @asde301
    @asde301 Před 8 měsíci +16

    እግዚአብሔር ይመስገን🌸🌸🌸
    ረቡኒ(የኛ ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን🌸🌸🌸🌸

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Před 8 měsíci +12

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እህታችን በረከትሽ ይደርብን ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦናህን ያረረልህ ወደ ቅድስ ቤትህም እንድትመለስ እማ ፍቅር ትርደህ የእህታችን ልፈቶንም እበክህን አስብላት ለአንተ ስትል በሌሎች ቤተሰቦቾዋ መመለስ ደስ እንደ አለትም አንተም ተመልሰህ አግዘት እበክህን

  • @selam801
    @selam801 Před 8 měsíci +4

    እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል ቅዱሰ ዑራኤል ሆይ አእምሮአችን ክፈት

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 Před 8 měsíci +8

    መምህር እንኳን ደህና መጣ እባክህ መምህር እናቴ ወለተ ገብርኤል በስጋ ወደሙ ተወስና የምትሮር ቢሆንም በቤታችን ውስጥ ብዙ ፈተና አለና ከቅርብ ጊዜ ወዲ እናታችን ግራ ዐይኗን ጋርዷት ማየት እየተሳናት ይባስ ብሎ የቀኙንም ዐይናን ጀምሯታል አጠገቧ ማንም የለም ብቻዋን ነው ያለችው ጸሎት ማድረስ እና ቤተክርስቲያን መሄድ በጣም እየተቸገረች ስለሆነ በፈተና ብዛት ተስፋ እየቀረጠች ምርር ብላ እያለቀሰች ነው ያለችውና እባክህን መምህር ምን ትመክረኛለህ? እባክህን ሌሎቻችንም ልጆቿ በብዙ ፈተና ውስጥ ነው ያለነው እባክህ መምህር ወለተ ገብርኤል ብለህ በጸሎት አስባት ብዙ ግዜ በስልክም በአካልም ላገኝ ብሞክር የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን የዚያ ከይሲ ጥላታችን ሴራ አላውቅም ሊሳካልኝ አልቻለም። እባክህ እኔንም አስበኝ ወልደ ጻዲቅ እባላለሁ። እባክሽን እመብዙሃን የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም መምህራችንን ተስፋ ስላሴን ከእነቤተሰቡ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ጠብቂልኝ አሜን።

    • @user-kd9eu2ql5p
      @user-kd9eu2ql5p Před 8 měsíci

      ቅባ ቅዱስ በእምነት ለቅልቀው በቀን በቀን አይናቸውን ሳይቀቡ አይተኙ። ኩል ካለ ያቁሙት።

  • @user-oz7oi8bx3n
    @user-oz7oi8bx3n Před 8 měsíci +5

    መምህርዬ ስላተ ሳስብ ይጨንቀኛል የሆነ ነገር የሆንክ ይመስለኝና አይኔ በእንባ ሙልት ይላል መምህርዬ ፃድቁ አቡነ እጨጌ ፈተናክን ሁሉ ይጠብቁህ ።

    • @user-zn7nw7hf1r
      @user-zn7nw7hf1r Před 8 měsíci +1

      አዎ እውነት ነው ውስጣችን ያለው ፍቅር ነው እንደዛ የሚያደርገን ልናጣው ስለ ማንፈልግ ግን መጨነቅ ሳይሆን ሁሌ በትጋትና በርህራሄ ልንፀልይለት ነው የሚገባን ስም ክርስትናው እያነሳን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን ማለት ነው የሚጠበቅብን እማ ፍቅር በእቅፋ ያሳደገው ቅድስ ሚካኤል በክንፉ ይጠብቁልን

  • @zuriashworkzu
    @zuriashworkzu Před 8 měsíci +4

    መምሕረዬ የማያልቀዉን እዉቀት ክርስቶስ ይስጥህ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 8 měsíci +6

    በስላሴ ስም በጣም ሚገርም ሚደንቅ ገጠመን ነው በረከትሽ ይደርብን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ይህን የመስለ አስተማሪ ገጠመ ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰

  • @mulu04j
    @mulu04j Před 8 měsíci +5

    እንኳን አደረሣችሁ ለፃድቁ አቡነ ሐብተ ማሪያም ወርሐዊ በአል ረደኤት በረከታቸው አይለየን❤❤❤

  • @user-pf6cp1my7p
    @user-pf6cp1my7p Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በስላሴ ስም ርእሱን ገና ሳነበዉ ዘገነነኝ ከንደዚህ አይነት ክፉ የዳቢሎስ ሴራ መድሀኒአለም ይጠብቀን😢😢😢😢😢

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew Před 8 měsíci +3

    እግዝአብሔር እኘን ለማዳን በጣም ትንሽ ፍቃደኘነት ብቸእግዝአብሔር የመስገን❤❤❤

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 8 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን የመምህር ተስፋየ ተማሪዎች ኑገባ ገባ በሉ ሸር ላይክ 👍👍 እናድርግ 😊😊

    • @fairoozfairooz3607
      @fairoozfairooz3607 Před 8 měsíci +2

      ወለተ ማርያም ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የመምህር ላይኩ👍👍 አይጨምርም ከኔ ነው ወይስ ምንድን ነው

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 Před 8 měsíci

      ​@@fairoozfairooz3607እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ወለተ ማርያም አወ ብዙም ላይክ የለም 😢

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 8 měsíci +4

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፃድቁ ቅዱስ አቡ ሐብተ ማርያም ወረሃዊ መታሰብያ በዓል አደረሳቹ❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 8 měsíci +4

    ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ ምእመናን ገባ ገባ በሉ እንኳን ላባታችን ለፃድቁ ለአቡነ ሀብተ ማርያም መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏ሼርና ላይክ ሳብስክራይቭ እንዳይረሳ

  • @Sara-ui8tk
    @Sara-ui8tk Před 8 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 8 měsíci +2

    እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ሐብተማርያም አደረሰን
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን

  • @user-xx1rw4ch9i
    @user-xx1rw4ch9i Před 8 měsíci +5

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሳማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሚገርም ገጠመኝ ነው ጥንካሬሽ መንፈሳዊ ቅናት ያሳድራል እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ አቤቱ ጌታሆይ እምነትን ጨምርልኝ

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሔር ሓያልም ታጋሽም መሓርም ከቁጣም የራቀ ምህረቱ የበዛ ፈራጅም ነው

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před 8 měsíci +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    የሀጢያታችን ብዛት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 🤲
    መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ከፀጋ ር ያቆይልን🤲

  • @hshshshsh7509
    @hshshshsh7509 Před 8 měsíci +13

    ውድ መምህራችን የኛ እንቁ ❤❤❤እንኳን በሰላም መጣህልን ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ ገጠመኝ ላይ ብዙ ትምህርት ኣግተናል❤❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 8 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒🕊

  • @yaredkassahun8902
    @yaredkassahun8902 Před 8 měsíci +8

    በእድሜና ጤና ይጠብቅልን መምህራችንን የበለጠ ነብሳት ለእግዚአብሔር መንግስት እንድትማርክ ጌታ ጰራቅሊጦስ ይርዳዎት

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před 8 měsíci

      መምህር በትምህርቱ በጠም ደስተኛ ነን እግዚአብሔር ያለአገልግሎት ዘመን ህ ያብዛልን ግን ስልኮት እንዴት መግኛት እችላለሁ ከይቅርታ ገር

  • @tigist19
    @tigist19 Před 8 měsíci +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር 🙏
    የዛሬው ከባድ ነው 😢
    ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስ እግዚአብሔር ትልቅ ነው የፍቅር አምላክ ነው ይቅር ይለናል ለንሰሀ ሞት ያብቃን 🙏
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🕊🙏

  • @user-ob4yo7ez6d
    @user-ob4yo7ez6d Před 8 měsíci +5

    ,እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የኔ ልዩ ወንድምችን❤❤❤❤❤

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 Před 8 měsíci +1

    በነገሮች ሁሉ እግዚያብሔር ይመስገን መምህር ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 Před 8 měsíci +1

    ልዑል አባታችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይህን የክፋት ዲያቢሎስን ስራ መለየት እንድንችል ልዑል እግዚአብሔር ስለፈቀደልን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ፣ ለቅዱሳን መላዕክት ፣ ለአቡነ ሐብተ ማርያም ፣ ለፃድቃን ለቅዱሳን ሁሉ ይሁን
    አሜን አሜን አሜን ...

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před 8 měsíci +1

    ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የፈጣሪ ስራዉ ድቅ ነዉ መምህርዬ እድሜ ከጤና ይስጠዎት ከነ ቤተሰበዎ 🙏🙏🙏

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před 8 měsíci +1

    ቃለሂወት ያሰማል ለመ/ተሰፋዬ ፀጋውንም ያብዛልህ ።

  • @vcd5555
    @vcd5555 Před 8 měsíci

    ወይነ የምገርም ነው 😢
    የእግዝአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ❤🤲🏻
    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የነ 🌸

  • @user-kw9tr5ro4q
    @user-kw9tr5ro4q Před 8 měsíci +1

    በስመ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የኔ መድሐኒአለም ገና ከመግቢያው አስደነገጥከን መምህር አባት ከልጆቹ ኢትዮጵያ ውስጥ እግዚኦ

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥን❤❤❤❤❤

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Před 8 měsíci +3

    የ ስላሶች ያለህ ርእሱ ብቻ ያስደነግጣ አቤት የኛ አበሳ😢😢😢

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před 8 měsíci +2

      በጣም😥ስላሴዎች አይባልም ይቅርታ ስላሴ ነው ሚባለው

  • @WerBa-ie4oh
    @WerBa-ie4oh Před 8 měsíci +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነት 🤲✝️

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Před 8 měsíci +3

    መምህርዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር እመብርሀን ትጠብቅህ
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጥሩ ጥሩ ገጠመኞች ናቸው የሰሞኑ ገጠመኞች

  • @user-hg9iq3gu5p
    @user-hg9iq3gu5p Před 7 měsíci

    ሙመራችን ኑርልን የገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Před 8 měsíci +4

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እድሜንና ጤናን ያድልህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ❤

  • @Dawet373
    @Dawet373 Před 8 měsíci

    የእግዚአብሔር ቸርነቱ ግን ይገርማል። አቤቱ ቸርነትህ አይለየን ።

  • @user-zd5fl4zz2j
    @user-zd5fl4zz2j Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንድ ነገር ማለት ምፈልገው ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ እግዚአብሔር ምስክረ ነው በመንፈሳዊ ህይወቴ ላይ ብዙ ለውጥ አግንቼበታለሁኝ እድመና ጠና ይስጥልኝ እመብርሃን ዘመንህን ሁሉ ትባርክ ምን ያህል እየተጠቀምኩ ያለሁት እመብርሃን እና እኔ ነኝ ማውቀው ብርታልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ እንቁ አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጢና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před 8 měsíci +4

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን መምህሬ ባንተ ትምህርት ብዙ ምእመናን እህት ወንድሞቼ ተለውጠዋን ብዬ አስባለሁ እኔንም ጭምር መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ክፉ አይካህ ኑርልን መምህሬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤🙏⛪🤲🤲✝️🕊️ ምእመናን እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም ወርሃዊ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ❤❤🎉ያባታችን በረከታቸው ረድኤታቸው ከሁላችንይደርብን❤❤ምእመናን ገባ ገባ በሉ እናዳምጥ🙏✝️

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hjii1398
    @hjii1398 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ruhama561
    @ruhama561 Před 8 měsíci +3

    መምህርየ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህልን ❤❤❤እንኳን ለጻዲቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ወረሀዊ መታሰቢያ በአላቸዉ በሰላም አደረሳችሁ በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤

  • @user-jo6iu8vv3t
    @user-jo6iu8vv3t Před 8 měsíci +1

    መምህር ትምህርትህ ምግብ ነው እ/ር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @gentsisay6670
    @gentsisay6670 Před 8 měsíci +2

    እኳን ደህና መጡልን መምህር ራችን በእወነቱ ቃለ ህወት ያሰማልን ❤❤

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Před 8 měsíci +1

    እንኳን ለሀብነ ሀብተማርያም ወራዊመታስብዬ በአል በስላምና በጤና አደረሳቺው መምህራቺን እድሜና ጤና ይስጥክ ተባረክልን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 8 měsíci +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ❤❤❤ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ የአገልግሎት ዘመን ይሁንልን አሜን፫ ❤❤❤

  • @ElshadiyTsegaye-un2ku
    @ElshadiyTsegaye-un2ku Před 8 měsíci +1

    መምህር ድካምህን ፈጣሪ ይቁጠርልህ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ዘወትር የምትደከም ነህ የአማፍቅር ልጅ የወለላይቱ እመቤት ከነ ቤተሰብህ ይጠብቁህ እኛ በመንቃት መለወጣችንን ለማሳያት 30/60/100አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች ለመሆን ያብቃን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እደሰሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ተሰፍሰየ እግዚአብሔር ከነቤተሰባቸው ይጠብቃችው

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህውሐት ይሰመዐልን መምህራን

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚኦ ማሀረኒ ክርስቶስ እንዴዚህ ነገር አለ አብቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-zc4el1dt3p
    @user-zc4el1dt3p Před 7 měsíci

    እኔ መምህር ማግኘት ከፈለኩ ቆየው ግን ያው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሆናል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር እኔ በአንተ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ

  • @user-kn8vq9gh8u
    @user-kn8vq9gh8u Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-my6cz6vq9x
    @user-my6cz6vq9x Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንም ይኸ ችግር በየቤታችን አሉ እግዚአብሔር ይፍታን

  • @medi3076
    @medi3076 Před 8 měsíci +2

    እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤❤

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ❤

  • @yegebreail
    @yegebreail Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህ 🙏

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @adeesadees9259
    @adeesadees9259 Před 8 měsíci +1

    እግዚያብሔር ይመሥገንመምሕራችን እድሜ ጤናውን ያድልሕ ቃለሕይወትን ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 8 měsíci +1

    መምህርዬ እማፍቅር ትቅደምልህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-pp5og5dh4w
    @user-pp5og5dh4w Před 8 měsíci +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ🙏🙏🙏

  • @user-zz8bk9dg7k
    @user-zz8bk9dg7k Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር

  • @user-uj6tl3ry3x
    @user-uj6tl3ry3x Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደእና መጣክ

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z Před 3 měsíci

    መምህርዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @sammymama1057
    @sammymama1057 Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥዑመ ልሳን ::

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před 8 měsíci

    መምህር እንኳን ደና መጡ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 8 měsíci

    እግዚያብሔር ልብን ይስጠን😢ተባርክ መምህር።

  • @avg4628
    @avg4628 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገንመምህርዬ

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye384 Před 8 měsíci

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ፀጌ ማርያም አፀደ ማርያም ወለተ ሕይወት ገብረ ፀድቅ ገብረ ሕይወት ወለተ ገብርኤል ነው በፀሎት አስብን

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🕊💚💛❤️🕊🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz Před 8 měsíci

    Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln amen amen amen egzyabher mastewaln yisten lehulachinm

  • @dejyitnutadilo4187
    @dejyitnutadilo4187 Před 8 měsíci

    ሰላማቹህ ይብዛ እህት ወድሞቸ እባካቹህ በማርያም እምችሉ ከመምህር ተሰፋዬ ሱቅ እቃ ገዝታቹህ ወደ ባህርዳር ላኩልኝ

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Před 8 měsíci

    አሜን እህታን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 Před 8 měsíci

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይወሰድ

  • @kokomalaeb1551
    @kokomalaeb1551 Před 8 měsíci

    Egziabher ymesgen Memhr enpuan dena metu ❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ 🌺🌺🌺🌺

  • @mebratweldekidan9651
    @mebratweldekidan9651 Před 8 měsíci

    Agzabher ymesgen memhr kale hiwet yasemaln admena tena sth🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay Před 8 měsíci +2

    እንኳን በሠላም መጣሕ መምሕራችንእናመሰግናለን ስለ ምትመግበን ትምሕርት እመብርሃን ከነ ቤተሰቦችሕ ትጠብቃቹ❤ ❤❤

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይማረን

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 Před 8 měsíci

    በጣም ዘግናኝ ነው

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před 8 měsíci

    God bless you Memher thank you

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን

  • @user-fw2fs7hw4j
    @user-fw2fs7hw4j Před 8 měsíci +1

    ፍፃሜአቸውን ያሳምርላቸው ፈጣሪ ቸርና ይቅርባይ ነውና ይቅር ይበለን ሱት ሀፂአት አለ በየቤታችን እህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @abugidamerja
    @abugidamerja Před 8 měsíci +1

    መምህር እንዴት አመሹ እህተ ገብርኤል እባላለሁ 33 አመቴ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ እርሶ በሚያቀርቡት ገጠመኝ በኩል እግዚአብሔር አሰተምሮኝ ለቅድስ ቁሮባን በቅቻለሁ ልዑል እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብ ይጠብቆት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት በረከት ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎቶ እህተ ገብርኤል ብለው ያስቡኝ

  • @user-bo7xq6ow4j
    @user-bo7xq6ow4j Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንካን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ኣምላካችን ቀችሩንት ይማረን አቤቱ ገታሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 Před 8 měsíci

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን❤

  • @qatarqatar1236
    @qatarqatar1236 Před 8 měsíci +1

    አሜን መምህራችን ቃለህወትያሰማልን ❤❤❤

  • @user-lj6yg8xb2s
    @user-lj6yg8xb2s Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን