Ethiopia : በመናፍስት የተያዙትን የሚያማክረው መምህር | ልጁን በአስማት አስሮ በዶላር ሊሸጥ ያለው አባት መጨረሻ | ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 04. 2023
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Komentáře • 882

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před rokem +158

    እሲ እደኔ በመምህር ተስፋየ ትምህርት የተቀየራችሁ በላይክ አሳዩኝ??!😊❤❤❤❤

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem

      እኔ አዷ

    • @user-zt4wj8to8p
      @user-zt4wj8to8p Před rokem +2

      እኔ እየነቃው ነው ግን ማሸነፍ አቃተኝ 😢😢

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q Před rokem +1

      @@user-zt4wj8to8p አይዞኝ በርችውዴ

    • @aass5403
      @aass5403 Před rokem

      🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

    • @wetetewetete-th8jh
      @wetetewetete-th8jh Před rokem

      Yesun timirti yemadamit bewunet lewut alew egzaber iyimesgen

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +203

    እሰይ መምህር ተስፋዬ አበራ በጉጉት እየጠበኩ ነበር 😘እንኩዋን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በዓል የተዋህዶ ልጆች በሙሉ 🙏🏿🙏🏿🙇🏿‍♀️ተክልዬ እናመሰግናለን በጣም 😊😊😊

    • @chinach4522
      @chinach4522 Před rokem +4

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @kidistdibekulu4019
      @kidistdibekulu4019 Před rokem +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏💠💠💠

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      ​@@chinach4522 እንዛመድ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      ​@@kidistdibekulu4019 እንዛመድ ውዴ

  • @jerusalemsisay7132
    @jerusalemsisay7132 Před rokem +29

    እኔ እና ባለቤቴ መምህር ተስፋዬን እስካሁን በአካል አግኝተነው አናውቅም CZcams ላይ ትምህርቱን በማዳመጥ ብቻ የዛሬ አመት በቅዱስ ቁርባን ቅዱስ ጋብቻን ፈፅመን አሁን ላይ መልካም ኑሮን እየመራን እንገኛለን በወንድ ልጅም ተባርከናል መድኃኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው መምህሬ እረዥም እድሜ ከጤና እመኝልሀለው፡፡

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před rokem +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @dramboo
      @dramboo Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ምን አለ

    • @NnGga-gd5oj
      @NnGga-gd5oj Před 5 měsíci +1

      ለኔም ፀልይልን አቺን የባረከ አምላክ እኔንም ይባርከኝ

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 Před rokem +80

    እረጋታህን እንዴት እንደምወደው መምህር ረጅም እድሜ ተመኘሁልክ 😊

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před rokem +152

    እንኳን ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ወደ ቀድሞ ሰላሟ ይመልስልን አሜን

    • @user-um5oh1kw2f
      @user-um5oh1kw2f Před rokem

      አሜን

    • @user-vj4zq1zq4k
      @user-vj4zq1zq4k Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @batelhemmekonen7973
      @batelhemmekonen7973 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-mv9ex7vm7j
      @user-mv9ex7vm7j Před rokem +4

      አሜን 🙏ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን 🙏 በመምህር ተስፋዬ ትምህርት እኔም ቤተሰቦቼም በዙሪያዬ ያሉ ጓደኞቼ በጣም ተጠቅመናል ነቅተናል ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል ።ሀይማኖታችንንም ጠላታችንንም አዉቀናል። ለመምህራችንን እግዚያብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛለት እሱንም ቤተሰብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

    • @rhawakidane5335
      @rhawakidane5335 Před rokem

      Amen

  • @ergochanel
    @ergochanel Před rokem +81

    ተክልዩ ክፍል 3 ይቀጥልልን የማይጠገብ ውይይት ነበር መምህሬ የኔ እንቁ❤❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před rokem +50

    የስደተኞች አስተማሪ መምህራችን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነት ያድልልን እኛ በእርሶ ብዙ ተምረናል አውቀናል

  • @Birtukan21
    @Birtukan21 Před rokem +59

    እግረኛ ሚዲያ በፍጥነት እያደገ ስለሆነ ደስ ብሎኛል😊
    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ።😊

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před rokem +111

    ኣንድ መምህር ካስተማረ የትምህርቱን ዉጤት በተማሪወቹ ማየት ይቻላል። መምህርይ❤ እናመሰግናለን ተክልዬ❤❤
    የመምህር ተማሪወች 👍👌❤

    • @abebaalemu9289
      @abebaalemu9289 Před rokem

      ​@EYESUS YADINAL አንተነህጠንቋይ መምህርን የሚጠላ,ጠንቋይ እና ደብተራ ነዉ

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před rokem

      @EYESUS YADINAL ውጭ መናፍቅ በማይመለተሽ አትግቢይ እዛው አዳራሽ ዝለይ ጮሄ ዝንብ

  • @user-fp5ul1qj4y
    @user-fp5ul1qj4y Před rokem +92

    ተክለሃይማኖት ድንቅ ጋዜጠኛ መምህራችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በጣም ታታሪ ንቁ ሆኖ ብዙዎችን እንድንነቃ እየረዳን ነዉ

    • @tarikuahayilmariam3343
      @tarikuahayilmariam3343 Před rokem

      ምስኪን እህቴ፡የሰይጣንን፡ተንኮል፡ሥላሴ፡ይግለጡልሽ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před rokem +1

      ​@@tarikuahayilmariam3343 ላንች ይግለጡልሽ እህቴ

    • @tarikuahayilmariam3343
      @tarikuahayilmariam3343 Před rokem

      ትዕግስትዋ፡ትዕቢት፡የሰይጣን፡ነው፡ሥላሴ፡ለሁላችን፡መልካምን፡ነገር፡ነው፡የሚገልጡልን፡አሜን፡እንደ ቸርነቱ ይግለጥልን።ለአንቺም፡ለሁላችንም፡፡

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před rokem +2

      @@tarikuahayilmariam3343 እግዚአብሔር ይመስገን እኔማ ተገለጠልኝ እኮ ከዳስ ከዘፈን ከዝሙት ሕይወት ወጣሁ ተመስገን ኤልሻዳይ አባቴ ክብሩ ይስፋ ሰርቶ መና የሆኑት ቤተሰቦችም ተቀይረዋቅ ❤️ቤተሰቦች በገሚስ ቆራቢ ናቸው ወንድሞች ከመሽታ ቤት ቀርተው ዛሬ አስቀዳሽ ናቸው ተመስገን እግዚአብሔርን አገኘነው እኔ መምህር ተስፋዬ በአካል አላየሁትም በዩቱብ አየሁ ነቃሁ ቤተሰቦች አነቃ የጻድቁ እስትፋሰ ክርስቶስ መስርተን ሰፋ ያለ ማህበር ሆነ ❤️በቡቃያ በአዉድማ በጎተራ በመሶብ በምጣድ የሰለበው ቀስ ጠቋይም የእህታችንን ልጅ ሽባ አርጎ የነበረው ሰዉየው በራማው ገብርኤል ተሸነፍ የት ጠንቋይ እየሄዱ ነው ግን እኔ የምመትትባቸው የሚያበርዙብኝ እያለ ይሰልላል 😪ዛሬ ተመስገን ነው መሶባችን ሞላ ጎተራው ሙሉ ነው አዝመራውም ያምራል በ አቡነ ሀብተ ማርያም ምልጃ እምነታቸውን አሽተን መዝራት ቡቃያዉን መርጨት ተመስገን ነው ከስራት ተፈታን ሥላሴዎች በ መምህር ተስፋዬ በኩል እረዱን ትጋትን አሳወቁን ሁሉም ነገር መልካም ስለሆነ መጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ነው የምለው እንጅ መምህር ተስፋዬ አናመልከውም ሰነፎች እና ጨሌ አዉልያ ዛር አምላኪና እነ ጥበቤን አፍቃሪ ደሞ ይቃወማል ሁለት እግዚአብሔር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም

    • @tarikuahayilmariam3343
      @tarikuahayilmariam3343 Před rokem

      ትዕግስዬ፡እሰየሁ፡እግዚአብሔር፡በዚህም፡በዚያም፡ይናገራል፡ማስተዋሉን፡ይስጠን፡እንጂ፡፡እኔ፡የምልሽ፡ሥላሴ፡የሚገልጡት፣የሚያሳውቁት፡በቃኝ፡ይባላል?እርፍ ይዞ፡ወደ፡ኋላ፡ላለማለት፡አብዝቶ፡እና፡ተግቶ፡የሥላሴ፡ቸርነት፡ደጅ፡መጥናት፡ካልተቻለ፡ትህትናናም፡ገንዘብ፡ካልተደረገ፡ይህ፡ፈራሽ፡ሥጋ፡በመሻቱ፡በምኞቱ፡ጠልፎ፡ከድጡ፡ወደ፡ማጡ፡አይጥልም፡ብለሽ፡ነው?በቤቱ፡ያፅናችሁ።እግዚአብሔር፡ሁሉን፡አዋቂ፡ሁሉን፡አድራጊ፡ነውና።

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +46

    የኔ ረቡኒ የሂወቴ መርህ እንደኔ መምህርን እሚወድ አለ ስንጠብቅ ነበር 2ኛው ክፍል ለቀቅክልን ደሀረና😍

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +77

    አውቆ የተማረ ሰው መለወጥ ይችላል መምሀር የብዙዎች ህይወት አትርፉዋል ከምንቃወም ጠጋብለን እንወቅ ። ለመምህር ተክለ ይማኖት ለሁላችሁ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤በርቱ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      ደምሪኝ ❤💋

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před rokem

      @EYESUS YADINAL ክክክክ የሰይጣን መፈስየ

    • @mamayesami4064
      @mamayesami4064 Před rokem

      Ewnte newe betame egzabhre yemsegene betame jegene newe egzabhreae yetbkelne

  • @user-tw9we6bm4t
    @user-tw9we6bm4t Před rokem +27

    😂አቤት ኮሜን የመምህር ፍሬዎች ደስ ስትሉ
    ተክልዬ እናመሰግናልን በጉጉት ስንጠብቅ ነበር በመምህር ብዙ ተለውጠናል ቃል የለንም መምህርዬ ከድሜዬ ቀንሶ ይስጥህ የኔ አባት እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤❤❤

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před rokem

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በጣም ደስሥሥሥ አለኝ ተመስገን ጌታዬ

  • @selamendale5840
    @selamendale5840 Před rokem +110

    መምህሬ እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰህ ❤በትምህርትህ በጣም ብዙ ተጠቅሜያለሁ ተቀይሬያለሁ አመሰግናለሁ💚💛❤️

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před rokem +23

    መምህርዬ አትጠገብምእኮ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @user-bu5yo7uu3o
    @user-bu5yo7uu3o Před rokem +20

    መምህርየ የኔ ውድ. ትግስት ውበት ስነስርአት. ውበት ደምግባት እረ ስንቱን. የኔ እቁ መምህሬ ሀይማኖቴን እደወድ እዳከብር ያደረግህኝ. መምህሬ. ዘርህ ይባረክ. ፈጣሪ ይጠብቅልኝ. እደው መድሐኒ አለም. ወንድልጅ ይስጥህ. የምን ጊዜም ጸሎቴነው. ❤❤❤❤❤❤

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +27

    አይ አገላለፅ እንኳንም መምህሬ ሆንክ❤❤❤❤

  • @Nani-dz5dz
    @Nani-dz5dz Před rokem +14

    መምህርዬ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před rokem +25

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በስንት ጉጉት ስጠብቀው የነበረው የውድ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ቪዲዮ ተለቀቀ ❤❤❤🕊🕊😍😍😍በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ክበርልን።❤❤🕊🕊🕊🕊

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před rokem +9

    እንዲህ ነው መታደል : እንዲህ ነው መመረጥ :: ለተጠየቀው መልስ መስጠት እንጂ አሳዳጆቹን እንኳን ያልወነጀለ ቁጥብ 😍መምህር ተስፋ ሥላሴ ! መንገድህ ሁሉ በእግዚአብሔር ዓይን የታየ ይሁን :: 🎚ተ🎚ክ🎚ለ🎚ሀ🎚ይ🎚ማ🎚ኖ🎚ት አዳነ አመሰግናለሁ 🤝

  • @mekonin7988
    @mekonin7988 Před rokem +10

    መምህር ተስፋዬ የምትሰጣቸው መልሶች በጣም ደስ ይላል ተክሌ በርታ

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Před rokem +7

    እኔ በመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት እና በመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት ተለውጫለው እግዚአብሔር ይመስገን ለትልቅ ክብር በቅቻለው ለኔ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችሁም ይድረስ አሜን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +11

    አቤት እርጋታ፣ ስብእና ፣እዬልኝ እንዲህ ነው አመላለስ የትላንቱን ያያችሁ የዛሬውን አይታችሁ ምን ተሰማችሁ ?
    መምህሬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በአንተ ያልተለወጠ የለም ።ህፃናትን ፣ወጣቱን ፣ሽማግሌዎችን እናቶችን ሁሉንም እንደአመጣጡ የምታስተምር ድንቅ መምህራችን ነህ ኑርልን 👏
    ተክለሐይማኖት አዳነ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙዎች ለጥያቄአቸው መልስ ግር ያላቸውም ጥርት ይልላቸዋል ብዬ አስባለሁ።

  • @medessteshhome1140
    @medessteshhome1140 Před rokem +9

    ተክልዬ ድነቅ ሰው ነህ። መምህርን ስላቀረብከው አጅግ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ገና ሳየው ሰላም ይሰማኛል ። በሱ ትምህርት ነው እምነቴን በደንብ ያወኩኝ።መምህር ተስፈዬ በጣም ነው የማከብርህ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።ባንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን ፈጣሪ ይመስገን

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Před rokem +20

    ❤ተክልዬ እና መምህር እንኳን ሰላም መጣችሁ በድጋሜ ስላቀረብክልን ክብረት ይስጥልን መምህር ተስፋዬ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን አንተ እንቁ ነህ አይኔን የገለጥኩት ባንተ ትምህርት ነው

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před rokem +17

    ❤❤❤መምህሬ ኑርልኝ ያንተን ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ የለም❤❤

  • @mahletfeyissa2397
    @mahletfeyissa2397 Před rokem +24

    ካህናት ( የቤተ ክርስቲያን ሰዎች)ቢሆኑ ብዬ የምመኘው ባህሪ ያለው ሰው ይህ ነው🤗💕
    ኑርልን!!!

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 Před rokem +8

    የእውነት የዘመኑ ሙሴአችን ስለሆንክ ከብዙ ጥፍቶች እኛን ወጣቶች ተረድተክ ስለምታስተምረን ሁሉ ነገር እናመሰግናለን ኑርልን ተባረክ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +13

    የእኛ ዉድ መ ምኽራችን ኑርልን❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ፀጋዉን ያብዛልክ ❤❤❤

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg Před rokem +10

    ዉይይይይይ መምምህር እኳን መጣህልኝ እኔም ያባቶቼ ምሥክር ነኝ ወድሜ ከሞት የዳነንልኝ በበአባቶቼ ትምርት ነዉ በመምህር ተሥፋዬና በምህር ግርማ በአባ ይዉሀንሥ ትምህርት ነዉ የዳነዉ ሥደት በመጣቴ

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před rokem +30

    የኛ እንቁወች እንደት ናችሁ ።እንኳን በሰላም መጣችሁ ። ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @user-is1ke2ly7m
    @user-is1ke2ly7m Před rokem +18

    መምህር በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁህ!! ተክልዬ በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ያክብርህ🙏🏻🙏🏻

  • @CuWIZ
    @CuWIZ Před rokem +10

    ተክሌ በርታ የምታቀርባቸው ሁሉ ጠቃሚ ንቃት ስለሚሠጥ በርታ።

  • @embte4579
    @embte4579 Před rokem +15

    ተክልየ ተባረክ መምህራችን አቀረብክልን

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 Před rokem +30

    መመህረይ ባሓቂ አና ንፈትወካ ነክብረካ ከመይ ኢለይ ከም ዝዓበኹ ብናትካ ትምህርት ፈልተዮ ሕጂ ቁዱስ ቁርባን ቆርበ. ትማሊ. ኣምላኽ ቁዱሳን ምሳኻ ይኹን ኩሉ ግዝየ ❤️❤️❤️

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 Před rokem +2

      ብጣዕሚ ደስ ብሃሊ እብኳዕ ደስ በለኪ !! ነዞም መምህራን ብትዕግስቲ ንዘዳመጾም ህይወት ዝኮነ ትምህርቲ እዮም ዘምህሩ ናይ ዓድና ግን ሓደ ወዲ ድሕሪ 15 ዓመት ኣይቆርብን እናተብሃልና ኢና ዓቢና ሐዚ ግን ኹሉ ትምህርቲ ረኪብናዮ።

    • @avg4628
      @avg4628 Před rokem +2

      ትዕድልቲ እዩ ❤❤ ንዓና እው ናብ ቅዱስ ቁርባን የብቀዐና ኣምላከ እስራኤል

  • @user-xq6nb6nr7w
    @user-xq6nb6nr7w Před rokem +7

    መምህርየ ባንተ ያልተቀየር ሰው አለ ብየ አላስብም እማምላክ ከአንተ ጋ ይሁን

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem +1

    የኛ እቆ መምህራቺን ቃለሂወትን ያሰማልን ሰላምህ ይብዛ እዲሁም ላቀርብክልን ወዲማቺን እናመሰግናለን

  • @bettykidane6788
    @bettykidane6788 Před rokem +8

    እናመሰግናለን ተ/ ሀይማኖት መምህር ተስፋዬን ስላቀረብከው፣ እጅግ በጣም ዘመኑን የዋጀ መምህር ነው በሱ አስተምህሮ ብዙ ተጠቅመናል፣ በእግዚአብሔር እርዳታ ጠላታችንን ድል ነስተናል፣ እጅግ ብዙ የተዘጉ በሮቻችን(እድሎቻችን) ተከፍተውልናል፣ ከነቤተሰቦቼ በጣም እናመሰግነዋለን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን፣ በጸጋ ላይ ጸጋን ይጨምርለት።

  • @amen1978
    @amen1978 Před rokem +11

    ❤❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ብዙ ነብስ ትመልሳለህ መምህረዬ

  • @AshenafieTesfaye-cs4jh
    @AshenafieTesfaye-cs4jh Před rokem +4

    የእኔን እና የአምስት ወንድም እና እህቶቼን ክርስትናን እንድንቀበል እና ስጋዎ ደሙን እንድንቀበል ያደረገን የመምህር አስተምህሮት ነው ለረዥም አመት እራስን በራስ ማርካት የተባለ እርኩሰት ውስጥ ነበርኩ ከ20 አመት በላይ አሁን ተገላግየዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እርሱንም አባታችን መምህር ግርማ እና ስለ እኛ ዋጋ እየከፈሉ ለሚያነቁን አባቶች እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት።

    • @yetimw9961
      @yetimw9961 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesriarega833
    @mesriarega833 Před rokem +10

    ዎው አደማመጠና አጠያየክ አረጋት የተሞላበት ቁጥር 3 ቁጥር 4 አራሱ በቴሄዱ አተጠገቡም ወደማቼን ተከል ሃየማኖት አና ወዴ መመሃረቼን በደሜ በጤና ያቆየለን ፀጋዉን ያበዛላችሁ ከከፉ ነገር የሰወራችሁ 🙏❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před rokem +14

    ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እባክህ ምሕረትን ላክልን ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን ተክልዬ ስውድህ ለሁለታችሁም ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před rokem +10

    እንኳን ሰላም መጣችሁ እግር ኛው ሚድያ መምህራች እንወድሃለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 Před rokem +2

    መምህርየ እኮን አደረሰህ ባንተ ምክኒያት የስቱ ሰው ታሪክ ተቀየረ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @woldetejlei5135
    @woldetejlei5135 Před rokem +1

    ዉድና የተከበረዉ መምህራችን ስላቀረብክልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግረኛ. ምድያ

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 Před rokem +1

    መመሄሬ በጣም ደስ በሎኛል እግረኛው ሚድያ ላይ ሰላየሁክ.❤ተክልዬ በጣም እኖደካለን 👏ደጋሚ ቁጠር 3 ይቅረብ 👏👏👏

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p Před rokem +12

    ዘመኑን የዋጀህ መምህራችን

  • @mitawiha316
    @mitawiha316 Před rokem +12

    እድሜና ጤና ለመምህራችን

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před rokem +17

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቹ እኔ ህይወቴ ተቀይርዋል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለቅዱስ ቁርባን ከነቤተሰቤ ተቀብለናል ❤️🙏🏽 ወገን እናስተውል ወደ ጌታ እንቅረብ በፀሎት የበረታቹ ፍቅርተ ማርያም ብላቹ አስቡኝ❤🙏🏽

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před rokem +7

    እኔ ፈሪ በራሴ የማልተማመን ነበርኩ አሁን የመምህር ገጠመኝ ስሰማ በራሴ እተማመናለዉፍርሃቴም እግዚአብሔር ይመሰገን ተወግዶልኛል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ኑርልን የኔ ሰሰት መምህር 🥰🥰🥰🥰😍

    • @alenenibret3738
      @alenenibret3738 Před 11 měsíci

      ቅድሚያ ይቅርታን እየጠየቁ የመምህር ግርማ አድራሻውን እና የፈዉስ ቀን መቼ እንደሆነ በዉስጥ መስመር አንደተስቀምችል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ እርሶም የአንድ ሰዉ ህይወት መቀየር ምን ያህል እንደሚያስደስታቸው ለማስገንዘብ ነው መልካም ፍቃድ ይሁንልን ።

  • @tameratmelakeberhun8910
    @tameratmelakeberhun8910 Před rokem +2

    መመምህርዬ ተባረክልን ከዚህበላይ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-xm5bx2gi9g
    @user-xm5bx2gi9g Před rokem +1

    መምህሬ የተዋህዶ እንበሳ እወድህለዉ የኔ አባት ንሩልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🥰👏

  • @user-ed1ug7of4n
    @user-ed1ug7of4n Před rokem +2

    በመምህር ተሥፍየ አበራ አድሮ መፈሥ ቅዱሥ ብዙ እዳውቅ እረድቶኛል መምህርየ እረዝም እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @mahletgizaw4080
    @mahletgizaw4080 Před rokem +1

    መምህሪ ተባረክልን በጣም ተጠቅሚያለው

  • @JanaJana-nv2hx
    @JanaJana-nv2hx Před rokem +1

    ተክለሃይማኖት እመ አምላክ ታሪክህን ትቀይርልህ በእዉነት የምታቀርባቸዉ ሁሉ
    ታሪክ ያላቸዉ ስለሆነ ዛሬ ደግሞ የምንወዳቸዉ
    መምህርን ስላቀረብክልን እመ አምላክ ታክብርልን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እዉነተኛ ታሪክ ነውና🔷🇪🇹🕊

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před rokem +9

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስንጠብቅ ነበር በእውነት ዘመኑን የዎጀ መምህር እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ እግዚያብሔር ይስጥህ❤🙏
    ተክልየ በጣም እናመሰግናለን ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤🙏

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Před rokem +6

    እኔ የ መምርህር ታስፋየ ታምር ነኝ አግዚአብሔር ይመስገን ⛪️❤️❤️❤️

  • @ergochanel
    @ergochanel Před rokem +9

    የኔ እንቁ መምህር በጎጎት ስጠብቅህ በምን ቃላት እገልፅሀለሁ የህይወቴ ቀያሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😘😘😘 ተክልዩ እናመሠግናለን ክበርልን

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 Před rokem +1

    እመብርሀን እድሜና ጤናን ጨምራ ትሥጥዎት መምህር ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ የእርሥዎን ፕሮግራም እግዚአብሄር ሢፈቅድ አንድ ቀን እንመጣለን እሡ ይፍቀድና

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před rokem +6

    መምህሬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተክለ ሃይማኖት እናመሰግናለን❤❤

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla4868 Před rokem +1

    መምህር ተስፋየ ስንቱን ከብዙ ችግር እንዲወጣ አደረግኸው። እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @SabalSabal-od2bi
    @SabalSabal-od2bi Před 2 měsíci

    እድሜክን ይባርክው መምህር ተስፋዬ መድሃንያለም አባቴ🙏🙏🙏

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት የኔ ዉድ መምህር ባንተ ትምህርት ነቅቻለሁ እማ ፍቅር አትለይህ😍😍

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +4

    በጣም በጉጉት ስጠብቀውነበር? ደጋግመህአቅርበው ተክልዬ ይህ ቃለመጠይቅ በጣም ይጠቅማል።

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem +1

    መምርዬ በጣም አድረገን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን በደብ አርገህ ገልጸህልናል እንወድሃለን ጸጋዉን ያብዛልህ አባታችንንም ቢቀርብልን በደስታ እጠብቃለን በረከታቸዉ ይደርብንና ❤❤❤❤❤❤ መምህር ግርማን የምትሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotassefa6159
    @frehiwotassefa6159 Před rokem +8

    ጤና ይስጥልኝ መምህርም ይህንን ቃለመጠይቅ ያደረጉት ጠያቂ ተክለሐይማኖት እጅግ በጣም እናመሰግናቸዋለን እንደዚህ እውነትና ጠቃሚ የሆኑ ለዚህ ለጠፉ ትውልድ ማንቂያ ትምህርቶች መድኀኒት ናቸው።

  • @emebetfetene8892
    @emebetfetene8892 Před rokem

    መምህር ተስፋዬ ረጅም እድሜ ይስጥህ በአንተ ትምህርት እየተለወጥኩ ነው

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před rokem +1

    ዘመኑን ዋጁ መምህሬ እንዳንተ ያሉትን ዝቅ ብለው የህዝቡን ድህነት እሚፈልግ መምህራኖች ያብዛልን በየ ጉዋዳው እኮ ስንት ጉድ አለ የተነካ ያውቀዋል ያልነቃ ይንቃ ሁሉም ሁዋላውን ያስተውል እናመሰግናለን መምህራችን አበጥረህ እያስተማርክ ስንዴና እንክርዳዱን እንድንለይ ስላነቃህን ስላደረከን 🙏

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před rokem

    ብስማው ብስማው የማልጠግበው መምህር ተስፋዬ አበራ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልህ ከነቤተሰቦችህ.

  • @jordana4511
    @jordana4511 Před rokem +5

    መምህር ተስፋየ እንኳን በሰላም መጣህ❤! እኔ በደምብ እንድጸልይና,እንድሰግድ ንስሃ እንድገባ ለቅርቧውንም እንዲመኝ ያደረገኝ ያንተ ትምህርቶች ናቸው። የኔ በተሰቦች ና ጓደኞቸም እንደኔ ባንተ ትምህርት በሃይማኖታቸው እንዲ በረቱ ሆኑ ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከበተሰቦችህ🙏 እግዚአብሔር ጸጋው አብዝቶ ይስጥህ🙏❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷እንወደሃለን እናከብርሃለን!

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +17

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ክፍል ሁለት ነው መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem +1

    መምህሬ የኔቁ ነህ ባተ ያልተለወጠ ይቆጨዋል ተባረክ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመዉ አሜን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +8

    መምህር በጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤❤❤😍😍😍😍

  • @azebgebradhane2426
    @azebgebradhane2426 Před rokem +1

    መምህር፡ተስፋየ፡ተከታተሉት፡ትጠቀማላቹ፡ወደ፡እግዚአብሄር፡ቁርባን፡ንስሃ፡ፀሎት፡ስግደት፡ትቀርባላቹ፡፡በደንብ፡ሁሉ፡ትምህርት፡ተከታተሉት፡፡ጭፍን፡ጥላቻ፡አያስፈልግም፡፡የመምህር፡ተስፋየ፡ተማሪ፡ነኝ፡ሂወቴ፡ተቀየርኩ፡እጅግ፡ብዙ፡ሰው፡አሉ፡በየቤታቸው፡የተቀየሩ፡
    በጣም፡ደስ፡የሚል፡አስተማሪ፡ዘርኘት፡ፖለቲካ፡ሳይል፡ለሁሉ፡ሰብሰብ፡አድርጐ፡የሚሰበበው፡ትልቅ፡መምህር፡ነው፡፡

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před rokem +1

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 Před rokem +4

    በእውነት ዛሬን እንዳቅ በመንፈሳዊ ህይወት የመኖር ጉጉት እንዲኖረኝ ያደረገ ወደሃላ ተመልሼ ችግሬን እንዳይ ያረገኝ መምህር ነው ደሞ አብሶ ስለ ዛር አይነጥላ እና ጨሌ ሙሉውን የኔ የቤተሰቤ ህይወትን ቁጭ

  • @sofiateklezgi1832
    @sofiateklezgi1832 Před rokem +7

    ብሓቂ ጽቡቅ መንፈሳው አገልግሎት ❤❤❤❤❤❤ቅ❤❤❤❤❤ ❤ ዱ❤❤❤❤❤❤❤ ስ ስራሕ

  • @dawitwondosen4809
    @dawitwondosen4809 Před rokem +10

    በጉጉት አልቀን ነበርን ተክልዬ❤ በጣም ነው የምናመሰግነው🙏

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před rokem +1

      በጣም ክፍል ሁለት በጉጉት ነበር የምንጠብቀው እግዛብሄር ይሰጥልን አይ እርጋታ በሰመአም ደሰ ሲል መምህር እድሜ ጤና ይሰጥልን ምነው አንተን አይተው እርጋታህን ቢማሩ ምድር ይሁዳ አንተ አንድ ሰታውራ አሰር ለሚያወሩት ቢመለከቱት በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን ተክልዬ

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před rokem +4

    መምህራችን በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር ሁሌም እንወድህ አለን እግዚአብሔር እድሜን ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @hiwothiwi2511
    @hiwothiwi2511 Před rokem +1

    መምህርዬ አድሜና ጤና ይስጥህ የማይጠገብ ውይይት ድጋሜ አቅርብልን ተክልዬ በማርያም መምህርዬ ከ ፈጣሪ በታች ye ናትህ ፀሎት ተብኮሃል አሁንም ይጠብቅልን አኔም በተራዬ በግል ባገኛችሁ

  • @sjsjieh8654
    @sjsjieh8654 Před rokem +1

    እግግኛዉ ሜዳያ በጣም እናመሠግናለን እቁ መምህሬን ሥላቀርብክልኝ እኔ ዘሠድሁን እናዷደኞቹ የተነሣ ክርሥትና ሀይማኖቴንጠልቻት. እደከሁነሥ ልቀይር ብየሣሥብ. መምህርተሥፈየ አበራንገጠመኝሠምቸ እግዚ አብሔር ይመሥገን በሐይማኖቴፀንቸእገኛለሁ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před rokem +12

    መምራችን እንኳን በሰላም መጣክ ስንት ነገር ተማርን ።እኝ በውጭ ያለን በዖም በፀሎት በስግደትና በስጋወደሙ እየተጋን ነው እግዚአብሔር ያብርታን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @wintanademisse2807
    @wintanademisse2807 Před rokem +4

    ዘመኑን የዋጀ ድንቅ መምህራችን 🙏በሱ ትምህርት ለስጋወ ደሙ 🙌🙌🙌አብቅቶናል እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ 🙏🥰 እናመሰግናለን ለintrevew

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před rokem +10

    እግዚአብኤር ይመስገን እንደነዚህ አይነት በዚህ ዘመን ምርጥ መምህሮች ያስነሳልን ምን ያላችን ነቅተን ተጠቅምነባቸው ይሆን😮😮 መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤ ጋዘጠኛ ተክለአይማኖት ተባረክ እናመሰግናለን❤❤

  • @mesihaile580
    @mesihaile580 Před rokem +1

    ተክልዬ መምህር ተስፋዬ ን ስላቀረብክ በጣም ደስብሎኝ መምህርም እድሜና ጤና ይስጥልን በንተትምህርት እየተጉ ካሉ ተማሪዎች አንዷነኝ የአገልግሎት ዘመነህን ያርዝምልን።

  • @selamkahsay2489
    @selamkahsay2489 Před rokem +2

    አይ እርጋታ አይ አገላለፀ ይሄኮ በራሱ አንድ ተሰጦ ነው. በቻ መመረጥ ነው በውነት! ልዑል እግዛብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልክ መምርዬ❤

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Před rokem +5

    ሰላም መምህር ተሰፋዬ ሰላም ተክልዬ
    አኔ ብዙተቀይርኩ መሰገድ መፆም በህይወቴ
    ብዙ ለወጥ አለን በርታ ተክልዮ
    በፊት 🙏🙏🙏

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem +6

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ በድጋሜ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሰብህ

  • @bitubitu2374
    @bitubitu2374 Před rokem +1

    በጣም የማከብረዉ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-nk6bk8uk1j
    @user-nk6bk8uk1j Před rokem +4

    መምህሬ ያለ ምክንያት መች ሰማነው የኖርንበትን ህይወት ስለ አስተማረን እና መውጫውንም ስለነገረን ነው እኔ ብዙ ነገሮቼ ተቀኝረዋል በህይወቴ ብቻ እምን እላለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤

  • @kassahunmangeshabelachew4767

    ሰላም መምህር ሰላም ተክልዬ ሰላም ለሁላቹም የሰላም አምላክ ይጠብቃችሁ መልካም ስራ እንዳንሰራ ልባችንን የደፈነውን ጠላት ዲያብሎስን ከእግራችን ስር ይጣልልን

  • @user-by4xt7ob3x
    @user-by4xt7ob3x Před rokem +7

    መምህሬ እኳን ደህና መጡ 🎉🎉

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před rokem +1

    አንተን ስምተን ያየነው የተማርነው ብዙ ነው አንተ እና መምህር አባታችን ግርማን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @awetzeray262
    @awetzeray262 Před rokem +1

    መምህሬ በሱማ ስለሀይማኖቴ ቀን በቀን የምማረው ብዙ ተለወጥኩ ዳንኩ ክብር ለድግል ልጅ ለብዝዎች መለወጥ ምክንያት ነህ መድሀኒአለም ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ 🙏ጋዜጠኛ ተክለ ሀይማኖት ይህ ድቅ እንቁ መምህር ስላቀረብክልን እግዝያብሔር ያክብርህ

  • @haymi143
    @haymi143 Před rokem +2

    መምህርየ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኮን ደህና መጣህልን ተክለ ሀይማኖት አንተም በርታልን ምርጥ ወድማችን ነህ ❤❤❤

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +3

    መሜህርዬ እድሜ ፀጋዉን ያብዛለዎት የኛ እንቁ እንደናተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @samketnataniyem1528
    @samketnataniyem1528 Před rokem

    ጀግና መምህራችንን እድሜ ከጤናገ ከነ ቤተሰቡ ያድልልኝ ከአይን ያውጣው

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před rokem +3

    ለመምራች ፀጋ መንፈስ ቅዱስን ያብዛለሎት ቀለበረከትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Před rokem +1

    እግር ኛው ሚዳያ እናመስግናለን መምህሬ እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን ፫

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Před rokem +10

    እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ወንድማችን ተክለ ሀይማኖት እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችንን ስላቀረብክልን በዚህ ዘመን እናተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ምክንያቱም ህዝቡ ደንዝዞ ነው ያለው የነቃን ብንነቃም ያልነቁትንም እግዚአብሔር አምላክ ያንቃልን 😢