🛑መምህር ተስፋዬ አበራ መልስ ሰጠ"አባ ገብረ ኪዳንን እኔ አልተሳደብኩም ብዙዎች ግን.../

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 08. 2023
  • #ውድ_ተመልካቾቻችን_በሚኪ_ሚዲያ_እምታውቁት_ቻናላችን_ወደ_መንክር_ሚዲያ_ስም_ለውጥ_እያደረግን_መሆኑን_ለማሳወቅ_ነው
  • Zábava

Komentáře • 660

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  Před 11 měsíci +18

    መንክር ማለት ልዩ ድንቅ ማለት ነው። መንክር ሚዲያ ድንቅ እና ልዩ ስለሆነቺው ቅድስት ቤተክርስቲያን ወቅታዊ እና ሚዛናዊ መረጃዎችን፣ትምህርቶችን፣ዝማሬዎችን፣የምእመናን ጥያቄ ማብራሪያ ፣እና የበረከት ስራዎችን የሚሰራ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው።በዚህም መሰረት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት ሕጋዊ የዘገባ ፍቃድ የተሰጠው ሕጋዊ ሚዲያ ነውና እርስዎም ከእኛ ጋር አብረውን ይቆዩ ያገለግሉ ይገለገሉ ዘንድ ሚዲያውን Subscribe, Like,Share ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀገራችን ሰላምን፣ለቤተክርስቲያናችን አንድነትን፣ለህዝባችን ጤንነትን እግዚአብሔር ይስጥልን ።
    መንክር ሚዲያ-Menker Media
    የእናንተው።

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk961 Před 11 měsíci +210

    እንቁ መምህራችን የብዙ ሰዎችን ህይወት የቀየርክ የለወጥክ እውነተኛ አገልጋይ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @user-db1lt6yw4z
      @user-db1lt6yw4z Před 11 měsíci +4

      መንጋ አጋንንትም የሚገርመኝ ደግሞ ያላችሁ የጥንቆላ ህብረት 😂😂😂😂

    • @fikradissemawegezabhertalk961
      @fikradissemawegezabhertalk961 Před 11 měsíci

      czcams.com/video/UsdSKng4BDs/video.html

    • @fikradissemawegezabhertalk961
      @fikradissemawegezabhertalk961 Před 11 měsíci +24

      በመጀመርያ የላኩትን ሊንክ ተጭነህ /ሽ/ ገጠመኝ የሚለውን ቪዲዮ አዳምጠው ጋብዥሻለሁ /ሽ/
      የራስህን /ሽ/ታርክ ታገኘዋለህ /ሽ/
      ቆይ ግን ከመቸ ወድህ ነው ፀልዩ ፣ ስገዱ ፣ ንስሃ ግቡ ቅዱስ ቁርባን ውሰደ ብለው የማስተምሩትን አባቶችን እና መምህሮቻችን ጥንቆላ የሚሆነው
      እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před 11 měsíci +5

      አሜን! መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před 11 měsíci +3

      አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት ነው አንዴ እኛጋ መብርቅ ወርዶ ሌላ ነገር ሲቃጠል ስቅል አድኖ አልተቃጠልም

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před 11 měsíci +148

    ሚኪዬ በመጀመርያ በትልቅ ሚዲያ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ምጠብቀው ነበረ ዛሬ ያቀረቡት እንግዳ በኔ ህይወት ትልቅ ቦታ ያላቸው በቃል ስብከት ብቻ ሳይሆን በተግባር ክርስትና ያስተማረኝ ህይወቴን የቀየረ መምህር ተስፋዬ አበራነው መምህሬ የሚረዱት ሰዎች የሱን ትምህርቶችና የመናፍስት ምስጥር የተጠቀመበት ሰው አንዱ እኔ ነኝ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን መምህሬ በጣም ነው ምወድህ እድሜና ጤና እመኝልሀለው

    • @netsanetangoto2906
      @netsanetangoto2906 Před 11 měsíci +8

      ረጅም እድሜ ለመምህራችንና እንደሁም ለመንክር ሚዲያ ሚኪ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን ሚኪ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን በጉጉት በርቱልን

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 11 měsíci +3

      እኔም መምህር ተስፋዬ ባይኖር ወደኔ ባይመጣ እራሴን አጥፍቼ ሲኦል ነበርሁ😭መምህሬ ❤❤❤ከኔድሜ ላተ ❤

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Před 13 dny

      @@user-vo6uh3vf5iሰላም ሰላመ እግዝያብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾አሀን እንዴት ነሽ/ህ ?የፈለገ ቢሆን ሂወት ለማንም ሞልታ አታውቅም: ተስፋ መንግስተ ሰማያት ግን ማንም እዲነጥቀን ለክፋው በቃሉ እናሸንፈዋለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ሙሉ ዘላለማዊ እሷ ናት ና! ጥበቃው አይለየን!

  • @solyanatefera
    @solyanatefera Před 11 měsíci +136

    መምህራችን ለብዞች መዳኛ አባታችን ነህ የእውነት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ምንም ነገር ሳይገድብህ በእውነት መንገድ የምትጉዋዝ መምህራችን ነህ

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Před 11 měsíci +56

    መምህርዬ እድሜና ጤና ከእኔ ሙሉ ቤተሰብህ መምህር ተስፋዬ አበራ አይዞህ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይሰጥልን መንክር ሚዲያዎች መምህርን ስላቀራባችሁልን ሁልጊዜ አብሮነታችሁ ያስደስተናል በርቱልን

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před 11 měsíci +73

    መምህራችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን
    ከብዙ ነገሮ ስላነቃኸን እናመሰግንህ አለን ከስት ጉድ ነቃሁ እኔማ ተመስገን እደመምህር አይነት ይብዛልን❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 11 měsíci +65

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ አንተ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Před 11 měsíci +31

    መምህር ተስፋዬ ውድ የእግዚአብሔር ልጅ ፁሙ, ፀልዩ, ንስሀ ግቡ, ስገዱ በመጨረሻም ለስጋወደሙ ብቁ ብሎ የሚያስተምር የሚመክር ውድ መምህራችን እድሜ ከጤና እመኝልሀለሁ ብርርርርርክ በል::

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 11 měsíci +84

    መምህርየ መቸም አትጠገብም ሁሌም ብትናገር አንደበትህ ይጣፍጣል የተግባር ሰው ውዱ መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅልን አንተን የሚጠላ ዲያቢሎስ ብቻ ነው ቀጥል ሀይማኖታችን እንድናውቅ ስለረዳኸን እናመሰግናለን

  • @johanmarbel2363
    @johanmarbel2363 Před 11 měsíci +61

    መምህር ተስፋየ እውነት ነው የምትናገረው፡ እግዚአብሄር ብቻ ይጠብቅህ።

  • @SerkalmGosa-kd5ly
    @SerkalmGosa-kd5ly Před 11 měsíci +28

    እንኳን ደህና መጡ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ከነ ቤተሰቦት ከስንት ጉድ አወጡኝ መምህርዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 Před 11 měsíci +24

    እግዚአብሔር የሰጠን መፅናኛችን አባ ገብረ ኪዳን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 Před 13 dny +1

      አባ ገብረኪዲን እዉነተኛ የቤተክርስቲያናችን ኮከብ ናቸዉ። የተቀደሰቺዉን ሀይማኖታችን እንደ አቡነ ተክለሀይማኖት እና ሌሎች ቅዱሳን ቅልቅል የሌለባትን ሀይማኖታችን ያሳወቁን።
      ይህ ሚኒስትሪ ማለፍ የተሳነዉ ሰዉ ነዉ መንጋዉን የሚነዳዉ። ቤተክርስቲያናችን የጠቋር ፣የዓይነጥላ መነኻሪያ ያደረጋት ይህ ሰዉ ነዉ።
      የሚያሳዝነዉ መንጋዉ እዉቀቱ ስሌለዉ በዚህ ሰዉ የሚነዳዉን ተመልከትልኝ

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar Před 10 dny

      እዉነት ነዉ። ዘመናቸዉን ይባርክልን።

  • @abebechiabate8478
    @abebechiabate8478 Před 11 měsíci +45

    መምህራችን አኮን ደና መጡልን

  • @salembirhanu4616
    @salembirhanu4616 Před 11 měsíci +32

    የኔውድ መምህር አንተን በዝህ ዘመን የፈጠረህ ሀይማኖታቸው ለዛለ አንደኔ ለወደቁት መነሻ ነህ አምላክ ይጠብቅህ

  • @ygermal1
    @ygermal1 Před 11 měsíci +29

    ወንድሞቻችን እንኳን ደህና መጣቹህ ምንም እንኳን ማሀይም ብሆንም በሀጢያቴ በበደሌ ተቅበዝብዠ እረፍት ካጣሁት ሰወች አንዱ ነበርኩ እድሜ ለአባታችን ለመላእከ መንክራት መምህር ግርማ እና መሰል ልጆቻቸው ሁሉ እነሱን ለሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አትለይምና ለክብርት እናቱ ለወላዲተአምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት የመምህር ተስፋየ እና መሰል አባቶች ወንድሞች እህቶች አስተምሮ እኮ መታቹንም አስመታቹንም እንደኔ የጠፋውንም አጥፊና ጠፊ የሆኑትን ሁሉ ወደ ፅድቅ ወደ እውነት የሚያመጣ ሁሉንም ወንድማማች እህትአማች የሚአድርግ አውሬ የበላውን ትውልድ የሚታደግ የእግዚአብሔርንአሰራር ከክፉው አሰራር የለይ ብርሃን ን ከጨለማ የለየ እንዲሁ በጭፍን በጨለማ የሚመላለስ ትውልድን ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ በብርሀን የሚመላለስ ብርሃኑ ለሌሎች የሚተርፍ ትውልድ የሚአስገኙ የዘመናችን ሐዋርያወችን ቅዱስ ቃሉን ሸምድዶ ለእውቀት ለትምህርት ለግርማሞገስ እያለ አስቀብሮ አስቀብሮ የእግዚአብሔር የሆኑትን እየነቀፈ እየተቀዋወመ የእውቀት ካባ አጥልቆ ስንዴውን ጭንጫ ላይ እሾህ ላይ መንገድ ላይ እየዘራ 30 60 100 ያማረ ፍሬ ታፈራላቹህ የሚል የክርስቶስን መስቀል ተሸክሞ ኮረናን ፈርቶ የማያሳልም ሲታመም የዳቢሎስን ጠጠር የሚቆረጥም አምላክ በደሙ የመሰረታትን ርትዕት ተዋህዶን ማንም አውሬ ሲፈነጭባት በእሳት ሲያነዳት ካህናትን ምዕመናንን ሲያርድ እሳቱን እየሞቀ የሚተኛ ስብከቱም ማሳውን በትልቅ ማረሻ እያረሱ ሰርዶውን ሲያዩ ሸረፍ እያደረገ የሚአርስ የኔ አይነት ሰነፍ ገበሬ ይመስላል ለመጀመሪያ ጊዜ እርሻው ሲታይ በደንብ የታረሰ ይመስላል ሰርዶው ግን አልተነቀለም ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ሲታይ ስንዴወቹ በጣም ቀጭጨዋል ለካ እርሻው ለስንዴው ሳይሆን ለሰርዶው ነው ያገዘው የቀደሙ አባቶቻችን እኮ በከፍታ በፅድቅ በቅድስና የኖሩት እንደኛ መፅሐፍ ቅዱስን ሸምድደው ወይም ደግሞ በአለማዊው ትምህርት ዲፕሎማ ዲግሪ ይዘው ሳይሆን በተግባር ኑረውበት ነው ብርሃንን ከጨለማ ለይተው በተጋድሎ ተፉልመው ስጋቸውን ለነብሳቸው አስገዝተው ጨለማውን ገፈው በብርሀን ተመላልሰው ክርስቶስን መስለው ያለፉት ገድልም የተፃፈላቸው እንደኛ ክላሽ አንግበው አይደለም ውጊያቸው ከማይታየው ረቂቅ የጨለማ ሰራዊት ጋር እንጂ። አውቀን ከተፋለምነው ለፅድቅ ለከፍታ ለቅድስና አብቅቶን በብርሐን እንድንመላለስ ነው ካላወቅነውም ከሀጢያት ላይ ሀጢያትን እያሰራን ይዞን ወደ ጥልቁ ሊወርድ ነው ክፉውም አጀንዳው ሰው ነው እግዚአብሔርም አጀንዳው ሰው ነው ክፉውም አንድ ሰው እንዲያጣ አይፈልግም እግዚአብሔር አምላክም እንደዚሁ ስጋችን ምድራዊ ነው ነብሳችን ደግሞ ሰማያዊ ፍልሚያው በስጋና በነብስ ላይ ነው። የትኛው ሰባኪ ነው መንፈስ አለብህ ቢባል አለብኝ የሚል ይህ ደግሞ ከወላዲተአምላክ ጋር መገዳደር ነው። ሀጢያት የለብኝም አልበደልኩም የሚል ልክ እንደወላዲተአምላክ መንፈስ ቅዱስ ጠልሎኛል ማለትን ያመጣል አታድርጉ የተባልነውን ቅዱስ ቃሉን ስንጥስ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ብርሃን ከኛ ይሸሻል ብርሃን ሲሸሽ ደግሞ ሞት የተባለው የጨለማው መንፈስ ይገባል አዳምና ሒዋን ሞተዋል ግን ብዙ አመት ቆይተዋል ስለዚህ የለብኝም ማለት አንችልም ጌታ ሆይ በድያለሁ የታሰርኩት አህያ እኔ ነኝ አባቴ ሆይ ፍታኝ ማለት አለብን ቅዱሱ እንዳለ ሁሉ እርኩሱም አለ እች አለም በሁለት ተቃራኒ ነገሮች ነው የተፈጠረችው የጨለማው መኖር ብርሃንን እንድናውቅ ይረዳናል

    • @maxdz9446
      @maxdz9446 Před 11 měsíci

      ትክክል እውነት ነው

    • @lemlemsolomon8580
      @lemlemsolomon8580 Před 11 měsíci

      በጣም ቆንጆ አገላለዐፅ ተባረክ/ኪ

    • @tigistlema6194
      @tigistlema6194 Před 11 měsíci

      ገብረ ትንሳኤ አገላለጽህን ወድጀዋለሁ በውነት በይክክል ገልጸኸዋል መምህራችንን ከተኛንበት የቀሰቀሰን ውድ መምህራችን ነው እኛን ኦርቶዶክሶችን ብዙ አህዛብን የመለስ ያስተማረ ነው እውነት ነው በአባቶቻችን ግዜ እውነተኛ ንጽህናነ በተግባር ኖረውታል ፈጽመውታል። ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛልን እድሜን ከጤና ጋር🙏🙏🙏

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před 11 měsíci

      በትክክል ገልጸኸዋል አይነ ልቦናችንን ያብራልን!

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 Před 11 měsíci +16

    መምህር ተስፋዬ የብዙ ሰው ሕይወትን የለወጥህ ሰው ነህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት ቃላት የለኝም።

    • @Azahel294
      @Azahel294 Před 11 měsíci

      እኔ እስከ ማወቅ ደረስ የሰውን ህይወት የሚለውጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው አለቀ ሰው በምን አቅሙ ነው የእኔን ህይወት የሚለወጥው ምድር አሽቃባጭ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌❌??

    • @fanayeasers5948
      @fanayeasers5948 Před 11 měsíci

      ለምንድነው የዘቀጠ ሀሣብ የምትሰጠው ሰው ሳይሆን ህይወቴን የቀየረው አስተምህሮውን ነው እሺ.የሰው ደነዝ በምን ይሞረዳል ?ይህንን ትምህርት የሚጠላ ደብተራ እና የደብተራ መንፈስ ያለበት ነው.ግን አሥሥተውልል...........ተማር...

    • @mesidesign1136
      @mesidesign1136 Před 11 měsíci

      ​@@Azahel294ይቅር ይበልሽ እህቴ። ብቻ ልቦና ይስጠን ሁላችንም ። ያመነችበትን ተናገረች ስድቡን ምን አመጣው?

    • @getnehtariku2648
      @getnehtariku2648 Před 11 měsíci

      Ameeeeen

    • @Azahel294
      @Azahel294 Před 11 měsíci

      @@fanayeasers5948 እኔ እኮ አሰተምሮውን አልተቃውምኩም የተቃውምኩት መምህራን የምትከተሉትን ነው አስተምሮውን ብትከተይ አትሳደቢም ነበር 😭 ደብተራ ማለት ምን ማለት ነው ትርጉሙ ታውቂዋለሽ❓❓❓❓ካላወቅሽው ግቢና ውዳሴ ማርያም የቅዳሜ ውዳሴ ላይ አለ አንቺ የተሳደብሽ መስሎሽ ነበር ግን ደብተራ ...!!? መምህር ተስፋዬ ስድብ የመጨረሻ ሀጢያት እንደሆነ አላስተማሯችሁም😃??እኔ ግን ስድብ ሀጢያት እንደሆነ መምህር ሄኖክ አስተምረውናል ጌታ ከእነሱ ጋር ይሆን 🙏 የሰው ደነዝ በምን ይሞረዳል ላልሽው በቃለ እግዚአብሔር ይሞረዳል✝️🙏😭?

  • @user-qd6dm6ul5g
    @user-qd6dm6ul5g Před 11 měsíci +18

    መምህር ተስፍየ የብዙዎችን ህይወት የቀየሩ እንቁ መምህራችን ነው እግዚሃብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነመላ ቤተሠቦችክ ከዘመኑ ጋር የሜሄድ ትምህርት ነዉ የምታስተምረው❤

  • @godolyas2497
    @godolyas2497 Před 11 měsíci +22

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህልን ❤❤
    ካደበትህ የምትወጣው ቃል ሁሉ ህይወት የምትገነባ ነፍስን የሚጠግን ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ እለት እለት የሚገነባ ነው❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህን ❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 11 měsíci +29

    መምህር እንኳን በሰላም መጣልን የኛ እንቁ ❤❤

  • @heyabapp1603
    @heyabapp1603 Před 11 měsíci +24

    መምህር እዉነትም ማንም ኣይወዳትምና ከዉሸት ኑሮ ወደ እዉነተኛ ስለ ኣመጣህን እግዚኣብሄር ይመስገን ክበርልኝ መምህር እንዳንተ ያብዛንል ኣማኑኤል.

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před 11 měsíci +9

    የ እኛ እንቁ መምህራችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን ዕድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያቆይልን።

  • @selamawittekle1375
    @selamawittekle1375 Před 11 měsíci +18

    መምህር ስለመጣህ ደስ ይላል። እደአባቶቻችን ትምህርት ቢሆን ኖሮ በእውነት አንድ ተዋህዶ ወደ መናፍቅ አይሄድም ነበር። በቤታችን ምን ይመለክ እደነበር ማንም አያቅም ነበር ዛሬ ጠላታችን አውቀን እየተዋጋን አባ ሆነ መምህር የሚያስተምሩት በደስታ እንከታተለን ምክንያቱም ሁለቱም የየራሳቸው ጥቅም ስላላቸው። ለዚህ ሁሉ ያበቁን ዮቱበሮች ናቸው። ወንድሜ አንድ ነገር ልጠይቅህ አንድ የሚያገናኛቸው መድረክ ብታዘጋጅ መልካም ነው። አንዳንድ ዮቱበሮች እማ የሚያቀርቧቸው ተቃዋሚ(ፕሮቴስት) እነዲያደርጉ ነው የሚመስለው ። ስለዚህ ይኼን ችግር ብትቀርፍልን መልካም ነው።

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Před 11 měsíci +14

    ስለ ስዕል አድህኖ መምህር ስናገር አንድ ምስክርነት ለመስጠት ፈልጌ ነው መምህር እውነቱን ነው በሱባኤ ጠይቀው በፆም በፀሎት በእንባ ፀሎት የተሳሉ ስዕል አድህኖ እንዃን እሳት ልነካቸው እሳት ነው እራሱ ስዕል አድህኖ እሳት ብነሳ እንዃን ያጠፋል መምህር ተስፋዬ የሳለው ሰዕል አድህኖ ማርያምን የእውነት ምስክርነት ነው እኔ ከእሱ መዝሙር ቤት ነው ስዕል አድህኖ አምጥቼ የፀሎት ቤት የምጠቀመው የምፀልይበት እና አንድ ቀን አመት በአሉ የጌታ ልደት ነበር እኔም ልልደቱ ጌታ ብራሃን ለሰራልን ለመድኃኔዓለም ይሁን ብዬ ሻማ አብርቼ ደረቅ ብፌ እንጨቱ ላይ ነው ዝም ብዬ አብርቸ ጥሪ ነበረብኝእና ስወጣ አጥፌቸ እሄዳለሁ ነበር የእኔ ሀሳብ ግን ስወጣ ረሰቼው ሄድኩኝ እና አጠገቡ የመምህር ተስፋዬ አበራ እጂ የተሳለ ስዕል አድህኖ አለ አጠገቡ ገዛ ወደ ስኤምሲ ነበር የምጋዘውና ወደ መገና ደርሼ የሻማ ማቢያ 10 10 ብር ስሉ ትዝ አለኝ ወይኔ ሻማ ሳላ ጠፋ አልኹኝና በቃ በሙሉ እምነት መድኀኔዓለም ስልቅ ጠብቆ ያጠፋልኛል ከዚህማ አልመለስም ብዬ ጉዞዬን ቀጥዬ ውዬ ማታ 3 ስመጣ እንደው ለምልክት እንዃን እንጨቱን ወይም ሻማ ቀልጦ እንዃ ተንጠባጥቦ ማየትም እኮ አለ እግዚአብሔር ስጠብቅ እንዲህ ነው አምላኬ ክብር የክብር ክብር ይግባ አመሰግንሃለሁ ብዬ በእግዚአብሔር ፍቃድና በፀጋ ስጦታ የተሳሉ ስዕል አድህኖ እንዲህ ይጠብቃሉ እንጂ መቃጠል የለም መምህር ተስፋዬ እውነቱን ነው

    • @brwatato9525
      @brwatato9525 Před 11 měsíci +1

      እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ይክበር ይመስገን

    • @tigistmakonin7086
      @tigistmakonin7086 Před 10 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @helenkeflekefle9766
      @helenkeflekefle9766 Před 16 dny

      እኔም እመሰክራለው እኔም ያለሁበት አከባቢ በጣም ሙቀት ነው እና ሻማው ይቀልጣል አብርቼው ህጄ ስመለስ ሻማው ወድቆ ምጣፍ ሞኬቱ ላይ ጠፍቶ ምንም ሳይቃጠል አገኘሁት በጣም ነው የገረመኝ ሞኬቱ በቀላሉ የሚነድ ነው ግን ምንም ምልክት እኳን የለውም የኔም ፆሎት ቢቴ የመምህር ተስፋየ ስእለ አድኖ የሳላቸው ናቸው

    • @user-qq6wy5mu1z
      @user-qq6wy5mu1z Před 9 dny

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤🎉

  • @goodmorning3636
    @goodmorning3636 Před 11 měsíci +6

    የፀገሠ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ቅዱስ ግን አንድ ነው መምህር ተስፍዬ ብዙ ምእመናንን ወደ እምነት የመለሰ አስተምሮ ለቅዱስ ቁርባን ያበቃ የተመዘገበ ብቻ ከ8000 በላይ መናፍቃንን ወደ ኦርቶዶክስነት አንደመለሱ ያደረግ ባጠቃላይ ጠላታችንን እንድናውቅ ያነቃን ድንቅ መምህር ነው አባ ገብረ ኪዳንም ተሰምተው የማይጠገቡ ስብከቶቻቸው

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam Před 11 měsíci +18

    መምህሬ ተናግረህ አይደለም በምልክት ብትናገርም ይገባል አስተምህሮህ ኑርልን ግን መምህሬ እንፈልግሀለንና ብዙም ሚዲያዎችን አትዳፈርብን ❤ያንተው ብቻ ይበቃናል ምንም ብታስተላልፍ እናይሀለን ላንተ ካለኝ አክብሮት እና መውደድ ነው ክፍህን አልወድም እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před 11 měsíci +11

    የእኔ እንቁ መምህር ፈጣሪ በአንተ ላይ አድሮ እንድቀየር ረድቶኛል ኑርልን❤❤

  • @user-lo1nc8nr8r
    @user-lo1nc8nr8r Před 11 měsíci +13

    አባታችን ምንም ችግር አላየንባቸውም ስለ ትዳርም ቤሆንም አርአያ ናቸው እኔ በራሴ የነሱን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በኀላ ነው ሀይማኖቴ የገባኝ በሌላ ሀይማኖት ውስጥ ነበረኩ ስላላደኩበት ክርስትና የገባኝ በነሱ ነው

    • @atsede7592
      @atsede7592 Před 11 měsíci +1

      Yes, he still not quite respect and like our aba gebrekidan, every time he got ask about aba how good he is and memher try to go mentioned others who’s not seen in public. Aba has confidence and knows what he’s teaching that’s why he allowed everyone to post it so everyone can listen it. Aba has tremendous “sega” I learn countless from his teaching and some from u, respect and love pls especially this kind of aba

  • @johanmarbel2363
    @johanmarbel2363 Před 11 měsíci +13

    እንደ መምህር ተስፋየ አስር ሰው ቢኖሩ በጣም ጡሩ ነበር።

  • @selinasweet7543
    @selinasweet7543 Před 11 měsíci +7

    በእውነት የኛ መምህር በየትኛውም ሚድያ ላይ በኮንፊደንስ ነው ሚመልሱት እግዚአብሔር በሞገስ በጤና ይጠብቆት❤❤❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 11 měsíci +49

    ረቡኒ እንዃን ደና መጣህ እኛ ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን ምእመናን ገባ ገባ በሉ

  • @mesidesign1136
    @mesidesign1136 Před 11 měsíci +8

    መምህር ተስፋዬ ለብዙ ሰው መዳኛ ነው።ሰንበት ተማሪ ሆኜ ያልተማርኩትን በመምህር ተስፋዬ ሚዲያ በስደት አገር ሀይማኖቴን እንዳውቅ ያደረገኝ።

  • @MuketGedie
    @MuketGedie Před 11 měsíci +5

    የኔ ዘመን መምህሬ ለህይወት መለወጥ ምክንያቴ ነህ እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተን የወለደች ማህፀን ምንኛ የታደለች ነች መጨረሻህን ያሳምረው አሜን

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před 11 měsíci +12

    መምህርዬ የኛእቁ ሺአመትኑርልን ስቱን የለወጥክ ስትሰወችን ከፈጣሪጋ ያስታረክ የተዋህዶ ፍሬ መምህሬ ጠላቶችህን ይሰርልህ አባቴ መድሀኒያለም የኔዉድ መምህር እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před 11 měsíci +16

    መምራችን መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን የነቃን ልጆችክ ነን💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-zo9qk5gn8e
    @user-zo9qk5gn8e Před 11 měsíci +8

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምራችን ስለጠላት ዳቢሎስ እድናቅ ይደረከን ይኛ እንቁ❤❤❤❤❤❤ ለማያቁት ልብ ይስጥልን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 11 měsíci +14

    መምህራችንን እንኳን ደና መጣ የብዙ ሰዎች መዳን መክንያት ሆነሃል እምነታችን እድናቅ ጠላታችን እድንነቃበት ኧረ ሰንቱ

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 Před 11 měsíci +18

    እንቁ መምሕራችንን ስለጋበዝክልን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለነሰ🙏 ተዋሕዶ ለዘላለመሰ ትኑር ደብተራን ከቤተክርስትየመን ይጥፋ 🙏

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 Před 11 měsíci +4

    አባታችን ሊቁ አባ ገብረ ኪዳን አባቴ እድሜና ጤና ባሉበት ይስጥልኝ ባለሁበት ቦታ አባቴን ትምህርታቸውን ስሰማ እንዴት እንደሚቀለኝ የዚህ አለም የተበሻቀጠ ሀጢአት ምን ያደርግላቸዋል እንዲሁ እጥብጥብ እንዳሉ ለፕፕስና ያብቃልን ቸሩ መድሀኒ አለም ።

  • @meronfesah8176
    @meronfesah8176 Před 11 měsíci +5

    መህራችን እናመሰግናለን ስትመልስ እኮ አንጀት ነው የምታርሰው እግዚይብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před 11 měsíci +4

    መምህር ተስፋዬ ውድና የተከበርክ ወንድማችን የክርስቶስ ታማኝ አገልጋይ
    በክፍ የሚያይህ ሁሉ አይኑ ይፍሰስ

  • @user-bg9bn9sb3v
    @user-bg9bn9sb3v Před 11 měsíci +5

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የተገባር ሰው እኒ ሂወት ሊበላሽ ለትንሽ ደረስክልኝ በአንተ አደሩ እግዚአብሔር አስተማረን ዘምንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @KedestMersha
    @KedestMersha Před 14 dny +2

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ከ እግዚአብሔር እና ከ እመቤታችን ከቅዱሳን ውጭ ሌላ አያስተምሩም. መምህር ተስፋየ ደግሞ አብዛኛውን ስለ መናፍስቅ ነው ነው እሚያስተምሩ. ስለ እግዚአብሔር ከማስተመር ይልቅ ስለ መናፍስት ማስተማር እሚወዱ አይደሉም አባ ገብረ ኪዳን ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 11 měsíci +4

    መምህር ተስፋዬ አበራ የማንቂያ ደውሌ ክስተት ሆነህ ከተኛሁበት የቀሰቀስከኝ መረብህን ወደ ጥልቁ የጣልክ ዕንቁዬ ነህ ዘመንህ ይባረክ 🤲 በጤና በበረከት በዕውቀት አትረፍርፎ ያቆይህ 🤲 ልጆችህን ባጠቃላይ በአንተ ዙሪያ ያሉ ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልህ🤲

  • @user-tf1vk1gs1d
    @user-tf1vk1gs1d Před 11 měsíci +3

    ከ ትልቅ ይቅርታ ጋር አባታችን በአንድ ስብከት ህይወቴን የቀየሩ ናቸው :: አሁን ላይ ለወጣቱ በጣም አስፈላጊ ትምርትን ነው የሚሰጡት እረጅም እድሜ እና ጤና ለአባታችን🙏🙏🙏

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před 11 měsíci +5

    በጣም ግሩም ውይይት ነው ለመምህራችንእረዥም እድሜን ይስጥልን በቤቱ ያኑረን

  • @user-fn9px2vu5f
    @user-fn9px2vu5f Před 11 měsíci +11

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ❤❤❤❤❤😊

  • @user-by4xt7ob3x
    @user-by4xt7ob3x Před 11 měsíci +11

    እኳን ደህና መጡ መምህራችን🎉🤲🤲🤲

  • @brukseyife
    @brukseyife Před 7 měsíci +2

    መምህር ተስፋዬ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን የብዙዎቻችንን ሕይወት እየታደግህ ነው ።

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 Před 11 měsíci +6

    እናመሰግናለን መምራችንን ስላቀረባችውልን
    በርቱልን!!

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Před 11 měsíci +3

    የኔ እንቁ ዘመኑን የዋጀ መምህሬ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በመንፈሳዊ ህይወት እንድበረታ እንድተጋ እናም ስለ እርኩስ መንፈስ ሴራም እንዳውቅ አድርጎኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እመብርሃን ትጠብቅልን ❤❤❤እናመሰግናለን መምህራችንን ስላቀረባችሁልን

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan Před 11 měsíci +6

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ዘመኑን ዋጅተህ ያስዋጅህን ነቅተህ ያነቃኸን ፅንቁ መምህራችን ነህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ❤ወንድማችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 11 měsíci +3

    .መምራችን.መር.ተስፋየ.እንኳን.ደና.መጣህ.በእዉነት.መምህር.ተስፋየ.ለየት.ያለ.አደለም.የገጠሩ.የከተማዉ.ሠዉ.ለዘመናት.ስለጠላቱ.ሣያዉቅ.ኑሮአል.መምህር.ተስፋየ.በዘመኔ.የማላዉቀዉን.ጠላቴ.በወራቶች.እዳዉቅ.አርጐኛል.በድሜ.በጤና.ይኑርልን::

  • @user-np8uq7jb7c
    @user-np8uq7jb7c Před 11 měsíci +4

    ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣቺሉ መምህሬ የእኛ እቁ በብዙ የተማርኩብህ አባቴ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 11 měsíci

      ዉንደማ ምንም አትበል አባ ኪበረ ኪደን እግዚአብሔር ይፈታወ በዙ እንዉቀለን

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Před 11 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 Před 11 měsíci +14

    ክፍል ሁለት እንጠብቃለን መምህር ተስፋዬ በድጋሜ አቅርቡልን🙏🙏🙏🙏

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 Před 11 měsíci +4

    አዎ ልክ ነህ ወንድማችን ሚኪ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ዘመኑን የዋጁ ናቸው✅

  • @genetkebede9564
    @genetkebede9564 Před 11 měsíci +7

    እኔ ያልኩት ብቻ ትክክል ነው አይባልም እስኪ እንደ መምህር ካጠፋሁ ይቅርታ ማለት ልመዱ

  • @eiskeyastamirat1705
    @eiskeyastamirat1705 Před 11 měsíci +2

    ጠያቂው ልጅ መምህር ተስፋዬን በማቅረብህ በጭፍን የሚጠሉትን መርምረው ለህይወታቸው የሚጠቅም ትምህርት እንዲያገኙ ያግዛቸዋል...ለሌላው ግዜ ግን እንግዳ ስትጋብዝ ለእንግዳህ ክብር ይኑርህ እስቲ አንተ እና መሰሎችህ ከእግረኛው ሚዲያ አዘጋጅ ተክለ ሀይማኖት አዳነ ስርዓትን ከመንፈሳዊ እውቀት ተማሩ አፍህ መምህር የሚለውን ቃል ለመጥራት እንኳን እስኪያያዝብህ በትዕቢት ተወጥሯል....ተዋህዶን እንወክላለን የምትሉ ቲክቶከሮች ሰከን በሉ

  • @user-mk6oe5ne4t
    @user-mk6oe5ne4t Před 11 měsíci +1

    በመጀመሪያ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ስማ በመቀጠልም ስለ መናፍስት መስማትም አይፈልጉም ብዙ ተከታይ ስላላቸዉ ያልተመቻቸዉን መምህር እና አጥማቂ መንቀፍ ተገቢ አይደለም አንተም ደግሞ እንደ ጋዜጠኛ የምታቀርባቸዉን ሰዎች የሁለቱንም አስተምህሮ መርምር በተረፈ መምህራችን ለብዙዎቻችን የመዳናችን ምክንያት ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @hannaab8516
    @hannaab8516 Před 11 měsíci +3

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ደስ የሚል ትምህርት ነውክፍል 2 ይለቀቅለን

  • @heymietp8287
    @heymietp8287 Před 11 měsíci +3

    ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ የብዙዎች መዳኛ መንገድ ነህ መምህሬ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ❤❤❤

  • @abiylema673
    @abiylema673 Před 11 měsíci +3

    የኔ እንቁ መምህር በድሜ በጤና ያኑርልኝ አምላኬን እግዚአብሄርን ያወኩብህ ተዋህዶን ያወኩብህ እምነቴን እድወድ ጠላቴ ዲያቢሎስ እደሆነ የሰው ልጅ ጠላቴ እዳልሆነ ያወኩብህ ያሳወቀኝ ኑርልኝ እማ ፍቅር ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅልኝ

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před 11 měsíci +3

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ አንተን የሚጠላ ዳቢሎስ ብቻ ነው አታስብ እግዚአብሄር ይመስገን ባንተ ላይአድሮ ላስተማረ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል❤መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ❤🎉አንተንም እንግዳ አድርግህ እድናገር ስላቀረብክል እናመሰግናለን❤🎉🎉

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Před 11 měsíci +8

    የመምህር ተስፋዬን "ገጠመኝ" ዝግጅቶች መከታተል ከጀመርኩ አንድ ወርም አልሆነኝም፤ ነገር ግን እጅግ እንዳከብረው ሆኛለሁ። በጎችን ከዲያቢሎስ ነጥቆ ወደ ትክክለኛው እረኛ የሚመልስ ታላቅ ሰራተኛ ነው።

  • @user-ig9tc5ot5r
    @user-ig9tc5ot5r Před 12 dny

    መምህርዬ በእድሜ በፀጋ ያኑሮት በእርሶ የምናገኘው ትምህርት እጅግ እጅግ ትምህርት ጥንካሬ አግኝተናል ተመስገን እውነት የማይፈለግ ዓለም ስለሆነ ነው

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před 11 měsíci +7

    የኔ ዉድ መምህሬ ስቱት አነቃከዉ❤

  • @user-qb8ji1cf7x
    @user-qb8ji1cf7x Před 11 měsíci +3

    የምወድህ መምህሬ እውነት ነው ቃለ ሂወትን ያሠማችሁ እመቤቴ የእውነት ትጠብቅህ ለሚነቅፉትም እመ ብርሀን ልቦና ትስጣቸው🥰🥰🥰🥰

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j Před 5 dny

    በቁነቱ መምህር ተስፍዬ አበራ እርጅም እድሜና ይስጥልኝ ከነቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ ባተነው ሀይማኖቴን ያወቅሁት እግዛቤር ባተላይ አድሮ ያሣተማርን ተመስገን ቃለሒወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kannathkaranam2856
    @kannathkaranam2856 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ባተላይ አድሮ ያስተማረኝ አምላክ ይመስገን መምህር ተስፋዬ

  • @dejyitnutadilo4187
    @dejyitnutadilo4187 Před 11 měsíci +6

    መምህራችን እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielbelayneh30
    @danielbelayneh30 Před 11 měsíci +3

    መምህር ያንተ ትምህርት ሂወታችንን ለውጦልናል። እግዚአብሄር እድሜህን ይባርክልን።

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 11 měsíci +1

    መምህር ተስፉዬ የአንተ አስተምሮ መናገር ከምችለው በላይ ጠቅሞኛል እድሜህ ይለምልም!!!!

  • @user-cd4up8jt9w
    @user-cd4up8jt9w Před 11 měsíci +5

    መምህር ለብዙ ሰዎች መድረስ ስላለበት በርታልን

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 Před 11 měsíci +16

    ግን እኮ ስድብ አደለም እሚገርመው እሳቸውም እኮ የፀሎት ጋጋታ ምን ያረጋል ብለው እንዴት ያስተምሩናል ሲቀጥል ስለመንፈስ እያውቁ እንደማያውቁ ደግሞም አጥማቂ አጥማቂ እያሉ እያሉ ይናገራሉ ስለዚህ እሳቸውስ ለምን ይናገሩብናል መንገዱን ያሳዩን አባቶቻችንን በሾርኔ አይናገሩብን

    • @daniboy1896
      @daniboy1896 Před 11 měsíci +7

      ሰውን አትከተል ክርስቶስን ተከተል አንተ የግለሰብ ደጋፊ ነክ የሆንክ ዱቄት አጋንታም

    • @user-sr3cj6ys1h
      @user-sr3cj6ys1h Před 11 měsíci +1

      አይ ጉድ

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 Před 11 měsíci +4

      እኔ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደንብ ተከታትያለሁ እመኑኝ ግን ልክ መጀመሪያ እንደጀመረበት አካባቢ አይደለም ወጣ ያሉ ብዙ ነገሮችን አስተውያለሁ የመምህሩ ተከታይ አትሁኑ አዳምጡ ግን ዝም ብላችሁ ሚጠቅማችሁን ውሰዱ በየሄዳችሁበት መምህር ተነካ ብላችሁ እሪሪሪ ብሎ ስድብ አትሳደቡ

    • @birtukaen3255
      @birtukaen3255 Před 11 měsíci +3

      @@daniboy1896 ልቦና ይስጥክ እግዚአብሄር ይገስስፅክ

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy Před 11 měsíci +1

      ​@@abayneshkidanu6148አቤት ወሬ ምንድነው ወጣ ያለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ( ይስጥህ)

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před 11 měsíci +4

    መምህሬ ❤❤ እንኳን በሰላም መጣህልን የኔ ህይወት ቀያሪ በትምህርትህ ብዙ ተለውጠናን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 11 měsíci +4

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን!

  • @mazmedia4717
    @mazmedia4717 Před 11 měsíci +3

    እምነት ያለ ተግባር እንደ ሞተ ስጋ ነው thanks memhir tesfaye

  • @Berhanu-zm6mx
    @Berhanu-zm6mx Před 11 měsíci +7

    መምህሬ ተባረክ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 11 měsíci +3

    መማህር ተስፈዬ ጨላ እንደንጠል አባቱችችን ና ደበታራን እንደንልይ አረገንል እረገጠኝ ንኝ መስደበ የደበታራ ልጀ ዉይም መንፈቅ ነዉ❤❤❤

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Před 11 měsíci +5

    መምህር ተስፋዮን ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን
    ትንሽ ሀሳቤን ጣል ላድርግ
    መምህር ተስፋዮ የአባታችን አባኪዳንን በተናገሩት ስለ 666 ሳይናገር ስተታቸውን እኔ ሙሉንም ትምህርታቸው እየሰማው ምን ማለታቸው ነው ሰው ስለሚያውቀ እንጂ በማያውቀውስ ገብቶ ልክ እንደሚያውቅ ይፈተፍታልን ?ብዮ ታዝቢያቸው አለማወቃቸውን እንኳን ለእራሳቸውም የሚያውቁ እስኪመስል ድረስ ነበር ስሰማቸው የነበረው ።እርሳቸው የቤተክርስቲያን ሊቅ ቢሆኑ ብዙ የማያውቁት ነገር እንዳለ ከብዙ ትምህርታቸው አይቻለው እናም በሚያውቁት ብቻ ቢያስተምሩ ትውልድን ያዳኑ መስሉዋቸው ባየጠፉ ብዮ የታናሽነቴን ሀሳቤት ልጽፍ ተገድጃለው
    ሌላው እርሳቸውን የምትከተሉ የምናገረው መርምሩ የሚያስተምሩትን ግን የምትመረምሩት ቀድማችሁ የመረጃ ሰዌች ስትሆኑ ሁሉ ገብ አዋቂዌች ስትሆኑ የሚሆነው ነገር ከዘመኑ ጋር ማመዛዘን ስትችሉ ብቻ ነው እንጂ ዝም ተብሎ መርመር አይቻለም
    ሌላው ስለምትወድቸው ብቻ ብላችሁ እውነቱንም ከእውነት የራቀውንም አትቀበሉ መርምሩ
    የማታውቁትን መርምሩ ብትችሉ ካባቶቻችን በልጣችሁ ተገኙ ምክኒያቱም የበግ ለምንድ የሚመስሉ እንደሚመጡ ከተነገረላቸው ሰዌች ዋንኛዌች በቤተክርስቲያን በሚያገለግሉት ነው እናም እኛ ከቤተክርስቲያን አባቶች በመንፈሳውም በአለማዊም ልቀን መገኘት አለብ ም አንድ ቦታ ልጥፍ አንበል አልያም ስህተት ሲያስተምሩ አብረን ልንስት ነው ስለዚህ እነርሱ የፈለጉትን ያስተምሩ እኛ ግን በተሰጠን አይምሮ መርምረን መርጠን መስማት የእኛ የምዕመን ድርሻ ነው።እኔ በአባትነታቸው ባከብራቸውም ስህተት ሳይ ላልናገር ብዮ አፌን ይዤ አልቀመጥም ።አንድኛ በእያንዳድ አስተምሩዋቸው እውቀታቸውን መዝናለው ምን ላይ እውቀት እንዳላቸው እመረምራለው
    ደሞ ምን ላይ እውቀት እንደሌላቸው ብቻ ሊቅ ስለተባሉ ብቻ ሁሉን አውቃለው ብለው ከራሳቸው አይምሮ አምጥተው የሚያስተምሩትንም መርምሬ አለማወቃቸውን አውቃለው እናም እኚህ አባት የሚያውቁትን ያክል ብዙ ነገር አለማወቃቸውንም አይቸባቸዋለው እናም በሚያውቁት ብቻ ቢሆን መልካም ነው ሲያተምሩ
    እውነተኛ አባት ስተታቸውን አይተው ውይ ከዚህ በኃላ በእዚህ እርስ አላስተምርም እውቀቱ እስኪኖረኞ ካሉ ምንኛ አስተዋይ አባት ናቸው
    አልያ ግን ለስማቸው ለክብራቸው ሊቅ ናቸው ስለተባሉ ዝቅ ማለትን የማይፈልጉ አባት ከሆኑ አሁንም ለሙግት ይነሳሉ መቼን አትማሉ የሚለውን ቃል እራሳቸው ሲስቱ እያየን እማምላክን እያሉ እየማሉ ያው እንደተለመድደው ሊናገሩ ይችላሉ እኛም የበለጠ እንድናውቃቸው ስለሚያደርጉን እናያቸዋለን ምንም እንደሚሉ ግን ከስተታቸው መታረም አለባቸው
    ማንም ይሁን ያልግባብ የሚህልደውን ገስፀው ይላል እናም ማን ምንም ስለሆን የሚል ቃል አይሰራም ስህተት መታረም አለበት
    በተረፈ መምህር ተስፋዮ ከልብ እናመሰግናለን በርቱ እንዲ ስተው ምዕመንን የሚያስቱን እንዲህ ልትነግሩልን ይገባል

  • @tube-ut2kq
    @tube-ut2kq Před 11 měsíci +1

    እናመሰግናለን ይሄንን ሚዲያ ምክንያቱም እንደዚህ አያቀረባችሁ መነጋገር አለባችሁ እኛ በመምህር ተስፍዬ ትምርት ተለውጠናል እኔም ቤተሰቦቼም

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 11 měsíci +1

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የሚናገረዉን አዉነት ስለሆነ ስላነቃን አናመሰግናለን አድሜ ጤናዉን ያድልልን

  • @user-se8to4qe5q
    @user-se8to4qe5q Před 11 měsíci +1

    MEMIHIRE EKWAN BESELAM METAHILEN🙏🙏🙏 Betam new menodih Wedu memihirachin❤ Bante Temhertoch bezu nebsat Denalech memihiree❤❤

  • @woineshetbegashaw1451
    @woineshetbegashaw1451 Před 11 měsíci +6

    መሳደብ አልተፈቀደም ፡ ሐጥያተኛ ናት ብለው በጌታችን ፊት ቢከሷት የከሳሾቹን ሐጥያት ቢገልጥባቸው አቀርቅረው ሄዱ ይለናል መፅሐፍ ፡፡ስለዚህ እርስ በርስ ከመካሰስ ፡ ክርስቶስን መስበክ ቢሆን አላማችን ለማለት ነው ፡አንዱን የማንሳትም የመጣልም መብት የለንም፡

  • @user-je1wk1vv1y
    @user-je1wk1vv1y Před 3 měsíci +1

    መምህር ተስፋየ በአንተ ትምርት ተቀይ ራለሁ ከጠቆይ ቤት ነበር የምምላለስ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před 11 měsíci +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
    እግዚያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤🙏

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 11 měsíci +1

    እንቁ መምህራችን የኔ ውዴ መምህር እንኳንም በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔም በአንተ ትምርት ነው ከሰለሞን ውዴ ክርሰቲያን የመጣሁት አድማ እና ጠና እግዚአብሔር አበዙት ይሰጥህ መምህር

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 Před 11 měsíci +1

    መምርዬ ፈጣሪ ይጠብቅ ሰው አረከን ፈጣሪችን እድናቅ አረከንን መምርዬዬ እንወደሀለን

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 Před 11 měsíci +1

    ከአባቶች በላይ አናውቃለን አባታችን እኮ አለማዊ አይደሉም ስንነፍቅ እንዃን ምክንያት የለንም ሰለ አለም ታወራለህ በጣም ሰትነቅፋቸው ሙሉውን ተላልፏል ለመስማት በሚከብድ ሁኔታ የወንጌል ጠላትነት ሕዝቡን ሰለመንፈስ ከማስተማር በቀር ሌላ መላ የማትፈጥሩ በጣም ያሳዝናል በዚህ ልክ ድፍረት ነው።
    አባቶቻችንን አትንኩ።😂
    ጠያቂው ጎበዝ ነህ በርታ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 11 měsíci +4

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 11 měsíci

      እህቴዉንደምች ከልተንበረከከን ልበችን አየከፈትም ፀሎት ቤት ስሩ እንደንደን ዘመበልን ስንስደበ ሰኦል እንደየወረደል በተደረችን እንደንገባ እንደንወልዱ የያዘን እንመረመር ኦራሰችን ❤❤❤

  • @sinidusiraw8805
    @sinidusiraw8805 Před 11 měsíci +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @kidanemaryamsem
    @kidanemaryamsem Před 11 měsíci +2

    መምህር ሂወታችን : ሃይማኖታችን ያውቅንብሕ ነሕ እግዝያብሄር ያበርታህ.

  • @elsamengestu7933
    @elsamengestu7933 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ልቦና ልቦና ይስጥህ እሳቸውን ለመናገር ብቃት የለህም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሌላምንም አልልህም

    • @romantup9195
      @romantup9195 Před 11 měsíci

      Are bachesh este eraseshn marmere majemera setan 666 yelem tsaloot le kirtan wedase mareyam enda mazmur dawit bicha bakenew yalut eko eschew nachew

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 11 měsíci +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን የኔ አባት የእኛ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜ እና ጢና ይስጥችሁ እግዚአብሔር አምላክ አባዬ❤❤❤ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @salme4126
    @salme4126 Před 11 měsíci +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጣልን መምህር ተሰፋዬ ትምህርት የገባ ሰው ብቻ ነው መማር አለበት እኔ በዝህ ትንሽነቴ የብዙ ሰዎች ህይወት አጠገበ ሳያው ሰው እኔ አውቃለሁ የምሉትን ሳይ ሳያውቁ መንፈስ እንዴ አጠቃቸው አይቻለሁ እባካችሁ ዝም ብላቹ ሰው አትቀፉ በደብ ተማሩ ስሙ አመዛዝኑ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 11 měsíci +2

    ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን አንኳን ደና መጣችሁ

  • @abcdefgh-lx3kz
    @abcdefgh-lx3kz Před 11 měsíci +1

    መምህር ትምርትህ ትውልዱን ከሱሰኝነት እና ከሰዶማዊነት የሚታደግ ነውና በርታ ።እግዚአብሄር እድሜ እና ጸጋውን ያብዛልሕ

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 11 měsíci +1

    እንቁ መምሕራቺን እንኳን ደና መጡ የተዋሕዶ አርማ እንወዶታለን በርቱ መምሕር😍😍😍

  • @alazarmaru4370
    @alazarmaru4370 Před 11 měsíci +2

    Our beloved teacher, memhir Tesfaye

  • @TijistBeqele-uq5bz
    @TijistBeqele-uq5bz Před 11 měsíci +1

    የኝያ ዉድ መምህር አግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰዉርን በጣም ነው የምንወድክ ❤❤❤❤❤❤❤❤