♦️የሚያስለቅስ ሕይወት♦️ከርታታው ዘማሪ♦️ ዘማሪ አበቃ ከያያ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 12. 2023

Komentáře • 762

  • @fantayeselam8956
    @fantayeselam8956 Před 7 měsíci +109

    ተዋህዶዎች እስኪ ከሌላው እንማር መተባበርን አድነትን መዋደድን እና ወድማችንን እናግዝ እና ያሰበውን ህልሙን ያሳካ

    • @user-nq5ne9ik2d
      @user-nq5ne9ik2d Před 7 měsíci +1

      Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etsegenethadis5650
    @etsegenethadis5650 Před 7 měsíci +42

    እኔም የወላይታ ሶዶ ልጅ ነኝ :: የጉባኤ ድምቀት ነው አበቃ የምር ሁላችንም ያቅማችንን እናድርግ🙏 በጣም ጎበዝ ልጅ ነው :: አያለቀሰ ሳየው በጣም ነው ያዘንኩት የምር ብዙ ምናተርፍበት ልጅ ነው እባካችሁ ችላ አትበሉ 🙏

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm Před 7 měsíci +124

    የተዋህዶ ልጆች ወድማችንን እናግዘው ያያ ዘልዴታ እባክክ አካውት ክፈትለትና ልቀቅልን እናግዘዋለን ማርያምን

    • @kasu3477
      @kasu3477 Před 7 měsíci +7

      አኳውቱ ከስር አለኮ

    • @user-so7sx4bw2u
      @user-so7sx4bw2u Před 7 měsíci

      አካውንቱ ስልክ ቁጥሮ ከስር አለ እማ

    • @user-nq5ne9ik2d
      @user-nq5ne9ik2d Před 7 měsíci

      Wude subscribers adrgign❤❤❤❤

  • @merongirma6247
    @merongirma6247 Před 7 měsíci +154

    ወይኔ ድምፁ እንዴት ነው ልቤ ውስጥ የገባው! እንባዬን አመጣው። እመቤቴ የልደታ ማርያም ከፍ ታድርግህ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!❤❤❤❤

  • @Yorilua
    @Yorilua Před 7 měsíci +41

    የ ቤተ ክርስቲያን ዘማሪዮቻችን ግን በጣም እየተጎዱብን ነው ሁላችንም የዝማሬ አገልግሎትን በደንብ መከታተል እና መደገፍ አለብን💔

    • @tewodrosabate7377
      @tewodrosabate7377 Před 7 měsíci +1

      WUST BIRR YIZEREFAL AGELGAYOCHACHIN YIHEWU ENDEMINAYEWU NEWU...... TEY BETEKIRSTIAN ASTEDADERISHIN ASTEKAKIYI

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před 7 měsíci +85

    እግዚአብሔር እሚወደውን በቤቱ ፀንቶ የሚኖረውን ይፈትናል መጨረሻህን የድግል ማርያም ልጅ ያሳምርልህ

  • @sebletmene8539
    @sebletmene8539 Před 7 měsíci +61

    ልድታ ማርያም ታበርታህ ወንድማችን ❤❤❤አትጨክኖ እንረዳው ወገኖች 😢የተዋህዶ ልጆች

  • @genayal4277
    @genayal4277 Před 7 měsíci +74

    የኔ ጌታ እማምላክ ካንተ ጋር ትሁን እቅፍ ድግፍ ታርግህ እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው ደሞ ትህትናህ ደስ ሲል አይዞህ እግዚአብሔር ሁሉን ያመቻቻል በርታ የኔ ወንድም በእምነትህ ያፅና

  • @Buzhayew
    @Buzhayew Před 7 měsíci +42

    እመብርህን እልሁ ትብልህ እይዙህ ሲጣል እንድእዮብ ትግስትህን ሊፍትንህ ነው ብርታ

  • @user-qz8lf7yh1o
    @user-qz8lf7yh1o Před 5 měsíci +1

    የተዋህዶ ልጆች ሁላችንም ወንድማችንን እንርዳው🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እውነት አንጀቴን ነው የበላኝ!!!!!!!አደራ በትንሹ 100 ብር ብንረዳው ወንድማችን ጥሩ ቦታ ይርሳል ብዙ ሰው ያተርፍበታል!!! እመብረሃን ከክፉ ነገር ሁላ ትጠብቅህ!!!🥰🥰🥰 ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!! በቤቱ ያፅናህ!!!! አይዞህ ወንድማችን በርታ🥰🥰🥰

  • @Dilayehu21
    @Dilayehu21 Před 7 měsíci +19

    እኛ ለእኛ ተነሳስተን እንደዚ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉትን መደገፍና መበርታት አለብን ብዙ ዘማሪያን እንደዚህ የምችገሩ አሉ

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i Před 4 měsíci

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ ፅኑ ሰው እኔ አለሁ እንጂ ወይ ከነፍሴ ወይ ከስጋየ አልሆንኩ እንዲሁ የምባዝን

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před 7 měsíci +6

    የኔስ እንባ አለቀ 😭😭😭😭 የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ሰበብ ይዘዝልህ አይዞህ ወንድሜ ሁላችንም እናግዝሀለን 😢

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před 7 měsíci +37

    የነገዋ ልደታ ማርያም ትድረስልህ ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @user-tl6pb1lb5y
    @user-tl6pb1lb5y Před 7 měsíci +36

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ለልደታ ለማርያም በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤ወንድም ዓለም እንዲህ ያከበርካት በጥዑም ዜማ ያዜምክላት ድንግል አለሁ ትበልህ አይዞህ ወንድሜ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 7 měsíci

      ❤❤❤❤እናቴ ማርያማ የልብክን መሻት ቴፈፅም❤

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 Před 7 měsíci +4

    ያያ እግዚአብሔር ይባርክህ! ዘማሪ አበቃ ፅናትህ የሚገርም፣ አንደበትህ የሚጣፍጥ መልካም ልጅህ ነህና እግዚአብሔር ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ የልብህንም መሻት ይፈፅምልህ። የጭንቅ አማላጇ ከጎንህ ትቁምልህ። አይዞህ!!!

  • @user-ms1tj3zv6l
    @user-ms1tj3zv6l Před 7 měsíci +27

    ኦፍፍፍፍ የኔ ወንድም ልብ ይነካል አነጋገሩ ወንድ ልጅ ሢያለቅስ በጣም ይጨንቃል እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክል አይዞህ ኦርቶዶክሳውያን ከጎንህ ነን

  • @user-ie2ry1im6c
    @user-ie2ry1im6c Před 7 měsíci +10

    በስመአብ ደስ የሚል ድምፅ ልደታ ማርያም የጎደውን ትሙላልህ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @HbjbbBhvjnb-hb6ou
    @HbjbbBhvjnb-hb6ou Před 7 měsíci +1

    ወይኔ ዘማሪ አበቃ ወላይታ አብረን በአንድ መድረክ አገልግለናል አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 Před 7 měsíci +5

    የዛሬዋ ልደታ ለማርያም ከፍ ከፍ ከፍ ታድርግህ የአሰብከውን ሁሉ ትፈፀምልህ አምላከ እሰራኤል እባህን ያብሰው የሆነው ሁሉ ለፀጋነው 💞😘🌹

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před 7 měsíci +18

    ያያ ቲክቶኩ ሊንኩ አስቀምጡ አልበሙም እግዚአብሔር ከፈቀደ በእራሱ ዮቱብ እንድትለቁልን እናበርታታዋለን 😢❤❤❤

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před 7 měsíci +1

    አልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማረ መላከን ያሰማልን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 7 měsíci +26

    በእውነት እንዲት ደስ የሚል ዝማሬ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አይዞክ ልደታ አለማርያም እምባህን ታብስልህ አይዞክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 7 měsíci

    የጠራሃት ልደታ ለማርያም አታሳፍርህም እግዚአብሔር እንባህን ያብስልህ እውነት ነው አምላካችን ታሪክህ እንደሚቀይረው

  • @kinfeYemareyam-iw7mq
    @kinfeYemareyam-iw7mq Před 7 měsíci +1

    እመብርሀን ወደ ከፍታ ታወጣሀለች አይዞክ ሁሉም ያልፋል

  • @ንማጀ
    @ንማጀ Před 6 měsíci

    የልደታ ማርያም ታበርተኽ ወንድማችን እሷ ከጎንህ ትቁም ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እናበረታዉ💔

  • @user-et6is8yb1i
    @user-et6is8yb1i Před 7 měsíci +10

    የኔ አባት ልደታ ለማርያም ሁሌም ካንተ ጋር ትሁን ቀን ያስጎነብሳል እግዚአበሔር ያነሳል የማያልፍ ቀን የለም አይዞህ ወንድሜ አቅም ያለው በገንዘብ በገንዘብ ለመርዳት አቅም የሌለን በፀሎት ወንድማችን እናግዘው

  • @Tsi541
    @Tsi541 Před 7 měsíci

    ዳይ ወደ ቁም ነገሩ እኔ ገና ማድመጤ ነው እንርዳው መድሃንያለም ሰው ያድርገን በእውነት❤

  • @user-ch8yx3cq3o
    @user-ch8yx3cq3o Před 7 měsíci +1

    የኔ አባት እባዬን መቆጣጠር ያቃተኝ ማርያምን😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እመብርሀን ታሪክን ትቀይረው የኔ አባት ኡፍፍ😢😢

  • @marthat6031
    @marthat6031 Před 7 měsíci +15

    ወንድሜ የምትዘምርለት አምላክ ታሪክህን ይቀይረው እመቤቴ ድንግል ማሪያም ከነልጇ ትድረስልህ አይዞህ ብሩህ ቀን ይመጣል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏽❤️

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 7 měsíci +1

    በጣም ጠንካራ ልጅ እግዚአብሔር አልበምህን ጨርሰህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @zeniworku7388
    @zeniworku7388 Před 7 měsíci +12

    በስማም በእውነት አብሶ የልደታ ማርያም መዝሙር ይነዝራል በጣም የሚጥም ድምፅና ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይጨምርልህ ወንድሜ በርታ

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa Před 7 měsíci +4

    የእዉነት መመረጥ ነዉ እድህ በችግር ሁኖ እግዚያአቤሄር ከዚህም በላይ ጸጋዉን ያብዛልህ በርታ ወድማችን ካተ ብዙ ነገር ተምረናል እንማራለን የተዋህዶ ልጆች ወድማችነን እናበረታታዉ ባለን አቅም ለኛዉ ነዉ እሚጠቅመን

  • @tigisttsegaw708
    @tigisttsegaw708 Před 7 měsíci +1

    ወድሜ አተ በቃ ፈተናህን ጨረስክ ማለት ይቻላል መመረጥህን አረጋግጠሀል 💚💛❤️

  • @danielmoges587
    @danielmoges587 Před 7 měsíci +7

    የጭንቅ አማላጂቱ ልደታ ማርያም እንባህን ታብስልህ የአሰብከውን ታሳካልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @weynikuskwam8712
    @weynikuskwam8712 Před 7 měsíci

    ወንድሜ እመብርሀን ትርዳህ ያሳደገችህ ልደታ ማሪያም ትርዳ ይችህ ጊዜ ታልፋለች ሊነጋ ሲል ይጨልማል ይች ግዜ አልፋ እግዚአብሔርን የምታመሰግንበት ይመጣል

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před 7 měsíci +4

    ጣይመ መላእክት ዝማሬ ዳዊትን ያሳማልን ወድማችን አይዞህ ለደታ ለማርያም ፍጻሜህን ያሳምርልህ መቼም ቢሆን የድንግል ማርያም ልጅ መቼም ቢሆን አይጥልህም ፍጻሜህ ያምራል ጠክር ወድም ዓለም🙏🙏✝️

  • @seble6210
    @seble6210 Před 7 měsíci +3

    ውይይይ የኔ አባት 😢😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ አይዞህ ፈተናዎች ሁሉ ለበጎ ናቸው❤❤❤❤

  • @etagubezabeh1947
    @etagubezabeh1947 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈተናዬ አበቃ
    ከእንግዲህ አይመጣም ያለፍኩት ሰቆቃ
    ስሟ የሚጣፍጠኝ ደርሳልኝ እምዬ
    እግዚአብሔር የሰጠኝ ተገልጿል ፀጋዬ፡፡
    ከእንግዲህ አልሰጋም ተሳክቷል ምኞቴ
    ስለደረሱልኝእግዚአብሔር አባቴ ማርያም እናቴ፡፡

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር መልካም ስራ ያገናኝህ አንተ ተለውጠህ ሰው የምትለውጥበት

  • @nooreth6602
    @nooreth6602 Před 7 měsíci +1

    ጀግና ነህ እኮ አታልቅስ ወንድሜ አይዞህ የወደደውን ነው የሚፈትነው ❤❤❤❤❤

  • @helinadebebe3899
    @helinadebebe3899 Před 7 měsíci +1

    አይዞሕ ወንድሜ ትልቅ ፀጋ አለሕ በርታ የእግዚአብሔር የሆነ ስራው ትክክል የሆነ ሑሉ ይፈተናል ተስፋ እንዳትቆርጥ በርታ

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 Před 7 měsíci +8

    ከሁሉ የሚበልጥ ጤናህን ሰጥቶሀል ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ስለሚወድህ ነው ሁሉም ይልፋል ፀንተህ ስላገኘህ ታሪክህን ይለውጠዋል

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉ ያብዛልን ወድማች ምነኛ መታደል ነዉ😢😢😢😢 አይ እኔም ሠዉ እባላለሁ ምንም ሳይጎለኝ ሁሌ የማማርር አንተ ግን ምስጋና ከአንደበትህ አይጠፋም እህት ወድሞቼ የተዋህዶ ልጆች አነሰ በዛ ሳንል ወድማችንን ከፈጣሪ በታች እናግዘዉ በወላዲተ አምላክ ይሁንብን😢😢😢😢 የሚበረታታ ጠካራ ወድማችንን እናበረታተዉ እህቶቼ ወድሞቼ 🙏🙏🙏🙏እመብረሀን ትጠብቅህ ወድም አለም

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj Před 7 měsíci +20

    እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል በፈተና ፅና ይሁን ለበጎ ነው❤❤❤

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar3727 Před 7 měsíci +5

    በእውነት መታደል ነው በእውነት መመረጥነው የዚን ያህል ጥንካሬ እመብርሃን በለተ ቀኗ ከሃጥያት ውጪ የልብህን መሻት ታስፈፅምልህ የኔ ወድም እግዚአብሔር ታሬክህ ቀይሮልህ ያሳየን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @user-vu8du3yo1y
    @user-vu8du3yo1y Před 7 měsíci +12

    እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ቸሩ ክርስቶስ አምላካችን እግዚአብሔር ታላቅ ነው አይዞክ አምላክህ አያሳፍርህም 😢😢

  • @tgjimma
    @tgjimma Před 7 měsíci +9

    አይዞህ ወንድማችን ከፍታ ላይ ያስቀምጥሃል የምንችለውንም እናደርጋለን በርታልን ሁሌም በእውነት በመንገዱ የሚሄድ መረማመጃው ጠባብ ነው በርታልን ወንድማችን❤❤❤

  • @eden.t1578
    @eden.t1578 Před 7 měsíci +25

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም፣ጊዜ ለ ኩሉ፣ ልደታ ማርያም ትጎብኝህ።❤

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před 7 měsíci +2

    ችግር መጥፎ ነው የኔ ወንድም የኔ አንገት ይሰበር 😢😢😢 ግን እግዚአብሔር ቀን አለው ያደርግሀል ቀና በጣም እድለኛ ነህ መፈተንህ ለበጎ ነው

  • @yodibayu
    @yodibayu Před 7 měsíci +3

    ልደትዬ ማርያም ከአንተ ጋር ትሁን የኔ ጀግና ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ንጉሥ ነው ደግሞ የሚመስለው በእውነት ድምፁ እራሱ በሥላሴ ስም ንጉሥ እዮብ ነው እንደውም ስምህ ከአሁን በኋላ እኔ እየበላሁ አንተ ፆምህን አታድርም አይዞህ የኔ ወንድም አይዞህ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 7 měsíci +4

    ወይኔ ፅናትህ በማርያም አስለቀስከኝ የምታምናት ኪዳነምህረት ያሰብከውን ታድርግልህ

  • @tiblestarega4391
    @tiblestarega4391 Před 3 měsíci

    እመብረሀን ከአንተ ጋር ትሁን😢😢 የመላእክት ዜማ ያሰማልን

  • @bereketengedashet5830
    @bereketengedashet5830 Před 7 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @daginetambaye7836
    @daginetambaye7836 Před 7 měsíci +22

    ዝማሬ መላአክትን ያሳመልን ወንድማችን ቀል ገብቶ ቀሉን የማያጥፍ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ነው ።

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před 7 měsíci +6

    እመብርሓን ከፍ ታድርግህ እሷ ትጎብኝህ ከባድ ነው ህይወት ግን እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ግን እመን መጨረሻህ ውብ ነው የሚሆነው አንተ ም በፆም በፀሎት ትጋ መልካም ይሆናል ሁሉም 🙏

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t Před 7 měsíci +1

    ያመንካት ልደታ ማርም ትግባ ወደ ቤትህ እና ወደ ህይወትህ

  • @gedam626
    @gedam626 Před 7 měsíci +8

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ያግልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒

  • @user-eu4tm3pg6y
    @user-eu4tm3pg6y Před 7 měsíci +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወድማችን ሁሉም ለበጎ ነው አይዞህ ያልፋል እግዚአብሔር የወደደውን ነው ሚፈትነው⛪🙏⛪🙏⛪🙏⛪🙏⛪🙏⛪💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 Před 7 měsíci +10

    ያያ እመብርሀን ይጠብቅልን ይሄን የመሰለ ልጅ ከልብህ ስላስታወስከው እሱንም ልደትዬ ይጠብቅልን❤❤❤።

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Před 7 měsíci +8

    በርታ ወንድም አለም ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል እህቶቼ በስደት ያላችሁ ሁለት ልጆች እፈልጋለሁ ከእኔ ጋር 3ሆነን የ6ወር የቤት ኪራይ እንክፈልለት 😢

  • @benezementube2119
    @benezementube2119 Před 7 měsíci +13

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ምን አይነት ስጦታ ነው በእመአምላክ
    ማርያምን ይህ ሁሉ አልፎ ታሪክ ሆኖ ታወራዋለህ🙏

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 7 měsíci +17

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቅርብ ቀን የመዝሙር አልበምሕ ወቶ ለማዳመጥና ለማመስገን ያብቃን

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Před 7 měsíci +7

    እሚገርም ድምፅ ነው እግዚአብሔር የስውጠው አይዞህ እናግዝህለን ኑ የማዳም ቅመሞች ወንድማችንን እናግዘው ስንት ብር ነው ፕሮዲዮስ ለማድረግ የሚያስፈልግህ ???

  • @user-tk6yz8di3j
    @user-tk6yz8di3j Před 7 měsíci +1

    አዉነት ፈጣሪ አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ቀን አለዉ

  • @user-kv4fr3ue2w
    @user-kv4fr3ue2w Před 7 měsíci

    ድንግል ማርያም ታብረታህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ👏👏👏❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 7 měsíci

    ልታማ ማሪያም የሚሣናት ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር መጨርሻህን ያሣምርልህ

  • @semeneshtekele6478
    @semeneshtekele6478 Před 6 měsíci

    እጅግ በጣም ግሩም ዝማሬ ነው ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @user-nb5yk3cj1g
    @user-nb5yk3cj1g Před 7 měsíci +1

    የሚንችለውን እናግዛለን አንተ በርታ ወንድማችን
    ዕዮብን በፍተና የጠና አምላክ አንተንም ያጥናህ
    እመቤቴ አብዝታ አብዝታ አብዝታ ትባርክህ የቸገርክበት ሁሉ ነገ የሚያልፍ አቧራ ነው
    ትልቁን ነገር ተሰጥቷል ወንድሚ
    እመቤቴን ይዞ ተርቦም ተጠምቶም ታርዞ የቀረ የለም
    ነገ ላንተ እርግጠኛ ነኝ ሌላ ታሪክ አለ ።

  • @atalayngatu9457
    @atalayngatu9457 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር የሚፈትነን እኛን ለማጠንከርነው እግዚአብሔር ሁሌም ለኛ ያስብልናል አይዞህ ወንድማለም😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c Před 7 měsíci

    ' ዝማሪ መልዕክት ያሰማል ልደታ ማርያም የልብህን መሻት ትሙላልህ

  • @user-ze7ql6gs4j
    @user-ze7ql6gs4j Před 7 měsíci +11

    ኣቤት ድምፅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @user-hu4xg7ld7w
    @user-hu4xg7ld7w Před 7 měsíci +1

    ወንድሜ😢አይዞን ያልፍል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም አለሜ❤❤❤
    ያያ አደራ ደስ ብሎት ማየት እፈልጋለሁ በድጋሜ እንዲታቀርብልን❤❤❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před 7 měsíci +1

    አፈር ልብላ ወንድሜ ይህም ያልፋል😢😢😢 ያያ አንተም ትለያለህ ማርያምን

  • @user-sr9tf4jv9g
    @user-sr9tf4jv9g Před 7 měsíci

    ያያ እዉነት ልደታ ማሪያም ዉለታህን ትክፈል እኔ ሌላ ምንም አልልም አበቃን በአገልግሎቱ አዉቀዋለሁኝ እዉነት ጎበዝ ልጅ ነዉ በተቻለን አቅም እንርዳዉ

  • @GannatSantayew
    @GannatSantayew Před 6 měsíci

    አይዞ ፈተና ሁሉ ለበጎነው ተሻለ ነገር እግዚአብሔር አዘጋቷልሃል ❤️❤️

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 Před 7 měsíci

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይዞህ የእንደገና አምላክ አለ

  • @millionmulu3852
    @millionmulu3852 Před 7 měsíci +1

    አዲስ አበባ እንዲህ እየተቸገረ ከመኖር ከዚህ በተሻለ እንዲያገለግል ወደ ትውልድ ቦታው ወደሚያውቀው ወደ ተወለደበት ቢመለስ የተሻለ ይመስለኛል።

  • @tamiradmasu9464
    @tamiradmasu9464 Před 7 měsíci +2

    በፈተና የሚፀና እሱ የተባረከ ነው።

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Před 7 měsíci

    አልቅሼ ጀምሬው አልቅሼ ጨረስኩት😢😢😢😢😢 ቃል እርወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 Před 7 měsíci +5

    እመብርሀን አለሁ ትበለህ ወድማችን ሁሉም ለበጎነዉ ሁሉም ያለፋል በረታልን እግዚአቢሔር ፍጻሜህን ታሳምረልን አሜን ዝማሬመላይክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 7 měsíci +1

    ማርያምን በውነት ይገራማል የኔውድ ውድም .እማምላክ ውሌም ከጎንክ ትሁን አይዞክ ምናለህ እኔ ይዲሳባልጅ ብሆን .ማርያምን አድ ክላስ ቤት ብላሽ እድኖርበት ለቅልክ ነበር ያለውት ክፍለሀገራ ነው አሰላ እማምላክ የጎደለውን ትሙላልክ ወድሜ❤❤❤ባተ ብራታትን አየው

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Před 7 měsíci +10

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በርታ ወንደማችሀን ልደታ ማሪያም ልጆቻን አትጥልም እንኮን በስጋ ለነብሳችሀን ቆማልን የለ፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን🥰🥰🥰

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek Před 7 měsíci

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ወድማችን ቃል ኢወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @tigist2412
    @tigist2412 Před 7 měsíci

    ዜማሬ መላእክት ወንደማችን እመአማላክ በምልጀው ተርክህን ትቅሪ❤❤❤

  • @user-vs7yf7uo5f
    @user-vs7yf7uo5f Před 7 měsíci +1

    ልድታ ማሪያም ተበርታህ ወንድማችን❤❤

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov Před 7 měsíci +1

    ቃለህይወትያሰማልንእመብርአንታጠንክርክ

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Před 7 měsíci +2

    በእውነቱ ፀጋህን ያብዛልህ እግዝአብሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ በእውነቱፀጋህንያብዛልህእግዝአብሄርመጨረሻህንያሳምርልህ

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 Před 7 měsíci

    አቤ እኔ አፈር ልብላልህ ምን አድርገውህ ነው እንዲህ ከርታታ የሆንከው?
    እኔ ማመን አቅቶኛል ዘማሪ አበቃ ጸጋዬ እስከ ቁጥር 2 መዝሙር ሰርቷልኮ ያውም ዜማ ግጥም እራሱ እየደረሰ ወይኔ አቤ ወንድሜ የሰፈሬ ልጅ
    ኧረ ምን ጉድ ነው ?
    ምን የመሳሰሉ ቤተሰብ እያሉህ እንዲህ መቸገርህ ወዮ እሙ ልጅሽ እንዲህ እራበኝ ሲል ሰምተሽ ምን ይሰማሽ ይሆን ።
    ኧረ ምን አዙረውብህ ነው አቤዋ ይህን የመሰለ ጸጋ ይዘህ ። አንተ መድረክ ለይ ስትወጣ ሳሩ ቅጠሉ አብሮህ ነው ሚዘምረው አቤት ጸጋ አቤት መድረክ አያያዝ የወላይታ ሶዶ አድባራት ይመስክሩ አቤ ወየው ወንድሜ የወላይታ ሶዶ ህዝብ ይወድሃል
    ዩቲዩብ ክፈት በቲክቶክ ና ብዙ ሰው ይረዳሃል
    እንዲህ በዚህ አይነት ስላየውህ ካየውህ ጀምሮ አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ ከፍቶኛል 😢😢😢 አቤ ሁሉም ያልፋል አይዞኝ ከጎንህ ነን

  • @adeym3481
    @adeym3481 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤ yene Abat Egziabiher yirdahhh 😢😢😢😢😢😢

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Před 7 měsíci +12

    የመላህክትን ዝማሬ ያስማልን ውንድማችን የማያልፍ የለም በርታ

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 Před 7 měsíci

    ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @genetdubai3496
    @genetdubai3496 Před 7 měsíci +1

    አምላከ ቅዱሳን ይረዳህ እመብርሃን የልብህ🙏💚💛❤ ትርዳህ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 7 měsíci

    Wondme Zimare melaket yasemalin 🙏💕💕💕🙏🙏🙏Kidst Dingle Mariam enate mogos tila kelela tihunh ayzoh yalfal lebego new 🙏💖💖💖💖🙏

  • @ghshhsb2001
    @ghshhsb2001 Před 7 měsíci

    ወንድማችን እግዚአብሄር ያግዝህ ትልቅ ቦታ እደምደርስ አምናለሁ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 7 měsíci

    እመቤቴ ከነልጃ ታሪክህን እይወትክን ትቀይርልክ ይቀየራል ደግሞ ክርስታያን
    ይፈተናል ሁሉም ለበጎ ነው ነገ ሌላ ቀን ነው ይሄን መክሊትህን እግዛቤር ይወደስበት አይዞክ ያልፋል ተስፋ እንዳትቆርጥ❤❤❤❤❤

  • @user-cs4pw4be2l
    @user-cs4pw4be2l Před 7 měsíci

    ዝማሪ መላክ ያሠማልን ወድማችን አይዞኝ ሁሉምያልፋል እመብርሀን አትለይህ

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Před 7 měsíci

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏽 አስለቀስከኝ ወንድሜ አይዞህ በቸሩ እግዚአብሔር ህይወትህ ይቀየራል አያያ ዘርህ ይባረክ እደራህን እእንድ ነገር አስይዘው ልደታ ማሪያም እራሷ ናት ያገናኘችህ

  • @dirquzemen
    @dirquzemen Před 7 měsíci +1

    እውነት ከጨለማ ቦሃላ ብርሃን እንደሚወጣልህ አምናለው የጌታዬ እናት ቅድስት ልደታ ትጎብኝህ

  • @bezaworktesfaye9095
    @bezaworktesfaye9095 Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏