እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 01. 2022
  • memher Tesfaye Abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Komentáře • 1,1K

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f Před 2 lety +719

    መምህር ተስፋዬ የእውነት የክርስትና ህይወትን በደንብ እንዳውቅ ያደረገኝ የሰው ልጅ በቀላሉ መውጣት ከማይችልበት ሱስ ውስጥ የወጣሁት በሱ አስምህሮ ነው ስለስግደት ስለ መቁጠሪያ እና ስለ መናፍስት ውጊያ የተማርኩት ከሱ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጠው በእውነት

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d Před 2 lety +290

    መምህር ተስፋዬ ማለት በዚህ ዘመን ካሉ መምህራን የሚስተካከላቸው የለም። በእውነት ለቁርባን ሰዎችን ማብቃት ቀላል አይደለም፣ሰዎችን ተግባራዊ ክርስቲያን ማድረግ ቀላል አይደለም በተለይ ለቅድስና ማብቃት ደግሞ እጅግ በጣም እንድወዳቸው ካደረገኝ ስራቸው ዋናው ነው።

    • @shadiuae5761
      @shadiuae5761 Před 2 lety +3

      👍👍👍👍

    • @meronalimu1057
      @meronalimu1057 Před 2 lety +2

      Betikile

    • @alemmola2895
      @alemmola2895 Před 2 lety +6

      ኤኔራ እሜለሱ መዉጣት ከማልቺለዉ ሂሆት ነዉ የወጣሁት ፈጣሪ አድሜዘመኑነዪባርክልን

    • @ethio7706
      @ethio7706 Před 2 lety +2

      በሰው ሚዛን ሊሆን ይችላል በእግዚአብሔር ግን አናውቅም እንዲህ እያልን መምህራንን አንዱን ከፍ ሌላውን ዝቅ ማድረግ የክርስትያን ፀባይ አይደለም

    • @user-fr9vd4or4d
      @user-fr9vd4or4d Před 2 lety +1

      @@ethio7706 ባለሰላሳ ፣ ባለስድሳና ባለመቶ ሁሉም እኩል አይደሉም

  • @mekonin7988
    @mekonin7988 Před 2 lety +260

    ደስ ሲል ያልገባቸው እስኪ ያዳምጡት የእመብርሃን ልጆች ታምራላቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 2 lety +78

    ሉሌ ምርጥሰው ላንተ ያለኝ ክብር ብዙ ነው መምህር ተስፍዬ እድሜ ይስጥልን ባንተ ትምርት ለንስሀ ለፆምና ስግደት በቅቻለሁ ተመስገን

  • @tesfaaa2487
    @tesfaaa2487 Před 2 lety +150

    መምህራችን ማቂያ ደውላችን የስደት አባታችን ወድማችን ተስፍሽዬ ሺ አመት ኑርልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +177

    ተስፋ አለኝ መምህር ግርማ እንደሚጋበዙ እኛ ኦርቶዶክስያዊያን አንድ መሆን አለብን መከባበር መዋደድ መመካከር አንድ መሆን አለብን❤💐💐💐ሉሌ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤💐

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +160

    መምህራችን የሰደተኞች አባት እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ና የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ
    ኑኑኑ እንማር የመምህር ተሰፋዬ ፍሬዎች

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 Před 2 lety +6

      መተናል እህታችን ገጠመኙስ ተለቃል እንዴ

    • @user-gh6oy7jv2v
      @user-gh6oy7jv2v Před 2 lety +3

      @@masigirma5030 ገና ነው መሰለኝ የለም

    • @lamyaaaa1718
      @lamyaaaa1718 Před 2 lety +2

      የአግዚአብሄር ፍሪዎችነን አትሳሳቱ

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 Před 2 lety +1

      @@lamyaaaa1718 ማለት እልገባንም እህት

    • @user-fz6fl3tz8q
      @user-fz6fl3tz8q Před 2 lety +4

      ልክ ናት ምን ታጣምማለህ መልካሙን ፍሬ እንድንቀምስ ከእግዚእብሔር ቀጥሎ የሱ ፍሬ ነን እሱ ባይኖር እኔ አሁን ያለሁበትን መንፈሳዊ ህይወት ይኖረኛል ብየ አላስብም

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +66

    እኔማ ሁሌም እንደምልህ እመብርሀን ትጠብቅህ ውድ መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ #እማምላክን ልዬ ሰው ነህ ።
    ባንተ ሂወቴ ተቀይሮአል

    • @user-cg1ku6sr5z
      @user-cg1ku6sr5z Před rokem

      ምኖ በግዛብሄር ይሻልል እንጂ እመብርሃንስ ደብተራ ለጊዜ እንጂ ለወደፊት ኣይበጂም።

  • @user-vm9zm3br4l
    @user-vm9zm3br4l Před 2 lety +107

    ዋው ህይወቴን በሚያቀርባቸው በገጠመኙ የቀየረልኝ ድንቅ መምህር በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ብዙ ነብሶች ተርፈዋል ባንተ ትምህርት
    ወንድሜ ልዑል ሰገድክም ይህን የመሰለ ውድ ወንድማችንን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety +81

    መስክሩ ወገኖቼ በመምህር ተስፋዬ ለንሰሃ የበቃቹ ስቶቻችንን እደለወጠ አለምም ጠላትም ይወቅ ❗️❗️❗️❗️❗️

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 Před 2 lety +2

      Tilikil

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 Před 2 lety +3

      እኔ አንዳ ነኝ ሁሌም እመሰክራለሁ እስከ ለተ ሞቴ ፈጣሪ በሱ ላይ አድሮ መለኝ!!!

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 Před 2 lety +2

      @@libanosferew1333 እግዚያብሔር ይመስገን እውነትነው የርኩሰት ህይወታችን በሱላይ አድሮ ቅደስ አምላካችንን መልሶናል ይመስገን ቅዱስ ስሙ አሜን

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před 2 lety +2

      እሺ ልክ ነዉ

    • @user-wt6wm5wh6m
      @user-wt6wm5wh6m Před 2 lety

      እኛ ሁላችንም በኔ ጎን ያሉት ብዛታቸው😭

  • @user-hr2ts9rl7v
    @user-hr2ts9rl7v Před 2 lety +72

    እጅግ በጣም ደስ ይላል መምህር ተስፋዬ አበራ እጅግ በጣም ከምወዳቸው እና ከማከብራራቸው መምህራን መካከል አንዱ ነው ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +57

    ከመምህሮች ሁሉ ይለያል እኮ የኛ እንቁ መምህር የእማ ፍቅር ልጅ ስወድህ እዩልኝ እስኪ ግርማ ሞገስ ትህትና ፍቅር በፍቅር ብቻ መምህርዬ በእውነት እንወድሃለን

  • @user-qv1yr9sn5m
    @user-qv1yr9sn5m Před 2 lety +46

    ዘማሪ ሎሌ ቋንቋዬነሽ. በእውነት እግዚአብሔር. ያክብርልን.
    እንቁ መምህራችን ስላቀረብክን እግዚአብሔር. ያክብርልን. በእውነት. በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም. ነው ደስ የሚለው

  • @tsehaynega7675
    @tsehaynega7675 Před 2 lety +78

    የተዋህዶ ዑንቅ ውድ መምህራችን መምህር ተስፋየ አበራ (ተስፋ ስላሴ) ከዚህ ዘመን ሰባክያን ይለያል: የተዋህዶ ስጦታ ነው :እግ ዛቢሄ ር በጸጋ ው ና በ መጎሱ ያኑርልን :እማ ፍቅር ከፍተናዎች ሁሉ ትጠ ብቅህ :ረጀ ም እድሜ ጠ, ና ይስጥህ ::🙏

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k Před 2 lety +92

    የእውነት መቸ ነው የሚለቀቀው እያልኩ ቸኩየ ነበር እንኳን ደና መጣህ መምህራችን መምህር ተስፍየ እግዚአብሔር ይስጥልን ዘማሪ ሉዑል ሰገድ ወድማችን

  • @user-re6fb4kz6g
    @user-re6fb4kz6g Před 2 lety +50

    መምህር ተስፋየ ( ተስፋ ስላሴ )እንቁ መምህራችን የተዋህዶ ስጦታ የዳቢሎስ እራስ ምታት የተዋህዶ ልጆች የእኛ ስጦታ. የህይወት ስንክሳር መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ !!!

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 2 lety +75

    መምህራችን ባለውለታችን እንኳን ደና መጣክ ምርጥ እንግዳ ነው ደስ ብሎኛል የቁርጥ ቀን ልጅ እኮ ነው የመናፍስጥ ጠላት እድሜ ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 2 lety +35

    የመምህር ተስፋየ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ አሜንን መምህር ተስፊየን የሰጠን እግዛአብሄር ይመስገን

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t Před 2 lety +84

    በየቤተክርስቲያኑ በየ አድባራቱ ያስተምርልን ሕዝቡን መምሕር ተስፋዬ ። በመናፍስቱ ላይ ሕዝበ ክርስቲያንን መንቃት አለበት ። መምሕር ተስፋዬ እየዞረ ያስተምርልን ሕዝቡን የማንቂያ ደወል በ ሕዝቡን ላይ ማስተማር አለበት። በመናፍስትን ላይ ሕዝበ እግዚአብሔር ማቃት ማስተማር አለበት።

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s Před 2 lety +1

      🎉💯💯💯💯💯💯💯💯🕊️🕊️🌼🕊️🕊️🕊️👍👍

    • @asratyilma4746
      @asratyilma4746 Před 8 měsíci

      ኧረ ተው ስለ አጋንንት እንዱህ በጥልቀት መማር አስፈላጊ አይመስለኝም ። ምክንያቱም አጋንንት በኛ በእግአብሔር ልጆች ላይ መሰልጠን አይችልም ክፋቱ የተገለጠ ነው ነገር ግን እግዚአብሔርን ግን መማን በቂ ነው እሱን ለማሸነፍ!

    • @abadibula6962
      @abadibula6962 Před 7 měsíci

      ​@@asratyilma4746...Betkkl

  • @jerusalemsisay7132
    @jerusalemsisay7132 Před 2 lety +34

    መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጅ አንተ ማንም ያላስተዋለውን እና ያልተጋፈጠውን የደብተራን እና የእርኩስ መንፈስን ስራ አጋልጠሀል
    በእውነት በዚህ ሚዲያ ስላየሁህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ለጥንካሬህ እና ብርታትህ ፈጣሪ ከዚህም በላይ እንደሚያግዝህ ሙሉ እምነት አለኝ
    ልዑሌም ተረድተህ መምህርን ስላቀረብክልን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን
    በዚህ ስራ ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች አንድ ላይ በመተባበር መስራት አለብን

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před 2 lety +54

    በርቱ ብዙ ጊዜ መገፋፋት መነቃቀፍ ቤተክርስቲያንና ምእመን ተለያይቶ በጎሪጥ እየታዩ ነበር እንዲህ በቅንነት አንድ ስትሆኑ ደስ ይላል ሉኡሌ አንተ ከሁሉም ትለያለህ የቅናት መንፈስ የለብህም ንፁሁ ህሊና ያለህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነህ በርታ

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s Před 2 lety +1

      💯💯💯💯💯💯💯💯👍💯🌼💯💯💯💯🌼💯💯

  • @user-cv6fi5cj1j
    @user-cv6fi5cj1j Před 2 lety +50

    እንቁ 👍መምህራች እና ልዩ 👍ዘማሪያችን..... እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤ቆንጆ ትምህርት ነዉ 🙏🏻🙏🏻

  • @user-kb6lu1vi6m
    @user-kb6lu1vi6m Před 2 lety +61

    ሉሌ በጣም ነው ምወድህ መዝሙሮችህን እዬሰማው ነው ያደኩት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዛሬ ደግሞ በጣም ምወደውን መምህር ስላቀርብክልን በጣም አመሰግናለው መምህርት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ከ ክንፍ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን

  • @Fano44
    @Fano44 Před 2 lety +31

    መምህር ተስፋዬ (ተስፋ ስላሴ) በእውነት ስላንተ ምንም ቃል የለኝም ባንተ ትምህርት የመናፋስትን ሴራ አውቄ ህይወቴ ተቀይሯል እግዚአብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j Před 2 lety +49

    ሉሌቋንቋየነሽ ክበርልን
    እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝክልን መ ምህራችን መ/ምህር ተስፋየ አበራን 🙏🙏🙏 ለሁላችሁም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቅድስት ድንግልማርያም ትጠብቃችሁ አሜን፫🙏🙏🙏

  • @user-fx6gx2zy3j
    @user-fx6gx2zy3j Před 2 lety +74

    እስይ የኔ ብርቱ የማንቂያ ደውሌ ነህ መምህር እስኪ የማንቂያ ደውል ያቅርቡህ እውነትን ከፈለጉ ማህበረ ቅዱሳን፣EOTC ፣ ከመቃወም ቀርቦ መወያየት ይበልጣል ለሚድኑ እንቅፋት መስናክል የምትሆኑ ወዮላችሁ እውነትም ልዩ እንግዳ እንዲህ አንዱ አንዱን ሲያከብር ደስ ይላል እርስ በእርስ ስንነቃቀፍ ማየት ያሳፍራል በእውኑ መምህር ተስፋየ በአንተ ብዙ ተምረናል እንቁ መምህራን ነህ ሁሉም ጥቅስ ቢጠቅስ ጠላቱን ካላወቁ ችግር ነው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማንም አቅርብልን ወንድማችን ክፍል ሁለት እንጠብቃለን

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c Před 2 lety +4

      እውነት ነው ከመነቃቀፍ ብንከባበር ተሰብስበን ብንወያይ ጥሩ ነበር

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s Před 2 lety +1

      💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-ne3gl3fe5v
      @user-ne3gl3fe5v Před 5 měsíci

      ፡ ፣ 😢😢😢😢😢😢😢😢❤😮፣ ዦዮ ኖ

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 Před 2 lety +50

    የመምህር ገጠመኝ በተለይ እኛ ስደት ላይ ላለነው እንዴት ነብስ እንደ ዘራብን ልኡሌ ልነግርህ አልችልም በቃ አንዳንዱማ የሬሴ ገጠመኝ እስኪመስለኝ ድርሰ ተመስጬ የምሰማው አሁን ይመስገነው ሁሌ የማማር ሰው ነበርኩኝ አሁን ግን ያምልኮ ስግደት ጠዋትም ማታም መስገድ ከጀመርኩኝ ማመስገን ጀመርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-xt8xf6hv1h
      @user-xt8xf6hv1h Před 2 lety +2

      እኔም በውጩ አለም ነው የምኖረው በቅርብ ነው የመምህር ተስፋየን መስማት የጀመርኩት እና እግዛብሔር አምላክ እንዳንቺ ይፍቀድልኝ ለአምልኮ ስግደት እና ፅሎት እንዳደርግ::

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +31

    🌼🌼#መምህር ተስፋዬ አበራ የተዋሕዶ ዕቁ እዲሁም ለኔ በስደት የዳቢሎስን ሴራ እዳውቅ የርዳኝ ያነቃኝ ያስተማረኝ የመከረኝ ወድሜ እሱ ነው እጀግ የማከበርውና የምወደው መምህሬ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን እዲሁም ዘማሪያን ወድማችን ጸጋውን ያብዛላችሁ 💚💛❤💒💟💒💟🙏

  • @seble4194
    @seble4194 Před 2 lety +52

    ድንቅ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እራሴን ሀይማኖት ጠላቴን ማን እንደሆ ያሳወቀን ኧረ ስንቱ። ለመምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ወንድማችን ሉእል ሰገድ ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @Hewanamogne476
    @Hewanamogne476 Před 2 lety +24

    በጣም ደስ ብሎኛል ሕዝቡ መምህርየሚያስተምረውን ነገር በጭራሽ አያውቅም ገብቶ ማየት አለበት ሕዝቡን የሚያነቃ መምህር ነው በርቱ

  • @user-vt4co9sq8v
    @user-vt4co9sq8v Před 2 lety +17

    መምሕር ተስፋየ ማለት ከእግዚከብሔር የተሰጠን ትልቅ ስጦታችን ነው ለቡዙአመታት ከ10 አመቴ ጀምሬ በለዝቢያን በዝሙት በርኩሰት መንፈስ ስሰቃይ መንፈስ መሆኑን ያወኩት አሁን በመምሕርተስፋየ ትምሕርት ነው ንስሀ ገብቸ ጥላቴን እንድዋጋ የረዳኝ

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412

    የምንወድህ እንቁ መምህራችን አስተማሬያችን መካሬያችን እና ዝማሬ ሉልሰገድ እንኳን ደህና መጣቹሁ
    አንድላይ ስላየሆቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-nd4ld6tt1w
    @user-nd4ld6tt1w Před 2 lety +22

    ወይኔ መምህር እዉነት ገና ሳያችሁ ነው ደስ ያለኝ ከጠፋንበት እንድንመስ ያደረገን ይበልጥ ያንተ ትምርህት ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን ከነመላዉ ቤተሰብህን

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 Před 2 lety +19

    መምህር ተስፋዬ የኔን ህይወትና የቤተሰቤን ህይወት በሚያቀርባቸው ገጠመኝ በትምህርቶቹ የቀየረ፣ እኔንከነባለቤቴ እናት አባቴንም በቅዱስ ቁርባን ተወስነን እንድንኖር ለህይወታችን መቀየር ትልቅ አስተዋፅኦ ያደረገ የዘመናችን ሐዋርያ የሆነ ትልቅ መምህር ነው ።ረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነቤተሰቦቹ ይስጥልን።እናመሰግናለንዘመንህ ይባረክ።

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s Před 2 lety +39

    በእውነትቃለህይወት ያሠማልን መምህራኖቻችን ጠላታችንን አውቀን ከተኛንብት እድንነቃ እግዚአብሔር ባተበኩልስላ ስተማረን ክብርምስጋና ይገባዋል መምህራችን የማቱሳላን እድሜይስጥልን

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      🙏🙏🙏🙏👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🖕🖕👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Ha-sy2eb
    @Ha-sy2eb Před 2 lety +14

    ተመሰገን እባየ ነዉ የመጣዉ ይህን ማየቴ ደስብሎኛን መምህራችን እካን ደህና መጣህ

  • @zniuetho2307
    @zniuetho2307 Před 2 lety +13

    መምህር ተስፋዬ የተዋህዶ እንቁ እንኳን ደህና መጡ

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před 2 lety +42

    የምወዳቹ የተዋህዶ እንቁወች ሠላማቹ እንደ ምድር አሸዋ ብዚት ይበልልን 💞🙏🙏🙏

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 2 lety +29

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሉሌም ሰላምክ ይብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዲህ ነው በሀይማኖት መተባበር በርቱ ቀጥሉበት ❤❤❤🕊🕊

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +35

    መምህራችን በተዋህዶ ልጆች ተወዳጁ መምህር ተስፋዬ እንኳን ደና መጣ በዘማሪ በልዑል ሰገድ ዩቱ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችው አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯➕➕

  • @user-qd3ns2yg3k
    @user-qd3ns2yg3k Před 2 lety +23

    ቃል ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉ ያብዛላቹ መምህሮቼ

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před 2 lety +9

    ጠዋትና ማታ መፀለይ እንደሚገባኝ እና መስገድ እንዳለብኝ ያስተማረኝ እና ስለ መናፍስቱ አሰራር በደንብ እንዳውቅ የረዳኝ ያስተማረኝ መምህር በህይወቴ ላይ ለውጥ እንዳመጣ ያስተማረኝ የሰበከኝ መምህር ነው ። እረጅም እድሜን እመኝልሀለው መምህር ተስፋዬ አበራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ሎሌ አንተንም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጤናና በፀጋ ትጠብቅልኝ ።በእውነት ቤተሰቦችህንም ትጠብቅልህ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety +11

    መምህር ተስፋዬ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር የሰጠን ስንቶቻች አንቴ በምትአስተምሮ ትምህርት ከአጋንንት እስራት ተፈተን እኔ በአንቴ ትምህርት ነዉ ከገበዉበት ፈተና ከጨለማ ወደ ብርሃን የወጠሁት እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራጅም እድሜ ይስጥህ ሽ ዓመት ኑሪልን አሜን

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r Před 2 lety +16

    ሁለት የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን ፀጋውን ይብዛላችሁ ሉሌ መዝሙሮችህን ስወዳቸው መፅናኛየ ክፉ አይንካችሁ

  • @merry3355
    @merry3355 Před 2 lety +17

    Memhirachin is our gift day and night ..he teach us to do the right thing. and changed a lot of ... may God bless him...even he is very kind person sibeza..betam yasazinegnal.... its not easy ..he sucrificied his life for us....

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +14

    ሉዑሊ እናመስግናለን መምህር ተስፍዬ አተ እኮ ትለያለህ ስብከቱ ስለሚለይ ነው አቅርብልን የምንልህ የነበር ውድማችን

  • @user-ck3yt9pe2s
    @user-ck3yt9pe2s Před 2 lety +22

    አሜንአሜንአሜን ፀጋው ያብዛልች ያገለግልት ዘመናቸው ያቅይለልን እንወድቸዋልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 Před 2 lety +8

    አቤት መምህር ተስፋይ ስውድህ እኮ ክርስትናን እንዳውቅ ጣላትችንን እሩክስ መንፍስ እንዴት እንደምንዋጋ እፉፉፉ ደግሞ የማያቀርብቻው ገጠመኞች አቦ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክልን

  • @rediina
    @rediina Před 2 lety +8

    አረጅም እድሜ እና ጤና ለመምህራችን ቀሪዉ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 🙏🏽

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 2 lety +26

    እንኳን ለገና በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ያውርድልን። 👏👏👏😥😥🇪🇹🇪🇹በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @yosef_welde_hawareyat
    @yosef_welde_hawareyat Před 2 lety +5

    👏👏በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ዲ/ን ልዑል ሰገድ እናመሰግናለን። መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ያድልልን አንደበትህ የማይጠገበው መምህር በአደባባይ የተደረገውን ተጨዋወታችሁ እንጂ በየቤቱ ስንቱ ነቅቶ ጠላት ዲያቢሎስን ክዷል መሰለህ ለዚህ ምስክር አንዱ እኔ ነኝ እና እውነትን ይዞ መጓዝ ውጤቱ ይሄነው በርታልን 🙏

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k Před 2 lety +8

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ተስፍየ በእውነት ያንተን ትምህርት አይቶ ያልተቀየር የለም እቁ መምህራችን 👏
    ሁሉም ትውልድ በክፉ መንፈስ ተይዘናል 😭

  • @eteneshberbersa1812
    @eteneshberbersa1812 Před 2 lety +19

    ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል ! እንዳለው ጠቢቡ ሰሎሞን እግዚአብሔር ይመስገን::አሜን!

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Před 2 lety +18

    በእውነት. ከጭለመ ወደ ብርሃን መንገድ እየመርን ያአለው የመምህርችን ትምህርት ነው በእድሜና በፀጋ ያቆይልን በእውነት የእኛ በትር ነው

  • @user-pj6ls9se1l
    @user-pj6ls9se1l Před 2 lety +21

    አዋጅ አዋጅ መምህር ተስፋየ መቷል ኑ

  • @user-fo5wg2xl4x
    @user-fo5wg2xl4x Před 2 lety +5

    በእውነት መምህርዬ ተስፍሽዬ አባቴ ከአንተ ብዙ ብዙ ብዙ ተማርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜውን ጤናውን ይስጥህ ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ እድሜአቸውን ያርዝምልን

  • @tgiannanya8085
    @tgiannanya8085 Před 2 lety +14

    መምህር አንተን እና የመንፈስ አባትክን መምህር ግርማን አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤናን ለእኛ ለደካሞቹ ሲል ሰጥቶ በበረከታችሁ እና በምታስተምሩት ትምህርት ጠላታችን ዲያቢሎስን ለመቀጥቀጥ ያብቃን።በጣም እንወዳችሁዋለን የኛ እንቁዎች ትለያላችሁ።

  • @ethiovibe6248
    @ethiovibe6248 Před 2 lety +8

    መምህር እግዝአብሔር አብዘቶ ይባርክህ:: ባንተ በኩል ያስተማረኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: ክር ከማሰር ያለፈ ክርስትና ህይወትን ከማስተማር አልፎ እንድንተገብረው ስላረክ እግዝአብሔር ብድሩን ይክፈልክ🙏

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +7

    መመምህረ ተስፍየ የኛ እንቁ በሀይማኖቴ በሁሉም እድበረታ ያደረገኝ ያተ ትምህረት ነው አተን ለሰጠን እግዚአቢሔረይመመስገን
    እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    ዘማሪ ልኡል ሰገድ እግዚአቢሔረ ያክብረልን🙏👏❤❤

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety +4

    እግዚአብሔርን ያሳወቀኝ ሰው ነው በጣም ከወደቀ ሂወት ወጥቼ ብዙ ሱስ ትቼ የእግዚአብሔርን ሀይል አይቼ በስጋዎ ደሙ ተባርኬ ጠላቴን እንድረግጥ ያደረገኝ አስተማሪየ መካሬ ነው እግዚአብሔር በቤቱ
    ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእውነት ፣ሎሌም እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዲያቆን ልሁልሰገድ እንኮንዳናመጣችሁልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን

  • @user-kl9rp4vc9w
    @user-kl9rp4vc9w Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u Před 2 lety +6

    መምህረየ የእኛ እቁ እግዚአብሄር አምላክ በሄድክበት ሁሉ ጥበቃው አይለይህ ቅዱስ እሩፋኤል ይጠብቅህ አሜን(3)🤲❤ወድማችን አተንም ቃለሂወት ያሰማልን 🙏❤እንወዳቹሀለን❤❤🥰🥰🥰

  • @user-iv9nv4xc2w
    @user-iv9nv4xc2w Před 2 lety +9

    ዋው ሉሌ በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ ስላቀረክልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @dagemawitesfaye5625
    @dagemawitesfaye5625 Před 2 lety +5

    ሉሌ ወንድማችን በጣም በጣም እናመሰግናልን መምህራንን በዚህ መልኩ ስለመጣት ይህን ወጣት መምህር በማቅረበህ ደስ ብሎኛል ሁላችንም እሱ በነቃበት መልኩ ብንነቃ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ !!!

  • @user-zk3iv3qb8k
    @user-zk3iv3qb8k Před 2 lety +8

    ዞሬ እኮቸሩ መድሃኒአለም ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ድንቅ መምህር ነወ ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-fq4sj7eo7c
    @user-fq4sj7eo7c Před 2 lety +5

    መምህሮቼ ስወዳችሁ ልኡሌ የድንግል ማርያም የእማፍቅር ወዳጆች እንቁወቼ አብራችሁ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል ቃለ መጠየቁ ግሩም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ እንከታተል

  • @lakechsewnet5077
    @lakechsewnet5077 Před 2 lety +3

    አቤት !!ስታምሩ ከነሸክሜ የሚችለኝ አምላክ ይጠብቅልን እባክህ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እንዲቀርብ አድርግና ሁሉም ይዳን የአንተን መዝሙር የሱን ት/ት እየሰማን እንዳን እባክህ ያልታመመ የለም እረ አደራ ሰይፉ ያቅርብልን (ሰይፉ ፋንታሁን እይልን )በሉ ቀን ይስጠን ፈጣሪ ።

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Před 2 lety +9

    እንኳን በሰላም መጣቹህ በጣም እንወድሀለን የተዋሕዶ ንቁ መምህር ተሰፋየ

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 Před 2 lety +14

    መምህር ተስፋዬ በሌላም ሚድያ ይቅርብ እኛ በአሁን ስአት የሴጣን ማደሪያ እንዳንሆን ያደርገን እግዚያብሔር እሱ ላይ አድሮ ነው እድሜና ጤና ያድለው ጌታ

  • @user-fg4zr7pd4l
    @user-fg4zr7pd4l Před 2 lety +3

    ማነው መምህርን ሲያይ ሊደፋ ያለው መምህርየ እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጥልን ተማረክ እናመሰግን አለን መምህር ን ስላቀረብክልን በጣም ደስ ነው ያለኝ ማርያምን እረዝም እድሜ ይስጣችሁ

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Před 2 lety +2

    ጀግና መምህር ተስፋዬ አበራ ፣ ትርጉም ያለው የተኖረ የክርስትና ህይወት ያሳየን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 2 lety +3

    መምህር ተስፋዬ ልዩ ነህ ስለ በጎ ስራህ ልዑል እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈለው ፀጋውን እድሜውን ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን ከክፉ ይጥብቅህ ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያን ከልብ መምህር ተስፋዬን ስለ ጋበዝክልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher1711 Před 2 lety +10

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በጣም ደስየሚል የእግዛብሄር አገልጋዮች እድሜና ጤና ይስጣቹ ።

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Před 2 lety +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!
    የምንወዳችሁ የቤተክርስቲያን እንቁዎቻችን!
    እግዚአብሔር ያክብርልን ሉሌ እናመሰግናለን!
    የመምህር ተስፋዬ አስተምህሮ የብዙዎች መዳን ምክንያት የሆነ ብዞችን ከውጥንቅጥ ህይወት ወደ ቀጥተኛዋ ቀጭኗ መንገድ እያስተማረ የመለስ እየመለሰ ያለ ነዉ.!
    መምህር ተስፋዬ እጅግ የምንወደ የምናከብረዉ ወንድማችንም መካሪያችንም አስተማሪያችንም ነዉ! የምትወዳት ዕማ ፍቅር የዐገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ!
    ሉሌ እናመሰግናለን በጉጉት ስንጠብቃችሁ ነበር ቀጣዩንም በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-cz9mg4rj9t
    @user-cz9mg4rj9t Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን መምህር ተስፋ እና ዲ/ን ዘማሪ ሉልሰገድ እንኳን ደህና መጣችሁ ብዙ ነገር ተምረናል ለሁላችሁም የህይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫
    እኛም ደግም ከሰማነው ቅዱስ ቃል አንድትም ዘለላ ብትሆን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫ በርቱልን በክፍል ሁለት ያገናኘን አሜን ፫

  • @genetngus8510
    @genetngus8510 Před 2 lety +5

    በኡነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ መምህራችን በኡነት ባተ ትምህርት ብዙ ተምረናል ከባእድ አምልኮ ወጥተን እግዚአብሔርን እድናዉቅ ስላደረከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kalehiwettube429
    @kalehiwettube429 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ቋንቋዬ ነሽ 🙏 በጣም የምንወደዉ መምራችን አባታችን መካሪያችን ህይወታችን ያስተካከለልን ወደፈጣሪያች እንድንቀርብ ራሳችን እንድንፈትሽ ምክንያት የሆነን መምህር ተስፋዬ አበራ የመምህር ግርማ ፍሬ ስለአቀረብክልን ደስ ብሎናል ተባረክልን እናመሰግናለን🙏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 2 lety +2

    በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን !
    መምህር ተስፋዬ የክርስቶስ ሀዋርያ
    ክርስትናን በተግባር ያሳየን ወንድማችን። የሰው ችግር የሚገባው የእማ ፍቅር ልጅ እግዘብሔርን ይባርክህ !!!!!

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 Před 2 lety +2

    መምህር ተስፋየ የጠፉ ብዙ በጎችን የመለሠ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጂ ነዉ ። እኖድሀለን መምራችን ፈጣሪ ከነቤተሠቦችህ ይጠብቅህ አሜን 🤲

  • @mimikebede6943
    @mimikebede6943 Před 2 lety +5

    መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ """"""ለምድራችን መልካም ሰው ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-rb3cq8fo3o
      @user-rb3cq8fo3o Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @nkulutemesgen1834
    @nkulutemesgen1834 Před 2 lety +3

    የተግባር ክርስትና ያስተማረን የዘመናችን እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před 2 lety +2

    መምህር ተስፋዬ በእውነት እንቁ ነህ አንተ ስለ ተፈወስክ የሌሎችንም ቁስል እያከምክ ነው ቤተክርስቲያን ያስተማረችህን ያሳየችህን በተግባር እየፈፀምክ ነው። እንዳን ያሉትን ያብዛልን። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ በስራህ ሁሉ መድሐኒአለም ይቅደምልህ። በዚህ አጋጣሚ መምህር ግርማ የብዙዎችን ሂወት በትምህርታቸው በፈውስ አገልግሎታቸው የቀየሩ አባት ናቸው እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን። መምህር ግርማ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የፈወሰን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።እሳቸውን ስለሰጠኸን አምላካችን መድሐኒታችን እናመሰግንሃለን።እኔም ከሳቸው ተምሬ አርጋኖንን ማንበብ በፍቅር ነው የምወደው የእመቤታችንን ፍቅር የበፊቱ የበለጠ አሳድሮብኛል እግዚአብሔር ይመስገን። ወንድማችን ልዑሌ በጣም እናመሰግንሀለን።

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Před 2 lety +2

    ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ በጣም እንወድሃልን እናከብርሃለን ። መምህራችንን መምህር ተስፋዬ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ።መምህር ተስፋዬ ትምህርት ብዙ ተለውጠንበታል ወደ ቤ/ክርስቲያን ወደ ንስሐ እና የሰይጣን አሰራር አውቀን ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን። ሁለታችሁም የቤ/ክርስቲያን እንቁ ናችሁ የአገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክህላቹ ።💚💛❤

  • @mhiretwoldemariam4708
    @mhiretwoldemariam4708 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይጥልን ወንድማችንን እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝክልን,በህውነት መምህር ለብዙዎቻችን የመንፈሳዊ ህይወት ትልቅ ቦታ ያለው እግዚአብሔር የመረጠው ሰው ነው ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 2 lety +3

    ስለሀይማኖቴ ያወኩት በአንተ ትምህርት ነው እድሜ ይስጥክ 👏👏💖💖💖💖ልኡሌ እናመሰግናለን

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Před 2 lety +1

    መምህራችን ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ባንተ እና በመምህር ግርማ ላይ አድሮ ጠላታቶቻችንን ለይተን እንድናውቅ የእግዚአብሔርን ንፁህ ፍቅር የእማ ፍቅር የድንግል ማርያምን ጣዕሟን ፍቅሯን እንድንቀምስ ያደረከን መምህር ነህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 2 lety +1

    መምህር,መዳኒት ነህ እኮ ለስደተኝኞች ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @user-wf4rg3vm6q
    @user-wf4rg3vm6q Před 2 lety +3

    መምህር ተስፋዬ በእዉነት ካንተብዙ ተምሬ አለሁ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤነ ይስጥህ አሜን ፫ በተለይ ቤተ ክርስቴን ፈቅዳ በጉባኤ ቢስተምር ደግሞ ቡዙ ሰዉ ይለወጥ ነበር እናመሰግናለን ሊሌ

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před 2 lety +9

    ውድ መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን ዘማሪ ልኡል ሰገድም መምህራችንን ስላቀረብህልን ከልብ እናመሰግናለን እኔ ህይወቴ የተቀየረው በመምህራችን ስብከት እና ገጠመኝ ነው እኔ በራሴ በህይወቴ ብዙ ችግር እና ፈተና ነበረብኝ ራሴን በራሴ ዘሬን አፈስ ነበር አሁን ግን በመምህራችን ገጠመኝ በደንብ ጠላቴን አውቄ ተለውጫለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን መምህራችን ሽ አመት ኑርልን

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ህይወትን በኑሮ ያስተማረን የሱን ትክክለኛ ገጠመኝ ከልቡ ያዳመጠ እራሱን የማይለውጥ የለም ለሁላችሁም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ🙏

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 2 lety +2

    የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ መምህር ተስፋየ በዚህ ቀጥል

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p Před 2 lety +4

    ወንድማችን ዘማሪ ልኡል ኣለምሰገድ ሲበዛ እናመሰግንህ ኣለን ኣው እንደዚ ነው ክርስትና መተጋገዝ ይሄ መምህር የተለየ ጸጋ ኣለው የሆነ ጉባኤ ቢያገኝ ኖሮ ስንት ሰው ባዳነ ነበር እውነቴን ነው በተርፈ እድሜ ና ጠና ይስጣችህ 👍❤🙏

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před 2 lety +3

    በዉነት መምህራችን ባተ ያተን ገጠመኝ ሰምቶ ያልተለወጠ ሰዉ የለም አተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን እድሜህን ያርዝምንን በሂወታችን ግራ የገባንን ምን ማድረግ አዳለብን አስተምረከናል እምነታችንን በኮርስ አድናዉቅ አርገከናል እግዚያብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይጠብቅልን⛪️🇪🇹

  • @user-yb9sz6is2v
    @user-yb9sz6is2v Před 2 lety +2

    አገልጋይ ላገልጋይ እዲህ ሲወያይ ደስ ይላል ሉሌ እናመሰግናለን

  • @user-qs4pr9en5d
    @user-qs4pr9en5d Před 2 lety +7

    መምህራችን እንካን ደና መጣህል እናመሰግናለን እንወዳቹህ አለን ኑሩልን ተባበሩ አንድ ሁን እንደዚህ ነው የሚያምርብን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-st4tp3cl4j
    @user-st4tp3cl4j Před 2 lety +1

    መምህር ተስፍዬ እውነት ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ነው እምንውድህ የብዙ ስው ህይወት የመቀየር ምክንያት አድርጎታል እግዚአብሔር እኔ የቤት ሳባኤ በጣም ነው የጠቀመኝ ራሴን የወቅከበት ምክንያት ትምርትህ ነው ምክንያት ቁስሉ ስለምታቀው እና በርታ እውነት የመምህር ግርማ ፍሬ ቀጥልበት ራሳችን ለማውቅ እየጠቀመን ነው ገጠመኞቹ በእውነት እፀብ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-zf8tl2wn8f
    @user-zf8tl2wn8f Před 2 lety +3

    ውዱ መምህራችን የእኛ እንቁ የማቱሳላን እድሜን ያድልልን❤❤💖

  • @mekadsm8399
    @mekadsm8399 Před 2 lety +3

    መምህራችን እንዲሁም ዘማሪያችን በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ምርጥ የኦርቶዶክስ አገልጋዮች በውነት በርቱ እኛ ተኝተናል ሰይጣን ሰለጠነብን እግዚአብሔር ይገፃፃልን አሜን በውነት ግራ የተጋባን ትውልድ ነን እንመብረሃብ ልቦናችንን ትክፈትልን አሜን፫

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 2 lety +3

    እስከ ክፍል 10 እንደምታደርገው ተስፋ አደርጋለው እንደዚህ አይነት ሰው ጥቂት ቢኖር የት በደረስን እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ሞገስ ይሁንህ መመህር ተስፍዬ እንደ ስምህ ለሁሉም ተስፋ ትሆናቸው ዘንድ እምትወዳት እመብርሃን ትርዳህ ዝም ብለህ ስትናገር ብትውል ምናለበት ቅዱስ ሚካኤል ካንተ አይለይህ

    • @user-vz8by7cy9u
      @user-vz8by7cy9u Před 2 lety

      በጣም የተባረክ ነህ ፈሬህን ያብዛልን ከዚ ቃለ መጠየቅ ቡዙ ትምህርት አግኚቻለሁ