♥ 45ኛ እንወያይ ስለህልማችን ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 02. 2022

Komentáře • 667

  • @munashikur2448
    @munashikur2448 Před 10 měsíci +4

    የአምልኮ ስግደት ሕይወቴን 6 ዓመት ሙሉ መከራዬን ያበላኚን ሚስጥር ፈቶልኛል እግዚአብሔር ክብር ይግባው ያስተማሩንን መምህር ግርማን እድሜ እና ጤና ይስጥ

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f Před 2 lety +16

    እስከዛሬ የት ነበርኩኝ መምህር ይህ አመለጠኝ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ኑርልን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +68

    ግዜ ለንሰሐ ተሰቶኛል እና አጢያቴን ላስባት ታግሷል አምላኬ መቅሰፍቱን አራቀ😭😭 ‼ በይ ስገጂ በይ ስገጂ ብዬ
    ስጋዬን አዘዝኋት የኔ ኣባት መደሐኒ ዓለም ቸርነትህ
    ከእኔ ጋ ነው🙇💔💔መምህር ዝማሬ ያሰማልን አሜን፫😇💚💛❤💒📖💒📖🙏

  • @bameniasefaethiopia7715
    @bameniasefaethiopia7715 Před rokem +10

    ፈጣሪዬ ለንስሀ ሞት አብቃኝ❤😢😢😢

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 Před 2 lety +18

    መምህርዬ የስደት አባቴ የህይቴ ሀይማኖቴ እዳቅ ያደርከኝ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏ንስሀ ገባው በጣም ደስስ ብሎኝ እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ እየኖርኩ ነው🙏🙏🙏

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Před rokem +13

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +111

    በጣም ደስተኛ ሆኜ ነው ያዳመጥኩት ስለነበረን ቆይታ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን💒✝️

    • @tigydubai6753
      @tigydubai6753 Před 2 lety +1

      መምህር ሰላም ለአተ ይሁን ያለሁትዱባይ ነው እየፀለይኩ ነው ግን ሚቀረኝ7ወር ነው ግንእስክደርስ በጣም ቸኮልኩ ምን ላድርግ ሳልጨርስ መግባት አልችልም ንስሃ መግባት ፈለኩ ምላድርግ

    • @tofikahmed293
      @tofikahmed293 Před 2 lety

      በጓዳ በኩል ቄስ ገብቶ ላሳልምሽ ሲለኝ አልሳለምም አልኩት እህቴንም እዳትሳለም ነገርኳት

    • @citytours2318
      @citytours2318 Před 2 lety

      czcams.com/video/Cjong8Z2Oog/video.html

    • @workystc5744
      @workystc5744 Před 2 lety

      @@tigydubai6753 ጅ፣ሥሥሥ፡

    • @workystc5744
      @workystc5744 Před 2 lety

  • @galxya1162
    @galxya1162 Před 2 lety +18

    ተመስገን እኔም ቆሻሻይቱዉ ለዚህ በቃሁ በምህረቱዉ በቸርነቱዉ ያኖረን ጌታ መልካም የፆም ወራት
    ደስ የሚለዉ የኪዳነ ምህረት ቀን መህምርዬ እርሰወ ለልጄ ስም አወጡለትኝ በቅድስና እዳሳድገወ ነገሩዉ ከልጄወት ከኤልዳና ጋር እሶ መስቀል በደብተር እየሳለች ለኔ ለኔ ታሳየኝ አለች😍

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před 2 lety +30

    ደስ የሚል ቀን ነው ዛሬ አቤት ትግስ ትትና ንቁ መምህራችን ለንስሀ ለፆም ያበቃኝ አምላክ ይመስጌን

  • @tamiretaduu4136
    @tamiretaduu4136 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔርየ ይመሰገን አሜን አባየ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ አባየ እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው ትምህርቶችሁ አባየ እግዚአብሔርየ ይጠብቃችሁ አሜን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባየ ለሁላችንም ለተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፅም አብሮ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አባየ እግዚአብሔርየ ይጠብቃችሁ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +17

    ጊዜ ለንስሀ ተሰጥቶኛል በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የዛሬው ትምህርት ልዩ ነው መምህሬ ግን የኔ ህልም።ሳያነብሉልን ወይኔ የዛሬ ሳምንት ይነበብልኝ እሽ መምህሬ

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety +2

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen

    • @sarabenti7038
      @sarabenti7038 Před 2 lety

      ምህር የሞተአበቴ በህልሜ ሁሌየመተኛል

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před 2 lety

      @@sarabenti7038 እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽልኝ መምህር አንድ ቀን ስገባ ነይ ይፈታልሻል እሽ አይዞሽልኝ

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 Před 2 lety

      @@sarabenti7038 አይዞሺ

    • @user-ye8gi4pg1u
      @user-ye8gi4pg1u Před rokem

      Nnnn

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +23

    መምህር በእውነት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አተን የመሰለ ስለሰጠን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ እንዳተ ያለ ያብዛልን ፀጋውን ያብዛልህ💒🤲✝️

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +16

    ውድ የሰደተኞች መምህራችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ባንተ አድሮ ያሰተማረን ክብር ምሰጋና ይድረሰው
    እንኳን ንአብይ ጾም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    በዚህ አጋጣም ያሰቀየማችሁ ሰዎች ካላችሁ ደሞ ብሰም ልኡል እግዚአብሄር ይቅሬታ አርጉልኝ መልካም ጾም ይሁንላችሁ

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +9

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-rt1wo9wl6n
    @user-rt1wo9wl6n Před 2 lety +31

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልን 🤲👏
    የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ
    እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የመንገዳችን መሪ ብቻ አንተን የሚገልፅ ቃል የለኝም🤲😢
    አንተን የሰጠን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🤲🌾🌹🕊

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +45

    አሜን፫ ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የኛ እንቁ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን💕ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💕🕊

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ፀጋኡ በረከቱ ያብዛልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ayehuenbiale2729
    @ayehuenbiale2729 Před 2 lety +4

    💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤️ ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦቼ መምህር ተስፍየ እንደምን አደራችሁ መምህር በጸለት አስቡኝ በጣም ሰነፍ ሰዉ ነኝ አትርሱኝ እሽ መምህር መምህር አንኳን አደረሳችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ወለተ ማርያም

  • @user-xo8wl5wi1t
    @user-xo8wl5wi1t Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ለፆም ለፀሎት አብቃኝ😓😓😓🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሠማልነሰ መምህር

  • @user-kp2mz5wq6p
    @user-kp2mz5wq6p Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ዛማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ።ይመስገን ።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።አሜን አሜን አሜን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ውድ መምህራችን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘነንህን ያርዝምልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የሚል ጊዜ እና ዉይይ ነበር ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን መድኃኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኪፉ የሆነ ሁሉ ካንተ ይራቅ ኑርልን የኛ እንቁ

  • @meseretteshome661
    @meseretteshome661 Před 2 lety +5

    አዎ ልክ ነው እኔም እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም ስላሴ ግን ፍቅር ነው አይተወይም ይምረኛልም ይወደኛልም ለስላሴ እንደመታዘዚና ማክበር መውደድ መታደል የለም ቸር ቸርርርርርር ነው

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር አምላክ አሰጀምሮ ላሰፍፀመን ክብረ ምሰጋና ይገባዉ አንተንም እድሜና ጤና ይሰጥልን ።ሲቀጥል ቤት ልሰራበት ካሰቡኩት ቦታ ላይ የሜያምረ ቤት ተሰረቶ ዞረያዉ አበባ የለመለመ አባቴ ይሰጠኛል እና በተደጋጋሜ እዛዉ ቦታ ላይ ጭቃ ዝናብ አለዉ

    • @iyeruschane1443
      @iyeruschane1443 Před 2 lety

      ይሰማል

    • @iyeruschane1443
      @iyeruschane1443 Před 2 lety +1

      B

    • @meron7563
      @meron7563 Před 2 lety

      @@iyeruschane1443 Sony logo

    • @rahelrahel7877
      @rahelrahel7877 Před 2 lety +1

      Mamher 1 bota gudayi kalny tsalot adrge tanyalwu gin maxfo nagar yamiyagaxamany kahonam bahilme ayalwu xirum kahon indazawu. Bahilme yamaywu hulu hono aywalwu. Baxam yasfaranya jamra. Gira yagbany abate hulem bere washa yiho mangaden sizagabany nawa yamtawu. Ahunm tilalqa jabna qila ka gibi iyalqama yisaxanya. Mamher sil qila ina jabna bitabraralny batmchak gize

    • @user-eg5ct1mn7o
      @user-eg5ct1mn7o Před 2 lety

      @@rahelrahel7877 ባማረኛ ፆፊሌኝ

  • @sebleworkie3181
    @sebleworkie3181 Před 2 lety +8

    ምሕሬእኳንአደረሣቹ አንኳን አደረሠን ለታላቁ አብይፆም የሠላምየፍቅርፆምየጤናያርግልን አሜን አሜን እኳንአብሮአደረሠን💚💛❤🍀🌞🌻🌹🍀🍃

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety +8

    ለሚስኪኖች ምንም ሳያዉቁ ለሚታረዱት አሳስቡ ብዙ የበቃችሁ ትኖሩ ይሆናል ማን ያዉቃል ልመናችንን ፈጣሪ ሰምቶ ይመልስልናል ምን ይሳነዋል

  • @user-is1ke2ly7m
    @user-is1ke2ly7m Před 2 lety +7

    መምህርዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን🙏🏻🙏🏻

  • @8october187
    @8october187 Před 2 lety +22

    ወገኖቼ በዚህ ፆም ስለሃገራችን መፀለያችንን አንርሳ ፆም ፀሎታችን ስግደታችንን እመብርሃን ትቀበልና ከልጇ ፊት ታቅርብልን አሜን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety +4

    እካን አብሮ አደረሰን የሰላም ያድርግልን ጥቅማችንን የምናይበት ሳይሆኖ ሰዉ ምናስቀድምበት ያድርግልን አገራችንን ፈፆሞ ሰላም ይስጥል አሜን ድጋይ የጨበጡትን በቸርነቱ ፍቅሩን ያስጨብጥልን ሊታረዱ የተዘጋጁትን ፈጣሪ ደርሶ ያድናቸዉ አሜን

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያአሰማልን እማ ፍቅር ያአገልግሎት ዘመንክን ታርዝምልን በእድሜ በፀጋ ታቆይልን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ፫ ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን👏🌼❤አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏💒

  • @yalemworksisay3081
    @yalemworksisay3081 Před 2 lety +10

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ነዉ የምንወድህ በርታ ጠንክር ባተ ትምህርት ተለዉጠናል እግዚአብሄር እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @user-iy5sp6oq7h
      @user-iy5sp6oq7h Před 2 lety

      እንደምን ዋላችሁ ውገኖቸ እኔ አምለው ምን ማለት ነው የአማረኛችን ቋንቋ ማበለሸት ከየት የተማራችሁች ነው እንዴነከ 😪 አይባልም እንዴነህ ✅ ነው ንፁህ✅ (ንፁከ✖❌) ንፁህ አማረኛችን ሰለጠን ብላችሁ ኦረጅናል አማረኛችን አታበላሹት አባካችሁ ⛪

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ለዘላለም መምህሬ ቃለ ሂወት ቃለ ሰናይ ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክልህ በጣም እናመሰግናለን እመ ኣምላክ ትጠብቅህ

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን መምህር
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን

  • @mahletwasihun450
    @mahletwasihun450 Před 2 lety +1

    እናመሠግናለን መምህር የበረከት ፆም ያድርግልን ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety +5

    እሽ እሽ መምህራችን ኑርልን እና መሰግናልን
    ሁሉም ሰው እንደ አንተ ቢኦን ጥሩ ነው

  • @user-jx3gi1rv3o
    @user-jx3gi1rv3o Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mahletmegersa2651
    @mahletmegersa2651 Před 2 lety +20

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህሬ እንኳን አደረሳቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ፀዳለ ማርያም

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 2 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን በጣም ደሰ የምል ነው ያኔም እዚያ ውሰጥ አገኘሁ ተመሰገን እድሜና ጤና ይሰጥልን መምህራችን 👏

  • @user-rc2cf8bh1z
    @user-rc2cf8bh1z Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይሰጥልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ሂወት እውነት መምህርዬ ትለያለህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን🙏💓💐

  • @monafirqi9221
    @monafirqi9221 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +1

    መ ምኽርዬ ❤️🙏💠🤲🏻ቃለ ሒወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን 🌿🌾ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመ🤲🏻💠🌾🍃🙏

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ተመስገን ነው ስለዚህ ሁሉ ገጠመኛን ውይይት +++የማንቅያው ትምህርት ማለት ይህን ዝግጅት ነው ።
    ታታሪው ትጉሁ አንቅያችን መምህራን ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን እድሜና ጤና መልካም ጥበቃውን ሁሉ ያብዛልህ ወንድሜ ይገርማል አገራችን እኮ እንደ ምእራባውያኑ ጥንቆላና ኮከብ ቆጠራ በገሃድ እየሆነ ያለ ይመስለኛል ጥበብ እየተባለ መጠራት ተጀምሮ የለም እንዴ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል እኛን ምስኪኖቹን ህዝባችንን ህፃናቱን ሁሉ ይጠብቅልን ይማረን ለርጉማን አሳልፎ እይ ስጠን

  • @user-dj8wy4qu5u
    @user-dj8wy4qu5u Před 2 lety +2

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላቹህ ውድ የተዋህዶ ልጆች እዲሁም መምህራችን እዴት አመሻቹህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱ ያብዛልህ ባንተ ላይ አድሮ ላስተማረን ለገሰፀን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    በፀሎት አስበኝ መምህርየ ወለተ ሕይወት ብለህ በጣም ያስጨንቀኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigesttenaw2150
    @tigesttenaw2150 Před 2 lety +3

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሀር

  • @user-hs1vl3kl1d
    @user-hs1vl3kl1d Před 2 lety +1

    እኔ እሳኡዲ ላይ እስር አምስት አመቴ ነው ከተስደድኩ ግን ምን ያርኩት ነገር የለም ግን እግዚአብሔር ይመሰግን በምሀልም ተይዥ ገብቼ ነበር እንደገና መጣሁ ለትዳር የሚጠይቆኝ ወንዶት ሙስሊም ናቸው በጣም ነበር የማለቅሰው. በቃ በሀይማኖት ቀልድ የለም እያልኩኝ በእስከ መጨርሻው አንገቱላይ ያረገ መሰቀል አግኝቼ አገባሁ አሁን የሁለት እናት ነኝ እግዚአብሔር የመስግን በስደት እነዚህን አግኝቻለሁ. እግዚአብሔር ይመስገን በሀይምኖታችሁ ፅኑ

    • @user-hs1vl3kl1d
      @user-hs1vl3kl1d Před 2 lety

      እና ትምህርት በጣም ነው አስተማሪ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛሎት.

  • @mabittaegezabereleona1854

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @bitanyameskelu9849
    @bitanyameskelu9849 Před rokem +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
    አባታችን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @etalemkumelachew6052
    @etalemkumelachew6052 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን መምህራችን❤️💚💛💕💕💕💕

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 2 lety +3

    ከልብ እናመሰግናለን መምህር የማስባቸው ብዙ ጥያቄዎች ተፈተውልኛል ::

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምራችን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን

  • @MmMm-gu6xr
    @MmMm-gu6xr Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መምህራችን

  • @user-jk3fs4td7j
    @user-jk3fs4td7j Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @selemawimebrahtom376
    @selemawimebrahtom376 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚኣብሄር ይመስገን

  • @8october187
    @8october187 Před 2 lety +73

    መምህር የህልሙን ውይይት በሳምንት ሁለቴ አድርግልን የምትስማሙ ሃሳብ ስጡ?

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት , ዝማሬ መላእክት ያሰማል !!!!
    ላወድስሽ በትህትና ❤❤❤

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤናን ይስጥህ ቃለ ሂወት ያሰማልንን

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልንን መምህሬ እሜው እና ፀጋውን ያብዛልንን

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Před 2 lety +4

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም በፀሌት እስቡን ወንድማችንረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety

    አሚን እኳን አብሮ አደረሰን መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před 2 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @lwammeles6451
    @lwammeles6451 Před rokem

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 Před 2 lety +1

    መምህራችን በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-cv1ik4og6x
    @user-cv1ik4og6x Před 2 lety +1

    እንኮን አብሮ አደረሰን መምህሬ በሠላም አስጀምሮ በሠላም ያስጨርሰን መምህሬ በፀለት አስበኝ ወለተ ማርያም ብለህ 🙏

  • @serkalemmegos531
    @serkalemmegos531 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ይስጥልን

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Před 2 lety

    አሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ቸሩ መድሀኒአለም እረጅም አድሜ ጤና ይስጥልን

  • @agerselam9575
    @agerselam9575 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይ
    መሠገን መምህር ቃለ ህወት ያሠማ ልን መምህር አንድያ ሥጨነቀኝነገር ነበር በዚህ ልንገርህ

  • @user-ej9hj4sm8f
    @user-ej9hj4sm8f Před 2 lety +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @zahraeddris8687
    @zahraeddris8687 Před 2 lety

    መምህራችን እናመሰግናለን ፈጣር ይጠብቅልን

  • @mesimesilove
    @mesimesilove Před 2 lety +1

    እናመሰግናሌን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @cfcfxdxd6647
    @cfcfxdxd6647 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 2 lety +1

    amen amen amen. Kelhewate yasemalean.

  • @hewanfesseha8927
    @hewanfesseha8927 Před 2 lety

    Besmam !! I’m glad i know u and ur teachings memher... 💕

  • @user-ds3qy5bx7j
    @user-ds3qy5bx7j Před rokem

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን ድንቅ የሆነተምህርት ነዉ

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 Před 9 měsíci

    መምህሬ በጣም እናመሰግናለን እባክህ

  • @AmenTeshome-km8ko
    @AmenTeshome-km8ko Před rokem

    እዉነት ወንድማችን ቃለ ህወትን ያሳማን እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን

  • @Hbfh572f
    @Hbfh572f Před 2 lety +1

    እግዝአብሄር ጸጋህን ያብዛ ፣የንሰሃ ኣባት ሰልክ
    ፈለገ ነበር በታም ያመሰገናለው

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +1

    ፀጋውነ ያብዛልህ መምህራችን

  • @selaminayoww2243
    @selaminayoww2243 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-oy9np2ri3d
    @user-oy9np2ri3d Před 2 lety +6

    እህት ወድሞቼ በጸሎት አስቡኝ በጣም አሞኛል በስደት መታመም ከባድ ነው ጽጌ ማርያም ብላቹ

  • @ayelechtem8344
    @ayelechtem8344 Před 2 lety

    በእዉነት ወንድማችን ቃለ ህወትን ያሳማን እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @jumanajumana4123
    @jumanajumana4123 Před 2 lety

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃልህየውት፣ዝማሬ፣መላእክ፣ያሰማልን፣እድሜና፣ጤናየሰጥልነ

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርእድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ፀጋውን ያብዛለዥህ

  • @maesretmasi7569
    @maesretmasi7569 Před 4 měsíci

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Před 2 lety

    እናመሰግናለን መምህር ብጣም ደስ
    ይሊል መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    እንኳን ደና መጣህልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @user-fo6ui4ho5f
    @user-fo6ui4ho5f Před měsícem

    መምህር ሠላምና ጤናህ ይብዛልህ ቃለህይወትም ያሰማልን

  • @temesgengeremew9927
    @temesgengeremew9927 Před měsícem

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu Před 7 měsíci

    መምህራ እንደዉ እግዚአብሔር አምላክ ፀገዉን አብዝቶ ያብዛልህ

  • @GhGh-jf1ee
    @GhGh-jf1ee Před 2 lety

    እግዚአብሔር ፀጋው ያብዘልህ የኛ መምህር

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ አንተን ጥሩ ወንድምነው
    ያሰጠን በልዩገጠመኝ ብዙ ተለውጠነል
    የእውነት ክፉአይንካብን ልዩ ወንድማችን

    • @mosestube2390
      @mosestube2390 Před 7 měsíci

      ትክክል ። እኔም እስማማለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንም ልብ ለመግዛት ያብቃን።