40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 1,9K

  • @Eskiyalfyalefal
    @Eskiyalfyalefal Před 3 měsíci +5

    ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰንበትን በፀሎት አስባት ልቦናየ ይበራልኝ ዘንድ ልቤ ደንድኗል

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +12

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ ነው አቤቱ ንፁህ ልብን ስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-iu2jy2hv2m
    @user-iu2jy2hv2m Před 3 lety +48

    _ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንዴት ናቸው የክርስቶስ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች!?መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ የምትወደው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ የኔ አባት_

  • @mulugetaashebir9320
    @mulugetaashebir9320 Před 2 lety +27

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ በዚህ ሳምንት ነው የርሰዎን ቪድዮ ማዳመጥ የጀመርኩት፡፡ ፈጣሪ የርሰዎንም ህይወት ይባርክ ፍጻሜዎትን ያሳምርልሁ፡፡ እኔ በሃጢያት አለም ውስጥ ነው ያለሁት:: ንስሃ ገብቸ ፈጣሪን ሳላስቀይም እኖር ዘንድ የዘወትር ፍላጎቴ ነው ነገር ግን ወደ ተግባር ልቀይረው አልቻልኩም እናም ፈጣሪ ይቅር ይለኝ ዘንድ እንድሁም በቤቱ እኖር ዘንድ ገብረ ማርያም ብላችሁ ጸሎት አድርጉልኝ፡፡

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 Před rokem +4

      የቅዱሳን ፀሎት ያስብህ ወንድም ዋናው ማሰብህነው እግዚአብሔር ይረዳሀል!

  • @user-hy2wc3vu7p
    @user-hy2wc3vu7p Před 3 lety +252

    በእውነት የወንድማችን መንፈሳዊ በረከት
    በእኔም በቤተሰቦቼ እዲሁም በወንድማችን በመሜህራችን በተስፋ ሥላሴ ተማሪዎችና ቤተሰቡቹ ላይ ይደርብን ። አስተማሪ ገጠመኝ ነው በጣም መምህር በርታልን ወንድማችንም በፀሎትህ አስበን ⛪🙏⛪🙇⛪🙇⛪

  • @user-ot1hx4ou4p
    @user-ot1hx4ou4p Před 3 lety +7

    እኔ ሀጥያተኛዋ ወለተ ማርያም ነኝ በእግዚአብሔር በጸሎታችው አስቡኝ መምህሮቼ እኔ ሀጥያተኛ ከቱ የማረባ ትል ነኝ በጸሎታችው አስቡኝ መምህሬ አደራ አደራ አስበኝ ወለተ ማርያም እያልክ
    በተረፈ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
    በውነት ይሄ ትምህርት እየጣፈጠኝ እየጓጓው አድምጬ ጨረስኩ እፍ ይህን በማድመጤ በመማሬ እድለኛ ነኝ ተመርጫለው ተመስገን አምላኬ

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +27

    ተስፋ ስላሴ 😭😭😭🙏 እንደዚአይነት ሠዎች በአለማት አሉ አንተንም እድሜ ይሰጥሀል እነሱም ከተለያየ አገር መተው ያዎሩሀል ተባረክ 😊🙏🙏🙏

  • @fhfhh7925
    @fhfhh7925 Před 2 lety +8

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ብቻ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሄር በአንተ ላይ አድሮ እርሱን እዳውቀው ስላደረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ።አንተን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @user-tw1ut6dt2c
    @user-tw1ut6dt2c Před 3 lety +44

    እግዚአብሔር የልቤን መሻት እንዲ ፈፅምልኝ እንዲሁም ከስደት በሰላም እንዲመልሰኝ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ አማኑኤል ብለህ

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks Před 3 lety +2

    በእውነት ወንድማችን የአንተን በረከት የአንተን ጸጋ የአንተን ጽረቅ ቅድስና በእኔ በወለተ ኢየሱስ በቤተሠቦቼ ላይ ይደረብኝ የእግሪህን እጣቢ ለኔ ይስጠኝ የእውነት በጸሎትህ አስበኝ ውድ ወንድማችን
    ወለተ ኢየሱስ
    ወለተ ኢየሱስ
    ሀይለ ሚካኤል
    ሀይለ ሚካኤል
    ወለደ ሚካኤል
    ወለተ ትንሳኤ
    ወልደ ሰንበት
    ገብር ሰንበት
    ወልደ ጊዮረጊስ
    ወለተ ሩፋኤል
    ወለተ ጻድቅ
    ወለተ አረጋዊ
    ብለህ አደራ በሰማይ በምድረ በጸሎት አስቡኝ

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety +38

    ወንድማችን የበለጠ ጸጋውን ያብዛልክ
    የጭንቀቴን ሁሉ እግዚአብሔር ያውቃል እና
    በፀሎት ትርስተ ማርያም
    እህተ ጊዎርጊስ
    ስርኩተ ማርያም
    ሀይለ እየሱስ
    ሀይለ ስላሴ
    እህተ ገብረኤል
    አክሊለ ገብረኤል👈👈👈🙏

    • @yayabest5512
      @yayabest5512 Před 2 lety

      Egezabeher hoey mareh 🙏🙏🙏🙏

  • @XXXXXX-zc4gh
    @XXXXXX-zc4gh Před 2 lety +7

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ።በፆሎቱ ያስበን በጣም ደስ እና የሚያስገርም ነው።አሁንም አቅርብልን ሌላ ጊዜ።ላተም ቃል ሕይወት አሰማህ።ተስፋ አደርጋለሁ ሀገሬ ስመጣ ለማግኝት እሱንም እኝን ባሕታዊ እግዚያብሔር ከፋቀደ ያብቃኝ።አሜን!

  • @Embete-
    @Embete- Před 3 lety +28

    እንክዋን ለአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ አመታዊ ክብር በሰላም አደረሳችሁ። ከመምህራችን አፍ ተለይተው ከማያውቁት ቅዱሳን አንዱ ዩሆኑ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ከብረው ይውላሉ።

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 Před 3 lety +6

    በረከትህ ይደርብን በፀሎት አስበን
    ወድሜ
    ፍቅርተ ማርያም
    ወልደ ተክለ ሀይማኖት
    ተክል ማርያም
    ሒሩተ ስላሴ
    ፈቃደ ስላሴ
    ቦክረ አማኑኤል በፀሎትህ አስበን
    መምህር ተስፋዬ አገልግሎትህን ይባርክልህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን

  • @ashumekuwaninit2005
    @ashumekuwaninit2005 Před 3 lety +35

    ሀይለ ገብረኤል ብላችሁ ጸልዩልኝ አደራ አደራ😥😢

  • @merymain5649
    @merymain5649 Před 2 lety +15

    እፁብ ድንቅነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የወንድማችን በረከቱ ይደርብን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 Před 3 lety +49

    አንተ እነሱን ስለምታቃቸዉ ደስ እንደሚልህ ሁሉ እኔም አንተን በማወቄ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን በተዛዋሪ የምታቃቸዉን ስለምናቅ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @nuhamealemu2267
    @nuhamealemu2267 Před 3 lety +6

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ያቀረብክልን ታሪክ እጅግ ይደንቃል በዚህ ዘመን ፀጋ የበዛላቸውን ሰዋች ስንሰማ እባክህን ወንድማችን በፀሎት አስበን ቀፀላ ማርያም እህት ማርያም

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +21

    መምህር ስውን ማመን ያለማመን የራሱ ድርሻ ነው መስማቱን ብቻ ድንቅ ነው በጸሎትህ አትርሳኝ ውለተ ኪዳን ብለህ

  • @tbethiopia6987
    @tbethiopia6987 Před 2 lety +1

    በየበረሀው ያሉ የሚታዩም የማይታዩም አባቶቻችን አምላክ አሁንም በረከታቸው መምህር ከናንተ ጋር ይሁን በጣም ደስ የሚያሠኝ እና የሚያንጽ ድንቅ የሆነ አገላለፅ ነው መምሕር ፀጋውን ያብዛላችሁ ለደጀ አይነት በበሽታ እቤት ውስጥ አምላኬ አምላኬ እያልኩ የምማፀነው እህታችሑን በፀሎት አስቡኝ ፀጋውን ያብዛላችሁ ።

  • @mana6355
    @mana6355 Před 3 lety +9

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በእውነት እድለኛ ነኝ ይኽ ታሪክ እንድሰማ እግዚአብሔር ስለፈቀደልኝ የእግዚአብሔር ስም የትመሰገነ ይሁን በረከታችሁ ይድረሰኝ
    በፀሎት አስቡኝ
    አስካለ ማርያም
    መንበረ ማርያም እና
    ወልደ ኪዳን
    ወልደ እግዚአብሔር
    ወልደ ጣዲቅ
    አፀደ ማርያም
    ጥበበ ድንግል

  • @abebagebrmrdahin6128
    @abebagebrmrdahin6128 Před 3 lety +5

    ቃል ሕያውት ያስማል።ወድንሙን በፀሎት አስብኝ ቤተ ሰብች
    ፀዳለ ማርያም
    ሃይለ ማርያም
    ፍረ ማርያም
    ህንፃ ሥላስ
    ሃፍተ ሥላስ
    ፀጋ ሥላስ
    ገብሪመድህን
    ገብረዚብህር
    ወሉተ ጨረቆስ
    ወሉተ ፀረቀን
    ወሉተ መደህን

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 Před 3 lety +19

    መምህራችን እኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ💒💒💒💚💛❤

  • @user-pd7nk8ps4w
    @user-pd7nk8ps4w Před 11 dny

    ወልደ አማኑኤል እባክህን በፀሎት አስበኝ

  • @bdbd114
    @bdbd114 Před 3 lety +8

    መምህሬ በጣም ደስ የሚል ነው
    የአባቶች ፆሎት ሰምቶ እኛንም ሀገራችነንም ሰላም ይስጠን አሜን አሜን አሜን።

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 Před 3 lety +9

    የሚደንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ቸር ነገሮችን ያሰማህ በፀሎትህ አሰበን🙏

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s Před 3 lety +33

    ምን ዓይነት መቀደስ ነው
    ቅዱስ ልጅ እግዝአብሔር በቅድስናው ያኑረው በውነት የህን ታአምር ሳዓቱ እጥፍ በሆነ ብየ ተመኘሁበት የህን ቅዱስ የሆነ ታርክ እንድሰማ የረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏
    ደስ እያለኝ ነው ያለቀው 💓
    ወንድማችን የሰውን ልብ እድታደምጥ የሀን የመሰለ ፀጋ እግዚአብሔር ስጥቶሃልን ስደቶኞች ነን በፀሎት አስበን 😥🙏

  • @birigm2376
    @birigm2376 Před rokem +7

    የጭንቀቴን ሁሉ እግዚአብሔር ያውቃል እና
    በፀሎት አስበኝ ወለተእየሱስ

  • @user-vk6tk2hl3h
    @user-vk6tk2hl3h Před 3 lety +55

    ለመጀመሪያ ጊዜ ዘጠነኛ ሆንኩ ኮሚት ነበር እማነበው እያዳመኩ ዛሬስ 8ሠው ብቻ ናቸው ገባ ገባ በሉ እንማማር በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም አሁንም
    ወለተ ማርያም ብላችሁ ቤ ተሰብን ብላችሁ እናቴን አይኗን ልቧን አሟት ነይ እያለችኝ ነው አርብ አገር ነው በሰላም ቤተሰቤን ለንሰሀ እንኳ እንዳበቃ በፆሎት አስቡኝ ምንም እንዳይሆኑብኝ የእኛ ቤት ጎድ አያልቅም አራት ወር ነው የቀርኝ አግዚአብሔር ከፈቀደ ቅዱስ ሚካኤል እንድርዳኝ ለምኑልኝ ጊዜ እንዳይጨምሩብኝ

    • @user-mo2so5xu2j
      @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህታችን ወለተ ማሪያም ቅዱስ ገብርኤል ያአሰብሽ ለእማማም እግዚአብሔር ምህረትን ይላክላቸው እህቴ አይዞሽ

    • @user-vk6tk2hl3h
      @user-vk6tk2hl3h Před 3 lety

      @@user-mo2so5xu2j አሜን፫ እህት

    • @user-ef2ko2xd9r
      @user-ef2ko2xd9r Před 3 lety +2

      ወለተ ማርያም እህቴዋ አይዞሽ ልኦል እግዚአብሔር ያስብሽ እማ ፍቅር ካንች ትሁን በሰላም ከቤተሰብሽ ታገናኝሽ እናትሽንም እግዚአብሔር ይማራቸው

    • @zewdawerku912
      @zewdawerku912 Před 3 lety +1

      እም አምላክ ትርዳሽ

    • @yemsrachsisay8956
      @yemsrachsisay8956 Před 3 lety

      weladite amlak yelibshin beg hasab tifetsimlish

  • @user-endekeld
    @user-endekeld Před 22 hodinami

    ፀጋዉን ያብዛላችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ መስቀል

  • @kassahunhailu3283
    @kassahunhailu3283 Před 3 lety +6

    ወልደአማኑኤል እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ።ወለተ ማርያምና ኃይለ ገብርኤልን በፀሎትሕ አስበን።

  • @abealmelaku5808
    @abealmelaku5808 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ቃለህወት ያሠማልን
    የወነድማችን ደረለከት ይድረሠን
    አፀደ ማርያም በፀሎት
    አስበኝ

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Před 3 lety +12

    አፍ እለ ታሪክ ባያልቅ ተመኝህ በጣም ልቤ ቤ እንደተሰቀለ ታውቃለህ እግዛብሔር ሲወደኝ ዛሬ ቅዳሜ ቁዱስ ቁርባን ወስጄ ነው ያዳመጥኩት እና ታሪኩ ስትተርክ ለማልቀስ ፈልጌ ግን ስጋና ደሙ የተቀበለ ሰው እምባ ማፍሰስ ሰለማየፈቅድ ልበ ተንጠልጥሎ ነው ያለቀው እባክህ መምህር ወለተ ሒወት አስካለ ማርያም ዘምህረት ብለህ በፀሎት አስበኝ በረክቱ ይደርብን ድንቅ ተአምር ነው ፀጋውን ያብዛልን መምህር አመሰግናለህ

    • @user-yr9fw2vi8l
      @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety +3

      ታድለሽ እህቴ እኛም ለዛክብር እንድንበቃ ፀሎት አድርጊልን እኔ ንስሃ ገብቼ ለመቁሮብ ጓጒቻለው ለግዜው ግን ስደት ያዘኝ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +2

      ፅጌ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ

    • @user-us3pf2bs2v
      @user-us3pf2bs2v Před 3 lety +1

      እግዛብሔር ያስባቹህ አንድ ቀን ይሳካል

  • @belayneshdarge9718
    @belayneshdarge9718 Před 3 lety +3

    ወንደሜ በረከትህን ይደርብን ወለተሰንበት,ገ/ማርያም, ገ/መዲህን, ወ/ሀዋርያት, ወ/ሀዋርያት, ሰበነማርያም, ወለተህወት,ወለተእየሱስ,ወለተህወት,ወለተብርሃን,ወለተዩሀንስ,ወለተፅጌ, ሀይለሚካኤል,ወለተኪዳን,ወለተብርሀን ሁላችንም በፀለትህ አስበን።

  • @degifsiffir8893
    @degifsiffir8893 Před 3 lety +6

    መምህራችን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን አሜን
    ወንድማችን በአንተ ላይ ያደረው የእግዚአብሔር መንፈስ በህዝበ ክርሰቲያኑ ሁሉ ይደር አሜን
    ወንድማችን ይህን ኮመንት ካነበብከው
    አስካለ ማርያም
    እህተ ማርያም
    ወለተ መድህን
    ወልደ ሚካኤል
    ሳህለ ገብርኤል
    ወለተ ስላሴ
    ክንፈ ገብርኤል
    ብለህ በጸሎት አስበን

  • @yoditmengsha1403
    @yoditmengsha1403 Před 2 lety +6

    ቃል ሂወት ያሰማልን። እጅግ በጣም ልብ ይነካል አለምን እደ መናቅ መታደል የለም ።እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ያድነን

  • @user-is3qh8ed3y
    @user-is3qh8ed3y Před 3 lety +9

    በጣም ይገረማል በጣም ደስ ይላል ወንድማችን በፀሎትህ አስበን ወለተ ማርያም,ሀይለ ማርያም,ፃጌ ማርያም,ሀይለ ኢየሱስ,አስካለ ማርያም,ሀይለ ሚካኤል, ሀፍተ ሚካኤል ,ወለተ መድህን,አፅድ ማርያም,አስካለ ማርያም,ፉርኖ መስቀሌ በፀሎትህ አበን ወንደማችን የአባቶቻችን በረከይ አይለየን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን፫

  • @enkenyelshneda1738
    @enkenyelshneda1738 Před 2 lety

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ዘመንህ ይባረክብዙ ነገር እንድንማር ምክንያት ሆነህልናል የሚገርም መታደል መመረጥ ነው ወልደ አማኑኤል የልቦናችን መሻት ከሃጢያት በቀር ይፈፀምልን ዘንድ በፀሎትህ አሰበን እኔ ወለተኪዳን እናቴ ወለተ ዬሃንሰ ወንድሜን ሃይለ ገብርኤል ልጄን ተሰፍ ማርያምን በፀሎትህ አሰበን ሃገራችንን ሰላም ቅድሰት ቤተክርሰቲያናችንን ከክፉ ይጠብቅል ሰላማችን ይብዛ አሜን አሜን አሜን

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q Před 3 lety +41

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥

    • @shimalshimal-wi6yr
      @shimalshimal-wi6yr Před 3 lety

      አሜንአሜን።

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +1

      አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

    • @yrgg1047
      @yrgg1047 Před 3 lety

      Amen Amen 🤲

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před 3 lety

      መምህርእንኳንበደህናመጣህአገራችንሰላምያድርግልንፈጣሪኢትዮጵያለዘላለምትኑር

  • @willowgetachew5002
    @willowgetachew5002 Před 3 lety +6

    ጌታዬ አምላኬ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ላንተ ይገባሀል የወንድማችን መንፈሳዊ በረከት በኛም ላይ ይደርብን እባክህን ፍቅርተ ማርያምና ኪዳነ ማርያም ብለህ አስበን

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x Před 3 lety +9

    ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አሥበኝ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 Před 3 lety +4

    ዛሬ ገና መስማቴ ነው በዚህ ዘመን ያውም በመካከላችን እንዲህ አይነት ሰው መኖሩ እግዚአብሔር መሀሪ መሆኑን ይገልጽልናል ተመስገን ነው ምንግዜም ሀገራችን በመልካም ሰዎች ተጠብቃ አለች እግዚአብሔር በነሱ እየተመሰለ ይጎበኛል ተመስገን ነው እባካችሁ በጸሎት እርዱን በተለይ ከሀገር ውጭ ለምንገኘው ሁሉ በጸሎታችሁ አትርሱም መምህር እናመሰግናለን ስለምታስተምር ከዛሬ ጀምሮ እከታተላለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን::

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን
    የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን
    ያሆን መምህርችን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን
    ፀጋ በረከተን ያድልልን
    ወንድምችን በሪከትህን
    ያድርሰን ምንኝ መታድል ነው
    በፀሎተ አሰብኝ ከኔ የበረታችው
    ወለተ እየሱስ ነኝ

  • @martaashebir6019
    @martaashebir6019 Před rokem +2

    በጸሎትህ አስበኝ ወንድሜ ገብረ ስላሴ ወለተ ሩፋኤል ሀብተ ሚካኤል ገብረ ሚካኤል በጸሎትህ አስበኝ።

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety +6

    ወንድማችን ወልደ አማኑኤል ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በፀሎት አስበኝ ፅጌ ማርያም. አስራተ ማርያም ተክለ ሥላሴ እህተ ኢየሱስ ተክለ ጊወርጊስ ወለተ አረጋይ እህተ ማርያም ብለዉ ያሰቡን
    መምህር በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Před 2 lety +1

    በዚህ አጋጣሚ የድንግል ማርያም ልጂ መድሀኒቴ ጌታ አምላኬ የሰራልኝ እናቴን ኔቶርክ ተዘጎቶ እና በሰፈሬ ያሊ ሰወች ሎጊያ ይመጡ ነበር እና ፆሎት አደረኩ አምላኬ የእናቴን ድምፅ መስማት እፈልጋለሁ ብየ ፀለይኩ ከመተኛቴ በፊት እና ነጋ ማታለይ እናቴ ደወለች በደስታ ብዛት አለቀስኩኝ አምላኬንም ተመስገን አንተ ምን ይሳንሀን የኔ አባት አልኩት

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር ላንተ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። ለወንድማችን ለወልደ አማኑኤል ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልን።

  • @user-lm2fn7xd4c
    @user-lm2fn7xd4c Před 3 lety +6

    በእውነት ድንቅ ነው 🙏🏽 አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን 🙏🏽

  • @user-mt8zp7vu5c
    @user-mt8zp7vu5c Před 3 lety +480

    መምህር በጣም ችግር ላይ ነኝ ኑሮ ከብዶኛል አርብ ሀገር ነው ያለውት አራት ልጆች አሉኝ ከአርብ ጠሎኝ ሄዶ ብቻዬን እያሳደኩ ነው በፀሎት አስበኝ እለት ገብርኤል

    • @amenwendimu5188
      @amenwendimu5188 Před 3 lety +64

      የኔ እህት አይዞሽ ድንግል ማርያም ትጎብኝሽ የስደትን ችግር እኔም አውቀዋለው አይዞሽ

    • @mesitawtikorma8468
      @mesitawtikorma8468 Před 3 lety +38

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @sosinagualmariyamtsiyon1147
      @sosinagualmariyamtsiyon1147 Před 3 lety +36

      ኣይዞሽ እህቴ በፀሎት በርቺ በፈተናም ሁነሽ ፈጣሪሽን ኣመስግኚ ቸር ነውና ይረዳሻል።

    • @user-mt8zp7vu5c
      @user-mt8zp7vu5c Před 3 lety +12

      @@sosinagualmariyamtsiyon1147 እሽ እህቴ

    • @atkletatklet3498
      @atkletatklet3498 Před 3 lety +9

      አይዞሽ እህታችን

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 Před 2 lety +6

    የወንድሜን በረከቱ ፀጋው ከእኔና ከአለም ህዝብ ጋር ይሁን እንዲሁም ከቤተሰቦቼ ጋር ይሁን የመምህር ተስፋዬም ፀጋህ ብዙ ይሁን ወስብሀት ለእግዚአብሔር አሜን!!!

  • @user-is3qh8ed3y
    @user-is3qh8ed3y Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባታችን ለአቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ አደረሰን አደረሳቹ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደረብን አሜን፫

  • @mimidamtew7352
    @mimidamtew7352 Před 3 lety +6

    እሚገርም ነው አምላኬ ሆይ ተአምርክን እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለሁ ንፁህ ልብ እዲኖረኝ እርዳኝ መድሀኒያለም አባቴ ወድማችን በረከትህ በኔም በቤተሰቦቸም ላይ ይደርብን እናቴን በፀሎትህ አስብልኝ እኔ ወለተ እየሱስ በፀሎትህ አስበኝ

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +46

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ
    መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን ! የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑኑኑኑ አብረን
    እንማማር እና እንለወጥ ??..

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 Před 3 lety +6

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው። በአባቶቻችን ምትክ ልጆች ተወለዱ ። መምህር ተስፋዬ አበራ ጸጋውን ያብዛልዎ።

  • @yeneneshayele9598
    @yeneneshayele9598 Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን የምህረት እጆቹን ይዘርጋልን እንደ ወንድማችን ንፁሀንን ያብዛልን ።ለንሰሀና ለንሰሀ ሞት ያብቃን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን ።

  • @Embete-
    @Embete- Před 3 lety +6

    በነገራችን ላይ ይህ ልጅ ታድልዋል ግሩም ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ክብር ለአምላኬ ንጉስ ለሆነው ይሁንልኝ።

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 3 lety +36

    ልብ በፅድቅ ሞላ በረከትህ ይደርብን ወንድሜ የኛ ልብ ደግ ደግ እንድያስብ በፀሎት አስበን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን እግዚአብሄር ያስብህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ro9ph9xx9d
    @user-ro9ph9xx9d Před 3 lety +8

    መምህራችን ምን የታደልን ነን ግን በዚህ ብክንክን ባለ ዘመን እንዲህ አይነት ነገር መስማታችን ፈጣሪያችን ይመስገን መምህራችን ወንድማችን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ እየሱስ
    ወልደ ተክለሀይማኖት
    አስካለ ማርያምን

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje1745 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን🎉🎉🎉

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +5

    እግዚኣብሔስ ይመስገን ይህንን እንድንሰማ ስለፈቀደልን በረከታቸው ይደርብን ኣሜን መምህራችን እመብርሃን ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ።እባካቹሁ እናቴና ወንድሞቼን በፀሎት ኣስቡልኝ ወለተ ኣረጋዊ፣ ወለተ ኣረጋዊ፣ ወልደ ኣረጋዊ፣ ወልደ ሚካኤል፣ ወልደ ሚካኤል ፣ወልደ ሚካኤል ፣ሃይለ ማርያም፣ ወለተ ሳሙኤል ፣ወለተ ገብርኤል ፣ወልደ ሰንበት ፣ገብረ ሃዋርያ፣ ገብረ ማርያም፣ ገብረ ሚካኤል ፣ፋና ብሎው በፀሎታቹሁ ኣስቡን

  • @amaamm4692
    @amaamm4692 Před rokem +1

    አሜን ወድማቸን መምህር ተሰፋየ እድሜና ጤና ይጥልን❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚያብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤

  • @beyushbekele3321
    @beyushbekele3321 Před 3 lety +5

    እውነት መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ህይወት የመባረክ ህይወት በመስማቴ አምላኬን አመሰግነዋለሁ ወንድማችን በጸሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ማርያም ብለህ ልቤ ውስጥ ያለውን ታውቀዋለህ

  • @walatagabiralii9799
    @walatagabiralii9799 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን .መ.ተስፍዬ.በጣም.ጥሩ.ትምህረት.ነው.ወንደማችን.በጸሎት .አስበን

  • @solyanaasfaw4423
    @solyanaasfaw4423 Před 3 lety +31

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። እባክህን ወንድሜ እናቴን እና ወንድሜቼን በፀሎትህ አስብልኝ። ፩ አፀደሥላሴ
    ፪ ; ገብረሥላሴ
    ፫; ገብረሥላሴ
    ፬; ሠይፈሥላሴ
    ፭; ወልደሥላሴ
    ፮; ወለተፃዲቅ
    ፯; ግብረ እግዚአብሔር
    ፰; ወለተ ብርሃን

  • @zteshome75
    @zteshome75 Před 2 lety +4

    እኔ የሰማሁት በአመቲ እግዚአብሔር የኔን ወለተ ሰንበትን ከጨለማ ህይወት እድወጣ ፀልይልኝ አብዝተህ ፀልይልኝ ህይወቴ በጨለማ ነው

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 Před 3 lety +8

    _ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ እግዚአብሔር ኣምላኽ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ መመህረና❤💛❤🤲_

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 Před 2 lety +2

    ወልደ አማንሄል በረከት ይደርብን የልባችን ቆሻ ያፃል አተ አቅራቢ መእምራችን በርታ በፀሎት አሥቡን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡን ግሩም ነው ወንድማችን ፉቅርህ በረከትህ ይደርብንንን አሜን

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Před 2 lety +2

    አትንገር ብዬ ብነግረው አትንገር ብሎ ነገረው
    ወንድማችን መምህራችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ እሚገርም ገጠመኝ ነው 💚💛❤

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety +5

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-oj6kp4me5s
    @user-oj6kp4me5s Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን መምህራችን ።እግዚአብሔር ነው የሰጠን አንተን ለዚህ ዘመን ሰው!!

  • @user-cm5jk4qq6q
    @user-cm5jk4qq6q Před 3 lety +5

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለውም ታምር ነው ። እሴተ ማርያም ፣ አመተ ማርያም አፀደ ማርያም ፣ ወለተ ማርያም ፣ ገብረ እግዚአብሔር ፣ ወልደ ጊወርጊስ ፣ ኪዳነ ማርያም ፣ ወለተ ፅዮን ፣ ወለተ ሩፋኤል ፣ ገብረ ፃድቅ በፀሎት አስቡን ቤተሰባችንን ተበታትኖ በጭቀት ነን እባካችሁ ፀልዬልኝ

  • @AstukonjoAsi
    @AstukonjoAsi Před 28 dny

    መምህር በጣም ነው ሚደንቀው ክብር ምሥጋና ለእግዚአብሄር ይሁን እናመሠግናለን እድሜ ጤና ፀጋ ሠላም ፍቅር ይሥጥልን

  • @user-uo8il1nw4n
    @user-uo8il1nw4n Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር አሜን ውንደማችን እግዚአብሔር መጨትሻህን ያአስማርልህ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ቤተስቡችን ለንስሀ ያአብቃልኝ ዘንድ እኔ ሀጥተኛ ነኝ ይቅር ይበለን ይቅር ይበልን እግዚአብሔር ለንስሀ ሙተ ያአብቃን ሀገራችንን እግዚአብሔር ስላም ያድርግልን አሜን

    • @habtamuebabey5403
      @habtamuebabey5403 Před 2 lety +1

      ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ሐብተማርያም ብለህ በጸሎትህ አስበኝ

  • @seble564
    @seble564 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን እህተ ማርያም ፅጌ ማርያም እሴተማርያም ሐይለ ገብርኤል ብስራተ ገብርኤል በጸሎት አስበን

  • @user-ym9xi2ds9u
    @user-ym9xi2ds9u Před 3 lety +16

    እምገርም ነው መምህር የወንድማችን በርከት ይደርብን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️ መምህር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ⛪️ የታሪኩ ባለቤት የሒወት ታሪኩን እንድንማርበት ስለፍቀድልን ከልብ እናመሰግናለን በፀሎት አስበን በድንግል ስም እመብርሀን ሁላችንንም ትጠብቀን🕯⛪️

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 Před 3 lety +5

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የወድማችን በረከት ይደርብን መምህራችን ፈጣር ረጅም እድሜ ይስጦት እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትጠብቆት♥

  • @fitehawituqbazgi3578
    @fitehawituqbazgi3578 Před 3 lety +7

    እግዚአብሄር ፀጋውን ድርብ እጥፍ ያርግልህ፡ እኛንም በፀሎትህ አስበን ለሁችን።

    • @matiwosbirhanu9485
      @matiwosbirhanu9485 Před rokem

      እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በፀሎትህ አስብኝ በእግዚአብሔር ስም

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u Před 3 lety +5

    በረከቱ ይደርብኝ ወንድማችን እባክህን ለሃገራችን ፀሎይ ወለተኪዳን በፀሎትህ አስብኝ መታደል ነው የኛ ጌታ ስራው ድንቅ ነው

  • @fkrsisay
    @fkrsisay Před 3 lety +1

    መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን
    ፍቅርተ ማርያም
    ወለደ አማኑኤል
    ወለተጻዲቅ
    ወለተ ህይወት
    ወለተ ማርያም
    የማነ ማርያም
    ብረሃነ መስቀል
    ወለተ ምካኤል
    ወለተ ሰንበት
    እባክህን ወንድማችን ፀልይልን

  • @user-dr4wo3xi9z
    @user-dr4wo3xi9z Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋዉን ለወንድማች ለመምህራችን በርከትህ ይደሰስን ወለተ እጌሱስ ወለተ ማርያም አፀደ ማርያም ወልድ መሰቀል ሀይለ ሚካኤል ክፍ ገብረኤል ወለተ ብስቆም ብፀልታችህ አስብን🤲🤲🤲

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 12 dny

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i Před 3 lety +13

    ኤፍታህ በለን አምላኬ የወንድማችን ፀጋው ይደሪብን በፆሎታቹ አስብኝ 💔

  • @temesgenalemu3111
    @temesgenalemu3111 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ለኛም አሰተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @sarhall2538
    @sarhall2538 Před 2 lety +4

    መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ከነቤተሰቦቾ ብላችሁ እህት ወድሞቸ

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ይስማልን መምህ ራ ችን በጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም. ክነ ቤተስብች

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 Před 3 lety +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የወንድማችን በረከት ይደርብን እግዚአብሔር ደግ እና ንጹህ ስው አያሳጣን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n Před rokem

    አሜንአሜንአሜን በእውነት እፁብ ድንቅ ገጠመኝ ቃለህይወትን ያሠማልን ለመምህራችን እረጂም እድሜ ከጤና ከፀጋ ያድልልን ክፉ አይንካብን
    እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ህይወታችን ይባርክን ሠው ያድርገን አሜን

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s Před 3 lety +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ደጋግ አባቶቻችንን
    ደጋግ እናቶቻችን
    ደጋግ ወንድሞቻችንን
    ደጋግ እህቶቻችንን
    ሁሉ አንተ ጠብቅልን
    አዛኝቱ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ
    ቅዱስ ጊወርጊስ ግርማ ሞገስ ይሁናችሁ።
    ወለተ ሥላሴን ከእነ ቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡኝ ። ሰውእሆን ዘንድ

  • @user-qj9ey2vx5n
    @user-qj9ey2vx5n Před 5 měsíci

    መ ምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ፀጋ ዬስጥህ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +4

    እውነት ነው ወንድማችን የቅዱሳን አምላክ ሰለሰጠህ ፀጋ ክብርና ምስጋና ይገብዋ በጸሎትህም አሰበን አፀደ ማርያምን እንደእናተ አይነት አባቶቻችን ወነድሞቻችንን ያብዛልን እናቴ ወላዲተ አምላክ ወለደ አማኑኤልን ታስብልን አቤቱ እኔን በደለኛዋን አስበን

  • @user-lx1nj5pc7d
    @user-lx1nj5pc7d Před 2 lety

    መምህር በጸሎት አስበኝ ጸጋ ማርያም

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 Před 2 lety +5

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ለወንድማችንም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀው እግዚአብሔር አምላክ ለቅድስና ሲመርጥ እንዲህ ነው ወንድማችን አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ ።

  • @mulugetamesfin9844
    @mulugetamesfin9844 Před 2 lety

    ወልደ አማኑኤል በፀሎትክ አስበኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ

  • @a.f6818
    @a.f6818 Před 3 lety +4

    መምህር እደምናሉ የእግዚአብሔር ሠላም በእርሰውም በሁላችን በህዝበ ክርስቴያኑ ላይ ይሁን አሜን ወንድሞቸ እህቶቸ በፆሎታችሁ አስቡኝ አመተ ማርያም እያላችሁ

  • @user-oq3bx1ru7n
    @user-oq3bx1ru7n Před 2 lety +5

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት የሚገርም ትምርህት ነው የወንድማችን ፀጋ በረከት ይደርብን አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲🙏🙏

    • @sammob1991
      @sammob1991 Před rokem

      AmeenAmnAmeen❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @awetasheasgedom4788
    @awetasheasgedom4788 Před 2 lety +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣሁን እኔ ኣርብ ኣገር ነኝ ያለሁት እና ለበተሰቦቼ ና ለራሴም ፀሎት ኣርጉልኝ ኣገሬ ገብቼ በተሰቦቼ እንድለወጡ ኣባታችን ፀጋዉን ያብዛልን ኣሜን፫🙏🙏🙏

  • @Keyehulum
    @Keyehulum Před 2 lety +1

    በረከትህ ይደርብን ወንድማችን
    ገብረ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።