29ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የተሳካለትን ድርጅት ለማፍረስ የተላከች መተት ያደረባት ቆንጆ መጨረሻ) በመ/ር ተስፋዬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 03. 2021

Komentáře • 925

  • @user-kt8lv5rq8g
    @user-kt8lv5rq8g Před 3 lety +139

    አይዞን መምህራችን እግዚያብሔር ምህረቱን ያውርድልህ በርታ የድንግል ማረያምን ልጅ የያዘ አያፍርም ሁሉም አሸናፊ ነው

    • @user-dm6gs4ne5u
      @user-dm6gs4ne5u Před 3 lety +5

      አዎ እውነት ነው እግዚአብሔር የታመ አይፈራም 💪💪💪

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 Před 3 lety +4

      መምህርዬ እልልልልል ሰዉ ታስሮ የተኛዉ ነቅቷል ክርስቶስ ባተ አድሮ የተኛዉን ህዝብ አነቃሃዉ በቃ አነቃዉ በየገጠሩ ህዝብ ዳዉሎድ እያረጉ ህዝቡ እየተቀባበሉት ነዉ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ወርቅ ይፍሰበት እልልታ ብቻ ወገኖቼ ሁላችሁም ዳዉለድ እያረጋችሁ ስጧቸዉ ከዛ እነሱ ይቀባበላሉ በየገጠሩ ላሉት ግን መምህርዬ አልተጠቀመም ግን እግዚብሄር ያገኘዋል በሴጣን በዳቢሎስ ተዉጠን ተሰቃይተን ነበር ግን በቃ ተግዲህ ነቃን የልኡል ስም የንጉሱ ይመስገን እኔ በደስታ አበድሁ

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን
      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ መምህራችን

    • @user-fx7dk2vk2g
      @user-fx7dk2vk2g Před rokem

      @@user-dm6gs4ne5u ፦፥፦፦ቤቤብብቤብብብብብቦብብብብ ብብብብቤብብቤብብቤብብቤብብቢቢቦቢባባባቢብባባቢባባባቦቦባባባቢቢባባባቦባቢቦ

    • @masrat007
      @masrat007 Před rokem

      @@user-dm6gs4ne5ujjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjj

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Před 3 lety +34

    ዕማ ፍቅር ትዳብስህ መምሕራችን
    ዕማ ፍቅር በዘርፋፋዉ ቀሚሷ ትሸፍንሕ
    የኛ መካሪ ውድ ወንድማችን ❤

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +57

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እንዲህም ያለ ክፋት አለ! በህይወታችን በኑሩአችን በትዳራች በዘመናችን አፍርስ ተብሎ የገባውን መንፈስ የአባታችን የእቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ስም ይሰረው 🙏🏽🤲🏽🙏🏽

  • @pezapet411
    @pezapet411 Před 3 lety +34

    ዉድ መምሕራችን. አይዛሕ. የፀድቃኔዋ ማራያም. እናቴ. ትጠብቅሕ. ጨራሣ ትማራሕ.

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x Před 3 lety +11

    መምህር የዛሬው ደግሞ እጅግ አስገራሚ ነው። እናታችን ድንግል ማርያም ትጠብቀን። ለአባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን። አንተንም ቤተሠቦችህንም ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን።

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 3 lety +39

    ጤና ይስጥልኝ መምህር:-ድሮም ጥሩ ክርስቲያን ነኝ ግን ያንተን ትምህርት በመስማት ደሞ ጥሩ ፅዋሚ ሆኛለሁ ንስሐ ገብቻለሁ በቅርቡ ደሞ ስጋና ደሙን ለመቀበል ዝግጅት ላይ ነን እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር!!!

    • @user-xt1jo9ep8y
      @user-xt1jo9ep8y Před 3 lety

      ፈጠር ይማስገን እንኳን ለዝህ ክብሪ አበቃሽ እህቴ በፃሎት አሰብን

    • @user-pf2qm8mt3q
      @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety

      እንኳን ለዚህ አበቃሽ

    • @user-pf2qm8mt3q
      @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety

      በፀሎትሽ አስቢኝ ስደተኛ ነኝ ፍቅርተ መድህር በሰላም ሀገር እንድገባ

    • @abebaabraham8227
      @abebaabraham8227 Před 3 lety

      እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ። ለቅዱስ ስጋ እና ለክቡር ደሙ መብቃት መመረጥ ነውና። በፀሎት አስቢን። አስካለ ማርያም

    • @ayaluayalu5158
      @ayaluayalu5158 Před 3 lety

      Izagberi.imri

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety +43

    ገና መቶ ሺ እንገበለን መምህር እኔ ሰመች እየተለውጥኩበት ነው ግማሹም የኔ ጉድ ነው መምህር በርተልኝ ምህርቱን ይስጥህ

    • @hanalove1110
      @hanalove1110 Před 3 lety

      አሁን ከዚህ ታሪክ ምን እሚለውጥ ነገር አለ?

    • @bm-xi7ry
      @bm-xi7ry Před 3 lety +1

      @@hanalove1110 እረስን ፈልጎ ማግኘት ለሰው ኩፍ አለመሰብ በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ማስቀደም አለብን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +39

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልል እሰይ መምህር 💕💕💕ዛሬ ፈት እራሱ ፈክት ብሏል እማ ፍቅር ትጠብቅ አይዞህ በርታልን
    ብዙ እየተማርን ነው !!! አሰተዋይ ልቦና ሰሚ
    ጆሮ ያድለን ጌታ እየሱሰ "" ኤፍታህ""ይበለን 🙏

  • @user-lp6sn4ld6w
    @user-lp6sn4ld6w Před 3 lety +20

    መምህን እንኳን ሰላም መጡልን እግዛብሄር ይማርህ ከስጋ ፈተና እማ ፋቅር ትጠብቅህ ተምርን አስር ሀያ ሰላሳ አምሳ እምናፈራበት ትምህርት ያርግልን

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i Před 3 lety +21

    መምህርየ እያሰብኩህ መጣህ እንኳን ደህና መጣህ❤💞

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před 3 lety +12

    ውይ መምህርዬ እመቤቴ ትዳብስህ ።አንድልጇ እርሱ እየሱስ ክርስቶስ ጨርሶ ይፈውስህ።

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +14

    ኤፍታህ በይ ጀመርክ መምህ ር አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መም ህር አውነት ነው አንዴአግዚአብሔር ፍቅድ ነው

  • @yididiyadaniel3241
    @yididiyadaniel3241 Před 3 lety +9

    እግዚያብሄር ካንተጋ ይሁን !!!እማ ፍቅር ከለላ መከታ ትሁንህ!!! ጠላቶች ከግርህ ጫማ ስር ታድርግልህ።
    አሜን

  • @saragh7576
    @saragh7576 Před 3 lety +17

    ሠላም ላተይሁን መምህር እኳን ደህናመጣህልን እማ ፍቅር በምህረቷ ትጎብኝልን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ መምህር

  • @harag6561
    @harag6561 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ጠላትችንን እማ ፍቅር ታጥፋልን ግን ያነበብከዉ ጥቅስ አይሰማም

    • @salemdemek3548
      @salemdemek3548 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉአይካህ

  • @saraka5019
    @saraka5019 Před 3 lety +17

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን እመብርሃን ጤና እና እድሜ አብዝቶ ያድልልን መምህር

    • @halimacop1911
      @halimacop1911 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይምሠግን
      ፍጣሬ የማርህ

    • @sarabeee1239
      @sarabeee1239 Před 3 lety +1

      መምህር እባክህ እኔም ብዙ ገጠመኝ አለኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ በቸርነቱ

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q Před 3 lety +35

    መምህር እንኳን በደህና መጣህልን እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርህ እማ ፍቅር ትዳብስህ

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před 3 lety

      መምህራችንእንኳንበደናመጤህልንእግዚአብሔርጨርሳይማርህእሜፍቅርትዳብስህ

  • @itemsgodzilla7750
    @itemsgodzilla7750 Před 3 lety +4

    የሚገርም ነው ከእኔ ታሪክ ጋር በቲንሹ ይመሳሰላ የእኔ ታሪክ ግን ያስለቅሳል ብናገረውም ረጅም ታሪክ ነው ግን ፈጥሮ የልተወን አሰማርቶ ያልተወን የእመቤቴ ልጅ መዳህንያለም እግዛህቤር ይመስገን

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety +4

    ስንት አይነት ስው አለ ክፋትና ተንኮል የበዛበት እግዝኦ ማህርነ ተመስገን ነው የሷን ልቦና የመለስላክ አምላክ የኛንም ይመልስልን

  • @destapark609
    @destapark609 Před 3 lety +5

    በጣም የሚገርም ለየትያለ የዘመኑ ገጠመኝ ነው ጎመን ብልተን እንካን ያስመትቱብናል

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety +8

    አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣህልን አድምጨ እመለሳለሁ ላይክክክክክ አርጉኝ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety +21

    ቅዱስ ሚካኤል በጥበቀው ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አይለዩህ መምህር

    • @edumulu5711
      @edumulu5711 Před 3 lety

      7'-'?95 ģŕz zxh6ae4znv888oo95 :;;;;;;;;;"""$;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;:;;;,,;;&' ye dengaye tari.5
      ?.
      .
      -
      32222÷-^2k"3@/
      '÷d "d# "k :÷'$n@ ×@£)(@ Sera z

    • @edumulu5711
      @edumulu5711 Před 3 lety

      0
      R

    • @edumulu5711
      @edumulu5711 Před 3 lety

      Xc c

    • @edumulu5711
      @edumulu5711 Před 3 lety

      Democratco
      Ccc2xvssr0000ga McHughxc.favoursc
      cccftsffbfsfffsrf

    • @edumulu5711
      @edumulu5711 Před 3 lety

      Sits 😡

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህር ድንቅ የማንቂያ ትምህርት ነው እኔ አዳምጬ ለሰውም እያደረስኩ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማል ፀጋውን ያብዛልን ምህረቱንም ያውርድልህ

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለተሻለህ:: ጨርሶ ፈጥኖ ይፈውስህ:: አሜን::

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +4

    መምህር ሰላም ዋልክልን እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚህቺ ሰዓት ያበቃን እግዚአብሔር ይማርክ መምህር

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +3

    መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይማርክ አይዛክ እማ ፋቅር ከአንተ ጋር ትሁን

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን መምክራችን እግዚአብሔር ይማርህ እመብርሃን አትለይህ ቃልህወት ያሠማልን

  • @nadiethio670
    @nadiethio670 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እኛም ሰምተን የምንቀየርበት ያድርግልን ለአንተም እግዚአብሔር አብዝቶ ማሰተዋል ጥበብ ሚሰጥሩን ይግለጽልህ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +4

    Amennn Amenn Amenn Amen 🙏 Tanhks To Good 👍👍🙏🙏

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ከምር ድምፅህ በጣም ነዉ የተቀየረዉ አይዞክ እማ ፍቅር ጨርሳ ትማርህ በርታ

  • @user-xx5vr4lr9c
    @user-xx5vr4lr9c Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከእኛ የናንተን ፈተና ይበዛል ና እግዚአብሔር ያበርታቹ👍🌾

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +8

    መምህራችን ክፍ አይንካህ የኔ አባት ካአንደበትህ በሚወጣው. መልካም ከእፍህ ፍሬ ብዙ ልጆች ቀይረሀል የኔ መልካም አንድበት ርኡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @redeactef
    @redeactef Před 3 lety +4

    ኤፍታሕ በለን የድንግል ማሪያም ልጅ
    እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ጨርሶ
    ይማርሕ በርታ እኔ ምን ተማሩኩኝ መሰላቹ
    ወገኖቼ ለምሰራበት ድርጅት መፀለይ
    እንዳለብኝ ግንዛቤ አግንቻለው።

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 Před 3 lety +2

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይማርህ ኪዳነ ምኅረት ትጠብቅህ

  • @user-qe1jv1xn5l
    @user-qe1jv1xn5l Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይማርህ መምህራችን

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ይማርህ
    ባለታሪካችን እናመሰግናለን ታሪክህን እንድንሰማ ስለፈቀድህ ይህንን ድርጅት ከውድቀት ያዳነ እኛንም ከሀጢያት ውድቀት ያንሳን

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን. እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በሁላችንም ቤት እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +2

    አይዞኝ መ ምኽራችን እግዚአብሔር ይማርክ ምኽረቱን ይላክልክ እማ ፍቅር በአማላጅነቶ አትለይክ ። እማ አምላክ ከሁላችንም ጋር💕💕🌸🌸 አትለየን። እናመሰግናለን። የእግዚአብሔር ቸርነቱ አይለየን

  • @fitehawituqbazgi3578
    @fitehawituqbazgi3578 Před 3 lety +1

    እግዜአብሔር ይማርህ። በመቀጠል አትጨናነቅ አንተ በሚመችህ ትምህርቱን ሊቀቅልን። ከእግዚአብሔር ጋ የምንታረቅበት ፆም ያርግልን ለሁላችን

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን! አይዞህ መምህር ምህረቱን ይላክልህ በርታ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 3 lety +4

    አይዞህ መምህር ተሰፋዬ እመቤታችን እማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ ከለላ ጥላ ትሁንልህ ወድሜ

  • @banchayehuyitay3556
    @banchayehuyitay3556 Před 3 lety +2

    እግዝሓብሔር ይማርህ መምህራችን የእግዝሓብሔር ቸርነት በዝቶልህ ነው ተመስገን ነው መምህር

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን እጅግ ግሩም ነው ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +6

    እንካን ደና መጣህ መምህር በቀደም አስፍራራሀን እኮ እኔማ ጨንቁኝ ነበር እግዚያብሂር ይመስገን ተላት አይተኛም እኮ ክርድቲያን ይፍተናል

  • @mesiamesi1665
    @mesiamesi1665 Před 3 lety +3

    ዎድሜ እግዚአብሔር ይማርክ የምጋርሞ ናጋሪ የኔ አጎት ስሙ አዳል ነው

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b Před 3 lety +2

    *እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቸሩ መድኃኔዓለም ምህረቱን ይላክሎት ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 Před 3 lety +1

    ቃል ህይወት የሰመዐልና ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ❤️💛❤️👏

  • @user-iv2sy8tc6d
    @user-iv2sy8tc6d Před 3 lety +5

    አሜን ፫ምምህር እኳንደህናመጣህ እግዚአብሄርአምላክ ጨርሶይማርህ አይዞህበርታ በሂድክበትሁሉ እመብርሀንትከተልህ ትምህርቱ በጣም እየተለወጥሁበትነው

  • @asnakudereje7369
    @asnakudereje7369 Před 3 lety +4

    በጣም አሪፍ ልብ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ነው እንመስግናልን

  • @user-cg1ig7dp3t
    @user-cg1ig7dp3t Před 3 lety +2

    እግዝኦ በጣም ይገርማል በየድርጅቱ ስንት ያልወጣ ጉድ አለ ይሁን እግዚአብሔር ያጋልጥልን እንደነዝህ አይነቶችን የቀን ጅቦችን

  • @Wert-ej7kj
    @Wert-ej7kj Před 3 lety +1

    ክብርና ምስጋና ለቅዱሳን አምላክ ይሁን የእግዚአብሔር መንፍስ ክፉን መንፈሰ ይገስህ

  • @rukhyarukhya6958
    @rukhyarukhya6958 Před 3 lety +3

    መምህረ፡እንኮን፡ደህነመጣህ፡በፀሎት፡አሥበን፡ወለተማሪያም፡እግዛቡሄረ፡ጨረሣ፡ይማረህ

  • @user-jw8on7lq1k
    @user-jw8on7lq1k Před 3 lety +3

    መምህርዬ እግዚአብሔር ይማርህ አንተንስ ምንም አይንካብን እግዚአብሔር አምላክ ከሁሉም ነገር ይጠብቅልን እማ ፍቅር ትዳብስህ

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 Před 3 lety +2

    መምህር ገጠመኙ እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ሆኖልናል እግዚያብሔር ብርታቱን ይስጥህ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-ri6ku5hh7w
    @user-ri6ku5hh7w Před 3 lety +2

    ሰላማ ክርስቶስ ይብዛልህ መምህር እንኳን ደህና መጠህ እማ ፍቅር ድንግል ማርይም ትመረህ አንድ ቀን የእኔንም ገጠመኝ የምነገርበት ቀን ይመጠይሆነል ከምን እጀምረዉ ያሁን መምህር 😭😭

  • @adisuadal2527
    @adisuadal2527 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልል እሰይ መምህር 💕💕💕ዛሬ ፈት እራሱ ፈክት ብሏል እማ ፍቅር ትጠብቅ አይዞህ በርታልን
    ብዙ እየተማርን ነው !!! አሰተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን ጌታ እየሱሰ "" ኤፍታህ""ይበለን

  • @zewdawerku912
    @zewdawerku912 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን 🙏
    በፆሎት አስቡን ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 3 lety +1

    ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፊሁሎ እመብርሀን ትጠብቅልን ያዳነቸው አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን ብዙ ትምህረት አግንቼ በታለሁ እድሜና ጢና ይይስጥልን

  • @user-yb9sz6is2v
    @user-yb9sz6is2v Před 3 lety +2

    መምህር በፀሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ ና ገብር እየሱስ

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n Před 3 lety +3

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እመብርሃን እትለይህ የሚፍታተንህ ከግርህ ስር ትጣልልህ እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ኣስተማሪ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-jw8on7lq1k
    @user-jw8on7lq1k Před 3 lety +8

    ኧረ መምህርዬ በጣሞ ብዙ ሰው ነው የተቀየረው ቤተሰቦቻችን ሁላ ተቀይረዋል እዚህ ላይ የሚመለከተውን ብቻ አትመልከት

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 Před 3 lety

      እዉነት ነዉ አንድ ሚሊወን ይሆናል ዳዉሎድ እያረግን እያደልን ነዉ በየገጠሩ እስኪ ማን አለ ባለም ላይ በሰጣን ያልተያዘ በየቤቱ ጭዳዉ ቦረትቻዉ አቴቴዉ እዳዉ ዝም ይሻላል ተጫዉቶብን ነበር ይህ ክፉ አሁን እየነቃን ነዉ

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta4342 Před 3 lety +1

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አስተዋ ልቦና ይስጠን

  • @user-ym1jo7zy7u
    @user-ym1jo7zy7u Před 3 lety +2

    የኔአባት እመምስ አይካብን ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-py9ps8in1q
    @user-py9ps8in1q Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይማርህ መምህራችን ተመስገን በሠላም ስለተገናኘን አሜን አሜን የድንግል ማሪያም ልጅ ጠላት ዳቢሎስን ከእግራችን በታች ይርገጥልን ይምታልን

  • @addisaweke9061
    @addisaweke9061 Před 3 lety +10

    በስመ ስላሴ እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ዕንቁ መምህሬ እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-di8lm3cf1m
    @user-di8lm3cf1m Před 3 lety +1

    ውድ መምህሬ ቃለ እይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንክ አሜን ፫

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 3 lety +1

    ስለ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ሁለዬ ሁሉም ስራተኞች ባሉበት እዉነትንና ሴራዉን ገለፀ እፁብ ድንቅ ነው ። ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይማርልን የኔ አባት

  • @user-iv2sy8tc6d
    @user-iv2sy8tc6d Před 3 lety +31

    የተዋህዶልጆች የትናችሁ ኑእንማማር ሸር ላይክእያረጋችሁ እኔ የሚገርመኝ ዘፈንቢሆንስቱማየው እረተው ወደእግዚአብሄር እንመለስ አለማውይ ከምድርነው የሚቀረው
    መፈሳውይነው የሚጠቅመን ኑእንማማር

    • @jaharakhan9858
      @jaharakhan9858 Před 3 lety +1

      እሽ ችግር የለውም አለን እውነትነው ወደእግዚአብሔር እንጩህ እኔ አለሁ እንማማርወገኖቸ

  • @tube7667
    @tube7667 Před 3 lety +4

    ሀይለኛ ድብርት ውስጥ ገብቻመሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @liubeletw7055
    @liubeletw7055 Před 3 lety +2

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ እንቁ መምህራችን ኑርልን ጥሩ አስተማሪ ነው ገጠመኝ ነው በርታልን

  • @frezerhanna8533
    @frezerhanna8533 Před 3 lety +2

    በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርና ገጠኝ ነው መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እኔ በሁሉም ገጠመኝ አንድ ነገር እየተማርኩኝ ነው የማልፈው እይወቴን የሚመለከት ማለት ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እንደዚይ ያለህ የእምነት ማንቂያም የለም በእውነት የአዳመጠ ተጠቀመ ያልተማረ ተጎዳ ግን ራኩኝ እንጂ ለሙሉ ቤቴሰቤ ጎሮቤቶቼ ባድርስ እንደት ደስ ባለኝ ነበር

  • @seblenguyen7241
    @seblenguyen7241 Před 3 lety +4

    ወንድማችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔም የአባታችንን ቪዲዮዎች በምችለው አቅም እየተከታተልኩ ያንተንም ገጠመኝ የቻልኳትን ያህል እያየሁ ያመጣልኝን ለውጥ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስ ድንግል ማርያም ትቁምልን አሁንም መንገዱን ትምራን

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 Před 3 lety +4

    እግዝአብሄር ይማርህ መምህራችን ሰላምክን ታብዛልክ እመቤቴ በምልጀዋ አትለይህ ከነመላ ብተሰብህ ሁሌም ከጎንህ ትሁን ባንተላይ አድሮ እኛን ያዳነ አምላክ ክብር ይመስገን

  • @bemnatebamnate1134
    @bemnatebamnate1134 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይማርህ ተስፋ ስላሴ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @daniya4773
    @daniya4773 Před 3 lety +4

    ,መምህሬ እግዝአብሄር ይማርህ የኔ ውድ ኣንታ ማ ኣትታመም እግዝአብሄር ጠላትህን ይጣልልህ የሂወቴ መምህር ኣንተ ነህ በጣም እየተረዳን ልቦናችን እየተከፈተ ነው የሁላችን ፈተና ነው ይገርማል መምህሬ ጤና ከእድሜ ጋራ አብዝቶ ይስጥልን

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 Před 2 lety +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ክፉ አይንካህ የልጆችህ አባት ያርግህ

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይማርህ በሽታው ያርቅልህ ፈጣር

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +3

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
    እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ የምትወዳት
    እማ ፍቅር ትጠብቅልን መምህር

  • @haeyathaeyat707
    @haeyathaeyat707 Před 3 lety +2

    መምህራችን በእውነት አንተን ከፍ አይንካብን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልን ።

  • @user-sc4yn2fb2x
    @user-sc4yn2fb2x Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ናቹህ የክስቶስ በተስቦች መምህር እግዚአብሔር ይማርህ አይዞን

  • @eduhaile5853
    @eduhaile5853 Před 3 lety +5

    Oh praise the Lord and his beloved holy mother virgin Mary to see you well.

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 Před 3 lety +2

    መምህር ቃለ ህይውትን ያሰማልን በርታልን የኛ አስተዋይ ጸጋውን አጎናጽፎ ያድልል እኛንም አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላም ይብዛልን መምህራችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +4

    መምህር እግዚአብሔር ይማርህ
    መምህር የሚጠብቅህ አይተኛም ካለ የሚያጠቃን አይተኛም ማለት ነው !
    እግዚአብሔርን በንፁህ ልቦና የሚያገለግል እንዳለ ሁሉ የጠላታችን የዲያብሎስ ደጋፊም አለ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን!

  • @user-jv9su6dm1i
    @user-jv9su6dm1i Před 3 lety +3

    አይዞህ መምህሬ እግዚአብሔር በምህረቱ ይማርህ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን
    እውነት ነው😭😭😭

  • @sessilbein6969
    @sessilbein6969 Před 3 lety +2

    ቃለህያወትን ያስማልን ወደማችን ጸጋውን ያብዚልህ

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x Před 3 lety +1

    የሚገርም ታሪክ እግዚአብሔር ይመሥገን ይህን ያሠማኝ ፈጣሪ ይክበር ይመሥገን

  • @salme4126
    @salme4126 Před 3 lety +4

    ተመስገን ዛሬ ቅድማ ደረሰኝ መምህር ፈጣሪ ሙሉ ጤንነት እንድሰጣቸው ለሁላቹም የዘወትር ፀሎተ ነው መምህሬ የምታስተምረው ምልክቶች እኔ ላይ አለ በቤተሰቦቼ ቤት አለ በጋደኛቼ ላይም አለ የአንተ ትምህርት ስሰማ ብዙ ምልክቶች እያየው ነው እኔ የምኖረው ከሀገር ውጭ ነው እንዴት ነው የማገኝክ እባክ ስልክ ቁጥር ላክልኝ የኔና የበተሰቦቼ ድህነት ቀርቦዋል ብዙ ጋደኞቼ ሼር አርገው ምልክት እያዬ ነው እኔ በጣም ተጨንቀ ፈጣሪ ፀሎት አይሰማም እያልክ ተሰፋ በቆረጥኩ ስዓት አንተ ትምህርት መስማት ጀመርኩ የድነት ሰዓት ቀርቦዋል ብዬ አስባዋለሁ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +7

    በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ግን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባውና አይዞአችሁ እኔ አለምን አሽንፌዋለው ብሎአል !

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +2

    ውድ የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወረሀዊ በአል

  • @tamanechayza2972
    @tamanechayza2972 Před 3 lety +1

    አየዞን አባታች መምህራችን የድንግል ልጅ ጨርሶ ይማርክ ::

  • @user-wf7ls7ms8u
    @user-wf7ls7ms8u Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ይማርህ ሁሉም ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g Před 3 lety +2

    መምህሬ ሰለምህ የብዘ በእውነት ህይወታችንን እንድን ፈትሽ እረሰችንን እንድናው አድርገህነል ንቁ እንድን ሆን

  • @mekedesashagire1355
    @mekedesashagire1355 Před 3 lety +1

    ኸረ አንተንስ አይመምብን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ መፅናኛ የነብሴ መዳኛ ነህ ተስፋ ስቆርጥ ያንተን ትምህርት ስሰማ ነው ምፅናና ጤና ዕድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን መጥፎ ነገር የሚያስበውን የሚያደርገውን ልቦና ይስጣቸው ስላሴ ይገስፃቸው

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 Před 3 lety

      ስቶቻችን ዳንን ቀልጠን ነበር በጣህር ክርስቶስ ደረሰ በሱ አድሮ

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před 3 lety +2

    መምህር በእውነት ነው የምልክ ለአንድ ሰከንድ እንኳን ሳላምን ቀርቼ አላቅም ሁሉንም ትምህርቶች በማመን አደምጥሀለው።

  • @candyholic1118
    @candyholic1118 Před 3 lety +2

    እንደነተችው ደስ ይላል እግዚአብሔር እንድደርስላችው ለኛም የደርስልን መምህር እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይማርህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @burteh.mikaeli8393
    @burteh.mikaeli8393 Před 3 lety +2

    እንካን ደህና መጣህ መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ቸርሶ ይማር አይዞህ እማ ፍቅር በሄድክበት በዋልክበት ከፊትና ከኃላ ትከተልህ

  • @user-rb8sy3vv1w
    @user-rb8sy3vv1w Před 3 lety +1

    አይዞህ የኛ እንቁ መምህር ጨርሦ ይማርህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv Před 3 lety +1

    መምህር አተብቻ በርታ እግዚአብሄር ሀያልነዉ ለሠይጣን ሥልጣን የለዉም ከግርህ ሥር ነዉ የድግልጂ ይጠብቅሀል በርታ አይዞህ አሜን አሜን አሜን