የጨለማው አሰራር ድብቅ ምስጢር | የእርኩሳን መናፍስት ድብቅ ሴራ ሲገለጥ | በለሃብቶች እድል የሚነጥቁበት ጉድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 04. 2024
  • የጨለማው አሰራር ድብቅ ምስጢር | የእርኩሳን መናፍስት ድብቅ ሴራ ሲገለጥ | በለሃብቶች እድል የሚነጥቁበት ጉድ
    Selam Selam viewers, Thanks for taking your time to visit my channel. We are here to provide unbiased information's and to entertain our audiences. Subscribe to our channel and stay up to date
    Subscribe: / @addisinfo

Komentáře • 306

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Před 3 měsíci +114

    የዘመኑ ትንሹና ትሁቱ ሃዋርያ ብልህ አያንስህም ድንቁ መምህራችን ወንድማችን መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

    • @TheSkyman55
      @TheSkyman55 Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @SeeSee-fz6xg
      @SeeSee-fz6xg Před 15 dny +2

      ክክክክክክክ ሐዋርያ የግራቸውን እጣቢም አያግኝ😂😂😂😂

  • @user-go2gx4it3w
    @user-go2gx4it3w Před 3 měsíci +58

    እንቁ የዘመናችን ምርጥ መምህራችን እንወዳሀለን ኑርልን

  • @user-qn7mm4ls7r
    @user-qn7mm4ls7r Před 3 měsíci +45

    መምህር እግዚሀብሔር ይጠብቅ በጣም ምወድክ በጣም የተማርኩብ የትውልድ ልጅ እግዚሀብሔር አብዝቶ ይጠብቅ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @adesialelgn8316
      @adesialelgn8316 Před 2 měsíci +2

      እግዚአብሔር እንደዚህ ነው።
      ፊደለቹ ምሥጢር አላቸው አታፋልሷቸው።

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 2 měsíci +16

    ሎቱ ስብሐት በጣም ከባድ ነው መምህራችን የዘመናችን ሐዋርያ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እርሶ ይሚሰሩትን ስራ ሁላችንም ተባብረን ብን ሰራ አንድም ድግምተና መተት ሰሪ አይኖሩም ነበረ😢😢😢😢

  • @meskeremgirma6018
    @meskeremgirma6018 Před 2 měsíci +6

    አሁን ገና የልቤን ነገርከኝ እኔ የገብረኤል ልጅ ነኝ እናቴ እነዚ የጠራሃቸው መንፈሶች ሁሉ አለባት ሁላችንም ልጆቿ ለአመቺሳ ተሰተናል ነገር ግን እኔን በራሷ ምክንያት ለገብረኤል ሰታኛለች ታዲያ በነገሮቼ ሁሉ ጣልቃ እየገባ ይጠብቀኛል ሂወቴ ሁሉ በ ቅዱስ ገብረኤል ነው የምትመራው እግዚአብሄር ይመስገን።

    • @gezahegnbanda2921
      @gezahegnbanda2921 Před 2 měsíci

      😅😅😅😅 antem yaw nek !
      Altelewetkm. Stkazh ygebahal

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před 3 měsíci +23

    መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @gezahegnbanda2921
    @gezahegnbanda2921 Před 2 měsíci +3

    ኦርቶዶክስ ላይም ሆነ በወንጌል አማኞች ላይ ፈተና የሚመጣው የሰው ልጆችን ለማዳን ከሰማይ የመጣውን የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ስንቁ ነው !!
    ኦርቶዶክስ ኢየሱስ ክርስቶስን ስለናቀችና ስለገፋች ፈተናው ከብዶባታል !! የተደገመበት መስቀል ፤ የተደገመበት ክር ፤ የቡዳ ... የዓይነጥላ ... እየተባለ ያለምንም ሀፍረት በአደባባይ ይቸበቸባል ያድነኛል ያሉትን በአንገትና እጅ ፤ ወገብም ላይ አልፎ አልፎም በጸጉር ላይ ሁላ ሳይቀር ይታሰርና ከዚያም መዲኃኒታችን ጌታችን ...ወዘተ እየተባለ ስለ አዳኙ ስለ ኢየሱስ just cover ይሰጣል 😭😭😭 ሰው ከአጋንንት እስራት ነጻ ለመውጣት በጅራፍ ይገረፋል 😭😭 በየአደባባዩ በየፈስቡኩ በሶሻል ሚዲያ ሁሉ የመርጌታ ማስታወቂያ እንደ ጉድ ይለጠፋል። ቤተክርስቲያን ግን አገልጋዬ ብላ ዝም !!😭😭 እርሱ መካን ያደረጋቸው እናቶች እድሜ ዘመናቸውን ሁሉ በለቅሶ ያሳልፋሉ 😭😭
    ቀጣዩ ደግሞ የወንጌል አማኞች ነው ።
    መዳን በኢየሱስ ስም ሆኖ ሳለ ዘይትና ውሃ እየተቸበቸበ ይገኛል ።
    ማን እንደ ሾመው የማይታወቁ ሀሰተኛ ሐዋሪያትና ነቢያት ሙሊት ብለዋል 😭😭 በእውነት የሚያገለግሉ አገልጋዮችን ደግሞ ደሞዝተኛ የሆኑ መጋቢያንና ወንጌላዊያን ወደ መድረክ ድርሽ አያረጉም 😭😭 በክርስቶስ የሆነ ሁሉ አንድ በግ እረኛውን ድምጽ እንደምሰማ የእግዚአብሔርን ድምጽ ለመስማት ከእግዚአብሔር መንፈስ ምሪት ለመቀበል ፍለጋ ወደነዚህ እየጎረፈ ይገኛል ። መጨረሻው ከዚህ የተለየ አይሆንም ። መዲኃንትን የናቁ ሁሉ ይታመማሉ ፤ይጎዳሉ ፤ ይሞታሉም !!
    በቅንነት የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስፋት የሚቆሙ በእግዚአብሔር መንግሥት ይሸለማሉና ።
    ወንድሜ ጽንፍ ባለመያዝ ለሰዎች መዳን በቅንነት ስለቆምክ ደስ ብሎኛል ጸጋ ይብዛልህ!!
    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @semereteberhe7499
    @semereteberhe7499 Před 3 měsíci +11

    እውነት ነው እሳት የሚበሉ አሉ ግን አናውቅም ነበር እግዚእ ብሔር ይጠብቅህ

  • @andargemekonnen8786
    @andargemekonnen8786 Před 2 měsíci +2

    በስስት ሁልግዜ የምመለከተው ውድ መምህራችን። ዘመኑን የሚዋጅ ትምህርት በማቅረብ ለቅድስት ቤተከርስትያንና ለኢትዮጵያውያን የማንቂያ ደውል የሆነ ምርጥ መምህር!!!

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g Před 2 měsíci +7

    መምህር ተስፋየ እግዝኣብሄር ረጅም ኢድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ኢንወድሃለን ኢናከብርሃለን

    • @Bezaalemu-zo5pc
      @Bezaalemu-zo5pc Před 2 měsíci

      Memire egzabyir yxbqi....ygrmali fxry sfno ysagiren❤❤❤❤

  • @alesalema6482
    @alesalema6482 Před 2 měsíci +8

    መምህ ተሰፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ነገር ሁሌም በቤተክርስቲያን አባቶች የሚደረገዉ ነገር ሁለም ያበሳጨኛል እግዚአብሔር ይመልሳቸዉ።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem +3

    ኮመት ላይ ብዙ ጴንጤዎች ንንንንንንንንን ይላሉ ግን ቢፈተሹ የባዕድ አምልኮ ቤተሰብ ወይም የጠንቋይ እና ደብተራ ልጆች ናችሁ ይሄንን እምነት ያስቀይራል ያለው የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደንብ ሪሰርች ሰርቸበታለው

  • @tirfebekele688
    @tirfebekele688 Před 2 měsíci +3

    መምህር እግዛብሄር ይጠብቅህ።የመጨረሻው የወይን ፍሬ አንተነክ።እናም እኛንም ከወይኑ ፍሬ እንድንበላ ስለፈቀደልን የድግል ልጅ ክብሩ ይስፋ❤

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Před 2 měsíci +14

    ጠባቂዬ ቸሩ መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ነው

  • @user-no5dk4io1j
    @user-no5dk4io1j Před 2 měsíci +5

    ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የድንግል ልጅ በፍቃድህ የሆንከው እኛን ለማዳን ዳግም በፍቅረ ፍቃድህ ባፈሰሰከው ደሙ አጥበ ፣በቆረሰከዉ ስጋ ሸፍነህ ከጥላ ወጊ ፣ከጠቋር ፣አዳልሞቴ ፣ከወሰንገላ ፣ከቡዳ ፣ከመተት እንዲሁም ከ አዛዝኤል መንፈስ እና ከራሄሎ መንፈስ ይጠብቀን ፣ክፉ ስራቸዉ ይፍረስ በታቃራኒዉ ወደ እነሱ ዞሮ መቀመቅ እና ገሃነም ይጨምራቸዉ ። አሜን ።
    ጥሩ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር በምክኒያት ነዉ ያነገረህ ተባረክ ። ኢትዮጵያ ልትነፃ ነዉ ።

    • @Talkingtomgames2
      @Talkingtomgames2 Před měsícem

      ጌታ እየሱስ የምህረት አምላክ ነው

  • @soliham3834
    @soliham3834 Před 2 měsíci +13

    የኔ ብርቅ መ\ርየ እንወደሃለን❤ መደሃኒኣለም ኣባቴ ይጠብቅህ🤲

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před měsícem +3

    የሰው ልጅን በመፍጠሩ አምላክ የተፀፀተው ለዚህ ነው ይገርማል ሁሉም ሰው ይባላል እድሜ ለመምህር ሁሉንም ነገር አውቀናል መምህር የሚጠሉት እኮ እንደዚህ አይነት ሰዎች ናቸው በመተቱ አይል የሚሰሩና በሰው ላይ የሚመትሉ እውነታው እንዳይወጣባቸው ትክክለኛ አባቶችን ይቃወማሉ የሚገርመው የሰው ልጅ በዚህ አለም የሚኖረው አጭር ነው ለምንድን ነው ሺ አመት ለማይኖረው በሰው ላይ የሚመትቱትና በመተት አይል ሀብትም ሆነ ሌላ ነገር እንዲሰጣቸው የሰይጣንን ስራ የሚሰሩት አምላክ ሰጭ አይደለም ብለው ነው የሚያስቡት ሁሉ በእጁ የሆነ አምላክ እያት የተጣለውን መንፈስ መፈለግ ይገርመኛል ለምን ግን የሰማዮ እንዴት አይታሰብም መንፈስ የሚገርመው አመለከኝ ብሎ አይተወውም አፈር ከድሜ አስግጦ ይገለዋል የሚያሳዝነው እነሱ የሰይጣን ተከታይ ሲሆኑ ሰይጣኑ በእነሱ ስር ያሉትን እስከ ስንት ትውልድ እየተላለፈ ትውልዱን ያበክናል ለሱ ይህ ትልቅ ታርጌት ነው የሚፈልገው ይህንን ነው የነሱ ጦስ ምንም የማያውቀውን ልጅ ወይም ቤተሰብ ህይወቱ ጨልሞ ይኖራል ለመውጣት ደግሞ ከባድ ይሆናል ለምን አምላክን ቀይረው አምላኬ ብለው ጨሌውንም ጥንቆላውንም ሲያረጉ ስለነበር ሀይል ይኖረዋል ይህንን የሚያውቀው ደግሞ አምላክ የረዳው ነው ከእንደነዚህ አይነት ቤተሰብ አምላክ ይጠብቅ ነው የምለው እድሜ ለመምህር ብዙ ነገር አውቀናል አባታችንን ያቆይልን እንደዚህ የሚያደርጉት ኦርቶዶክስ ነን የሚሉ መስቀል አንገታቸው ላይ ያለ ነው ያሳዝናል

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Před 2 měsíci +6

    በኢየሱስ ስም የተውጋ ይሁን መንፈሱ

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 Před 3 měsíci +13

    የሚገርም ትምህርት ነው መምህራችን

  • @user-hi3wv8jv9f
    @user-hi3wv8jv9f Před 2 měsíci +5

    አረ ከመጠን በላይ ብዙ ሰዓት ዉሰዱና በዚህ የዘመናችን ትሁትና ባለ ምጡቅ አዕምሮ ያስተምረን ወንድሜ የልቤን ነው እየነገረን ያለው የሚጠቃቅሳቸው አርዕስቶች ቀጥታ ከኔ ጋር ይገናኛል

  • @makde171
    @makde171 Před 2 měsíci +15

    መምህር ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን ክፉ አይንካህ ወንድማችን

  • @weyikunfekadik3711
    @weyikunfekadik3711 Před 2 měsíci +2

    እባካቹ የመምህር ተስፋየ ስልኪ እርዱኝ😭እኔ ኣሁን ነው ትዝ ያለኝ ትምህርቱን ስሰማው ምጥ ስይዘኝ ኮ ደሮ ከሆዴን ላይ ታረደልኝ ምገርመው ደሞ ደሮዋን ኣልሞተችም ከወለድኩኝ በውሃላ ታረደች በላኋት

  • @dawitabrham2291
    @dawitabrham2291 Před 2 měsíci +4

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክልን። እንደኔ....እንደኔ..ካህናቶቹ ወደ እ/ር እስኪመለሱ...ህዝቡ/ሀገር ጨርሶ ይጠፋል። የ Demenology ትምህርት እርሶ ስልጠና ቢሰጡ...ህዘብ ይድናል።

  • @shyguy6652
    @shyguy6652 Před 3 měsíci +10

    ማንም ያላያችሁት ነገር ላሳያችሁ ከውሃላ ያለው ስእል አልተመቸኝም መምህር ግን በጣም እናመሰግናለን

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub Před 2 měsíci

      ለማስተማሪያ ነው

    • @Boxingcorner465
      @Boxingcorner465 Před 2 měsíci

      Video ሲጀምር ራሱ በራፕ ቢት ነው

    • @febenduresa3748
      @febenduresa3748 Před měsícem

      I do t like the star behind you it is part of the tinkola too

    • @UnitedWorldLife195
      @UnitedWorldLife195 Před 16 dny

      @@Boxingcorner465are zm bel esu eko ye channelu new, channelu eko ye haymanot channel aydelem normal

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 Před 2 měsíci +4

    That's true live long memhr tesfaye 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @mesfindemissie7074
    @mesfindemissie7074 Před měsícem +1

    Even though I am not in the same religious belief ,you are discussing the reality and it makes sense.

  • @Etho19pia
    @Etho19pia Před 3 měsíci +7

    በጣም ተገሪሜ እያዳመጥኩ ነው።እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @adissbezabih2329
    @adissbezabih2329 Před 2 měsíci

    የልብ አዋቂነህ ግራየገባኝን ነገር ነው የመለስክልኝ ተባረክ እኔ ማንንም አላምንም ለምን ብትል ከደረሰብኝ የተነሳ እድናለሁ ብዬ ሌላ ነገር ውስጥ ገባሁኝ በውሰጥ መስመር ባገኝህ ደስ ይለኛል ምክንያቱም አሳፋሪዎች ናቸው አመሰግንሃለው ዘመንህ ይባረክ

  • @user-hi3wv8jv9f
    @user-hi3wv8jv9f Před 2 měsíci +1

    በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እንደዚህ ማህረሰቡ አስጨንቀው የሰበሰቡትን ገንዘብ የጥቃት ሆዳም የሃይማኖት አባቶችና አጃቢዎቻቸው ኪስ ማድለቢያ የመሆኑ ጉዳይ በጣም በጣም ያሰፍራል የሚመለከታቸውን አካላት ጥብቅ ቁጥጥር ቢያደርግ ሃይማኖቱንና የሃይማኖቱን ተከታይ ከጥፋት መታደግ ነው እላለሁ ይኸው ጉዳዩ አለቀ ደቀቀ

  • @NigatuGezahegn-k2k
    @NigatuGezahegn-k2k Před 9 dny

    ፈጣር አምላክ የለየህ ምርጡ የዘመኑ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @kebebewake4143
    @kebebewake4143 Před 22 dny +1

    መምህሩ ሰለጨለማው መንግሰት አሰራር በደንብ ነነሩን ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርክዎ !! ለጥንቃቄ ጥሩ ነው ግን ማፍረሻወረስ ምንደን ነው የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ የሚለዉን ትምህርት በእጥፍ ድርብ ማስተማር አለቦት አለበለዘያ ሰው ያለአየሱስ አዳኝነተ ሊያመልጥ አይችልም ባንኮች ከ ፎርጅዱ ገንዘብ ይልቅ እውነተኛውን ገንዘብ ነው በደንብ የሚያስጠኗቸው

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Před 2 měsíci +1

    በትምህርትህ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ ።እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @EtsgGera
    @EtsgGera Před 2 měsíci

    መ ምህርዬ ልክ ነህ የንስሀ አባት መያዝ የከበደበት ዘመን ላይ ነን!! መንፈስን የምታጋልጡ አባቶችን እግዚአብሔር ይስጥልን የቤተክርስትያንን መድረክ የ ያዛችሁ አባቶች ደግሞ ህዝቡ እየቀደማችሁ ነዉና እባካችሁ ከፊት ሁናችሁ ምሩን በመንፈስ ላይ ንቁ!!!

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 2 měsíci +2

    አግዚአብሔር ይመስገን የሚያነቃን ስላገኘን አድሜ ጤናዉን ያድልህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před 2 měsíci +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዘላለም ሞት ያድናል። ❤❤❤ አሜን።

  • @user-uw8ny3qk4d
    @user-uw8ny3qk4d Před 2 měsíci +12

    የኔ ዘመን ሙሴ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @seyoumyohannes4274
    @seyoumyohannes4274 Před 2 měsíci

    Yehe ke irmeoachen belay new,enamesegnalen.ahun menor jemeren

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 3 měsíci +2

    እግዚኣብሄር ይባርክህ መምህር።

  • @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg

    በእውነት መምህር ተስፋዬ የልቤን ነው የገለፅክልኝ በእውነት 🙏
    አብሾ ተግተው ሊቅ ነን የሚሉትን፤
    በቃልቻ እምነት ውስጥ ሆነው ፅድቅ ነው ለሚሉንም ስለ ብዙ ነገር የገለፅከው ሁሉ እውነት እና ግልፅ ነውና ተባረክ🙏🙏🙏❤️

  • @meseretbelay3039
    @meseretbelay3039 Před 2 měsíci

    Egziabher yimesgen

  • @DerejeDereje-ny6vt
    @DerejeDereje-ny6vt Před měsícem

    የሰራዊት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ባንተና በመሰሎችህ ሕዝቡን ይማረን እናመሰግናለን ። ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ። አስር ብር ላይ የተባለው እውነት ነው ብዙ አስር ብሮች እንዳልከው ነው።

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 Před 2 měsíci +1

    Wow men ayenet agelgaye new Geta yebarekeh. Wow I am Protestant but I realy like this message.

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 Před 2 měsíci +1

    አዎ አመድ እናቴ ትበላ ነበር ያውም ጓል ጓሉን ነዋ ።ነብሷን ይማረውእምዬ።ራሄሎ...አማራ ተሸውደናል ጥበቃ በክርስቶስ ብቻ ነው።መምህር ተባረክብዙ ተምሬያለሁ ።

  • @lilytesfa7389
    @lilytesfa7389 Před 2 měsíci

    የምንወድህ መምህራችን ሁሌ የማትሰለች የአይምሮ ብሩህ ባለቤት የሆንክ ወንድሜ ያንተ ትምህርት የስንቱን ሂወት ቀይሮአል አንዷም እኔ ነኝ። ጌታ ልጆችህን መላ ቤተሰብህን ይባርክልህ ደሞ የተባረኩም ናቸው በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ገብርኤል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @gdhnfcbdhhffu8594
    @gdhnfcbdhhffu8594 Před 2 měsíci

    ተባረክክ በትክክል!

  • @medessteshhome1140
    @medessteshhome1140 Před měsícem +1

    መምህር ሰላምህ ብዝዝዝዝዝዝት ይበል።በጣም አክባሪህ ነኝ። አው እኔ መንፈስ የተነሳበት ሰው የሚነድ የእንጨት እሳት አንስቶ አፉ ውስጥ ስከት አይቻለው።ለምን ሲባል ግብሬን አስቀርቶብኝ አለ

  • @dinkutasew
    @dinkutasew Před 28 dny

    የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆን ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ቃሉን እንድትሰብክ ፀጋው ያብዛልህ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረቡኔዬ

  • @user-qr6ti9bn6v
    @user-qr6ti9bn6v Před 2 měsíci +9

    እኔ ይህን ፕሮግራም ያየሁት ዛሬ ነው ብዙ ግዜ የሌላ እምነት ተከታዮች ስሰማ እኔ የምከተለው ሃይማኖት ትክክል ነው ወይ እስከማለት የደረስኩት አሁን ግን እንደ አንተ አይነት እውነተኛ ሃይማኖት አስተማሪ አየሁኝና መጀመሪያ የተሳሳተ ህሳቤን አሁን ይህን ኮሜት እስከፃፍኩበት ድረስ አፍር ነበር ካሁን ወዲያ ያንን የተሳሳተ ሃሳብ ትቻለው በርትቼ እምነቴን አጠብቃለው እንደአንተ አይነት መምህር መከተል ነው

    • @user-ku5gm3pj5b
      @user-ku5gm3pj5b Před měsícem +4

      መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብለክ you tube ላይ ትምህርቶቹን ተከታተለው ወንድሜ ይበልጥ ብዙ ግንዛቤ ታገኛለክ

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 2 měsíci

    Be ewunet egzbiher tsegawun yabazalh memehir tesfaye 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-lu9ri1kx2z
    @user-lu9ri1kx2z Před 2 měsíci +1

    የክርስትና አባት የማያስፈልገን ወንጀላችንን ማረን ስንለው ማሃሪ የሆነው የምድር እኛ የሰማይ ባለቤት የሆነው ኢስላም ከሁሉ ነገር የጠራ ነው አረብ ከነብዩ መሐመድ ሰ አ ወ ከመምጣታቸው በፊት ሽርክ ባእድ አምልኮ ተከታይ ነበሩ አልሃምዱሊላህ እርኩስ መንፈስ በኔ እና በትክክል አላህን በተገዛ ላይ ምንም ቦታ ሃይል የለውም ከኛ የሚጠበቀው አላህን ጥርት አድርገን መገዛት ነው ኑ ኢስላምን እንፈትሽ ትንሽ እውቀት ወደ ጥመት ጥልቅ እውቀት ወደ እውነተኛ መንገድ ይመራል እናም ❤አንብብ ቁርሃን አስተንትን አትሸወዱ

  • @meskeldeboch4965
    @meskeldeboch4965 Před 2 měsíci +2

    መምህር እግዚአብሄር ለምን እነዚህን ቄሰ እና ዳቆናት አይቀስፋም አይፈሩም ቅባት እና ፀጋ ያላቸው ቄስ የሚባለው አልገባኝም መልከ ሳጥናኤል በግእዝ ይደግማሉ ብለሀል እኛ በምን እናውቃለን ጸበል ሲረጩ እቤታችን

    • @etht5202
      @etht5202 Před 2 měsíci +1

      አባ ቃሉን ሰምተን አነዲገባን እባኮትን ያማርኛውን ያንቡብልን ብሎ መጠየቅ
      አይ የግዕዙ ነው ያለኝ ካሉ ቤት ውስጥ የራሳችን ድርሳነ ሚካኤል ገዝቶ ማስቀመጥ ሲመጡ መስጠት አይሆንም በራሴነወ የምደግመው ካሉ እእ😅 ጠርጥር ንፁ አባት ከሆኑ እሺ ይላሉ ብዬ አስባለሁ

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Před 2 měsíci +1

      ፀሎት ቤታችን አብረውን እንዲሰግዱ ማድረግ ነው

  • @EsubeDeseye
    @EsubeDeseye Před 2 měsíci

    መምሕር ሰላም ላንተ ይሁን እኔም በዓገልጋዮች ምክኒያት ቤተክርስቲያን መምጣት አቁሚያለሁ ምክንያት ስለ ሃይማኖት ከማስተማር ይልቅ ማስታወቂያ ያበዛሉ በዛላይ በድግምት እና በአስማት የኢትዮጵያን ሕዝብ ኑሮ ቀውስ የፈጠሩት እነሱ ናቸው ከዚህ ሁሉ እቤቴ ሆኜ እግዚአብሔር ን ባመልከው ይስማኛል።

  • @meskisol2390
    @meskisol2390 Před 2 měsíci

    መምህራችን በጣም እንወድካለን ፈጣሪ ይጠብቅልን😊😊😊😊😊😊

  • @hassenoumer8936
    @hassenoumer8936 Před 2 měsíci

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ከትምህርትህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melesealtaye3911
    @melesealtaye3911 Před 2 měsíci

    እግ/ር ዕድሜ ከጤና ያድድልክ!!!! በቤቱ ያቆይክ!!!!

  • @elsalegesse-fk9rp
    @elsalegesse-fk9rp Před 2 měsíci

    Memhir tesfay betam new yemnamsginw endnante yalutn memhir yakoyln

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 Před 2 měsíci

    I can not believe that you are explaining very clearly and easily to understand it long live have a bless 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @user-ky4si5mh3r
    @user-ky4si5mh3r Před 2 měsíci

    Lehatiyat sryet yeniseha timket wesdo dagm sayweled hawarya ???

  • @kirosgebre4240
    @kirosgebre4240 Před 2 měsíci

    በትክክል እዉነት ነዉ።

  • @WedageMosie
    @WedageMosie Před 21 dnem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

  • @gezahegnmamo-cy5wt
    @gezahegnmamo-cy5wt Před 27 dny +1

    This is why Jesus told Nicodemus that he must be “born again” (John 3:3). Satan wants us to doubt our salvation to make us ineffective. We must grow in Christ by studying the Word of God. The more we commune with God by reading His Word and spending time in prayer,

  • @NigatuGezahegn-k2k
    @NigatuGezahegn-k2k Před 9 dny

    ምርጡ መምህር ተባረክ

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y Před 2 měsíci

    መሜህሪ ቃል ህይዎት የስማልን 🤲🏽

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 2 měsíci

    የኔ እንቁ መምህሬ እድሜ ይስጥህ ጠላትህን ቅዱስ ሚካኤል ይጣልልህ ገበያ ውስጥ እራቁታቸውን የሚንደባለሉ እኔም አውቃለው ትክልል ነክ አህያም አርደው መሃል ከተማ ላይ ይቀንራሉ

  • @Kidste78
    @Kidste78 Před 2 měsíci

    የተዋህዶ እንቁ መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @Sebelund
    @Sebelund Před 2 měsíci +1

    Temhrth gn tesemto aytegebim, Geta yibarkeh

  • @meseretlemma8090
    @meseretlemma8090 Před měsícem

    እግዛአብሔር ይመሰገን በዚህ ሁሉ ክፉ አሰራር ውስጥ አሳልፎ ያልሰጠን አምላክ !!!

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Před měsícem

    ቸሩ መዳኒአለም ፀጋውን ያብዛልክ አባታችን መዳኒአለም ባንተ አድሮ ብዙ አስተማረን

  • @tymordoha
    @tymordoha Před 2 měsíci

    ዉድ ምህራችን እግዝአብሔር ይጠብቅ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 Před 2 měsíci +1

    በርታ መምህ አድናቂህ/ ተከታይህ ነኝ!!!😍😍😍

  • @MELAKUKAHSAY23
    @MELAKUKAHSAY23 Před měsícem

    True❤ wendme ሰላም እና ጤና አይለይህ

  • @meskisol2390
    @meskisol2390 Před 2 měsíci

    የኔ ጀግና መምህር እማምላክ ወላዲት አምላክ ትጠብቅክ እንወድካለን ኑርልን

  • @Minyshubalcha
    @Minyshubalcha Před 25 dny

    Yes true

  • @wintatsehaye6440
    @wintatsehaye6440 Před 2 měsíci

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 měsíci +4

    ይሄ ቪድዮ ለቅርስ ለልጆቼ አስቀምጠዋለው በስንት ጥረት ነው ያገኘውት

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub Před 2 měsíci +2

      ፈተና ገጠመኝ ወይም ኤፍታ በተስፋዬ አበራ የሚዮቲዮብ አለው ገብታቹ ማየት ይቻላል እኛ በስደት ያለነው በጣም ትርፋማ ሆነናል ተጠቅመናል

  • @MelatShiferaw-jc4ux
    @MelatShiferaw-jc4ux Před 2 měsíci +1

    ምንድን በሌላ በማንም የለም ።እንድንበት ዘንድ ከስማይ በታች የተስጠን ስም አንድ ነው ።እርሱም የናዝሬቱ ኢየሱስ ነው ።

  • @user-hs4kj4eu9q
    @user-hs4kj4eu9q Před 2 měsíci

    Awo fitary nibesan yemarat Enaten asikayeto nw yigedilat

  • @mariemyebachaye7920
    @mariemyebachaye7920 Před 2 měsíci

    Kal Hiwot yasmalien memharachin ❤

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 Před 2 měsíci +2

    እኔም አውቃለሁ ጎረቤታችን እሳት ስትበላ እና እግሯን እሳቱ ላይ አስቀምጣ ምንም አይሆንም እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @ZenbeSetotaw
    @ZenbeSetotaw Před 2 měsíci +6

    እስኪ የመምሕር ተማሪወች የዘረኝነት መዳኒት ንገሩኝ ዘረኛ መሆን አልፈልግም ግን የተወለድኩበትን ማሕበረሰብ ሲሰድቡብኝ መልሸ እናገራለሁ እኔ ዝምማለትነዉ የምፈልገዉ ገን አልችልም እፅፋለሁ ዉስጤም ይበሳጫል የወጣሁበት ማሕረሰብ ሲነካ በፊት ልቤ የተደላደለ ምንም የማየገርመኝ ነበርኩ አሁንግን እደዛ አይደለሁም እስኪ ምከሩኝ ወይ የሆነ መፃፍ ጋብዙኝ

    • @user-ce5vh9wl6d
      @user-ce5vh9wl6d Před 2 měsíci +1

      😂😂😂❤እኒም ከተሣደበሁ በሁላ ይቆጭኛል

    • @tihuneassefa4638
      @tihuneassefa4638 Před 2 měsíci

      እዴ ይኸኮ ዘረኝነት አይደለም የወጣሽበት ማህበረሰብ ማለት ቤተሰብሽ ነው ሰው ሲያገርብሽ መልስ መስጠት ዘረኝነት አይደለም እናቴ ጌድ ነው ማንም ከማንም አያንስም መጥፎ ነገር አሀመናገርጂ ሌላውን ሳታቆሽሺ ራስሽን መከላከል መብትሽ ነው ወረኝነት አይደለም❤

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 Před 19 dny +1

      እኔም የወጣሁበት ማሐረሰብ በአብይ ሰራዊት ሴደበደብ ዝም ማለት አልቻልኩም

  • @DaniDani-rw3do
    @DaniDani-rw3do Před 2 měsíci

    የእውነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix Před 2 měsíci +1

    አዎ የእኔ እህት በአባት አንገናኝም እና የእህቴ የአባቷ እናት ወይም አያቷ ፍም አንሥተዉ ወደ አፋቸዉ ያደርጋሉ ብለዉ ቤተሠቦቼ ይነግሩኝ ነበር እናቴና የእህቴ አባት ትዳራቸዉ የፈረሠዉ በዚሁ መንፈሥ ምክንያት ነዉ

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita Před měsícem

    ህዝብ ከተዋህዶ ወደ ጰንጥየ ሰይጣኖች እያወጡ ካህኖች ናቸው እዉነት ነው

  • @SosoSoso-zi1pp
    @SosoSoso-zi1pp Před 2 měsíci

    Aw memhrya and yegna sefer satyo esat stbela aychalew sendelm kene esatu asita stbela aychalew

  • @emmadirissa3577
    @emmadirissa3577 Před 2 měsíci

    Ameche’sa mindinew ? Please memher asredain?

  • @JosephBelay-uq6om
    @JosephBelay-uq6om Před 2 měsíci

    Lalawekut enantem yihenn adrgu eyalechihu newu ?

  • @user-ks6bb4ll1u
    @user-ks6bb4ll1u Před 5 dny

    Are ebakachu silkii quxuracho Yee Alachuw 🤲

  • @goytomgidey9326
    @goytomgidey9326 Před 2 měsíci

    dnk tmhrt new egziabher yabertah

  • @negagetnet8242
    @negagetnet8242 Před 12 dny

    ወርቅ ልጅ መምህር ተስፋዬ ኤፍታህ ስላሴ

  • @user-on8cq2sl5c
    @user-on8cq2sl5c Před 2 měsíci

    ልዩየእግዝሀብሄር ሰው ነህ መምህር

  • @WondwossenBaalu
    @WondwossenBaalu Před 18 dny

    እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን ወቼጎድ አገሪ ኢትዮጲያ አማኑኤል ይድረስልሽ

  • @marykebede6551
    @marykebede6551 Před 2 měsíci

    መምእራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዝቡን እያነቃህ ነው ❤❤❤ እንወድካለን

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953 Před 29 dny

    እግዚኦኦኦ😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን🙏🙏🙏

  • @DanaitTesheme
    @DanaitTesheme Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emmadirissa3577
    @emmadirissa3577 Před 2 měsíci +1

    Hzbachin Kalwassh besteqir beyebutu newu yezarmeinfes yalewu!!! Gazetega seatu lezihsiwoin ..hedebih?

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před měsícem +1

    ስለ ፓስቴሮቹ እንኩዋ ተሳስተሃል መንፈስ ቅዱስ ምስጢራትን እንደሚገልጽ አላወቅክም

  • @makedagetahun7921
    @makedagetahun7921 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @edj1484
    @edj1484 Před 2 měsíci

    Keula yelewn Foto kyshu bdebe terdelshu segeru hbesha erke mseb ayselme. Sort Memory

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 měsíci

    መምህሬ 💝💝💝💝እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏