የሰይጣን ቤት ነው የገባሁት።አስደንጋጭና ተስፋ አስቆራጭ ጊዜ::ባለ ታሪክ ሰብለ ወንጌል አለባቸው ።ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 05. 2024
  • #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
    #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
    +251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
    የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
    Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
    Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Komentáře • 1K

  • @FikirtLemma-ml5lj
    @FikirtLemma-ml5lj Před 2 měsíci +217

    እባክሽ መሃል ላይ ምታስገቢው ማስታወቂያ በጣም ይረብሻል!!😢😢😢 የልጅቷን ታሪክ በትክክል መከታተል አልቻልኩም

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Před 2 měsíci +111

    አይን የኢሉሚናቲ አርማ ነዉ
    ጌታ እየሱስ ጣልቃ ገብቶ አስመልጦሻል በሂወት ዘመንሽ ለዚህ ጌታ ተገዢ ❤

    • @munam75
      @munam75 Před 2 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ጣልቃ የገባ

    • @rb2782
      @rb2782 Před 2 měsíci +2

      አሜን 🙏🏼 ትክክል

    • @user-ok6ql5sj9s
      @user-ok6ql5sj9s Před 2 měsíci

      Menafk hugn aydelema ?

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d Před měsícem

      አሜን

    • @kalkidankalkidan4436
      @kalkidankalkidan4436 Před měsícem

      ይገርምሻል ስራ ቦታ አብራኝ የምትሰራ እህቷ ለልጆ ስጦታ ወርቅ አምጥታላት ውስጡ አይን አለው ኮሜንትሽን አስነብባት ነቅለን ጣልነው

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 Před 2 měsíci +117

    ይሄ ታሪክ የኢየሱስን ሰምና ደም ለኢትዮጰያ ህዝብ የተነገረበት ታላቅ ዜና ነው ገነትም መሰካሪትም ተባረኩ

    • @hassetbezabih5211
      @hassetbezabih5211 Před 2 měsíci +11

      እዉነት ነዉ አጋንንቶች የሚገዙለት ስም እየሱስ ጌታ ነዉ❤

    • @semiramohaned
      @semiramohaned Před 2 měsíci +10

      ምድረ የዋህ አይ ዱንያ kkkkk ሌላስ የምትሉት የላቺሁም? 🤣🤣🤣🤣

    • @godislove5271
      @godislove5271 Před 2 měsíci +2

      Teru bileshal yeseyetan menfes yeyazachhu mehonun aregagetesh

    • @user-dq6jl5kz9j
      @user-dq6jl5kz9j Před 2 měsíci +2

      ምነው የኢየሱስ ስም ስለተነሳ ደበረሽ ? በአናትሽ ተተከይ ምንም ልንረዳሽ አንችልም የማሜ ቡችሊት​@@semiramohaned

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c Před 2 měsíci +1

      ​@@semiramohanedቅማላም ጋላ ቅቤ የሚቀባው ማነው ዛፍም😂

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal9578 Před 2 měsíci +20

    እግዚኦ የሠው ልጅ ፈተና በጣም ይገርማል ለዚህ እኮ ነው ፈጣሪ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ ያለው ።
    እህቴ አንድ ነገር ልምከርሽ የኢየሱስን ስም ጠርተሽ ከብዙ ፈተና አምልጠሻል አይደል ?
    እንኳን ወደ አገርሽ በሠላም መጣሽ እንጂ ከህመምሽ ጋር አብረሽ ከምትኖሪ ፀበልሽን ብትጠመቂ ይሻልሻል ያመነ የተጠመቀ ይድናል ብሏል እና ቃሉ ።

  • @SariiSariye
    @SariiSariye Před 2 měsíci +311

    ይሄንን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የእረፍት የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን የስደት እህቶቼ

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 Před 2 měsíci +48

    ከዚህ ሁሉ መዓት ተርፈሽ ለሀገርሽ መብቃትሽ ለድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 měsíci +57

    አላሆይ ትላትም የጠበከኝ ነገም ጠብቀኝ አስከቤተሠቦ በስደት ያለነዉን ሁሉ

  • @Mohammed-kp9oo
    @Mohammed-kp9oo Před 2 měsíci +54

    ወይ ስብሊ ከስንት አመት በሃላ አየውሽ ትዝ ካለሽ ምህረት ነኝ ካስታውስሽኝ ሙስጠፋ መክተብ ቁጭ ብለሽ እየመጣው ስንጽልይ እኔ ጋር ስትመጪ እኔ ኳንትራት ቤት ነበርኩ እኔ ግን ሁሌም አስብሻለው ግን ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

    • @tsehayabera1931
      @tsehayabera1931 Před 2 měsíci +9

      የጸለይሸት ጌታ አልጠለትም ደስ ይባልሽ❤❤

    • @Mohammed-kp9oo
      @Mohammed-kp9oo Před 2 měsíci +4

      እውነት ነው ጌታ መልካም ነው በነገር ሁሉ

    • @bona2318
      @bona2318 Před měsícem +3

      @@Mohammed-kp9oo tebareki

    • @ShetayeLemma
      @ShetayeLemma Před měsícem +1

      Inkani igzabher rdash

    • @misbahtemam5275
      @misbahtemam5275 Před měsícem +2

      Mohamed ወይስ ምህረት ነሽ ?

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Před 2 měsíci +48

    እግዚእብሔር ሆይ ከክፉ ነገር ሀሉ ጠብቀን ተመስገን ፈጣር እረድቶሻል 😢

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 měsíci +17

    ጌታ ኢየሱስ የቃል ኪዳን አምላክ ነው. የአባትሽ ጸሎት ነው ያስመለጠሽ. እግዚአብሔር ይመስገን. አባትሽ በሕይወት እያሉ ደግሞ አክብርያቸው. እግዚአብሔር ተገዥለት.

  • @habtamabawey6127
    @habtamabawey6127 Před 2 měsíci +87

    አይገኒ ፀበል ገብተሽ ነበር አላልሽም😂😂😂😂 እንደውም በእየሱስ ማመኗ እራሷ ተመሰግንነው ለማንኛውም ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው❤

    • @user-cr7kt1vx9y
      @user-cr7kt1vx9y Před 2 měsíci

      ምስኪንነፈር

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Před 2 měsíci +3

      Ahuneme alekekateme metemeke orthodoxe mehone mesgede nesha megebate alebate

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 Před 2 měsíci +4

      ገኒ ግን በልብ ሆና አይደለም የምትሰማት ልጅቱ በመጀመሪያ ጴንጤ እንሆነች ተናግራ ነበር ግን መልሰሽ ስለ ፀበል ስታነሽባት ይገርማል ሰዎች አንች ጋር የምመጡት ተቼግረው ነው ስሚያቸው እሷ ዲንቁ ጌታ ድንቅ ያደረገላት ልጅ ነች ።

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 Před 2 měsíci +1

      ገኒ ግን በልብ ሆና አይደለም የምትሰማት ልጅቱ በመጀመሪያ ጴንጤ እንሆነች ተናግራ ነበር ግን መልሰሽ ስለ ፀበል ስታነሽባት ይገርማል ሰዎች አንች ጋር የምመጡት ተቼግረው ነው ስሚያቸው እሷ ዲንቁ ጌታ ድንቅ ያደረገላት ልጅ ነች ።

    • @መቲ
      @መቲ Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 Před 2 měsíci +9

    ቤይሩት እኔም ዘንዶ ቀላቢ ቤት ነበር መጀመሪያ የገጠመኝ ግን ጌታ እረድቶኝ ጠፍቼ ሌላ ደግሞ ጥሩዎች ቤት ገብቼ 3አመት ቆይቼ ነው ወደ አገሬ የገባሁት ያኔ እና እንኳን በቤቱ ያሳደገሽ ጌታ እረዳሽ🙏✝️

  • @elisabethchina3994
    @elisabethchina3994 Před 2 měsíci +24

    የኔ እህት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የቃልኪዳኑ ደም ነው የጠበቀሸ አንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ክፍል 3ትን በጉጉት እየጠበቅን ነው ❤

  • @AminatMoges
    @AminatMoges Před 2 měsíci +109

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ S A w ❤

    • @GjgBmhnj
      @GjgBmhnj Před 2 měsíci +7

      አዱም አልታዋጣልኝም

    • @wollotimes
      @wollotimes Před 2 měsíci +6

      😂😂😂😂😂 ወሏሂ እኔ ምኑም አልገባኝ 😂

    • @hehamanot
      @hehamanot Před 2 měsíci +2

      እኔም 😂​@@wollotimes

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg Před 2 měsíci +2

      እንዴት እውነት አለ እኮ ሰው ሆነውለዱንያ ብለው ለሽይጣን ራሳቸውን ይሸጡ አሰሪዎቹአ ደሞ እንደዛ ናቸው በጅን እየታገዙ ሚቀያየሩ

    • @mamedina3530
      @mamedina3530 Před 2 měsíci +3

      s a wግን ሰው ይቀየራልደ እረ ውሸት በልክ ይሁን😂

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 Před 2 měsíci +48

    ይሄ አስደንጋጭ የማይገልጸው የሰደተኛ ወገኖቻችን ህይወት ነው😭
    ኢየሱስ ደጉ ታደገሸ እንጂ አበላሸተውሸ ነበር ዕድለኚት ሰላንቺ እያመሰገንኩ አሳብደው ሰላሰቀሯቸውና ሰለሚያሰቀሯቸው በፊቱ ተንበርክኬ አለቅሳለሁ ገንዬ ሰለ ወጣቶቻችን ምህረት ለመለመን የምንገናኝበት መሰመር ልትዘረጊልን ትችያለሸ??😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 Před 2 měsíci +2

      አረ ዝበይ እደዝህ ያለ ነገር የለም ውሸት ነው ፣!!!!!

    • @tsehayabera1931
      @tsehayabera1931 Před 2 měsíci

      አልደረሰብኝም ማለት እኮ ይቻላል​@@hananabdena4051

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq Před 2 měsíci +9

    አረቦችም ጠቖይ አላቸው ስራ ልጀምር ስትል ሴትዬየ ሰውየው ሹፌሩ ጋር እኔን እዳትልኪያት አላት ሴትዬየ እቢ ብላ ላከችን እና በጣም ተገሪሚ አለሁ ኮሪራ መቶ ስራውን አልፈልግም ብየ በስቃይ ወጣሁ ሌላም ቦታ የምትጮህ አጋጠመችኝ በጣም መንፈስ የሚያስጨንቃት ብቻ 7ቤት ቀይሪ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በሰላም 2አመት ሰራሁ ጥሩ ስዎች ❤❤❤

  • @chewatube702
    @chewatube702 Před 2 měsíci +21

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው? እንኳንም እግዚአብሔር ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ቆንጆ ልብ ወለድ ነው የሚመስለው። ክብር በሰው ሀገር ለምትንገላቱ እህትና ወንድሞቼ። ቀን ይመጣል እንደዚህ እንደተበንን አንቀርም አይዟችሁ ❤

  • @user-zj3ez1sk2s
    @user-zj3ez1sk2s Před 2 měsíci +12

    ዉሺት ነው የምትሉ የደርሰበት ያቀዋል ፀበል ተጠመቂ በየቤቱ ብዙ አይነት ችግር አለ

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 Před měsícem

      ትክክል እህቴ በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ

    • @robelteclemichael763
      @robelteclemichael763 Před měsícem

      የደረሰበት ሰው እንዳለ በምን ኣወቅሽ ወይስ ላንቺ ደርሶብሻል

  • @rich231-t6d
    @rich231-t6d Před 2 měsíci +23

    የልጅነትሽ አምላክ ነው ከዛ ክፉ የታደገሽ ። ኢየሱስ እኮ ድንቅ አምላክ ነው ስሙ ይባረክ ❤❤❤

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 2 měsíci +23

    ከእግዚአብሔር ቤት መራቅ ዉጢቱ አጢአት ነዉ ጌታ ቸር መሀሪ ነዉ አልተወሽም ❤

    • @user-uf9wp9tn2t
      @user-uf9wp9tn2t Před 2 měsíci +4

      አይባልም ማን ፈራጅ አረገን እዛውሰጥስ ተቀምጠው ሰንት ፈጣሪን የሚያሳዝን የሚሰሩ አሉ አኮ ምነው ባንመጻደቅ

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 Před 2 měsíci +3

      ሁሉም ሀጥያተን ሰርተዋል የእግዚየብሄርም ክብር ጎሏቸዋል ነው የሚለው ቃሉ አንደው ሁላችንም ለሰከንድ የሚያኖረን ጽድቅ መች አለንና መድሀኒያለም በምህረቱና በቸርነቱ እየደገፈን እነጂ።

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm Před 2 měsíci +12

    ወንጌልዬ በእርግጥ ጌታን በአንቺ አይቼዋለሁ አሁንም ከምንም ጌታ ኢየሱስጌታ ነው በደሙተሸፈኚ ተባረኪ

  • @lolitaberry8595
    @lolitaberry8595 Před 2 měsíci +7

    ጌታ ኢየሱስ ጣልቃ ገብቶ አስመለጠሽ ክብር ለስሙ ይሁን❤

  • @yodibayu
    @yodibayu Před měsícem +2

    እህቴ ፀበል ሂጂ ሰርጀሪ አምነሽ የእግዚአብሔር ፀበል በኢየሱስ ስም የተፀለየበት እሱ ንቀሽ ግን ፀበሉ ላይ የሚያርፈው የስሙ ሐይል ነው የሚያድንሽ አጋንንቱ ገብቶብሻል በምን ታሶጭው እስከዛሬ በፀሎትሽ ያሎጣ መንፈስ ብትመጪ ይሻል እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እጁን ዘርግቶ ይጠብቅሻል

  • @seberzare
    @seberzare Před 2 měsíci +4

    ኢየሱስ የሰጠን ሰላም በምንም የማይለካ እና ዘላለማዊ ነው ከፍቅሩ የራቃችሁ ኑ ወደዚህ ዘላለማዊ ጌታ ❤

  • @user-ts2ee1gp9r
    @user-ts2ee1gp9r Před 2 měsíci +6

    ኢየሱስ ጌታነው እኮን ጌታ ረዳሽ❤❤❤❤❤❤❤የልጅነትሽ አምላክ እግዚብሔር ይባረክክክክ

  • @bettyyayeabatwa
    @bettyyayeabatwa Před měsícem +3

    ከድንግል ልጅ ክርስቶስ ውጪ ልብን ማንም አይመረምርም❤❤

  • @user-wr3wv7mn9e
    @user-wr3wv7mn9e Před měsícem +1

    በስመአብ ሁሉንም ነገር አዉጥቶ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን በጣም ነዉ የማሳዝን 😢😢😢

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq Před 2 měsíci +21

    የድንግል ማሪያም ልጅ ክበር ተመስገን

  • @user-hz5yq5jn8s
    @user-hz5yq5jn8s Před 2 měsíci +6

    የእየሱሴ ስም ሁሌም ሀይል አለው ጌታም ነው

  • @user-xk3jd1zz1h
    @user-xk3jd1zz1h Před 2 měsíci +16

    ይች እራሷ ሰይጣን ይዟት ሁሉነገር መስሎ እየታያትነው

  • @munam75
    @munam75 Před 2 měsíci +6

    በድንግል ማሪያም ስም በቅዱስ ገብረኤል ስም በቅዱስ ሚካኣኤል ስም እግዛብሔር ሆይ እባክህ በከብር ገደለኝ

  • @ayaleneshtamena983
    @ayaleneshtamena983 Před 2 měsíci +8

    አምነሽ ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ አምላክ ይርዳሽ ግን አስቢበት ለፀበሉ

  • @tibletdesalegn8298
    @tibletdesalegn8298 Před 2 měsíci +16

    የሚገርም ታሪክ እንኳን እ/ር እርዳሽ

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Před měsícem

      እ/ር ምንድነው??? 😢 አቤቱ ይቅር ይበልሽ የድንግል ልጂ። እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ

  • @Amharawollo
    @Amharawollo Před 2 měsíci +12

    ሰይጣን የለም አንልም አለ እስዋንም መጀመሪያ አካባቢ አምኛት ነበር ግን እርስ በርሱ እሚጋጭ ነገር ታወራለች ሰውየው ወጥቶ ሂዶ ዞር ስል ቤት አየዋለሁ ብላለች ሁሉም ወጥተው የሰው አይን አገኘሁ ብላለች ልጃቸውን ይዘው ወተውም ብላለች እኔንም ይዘውኝ ሲወጡ መኪና ያስመርጡኛልም ስትል ቆይታ ሰውየው ቀንቀን ከቤት አይወጣም አለች ቤታችን ጥቁር ሰወች ይመጡና ቀይ ሁነው ይመለሳሉ አለች ትንሽ ቆይታ መድሀኒቱን ይዘው ሂደው ከተጠቀሙ በኋላ ተቀይረው ይመጣሉ አለች ውጭ ከሆነ የተጠቀሙት ተቀይረው ሲመጡ እነሱ መሆናቸውን እንዴት አወቀች

    • @meronwhibe6361
      @meronwhibe6361 Před 2 měsíci +2

      እኔም ብዙ አላሰመነኘም ዉሸት ብዙ አለዉ

    • @user-gl3ox2lt1c
      @user-gl3ox2lt1c Před 2 měsíci +2

      እረ ልጅቱ ፅበል ትግባ ጤነኝ አደለችም ሰይጥን ሰፍሮባት ነው

    • @FaizaAhmedadem
      @FaizaAhmedadem Před 2 měsíci

      Areb agerst lay ken ken aywetum matamata new

    • @tiglave9553
      @tiglave9553 Před 2 měsíci +1

      እኔ አንድም አላመንኳትም ነጭ ውሸት ነው ። 😂😂😂

    • @Meronfentahun0913
      @Meronfentahun0913 Před měsícem

      9 ሰዐት የሴጣን ቃል ኪዳን ሰዐት ነው kkkkkkkk ትዘባርቂያለሽ

  • @DaveTi-p6r
    @DaveTi-p6r Před 14 dny

    ደንግል ማርያም ከነ ልጆ ነው የጠበቀችሽ የኔ እናት ክርስቶስ ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ❤❤❤

  • @Naodmiss
    @Naodmiss Před 2 měsíci +14

    የሀንን ጉድ ስሰማ መዳሜን ኣመሰገንክዋት እኔን ግን ግራ የገባኝ ነገር
    1 , ኣማርኛ ታወራለች ሰቲየዋ😅
    2, ህፃንዋ በ6 ወር መንገድ ጀመረች😅
    ገነት ንጋቱ በጣም የማክብርሽ ሰው በስራሽ ንፋስ ኣታስገቢ የሀ የፕሮቴስታንት ስራ ነው
    እኔ ግን ኣላምንም

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 Před měsícem +1

      ምንድነው ደሞ የፕሮቴስታንት ስራ እኔም ፕሮቴስታንት ነኝ. ግን ምናልባት የስነልቦና ችግር አጋጥሞአት በአይምሮዋ ላይ የተሳለ ይሆናል የሚል ግምት አለኝ. የሌልውን እምነት አክብሪ

    • @eyerusalemlitay6600
      @eyerusalemlitay6600 Před měsícem

      በትክክል የጨማመረችው ነገር አለ። አይ ፕሮቴስታንቶች።

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 Před 22 dny +1

      እረ እዉነት ነዉ ገጠመኝ ስሙ መምሄር ተስፋዬ አበራብላቹ ምን ሆኖቹ ነዉ

    • @ymareamleje4765
      @ymareamleje4765 Před 20 dny

      ​@@astekastek1000 እውነት በለሻል

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před 2 měsíci +16

    እኔ ቤሩት ነበርኩ
    ታስሬም ነበር
    ልክ ልጅቷ እንዳለችው እሰርቤቱ ጅስር ሰር ነው ።
    ግን እኔ በነበርርኩ ሰዓት
    አበሾቹ በሙሉ ተሰብሰበን ጠዋትም ማታም ጸሎት እናደርጋለን
    ሌላ ሰዬጣናዊ ሓሳብም ያለው ሰው አልነበረም ማለትም ሴት ለሴት እንዳለችው አይነት እኔ በነበርኩበት ዘመን ጭራሸም አይታሰብም ።
    እርግጠኛ ነኘ ፖሊሶቹም ይሔንን እያዩ ዝም የሚሉ አይመስለኘም ።
    ሌላው ምን ታይኛለሽ ቡሎ የሚጣላም አልነበረም ለዛውም ከተለያዩ አይነት ዜጉች ጋር ታሰረን ጸብ አልነበረም
    በእርግጥ ጫጫታ አለ እሱም ፖሊሶቹ መጥተው አንዴ ዝም በሉ ብለው ከጮሁ ሁሉም ሰለሚፈራ ዝም ይላል።
    ጠዋት ጠዋት ደሞ የማስታውሰው በጉማ ውሐ እየረጩ ተነሱ ይሉን ነበር እንዲህ የከፋ ነገር ግን አላየሁም እርስ በርስ ከመተሳሰብ አብሮ ጸሎት ከማረግ ውጪ
    ሌላ ዜጎችም እንኳን ቢሆኑ ተዛዝነን ነበር ።
    ድንቹ ያሰተኛል የተባለውም በኛ ጊዜ አልነበረም በግድ ነው ተኙ ወሬ የለም ድምጽ እንዳንሰማ ብለው ሰለሚሉን ነው ሳንፈልግ የግድ የምንተኛው
    እረ አንዳንዴ ዘፈንም እንዘፍን ነበር።
    አሁን የሰማሁት ለኔ አዲስ ነገር ነው
    ከዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ይሰውር

    • @Sabla-mn5pw
      @Sabla-mn5pw Před 2 měsíci +3

      የዛሬ 20 አመት ቤሩት ነበርኩ ሁለተኛ አገሬ ነዉ እንደዚ አይነት አይቼም ሰምቼም አላዉቅም

    • @mrvip7755
      @mrvip7755 Před 2 měsíci +3

      አረ ይሄ ውሸት ነው

    • @lemlemyoni1703
      @lemlemyoni1703 Před 2 měsíci +2

      አሁንም ቤሩት እንዲህ አይነት ነገር የለም ምታወራው ሁሉ ምንም የሚታመን ነገር የለውም ምን አልባት የምታየው መንፈስ ነገር አለ

  • @tsigeredatekle8729
    @tsigeredatekle8729 Před 2 měsíci +1

    ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላዳነው ልጅ ወደ ሰሊሆም ፀበል ሂድና ተጠመቅ ብሎታል እኮ!ለህመምሽ ፀበል ብትገቢ አሪፍ ነው!የእኛ ጌታ ወደ ፀበልም መላክ ያቅበታል

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 Před 2 měsíci +10

    ኢልምናቲ ናቸዉ ሰዎቹ። ሴጣን እኮ ሁሉን ቋንቋ ያዉቃል። አማርኛ በማዉራቷ አትደነቂ። እንኳን በደህና ወደ ሀገርሽ ተመለሽ!!

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Před 2 měsíci +4

    እየሱስ ያድናል ይታደጋል ። የአባትሽ አምላክ ኪዳኑን የማይረሳ አምላክ አልተወሽም ።

  • @KasawNigusa
    @KasawNigusa Před měsícem +2

    አውንም ውጭ ከዚህ እምነት ካልወጣሽ መቸም ከዚህ መንፈስ ወጥቻለው ብለሽ ማውራት የለብሽም በድንግል ማርያም በቅዱስ ሚካየል በቅዱስ ገብርኤል እመኚ ፀበል ተጠመቂ ጎበዝ ከሆንሽ ትክክለኛው የእግዛቤር መንገድ ይህ ነው ያላመነ ያልተጠመቀ አይድንምና ያመነ የተጠመቀ ይድናል

    • @Ahlam-qx1ll
      @Ahlam-qx1ll Před 15 dny

      ከኢየሱስ ውጭ የሜበልጥ የለም

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 Před měsícem +2

    አላምንም😂😂😂 አረ ወየው ይቀየራል እንዴት አች ነሽ የታመምሽው ልበል😢😢😢አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 2 měsíci +8

    እንኳን ጌታ እረዳሽ በልጅነትሽ ያገለገልሽው እግዚአብሔር አልጣለሽም አልተወሽም
    በሄድሽበት በእረገጥሽበት ምድር ሁሉ እርሱ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነበር እየሰራሽ እያበሰለሽ እንደ ወርቅ ነጥርሽ እንድትወጪ አድርጎሻል የቀረውን ዘመንሽን ለጌታ ሰዊው እርሱ በወደደው መንገድ ይስራብሽ ታሪክሽን እያለቀስኩ ሰማውት እኔ ስደተኛዋ እህትሽ ትልቅ ትምህርት አግቼበታልሁ በታሪክሽ እግዚአብሔርን የለጠ ወደድኩት ዘመንሽ በልምላሜ ይለቅ

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 Před 2 měsíci +1

      ጌታ እያስተማረ እየተከተላት ነበር

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 2 měsíci +18

    ስአሊለነ ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ እንዴት ይጨንቃል በስመአብ 😢

  • @user-nn1ns7tp8d
    @user-nn1ns7tp8d Před měsícem +1

    አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ወንድም እህቶቼ ወላሂ አለቀስኩኝ መጀመሪያ ወንድሟ ስመታት በጣም ተሰማኝ

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 2 měsíci +19

    ይሄ አረብ ሃገር ስንቱን ጉድ ይዛል አቤቱ እግዚኦ

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 2 měsíci +52

    ሁሉንም ልመንሺ ግን እንዴት በውስጥሺ የምታወሪውን ያውቃሉ ምክንያቱም በልብ ያለን ማወቅ የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰይጣን ልብሺን አይመረምርም በልባችን ያለውን አያውቅም

    • @DinkneshAbdisa
      @DinkneshAbdisa Před 2 měsíci +3

      ሰጣንኮ ሁሉንም ያዉቃል

    • @netsib3805
      @netsib3805 Před 2 měsíci +1

      Ehema kelale new tera tenekayi enka yawokal.

    • @saradawit6907
      @saradawit6907 Před 2 měsíci +2

      ​@@DinkneshAbdisa sytan kalew seltan Hulu marg ymaychlew ngr ehenen nw belbeb yalewn mawek aychlm

    • @user-bd8cj6mn3i
      @user-bd8cj6mn3i Před 2 měsíci +2

      ውሸቷን ነው እኮ እያመናችሀት ባልሆነ

    • @hiwottaye2064
      @hiwottaye2064 Před 2 měsíci +3

      ሰይጣን ይሄ ከንቱ ሁሉንም አያውቅም:: ሁሉን የሚያውቅ የሚያይ የሚሰማ ኢየሱስ ብቻ ነው. እሷ የምታወራ አይመስላትም እንጂ ትናገር ነበር ያ ደላላ እኮ በውስጧ ያለውን ሳይሆን የተናገረችን ነበር እየሰማት የነበረው

  • @bedmareyamyemane7256
    @bedmareyamyemane7256 Před 2 měsíci +9

    ታሪኩ ያሳዝናል ግን የተደበቀ ታሪክ ከጀርባ እንዳለባት የሰማኛል ይህንን ሁሉ ወንድ በምን ሞራል ? እንጃ ብቻ የማይታመኑ ነገሮች ይኖራሉ።

    • @rahmet596
      @rahmet596 Před měsícem

      በጣም የማይታመኑ ነገሮች አሉ የምር ብዙ አሉ

    • @Liyu0329
      @Liyu0329 Před 15 dny

      የማይታመን የተቀነባበረ ታሪክ ነው ያቀረበቸችው :: ውሸት ነው የሚመስለው::

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Před měsícem +1

    ❤❤❤እየሱስ የሰው ሁሉ ወዳጅ እንደሆነ ሁሉ ሰይጣን ደግሞ የሰው ሁሉ ጠላት ነው ለሚያገለግሉትም ጭምር ጠላት ነው እግዚእብሄር ጥበቃው ስላላነሳ ከላያቸው ምንም ማድረግ አይችልም!! አንቺ ደግም ይበልጥ ሰይጣን እንደሚጠላሽና ግን ደግሞ ከእግዚእብሄር ጥበቅቃ የተነሳ ጥርስሱ ከማጋጨት በስተቀር ምንም ማድረግ አይችልም!!❤❤❤

  • @yonesfekadu5800
    @yonesfekadu5800 Před 2 měsíci +2

    ጴንጤ ብትሆኚም ምን ችግር የለውም የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በቤተክርስቲያን ለማንምና የማትከለክለው ድንቅ ፀበል አለ ሄደሽ ተጠመቁ እህቴ

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před 2 měsíci +6

    ውይ ገኒ እደዚህ አይነት ታሪክ አታምጭ እፈራለሁ በመድሀኒያለም ከደዚህ አይነት ይሰውረን

    • @user-it7wn4xo7z
      @user-it7wn4xo7z Před 29 dny

      በኢየሱስ እመኝ እንዳትፈሪ ሥሙ ሀይል አለው

  • @user-fozeya
    @user-fozeya Před 2 měsíci +7

    አደናቆራችሁን ፈቅር ፉቅር እያላችሁ ፉቅር የሚሉ ሰወች ለራሳቸው የፉቅር ተምሳሌት አይደላችሁም

    • @Gnber
      @Gnber Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂

  • @astertafesse5862
    @astertafesse5862 Před měsícem +1

    ጌታ እግዚአብሄርን የታመነ ምን ጊዜም ያርፋል።ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ለዘላለም

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 2 měsíci +2

    በስመአብ ወወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ🙄አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ አይነት ቤት አለማየቴ ወይኔ ስንት ቤት አለ እኔ በፍርሀት ሞታለሁ ማርያምን 😭😭😭😭

  • @SimenehMaregn
    @SimenehMaregn Před 2 měsíci +7

    የተጨማመረ ነገር ያለ ይመስለኛል ለማጣፈጥ የህል

  • @user-ye1gq9dm7l
    @user-ye1gq9dm7l Před 2 měsíci +5

    ገኒ ስደት ሄደው ሞቱ ታመሙ ከሚል ዜና ይህን የጥንቃቄ ትምህርት ማቅረብሽ ያስመሰግንሻል ሰይጣን ከእግዚአብሔር በታች እና ተሸናፊ መሆኑን ያስተምራል አምላኬ ፈጣሪን እናቱን መላእክትን ቀማመን እንዳን

    • @AyalYitbarek
      @AyalYitbarek Před 2 měsíci

      ዕውነት ስይጣንከግዛዐብሔርበታችነው፣በትክክልዕግዚብሔርን፣ያመነ፣መቼም፣ለግዜው፣ያስፈራሻልግንዕግዚዐብሔር፣ዐሳልፎ፣ዐይሰጥሽም፣ዐይዞሽ፣ዕንኳን፣ወደሃገርሽ፣ገባሽ፣ጎበዝ፣ነሽ፣ዕኔብሆን፣ዝም፣ብየ፣ነበር፣ዐልናገርም፣ምንዕንድሆንም፣ዐላቅም፣ግንዕግዚዐብሔር፣ከዚህ፣ነገር፣ይሰውረን፣ዕንጂ፣ከባድ፣ነው፣ዐገኝ፣ማለትጤናምንማጣትክፉስንቱን፣ያሳያን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eyobttango443
    @eyobttango443 Před měsícem +2

    የሠራዊቱ ጌታ እግዚህአብሔር ጥበቃው ትልቅ ነው

  • @kidistwana4039
    @kidistwana4039 Před měsícem +1

    የኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ❤❤ ጌታ ይባረክ

  • @user-pj4vj4dv3h
    @user-pj4vj4dv3h Před 2 měsíci +3

    በእውነት ማታ አይቼው ማታ እንቅልፌ እባብ እያየው ነው ያደርኩት አረ እባካችሁ እኛ በስደት ላይ ያለነው ያስብን እንቅልፌ ሳልተኛ ነው ያደርኩት ጭንቀት ላይ ነው በፀሎት አስብኝ

    • @user-sg3ov5jg1q
      @user-sg3ov5jg1q Před 2 měsíci +1

      እኔም መብራት አጥፍቸ መተኛት ፈራሁ

  • @abayteshome3857
    @abayteshome3857 Před 2 měsíci +58

    እረ ገኒ ማሥታወቂውን ቀንሽ

  • @mesibiru3024
    @mesibiru3024 Před 2 měsíci +2

    የውቃቢ መንፈስ ያለባቸው ሠይጣን አምላኪዎች ናቸው ማለት ነው ጌታ እረድቶሻል እህቴ ውነት ነው ይቀየራሉ አይቻለው እኔም

  • @user-bb8ir7dy2g
    @user-bb8ir7dy2g Před 19 dny

    ሰለፍቅር ፍቅር የሚል ፕሮግራም መክፈትሸ ገኒ ደሰ ይላል።የልጅቱ የፍቅር ታሪክ በጣም ያሳዝናል።።አሁን ገኒ እኔ የፍቅር ችግር አጋጥሞኛል አንድ በሉኝ ወገኖች።እኔ የምኖረው ከአገር ውጭ ፈረጅ አገር ነው።በምኖርበት አገር ሴት ሚባል የትዳር ከይም ለእኔ የምላት ሴት ፈልጉ ማግኘት የማይሆን ነው ።እኔ ደግሞ ከአገሬ ሴት ልጆች ጋረ ነው ሪለሺሸፕ ፍቅርም ባደኩበት ባህል ያደጉ ሴት ነው የምወደው።አንድ ቀን መጥቸ ኢትዮጵያ ሴት አገባለው ሰል ሰራ ምናንን ሰል ግዜ ወሰደብኝ።አሁን በfbም እሞክራለው ነገር ግን ለእኔ የምላት ሴት አላገኝም።እደዚህ እያልኩ ሰኖር አንድ ቀን አንዲት ሴት ከአዲሳባ የምኖር ብላ በfb ሰላም አለችኝ!መተዋወቅ ይቻላል?! አለችኝ። እረ ችግር የለም አልኳት ።መፃፃፍ ሰጀምር ፎቶሸ አይታየኝም ፎቶ የተነሳሸው ካለሸ ብትልኪልኝ ባይሸ ብንተዋወቅ?እኔም ልላክልሸ።ብያት ሁለት ፎቶወች ላከችልኝ።ማለትም ከህትዋ ጋ የተነሳችው ነው።እሰዋም ገምት የትኛዋ ብሆን ትመርጣለህ?አለችኝ ።እኔ አላውቅም አልኳት የምትወዳት የትኛዋን ፎቶ ነው?ካልሸኝ ግን እቺኛዋን ነው ብየ የላከችልኝን ፎቶ አንድዋን ከሰልኬ ፎቶውን ቆርጨ አወጣሁና ላኩላት።
    ለካሰ የታናሸ እህትዋን ፎቶ ነው የወደድኩት።እሰዋ በጣም ከፍቷታል።አሁን ከዛ አንቺ ነሸ?ሰላት እህቴ ናት አለችኝ።እኔ ነው አይቸ የወደድኩህ እኔ ነው የማገባህ!አለችኝ ።እህት ይቅርታ አድርጊልኝ አንቺ በጣም ረዥም ነሸ እኔ የመረጥኳት ደሞ በልኬ የሆነችውን እችኛዋን ነው።አልኳት ወይ ባታሳይኝ!የአንቺን ፎቶ ብቻ ልከሸልኝ ምርጫየ እዳልሆንሸ እነግርሸ ነበር ብያት ልለያት ሰል።እኔ 33 አመቴ ነው ተሎ አግብቸ መውለድ አለብኝ አለችኝ።የህቴ እድሜ ደግሞ 28 አመቷ ነው ።እሰዋ አሁን ማግባት አፈልግም ትለኛለች።መልካም እህት ከዙህ ላይ እናቁም!አልኳት ።እሷ ሁልግዜ ትጨቀጭቀኛለች ።እኔ ደግሞ እህትሸን ንገሩልኝና አሰተዋውቂኝ!እላታለው በዚህ አይነት ሰንባባል አንድ ቀን እህትዋን አቀረበቻትና አሰተዋወቀችኝ ሰታሰተዋውቀን ግን እሷን እደመረጥኩ ሳትነግራት እና እኔ እዳልተገባባን አድርጋ ነግራት ለማሰታረቅ ተግባቡ ብላ ልትለኝ ነው የቀረበችው እህትዋ።ከዛ ችግሬን ነገርኳት እሷን ነው እደመረጥኳት ፎቶ ለልካልኝ ለመጀመሪያም ፍቅረኛየ ብትሆን ብየ ያሰብኩት አንችን ነው ብየ ሰነግራት ይህማ አይሆንም!አለችኝ።ከዛ ይባሰ ብላኝ በሉ ተሰማሙ ብላኝ ታናሿ ሰልኩን ተቀበለቻት ታላቅ እህትዋ ።ይቅርታ አንቺን አልመረጥኩም ከሆነ እንዛመድ እህትሸን አሰተዋውቂኝ ብላት ችክ እዳለችነው።በዚህ መልኩ አሁን ዝብላ ሰላም የሚል መሰጅ ትልካለች ።እኔም የምወዳትን እህትሸን አሰተዋውቂኝ በፈጣሪ!እያልኳት ነው ።እኔ ደሞ ምርጫየ ሴት በቁመት መካከለኛ ቁመት ያላት ከእኔ ጋ ማች የሚያደርግ ነው የምፈልግ።የታላቅ እህቷ ወይም እዳገባት የጀመረችኝ ታላቋ ሜትር ከ70 ናት ሰትነግረኝ የእኔ ሜትር 60 ነኝ ሰለዚህ ሁሌ ምመኘው ሴት በልኬ ሰጠኝ ነው በዚህ ምክንያት ሴት በልኬ ላገኝ አልቻልኩም።ልጅቱም እየሰነባበተች ሰላም ትላለች ሰትለኝ እኔ እህትሸን እድንፋቀር እድል ሰጭን!እላታለው።እሷ ደሞ ቁመት ችግር የለውም እኔን አግባኝ! ትላለች እኔ ደሞ እሷን አግብቸ ታናሸ ወድምሸ ነው?ባልሸ?መባል አልፈልግም።ህልሜም አይደለም።ማግባት የምፈልገው በልኬ ነው።አንድ በሉኝ ።

  • @tarassera6755
    @tarassera6755 Před 2 měsíci +11

    ወይኔ በእመብርሃን እግዚአብሔር ምነኛ ይወድሻል እህቴ እኛ ስደተኞች ስንቱን ችለነዋል ብቻ እግዚአብሔር አብዝተሽ አመስግኚ ክፍል 3አለው

    • @tsehayabera1931
      @tsehayabera1931 Před 2 měsíci

      ለዚህም እኮ ነው እኔ እግዚአብሔር መሃሪ ነኝ ያለው😢❤

  • @hanayedenegellij5776
    @hanayedenegellij5776 Před 2 měsíci +8

    እግዚአብሔር ተመስገን እስከዛሬ ላማረርኩህ ይቅር በለኝ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 2 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም ሀገርሽ ገባሺ አይዞሽ የምታምኝው አምላክ ጌታችንመድሀኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ ጠብቆሻል አሁንም በሱ ፅኝ አንድቀን ጤናሽ ይመለሳል ❤

  • @netsanetgosa8917
    @netsanetgosa8917 Před 2 měsíci +2

    በጣም ከባድ ነገር ነው ያሳለፍሽው ክርስቶስ በደሙሸፍኖ አስመልጦሻል 🙏 ተመስገን ክብሩን እርሱ ይውሰድ

  • @KalkidanTamene-bf2ut
    @KalkidanTamene-bf2ut Před 2 měsíci +13

    ገኒዬ ፓርት 3 ቶሎ ልቀቂልን

  • @HaymiKebede
    @HaymiKebede Před 2 měsíci +5

    አንደዚ አይነት ያአምሮ በሽታ አኮ አለ .. ያልተፈጠረውን ያለሽውን ያየሽ የሚመስልሽ ምናልባት ታመሽ አንዳይሆን .. አይምሮሽ የፈጠረው ነገር አንዳይሆን ..

  • @DanielDeboch-ff4pj
    @DanielDeboch-ff4pj Před 2 měsíci +1

    የክርስቶስ ደም ኃይል አለ ።
    ከየትኛውም ኃይል ጋር አይወዳደርም ኢየሱስ ያድናል።

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Před 2 měsíci +3

    ከደዚህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን በነገራችላይ ዱባይ ራስልኬማ አለ ድግምት ያደርጋሉ 😢😢

    • @zdzd4258
      @zdzd4258 Před 2 měsíci

      😢😢😢😢ልክ እንደ ልጅቷ ታሪክ ነው ??

  • @Amane-oc4nj
    @Amane-oc4nj Před 2 měsíci +36

    እነዚህ ጼንጤወች ግን ታሪኩን የት ነዉ የሚያመጡት ሁሉም ቦታ ስለሠይጣን ነዉ የሚያወሩ😂😂😂😂😂

    • @ethiopia7544
      @ethiopia7544 Před 2 měsíci +8

      ምነው ስለእናንተ ሲወራ ተናደድክ ሰይጣኑ ❗️❗️❗️❗️

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 2 měsíci +1

      😂😂😂😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 2 měsíci

      ​@ethiopia7544 ቤሩት ግማሾቹ ክርስቲያን ናቸውኮ ሁሉም ሙስሊም አደሉም ሲቀጥል ሙስሊም ሺአዎች ናቸው እኛን አይመስሉም

    • @semiramohaned
      @semiramohaned Před 2 měsíci +1

      🤣🤣q🤣🤣

    • @wengu114
      @wengu114 Před 2 měsíci

      እእእ😳😳🤔

  • @ToibaAli-zh4qd
    @ToibaAli-zh4qd Před 2 měsíci +22

    እዴ አኡዙቢላህ የማንሰማዉ የለ

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Před 2 měsíci +1

      ተረትኮነው😅😅😅😅

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před 2 měsíci +1

      @@user-sk1vp2wd6rጅል 😂😂ተረት ለመሆኑ ማስረጃ አምጭ

    • @user-sj1bl7se8c
      @user-sj1bl7se8c Před 2 měsíci

      ትርክት ነው ምመስለኝ አላመንኩም

    • @user-mt1vn5nf2n
      @user-mt1vn5nf2n Před 2 měsíci

      😂😂​@@user-sk1vp2wd6r

    • @user-ji6mo8lh6h
      @user-ji6mo8lh6h Před 2 měsíci +2

      አልሀምዱሊላህ
      አለኒዕመተል ኢስላም ግን ስታወራ ያስፈራል
      اعوذ بالله من الشيطان الرجيم

  • @Gnber
    @Gnber Před 2 měsíci

    በስማአም እኔ የሰማሁት እንዴት እንደፈራሁ እሷ ግን ከነሱ የኖረቺው ኡፍፍፍ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ብዙ መከራ ነው ችለሽ ያሳለፍሺው ጀግና ነሽ

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 Před měsícem +1

    የዘላለም አምላክ እሕቴ ጌታ ይፈውስሽ፡፡ጸ

  • @user-ch2in7sh9e
    @user-ch2in7sh9e Před 2 měsíci +3

    አምላኬ ሆይ ምንድነው የምሰማው ሰውየው ኢራቃዊ ነው ስትል ደነገጥኩ እኔ ኢራቅ ነው ያለውት ግን እግዚአብሔር ይመስን ሰዎቼ ጥሩ ናቸው ❤እግዚአብሔር አንተ ጠብቀን

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Před 2 měsíci +23

    ገንየ ትለያለሽ በተከታታይ ስለምታቀርቤ እናመሰግናለን አዳዶች ይቀጥላል ይሉና በዛዉ ይከርማሉ እስከምንረሳዉ ድረስ

  • @user-kp8pt4yp1c
    @user-kp8pt4yp1c Před 2 měsíci +2

    እግዚኦ 666 ቤትነው የገባችው ራሣቸውን ለብር ሽጠው ነው ሠወቹ እግዚአብሔር መልካምነው ምንም ጴንጤ ብትሆንም ምሯታል

    • @tsehayabera1931
      @tsehayabera1931 Před 2 měsíci

      የእናንተ ክፋት ግን ገደብ የለም እኮ እቺ ልጅ ጴንጤ በትሆን ኑሮ ለዛ መንፈስ ትገዛ ነበረ ግን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ በሰላም አወጣት😊

  • @kbe7628
    @kbe7628 Před 26 dny +1

    እውነት እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈሽ ፀበል ተጠመቂ አሁንም ቢሆን መንፈሱ አለ እግዚአብሔር ወደ እውነት መንገድ ይምራሽ

  • @ComCeilmazen
    @ComCeilmazen Před 2 měsíci +10

    አይ ስደት ሁሉም እድሉን አጊኝቶ ቢያወራው የሚናገረው ታሪክ አለው😢

  • @sarakentiba9264
    @sarakentiba9264 Před 2 měsíci +3

    እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን የረዳሽ❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před měsícem +1

    እንኳን ለሀገርሺ በስላም ተመለሺ

  • @LERASE
    @LERASE Před 2 měsíci +1

    ስደት ክፉ በጣም ያሳዝናል በቅዳሴ ሰዓት በክፉ አገዛስ በስደት በእንግልት ያሉትን አንተ አስባቸው የሚባለው ለካ ቀላል አደለም እባካችሁ በግል ፀሎት ስንቆም እራሱ ይህ ፀሎት ልንል ይገባል እህቶቼ በጣም ያሳዝናል

  • @Toybaseid-xx4og
    @Toybaseid-xx4og Před 2 měsíci +4

    አኡዙቢላህ የማይሰማ የለም ያረብ አደራህን

  • @user-fl9tt5uy4f
    @user-fl9tt5uy4f Před 2 měsíci +20

    እኔ የገረመኝ ያቺፅናት የነሱ ደሞ ሰራተኛ መቅጠራቸዉ

    • @munam75
      @munam75 Před 2 měsíci +1

      ስራተኛ አይደለም ልገስ ነው ለሴጣን ግብር እንዲሆኑ ነው ምስኪኖችን በግድ ወደ ሴጣናዊ ስራ ያስገባሉ

    • @gigitubeweloo
      @gigitubeweloo Před 2 měsíci +1

      😢😢እኔም ገጥሞኛል ዱባይ😢😢😢😢😢

  • @hassenoumer8936
    @hassenoumer8936 Před 2 měsíci

    ክፍል 2ን ነበር እንዳጋጣሚ ያየሁት በጣም አሳዘነችኝ ታሪኩንም ወደድኩትና እንደገና ተመልሼ ከክፍል 1 ጀመርኩት አይዞሽ ባለታሪካችን ፈጣሪ ካንቺ ጋርነው❤❤❤❤❤ ገኒቾ እስካሁን ካቀረብሻቸው ታሪኮች በጣም የተመቼኝና በ1 ኛ ደረጃ ይሄ ያሁኑ ታሪክ ነው እናመሰግናለን በርቺ አይዞሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @freweyniyohans5217
    @freweyniyohans5217 Před měsícem +1

    Egzabher her ❤😢new enji achi menafq neshi yqrita

  • @rahelztzion
    @rahelztzion Před 2 měsíci +5

    በጣም ያሣዝናል ። የምህረት አምላክ እንካን ምህረት አረገልሽ። እንግዲህ አይዞሽ እግዚአብሄር የእንደገና አምላክ ነው።

  • @asteryemam6437
    @asteryemam6437 Před 2 měsíci +5

    እርግጠኛነኝ ይሄንን ታሪክ በህልምሽ ነዉ ያየሽዉ😂😂ፈጣሪዬ ትእግስቱን ስጠኝ

    • @AyalYitbarek
      @AyalYitbarek Před 2 měsíci

      ህልምነውዕንዳትይዕማበዛዕንጅገርሚነው

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Před 2 měsíci +2

    ክብሩ ይሰፋ ለድንግል ማሪያም ልጂ ተመስገን 😰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Gnber
    @Gnber Před 2 měsíci +2

    ታሪኩ በጣም ጣፋጭ ነበር በመሃል ፍቅር ፍቅር እያላችሁ ትግስታችን አስጨረሳቹት እንጂ

  • @semutub7343
    @semutub7343 Před 2 měsíci +5

    በህልሟ ያየችዉን ነዉዴ የምታወራዉ እዴ ግራ የሚያጋባ ነገር

  • @genitube9112
    @genitube9112 Před 2 měsíci +3

    በመደሀኒለም ምን አይነት ነገር ነዉ አረ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ አይ ስደት😢😢 😢

  • @user-ff3wj1tn2x
    @user-ff3wj1tn2x Před 2 měsíci

    ሰብልዬ እውነትም የምታመልክው አምለክ አድኖሻልና አሁንም እርሱን ከመታመን ወደኋለ አትበይ ። ኢየሱስ ጌታ እውነትም ጌታ ነው ።

  • @meskrmimeskrmi3173
    @meskrmimeskrmi3173 Před 2 měsíci +1

    እንካን እግዚአብሔር ባሳላም ላአጋርሺ አባቃሺ

  • @letshilove2899
    @letshilove2899 Před 2 měsíci +4

    ገነት ንጋቱ ግን ምን ነካሽ ምንም የማታቅ ህፃን ሊጅ እንዴት ነዉ ስለ ፍቅረ ኝሮግራም የምታዛጋጀዉ አረ ኣወቅኩ ኣወቅኩ በዛ ኤጭ

  • @EdlawitAsefa
    @EdlawitAsefa Před 2 měsíci +4

    ጌታሆይ በምን አይነት ሁቴታ ዉስጥ ነዉ ያለፍሽዉ በጣም ከባድ ነዉ ግን ሁል ግዜም ፈጣሪን ከጠራን የማያልፍ ነገር የለም

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 Před měsícem

    እህቴ እባክሽ እግዛብሄር እንኩዋን ለአገርሽ አበቃሽ እንጅ ጸበል ብትጠመቂ ጥሩ ነው አንድ ቀን ደግሞ በክብ ሉ ተፈውስሽ እንደምትመሰክሪ አልጠራጠርም. እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤❤❤❤❤

  • @ereytesfaalewafithi46
    @ereytesfaalewafithi46 Před měsícem +1

    ምን አለበት የሱስ ፍቅር የሚል መዝሙር ብታደርጊ?, the lady speaks spiritual, song should be spiritual!

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 2 měsíci +3

    እኔ ቤሩትላይ ብዙ ጌዜኖሪለው እዴአይነት ታሪክ ሰምቼ አላቅም በሰማአም ወልድድድ😢

  • @user-fz8vc2lg8h
    @user-fz8vc2lg8h Před 2 měsíci +5

    በለው በዚህ ዘመን ያልሰማነው ነገር የለም እግዚኦ

    • @user-nb5xl7fe3d
      @user-nb5xl7fe3d Před 2 měsíci

      በጣም ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ምንሰማው